የባንክ ብድር ወለድ ከ3-5% ሊጨምር ነው! ብድር ላለባቸውም አዲስ ለሚበደሩም አደጋ ያለው ውሳኔ!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 19

  • @habtamugemechu8414
    @habtamugemechu8414 Місяць тому

    መበደር ጥሩ ነዉ÷ ብድር መክፈልን ልማድ እና ባህል ማድረግ ደግሞ እጅግ በጣም ጥሩ ነዉ።
    ብድር ወስደን መቀመጥ ውይም የወሰድነዉን ብድር አጓጉል በማባከን የመክፈያ ጊዜ ሲደርስ ወገቤን ከማለት ይሊቅ እንደእብድ መስራት እናም በማትረፍ ብድርን ከፍሎ የተረፈዉን ለቀጣይ እንቬስመንት መጠቀም ነዉ እንጂ የምን መጨቃጨቅ ነዉ ባሻዬ።
    ሳይሰሩ ወይም የረባ ሥራ ሰርተዉ ሳያተርፉ ወይም የተበደሩትን ገንዘብ ለረባ ነገር ሳያዉሉ እንዲሁ በዋል ፈሰስ ገንዘቡን አባክነዉ የብድር መክፈያ ጊዜዉ ሲደርስ ነገሩን ወደ ፖለለቲካ በማዞር እሪ ከማለት አሁኑኑ መበርታት ነዉ ዘመዲዬ።
    ጥያቄ:-
    ታዲያ የብድር ገበያዉ የዋጋ ጭማሪን አስፈላጊነት ከጠቆመ የብድር ዋጋዉ (interest rate) የማይጨመርበት ምክንያቱ ምንድነዉ??
    ለባለቪዲዮዉ ይህን ከተራ ሰዉ ምክር መመከር እንደስድብ ስለሚቆጠር እርስዎን አይመለከትም በሉልኝ እባካችሁ።

    • @frutube1112
      @frutube1112 Місяць тому

      when ever the interest rate rise bussiness lead to demotivated for the investment in over all this will cause unemployment and the down fall of the aggregate economy activities

  • @AmeBeamlak
    @AmeBeamlak Місяць тому

    የሚገርም ቅዠት ነው ያሰቡት። እናመሰግናለን ዋሴ።

  • @Dskywalker-j7k
    @Dskywalker-j7k Місяць тому +1

    Thank you for raising this timely and critical issue which serves as a wider indicator of the wider economic ailment that the economy is suffering. My interest rate was raised to 22% abruptly and unexpectedly...its close to impossible to get appropriate ROI from the loans I took to repay the bank. Not in the current economic environment. I might default. So will a large portion of the economic actors. 2008 like economic collapse loading.

  • @melessebereka9513
    @melessebereka9513 Місяць тому +2

    ካሱ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የ20/80 እና የ40/60 የኮንዶሚኒየም ቤት ቆጣቢዎች ከ10 አመት በላይ በዝግ ሂሳብ እየቆጠቡ ከመደበኛ ቁጠባ እኩል ወለድ መታሰቡ እንዴት ትመለከተዋለህ። በእነዚህ ዜጎች ላይ እየደረሰ ያለ ኢኮኖሚያዊ ኪሳራ በተለይ ከወለድ ክፍያ አንፃር ያለው አንድምታ ማብራሪያ ብትሰጥበት (ለምሳሌ በ2% ከመደበኛ ቁጠባ የተሻለ ማሰብ ቢቻል ተፅእኖው ምን ያህል ሊሆን እንደሚችል ብታብራራው)

  • @wondiyegm2598
    @wondiyegm2598 Місяць тому

    Given other complications, how it can be effective for the clients already borrowed (signed the terms)?

  • @abiyotgeneme2468
    @abiyotgeneme2468 Місяць тому +3

    እዚህ ላይ ነባር ተበዳሪዎችን በተመለከተ አንድ ያላነሳሄዉ ሀሳብ ቢኖር ለምሳሌ በfixed interest rate ለ20 አመት የተዋዋለ ተበዳሪ ላይ መጨመር ከህግ አንፃር እንዴት ይታያል?

    • @ymkbe5952
      @ymkbe5952 Місяць тому

      Ethiopia ውስጥ fixed interest rate ያለ አይመስለኝም

    • @abiyotgebre1857
      @abiyotgebre1857 Місяць тому

      @@ymkbe5952 No there is. ለምሳሌ የዲያስፖራ የቤት መግዣ የብድር ውል ከባንኮች ጋር የተደረገው ለ20 ዓመታት በ8.5 ቋሚ ወለድ ተመን ነበር።

  • @MisrakBeke
    @MisrakBeke Місяць тому

    Thanks for ur update mr wasyhun

  • @SimegnewBamilaku
    @SimegnewBamilaku Місяць тому

    ዋሴ እንዴት ነህ ?
    እኔ በጣም የሚገርመኝ ከሃሳቡ illogical ነት ይልቅ የትግበራው ፍጥነት ነው

  • @teodorecity
    @teodorecity Місяць тому +1

    ቆይ የት ሀገር ሄደን እንኑር ? ወዴት እንሂድ ንቅል ብለን ጓዛችንን ይዘን 🤔 የት እንሂድ እና ሰላም አግኝተን ሰርተን እፎይ ብለን ሀብት ይዘን ጠግበን ምናድርበት ሀገር ..... የት እንሂድ እቺን ሀገር ትተን በየጊዜው የዚን መንግስት ጉዳይ የማንሰማበት

  • @MrShebaw
    @MrShebaw Місяць тому

    I don't think foreign banks will have a lower interest rate. You have to remember that they calculate their profit using USD not Ethiopian birr. They will never lower their interest below inflation rate because it would be marked as a loss in their annual report. This decision is actually the reverse. It's to allow the foreign banks to enter since local banks were fine with an interest rate below the inflation rate as long as they were making profits in inflated birr.

  • @medhanitniggusa9057
    @medhanitniggusa9057 Місяць тому

    አብዛኛው ተበዳሪ ብድሩን አይከፍሉም።ወለድሲጨመርባችቸው መክፈል ሊጀምሩ ይችላሉ።

  • @taddessemengist2669
    @taddessemengist2669 Місяць тому

    ይህን መከረኛ ህዝብ
    የባንክ ወለድ
    የባንክ ቫት
    ግብር
    የንሮ ውድነት……………

  • @SamuelAshenafi-el2tc
    @SamuelAshenafi-el2tc Місяць тому

    Egna bank lay ke December 1 jemro tegbarawi honual esk 23% dersual le building and construction tebedariwoch lelelochum 3-5 chemrual

  • @mernu2003
    @mernu2003 Місяць тому

    What is the implication for non interest banks? You should at least talk to them to enrich your knowledge of the sector.

  • @girma589
    @girma589 Місяць тому

    🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔

  • @tadesseab3018
    @tadesseab3018 Місяць тому

    Koy gin mengist reform adereghu yemilew balefut 6 ametat waga manar bicha
    Electric
    Wuha
    Gibir
    Weled
    Kiray betoch
    Bet feresa
    Nedaj waga
    Transport ......
    Yihe eko beka bibeza new