ጥቁር ገበያ ይፋ ወጣ !! የንብረት ግዥ በጣም ቀነሰ !! የመኪና ምዝገባ ተጀመረ !! Black Market In Ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 15

  • @nunitsegaye159
    @nunitsegaye159 2 місяці тому +4

    እኔማ ሁለተኛ ቤት ከሪል እስቴት ልገዛ ልፈርም ጫፍ ስደርስ ይወጣል የተባለውን ህግ ሰማው ቀስ ብዬ የዘረጋሁትን እጄን መለስኩት😂 ላቤን ጠብ አርጌ ሰርቼማ ለበላተኛ አልሰጥም

  • @user-gz8we3zg4p
    @user-gz8we3zg4p 2 місяці тому +4

    ምዝገባው የት ነው በደንብ የተብራራ
    አይደለም

  • @Abby-qt3sg
    @Abby-qt3sg 2 місяці тому +2

    ሙስና ይጥፋልን የመንስት መስሪያቤት የመብራት ውሀ ጉዳይ ለማስፈፀም ጉቦ እየበሉ ህዝቡን እያስለቀሱት ነው የህግ ያለህ። ብር ሳይቀበሉ አይሰሩም በተለይ ውክልና ያለው ሰው ተበላ።

  • @MahmudSulaman-bs3tn
    @MahmudSulaman-bs3tn 2 місяці тому +3

    ምረጥ መረጃ ነዉ የምሰጠን ማሰተዋወቂያ አታበዛም ❤

  • @aklilusolomon5685
    @aklilusolomon5685 2 місяці тому +1

    Nobody is stupid any more to invest in Ethiopia. Thank you Kigale Rwanda! The best place in the world. Kigale Rwanda leading the Africa.

  • @hardsg
    @hardsg 2 місяці тому +3

    ዝም ብለህ ነው ምታወራው 😂😂😂😂እንከፍ

  • @peter-f7z
    @peter-f7z 2 місяці тому +1

    atwash sewyee

  • @atakelthailu187
    @atakelthailu187 2 місяці тому +3

    የእርስዎ መረጃ አስተማማኝ አይደለም. ውሸት

  • @QAtarQa-kj5pq
    @QAtarQa-kj5pq 2 місяці тому +2

    እናመሰግናለን በርታ ቀጥልበት

  • @TensuMu
    @TensuMu 2 місяці тому

    ❤❤

  • @kumsawordofa6902
    @kumsawordofa6902 2 місяці тому

    😮

  • @alemayehuyaregal481
    @alemayehuyaregal481 2 місяці тому +1

    ቆይ እስቲ ? መንግስቱም ህዝቡም የረሳው ነገር አለ እኮ፣ በህጋዊ መንገድ ገንዘብ ልከህም የኢትዮጵያ ዌስተርን ዩኒየን ራሱ የ5 አመት የትራንዝአክሽን ሪከርድ ነው የሚያስቀምጠው! ብሄራዊ ቴያትር ጋ ያለው ንግድ ባንክ ሂዶ ማረጋገጥ ይችላል ። እና አስር አመት ከየት የመጣ ነው? መንግስት በሰባራ ሽጉጥ እግሩን እየመታ መሰለኝ፣ በብላክ ሲላክ ፣ ከውጭ ቀሪው ለነጋዴው መስሎኝ? መንግስት የማያውቀው ሀዋላ እንደሌለ ያየሁት፣ መንግስት ከወያኔ ሲጣላ፣ የሻእቢያ ሱቆች ነበሩ፣ ወደ ኢትዮጵያ ሀዋላ የጀመሩት። እንደ ናይጄሪያ በሁለት ኢኮኖሚ የምትደዳደር ሀገር ናት፣ እንደ ሲንጋፖር ሲሉ ሰማሁ መሰል😂😂😂

  • @elizabethmersha2994
    @elizabethmersha2994 2 місяці тому

    Trust me we aren’t coming to Ethiopia or bring our money .

  • @akliluhaile971
    @akliluhaile971 2 місяці тому +1

    ቀዳዳ አታጭበርብር ተረጋግተህ አውራ አታደናብር።

  • @user-rc9zm8xs3i
    @user-rc9zm8xs3i 2 місяці тому

    ስታውራ መርጃ ይኑርህ በጣም ትዋሻለህ !!!