Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ወንድማችን የምትሰጠን መረጃ በጣም ጥሩ ነው ስለ ባለ 4 እግሯ የህንድ GIO (ጅኦ) ባጃጅ በቅርቡ ኢትዮጵያ ውስጥ ትገባለች ብለህ ቢዲዮ ሰርተህልን ነበር አዲስ መረጃ ካለህ
እንዴት እንደዚህ ይገኛል
የኔ ማር ተባረክ
ከአገልግሎት ውጪ የሚሆኑ መኪናዎች ናቸው ከ2000 በታች የሆኑ መኪኖች ማኑዋል የሆኑ ከሚያወጡት ጭስ የተነሳ ሊከለከሉ እንደሆነ ሰምተናል ይህንንስ ምን ትላለህ
ምን የተዘርፈ መሆን አለበት
Ye 1947 mekina eyaleh eyesemak yetezerefe mnamn tilalek jeles😅😅😅
Ethio
Oo900+qqw12
ዋለይኩም አሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሰላምነክደ ወንድሜ እሽ የትአለ ስልኩ
መስማት ለተሳናቸው ነው እያስተላለፍክ ያለኸው ቃላት ትደጋግማለኽ ለማንኛውም ዝም ብሎ መንዳት ነው
40 እና 50 አመት የተነዳ ሚኪና ከከተማው ይወጣል ተብሏል ምን ይሰራል
40 እና 50 ዓመት የተነዳ መኪና በአገራችን ውስጥ አለ ማለት ነው? ካለ እኔ በውድ እገዛለው::
28 አመት የተነዳ መኪና 350 ,000 በህይት ኖሮ ነው እንደዚህ የሚሸጠው ግን 😅😅
ለጥዋት ቁርስ ዳቦ ነው?
❤
Nice and corecy video
መለዋወጫ የሌለው መኪና ሱማሌ ተራ እንደድሮው አይደል ትቀልዳለህ ጅል
Very good
እነዚን መኪኖች ከመገዛት በእግር መጋዘን እመርጣለሁ በራስ ላይ በሸታ መገዛት ነው ደ
እደ እኔሣልወለድ የተነዳነው ማለትኮነው ይሄማ ከመናሀሪያ ሣይወጣ መውደቁ አይቀርም
ሰልኪ ቁጡር አሰቀምጠለን እሰኪ ያላ ....
Abate mekina belh mesa eka tasayenalh
ወንድሜ መጣያ አተክ እኛ ላይ ልጥልብን ነው ወይ ጊዜ😂
ሀቢቢ ሱዙኪ በዚህ አይነት ዋጋ የጭነት አቅርብልን
ጥሩ ዋጋ ነዉ
እስክሪላይ የምታዮት ሳይሆን ቁራሌ የተጣለች መሆን አለበት
Wanidema.ena.egazalaw❤slek..ktreefalegalaw
እነመሰግነለን
ዶላር አይደለም የምትላት ነገር ተመችቶኛል😂😂ቪኤት ነው ቪሲክስነው የምታስተዋውቀው😂😂450 ሽ ዶላር ማለት ያማርህ😢😂😂😂😂
ትቀልዳለክ 3 መቶ50 ሽ ዶላል እኮ ፅድት ያለ አስር ሀይሮፍ ይገዛል
ሶስት መቶ አምሽ ዶላር ካለኝ አተ የምታመጣውን ልቅምቃሚ ምን አሳየኝ ብ ሮ
ባጃጂ ሰባት መቶ ገብቶ አልተዋጠልኝም❤
Yemote Mekina Sebsibek Wereh beza srah kay atekur bro...mn mn endametah awra beqa!
በባንክ ብድር መግዛት ይችላሉ ማለቴ ለባንክ የሚያስፈልገውን ዶክመንት ያሟላሉ?
አዲስ ወይስ የገለገለ
97 ዓ.ም እኔ ከኢትዮጵያ ወዴ ስደት የወጣሁበት አመት ነው 😂😂
😂
መዝናኛ አደረግከን አይደል? ምንታደርግ::
መግዛት እፍልጋለው ባህዳር የሚላክ ከሆነ
ስልክ
እውነትከሆነ አገናኙኝ
ፎርድ እና ቢ ኤም ደብሊው አትለይም ? ያልከውን መልሰህ ስማው።
እውነትከሆነ እገዛለሁ
የወደቁመኪኖችነዉ የምታስተዋዉቀዉ
ስልክ ???
እውነት ተሆነ እኔእገዛለሁ
Meche new emtaskemtow silku?
እውነት ግዙት
Buy for your self
በነፃም ውድነው😂እንኳን በብር
የት ነው በዚህ ዋጋ እኔ እገዛለው 250 000ሺህ አር አላምንም
ሰልክየት ነዉ አኔአፈልጋለሁ
2ተኛው መኪና የት ይገኛል
አዴት እንዲ ተገኘ ወድሜ
ወአለይኩም ሰላም
Kolkolyam makilecha asgebaw
በቻግኔ በኩል የገባ እንዳይሆን ኮትሮባድ ይሆናል
በናትህ ስልክ ቁጥር አስቀምጥልንኝ
አረወድሜ አትቀልድብን አርቲፊሻል እራሱ እደዚህ አይሸጥም 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂አረ ተዘርፎ እራሱ እደዚህ አይሸጥም
ዋውውውው
Oregnalekahoina 6:26
ይሄ የሞተ መኪና አዲሳባ ከተማ እዳይነዳ ተብሎል ከመስቀል አደባባይ ወደ አራት ኪሎ በሚወስደው መገድ መግባት አይችልም😂😂😂 ሞተር ግዙ ብትል ከዚህ መኪና ሳይክል ይሻላል 😂
Silik laka ?wendime
አረ ወድሜ እዉነት ነዉ
ምነው እውነት ከሆነ ቤትም እንደዚ በረከሰ
ስፔሩ በጣም ዉድ ነዉ ደሞም አይገኝም
Tico 250ሺ የሚሸጥ ከሆነ ደውልልኝ
እንዴት እንዲህ ሊረክስ ቻለ?????
Ford Ena BMW athletes endi
እንዴት ግን የመቼ ቪድዮነው
ጎበዝ ነህ
ፐፐ ፐፐፐ እንደዚህ ስትቀባጥር የነበረው ለዚህ መኪና ነው ጡሩባ
የት ገው የተጣሉት
ሚኒ ባስ አሳየን
ስልክ የት አለ?
አረ እውነት ከሆነ እኔ እፈልጋለሁኝ ግን????እውነት አይመሥለኝም
ዘበዘብክ አጭርና ግልጽ አርገህ ተናገር ማብራርያ አታብዛ
ይህን ገዝቸ እኔ ልነዳው ነው ወይስ እሱ ሊነዳኝ
ገዝተህ በ500000 ለምን አትሸጥልንም
የተሰረቀ እንዳይሆን250ሽብር?
እኔ ፈልገለው አድረሸ ንገር
ንብረት፡እየተዘረፈ፡ለምን፡እንገዛለን
ያተን ስልክ እፈልጋለሁ
እንዳልከው ከሆነ ለምን ቀነሠ
የኢትዮጵያ ህዝብ ቆሻሻ መጣያ ነው ያላችሁ ሟማነው.😂
እኔ.አላምንም.
Ewnet new???
የልጆች መጫወቻ ነው
Swift መኪና የለም
ከርቶን ነው እዴ 250ሽ መለት ነው
ጥሩ እቃ ማስታወቂያ አያስፈልገውም::ሩጡ ቶሎ በሉን ምን አመጣው?የልጅ ነገር kkkkkkkkk
የስራ መኪና ካለህ ሚኒባስ ሀይሮፍ አናግረኝ
era gin sitawera tolo tolo bile awura enji 😮
ምነው የጤፉ ዋጋ እንደዚህ በወረደ 🎉🎉🎉
መጀመሪያ ላይ ያሳየህው መኪናና አሁን የምታሳየን አይገናኝም አይ ደላላ
ቲ ሂድና ለቁራሌ ሽጠው ኤኢትዩጲያ የቆሻሻ መጣያ አይደለችም የሆክ ቁራቁባ ነገር
ግን እንዴት በዚህ ዋጋ😂😂😂
Ante ye wishet abat yidifak yeleba lij
እውነት ቢሆን ኖሮ ሦስቱንም አንተው ራስህ ተገዛቸው ነበር 😂😂😂😂
አረ ለኔ አንድ ያዝልኝ በቃ ባጃጀን ልሸጥነው አስማሙልኝ
ፎቶው የለህም የምታሳየው መኪና BMW አንተ የምታወራው ስለ ፎርድ
ውሼት ካልሆነ እኔ ፈልጋለሁ
Silkii quxurii yet alaa
የባጃጅዋጋንገረን
እኔ መግዛት እፈልጋለሁ ወድማ ትክክልም ተሆነ የምትለኝ
Useless friends be smart
Don't buy donkey better than those cars