የሰው መጫወቻ ሳይሆን መጫረቻ አደረገኝ million

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 132

  • @Beminetabebe9268
    @Beminetabebe9268 2 місяці тому +2

    GOD IS THE GOD OF THE SECOND CHANCE....GOD IS GOOD ALL THE TIME.

  • @AklilAsefa-mk4nf
    @AklilAsefa-mk4nf 2 місяці тому +1

    የወንጌላዊ አለምነህ ጀምበሩ ቪዲዮ ላይ ሲመሰክር አይቼዋለሁ የየሱስ ወታደር ነኝ ሲል ነበር ተባረክ❤❤❤❤

  • @tilahuntadeese4091
    @tilahuntadeese4091 10 місяців тому +3

    ክብር ለእግዚአብሐር ይሁን

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Рік тому +10

    ሰሪዉ ትልቅ ሲሆን ትንሽ አይሰራም የሚለው አገላለፅ በጣም እግዚአብሔርን ከሚያዉቅ ሰው የሚወጣ ሀሳብ ነው እግዚአብሔርን እንደእግዚአብሔርነቱ ማወቅና መግለጽ እንዴት ደስ ይላል?

    • @Encounter_
      @Encounter_  Рік тому +2

      እውነት ነው
      ስለተከታተሉን እናመሰግናለን

  • @የማሪያምልጅያድናልይታደጋ

    ይሄ ልጅ ለመጀመሪያ ጊዜ ያየሁት ለኮንፍረንስ ገነት ቸርች መጥቼ እዛ አካባቢ ባላዲን የሚባል ብስኩት ቤት አለ ብለው የአካባቢው ልጆች ወስደውኝ ወረፋ እየጠበቅ እሱ ከጓደኞቹ ጋር እየተሳሳቀ መጣ አይቼ ው ደንግጬ ጊቢው ውስጥ ገባሁ ባላዲን የምትሸጠው ልጅ አስታውሳታለው ወፈር ያለች ልጅ በጣም ተቆጣችኝ የእቶቼ ጓደኛ ነው አትሳት አትሳሳት የተቀበልነው ወንጌል አግላይ አይደለም የተሰቀለው እየሱስ ፍቅር ነው የጌታ ተወዳጅ ልጅ ነው ብላ መከረችኝ አንድ ቀን መንገድ ላይ ባገኘው አንተ ቆንጆ እለዋለው ብዬ ነበር ዛሬ ጌታ እድል ሰጠኝ የኔ ቆንጆ ወንድም አንተ ልዩ ነክ ውስጥህም ውጭህም የሚያምር በርታልኝ ከዚህ በላይ ደርሰክ ማየት እፈልጋለሁ

    • @CinemaEthiopa
      @CinemaEthiopa Рік тому +1

      እግዚአብሄርን ይመስገን
      ስለተከታተሉን እናመሰግናለን

  • @rb2782
    @rb2782 Рік тому +7

    ክቡር ለጌታ ይሁን.. በጣም ደስ የሚል መልእክት or ምስክርነት በአሁን ሰዓት በጣም መስማት የምፈልገው ነገር ነው ያወራው ያለው ይእንን interview ሰምቶ ከራሱ ጋር የማይታረቅ ሰው አለ ብዬ አላስብም ምክንያቱም እኔ ላይ ትልቅ ነገር ስለ ፈጠረብኝ ማለት ነው... እግዚአብሔርም ራሴንም አሳይቶኛል: እውነትም መጫረቻ አድርጎሃል ወንድሜ ሚሊ ዘመንህን ያርዝምልን ተባረክ you made my day, love and much blessings to you dear brother. And the same to SEMAY TV show as well

    • @Encounter_
      @Encounter_  Рік тому +1

      Thank you for your kind words.

  • @hasenaniges2338
    @hasenaniges2338 Рік тому +11

    እግዛብሄር ውብና ድንቅ አድርጎ ሁሉን በአምሳሉ ፈጥሯል እግዛብሄር ይባረክ ተባረኩ

    • @Encounter_
      @Encounter_  Рік тому

      አሜን እግዚአብሔር ይባረክ

  • @jemo5716
    @jemo5716 Рік тому +1

    አሜን አሜን አሜን።እግዚአብሔር መጫረቻ አደረገኝ።።።።አሜን ግን ለኔ የምሠማዉ ምሥክር ከኔ ከአለሑበት የፈተናና የመከራ የመካድ የብቸኝነት በሠዉ መገፋትን ማለት በደረሠብነ መከራ ከነ ልጆቸ ሑሉን እግዚአብሔር መጫረቻ አደረገኝ ብየ የምመሠክር ይመሥለኛል።በብዙ ተባረክልኝ።🙏🙏🙏

  • @g.m.c.5113
    @g.m.c.5113 Рік тому +8

    አባቴ አንተ ቆንጆ ነህ እግዚአብሔር ወደ እዚህ ምድር ያመጣን ምክንያት አለው ማንም ዝም ብሎ አልተፈጠረም በራሳችን መንገድ እየሄድን ከእግዚአብሔር እጅ እየወጣን ነው እንጂ

    • @Encounter_
      @Encounter_  Рік тому +1

      ስለተከታተሉን እናመሰግናለን

  • @hallelujah1383
    @hallelujah1383 Рік тому +11

    አንተ ውብ ነው ሲጀመር እግዚአብሔር ሁላችንን ውብና ግሩም አርጎ ፈጥሮናል የሰው አመለካከት ነው እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ከምንም በላይ የሆነው የእግዚአብሔር መንፈስ ካንተጋር መሆን መታደል ነው ዋናው ውበታችን መንፈስ ቅዱስ በህይወታችን ሲገኝ ነው ተባረክ ሚሊዬን::

    • @Encounter_
      @Encounter_  Рік тому

      አሜን
      ስለተከታተሉን እናመሰግናለን

  • @wossenwoldekidan8078
    @wossenwoldekidan8078 7 місяців тому +2

    Praise the Lord! Hallelujah!

  • @wossengessesse6471
    @wossengessesse6471 Рік тому +7

    በጣም የሜያድሰ የሜያበረታ ምሰክርነት ነዉ ጌታ ይባረክ

    • @Encounter_
      @Encounter_  Рік тому

      አሜን። thank you for watching.

  • @freweinimehari4448
    @freweinimehari4448 Рік тому +7

    በጣም ትልቅ ማስተዋል አሁንም የጌታ ፀጋ ይብዛልህ ተባረክ ወንድሜ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን መዝሙር ዳዊት ምዕ. 139: 14. ግሩምና ድንቅ ሆኜ ተፈጥሬአለሁና አመሰግለሁ : ስራህ ድንቅ ነው ነፍሴም እጅግ ታዉቀዋለች።

    • @CinemaEthiopa
      @CinemaEthiopa Рік тому

      አሜን
      ስለተከታተሉን እናመሰግናለን. Stay blessed

  • @memohmo4116
    @memohmo4116 Рік тому +8

    እውነት እስከ ዛሪደርስ እኤንን ምክር ብሰማ የበታቸኝነት ስሜት አይኖርኝም ነበር ተባርክ ወንድሜ ባገኝህ ደስ ይለኝ ነበር

  • @RebkaChala
    @RebkaChala Місяць тому

    ወንድሜ በትክክል ገልጸከዋል የፈጣረ ሰረቶች ነን ምንም የኛ የምንለው ነገረ የለም የእጁ ሰረቶች ነን ፈጣረ በአምሳያው ብቻ ሰለፈጠረን ማመሰገን አለብን ጌታ እየሱሰ ይባረክክ

  • @ElsaGmedhen
    @ElsaGmedhen 7 місяців тому +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ አንተ ኢየሱስ በደንብ ገብቶሀል ተባረክ አንደኛ ነህ🎉

  • @Menchgrotbatsub
    @Menchgrotbatsub Рік тому +13

    ሁሉ ውብና ድንቅ ተደርጎ.ተፈጥሯል ዋው .ድምፅhe ልብ ይነካል

    • @Encounter_
      @Encounter_  Рік тому +1

      ኢየሱስ ጌታ ነው።

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Рік тому +13

    እየሱስ የዘለአለም አባትናአምላክ የዘለአለም ወዳጃችን ነው

    • @Encounter_
      @Encounter_  Рік тому

      አሜን እግዚአብሔር ወዳጃችን ነው።

  • @dufufdjdjf7527
    @dufufdjdjf7527 Рік тому +2

    እግዚአብሔር አምላክ ይባሪክህ ዎንድማችን ሰለ ሁሉ እግዚአብሔር ላመሰግን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @weynijone
    @weynijone 3 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ብሪክ ያርግህ በንግግሪህ ተፅፅናናሁ እንቁ የሆንክ ልጅ ነህ!!!!!

  • @frehiwotteshome1333
    @frehiwotteshome1333 6 місяців тому +1

    Yes is life tangebile he is life love every thing living in us.

  • @genetgeni533
    @genetgeni533 Рік тому +3

    ጌታ ዘመንህን ይባርክ

    • @Encounter_
      @Encounter_  Рік тому

      አሜን
      ስለተከታተሉን እናመሰግናለን

  • @dinkeneshzeleke1257
    @dinkeneshzeleke1257 8 місяців тому

    We are precious in the eyes of God milli remin blessed and semay tub God bless you we love you keep it up

  • @gelilasemere6067
    @gelilasemere6067 Рік тому +1

    መንፈስ ቅዱስ ተመስገን ተመስገን:: በሁላችን ያለውን ድካም ይፈውስ የተባረክህ ነህ:: ጌታ ስላለህ ነው ጥንካሬህ በርታ:: ጌታ ሲመጣ የዚህ አለም ፈተና ሁሉ ያቡቃል በምስክርነትህ ተምሬበታለሁ::

    • @Encounter_
      @Encounter_  Рік тому

      ስለተከታተሉን እናመሰግናለን.
      ይህንን መልእክት ለወዳጆችዎ በማጋራት አብረውን ያገልግሉ

  • @millionbirhanu9829
    @millionbirhanu9829 Рік тому +11

    እንግዲህ በውብ አምላክ የተሰራ ውብ ያልሆነ ፍጥረት የለምና በዚህ ብንኮራ ሲያንሰን ነው ውቡ አምላክ በአምሳሉ መፍጠሩ ከሌሎች ፍጥረታት ይልቅ ለሰው ልጅ የሰጠው ቦታ ምን አክል እንደሆነ መግለጫው ሰውን በመልኩ በአምሳሉ መፍጠሩነው ሁላችሁንም ወዳቹዋለሁ አመሰግናለሁ ሳጠፋም ለመታረም ዝግጁነኝ ፍቅር ያሸንፋል

    • @kidistyeab7639
      @kidistyeab7639 Рік тому

      ሚልዮን አንተ በእግዚአብሄር የተወደድህ ፣ የተመረጥህ። ሳቅህ ብዙዎችን ይፈውሳል። ተለቀህ ሳቅ።

    • @socb5642
      @socb5642 Рік тому

      ተባረክ። እውነት is defined by God. God bless you

  • @betyagidew7502
    @betyagidew7502 Рік тому +3

    አንተ አንደኛ ነህ በእግዚአብሔር አምሳል የተፈጠርክ እባክህ ላገኝ እፈልጋለሁ ፍቃደኛ ከሆንክ ካንተ ህወት መማር እፈልጋለሁ

  • @yeshigabel5188
    @yeshigabel5188 Рік тому +2

    በትክክል እግዛብሔር በራሱ አምሳል የፈጠረህ ውብ ወድሜ ነህ መከናወንን ይብዛልህ

    • @Encounter_
      @Encounter_  Рік тому

      አሜን
      ስለተከታተሉን እናመሰግናለን

  • @sintayehugetachew3425
    @sintayehugetachew3425 Рік тому +7

    Brother, I am moved by your firm faith in God. God has made everything beautiful in its time. Ecclesiates 3:11

  • @hahhshue5692
    @hahhshue5692 Рік тому +5

    ሚላዬ ስላየዉክ ደስ በሎኛ በርታ

    • @CinemaEthiopa
      @CinemaEthiopa Рік тому +1

      ስለተከታተሉን እናመሰግናለን

  • @shalomdr7shalomdr757
    @shalomdr7shalomdr757 Рік тому

    Hallelujah!
    Gbu my Dearest Brother!

  • @selamawitbehailu9482
    @selamawitbehailu9482 Рік тому +4

    Mili God bless you,i remember when i was in mekele University, you are so committed to serve God

  • @frehiwotteshome1333
    @frehiwotteshome1333 6 місяців тому

    You are walking in spirit you full in God .God love you take care of you .Waw good explanation.

  • @muluyeeyesus
    @muluyeeyesus Рік тому +7

    Wow ድንቅ ነው🙏🙏

  • @daginar1915
    @daginar1915 Рік тому +2

    Tebarkehal dink miskrinet nw 😇❤🙏

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 Рік тому +4

    Everyone jesus is love you all people
    Jesus is my father lord thank you
    Thank you brother 💕🙏

    • @Encounter_
      @Encounter_  Рік тому

      Thank You for watching. God is so great .

  • @Newaccountbunnimeow
    @Newaccountbunnimeow 5 місяців тому +1

    Gods love ❤️ and love ❤️ 😍

  • @yeshezewedie6287
    @yeshezewedie6287 Рік тому +2

    Geta Zemenehen Abzeto Yebarekew Amen 🙏 🙌

    • @CinemaEthiopa
      @CinemaEthiopa Рік тому

      አሜን
      ስለተከታተሉን እናመሰግናለን

  • @Anumma572
    @Anumma572 Рік тому +1

    Egziabeher Ymesgm Desse Ymill Tmehert new

    • @Encounter_
      @Encounter_  Рік тому

      አሜን
      ስለተከታተሉን እናመሰግናለን

    • @የሱልጅ
      @የሱልጅ Рік тому

      ጌታ ዘመንህን ይባርክ ከዚህም በላይ እየሱስን መረዳት ማወቅ የምትችልበት ማስተዋል ጥበብ ይጨመርልህ አሜን !!!!!!!!

  • @charis2.11
    @charis2.11 Рік тому +2

    Geta abizito yibarkachu 🙌🙌
    Begeta fikir lixeyikachu kezi befit teleko semichew nbr mn hono nw yexefaw🤔

  • @hannatadesse844
    @hannatadesse844 Рік тому +2

    wow egziabhar ymsegn

    • @Encounter_
      @Encounter_  Рік тому

      አሜን። thank You 🙏 for watching

  • @Newaccountbunnimeow
    @Newaccountbunnimeow 5 місяців тому +1

    Yes ❤❤❤❤

  • @selamawittefera1623
    @selamawittefera1623 Рік тому +1

    Milli, Happy to see you here! God bless you more!

    • @Encounter_
      @Encounter_  Рік тому

      Amen.
      Thank you for watching. Stay blessed

  • @selam733
    @selam733 Рік тому +2

    God bless you 🙏 ❤️

  • @ፅናት26የኔ
    @ፅናት26የኔ Рік тому +2

    ጌታ እኳ ይለያል

  • @Newaccountbunnimeow
    @Newaccountbunnimeow 5 місяців тому

    Wow ❤wonderful god bless you

  • @wossengessesse6471
    @wossengessesse6471 Рік тому +4

    ጌታ እየሱስ ክርሰቶሰ አብዠቶ አብዠቶ ይባርክህ

  • @hiwotterefe3122
    @hiwotterefe3122 11 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @asmerettesfay1783
    @asmerettesfay1783 Рік тому +3

    Yene wendm aente kemanm aetansm geta ywedhal.

    • @CinemaEthiopa
      @CinemaEthiopa Рік тому

      አሜን
      ስለተከታተሉን እናመሰግናለን

  • @hbsince2023
    @hbsince2023 Рік тому +1

    The creator is Great (God) and he created Great and beautiful .

  • @kubawifqri6143
    @kubawifqri6143 Рік тому +1

    "፤ እንግዲህ ሂዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው፥ ያዘዝኋችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ እያስተማራችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው፤ "እነሆም እኔ እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ።"(gieta kanetga niew)
    "
    (የማቴዎስ ወንጌል 28: 19-20)

  • @yirgalemghebrehannes8530
    @yirgalemghebrehannes8530 Рік тому +3

    God bless you brother!!!

  • @eyerusalemethiopis4734
    @eyerusalemethiopis4734 Рік тому +2

    blessed

  • @kebebushdalelo8835
    @kebebushdalelo8835 Рік тому +1

    You're blessed 🙌

  • @jesuslord9621
    @jesuslord9621 Рік тому

    Mila brand thats very true brother God bless u 😍

    • @Encounter_
      @Encounter_  Рік тому

      Amen.
      Thank you for watching. Stay blessed

  • @tsegayoseph1327
    @tsegayoseph1327 Рік тому +2

    God bless you

  • @akberetberhe8799
    @akberetberhe8799 Рік тому +1

    Melaye ante andegn neh❤❤❤

  • @lilybehailu3042
    @lilybehailu3042 Рік тому +4

    ሚላዬ ወዳጄ በጣም ድንቅ ምስክርነት ❤

    • @CinemaEthiopa
      @CinemaEthiopa Рік тому +1

      ስለተከታተሉን እናመሰግናለን

  • @liben14
    @liben14 Рік тому +2

    woow bexam ds yilsl zemnk yimerlk🥰

    • @CinemaEthiopa
      @CinemaEthiopa Рік тому +1

      አሜን
      ስለተከታተሉን እናመሰግናለን

  • @amendemrewamen3370
    @amendemrewamen3370 Рік тому +4

    ዮናታን አክሊሉ yekereb yemetelu

  • @gkdeyjhlcr7ov722
    @gkdeyjhlcr7ov722 Рік тому +2

    ሚላዬ በጣም የምወደው ወንድሜ ሲከፋኝ ሚላጋ ነበር የምደውለው ይመክረኛል

  • @sarademeke99
    @sarademeke99 Рік тому

    ተባረክ ወንድሜ ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው ።

    • @Encounter_
      @Encounter_  Рік тому

      አሜን.
      ስለተከታተሉን እናመሰግናለን

  • @sibhatabera
    @sibhatabera Рік тому +2

    bless bro

  • @jerytedy600
    @jerytedy600 Рік тому +4

    አለምነህ መሰረተ ክርስቶስ ነው ለመጀመሪያ ጊዜ ያየሁክ

  • @tsegatariku3644
    @tsegatariku3644 Рік тому

    ጌታ ይባርክህ ወንድሜ

  • @astertefera83
    @astertefera83 Рік тому +2

    መልሙን
    መርጠአል
    አይወሰድብ

    • @CinemaEthiopa
      @CinemaEthiopa Рік тому

      አሜን
      ስለተከታተሉን እናመሰግናለን፡፡

  • @haimanotwoldeyes7313
    @haimanotwoldeyes7313 Рік тому

    ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ ❤ you’re handsome inside and outside

    • @Encounter_
      @Encounter_  Рік тому

      Amen.
      Thank You For Watching.Stay Blessed

  • @kelemyos7843
    @kelemyos7843 Рік тому +1

    ተባረክ ወንድሜ የራስህ UA-cam ካለህ subscriber ላርግ

  • @GenetBerhane-it7tt
    @GenetBerhane-it7tt 6 місяців тому +1

    🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍🤩🤩🤩🤩🤩🤩

  • @jesus9278
    @jesus9278 Рік тому +4

    ባገኝህ ደስ ይለኝ ነበር

  • @JESUS-zz1cl
    @JESUS-zz1cl Рік тому +4

    አንተ አለምነህ ጀምበሩ ጋር የኢየሱስ ወታደር ነኝ የምትለው ልጅ ነህ

    • @Encounter_
      @Encounter_  Рік тому +1

      Thank You for watching

    • @millionbirhanu9829
      @millionbirhanu9829 Рік тому +1

      Yes

    • @JESUS-zz1cl
      @JESUS-zz1cl Рік тому +2

      @@millionbirhanu9829 እንዴት ነበር በእግዚአብሔር ሰው መነካት ምን አይነት ሃይል አስተላለፈብህ ?

    • @frehiwotteshome1333
      @frehiwotteshome1333 6 місяців тому

      ​@@JESUS-zz1cl recieve lord in your heart and see him .