Enamesegenalen sister, Lek nesh betam tsegurachenen lerzmtu becha mechenek yelbenem, acherem bihon webetu, tenkarew wezu new wanaw, ena betam rezim ena aschegari tsegur algn gen I don’t give a good care to it and it didn’t look good until I saw zemenawit’s videos on you tube. Now my hair is looks better and healthier, thank you to zemenawit!💕💝
ሰላም ቤተሰቦቼ እንዴት ከረማቹ💝 የኔ ፁጉር ከተለወጠ የማንም ሰው ይለወጣል🥰
0:00 መግቢያ
1:30 በልጅነቴ ፀጉሬን እንዴት ነው የምጠብቀው
2:18 ኤልመንተሪ እያለው ፀጉሬን ምን አደርገው ነበር
3:42 ሀይ እስኩል እያለው ፀጉሬ ለምን ተጎዳ
6:04 ልጆች ከወለድኩኝ በኋላ ፀጉሬ ያጋጠመው
7:17 ፀጉሬ እንዲበላሽ ያደረጉብኝ ነገሮች
7:48 ውህድ ከጀመርኩ በኋላ የአንድ አመት ለውጥ
8:13 ምን ያህል አመት ፀጉሬን አሳደኩኝ
9:25 እንዴት ውህዶችን እንደማስቀምጥ
11:03 የፀጉር እድገትን ለመለካት
12:28 መዝጊያ
🔹 የድርጅቱ ስም ቁሳቁስ ይባላል።
🔹የሚፈልጉትን እቃ ከAmazon ላይ አግኝተው ሊንኩን (Link) በTelegram ላይ ይላኩ።
እቃውን ለማስረከብ የሚፈጀውን ሙሉ ዋጋ በብር ይነግርዎታል።
🔹ቅድመ ክፍያ 40% ከፍለው ከ10-15 ቀናት እናስረክባለን። ቀሪውን 60% ክፍያ እቃውን ሲረከቡ ይፈፅማሉ።
🔹ከTelegram በተጨማሪ በ Qusaqus Mobile App, በWebsite Qusaqus.com ማግኘት ይችላሉ።
🔹አሜሪካን ያሉ ደንበኞቻችን ሀገር ቤት ላሉ ቤተሰቦቻቸው/ወዳጆቻቸው እቃ መላክ ከፈለጉ ሊንኩን በመላክ በQusaqus/ቁሳቁስ በኩል ግዢውን ፈፅመው እቃውን መላክ ይችላሉ። ሙሉ ክፍያውንም በAmerica ባለን አካውንት ማስገባት ይችላሉ።
🔹ከአሜሪካ ውጪ በተለይም በአረብ ሀገራት ያሉ ደንበኞች የሚፈልጉትን እቃ ፎቶውን ወይም ሊንኩን በTelegram በመላክ ሙሉ ክፍያውን በUSD አካውንት ማስገባት ካልቻሉ በብር ወደ ኢትዮጵያ በመማስተላለፍ መፈፀም ይችላሉ።
📌 እኛን ማግኘት የሚፈልጉ ደንበኞች
🔹 የሚፈልጉትን እቃ በTelegram ለማዘዝ (Link ለመላክ t.me/QusaqusGebeya
🔹 የTelegram Channel t.me/joinchat/AAAAAFdSYGPj_KBJP_-vXA
የ Instagram channel
instagram.com/invites/contact/?i=u4ptxayy1w88&
instagram.com/invites/contact/?i=u4ptxayy1w88&
Mobile App ከGoogle Play Store ለመጫን play.google.com/store/apps/details?id=com.filenber.qusaqus
Website. Qusaqus.com
ስልክ +251944032449
በጣም ወድሻለው እከታተልሻለው ለውጥ አለው ግን ከሥሩ መነቀሉን አላቆም አለኝ
Kal betam tiru neger new metadergiw . And neger leteyekesh esti sele kojie San products min merega alesh?
ቃልዬ በቴሌግራምም ጠይቄሽ ነበረ እባክሽን ላስቸግርሽ ለመካከለኛ ፀጉር ስወጣ ምን ማረግ አለብን እኔ ተቸገርኩ ባሲዘው አያምር እዚህ ፀጉቤት የለማለት ትችያለሽ ምንም ምን ትመክሪኛለሽ ከቻልሽ ንገሪኝ አአ ያሉት ፀጉሬን የምትሰራኝ ፐርም ብላኝ ነበረ ምን ላርገው እባክሽ እባክሽ ፀጉሬ ለስላሳ አይደለም በጣም ያልበኛልበ በጣም ሳጠባም ገላቸውን ሳጤብ ውሃ ስጠጣ 🙄🙄🙄🙄🙄🙄
ውድድድ ቃልዬ የምንወድሽ እኮ በምክንያት ነው ለፀጉር ለውጥ እኔም ምስክር ነኝ ለመጀመሪያ ጊዜ የኔንም ሆነ የልጄን ፀጉር መንከባከብ የጀመርኩት ባንቺ ቪዲዮ ነው በተለይ በልጄ ፀጉር አባቷ እንኳን ተስፋ ቆርጦ ደጋግመን እንላጫት እስከማለት ደርሶ ነበር ዛሬ ግን አልሀምዱሊላህ እንክብካቤ ከጀመርኩ አመት ከምናምን ሆኖናል የሚገርም ለውጥ ነው ያለው አይቆምም አላህ እስከፈቀደው ድረስ ይቀጥላል👌
ቃልዬ በጣም ጠቃሚ የሆነ የሚያገለግል ለእኛም ትምህርት የምናገኝበት ቪዲዩ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን ፀጉርሽ ሲያምር👍👍👌ሼር❤🙏
ወየው ቃልዬ እናቴ ቅቤ ልተቀባኝ ስትል እንቢ ስላት ጎረቤት ትጠራለች በግድ ትቀባኛለች አሁን ይቆጨኛል ስደት ላይ ሆኜ እኔም የሸገር ልጅ ነኝ ሚሊንየም አይስኮል ነው የተማርኩት በነፃ ሚሰሩ ነበሩ ተለማማጆች በርቅ ሆኖብኝ በሳምንቱ ነበር ምሰራው😂😂😂😘
kkkkkkk
ሀኑዬ ወይ ጉድ እኛ ደግሞ በድብድብ ነበረ እና እንደውም እህቴ ሜላት እምቢ እያለች " በራሴ ፀጉር አልሰራም ተውኝ " ትል ነበር እና በጣም ያስቃል ፣ እና እኔም ያንቺው ቢጤ ነበርኩኝ😁😁😁💝🙃
@@zemenawit ወየው ሜሉ በራሴ ፀጉር 😆😆😆 ልጅነት እኮ በጣም ደስ ይላል😊😘
ቃልዬ welcome የኔ ውድ ትክክል ኢለመንተሪ ላይ ከዛም በታች ለፀጉራችን ዋጋ አንሠጥም👌ትክክለኛ አባባል ዋው ቃልዬ የካዲስኮ ልጅ ነሻ😍አቤት ልጅነት ወደ ኋላ መለሽኝ ሜሽማ ፋሽን ነበር እንደዚህ አይነት ወግ ውስጤ ነው👌እኔም ፀጉሬ ያልተሞከረበት የለም ከምር ስስና የማይችል ቢሆን መላጣ ሆኜ ነበር ግን እድሜ ለናንተ አለ እኔ አሁን አላሳድግም ግን በጣም ሳላሳጥር ጤናማ ነው የምፈልገው እውነት ነው ውህድ ይለውጣል ልዩ ምክር ነው በእውቀት የተመሠረተ የኔ ውድ shared👍😍😍🙏
ልክ ነሽ ቃልዬ እኔም ፀጉሬን የሚያበላሸው ቀለም ነው ሽበት ስላለብኝ ደጋግሜ እቀባዋለሁ ፀጉሬ ማገገም አቃተው ምን እንደማረገው አላውቅም ውህድማ በጣም ጠቃሚ ነው።
ዋው ይገርማል የሜሊ እህት ነሽ ቅመም እህት አለሽ ባለሙያ የምትሰራቸው ምግብ ደስ ይለኛል ደሞ ድምፃቹሁ ይቀራረባል ደስ ስትሉ ክፉ አይንካቹሁ🤲🤲🤲
የሰፈሬ ልጅ ስለሆንሽ ደስ ብሎኛል እውነትም ዘመናዊት
እንኳን ደህና መጣሽ ቃልዬ ትልቅ መልህክት ነው እኔ ቀለም ተቀብቼ አላቅም የምገርመው መቀባት እፈልግ ነበረ ግን አንድ ጓደኛዬ ቀለም እንዳልቀባ ቃል አስገባኝ ቀለም ለፀጉር ጠር ነው
ዘመናዊት በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ በርቻ እያነበብሽ የምትመጪ ነው የሚመስለኝ በርቻ
እውነት ነው ቃልዬ ፀጉራችንን ከተንከባከብነው ያድጋል ይለወጣል በጣም እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ እህቴ 🙏😍😘
እውነት ነዉ ከተንከባከቡት የማይለወጥ ነገር የለም እናመሰግናለን ቃልዪ መካሪ እያሳጣን 🥰🥰
እውነትሽን ነው ፀጉር እንክብካቤ ይለውጠዋል እናመሰግናለን
የኔ ቆንጆ በናትሽ አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ ፀጉራችንን እየተንከባከብን፣ውህድም እየተጠቀምን በየስንት ጊዜው መተኮስ እንችላለን?? ከቻልሽ እባክሽ መልሺልኝ።
ቃልዬ.በጣም ነው የማደንቅሽ፣ እኔ ፀጉሪን የግድ ቀለም መቀባት አለብኝ ያለዛ ከምሰራው ሥራ ጋር አይሄድም፣ ችግሪን ልንገርሽ ብዬ ነው ብዙ ያንቺን ውህዶች እጠቀማለሁ ግን ብዙ ለውጥ አላይም፣ በጣም ስስና የሚበጣጠስ ፀጉር ነው በተፈጥሮው ምን ትመክሪኛለሽ?
ቃልዬ እጅግ በጣም አመሰግንሻለሁ ጸጉሬ በጣም ለውጥ አመጣ ሁሌ የምታረጊውን አድጌ እቀባለሁ በጠም መንከባከብ ያስፈልጋል
ቃልዬ በጣም ጎበዝ ነሽ እናመሠግናለን እኔ በልጅነቴ ፀጉሬን አላስነካም ነበር እና እስከ አስር አመቴ የልደቴ ፎቶ ላይ አፍሮ ነኝ እናቴ የመንግስት ሠራተኛ ስለነበረች ጠዋት ወታ ማታ ስለምትገባ ነብስ ካወኩ በሃላ እራሴ እከባከበዉ ነበር አሁን ግን ብዙም አደለሁም አንቺን ሳይ ግን ሞራሌ እየመጣ ነው አመሠግናለዉ
Mekdyee berchi yene konjo 🥰 and thank you 😊
ለዚህ ነው ደስ ያለኝየፍሬህይት ተማራዎች ነን አመሰግናለሁ ተባረኪ።
ይህ ቭዲዬ ለኔ የተሰራ እስኪመስለኝ ሁሉንም በደንብ ነው ያየሁት ጥያቄዬን ሁሉ ነው የመለሽልኝ ከልብ አመሰግናለው የኔ ቆንጆ
ቃልዬ እኔን በጣም ነዉ ይጠቀመኛ እመሰግ ንለሁ እህቴ በርቺ!!!!
በጣም ቆንጆ ትምህርት ነው ተባረኪልኝ 🙏
ቃልዬ የኔ ውድ እንዴት ነሽልኝ 🥰🥰🥰🥰🌹ውህድማ በደንብ ነው ጸጉር የሚሳድገውና የሚሳምረው 👌👌👌👌እኔ ጥሩ ምስክር ነኝ ዋናው ነገር የሚሳማማን ውህዶች መጠቀም ነው ሳንሰለች በሳምንት በሳምንት ብንጠቀም በጣም አሪፊ ለውጥ ታያላቹ 👌👌👌🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Ewnet new bettyee yene konjo 🥰🥰🥰
Watching ቃልዬ
አይ ቃል መቅደሰ ነኝ ከ አዲስ አበባ በመጀመርያ ስለሁሉም ነገር አመሰግናለው ታጥበን ስለምንቀባው ቅባት ንገሪን ማለቴ እዚላያ ስሪበት
ሠላም እህቴ እኔ ተከታታይሽ ነኝ ኮሜንት ግን ፅፌ አላቅም የምሠሪዉ ቪድዎ ጠቃሚወች ናቸዉ👍 ግን ጥያቄን አይተሽ እንዳታልፊኝ
1/ እኔ ፀጉሬ በተፈጥሮዉ ለስላሳና እረጅም ነዉ ግን በጣም ከስሩ ይነቀላል አደለም ላበጥረዉ ይቅርና በእጄ ስነካዉ እራሡ ይረግፋል እባክሽ እርጅኝ
አሁን ከፊቴም በጣም ሸሸ በጣም ስስ ሆነ
ምንም ልጠቀም ምንም ሊመልሠዉ አልቻለም ጭራሹንም ቆዳዬን ያሳክከኛል ከአንድ አመት በላይ ሻምቦ አቁሜ በዶቭ ሳሙና ነበረ የምታጠብዉ ይሄም ሊያስቆመዉ አልቻለ አሁን ወደ ሻንቦዉ ተመልሻለሁ ምን ትመክሪኛለሽ አደራ እንዳታልፊኝ🌷💝
ቃልዬ በጣም ጠቃሚ ነገሮች ነው ያካፈልሽን እናመሰግናለን❤️🙏
Thank you my dear ❤ 😘
ዋው በጣም ይገርማል ቃል ካንቺ ብዙ መማር ይቻላል
ሀይ ቃልየ በየስንት ጊዜ ነው ፀጉራችን መታጠብ ያለብን አመሰግን አለው
በርቺ እህቴይ እዛ ነበረ ያደግሹ ዋውው ደስ ይላል እኔም እዛ ነው ሰፈሬ
Yene melkam sewedesh yemtetekemiwen y shampo,conditioner,Lelam tekami nw yemtiyewen ngr nigerign masadeg lijemer nw
Hello beautiful 🤩 thank you so much for sharing this with us 🙏🏽 it’s very beautiful and useful story/information thank you 🙌🏽💝
Enamesegenalen sister, Lek nesh betam tsegurachenen lerzmtu becha mechenek yelbenem, acherem bihon webetu, tenkarew wezu new wanaw, ena betam rezim ena aschegari tsegur algn gen I don’t give a good care to it and it didn’t look good until I saw zemenawit’s videos on you tube. Now my hair is looks better and healthier, thank you to zemenawit!💕💝
Thank u kale konjo,ere ylewetal en betam lewet eyayehubet nw.
ተባረኪልን እህታችን
ውዴ በተፈጥሮ ፀጉሮ ጥቁር አይደለም ፡ከዛ ጥቁሩ መታጠቢያው ሻምፖ ተጠቀምኩኝ ፡ሽበት እና ከርዳዳ ጫፉ ሆነብኝ ፡ጥቁር ሂና መቀባት ጀመርኩ፡ የሚያስጠላ ሽበት ቃል ምንትመኪኛለሽ ፡ፀጉሬን ጫፋን በጣም አከረደደብኝ፡ ፀጉሬ ግን የዋህ ነው ያድጋል፡፡ በጣም እንወድሻለን በርቺ ቃል ምክርሽን እጠብቃለው ፡የሚከረድደውን በመቁረጥ ፡አወጣዋለው፡፡ ጥቁር ቀለም ብቀባስ
በጣም ጥሩ ነው Danke 💕💕💕
Can u Tell me befor and after wash my Hair.wich oil i used . thanks
እኔም አንድ ነገር ላስቸግርሽ እህት ፀጉሬን ከታጠብኩት በኋላ ምን አይነት ቅባት እንደምቀባው አላቅም
ቃልዪ የወሊድ መቆጣጠሪያ ፀጉር ይጨርሳል? ይሄንንም አያይዘሽ ብትመልሽልኝ
ልክ መፈንዳት ስጀምር በሀይድሮጅን ነው የጀመርኩት በ 50 ሳንቲ እየገዛውኝ አቤት ፀጉሬ ሲንጨረጨር ያኔ ቢጫ ሆኖ ከዛ በላዩ ካውያ በየሳምንቱ ብቻ በጣም የሚቆጨኝ ነገር የተፈጥሮ ነገሬን ማበላሸቴ አሁን ግን ልጆቼን አንድ ነገር አላስነካም ትምህርት ሆኖኛል
Super good and thank you beautiful 👍
ልክ ነሸ እኔ እራሱ ቀለም አቀባለሁ ከፊቴ ሸበት አለው ከፈቴ እየተሰባበረ አሰቸገረኝ የምታሳያቸው ትሬትመንት አጠቀማለሁ ግን ፀጉሬ ማገገም አቃተው ቀለም ማቁም አለብኝ ወይ ሰለምትመልሸልኝ አመሰግናለሁ
ቃልዬ በጣም ደስ ይላል በእውነት ወደዋላ መለሰሽን አመሰግናለሁ
Tanks esty emokiralew gin tiyake alegn tsegure minim keler yelewum min timekrignalesh
ለእኔ ግን በትክክል ሰርቶልኛል ኮሮና ሐገራችን የገባ ጊዜ ካውያና ቀለም አበላሽቶብኝ ነበር ያንቺንና የመስኪን ቱዩብ ስመለከት እስኪ ልጀምር ብዬ መጀመሪያ ፀጉሬን እራሴ በጣም በአጭሩ ቆረጥኩት ሰብስቤ ማስያዝ ሁሉ አልችልም ነበር ከዚያ የምታሳይንን ውህድ በሙሉ መጠቀም ጀመርኩኝ አሁን ግንበፊት ለፊት በኩል ደረቴ ጋር ደርሶልኛል የማይለወጥ ነገር የለም ተባረኪልኝ ቃልዬ ጨዋና ቆንጆ የሴት ውሃ ልክ
ጎበዝ የኔ ቆንጆ እንደዚህ ጠንካራ ሴት ሳገኝ ደስ ይለኛል በርቺ እሺ
Hair growth kebatoch mahan yadergal endii?.......ebakish melshilge🙏🙏
የፀጉር ቅባት ምን አይነት ነው ምትጠቀሚው ለልጆችም የሚሆን 3ሴቶች አሉኝ።
የኔ፣መካም፣እህት፣መልካምነትሽ፣ለዘላለም፣አብሮሽ፣ይኑር፣እድሜ፣ጤናውን፣ያድልልን፣ማሬ፣ኑሪልን፣አሜን
መንከባከብ በጣም ለውጥ ያመጣል ቃልዬ 💖💖
ቃልየ እኔ በጣም ነው የምከባከበዉ መነቃቀሉን ግን አላቆም አለኝ መላ በይኝ እህቴ 🙏🙏🙏
ታሪኬ ባጭሩ ቢባል ርህሱ ደስ ይል ነበር 😍🙏🏽🙏🏽
እንደዛ ልለው አሰብኩና ሳስበው የኔ ታሪክ በአጭሩ ቢነገር እንኳን አንድ መፅሀፍ አይበቃውም😁😁🥰
በትክክል ቃልዬ በቀለም የተነሳ. ሳሳ በዛላይ ይነቀላል በተፈጥሮ ነገሮች እየተንከባከብኩት ነው ካንቺ ብዙ ተጠቅሜአለሁ በርችልን ካንቺ ብዙ እጠብቃለሁ💕
ቃልዬ የ እኔ ቆንጆ እንኳን ደህና መጣሽ ሰላም እና ፍቅር ለ ቤትሽ እና ለቤተሠቦችሽ ይሁን
Amen amen yene konjo 🥰🥰
Kale teleke ngere new yasetemareshem betam amsegenalhu💐
እህት አንድ ጥያቄ አለኝ - በወር ስንት ጊዜ ፀጉርሽን ታጥባታለህ
kalye wehed metkm kejmerku 5 wer honognal adeguwal gen bezatu betam kensuwal? lemn yehon
ቃልዬ ይኸ ፀጉር ነው ስለ እውነት ?
ቃልየ እኔስ ጭራሽ ልላጨው እያልኩ ነው በፊት ፀጉሬ በጣም ያምር ነበር አሁን ወላሂ ፐርም ተጠቅሜ ብጥስጥስ አለብኝ ግማሹ እረጅም ግማሹ አጭር ሆነ ከዛ እረጅሙን ገጥ ቆረጥኩት አሁን አንድ አመት ሆነው ጭራሽ እንኳን ሊያድግ አጠረ ወላሂ ምላድርገው ገራ ገባኝ
ማማዬ የቁርንፍድ ዘይት ከኦሊቭ ኦይል ጋር ቀላቅለሽ ተጠቀሚ እኔም እንዳች ፐርም ተጠቅሜ ተበጣጥሶብኝ ነበር ዝጅብል ኬሪ ቅጠል ቁርፍዱን በቡና መፍጫ ፈጭተሽ በምትጠቀሚው የፀጉር ዘይት እሳት ላይ ትንሽ ሞቅ አድርጊው መፍጫ ካልተጠቀምሽ መበሽር ትችያለሽ
ሌላ አማራጭ ከፈለግሽ ሮዝመሪ ቅጠልና ዝጅብሉን በሽረሽ የምትጠቀሚውን ቅባት ጭምረሽ ለሶስት ለአራት ቀን አስቀምጠኝ በሁላ አጥለሽ ተጠሚው በወር ውስጥ ለውጥ እንደምታይ ተስፋ አድርጋለሁ
@@ramadantube አመሰግናለሁ እህቴ እሽ እሞክረዋለሁ
Thank you so much it’s true bless you every time you share for us it’s amazing
እህትበጣምሳሳብኝ ምንልጠቀመው ግንእርዥምነ ምርጥመልክአለውነበርግንለምንድነውእሚሳሳውሲርዝምነውደ
በጣም በጣም ነዉ ለውጥ እማመጣው ለውጥ እያመጣም እሚሉት ሰንፉች ናቸው
ቃልዬ ጉብዝናሽን ሳላደንቅ አላልፍም እንዳንቺ ብርታት ቢኖረኝ ደስ ይለኝ ነበር ግን እረሳዋለው
Oww thank you my dear ❤
Thank you Kaliye btw አኔም ፍሬሂወት ት/ቤት ነው የተማርኩት from kindergarten to 8th grade. and its very important treating hair before going to salon
ቃልዬ አንድ ዉህድ ስንቴ ተጠቀምያለሽ? አንደተስማማኝ በምን አዉቃለሁ?
Selame kaleye betame nwu yemewedshe ande coment nebergn anchi betame konjo nesh ena wuhed seteseri lwutun lemawek belelasewu betasayen tru neber b/c yetekmenale yene wud anchi fetshe minm selalehone mawek alechalekum beterefe betaaaaaaaammmmmmm wuddddd adergshalehu
Yengna Konjo Zemenawit ዘመናዊት👍👍😍😍
ቃልየ በመብርሀን ፀጉሬ ብዛቱ እየቀነሰብኝነው እባክሽን ሳይብስበት ካሁኑ መከላከል እፈልጋለሁኝ እባክሽ የሚያበዛልኝን ነገር ንገሪኝ
Your skin is glowing, you hair is so healthy👌👌
እናመስግናለን ቃል
u r right thank u for sharing the best advice
Tegore mehaku tejorto agegnehote ebakeshe mene laregewo ???
Ftary ytbkshe konjoya ena betam ytcgrkuteg materu sayhon bzate ylwm er gera gebag min ladrgew betam bzw nger tetkmealu
ዋው የሰፋሬ ልጅ🥰😍 🙌
Thanks 🙏
እናመሰግናለን ስለመልካምነትሽ
Betam betam enamesegnalen,kaliye tikikil naw
እናመስግናለን ተባረኪ
Omg 😲😲 your hair is so beautiful 💜💜useful and informative video as always. 👍And shared
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ🥰🥰🥰
ዋው😉👌😘😘😘😘❤ያምራልሁሉነገርሽግን
የኔቆንጅ እኔ ለ2አመቴነው ውህዶችን ከሩዝውሃጅመሮ መጠቀም ከጅመርኩ
ግንለውጥየለውም
ውዴ እደፀጉር እመወደው ነገር የለም ግን አልታደልኩም የኔው በጣም ከርዳዳና ብዙ ነው እድገቱም አይጨምር አሁንስ ደከመኝ ።ምንም አይነት ነገር ብቀባው ከፍተኛ ራስ ምታት ያጋጥመኛል ምን ትመክሪኛለሽ?
ለብ ያለ ቅባት ተቀቢ እንደዛ ጥሩ ነው የኔ ውድ
የኔምከርዳዳ።ናዉ ችፋርግ ናበር አሁን ተለዉጦል ዉህዱን ተቀብተሽ ብርዲ ወዳለበት አትሂጂ ይለወጥልሽል
Masha Allah ❤❤❤
ጫፉ ሹል እየሆነ አስቸገረኝ ምን ላርገው
የኔ ውድ ስወድሽ እኮ
Ye kerestos selam yibzelash endena tseguresh yemrel
እንወድሻለን
Betam lknesh btam anamesegnalen🙏🙏🙏🥰🥰🥰
Aw tkkl nesh lewt alew bedemb 1 amet ana amesegnalen awedshalow yene konjo swedsh 😍😍
Wey kalyie abren new yetemarnew friehiwet. Xegursh achir neber astawsalew. Betam adege ahun
በተለይ ቀለም አሲድ ነው በጣም ነው ፀጉር የሚበጣጥሰው በኔ አይቼዋለሁ አሁን ሂና ነው ምጠቀመው
ትክክል ሀኑዬ💝
You are right yena konjo 😍
thanks uneteshen nwu enkebabe le tsegur betam yesfeligawel
እውነት ነው የኔ ውድ
የምር ውዴ እኔ እኔ ስልችት ብሎኛል ስስ ነው አያድግም የኔ ውድ ውድድድድድ
እርቃልዬመላበይኝ ፀጉሬተነቅሎአለቀ ምንይሻልኛል
ዌልካም ቃልዬ ውድ እኔ ጸጉሬ በጣም እየረገፈ እስቸገረኝ የኔ ውድ በደንብ ነው ምንከባከው ምንትይኛለሽ
ለፊቴም ምክር ስጭኝ ማዲያት እየወጣብኝ ነው የኔ ውድ 😘😘❤❤❤❤❤❤❤🏃🏃🏃🏃🏃🏃🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇
ሳምሪዬ ሰንእስክሪን ተጠቀሚ እና ደግሞ የምትጠቀሚው መድሀኒት ካለ እሱም ሊሆን ይችላል የኔ ቆንጆ
ሰላም ለዚህ ቤት ለቤትሽ አዲስ ነኝ ግን ብልህነት እስከ እውቀት ያለኝን የልጅነት ትዝታ ስትዳስሺ በጣም ደስ አልሽኝ እርጋታሽ👌👌👌 ከልብ ነው የምናመሰግነው ስለ ማብራሪያሽ እና የጥንቃቄ መልእክትሽ
Betam new des yemtyw yene konjo
በተፍጥሮ ጾግሬን ብጣም ረጂምና ብዙ ነዉ ከወለድኩ ግን ብዛቱ ቀነስ እወድሻለሁ ቃልዬ ስለ ምታበረታትን ❤
Eshi yene konjo berchi eshi 🥰🥰
Ehte ye shibet medanit neger kale nigerin esty
Welcome my beautiful 😍 missed you ❤ 🌹🌹🌹
Miss you more my dear sis 😘 💕 ❤
እኔ የምልሽ ፀጉርሽን ሹሩባ ተስርተሽ አታውቂም ፀጉር ሳይስራ ሁልጊዜ ማስያዝ ፀጉርን አይጉዳም ይህን ጥያቄ ብትመልሽልኝ ደስ ይለኝል በናትሽ መልሽልኝ
አሜን ኢትዮጵያን ሳላም ያድርግልን ፈጣሪ እንወድሻለን❤️👍