ታሪካዊ ጉባኤ የቲክቶክ ወንድሞች Live streaming of Orthodox 24-ኦርቶዶክስ 24

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 163

  • @EnatTiruneh
    @EnatTiruneh 21 годину тому +52

    አኬ እና የከበራችሁ የቲክቶ ኦርቶዶክስ ትምህርት አቅራቢ ወንድሞቻችን በጤና በዕድሜ ይጠብቅልን ድንግል ማርያም በዘርፋፋ ቀሚሷ ትሸፍናችሁ

  • @Hana-mariam21
    @Hana-mariam21 19 годин тому +21

    የኔ አንበሶች እናንተን የወለደች ማህጸን ትባረክ የነፍስ ዋጋ ያድርግላችሁ እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያጽናችሁ መጨረሻችሁን ያሳምረው❤🙏

  • @AddisTekke
    @AddisTekke 20 годин тому +23

    እግዚአብሔር በጥበቡ በዚህ ጊዚ ያስነሣቸው ድንቅ የተዋህዶ ልጆች እነ አኬ ፡ልደተ ቃል ጋዲሳ ዘማርያም መዝሙረ ያሬድ ፈጣሪ ይባርካችሁ ፡፡

  • @ethiopiawit4171
    @ethiopiawit4171 20 годин тому +9

    በሰማይ ብቻ አይደለም በምድርም ተመሰከረላችሁ ከዚህ በላይ እንድታገለግሉ በእድሜና በጤና ይጠብቃችሁ ያበርታችሁ❤❤

  • @WelansaGachena
    @WelansaGachena 19 годин тому +8

    እኔ ምንልበል ይህንን ጉባኤ ላዘጋጁት ላሰቡት በሙሉ እግዚያብሔር ይባርክልን ኑሩልን ቲክቶከሮች የተዋህዶ ኩራቶች ናችሁ ሰዉ ለስድብ ይታይ አይደል እናንተጀግኖች ናችሁ እኮ ከንቱ ዉዳሴ አይደለም እኖዳችኳለን እሺ ሺ አመት ኑሩልን ተዋህዶ ለዘለአለም ትኑር

  • @tsegazenebe2379
    @tsegazenebe2379 7 годин тому +1

    ወይኔ በነበርኩ አብሬ ልክ ናቹ ይገባቸዋል የተዋህዶ እንቁ ልጆቻችን ወንድሞች ኑሩልን አገር ውስጥ ብኖር ❤❤❤❤💒💒💒💒

  • @GrmaMan-nk5ir
    @GrmaMan-nk5ir 5 годин тому

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤

  • @LemlemAga
    @LemlemAga 5 годин тому +1

    እልልልልልልልልል በእዉነት ስለእናተ እግዚአብሔርን አመሰግናለዉ ክብር ለመዳኒአለም በተለይ የቲክቶክ ሲኖዶሶች

  • @AlemeW-d8w
    @AlemeW-d8w 2 години тому

    የተዋህዶ እንቁዎች የድንግል ማሪያም ልጆች እግዚአብሔር ረጂም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ❤❤❤❤

  • @kedestdawit5369
    @kedestdawit5369 20 годин тому +12

    ዋው በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም tik tok ቤተክርስቲያን ተለያይች እያላችሁ ፖለቲካ ምሰሩ መናፍቃን እርማችሁን አውጡ ❤❤❤

  • @me-fs4yy
    @me-fs4yy 19 годин тому +6

    ኦርቶዶክስ እንዲህ ናት ወንጌልን በመዝሙር ፣ በስዕል ፣ በቃልና በፅሁፍ በመጨረሻም በሕይወት ትሰብካለች ምን ይቀራታል እውነትም ስንዱ እመቤት ሰው ዘራሽ ሳትሆን እራሱ እየሱስ የመሰረታት አቤት መታደል ! በዚህ መዝሙር እስካሁን ሁለት ነገር ተማርኩ “ ነገረ ስላሰሤንና ነገረ ሥጋዌን “ በጣም ይገርማል ! አሜን !!!

  • @HiluT-e3q
    @HiluT-e3q 18 годин тому +5

    አኬ የኔ ውድ እንዴት እንደምወደው እኮ ሁሉም ልዩ ናቸው የኛ እንቁዎች🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @meseretmulatlema4116
    @meseretmulatlema4116 8 годин тому +1

    የቲክቶክ ኦርቶዶክሳውያን ልጆቻችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ድንግል ማርያም በምልጃዋ በምትሹት ሁሉ ትድረስላችሁ በወጣትነት ዘመን ለቃሉ የመረጣችሁ የዘመናችን ሐዋርያት መጨረሻችሁን ያሳምርልን በጣም እንወዳችኋለን ተባረኩልን።

  • @HirutShitu
    @HirutShitu 9 годин тому

    ወንድሞች በህብረት ቢቀመጡ መልካም ነው እነሆን ያማረ ነው ደስ ይላል❤❤🎉🎉

  • @FikralemFikr
    @FikralemFikr 19 годин тому +6

    የዘመናችን ቀንያ ክርስቶስ ያላችሁ ትታጎች ወድሞቻችን፡ዘማራያም፣መዝሙረ፣ፈለገ፣ልደት ፣ኤርሜ፣ተሙ፣አኬ፣ያሬዶ፣ክርስቶፎር፣ፋቅረ እየሱስ፣ኢዩብ፣ እዝራዬ፣እንዲሁም ስማችሁን ያላስታወስኩ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ የተከበራችሁ ወድሞቻችን ኦርቶዶክሳዊያን እንወዳችኋለን።

  • @Tesfaye-d4v
    @Tesfaye-d4v 21 годину тому +9

    ያሠባሠበን ቸሩ እግዚአብሔር ይመስገን 🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @redietmebratu9394
    @redietmebratu9394 19 годин тому +4

    ምርጥ ወንድሞቻችን ከዚህ በላይ ብዙልን እግዛብሔር ይጠብቃችሁ

  • @SinkeTesfaye-iu2ws
    @SinkeTesfaye-iu2ws 22 години тому +9

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @HirutShitu
    @HirutShitu 9 годин тому

    በጣም በጣም የምንወዳቹ ወንድሞች እግዚአብሔር በደሙ ይሸፍናቹ 🎉❤🎉❤

  • @emawede2064
    @emawede2064 10 годин тому +1

    ዲያቆን ያረጋል ትልቁ መምህር እውነት የነዚህ ጎበዝ ታዳጊ ወጣቶች አራያአያ ሆነህ እራስን መተካት ምንኛ ደስስስስስ ያሰኛል አኬ ሁሌ ስምህን ሲጠራ እንዴት ደስ እንደሚለኝ❤ አራያ የሚያደርገው ትሁት መምህሩ ስለሆንክ አምላኬን አመሰግነዋለሁ ሁሉም ወጣቶች ይሄ ነው የሚባል አይደለም የሚሰሩት ስራ በጣም ግሩም ነው ታዲያ ሁሌ ከጎናቸው እንደ ጠባቂ እረኛ አትተዋቸው ረጅም እድሜ ሰጥቶህ ብዙ እንዳንተ በአንደበት ብቻ ሳይሆን በምግባር የሚሰብኩ የሚያበሩ ወጣቶችን አፍራልን ❤❤❤❤ በዘመንህ ሁሉ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ውድ መምህሬ ❤❤❤

  • @አድነኝአምላኬ
    @አድነኝአምላኬ 5 годин тому

    እግዚአብሔር ይጠብቃቹ የእኛ ብርቅዬዎች በጣም እንወዳቹአለን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናቹ

  • @HailuBonger
    @HailuBonger 19 годин тому +6

    እነዚህ ቲክቶከሮች ከልብ ክብር ይገባቸዋል

  • @RetaKetema-j1c
    @RetaKetema-j1c 19 годин тому +6

    ወንድሞቻችን እናንተ እግዚአብሔር በዚህች ቤ/ክርስቲያናችን በመከራ ላይ ባለችበት ወቅት ያስነሳችሁ የክርስቶስ ባለምዋሎች ናችሁ።የዲያብሎስን ክፉ አሰራርና ወጥመዱን ሰባብሩት በጣጥሱት በርቱ ማንም ሊቁዋቁዋማችሁ እንደማይችል አይተናልና በርቱ።ጌታ ከናንተ ጋር ይሁን አሜን!!!

  • @Msesow
    @Msesow 19 годин тому +5

    በጣም ምርጥ ፕሮግራም ነበር ትንሽ ግርግር ነበረው የተረጋጋ ቢሆን ከዚ የበለጠ ያምር ነበር

  • @Abraham-ns4ci
    @Abraham-ns4ci 19 годин тому +3

    አምላኬ ቅዱስ እግዚአብሄር እነዚህን ድንቅ መንፈሳዊ ወንድሞች ስለሰጠኸን እናመሰግንሀለን

  • @abiotredahegne7070
    @abiotredahegne7070 20 годин тому +12

    አቡ አቡ አቡዬ ተሰውሮብኛል???
    ወንድሞቼ እግዚአብሔር ይጠብቅልን!!

  • @rossross6520
    @rossross6520 19 годин тому +13

    አቡ ለምንድነው የሚጠፋው ግን የጠፋን ሰው ፈልጉ በጣም አቅም ያለው ልጅ ነው የምር❤❤❤

    • @bisratbayre1881
      @bisratbayre1881 18 годин тому

      Tikkikl neh Abu yet Tefae felgut endimochachin betam des yemil gubae asalfachu ena migrants betam des blon Al. Egziabihear yitebikachu

  • @tefayetsegaye7262
    @tefayetsegaye7262 11 годин тому +1

    አኬዋ እውነት ለምን እንደሆነ ባላቅም ያሳዝነኛል❤❤❤❤

  • @AlemeTsahyeTesegaye
    @AlemeTsahyeTesegaye 21 годину тому +6

    ወንድሞቸ ፀጋውን ያብዛላችሁ በቤቱ ያፅናች

  • @አለምቻናል-ቐ4ፀ
    @አለምቻናል-ቐ4ፀ 18 годин тому +3

    እግዚአብሔር በሚዉቀዉ ትልቁደስተየ በዝህአለም ተወህዶ እምነቴነዉ እኔለናተቃላትየለኝም እግዚአብሔር አምለክ ይጠብቀችሁ ❤❤❤❤

  • @Beza-f2k
    @Beza-f2k 20 годин тому +4

    ወንድሞቼ የኔ ተውዳጆች ሰላማችሁ ይብዛልኝ ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @HayatHayat-zc8hf
    @HayatHayat-zc8hf 20 годин тому +4

    በጣም ደስ የሚል ሥብስብ በዚው ይቀጥል። ተባረኩ ወንድሞቻችን በቤቱ ያፅናችው የሣቱትንም ነፍሥ እንድትመልሡ ፈጣሪ ይርዳችው በዚሁ ቀጥሉበት

  • @SelamTekeste-z2g
    @SelamTekeste-z2g 20 годин тому +4

    እንዴት ደስ እንድምትሉ እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋውን ያብዛላችሁ ወንድሞቼ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Demozbelhu
    @Demozbelhu 17 годин тому +2

    እግዚአብሄር አምላክ አሁንም ደግሞ ደጋግሞ ጸጋውን ይስጣችሁ የኛ እንቁዎች የማንቂያ ደውሌች ናችሁ🎉

  • @ሩሐማ12
    @ሩሐማ12 7 годин тому +1

    በእውነት ኦርቶዶክስ 24 ትን ሳናመሰግን ማለፍ ንፉግነት ነው እግዚአብሔር ይስጥልን ኦርቶዶክስ 24 ወንድሞቻችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን በቤቱ ያፅናችሁ ውድ ወንድሞቻችን❤❤❤🎉🎉🎉

    • @Ha17326
      @Ha17326  4 години тому +2

      ትክክል

    • @Ha17326
      @Ha17326  4 години тому +2

      ቤተኛ አይደለሽ እህቴ ደስታው የሁላችንም ነው

    • @ሩሐማ12
      @ሩሐማ12 4 години тому +1

      @@Ha17326 እውነት ነው አመሰግናለሁ ❤️❤️❤️

    • @Ha17326
      @Ha17326  3 години тому

      @@ሩሐማ12 ምርጦች ናችሁ እኮ እህቴ

  • @tensaetilahun9062
    @tensaetilahun9062 7 годин тому

    የተዋሕዶ እንቁዎች አንበሷቼ የድንግልማርያም ልጅ ኢየሱስክርስቶስ ከክፉሁሉ ይጠብቃችሁ ረዥም እድሜ ከጤናጋ ይስጣችሁ ኑሩልን!!!!!!!!

  • @Titgjfnc
    @Titgjfnc 19 годин тому +3

    ወንድሞች እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @YaredBelete-eo3em
    @YaredBelete-eo3em 19 годин тому +3

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልን ወንድሞቻችን ያገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ

  • @HanaDejen
    @HanaDejen 20 годин тому +3

    ወንድሞቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ስለ እናተ እግዚአብሔር ይመስገን ትልቅ ሀላፊነት ነው የወደቀባችሁ በርቱ

  • @fikirybeltal4583
    @fikirybeltal4583 18 годин тому +2

    ተባረኩ በእድሜ ጤና ያኑራቹ

  • @kaleb3028
    @kaleb3028 7 годин тому

    የኔ ጀግኖች የወንጌል አርበኞች ድግል ማሪያም በዘርፉፉ ቀሚሷ ትሸፍነረለረን ክፏችሁን አያሳየን ጌታ ይባርካቹ ወንድሞቼ በስስት ነው የማያቹ ተባረኪልኝ🙏🏻❤🌹

  • @Mary-c3j7x
    @Mary-c3j7x 17 годин тому +1

    እፍ አማኑየል ሆይ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ከምር ስርዓት ስንምግባር ትህትና ፍቅራቹ ቃል የለኝም ብቻ በቤቱ ያፅናቹ አሜን አሜን አሜን ፈጣሪ ይክበር ይመስገን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @edu-t4z
    @edu-t4z 19 годин тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @hana-s2x
    @hana-s2x 14 годин тому

    ፈሪሐ እግዚአብሔር ያደረባቸው ምርጥ አንቂ አስተማሪ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች ላረጋችሁት ለምታደርጉት ሁሉ የድንግል ማርያም ልጅ መድሐንያለም እድሜና ጤናውን ያብዛላችሁ ተመስገን🙏

  • @Titgjfnc
    @Titgjfnc 19 годин тому +2

    እግዚአብሔር የተመስገን ይሁን❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @EtesgenetGebemskel
    @EtesgenetGebemskel 7 годин тому

    እግዚአብሔር አምላክ ከክፋ ሁሉ ይጠብቃችሁ🙏🙏🙏👏

  • @solyanatekle7469
    @solyanatekle7469 20 годин тому +4

    ወንድሞቻችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ ❤❤

  • @تاقي-د7ظ
    @تاقي-د7ظ 9 годин тому

    ወንድሞቻችን እግዚአብሔር ያበርታችሁ ለኝም ብርታት ናችሁ በርቱልንየድንግል ማርያም ልጅ በቤቶ ያፅናን❤❤❤❤❤

  • @GgBff-k8q
    @GgBff-k8q 2 години тому

    በእውነት እግዚአብሔር ይባርካቸው

  • @asna7836
    @asna7836 19 годин тому +1

    አግዚአብሔር ይመስገን እንደዚዉ በምድር የሰበሰበን መሰበሰብያቺን በሰማይ ያርግልን ዎንድሞችህና, መምራኖቺ አግዚአብሔር በጤና በእድሜ, ይጠብቃችሁ

  • @mesrtjorge5826
    @mesrtjorge5826 7 годин тому

    ዋዉ ይገባችሓል እግዚአብሔር ያገልግሎት መረባችሁን ያስፋዉ፣ፍፃሜችሁ ያማረይሁን፣የእድሜ ዘመናችሁ በቤቱ ይለቅ፣፣ግን እፎይን አላየሁትም፣የዘመናችን ሙሴ ነዉ፣ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር🙏💒❤❤❤

  • @MeskiAbebaw-j2s
    @MeskiAbebaw-j2s 5 годин тому

    እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤

  • @enanuenanu1239
    @enanuenanu1239 19 годин тому +2

    ወድሞቻችን እግዚአብሔር ይባርካቹሁ🙏🙏🙏

  • @yasmalblooshi6939
    @yasmalblooshi6939 19 годин тому +2

    ❤❤❤❤❤ዋዉ እምነት ዋዉ ዉበት ሰርዓት መረጋጋት ❤❤❤❤ፈጣሪ ይባርካቹ❤❤❤❤ለሰጪዉም

  • @አለምቻናል-ቐ4ፀ
    @አለምቻናል-ቐ4ፀ 18 годин тому +4

    በዝህ ዘመን ያስነሰችሁ ቤቱን ሌፈርሡ የተነሡ እንደሉ እግዚአብሔር ነዉ እግዚአብሔር ሀይልይሁነችሁ

  • @tsionfekadu1199
    @tsionfekadu1199 20 годин тому +1

    መጀመሪ እግዚአብሔር ነው የማመሰግነው እውነት እንደናንተ ወንድሞች ማግኘታችን በዚህች ግዜ እመቤቴ ማርያም በዘርፋፋዋ ቀሚሷ ከክፉ ነገር ትሸፍናችሁ ፀጋው እድሜ ይስጥልን 🙏💙

  • @WelansaGachena
    @WelansaGachena 19 годин тому +1

    እልልልልልልልልልልልል እንዲህእናምናለን እንታመናለን አብ ወልድ መንፈስቅዱስ አንድ እግዚያብሔር ብለን እልልልልል ጊዜዉ የተዋህዶ ነዉ ክብር ለስላሴ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @Muiuሙሉ
    @Muiuሙሉ 19 годин тому +1

    አባቶቼ ወንድሞቼ የአገልግሎት ገመናችሁ የተባረከ የተቀደሰ ያድርግላችሁ የዘመናችሁ የተባረከ ይሁን💝☦️🙏🙏🙏

  • @tewmanhe3302
    @tewmanhe3302 19 годин тому +1

    እግዚአብሔር መልካም ነው ሌላ ምን እንላለን እንግዲህ አግዚአብሔር ይጠብቀን አሜን

  • @FatemaS-t7h
    @FatemaS-t7h 19 годин тому +1

    አግዝአብሔር ይመስገን 💪💪💪💪Orthodox tsanta lezalelam tinure❤❤❤

  • @ananianani5753
    @ananianani5753 19 годин тому +1

    መምህራኖቻችን እግዚአብሔር ይባርካችሁ እናንተን የሰጠን ፈጣሪ የተመሠገነ ይሁን !!!

  • @NatiTashe
    @NatiTashe 7 годин тому

    ተመስገን አምላኬ 🥰🎉🎉🎉

  • @wudineshmengistu5465
    @wudineshmengistu5465 25 хвилин тому

    ዋው እግዚያብሄር ይመስገን ❤❤❤

  • @AlemTesema-yz2wl
    @AlemTesema-yz2wl 12 годин тому

    በጣም በጣም የተባረኩ ስነምግባራቸው የታነፀ ድንቅ ልጆች

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg 14 годин тому

    አሜን አሜን አሜን እግዝአብሔር ይመሰገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg 14 годин тому

    አሜን አሜን አሜን እግዝአብሔር ይመሰገን እንኳን አብሮ አደረሰን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😢😢😢

  • @NehadAnba
    @NehadAnba 19 годин тому +1

    እግዚአብሔር ፍጻሜችሁን ያሳምረው ያሳምርልን❤

  • @user-rz4bu9dj8z
    @user-rz4bu9dj8z 20 годин тому +3

    እንዴት ደስ እንደምትሉ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ZerfeMengiste
    @ZerfeMengiste 7 годин тому +1

    Emebirhan titebikachihu

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg 14 годин тому

    አሜን አሜን አሜን እግዝአብሔር ይመሰገን እንኳን አብሮ አደረሰን ዝማሬ መላእክት ያማሬ ያስማሌን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @እምነትተስፋፍቅር
    @እምነትተስፋፍቅር 17 годин тому

    ኦርቶዶክሳዊነት ኩራት ነው መከባበራችን እንዴት ደስ ይላል❤

  • @habtehabte2605
    @habtehabte2605 9 годин тому

    ❤❤ Enkwanm yegna honachu wendmoche

  • @እምነትተስፋፍቅር
    @እምነትተስፋፍቅር 17 годин тому

    ከክፉ ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ወንድሞቻችን።

  • @felegehiwottadesse3282
    @felegehiwottadesse3282 19 годин тому +1

    Egziabher yistilin ,beedime betsega yitebikilin!

  • @سميرهسميره-ز7ط
    @سميرهسميره-ز7ط 14 годин тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @emmagetu
    @emmagetu 19 годин тому +2

    በቅድሚያእግዜአብሄርየተመሰገነይሁንየተዋህዶእንቁወችወንድሞቻችንእግዜአብሄርይጠብቃቹህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SSs-l7e
    @SSs-l7e 19 годин тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉንም የሚሰራ እሱ ነው

  • @asnibelhu8843
    @asnibelhu8843 9 годин тому

    የዘመኑ ትንታግ ❤በእጥፍ አፍሩ ቱቱቱ ከአይን ያውጣችሁ ልጆቻችን ፍፃሜያችሁ ይመርልን 🙏🤲🤲

  • @lackechdesta9735
    @lackechdesta9735 4 години тому

    Ake eigzyabher yebarkachu 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @habtehabte2605
    @habtehabte2605 9 годин тому

    😍😍 Le agelgilot yemiredu negerochn beteleym ye technology kusakus mnredabetn menged fiteruln bedesta enagzalen.beteley electronics ekawochn

  • @BiniGoshu
    @BiniGoshu 15 годин тому

    እረ አኬ በሳቅ ሞትኩኝ Ok አላለም 😂😂ደሞ ስታምሩ ተባረኩልኝ

  • @tigaethio
    @tigaethio 21 годину тому +3

    እግዚአብሔር አምላክ ከክፋ ይጠብቃቹ❤❤❤

  • @KindaKaram-ri6ef
    @KindaKaram-ri6ef 15 годин тому

    ቃል የለኝም

  • @HelineHenuk
    @HelineHenuk 20 годин тому +1

    Egezabhre ymsegen selhuluo nger❤❤❤❤

  • @RealflowersRealflowers
    @RealflowersRealflowers 8 годин тому

    Egziabiher yesetelen

  • @Titi-f5ryoutube
    @Titi-f5ryoutube 19 годин тому +1

    እፎይ yetale🎉❤

  • @ቅ.ሚካኤልጠብቀን
    @ቅ.ሚካኤልጠብቀን 10 годин тому +1

    Camera man my head is spinning cos of u ..ayeee ይህን የመሰለ ፕሮግራም አበላሹት አቀራረፁን አበላሹት

  • @MekdiDemese
    @MekdiDemese 16 годин тому

    ኑ በብርሐኑ ተመላለሱ😍😍😍😍😍😍💒

  • @wubitji3349
    @wubitji3349 9 годин тому

    አቡ ምንሆኖ ነዉ ሁላችንም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤
    አኬ ግን የቲክቶክ ቋንቋ😂😂😂😂

  • @Hana-mariam21
    @Hana-mariam21 18 годин тому +2

    አቡ መኖር ነበረበት ምናልባት አላየሁት ይሆን?

  • @sunsun466
    @sunsun466 20 годин тому +1

    Amen.Amen.Amen❤❤❤❤❤

  • @TiruSimachew
    @TiruSimachew 19 годин тому +1

    ወድሞቼ በቤቱ ያፅናችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂

  • @sdgs6877
    @sdgs6877 2 години тому

    አረ እንዴት ደሰሰሰ የሎሎ🙏🙏🙏🙏

  • @gsud5674
    @gsud5674 18 годин тому

    እልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ኦርቶዶክስነኝYouTube
    @ኦርቶዶክስነኝYouTube 19 годин тому +1

    አሜን

  • @mamaafrica4275
    @mamaafrica4275 17 годин тому

    Tebarku

  • @NisrinMagboul
    @NisrinMagboul 21 годину тому +1

    Egzabher yemsegn🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tadewosanishso
    @tadewosanishso 14 годин тому

    Wonidimachin Abu yetinow

  • @BiniyamTesfaye-w3q
    @BiniyamTesfaye-w3q 20 годин тому +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ አቡ በሰላም ነው የጠፋው ዮሀዴ ሳ የትኛው ነው

  • @እምነትተስፋፍቅር
    @እምነትተስፋፍቅር 17 годин тому +2

    ዮሐድ ንጉስ የትኛው ነው?