አይወድሽም/He don't love you

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 вер 2024
  • I am Wintana Yilma, I will help you imorove your love life #united #love #appeal #ebs #betoch #relationshipcoach #wisdom #couple

КОМЕНТАРІ • 607

  • @user-li4fu2lu5b
    @user-li4fu2lu5b 8 місяців тому +61

    ትክክል ነው ትምህርትሽ ሴቶችየ ከምትወዱት ወድ የሚወዳችሁን አግቡ ወላሂ እመቤት አድርጎ ነው የሚያኖራችሁ አልሀምዱሊላ እኔ 6 አመት በትዳር ቆየን ሁለተኛ ልጅ 9ነኛ ወሬን ይዣለሁ በጣም በጣም ደስተኛ ህይወት አለኝ ዱአ አርጉልኝ በሰላም እድገላገል

    • @salahminhali6148
      @salahminhali6148 2 місяці тому +2

      አላህ ይርዳሽ እህቴ አብሽር ❤ለኛም መልካሙን ተዳር ይወፍቀን ያረብ❤

    • @HanaSultan-kf1ik
      @HanaSultan-kf1ik 2 місяці тому

      አላህ ይጨምርልሽ ለኛም አላህ ጥሩ ትዳር ይወፍቀን

    • @fedilatubeR1
      @fedilatubeR1 Місяць тому +1

      ማሻአላህ ውደታ እስከጀነት ያድርግላችሁ

  • @berisamkoodotty5055
    @berisamkoodotty5055 9 місяців тому +227

    እስርቤት እንኳ ሆኖ መደዎል አይችልም ግን እደምንም ብሎ ይደውልልኛል ያለችውን ሁሉ ያደርጋል እስኪ ፍፃሜውን ያሳምርልሽ በሉኝ በላይክ😢

  • @user-fl8xk5ol9h
    @user-fl8xk5ol9h 7 місяців тому +19

    በጣም ትክክል ነሺ እኔ ይህን ሁሉ አሳልፌአለዉ የማያጋጥመኝ ሁሉም ካሀዲወች ናቸዉ እምነት አጣዉባቸዉ ብቸኝነትን መርጨ አለዉ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @mekdestemeche6871
    @mekdestemeche6871 8 місяців тому +22

    እስከ ዘላለም እሚወደኝ መድሀኒአለምብቻ ሰዉ ዛሬቢወድሽ ነገይጠላሻል ወደዱኝጠሉኝ እምልበት ግዜየለኝም ❤❤

    • @Hana-ew6ye
      @Hana-ew6ye 11 днів тому

      😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @Makdas1224
    @Makdas1224 9 місяців тому +90

    በጣም በትክክል ይሄን ሁሉ አይቻለሁ 😢
    በጣም እናመሰግናለን❤

    • @Hawwiiadam1814
      @Hawwiiadam1814 9 місяців тому +4

      እኔም ይሃን ሁሉ አይቸው አራት አመት ጊራ ታጋቢቸ አሁን አላሃምዱሊላህ ቆሮጥኩት😢

    • @ComonVivo
      @ComonVivo 2 дні тому

      እኔም እንደዘነኝ😢😢ግን ኒካህ አስሬ ለመለየት ከበድ ሆናብኝ😢😢

  • @fyoutube9268
    @fyoutube9268 9 місяців тому +22

    በትክክ እዉነት ነዉ። ሲጀመር ያሁን ወንዶች እህህህ ምን ብየ ልግለፃቸዉ። ግን እህቶ አደራ የምላችዉ ከጋብቻ በፊት ወሲብ አታድርጉ

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 8 місяців тому +12

    ትክክል ቀድመሽ ለፍትወት አትውደቂ ክብርሽን ታጫለሽና👍

  • @mimiworku4129
    @mimiworku4129 8 місяців тому +8

    በትክክል ገለፀሺዋል እኔም የዚህ ነገር ተጠቂ ነኝ አመሰግናለሁ ስለ በጎ አሳብሸ ቀጥዪበት ጥሩ እና ትምህርት ሰጪ ነው👍

  • @atikaahmed
    @atikaahmed 9 місяців тому +17

    ያለ ኒክህ አብሮ መኖር መተኛት አላለችም ምንም አልተዋጠልኝም ከአንዱ በቀር እሱም ቀድሞ ግንኙነት መፈፀም ላለችዉ ነዉ በተረፈ ከእኛ ከሙስሊሞች ጋር አይሄድም ይሄ ሳይገቡ አሸሸ ገዳሜ አላሁሙስተአን

  • @user-cn4fs8ki1l
    @user-cn4fs8ki1l 9 місяців тому +47

    ውዶችየ እኔ ልገራችሁ ሁሉንምምክር አትስሙ እሚጠቅመውን ብቻ እየወሰዳችሁ ሌላውን ወደጎን አስቀምጡት የሁላችንም አኗኗር አንድ አይነት አይደለም ሰው እንደቤቱ እንጂ እንደጎረቤቱ አይኖርም እንዳትጣሉ የኔወቹ

  • @UsertUsera-st9hp
    @UsertUsera-st9hp 9 місяців тому +10

    በጣም የሚገርመው የአበሻ ሴት ማለት በአብዛኛው በጋደኛና ቅርብ በሚሆኑ ሰዎችን በመስማት ትዳራቸውን እሪያ ላይ የጣሉ ብዙዎች ናቸው። አፋውን እያሞጠሞጡ እኛን ስሙን የሚሉ የሰውን ትንሿን ቀዳዳ የሚያዩ የራሳቸው በርሜል ቀዳዳ በቤታቸው ያለ። ዘመን አፈራሽ መካሪ መሳዮች ግን ድልድይ አፍራሾች ናቸው።

    • @firdoushabasha
      @firdoushabasha 7 місяців тому

      በትክክል እነሱ ስራቸውን እየስሩ ጭራሽ አማካሬነን እያሉ በየ ቲክቱኩ ስንት ሚስጥር ያወጣሉ እኔ በዚህ አልስማም ክክክክበውሬ አይደለም ፍቅር

  • @lamrotdreij1516
    @lamrotdreij1516 7 місяців тому +19

    ይሂንን ወንድ ለማግኘት ነው እስካሁን ሲግል የሆንኩት 21ሞላኝ 😂ጥሩ ትምህርት ነው ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Mesi-to3wu9fn2m
    @Mesi-to3wu9fn2m 13 днів тому +2

    ዛሬገናወደትምህርትሽ እየተጋበዝኩነዉ መልካም ትምህርትነዉ በርች ሰብስክራይብ አርጌ እከታተልሻለሁ🎉🎉🎉🎉🎉ሴቶችዬ የሚያፈቅረንን ማግባት በጣም ጥሩነዉ የምንወደዉን ስንከተል የሚወደንን እናጣለን❤❤❤

  • @user-fz1zf4fe6t
    @user-fz1zf4fe6t 13 днів тому +3

    በጣም ትክክል ነሽ አተረፍሽኝ ተባረኪ❤❤❤❤

  • @user-ue9hu9zy7r
    @user-ue9hu9zy7r 9 місяців тому +13

    ምርጥ አሳብ ነዉ ደስ ስትይ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-nf2tv2hq8h
    @user-nf2tv2hq8h Місяць тому +2

    አልሀምዲሊላህ እኔብዙግዜ አልደዉልም እሱግንሁልግዜይደዉልልኛንን😢😢😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊❤😊❤😊❤😊❤❤❤❤፣❤

  • @AmalAhmed-rq1uq
    @AmalAhmed-rq1uq 8 місяців тому +4

    በጣም ምርጥ ትምርትነው እናመሠግናል❤❤

  • @user-dk2dg4ue4b
    @user-dk2dg4ue4b Місяць тому +3

    ኧረ፡ትክክልነሽ፡ምንም፡ስህተት፡የለሽሽሽ፡የኔ፡ጀግና❤❤

  • @EmebetBel
    @EmebetBel 3 місяці тому +2

    በጣም እንወድሻለን! በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ❤❤❤

  • @debregirma6460
    @debregirma6460 9 місяців тому +10

    100% ልክ ነሽ የኔ ቆንጆ

  • @Fthyhtube
    @Fthyhtube 12 днів тому +1

    እናመሰግናለን ጥሩ አገላለፅ በትክክል ኖሬልኝ ይመችሸ❤

  • @MihretAmlak3043
    @MihretAmlak3043 9 місяців тому +15

    ገና ዛሬ የ15 ኣመት የትደር ጥያዌን መለሽልኝ ስለኔ ግድ ከማይሰጠው ሰው ይሄው 2 ልጆች ወደን እየኖርን ነው ልጆቼ ትንሽ ይደጉልኝ እንጂ እኔም ሰልችቶኛል ደክሞኛል

    • @woinshetbelay4664
      @woinshetbelay4664 9 місяців тому +3

      አይዞን ማሬ ልጆችሽን ተመልከች ማሬ

    • @user-ed5je2ky5w
      @user-ed5je2ky5w 9 місяців тому +1

      Ayzoshi yena wed le lijoceshi belahi

    • @DuretoKebede
      @DuretoKebede 8 місяців тому +1

      ayizosh yene hiwoti endezinawu

    • @MdEt-vg5by
      @MdEt-vg5by 8 місяців тому +5

      ከመለያየትሽበፊት. አች ድራከሌለሽጀምሪ. እቤትተቀምጠሽ. ሲሄድ. የለበሽውንልብስበዛውአትጠብቂ. እራስሽንእይ. እህቴ. 3. አመትሆነኚ. ባጋጣሚ. ባላሰብኩበትስአት. ሂወትጀመረበኔላይ. ግን አድናአንድ. መለየትብቻወሰንኩበት. እሱምእሽ. አለኚ. እመኒኚ. አድራሻየን ጥፍትአድትጌ. ጠፋሁ. ስለሱም አልጠይቅ. ስለሱምአላወራ. ግንበ2ወሩመልሶመጣ. የራሴንቅጣትቀጥቸ መለስኩት. ይሄውልጆቸንበደስታእያሳደኩነው. ወዶችከኛየሚርቁት የራሳችንምችግርይኖርበታል. በዛላይ. እራሳችንንስለምንጥልነው. እናእሰቢበት

    • @Zebiba-pk7oj
      @Zebiba-pk7oj 9 днів тому

      ውዷአርፈሽልጆችሽአሳድጊየሁሉምባህሪአንድአይደለም

  • @GanaTaganu-mv5np
    @GanaTaganu-mv5np 2 місяці тому +2

    ተባረኪ እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @wentanazeraye
    @wentanazeraye 29 днів тому +1

    እኔ ብቻ ነኝ ግን እውነታው ሲነገረኝ ስህተት አርጌ የምረዳው ጓደኞቼ ቤተሰቦቼ,,,,,,,,,ለእኔ እሱ ትክክል ሌላው የተሳሳተ ነው የሚገባኝ። ወይ ፍቅር❤ እውር ነው የሚባለው ትክክል ነው።❤❤❤

  • @ከሀንከሀን
    @ከሀንከሀን 17 днів тому +2

    አድስጀማሪነኝ ❤❤❤❤ወላሂ ትክክል

  • @AaaaAaaa-ee8gy
    @AaaaAaaa-ee8gy 3 місяці тому +4

    ተመቸሽን አቦ ይመችሽ፣

  • @YeshuAyu-vf7vp
    @YeshuAyu-vf7vp 9 місяців тому +20

    ሴቶች ሁሉ በጊዜ ሊሰሙት የሚገባ መልዕክት ነው

  • @user-nn4pk5bz6f
    @user-nn4pk5bz6f Місяць тому +3

    የምተዎርው አለም ዎስጥ ነኝ ግን አለሀ ይፍረድ ብዬ ዝም ብዬወለው አው

  • @user-eq9se3uy6u
    @user-eq9se3uy6u 9 місяців тому +17

    ምርጥ አሳብ ነዉ ደስ ስትይ❤

  • @Berkat-rm8wq
    @Berkat-rm8wq 3 місяці тому +1

    ሀቁን ነገርሽልን እግዚአብሔር ይጠብቅሽ የኔ ዉድ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @SelamBirhanu-
    @SelamBirhanu- 9 місяців тому +11

    ለእኔ የሰራሺዉ ያህል ነው የተሰማኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @rotimigenetglana
    @rotimigenetglana 9 місяців тому +5

    አመሠግናለሁ my sister ❤️❤️❤️🇪🇹💪😍😍🥰🥰

  • @ymeralcd4850
    @ymeralcd4850 9 місяців тому +8

    ትክክል ነሽ ሴቶችየ ነቃ በሉው

  • @user-yd1dt4bc5z
    @user-yd1dt4bc5z 8 місяців тому +2

    الله يوفقك حبيبتي كلامك صح والله الي مايستاهل ماتديعي وقتك في

  • @KaremaHosen-jo3gy
    @KaremaHosen-jo3gy 17 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ሳህ❤❤❤❤ብዙ ተምሬ አለዉ የኔ እህት አመሠግናለዉ

  • @user-rm8bc6ow1f
    @user-rm8bc6ow1f 7 місяців тому +3

    እውነት እግዚአብሔር ይገጽሳቸው በሰው ሒወት የሚጫወቱ ስለምክርሽ እናመሰናለን በርችልን እሕታችን ❤❤❤❤❤❤

  • @Rim-ws4zg
    @Rim-ws4zg 9 місяців тому +41

    ጅብ ከሄደ ውሻ ጮኸ ምናል በፊት አውቄ በነበር ኡፉ ቆጨኝ አቦ አይ ልጅነት 😢😢😢

  • @Ggg-om9ny
    @Ggg-om9ny 9 місяців тому +16

    ሚስጢራቸውን ዝክዝክ አርገሽ አወጣሽው ሴቶች ሴቭ እናርገው👌

  • @FethyaMohammed-md7qy
    @FethyaMohammed-md7qy 7 місяців тому +1

    እውነትሽንነውለምክርሽ እናመሠግናስንአላሕይሥጥሺ የእውነት

  • @betelhembirlew6231
    @betelhembirlew6231 8 місяців тому +3

    የኔ ቆንጆ ንግግርሽ ራሱ ሲጣፍጥ❤❤❤❤

  • @GoitomHaileslassie
    @GoitomHaileslassie 9 місяців тому +5

    እኔ አለው አደል ሳልደውልላት ምወዳት እንደምወዳት ማረጋግጥላት በተግባር እንጂ በ ስልክ አደለም

    • @user-qq9so7tw6f
      @user-qq9so7tw6f 9 місяців тому +3

      ከወደድካት አያስችልህም ትደዉላለህ😂

    • @user-ts9bf7iy9e
      @user-ts9bf7iy9e 9 місяців тому

      ​@@user-qq9so7tw6f
      እሳይ ሸጋ መልስ

  • @user-cc6hk4lt1c
    @user-cc6hk4lt1c 7 днів тому

    መከላከያ ነው ያለው መጀመሪያ አከባቢ በጣም የሚያስቀና ፍቅር ነበረን 1 አመት በስልክ ብቻ እያወራን በጣም ጥሩ የሚባል የፍቅር ጊዜ ነበረን አሁን 1አመት ከ4 ወር ሆኖናል ነገር ግን 4ቱን ወር ሌላ የማላውቀው ሰው እየሆነብኝ ነው ለመወሰን ተቸገርኩ ምክንያቱም 1 አመት ሙሉ ያሳለፍነውን የፍቅር ጊዜ እወደዋለው ቸኩዬ እንዳልወስን ፈራው
    ዊንታዬ አግዢኝ 🙏🙏

    • @wintanayilma
      @wintanayilma  7 днів тому

      @@user-cc6hk4lt1c @miyawitty telegram lay voice lakileng

  • @user-xi6lc4cb9o
    @user-xi6lc4cb9o 17 днів тому +1

    ልክ ነሽ በጣም

  • @HayatWabla-hq7iz
    @HayatWabla-hq7iz 2 місяці тому +1

    በትክክል ነው እህቴ ይሄ ሁሉ የኔ ባላየ ያአለው ባህሪ ነው የሚገረማቹ ግን ስደት ነው ያአለሁተ ግን በሰንሰራተ አወረቶኝ አያቅም ከጥሩነቴ የልቅ ምጥፎ ነቴን ነው የሚያየኝ አንድ ልጀ አለኝ ግን አሁንማ ከኔ ይልቅ የድሮ ትዝታውን ብቻ ነው የሚኖሮ እኔም በእሱ ተናድጂ ስደትን መረጫሄ አረኩ

    • @user-xi6lc4cb9o
      @user-xi6lc4cb9o 17 днів тому

      ብርሺን ጠበቅ ኣድርጊ ስድት ላይ ክሆንሽ

  • @aberragebreyesus5255
    @aberragebreyesus5255 9 місяців тому +4

    ዋናው ነገር ግጣም ለግጣም መገናኘት ነው እሱ እንዴት ይገኛል ነው ! ዊንታና !! አንቺ ወንድ ልጅ ላይ ብቻ ጫና ማድረግ ሳይሆን የሴቶችንም ስህተት መናገር አለብሽ ። ከወንዶች ይልቅ ሴቶች ፈታኞች ናችሁ

  • @user-wn2bh3hc5x
    @user-wn2bh3hc5x 2 місяці тому +1

    ዊንታና ኣመሰግንሻለሁ የውስጤ ነው የነገርሽኝ ፡

  • @madinaadam8520
    @madinaadam8520 9 місяців тому +2

    ትክክል ነው ።እናመሰግናለን😢😢

  • @zainbzainb8927
    @zainbzainb8927 9 місяців тому +7

    አልሀምዱሊላህ ለአለማቱ ጌታ

  • @emukindu7370
    @emukindu7370 14 днів тому +1

    ፈጣሪ ይባርክሽ

  • @user-st6sr6kv6q
    @user-st6sr6kv6q 9 місяців тому +2

    Yes u are right sis

  • @applered4091
    @applered4091 9 місяців тому +4

    ዋው ጠቃሚ ምክር ስወድሺ❤❤❤❤

  • @user-ux9eb7iy2u
    @user-ux9eb7iy2u 7 місяців тому +1

    yes of course❤❤❤

  • @user-ox4cx6gy2f
    @user-ox4cx6gy2f 9 місяців тому +1

    Ok gin iko indamewadagn 100 % iregitagna nagn gin 2 ina 3 laye tinsh chegire ayebatalawe min yeshalagnale isike mikaregn bageta gira gabitognale

  • @user-rh8rg5mp7t
    @user-rh8rg5mp7t 3 місяці тому +1

    ትክክልእህትአመሠግናለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @MihretAmlak3043
    @MihretAmlak3043 9 місяців тому +4

    እውነት ነው ትዳር ላይም እንዲህ ኣይነት ኣለ

  • @amber-ik6nb
    @amber-ik6nb Місяць тому +1

    Thank you!

  • @zeritutube
    @zeritutube 7 днів тому

    ❤❤❤ጥሩ ትምህርትነወ እናመሰግናለን

  • @GhGh-tu7dr
    @GhGh-tu7dr Місяць тому

    እውነት ነዉ እግዚአብሔር ይባረክሽ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Fatimaali-z8u
    @Fatimaali-z8u 4 години тому

    ልክ እደኔ ባል ብቻ ሁሉም አለፈ የውሸት መኖር ያማል😢

  • @emamah4239
    @emamah4239 12 днів тому

    ሠላም ጤና ይሥጥልኝ የኔ መልካም ሸር ላይክ 👍

  • @1ayuway1ayuway
    @1ayuway1ayuway Місяць тому

    ይህን ኮሜንት የምታነቡ ሰብስክራይብ ላይክ አድርጓል ጀግና ነሺ በጣም እናመሰግናለን

  • @awelendris-xc4tl
    @awelendris-xc4tl 7 місяців тому

    ማሪያምን በጣም ትክክልነሽ እህቴ በጣም እወድልሻለሁ ምክርሽን እሺ በጣም ነው እምወድሽ አህት❤❤❤❤❤❤❤ ትክክልነሽ አዎ❤❤❤❤😢

  • @user-gn2qz4ic6r
    @user-gn2qz4ic6r 9 місяців тому +1

    በጣም አመሰግናለሁ የኔ እህት ያሽዉን ነገሮች በሙሉ አይቻለሁ ግን ማመን ነበር የከበደኝ እሱም በራሱ መንገድ ይወደኛል ብዬ ነበር የማስበዉ ግን ዛሬ ገብቶኛል በድጋሜ አመሰግናለሁ 🙏

  • @user-xx4bh6yp7e
    @user-xx4bh6yp7e 2 місяці тому

    Ewnet ewnet new yene qonjo yene mar enamesgnalenn ❤❤❤❤❤❤

  • @DesashDegu-op1we
    @DesashDegu-op1we 9 місяців тому +2

    ልክ ነሽ የኔ ውድ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-zx1px4im7i
    @user-zx1px4im7i 9 місяців тому +5

    ያራቢ 😭ድፍን 7 ዓመት ሞላኝ ስደት ላይ በቀን ሁለተዬ ሶስተዬ ይደዉልልኛል የምናወራዉ እንኩዋን ባይኖረንም ደዉሎ ሰላም ለበልሽ ብዬ ነው በቃ ቦሀላ እደዉላለሁ ይለኛል ግን እኔ እየለፋሁ ቤተሰቦቼን ነው የምረዳዉ ምንም ብር የለኚም ምን ማደረግ እንዳለብኝ አላቅም ገንዘቤን ይዤ ሂጄ ባገባዉ ደስ ይለኛል ግን አልቻልኩም አሁን አሁን ላይ በጣም እየፈራሁ ነው እኔን መጠበቅ ሰልቺቶት እንለያይ ይሆን እላለሁ የበተሴቦቸም ቺግር አላልቅ አለ ምን ላርግ በአላህ 😭

    • @khadijasharjah3146
      @khadijasharjah3146 9 місяців тому +4

      ብር ሣይጠይቅሽ ብቻ ካወራሽ በትክክል ይወድሻል።ለቤተሠብ አላላክሽን ቀንሽ ለችግራቸው ብቻ እየላክሽ ቆጥቢ

    • @user-je4yq5jd8t
      @user-je4yq5jd8t 8 місяців тому +1

      Mamaye ayzosh atcheneki keminm belay keminm belay mareg yalebsh wede fetarish mekreb new kefetarish gar teweyayi yredashal ayzosh nchi bcha kena hunesh ntsu lib nrosh wede fetarishin krebi ayzosh fetari kegonsh yhunlish

    • @Seremedia1
      @Seremedia1 3 місяці тому

      የኔ ውድ የቤተሰብ ችግር አያልቅም ኑሮሽን እንድትኖሪ አይፈልጉም እድሜሽን ይጨርሱታል በቃ በይና ቆርጠሽ ኑሮሽን ጀምሪ እባክሽ ቤተሰብ አረብ ሀገር እና ውጭ ያሉ ሰወች እንዲያገቡ ኑሮአቸውን እንዲኖሩ አይፈልጉም

    • @user-qw3cp5tr5d
      @user-qw3cp5tr5d 14 днів тому

      የቤተሰብ ችግር መቸም አያልቅ የራስሽንም ሂወት አትዘጊ 😢አላህ ያሳካልሽ አይዞሽ

  • @user-zj9ki6ch7g
    @user-zj9ki6ch7g День тому

    ጥሩ፡ምክር፡ነዉ፡በርቺ

  • @ComonVivo
    @ComonVivo 2 дні тому

    እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx 6 днів тому

    ስላም በትክክል😢😢😢😢ገበዘ🎉🎉

  • @Sebribelay
    @Sebribelay 9 місяців тому +4

    ዊንታና ማንም ከጎኔ የለኝም እህትም ጓደኛም የለኝም ማንም እሚረዳኝ የለም ምን ላድርግ የኔን ታሪክ ነዉ ይሄ

    • @user-bb1sn3wf8w
      @user-bb1sn3wf8w 9 місяців тому +1

      አይዛሽ እህቴ ለፈጣራሽን ጭህ እሱ ይረዳሻል

    • @hewangudina7425
      @hewangudina7425 9 місяців тому

      ​@@user-bb1sn3wf8w💕

    • @hewangudina7425
      @hewangudina7425 9 місяців тому

      አይዞሽ የኔ ውድ እግዚአብሔር አለልሽ 🥺

    • @hewangudina7425
      @hewangudina7425 9 місяців тому

      💕💕💕💕

    • @MyLife-gy2dh
      @MyLife-gy2dh 9 місяців тому

      እኔ እህትም ጓደኛም ልሁንሽ ያን ያክል ክፍተትሽን ሞሙላት ባልችልም ፈቃደኛ ከሆንሽ ስልኬን ልላክልሽ

  • @ImorImor-id6uh
    @ImorImor-id6uh День тому

    ትክክል❤❤❤

  • @kebramsalman953
    @kebramsalman953 7 місяців тому +1

    እናመሰግናለን የኔ እህት ❤❤❤❤❤

  • @Tyoba-kt9od
    @Tyoba-kt9od Місяць тому

    እናመሰግናለን በርች ይበል የሚሰኝነው

  • @EeEe-mi8tb
    @EeEe-mi8tb 8 місяців тому +2

    እውነት👍👍👍👍🌹

  • @EmuTiye
    @EmuTiye 8 місяців тому +1

    Ewenti nawu yena liyu❤

  • @melatmelu-nd7bf
    @melatmelu-nd7bf 9 місяців тому +1

    Yene wud ene hulgize tiyake mihonbgn wintana ene ligoch alegn MN tiyalesh mkr ebacsh

  • @ZhainabMohammad
    @ZhainabMohammad 9 місяців тому +9

    በጣም ምርጥ አስተማሪ ነው

  • @zeinashelias182
    @zeinashelias182 8 місяців тому +2

    እውነት ነው 😢❤❤

  • @ayishahassen
    @ayishahassen 7 днів тому

    እውነት ነው

  • @adotyoutube7190
    @adotyoutube7190 9 місяців тому +12

    ዝብዬ ልስማሽ እንጂ ፍቅኞቼን ባሎቼን ቀብርያለው

    • @SaleemaSalee-kg1qu
      @SaleemaSalee-kg1qu 9 місяців тому +2

      እኔም ከከከ አገረህጀ አዱውንገበሪ ይዳሩውኝ ፍቅረደሁየለ ልጅ ልውለድጅ

    • @SaraSara-xv3pp
      @SaraSara-xv3pp 9 місяців тому

      😂😂😂😂😂😂🎉

    • @myheartcalledmizigokuniloveu
      @myheartcalledmizigokuniloveu 9 місяців тому

      😂😂😂😂

    • @tsahyayala3691
      @tsahyayala3691 9 місяців тому

      😂😂😂😂😂የታራጋማ ኮመንት 😅😅😅👍

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 9 місяців тому +2

      Eyegedelish new yekebershachew?😅😅😅😅😅😅

  • @richhagos4105
    @richhagos4105 9 місяців тому +1

    Exactly winta 😮thank you

  • @AtikletZewdu
    @AtikletZewdu 3 місяці тому

    በትክክል ገፀሻቸዋል እህቴ አመሰገናለሁ እዉነታና እዉነታ ነዉ ያልሺዉ

  • @user-oo7km8xz3c
    @user-oo7km8xz3c 9 місяців тому +4

    እስክ ለኔም መልሱልኝና እኔ ሀረብ ሀገር እንዳልመጣ አይፈልግም በመሃል ተጣልተን ነበር በዝህ ምክንያት እንድንጋባ ፈልጎ መምጣቴን አልፈለገም እና አብረን የተነሳነውን ፎቶዎች ለእናቱ አሳይታል ሁሌ ማዘርን ላስተዋዉቅሽ ስለኝ እምብ እለው ነበር ይሄስ ይወደኛል ወይስ አይወደኝም መልሱልኝ በግዜ ልቆጠብ ካልሆነ!!!

    • @BayushDemelashBayushDeme-lf5ii
      @BayushDemelashBayushDeme-lf5ii 9 місяців тому +2

      እናቱጋ ካደረሰሽ ይወድሻል ቢሆንም ቆጠብ በይ ቆፍጠን በይበት

    • @user-oo7km8xz3c
      @user-oo7km8xz3c 9 місяців тому

      እሽ አመሰግናለዉ ስለመለሽልኝ

  • @jghjfh7892
    @jghjfh7892 9 місяців тому +7

    አሁን እኔ ምን ልወስን😥የአምስት አመት ባሌ ነው እድሮው አደለም አይደውልም ከደወለለም ቶለ ለመዝጋት ሰበብ ይፈልጋል ድብር ብሎኛል

  • @AdMob-hm9dv
    @AdMob-hm9dv 8 місяців тому +2

    እውነት ነው እህት❤❤❤❤

  • @user-bi3ku4rm9c
    @user-bi3ku4rm9c 8 місяців тому

    የኔ.ውድ.በጣም.ነው.የማመሰግነው..የእውነት.በጣም.ጥሩ.ትምህርት.ነው.❤❤..እኔማ..በጣም.የምወደው.ፍቅረኛ.ነበረኝ.እና..እሱ.ለኔ..ቦታ.የለውም..እኔግን.ስለምወደው..ብዙ.መስዋትነት..ከፈልኩለት...በብዙ..ነገር..ፈተንኩት..በጣም.ሲቨዛ.እራስ.ወዳድ.ነው..ለኔ.ቦታ.የለውም..እኔ.ግን.እወድዋለሁ..ምን.ማረግ.አለብኝ..እህቴ..እሲ.መላበይኝ..😢😢.ውዴ.

    • @zemenaybaye7457
      @zemenaybaye7457 8 місяців тому

      እኔና አንቺ ተቃራኒ ነን እዉነት እሱ ለኔ በጣም ቦታ አለው እኔ ደግሞ በተቃራኒው ነበርኩ አሁን ግን እራሴን ለማስተካከል እየሞከርኩ ነው እናም በዚሁ አጋጣም ላመሰግነዉ እፈልጋለሁ ምክንያቱም በእሱ ትግስት ነው እዚህ የደረስን ማርያምን በጣም እንደሚወደኝ ነው የተረዳሁት በዛ ላይ የአንድ ሀገር ልጆች ነን በጣም የገረመኝ ነገር እሱ እኔ ሳላዉቀዉ ከገጠር ገና በትምህርት ቤት ሲያየኝ ይወደኝ እንደነበር ይነግረኛል

  • @user-dr4oc7dv1b
    @user-dr4oc7dv1b 7 місяців тому +2

    እህቴ አድጥያቄልጠይቅሽ እኔ በልጂነቴ የሆነልጂጋ እናወራነበር ያው ይሄን ስልሽ የምለው አይጠፈሽም ከዛ ወደሰው ሀገር ስመጣ አገባ እኔምስሰማ በጣም ተናድጀነበር ከብዙቀን ቡሀላ ደውሎ ሚስቴን ፈትቻለሁ አለኝ እኔም ሳጣራ እዳልፈተ ሰማሀ ከዛም እኔም እሡን ለማናደድ የሆነይሁን ብየ አገባሁ በቃ እዳልሆነሆነ😢😢😢😢 አሁን እኔም በትዳሬ ሁኘ እሡኖ የማሰበው 💔💔💔💔💔አሁን ግን እኔከባሌጋ ተለያይተናል እሡም እደዛው አሁን እያወራንነው ግን እምነቱ እደፊቱ ይሆንልኛል ብዙ ነገር ይለኛል አሁንአቺንስሰማ በጣምአዘኩኝ ምክኒያቱም በፊት በቃውሎችን አብረንነበርየምናሳልፈው😭😭😭😭😭እህቶቸ መልሱልኝ

  • @SelamawitAssfaw-fn3jd
    @SelamawitAssfaw-fn3jd 8 місяців тому +1

    አነጋገርሽ ደስ ሲል

  • @MouMoh-gn3jz
    @MouMoh-gn3jz 8 днів тому

    አላህ ይጠብቅሽ አስመለጥሽኝ ❤

  • @tsahyayala3691
    @tsahyayala3691 9 місяців тому +2

    እውነትነው 😮😮😢ልክነሽ👍👌

  • @hayatali1011
    @hayatali1011 9 місяців тому +1

    በጣም እስማማለሁ እውነት ነው የሚጣል የለውም ሃሳብሺ

  • @MaremEbirahim
    @MaremEbirahim 5 днів тому

    ትክክልእህትተምሬበታለሁ

  • @LubabHsan
    @LubabHsan 4 місяці тому +1

    የኔ ውድ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ZedTig-xm3ej
    @ZedTig-xm3ej 7 днів тому

    ሲጀመረ ሴት ልጅ ካለወንድ ብትኖር ምን ትሆናአለች መልካአምናአ ጥሩከሆነ አብሮ ተስማአምቶ መኖር ጥሩካአልሆነናአ መስማአማአት ከሌሌ ከህይወታአቹውስጥ ማአስወጣአት ዳአግም ለደነዚአይነት ወዶች ሁለተኛአእድል መስጠት አያአስፈልግም በጭራአሽ ማአሰብም ማአስታወስም አያአስፈልግም

  • @selenators398
    @selenators398 9 місяців тому +2

    Tesfa kurechi beyigna 😢😢😢

  • @bahrainbah7623
    @bahrainbah7623 3 дні тому

    አይይይይእኔ ይደውልልኝምነበር በስተመጨረሻ ተለያየን በኔትወርክ መዘጋት በመስመር ይደውልልኝነበር ግን ሲደውል አላነሳለትም ግን አሁን ፀፀት ሁልግዜ ኒካእናድርግ ይለኛል ቦታአልሰጠሁትም ነበርውስጤ ተጎዳ 😭😭🔥😭😭የሚወድሽን ተከባከቢው ብሎኝሄደ ግን አፉእድለኝእፈልጋለሁ ምክንያቱም ገፍቸዋለሁ ግን አንድቀንም እከደዋለሁ ብየ አስቤው አላቅም ነበር ግን እሱ እደምወደው አያውቅም ውደታየን በውስጤ ነበርየሚይዘው ብቻስሜቱ ከባድነው

  • @keyiriya
    @keyiriya 7 місяців тому

    ትክክል ነሺ እህት ላጤነት ይለምልም እንየ አላገባም የሚል ዉሳኔ ላይ ነኝ ወንድ ልጂ ጎድቶኝ ሳይሆን ለጥንቃቄ😂

  • @resalaahmad2214
    @resalaahmad2214 8 місяців тому +1

    በትክክል ወለሂ

  • @GgG-vs2tz
    @GgG-vs2tz 9 днів тому

    yene ayibesme

  • @FatimaFatima-so6nq
    @FatimaFatima-so6nq 9 днів тому

    በትክክል ለኔ ሚሆን ምክር ነው