Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ክብር ለናዝሪቱ ኢየሱስ ይሁን እያንዳንዱ ጴንጤ ቃለ መጠይቅ ቢደረግ ሁሉም ጌታ እንዴት እዳዳነው የራሱ ምስክርነት አለው የምር እኔ እራሴ ጌታ እንዴት እንደጠራኝ ወደ ውጭ አገር አምጥቶ ድንቅ ምስክርነት አለኝ ። አንድ ቀን እኔም እመሰክራለሁ ኢየሱስ የሚባል ስም ሰምቸም አይቸም አላውቅም ነበር ። ግን ይህ ደግ ጌታ እራሱን ገለጠልኝ ወደ ስደት አምጥቶ። አሁን ጌታን ካገኘሁ 13 ዓመት ሆነኝ ስለ ኢየሱስ ስናገር ሰው ብቻ ሳይሆን እንጨቱም ይሰማኛል ። ክብር ለጌታ ይሁን ።
አሜን ክብር ለጌታ ይሁን
እኔም።
Amen
ነቢይት ሰናይት የቀረዉ ዘመንሽ ይባረክ ባች እግዚአብሔር ይሰራ ይጠቀማል በርች እንወድሻለን❤❤❤❤❤❤❤
አሜን
ማንም ብጥል የማይጥል ጌታ ስላለን ደስ ይበለን በጌታ ደስ ይበላችሁ
ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ የኔ ልዩ እየሱስዬ ክብር ምስጋና ባአ ዙፋኑ ላለ ላንቴ ይሁን 🛐🤲🤲❤አሜን አሜን
ኡፍ ! ይህ ምስክርነት ደግሞ ባሰ ፣ ነፈረቅሁ ፣ አስለቀሰኝ ፣ ኢየሱስ አምጦ እንደወለደን ስትናገር ፍቅሩ እንደገና በራልኝ ፣ እንባዬን መቆጣጠር አልቻልሁም ፣ ኢየሱስ ሁለመናችን ነው ፣ አዳኛችን ፣ እምቢ ስንለው እያባበለን ፣ እየታገሰን ፣ ዕድሜ አጥግቦ ፣ ተንከባክቦን ፣ ሁሉን አድርጎልን አኗሪያችን አባታችን ስሙ ከፍ ይበል ፤ ተባርከሻል እህታችን ፣ ጸጋ ይጨመርልሽ !!!
Dede
እውነት ነው ጌታ አይጥልም ክብር ለጌታ ይሁን
እውነትም ልዩነው ኢየሱስ ክብርይሁንለት
አሜን 🙏🙏
ውድ እህቴ የረዳሽ ያገዘሽ አምላክ ይባረክ አሜን❤
ኢየሱስ ጌታ ነው🎉🎉🎉ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን🎉🎉🎉
አሜን 🙌🙌
ኢየሱስ ድንቅ ነህ አንተ ታኖራለህ ትታደጋለህ ተባረክ❤❤❤❤❤❤
እውነተኛ ወዳጅ የሚያይ የሚሰማ የሚመልስ የልብ የሆነው ልክ እንደ ቃሉ እንደተናገረው የሚያደርግ ታማኝ አምላክ ስሙ ይባረክ 🙏🙏 እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክሽ ፀጋው ይብዛልሽ ተባረኪ ❤❤ semay tube ተባረኩ ምህረቱ እና ፀጋው ይዛላቹ ❤❤❤🙏
እንኳን ክርስቲያን ሆንኩኝ ❤እንኳን የኢየሱስ ሆንኩኝ እሰይ እሰይ አቤት ኢየሱስ ስራ አደራረግ ድንቅ ነው 😢❤🙏ተባረኪልኝ ድንቅ ምስክርነት ነው ❤🙏
ክብር ለጌታ ይሁን
ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን ድንቅ ምስክርነት ነው ዘመንሽ ይባረክ
Wowoowwowowow🙇♂️🙇♂️🙇♂️🙇♂️🙇♂️🙇♂️🙇♂️🙇♂️🙇♂️አሜንንን አሜንንን አአሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ኢየሱስጌታ ነው ይድናል ❤❤
🙌🙌🙌ያድናል
ክብር ለኢየሱስ ይሁን❤❤ ዋው ኢየሱስ ድንቅ አምለክ አባት ወዳጅ ፍቅር ኢየሱስ ሁሉ በሁሉ ❤❤❤❤❤
ክብር ለኢየሱስ ይሁን
ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን በጌታ ላይ ያለሽ እምነት ደስ ይላል ለዘላለም ከአንቺ አይወሰድብሽ እንኳን ከጨለማ ወደ ብርሃን ጌታ አወጣሽ ተባረክ ድንቅ ምስክርነት ነው😊😊
Eyesus geta new esu yenebsachn get mech tilon yawkal get yibarek
Wow what an amazing witness! Praise the Lord.
ዋው ድንቅ ምስክርነት ክብር ለጌታ ይሁን!!❤
አቤት የእግዚአብሔር ጥበቃ የእየሱስ ፍቅር የተገለጠበት ምስክርነት ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ። አሜን አሜን🙏🙌🙏🙌💕
አሜን እናመሰግናለን
እጅግ ድንቅ ምስክርነት ክብር ለጌታ ይሁን 😍😍😍😍😍😍😍
Wow እጅግ ድንቅ ምስክርነት ክብር ለጌታ ይሁን እናቴ ተባረኪ በጣም ደስ ይላል ፀጋ ይብዛልሽ አሁንም
ምን አይነት መወደድ ነው መልካም ቅናት ቀናሁብሽ መታደል ነው❤ ተባርኬበታለሁ
Very powerful testimony!
Praise God
ባለራይ በብዙ ያልፋል ጌታ ግን አይጥልም❤❤❤❤❤❤❤
ዋውው😢😢😢😢 እኔ በእንባ ነው የጨርሱኩት ጌታ ኢየሱስ በእናት በአባት በእህቴ በወንድሜ ፋንታ ነው ድንቅ ምስክርነት ነው ደስ የምል ምስክርነት ነው የጌታ እጀ ማየት ደስ ያሰኝል ተባርክ ንግግራሽ ስጣፋጥ❤❤❤❤❤
ተባረኪ እንኳን ጌታ ረዳሽ ኢየሱስ ስምህ ይባረክ
Wonderful testimony. Jesus saves & He is Lord!
Tadelesh. Tebareki
Amen 🙏 thank you
ኢየሱስን መቀበልና መከተል ዋጋ ቢያስከፍልም ለጌታ የሚከፈለው ዋጋ ለሀይማኖት ሳይሆን ለጌታ በመሆኑ ደስ ሊለን ይገባል።በክርስቶስ መከራ በምትካፈሉበት ልክ ደስ ይበላችሁ። 1ኛ ጴጥ 4:13
አሜን 🙏
ዋዉ ጌታ ተባረክ
Praise God ❤❤❤🎉🎉🎉
Amen 🙌
እግዚአብሔር ድንቅ አምላክ ነው ክብሪ ለስሙሙሙሙሙ ይሁን
ጌታ ይባርካችሁ ተባረኩ 🙏🙏
ታድለሽ ብዙ ተማርኩብሽ ሁሌም ፀጋና ሰላም ይፍሰስልሽ❤❤❤🎉🎉🎉
Amen 🙏
ድንቅ ነው
🙏🙏🙏🙏
❤❤❤❤ tebareku
🙏🙏🙏
Jesus my love ❤he’s my hero 🙇🏻🙇🏻🙇🏻🙇🏻🙇🏻🙇🏻🙇🏻
Yes 🙌
ኢየሱስን እወደዋለሁ
🙌🙌🙌🙌
❤❤❤❤ Yene የኔ ልዩ እናት ስላቺ ምን እደምል አላቅም ክርስቶስ ኢየሱስን በሂወትሽ አሳይተሽናል ወድሻለው ❤
Thank you
❤❤❤❤❤❤ Gbu more and more
ተባረኪ
Bless you my sister
❤️❤️❤️❤️❤️❤️
🔥🔥🔥🔥🔥
🙏🙏🙏🙌
ታድለሸሸሸ ውይ መች ይሆን የምጉበኘው
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
ሳልጠግባት ነው ያለቀው የምትወደድ ናት
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
❤❤❤
❤❤
ክብር ለናዝሪቱ ኢየሱስ ይሁን እያንዳንዱ ጴንጤ ቃለ መጠይቅ ቢደረግ ሁሉም ጌታ እንዴት እዳዳነው የራሱ ምስክርነት አለው የምር እኔ እራሴ ጌታ እንዴት እንደጠራኝ ወደ ውጭ አገር አምጥቶ ድንቅ ምስክርነት አለኝ ። አንድ ቀን እኔም እመሰክራለሁ ኢየሱስ የሚባል ስም ሰምቸም አይቸም አላውቅም ነበር ። ግን ይህ ደግ ጌታ እራሱን ገለጠልኝ ወደ ስደት አምጥቶ። አሁን ጌታን ካገኘሁ 13 ዓመት ሆነኝ ስለ ኢየሱስ ስናገር ሰው ብቻ ሳይሆን እንጨቱም ይሰማኛል ። ክብር ለጌታ ይሁን ።
አሜን ክብር ለጌታ ይሁን
እኔም።
Amen
ነቢይት ሰናይት የቀረዉ ዘመንሽ ይባረክ ባች እግዚአብሔር ይሰራ ይጠቀማል በርች እንወድሻለን❤❤❤❤❤❤❤
አሜን
ማንም ብጥል የማይጥል ጌታ ስላለን ደስ ይበለን በጌታ ደስ ይበላችሁ
ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ የኔ ልዩ እየሱስዬ ክብር ምስጋና ባአ ዙፋኑ ላለ ላንቴ ይሁን 🛐🤲🤲❤አሜን አሜን
ኡፍ ! ይህ ምስክርነት ደግሞ ባሰ ፣ ነፈረቅሁ ፣ አስለቀሰኝ ፣ ኢየሱስ አምጦ እንደወለደን ስትናገር ፍቅሩ እንደገና በራልኝ ፣ እንባዬን መቆጣጠር አልቻልሁም ፣ ኢየሱስ ሁለመናችን ነው ፣ አዳኛችን ፣ እምቢ ስንለው እያባበለን ፣ እየታገሰን ፣ ዕድሜ አጥግቦ ፣ ተንከባክቦን ፣ ሁሉን አድርጎልን አኗሪያችን አባታችን ስሙ ከፍ ይበል ፤ ተባርከሻል እህታችን ፣ ጸጋ ይጨመርልሽ !!!
Dede
እውነት ነው ጌታ አይጥልም ክብር ለጌታ ይሁን
አሜን
እውነትም ልዩነው ኢየሱስ ክብርይሁንለት
አሜን 🙏🙏
ውድ እህቴ የረዳሽ ያገዘሽ አምላክ ይባረክ አሜን❤
አሜን
ኢየሱስ ጌታ ነው🎉🎉🎉ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን🎉🎉🎉
አሜን 🙌🙌
ኢየሱስ ድንቅ ነህ አንተ ታኖራለህ ትታደጋለህ ተባረክ❤❤❤❤❤❤
አሜን
እውነተኛ ወዳጅ የሚያይ የሚሰማ የሚመልስ የልብ የሆነው ልክ እንደ ቃሉ እንደተናገረው የሚያደርግ ታማኝ አምላክ ስሙ ይባረክ 🙏🙏 እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክሽ ፀጋው ይብዛልሽ ተባረኪ ❤❤ semay tube ተባረኩ ምህረቱ እና ፀጋው ይዛላቹ ❤❤❤🙏
እንኳን ክርስቲያን ሆንኩኝ ❤እንኳን የኢየሱስ ሆንኩኝ እሰይ እሰይ
አቤት ኢየሱስ ስራ አደራረግ ድንቅ ነው 😢❤🙏
ተባረኪልኝ ድንቅ ምስክርነት ነው ❤🙏
ክብር ለጌታ ይሁን
ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን ድንቅ ምስክርነት ነው ዘመንሽ ይባረክ
አሜን
Wowoowwowowow🙇♂️🙇♂️🙇♂️🙇♂️🙇♂️🙇♂️🙇♂️🙇♂️🙇♂️አሜንንን አሜንንን አአሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን
ኢየሱስጌታ ነው
ይድናል ❤❤
🙌🙌🙌ያድናል
ክብር ለኢየሱስ ይሁን❤❤ ዋው ኢየሱስ ድንቅ አምለክ አባት ወዳጅ ፍቅር ኢየሱስ ሁሉ በሁሉ ❤❤❤❤❤
ክብር ለኢየሱስ ይሁን
ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን በጌታ ላይ ያለሽ እምነት ደስ ይላል ለዘላለም ከአንቺ አይወሰድብሽ እንኳን ከጨለማ ወደ ብርሃን ጌታ አወጣሽ ተባረክ ድንቅ ምስክርነት ነው😊😊
ክብር ለጌታ ይሁን
Eyesus geta new esu yenebsachn get mech tilon yawkal get yibarek
Wow what an amazing witness! Praise the Lord.
ዋው ድንቅ ምስክርነት ክብር ለጌታ ይሁን!!❤
አሜን
አቤት የእግዚአብሔር ጥበቃ የእየሱስ ፍቅር የተገለጠበት ምስክርነት ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ። አሜን አሜን
🙏🙌🙏🙌💕
አሜን እናመሰግናለን
እጅግ ድንቅ ምስክርነት ክብር ለጌታ ይሁን 😍😍😍😍😍😍😍
አሜን
Wow እጅግ ድንቅ ምስክርነት ክብር ለጌታ ይሁን እናቴ ተባረኪ በጣም ደስ ይላል ፀጋ ይብዛልሽ አሁንም
አሜን
ምን አይነት መወደድ ነው መልካም ቅናት ቀናሁብሽ መታደል ነው❤ ተባርኬበታለሁ
Very powerful testimony!
Praise God
ባለራይ በብዙ ያልፋል ጌታ ግን አይጥልም❤❤❤❤❤❤❤
አሜን
ዋውው😢😢😢😢 እኔ በእንባ ነው የጨርሱኩት ጌታ ኢየሱስ በእናት በአባት በእህቴ በወንድሜ ፋንታ ነው ድንቅ ምስክርነት ነው ደስ የምል ምስክርነት ነው የጌታ እጀ ማየት ደስ ያሰኝል ተባርክ ንግግራሽ ስጣፋጥ❤❤❤❤❤
ክብር ለጌታ ይሁን
ተባረኪ እንኳን ጌታ ረዳሽ ኢየሱስ ስምህ ይባረክ
አሜን
Wonderful testimony. Jesus saves & He is Lord!
Tadelesh. Tebareki
Amen 🙏 thank you
ኢየሱስን መቀበልና መከተል ዋጋ ቢያስከፍልም ለጌታ የሚከፈለው ዋጋ ለሀይማኖት ሳይሆን ለጌታ በመሆኑ ደስ ሊለን ይገባል።
በክርስቶስ መከራ በምትካፈሉበት ልክ ደስ ይበላችሁ። 1ኛ ጴጥ 4:13