Dr buzayehu PART TWO

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 112

  • @GenetBerhane-it7tt
    @GenetBerhane-it7tt 6 місяців тому +4

    በድርጊት የተገለጠ ምስክርነት ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትናም ዛሬም ሕያው ነው! ተባረክ ወንድማችን ኢንጅነር ብዙአየሁ!

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 місяців тому

      አሜን እናመሰግናለን

  • @maqdasmokonin810
    @maqdasmokonin810 6 місяців тому +3

    ❤ተባረክ ወንድማችን ፀጋው ይብዛልክ በጣም ነው የጠቀመኛ ያንፅል ከምስክር ነታቸው የተነሳ ድል ነሱት ❤

  • @elzaabebebeyene9308
    @elzaabebebeyene9308 9 місяців тому +4

    ደግሜ ሰማሁት በቀረው ዘመንህ ትውልድ ይስማህ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን።

  • @elsaworkayehu382
    @elsaworkayehu382 3 місяці тому +2

    እውነትን በእርጋታ እና በደስታ ስትናገር ደስ ትላለህ ተባረክ። ብዙ እራሴን እንዳይ ምስክርነትህ ረድቶኛል። መጸለይ፣ መመስከር እና አስራትን በታማኝነት መስጠት ያልከው ትልቅ እውነት ነው።

    • @Encounter_
      @Encounter_  3 місяці тому

      እናመሰግናለን

  • @fanayetesfaye9142
    @fanayetesfaye9142 10 місяців тому +4

    በምስክርነት የተሞላ ህይወት ስላንተ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ተባረክ ወንድማችን አቅራቢዎቻችን ደግሞ በሰማያዊ ጠል በምድር በረከት ሁሉ ተባረኩ ክፉ አይንካችሁ፡፡

    • @Encounter_
      @Encounter_  10 місяців тому

      ኦ አሜን አሜን 100*

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 10 місяців тому +15

    ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትና ዛሬ ለዘለዓለም ያዉ ነዉ

  • @addisdesta6811
    @addisdesta6811 10 місяців тому +3

    በጣም ድንቅ ምስክርነት ነው ወንድሜ እግዚያብሔር አብዝቶ ይባርክህ ምን ያክል በጌታ ፊት ትሁት እንደሆንክ እና ድምጹ እንደምትሰማ ነው የተረዳሁት ለዚህ ዘመን ክርስቲያኖች ሁሉ የሚያስፈልገን እንዲህ አይነት መሰጠት ነው ። የሰማይ ዩቲዩብ አዘጋጆች በጣም እናመሰግናለን ተባረኩ ።❤

  • @tirufatmulugeta1933
    @tirufatmulugeta1933 10 місяців тому +3

    እ/ር አለ !!!!!በትክክል እሱ የተገናኘህ በጣም ነፃ ሆነህ ካወራህዉ ይመልሳል ለሁላችን ግድየሚለዉ ደግ አምላክነው። ክብሩን ሁሉ እሱ ይውስድ 🙏🙏

  • @Blessedpodcast1
    @Blessedpodcast1 10 місяців тому +9

    የኢንካዉንተር አዘጋጆች እነ ጌትሽ የትዉልድ በረከት ናቹ ❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  10 місяців тому

      አሜን ዳኒዬ ተባረክ ። thank You for the encouragement

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 3 місяці тому

    ተባረክ ወንድማችን በሂወት የተገለጠ ምስክርነት በጣም ደስ ይላል ተባረክ

  • @selamselam366
    @selamselam366 10 місяців тому +2

    ድንቅ ምስክርነት ክብሩ ሁሉ ለጌታ ይሁንለት ዛሬም እግዚአብሔር ሆይ ሕያው ምክሮችህ ስላሉ ተባረክ 🙌🙌🙌🙌❤❤❤❤❤

  • @elizabethayalew9141
    @elizabethayalew9141 10 місяців тому +2

    ድንቅ ምስክርነት ነው ብሩክ ነህ ጸጋ ይብዛልህ!!

  • @abichuethio
    @abichuethio 10 місяців тому +4

    God bless you I was an atheist and this is still encouraging. I got hope. Jesus is lord

  • @BiniyamTeka-hg9sv
    @BiniyamTeka-hg9sv 4 місяці тому

    ብዙ አስተምሮኛል!ዶር ሰለሞን የሚባሉ ሙሉ ወንጌል አገልጋይ የነበሩ እሳቸውን ጋብዙልን❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  4 місяці тому

      እሺ እንጋብዛለን

  • @tsigearaya4565
    @tsigearaya4565 10 місяців тому +2

    እንዴት ያለ ድንቅ ምስክርነት ነው!!
    ጌታ ይብርክህ ወንድሜ:: ካንተ የህይወት ጉዞ ብዙ ጠቃሚ ነገር መንፈስቅዱስ አስተምሮኛል!!

  • @mekdesmekuria4207
    @mekdesmekuria4207 10 місяців тому +1

    እንዴት የሚደንቅ ምስክርነት ነዉአቤት የእግዚአብሔር ደግነት አያልቅም።

  • @ferdosousman9649
    @ferdosousman9649 5 місяців тому +1

    በጣም አስደናቂ ምስክርነት ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ይሄንን ፕሮግራም እከታተለዋለሁ ተባረኩ

    • @Encounter_
      @Encounter_  5 місяців тому

      Thank you for watching our channel

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 10 місяців тому +6

    Thank you for sharing your powerful experience with Jesus and Holy Spirit 🙏 and God is always faithful and keeps His promises forever and ever amen 🙏 amen. God bless you all 🙏

  • @yetagesuable
    @yetagesuable 10 місяців тому +3

    Thank you for a pleasing expressions and teachings. Amen!

    • @Encounter_
      @Encounter_  10 місяців тому

      Thank You for watching

  • @martasila5996
    @martasila5996 10 місяців тому +3

    Thank you for sharing your testimony. It is powerful and educational. Keep telling the faithfulness of God.

  • @etalemtamrat
    @etalemtamrat 4 місяці тому +1

    moore blessing❤
    Thank you "encounter"
    more love.

  • @chichi2468
    @chichi2468 9 місяців тому +2

    Great Testimony 👍

  • @elsibekele5701
    @elsibekele5701 10 місяців тому +3

    The way you presented it is amazing!! God is always unconditional God !

  • @haimanotbirhan5309
    @haimanotbirhan5309 10 місяців тому

    ዶ/ር ብዙአየሁ ጌታ ይባርክህ የህይወት ምስክርነትህ የልጅነት መነካታችንን እያስታወሰ ይበልጡን ጌታን እንድነጠጋ ያደርገናል

  • @yohanneskasaye4153
    @yohanneskasaye4153 10 місяців тому +1

    Betam gerwem meskernet egzhbher amalk le bezwoce tekem new endtmseker yadergeh bezh lay degmo yemgerm terka new yeh ke egzhbher yetset zega new semcalew kezh befet yeha gen so emotional adergs egzhbher yeberkh wendem berta❤

  • @marthaamente8658
    @marthaamente8658 9 місяців тому +2

    Dear brother, it's good to hear the whole story. Praise the Lord!!!

  • @sarabeatay8253
    @sarabeatay8253 10 місяців тому +1

    ወንድሜ ብዙአየሁ ለካ ምንም አላውቅህም ነበር ። ግን ካይሁት ጥቂት አገልግሎትህ እና ለማንኛችንም ለሰዎች ሁሉ ለቤተሰብህ ካለህ መልካምነት የተነሳ ፣ልትገምተው የማትችለው ትልቅ አክብሮት ነበረኝ። ይሄ ሁሉ የታማቀ ነገር! ብቻ እንኩዋን ለመስማት አበቃኝ , እንኩዋንም የጌታ ሆንክልን ደስ ብሎኛል ። በጣም አመሰግናለሁ ፣ ጌታ ይባርክህ !

  • @dagmawitdag5420
    @dagmawitdag5420 6 місяців тому +1

    ትህትናው ፊቱ ላይ ይነበባል❤❤❤

  • @RomAbera280
    @RomAbera280 10 місяців тому +1

    ዋው It was Amazing Grace !ተባረክ በብዙ ጌታ ያደረገልህን ድንቅ ስራ ስለመሰከርክልን አመሰግናለሁ ።
    ይሄ እግዚአብሔር ይሄ ኢየሱስ ይሄ መንፈስ ቅዱስ እንዴት ድንቅ ነው ።ኦ መንፈስ ቅዱስ እኔንም ንካኝ።
    ደማስቆ ዩቲዩብ ከልብ ነው የማመሰግነው እኔ በበኩሌ።በጣም የምወደው ሁሌ አዲስ አዲስ ነገር ለመስማት በጉጉት የምጠብቀው ዩቲዩብ ነው ።Because the የእግዚአብሔርን ስራ ታዓምር መስማት ufffffff ውስጥን ያድሳል ።

    • @Encounter_
      @Encounter_  10 місяців тому +1

      እግዚያብሔር ይመስገን። ተባረኪ እህታች። ስለምትከታተይን እናመሰግናለን።

  • @eshetutaye7816
    @eshetutaye7816 10 місяців тому +1

    አሁን የምናፍቀው እርስዎ ጽፈው የሚያወጡትን መጽሐፍ ነው። ጌታ ይባርክዎት!!!

  • @afewerkisium986
    @afewerkisium986 4 місяці тому

    Woooow praise God amazing testaments God bless you brother keep it up

  • @KabiLulu-l3t
    @KabiLulu-l3t 10 місяців тому +2

    Yesssssss 😢😢😢😢😢 jesus is lord

  • @haregkebede-t1v
    @haregkebede-t1v 10 місяців тому +1

    Benafikot sitebik neber geta yibarek belu ladamit bless u demaskowoch❤❤❤❤

  • @ለታመኑትዘመንአመጣ
    @ለታመኑትዘመንአመጣ 10 місяців тому +2

    የለም ያልከው እግዚአብሔር መኖሩን በምስክርነትህ ውስጥ እንዳሳየህ ተረዳሁ ::
    አለ እግዚአብሔር አለ ;በዙፋኑ እግዚአብሔር አለ ደሰ የሚል ምስክርነት ነው ;ተባረክ🙏🙏🙏🙏በርቱ ሰማይ ቲውብ🙏🙏🙏
    ትናነት እግዚአብሔር የለም ብሎ በሚያስብ ሰው አንደበት
    ዛሬ ""ሰማይ ዝቅ ቢል ምድር ከፍ ቢል
    እግዚአብሔር አይስትም """ብሎ መመሰከር በእረግጥም እግዚአብሔር አለ ;የሚሰማ አለ :የሚያይ አለ ;የሚናገር እግዚአብሔር አለ ::

  • @tsigeredaendale6434
    @tsigeredaendale6434 10 місяців тому +2

    Thank God about you dr.

    • @Encounter_
      @Encounter_  10 місяців тому

      Thank you for watching

  • @AYNALEMFango
    @AYNALEMFango 10 місяців тому +1

    Wow really blessed 😮

  • @marthayohannes1590
    @marthayohannes1590 10 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይባረክ ተባረኩልን

  • @MeseretBekele-j5j
    @MeseretBekele-j5j 9 місяців тому +1

    ኢየሱስ ክርስቶስ ለዘለአለም ጌታአዳኝ ፈዋሽ አምላክ ንጉስ ነው❤❤❤❤❤❤

  • @AB-rf2tb
    @AB-rf2tb 10 місяців тому +2

    God bless you brother

  • @bilisuma_b
    @bilisuma_b 10 місяців тому +2

    please, invite us Dr. Abreham and Dr. Mamusha. I look forward to listen their encounter from them.

  • @adanechgezahegm5284
    @adanechgezahegm5284 10 місяців тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ።የሚደንቅ የህይወት ምስክርነት ነዉ ።

  • @ethiopiankidssongsandgames678
    @ethiopiankidssongsandgames678 10 місяців тому +2

    Wonderful testimony !

  • @פנטהאמבאוו
    @פנטהאמבאוו 10 місяців тому +1

    ❤ tebareku

  • @destadesta5130
    @destadesta5130 10 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤jesus

  • @tigestnadew9158
    @tigestnadew9158 10 місяців тому +1

    ❤❤❤❤geta ybarkachu

  • @ahmdhussein159
    @ahmdhussein159 10 місяців тому +1

    ጌታ ይባርክህ ወንድሜ

  • @kalkidanJ
    @kalkidanJ 10 місяців тому +1

    Be blessed 😊

  • @nardoesmezmur8582
    @nardoesmezmur8582 10 місяців тому +7

    ወንድሜ በአተ ውስጥ ያለውን አስተማሪውን አፅናኙን መንፈስ ቅዱስን አመሰግናለው ለዘለዓለም ካአተ ጋር ስለሆነ ሌላው የፕሮግራም አዘጋጆችንም ሰላመሰግን አላልፍም ጌታ ይባርካችው

    • @Encounter_
      @Encounter_  10 місяців тому

      እናመሰግናለን

  • @fereweineykiflom5583
    @fereweineykiflom5583 9 місяців тому

    እየሱሰ ጌታ ነው

  • @JesusChrist4allnation
    @JesusChrist4allnation 6 місяців тому +1

    Please write book please 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @borzew
    @borzew 9 місяців тому +1

    እኔ ጌታ የተቀበልኩት በነብይ መድህን አማካይነት ነበር
    ቀጠና ሁለት ሙሉ ወንጌል
    ቤተክርስቲያን
    ቅዳሜ ሃምሌ 26/2006 ዓ-ም
    ጌታ ክብሩን ይውሰድ

  • @YewobdarAdera
    @YewobdarAdera 10 місяців тому +3

    የምናፍቀው ፕሮግራም ተባረኩልኝ

  • @dagimassefa684
    @dagimassefa684 10 місяців тому +1

    ❤❤❤

  • @nebiyualemu9133
    @nebiyualemu9133 10 місяців тому +2

    What about his current life marriage etc. please have 3rd part

    • @Encounter_
      @Encounter_  10 місяців тому

      We will in the future. Thank you for watching

  • @asrebebechasfaw6284
    @asrebebechasfaw6284 10 місяців тому

    እረ ለምትጋብዙአቸው ሰዋች ዉሀ ስጡአቸዉ ብዙ ስለሚናሩ አፋቸዉ ይደርቃል

  • @bekimedia5988
    @bekimedia5988 6 місяців тому +1

    😢😢😢😢😢😢😢

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 місяців тому

      Thank you for watching

  • @የእራስወዳጅ
    @የእራስወዳጅ 10 місяців тому

    Man ale?

  • @kinhantube4565
    @kinhantube4565 5 місяців тому +1

    የትዉልድ በረከት ናቹ

  • @melkamutsegaye-kumsa3024
    @melkamutsegaye-kumsa3024 6 місяців тому

    Lair!!