MK TV || ዐውደ መጻሕፍት || "የነገረ ክርስቶስ" መጽሐፍ ዓላማን አስመልክቶ የተደረገ ዉይይት ክፍል - ፪

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 сер 2024
  • Subscribe and share www.youtube.co....
    www.youtube.co....
    #MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK
    / eotcmkidusan

КОМЕНТАРІ • 85

  • @rigbek
    @rigbek Місяць тому +5

    በዚህች ምድር ከዚህ በላይ ርእሰ ጉዳይ ያለ ኣይመስለኝም ግን እኛ የት ነን😢😢😢 እግዚኣብሔር ይስጥልን በርቱልን

  • @2-rv8ed
    @2-rv8ed Місяць тому +6

    መምህራኑ ይቅረቡልን መፅሐፉን የፃፉልን።
    Like በማድረግ ድምፅ ስጡ።

  • @mkorthomenawo
    @mkorthomenawo Місяць тому +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን (22:34-27:21፤ ለሚሰማ በቂ ነው👏👏👏

  • @tsega8955
    @tsega8955 Місяць тому +2

    አባቶቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @mollagedamu679
    @mollagedamu679 Місяць тому +3

    እግዚአብሔር ይባርካቹህ። ፈጣን መልስ በመስጣቹ እናመሰግናለን ።

  • @user-bh8fu7dm1n
    @user-bh8fu7dm1n Місяць тому +1

    ቃለህይወት ያሠማልን አባቶቻችን📖📖📖⛪⛪⛪👏👏🌻

  • @user-ck4nh3xk1x
    @user-ck4nh3xk1x Місяць тому +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @asnakech7666
    @asnakech7666 Місяць тому +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባቶቻችን።

  • @user-yh8ms1cn3w
    @user-yh8ms1cn3w Місяць тому +7

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ! መልአ ታቦር
    ፩ሥጋውን የባህርይ አምላክ አደረገዉ
    ፪ ፍጡርነት የሚነገሩ ቅድመ ተዋሕዶ ነው
    ፫ የዘረዘሯቸው ሊቃውንት ፍጡር ወኢፍጡር ማለተቻዉ በዘመናቸዉ ለተነሱ መናፍቃን ነው ሲሉ አነጋገርዎ ግልጽ ያለ አይደለም
    የመጽሐፉ ገጽ147 ላይ እኮ የሚለዉ ክርስቶስ በሥጋዉ ፍጡር አይባልም ነው
    እስዎም በተደጋጋሚ የሚሉት ሥጋዉን የባሕርይ አምላክ አደረገዉ ነው እንድያ ከሆነ እንደርስዎ አገላለጽ ከተዋሕዶ በኋላ ፍጡርነትን አጥፍቶ ፈጣሪ ብቻ ሆኗል ማለት ነው ይህ ደግሞ እንደሚያውቁት ፍጹም ውላጤ ነው ይህ ደግሞ የተወገዘ ትምህርት ነው ፍጡርነትን አጥፍቶ ፈጣሪ ( አምላክ ) ብቻ ከሆነማ
    - በድንግል ማርያም ማኅፀን የተጸነሰ ግዙፍ አካል
    - በከብቶች በረት የተወለደ ግዙፍ አካል
    - በድንግል ማርያም ጀርባ የታዘለ ግዙፍ አካል
    - በዮሐንስ እጅ የተጠመቀ ግዙፍ አካል
    33 ዓመት ከ፫ ወር በምድር ላይ የተመላለሰ ግዙፍ አካል
    - በመስቀል የተሰቀለ ግዙፍ አካል
    - ወደ መቃብር የወረደ ግዙፍ አካል
    - ወደ ሰማይ ያረገ ግዙፍ አካል የት ይገኛል ማለቴ ሥጋውን የባሕርይ አምላክ አደረገዉ ብለዉ ፍጡርነትን አጥፍቶ ፈጣሪ ብቻ እንደሆነ ካስተማሩ
    እኔን የገረመኝ እርስዎ የሊቃውንት ( ሃይማኖተ አበው)መ ር ሆነዉ ሳለ ፍጡር ወኢፍጡር የሚለዉን ቃል ግልጽ አድርገዉ
    መለኮት በሥጋ ፍጡር ይባላል
    ሥጋ በመለኮት ፈጣሪ አምላክ ይባላል ለማለት ለምን እንደ ፈሩ ግራ ገብቶኛል ?! ይሉኝታ ነው?
    ወይስ ድኅረ ተዋሕዶ የአምላክን ሰው መሆን አያምኑምን?
    ምን አልባት አብረዎት ያሉ መ ምህራንን በደንብ ስለማላቃቸዉ ነገረ ሥጋዌን ጠንቅቆ ለመረዳትና ለማስረዳት ይብቁ አይብቁ አላቅም እርስዎን ግን በዚህ ደረጃ ማየት በእውነቱ ግራ ያጋባል
    በመጨረሻም እንደ መፍትሔ
    ይህ አሁን ገበያ ላይ ያለውን ነገረ ክርስቶስ የተባለ መጽሐፍ
    ክርስቶስ በሥጋዉ ፍጡር አይባልም የሚለዉ ቃል ኤዲት ተደርጎ ቢታተም መልካም ነው እላለሁ ።

    • @wegene2056
      @wegene2056 Місяць тому

      ተመስገን ካሮች መጽሀፍ ማንበብ ጀመራቹ ማለት ነው፡፡ በጣም ደስ ነው የሚለው፡፡

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 Місяць тому +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባቶቻችን

  • @wudituhaile3822
    @wudituhaile3822 Місяць тому +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @solomonasratie8575
    @solomonasratie8575 Місяць тому +2

    ይህ ነገር ሚዲያ ሰላለ ብቻ እንዲህ ባይቀርብ ጥሩ ነበር፡፡ የምን እልክ መጋባት ነው ኢዲቴርያል ቦርዱም እልክ የገባ ይመስለኛል መጀመርያ መምህራኑን ጋር ይምከር እኔ በዚህ ጉዳይ ብዙ ተመልክቻለሁ ብዙዎች መምህራን አንዱን ደግፈው ይሞግታሉ የተሻለው ግን መ/ር ኋ/ማርያም ያሉት ነው መጀመርያ በዝግ መምህራን ምከሩ ከዛ መፍትሄውን ለኛም አሳውቁን።

  • @MeseretTulu-qf6fj
    @MeseretTulu-qf6fj Місяць тому +2

    Amen qale hiwet yasemalen

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 Місяць тому +1

    MEMHROY QALYOT YASEMALN !

  • @Samuel-3838
    @Samuel-3838 Місяць тому

    ቃል ሂወት የስማዓልና፡ ዕድመን ጥዕናን ይሃብኹም መምሃራና ልኡል እግዚኣቢሔር

  • @amenhelen7108
    @amenhelen7108 Місяць тому +1

    እናመሰግናለን በርቱ

  • @ortodoxtewahodo8362
    @ortodoxtewahodo8362 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤

  • @FikerteAsres
    @FikerteAsres Місяць тому

    ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @getachewwoldegiyorgis8128
    @getachewwoldegiyorgis8128 Місяць тому +2

    ❤❤❤

  • @user-nt7xx2wr2z
    @user-nt7xx2wr2z Місяць тому +1

    ወልድ በስጋ ፍጡር ነዉ ሲሉ የነበሩ መምህራን እነ ገብረ መድህን እነ በትረማርያም ለምን አይጋበዙም?እነሱንም እንስማ መፅሐፍት ይዳኙ።

  • @AmanuelKing-qg5kc
    @AmanuelKing-qg5kc Місяць тому +1

    አባቶችን መተው ስለ መፀሐፉ ለምን አያወሩም ስህተት ካለውም እነሱ ያሉበትን መንገድ ያስረዳሉ ምንም አልጨመርንም ወደ ፅሁፍ ተቀየረ ከተባል እነሱ ናቸው መመለስ ሚችሉት የን video ደግሞ link ብታስቀምጡልን መፀሐፉን አንብበናል አሪፍ ነው videoን ብናየው😊

    • @abiygetahun2326
      @abiygetahun2326 Місяць тому

      የመምህራኑን መናገር ነው የምትፈልገው ወይስ እውነተኛውን የቤተ ክርስቲያን አስተምህሮ?

  • @eyerusfikadu5067
    @eyerusfikadu5067 Місяць тому +3

    Ende mn eyalachun new kerstose segaw be melkote tewetwal ketewahdo bewhala eyalachun new yekerta yhe yebetchrstiyan temhert aydelm 1 metshafe enmen weyesh hayemanote Abewn degmo ega ye kerstose betwahdo Amlakmsewm beln yemnamn enji Awetakiyawi Aydelnm

  • @tamirat04
    @tamirat04 Місяць тому +2

    ማህበፈ ቅዱሳንን ከሊቃውንት ጉባኤ በእኩል መጥራት የጀመረች ቤተ ክርስቲያን አደገኛና መስቀለኛ መንገድ ላይ እንዳለች ያመለክታል። አራት አይና የተባሉ ሊቃውንት የነበሩባት ቤተክርስቲያን እነርሱ ጠብቀው ያቆዩትን የአበው መጻሕፍትንና በውስጡ ያለውን ነገረ ክርስቶስ እንደተፃፈ ከመቀበል ይልቅ የራሳቸውን መላ ምት ሲናገሩ መስማት አሳዛኝ ብቻ ሳይሆን ቤተ ክርስቲያንን ከደህንነት መንገድ የሚያወጣ አደገኛ አካሄድ ነው። አንበሳ ሲያረጅ ይሉ የለ አበው

    • @yohannesdemissie3979
      @yohannesdemissie3979 Місяць тому

      ያሳዝናል መጀመርያ አድምጥ ሊቃውንቱ ያስተማሩትን ነው በመፅሐፍ የታተመው።አሁን የምትሰማው ስለ መፅሐፍ ምሳተሙ ላይ ነው ገለፃው።እና ወደ ሀላ ግባና ብታየው እልካለሁ

    • @FikerteAsres
      @FikerteAsres Місяць тому

      አይ ታምራት አሰማምህም በተአምር የፈለከውን እየመረጠ ነው መሰለኝ የሚያሰማህ አይንህም የሚያስነብብህ። ተሀድሶዎቹምኮ ቤ/ክ ትታደስ አርጅታለች የሚሉት በእንደ አንተ አይነት ሁሉንም በራሳቸው ልክ የሚመለከቱ ሰዎች ናቸው።
      ልብ ይስጠን

    • @tamirat04
      @tamirat04 Місяць тому

      @@FikerteAsres ከታላቅ ይቅርታ ጋር ማስፈራሪያሽን እዛው ለራስሽ አድርጊው። ማነው የበግ ለምድ ለብሶ ቤተክርስቲያንንና ወመዋቅሯን ያደሰው? ቅዱስ ሲኖዶስ ሊቃውንት ጉባኤ ነው የቤተ ክርስቲያን መዋቅር። ቅዱስ ሲኖዶስ ሊቃውንት ጉባኤ እና ማህበረ ቅዱሳን ብሎ ማለት ተሃድሶ ነው። ሊቃውንት ጉባኤ ዝም ባለበት ሲኖዶሱ ዝም ባለበት በግል ድርጅት በግል የቴሌቪዥን ጣቢያ በግል የማቅ የትምህርት ክፍል እንደዚህ አይነት መሠረት የሆነ አስተምህሮ ላይ ብዙ ማለት ተሃድሶ መሆን ብቻ ሳይሆን ማን አለብኝነት ነው። ወደፊት የሚያስፈራው ቅዱስ ሲኖዶስ በማቅ ተፅኖ ውስጥ እንዳይወድቅ ነው። በነገራችን ላይ ቤተ ክርስቲያን ያለ ሲኖዶስ ያለ ማቅ 1700 አመታት እንዳሳለፈች አትርሺ የሚጠብቃ አይተኛም።

    • @tamirat04
      @tamirat04 Місяць тому

      @@yohannesdemissie3979 ለምን ይዋሻል ሊቃውቱ ያላሉት እንደተፃፈ እኮ ሲከራከሩ እየሰማን ነው። እንደው ለነገሩ ሃይማኖተ አበው ተተርጉሞ እያነበበች ያለች ቤተ ክርስቲያን ለምን የተፃፈውን ለትውልድ እንድታስተላልፍ አትተዋትም።

  • @Kibatu-oo5tl
    @Kibatu-oo5tl Місяць тому

    ከዚህ ሁሉ ምስሉን እንይ በተረፈ እዉነት መፅሀፉ በጥልቀት ተነቦ ነዉ ወይ እንደዉ በጥዝ ነጠቅ ግን የመናፍቃን ባህሪ ስለሆነ ሰከን ብለን ብናስብ

  • @wendwosenhailu5161
    @wendwosenhailu5161 Місяць тому

    ቃለህይወት ያሰማልን።ለምሳሌ የተጠመቀው ክብር ይግባውና መለኮት ወይስ ስጋ፣የተሰቀለም ስጋ ወይስ መለኮት፣ከሙታን የተነሳው መለኮት ወይስ ስጋ?አረ በተዘጋ ቤት የገባው ስጋ ወይስ መለኮት።የምንቀበለው የከበረ ስጋና ደም መለኮት ወይስ ስጋ አልያስ መለኮት የተዋሀደው ስጋ።
    እና አባቶቼ በፀሎት አስቡን።ቃለህይወት ያሰማልን

    • @wegene2056
      @wegene2056 Місяць тому +1

      አንብብ ወንድሜ ጥያቄህ እራሱ ብዙ ይቀረዋል

    • @yabsira24
      @yabsira24 25 днів тому

      Bedenb astewel mehal sefari yemeteyekewen teyakie ateyeke

  • @Abel377
    @Abel377 Місяць тому +3

    ካፈርኩ አይመልሰኝ። መጸሐፉን እና ስሕተታችሁን መከላከል አቁማችሁ ለቤተክርስቲያን ትምህርት ታመኑ። ግልጽ የውላጤን ትምህርት እያስተማራችሁ ነው።

  • @yikunuamlakteshome4241
    @yikunuamlakteshome4241 20 днів тому

    መምህራኑ ይቅረቡ እራሳቸው?ምን ማለት ነው ?መምሕር ገብረመድኅን አቅርቧቸው?

  • @user-uy4ly8qk8s
    @user-uy4ly8qk8s Місяць тому

    ማነው የሚጠየቀው ማለት ትህቢት ነው ስንት ሊቃውንት እያለ እኔነኝ የማውቅልክ ክርስቲያናዊ አይደለም "ዲን ኃይለእየሱስ" (19:26 ) እራሶትን ያርሙ ማህበረ ቅዱሳን ለመህምራኑ የተሰጠውን አስተያየት የተሰጠውን አስተያየት ንገሯቸው ፕሮግራም አቅርቦ አቀባይ መሆን ብቻ አይደለም ተቀባይም መሆን ክርስትና ነው😢

  • @myhb1219
    @myhb1219 Місяць тому

    Chegeru ahun lalew cheger meshafu mels alsetem cherash lela cheger nw yefeterew ahunm azegajut yetebalut abatoch lezi cheger mels ayehonem eyalu ezi lay mels yehonal maletachew ke teqmu yeleq cheger nw emifetrew

  • @yohanesassefa4699
    @yohanesassefa4699 Місяць тому +3

    ለምን ይሄን ትምህርት ያስተማሩን መምህራን መልስ አይሰጡም።የታናገረው፣ ያስተማረው መምህር ነው ለትምህርቱ ሃላፊነቱን መውሰድ።ጥያቄም መመለስ ያለበት ።
    የተሰጠው መልስ ግን on the point የሆነ መልስ አይመስለኝም።ይልቁንም ግራ መጋባትን የጨምራል።ከተቻለ መምህራኑ ይጋበዙ ነገሩ ይጥራ።

    • @SelamTemeche-vz8pu
      @SelamTemeche-vz8pu Місяць тому

      exactley ye hulum ortodox hasab yihe new

    • @wendwosenhailu5161
      @wendwosenhailu5161 Місяць тому

      እነሱ ምን ሊጠየቁ ይችላሉ በቪድሆ ያለ ነው ያውም ረጅም ጊዜ።እና ገብተክ ማየት በቂ ነው?

    • @yohanesassefa4699
      @yohanesassefa4699 Місяць тому +2

      @@wendwosenhailu5161
      በቂማ አይደለም ነገሩ ግልጽ መሆን አለበት ለምሳሌ ሃይማኖተ አበው ስምዓት ላይ
      ምዕ 124 ቁ 18 "በተዋህዶ አንድ የሆነውን የክርስቶስን ባህሪ አምላክወሰብ፣ገዥወተገዥ፣ፍጡርወኢፍጡር ነው እንለዋለን ይላል።"ቅዱስ ቄርሎስ
      እነሱ ግን ከተዋህዶ በሁዋላ ፍጡርወኢፍጡር አንለውም ነው ያሉት።ይሄ ታዲያ ትልቅ ልዩነት አይደለም።ልዩነቱም ከአባቶች ትምህርት ጋር ነው።ክርስትና ቲፎዞ አይደለም ለዛ ነው ነገሩ ግልጽ ይሁንልን ያልኩት።

    • @wendwosenhailu5161
      @wendwosenhailu5161 Місяць тому

      @@yohanesassefa4699 አለቃ ለምን አታደምጥም ሀይማኖተዓበውን የሰጠችህ ቤተክርስትያን ናት እኮ።ስለዚህ ይህች ቤተክርስትያን ሊቃውንትቿ ሲናገሩ መስማት ነው።መፅሐፊ ላይ የተፃፈው አግባቡን አስረዱክ እኮ።ለምሳሌ ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ እኔና አብ አንድ ነን ብሏል ሌላ ቦታ ደሞ ከእኔ አብ ይበልጣል ብሏል ይህንን ከአውዱና ከትምህርቱ እንደውም ከታሪክና ከተናገረባቸው ቦታዎች ጭምር ተገናዝቦ ይነገርለታል።
      በተጨማሪ ደሞ ሀይማኖተዓበው ላይ ደሞ ሌላም አለ ቀዳደን ልንጥለው ነው?
      ስለዚህ ከታሪክ አንፃር ከተነገረላቸው አንፃር ይቃኛል።እና ይኬንን ደሞ መልስልኝ ከተቻለ፦
      በተዘጋው ቤት የገባው መለኮት ወይስ ስጋ?

    • @yohanesassefa4699
      @yohanesassefa4699 Місяць тому +1

      @@wendwosenhailu5161
      ይውልህ ወንድሜ በመጀመሪያ ተርጋጋ ቆይ አስረዱን ግልጽ ይሁንልን ማለት ጥፉት ነው?ሃይማኖትስ ተምረው አምነው የሚቀበሉት አይደለም?፤ነው።ካልክ።
      1ኛ.ታዲያ ለምን ጥድፍ ጥድፍ አስፈለገ፣
      2ኛ.እውነታው ደግሞ፣ በቤተክርስቲያን ቅዱስ ተብለው የተጠሩት በሃይማኖት ፣በምግባር ነቅ ነቃፋ የሌለባቸው ይሉቅንም የተመሰከረላቸውን ቅዱሳንን እና በአለመ ስጋ ያሉት መምህራን ልዩነት አላቸው።በአለመ ስጋ ያሉት ገና ናቸው ለሃይማኖታቸው በሰማይም በምድር አልተመሰከረላቸውም ። ተጋድሎአቸውን አልጨረሱምና።ስለዚህ አይሳሳቱም ብሎ መናገር አይቻለም።
      3ኛ." ነገር ግን እኛ ብንሆን ወይም ከሰማይ መልአክ፥ ከሰበክንላችሁ ወንጌል የሚለይ ወንጌልን ቢሰብክላችሁ፥ የተረገመ ይሁን።"
      (ወደ ገላትያ ሰዎች 1:8) ይልሃል ቅዱስ ጳውሎስ ።
      እነዚህ ሰዎች" አካላዊ ቃልንእኛን ለማዳን በተዋሀደው በስጋው ፍጡር አይባልም" ሲሉ
      ቅዱስ ቄርሎስ ደግሞ" ፍጡርወኢፍጡር" ይላቸዋል።የሰማይና የምድር ያህል።
      4ኛ. በመጨረሻ አንተ የጠየከኝ ጥያቄ፣ ንስጥሮስን ብጠይቀው መልካም ነው። የኔስ እምነቴ እንደ ቅዱስ ቄርሎስ ነው። አንድ አካል አንድ ባህሪ በተዋህዶ ያለመጠፋፋት።
      ደግሞ የንተ ጥያቄ ከዚህ ሃሳብ ጋር አይገናኝም።አንተ የምጠይቀው ስለተዋህዶ እኛ የምናወራው ስለ ተአቅቦ።

  • @NatiBoru-gm9kd
    @NatiBoru-gm9kd Місяць тому +11

    እባካችሁ የግልችሁን አስተያየት በቤተክርስቲያን ስምና በተቋሙ ስም አታራምዱ

    • @wendwosenhailu5161
      @wendwosenhailu5161 Місяць тому

      እስኪ ተረጋጋ ወንድማችን።ለምሳሌ የተጠመቀው ክብር ይግባውና መለኮት ወይስ ስጋ፣የተሰቀለም ስጋ ወይስ መለኮት፣ከሙታን የተነሳው መለኮት ወይስ ስጋ?አረ በተዘጋ ቤት የገባው ስጋ ወይስ መለኮት።የምንቀበለው የከበረ ስጋና ደም መለኮት ወይስ ስጋ አልያስ መለኮት የተዋሀደው ስጋ።

    • @yohanesassefa4699
      @yohanesassefa4699 Місяць тому +2

      @@wendwosenhailu5161
      አንተ ያነሳኸው ነጥብ ከሀሳቡ ጋር አይሄድም around the bushes ነው። ይሄ ነጥብ የክርስቶስን አንድ አካል ፣አንድ ባህሪነቱን የሚክድ አይደለም።ይልቁንም ተአቅቦን አንጂ።አምላክ ሰው ሲሆን የአምላክነት ባህሪውን እንዳላጣ ሁሉ በእመቤታችን መሀጸን የተነሳውና አካላዊ ቃልም የተዋደው ስጋም የሰውነት ባህሪውን አላጣም አምላክ ሲሆን።ሰው ደግሞ በባህሪው ፍጡር ነው።እና ይህንን ባህሪውን አላጣውም ነው የተባለው።

    • @user-pn9uz9ct4y
      @user-pn9uz9ct4y Місяць тому

      ጥያቄዎን ይዘው ወደ ሊቃውንት ጉባኤ ይሂዱ።

    • @wendwosenhailu5161
      @wendwosenhailu5161 Місяць тому

      ​@@yohanesassefa4699ወዳጄ የተዋሀደውማ የፍጡርን የንፁዋን የእመቤታችንን ስጋ ነው።ከተዋሀደ በሀላ ግን ለምን ሀሳቡን ማንሳት ተፈለገ?ተዋሀደ አልን እኮ አይደል ስለዚህ ከተዋሀዶ በሀላ በስጋ በመለኮት አይነጣጠልም ካልን በስጋ እያልን ለምን እንከፍላለን?ታድያ የምንቀበለው የከበረ ስጋና ደም እንለያለን?

    • @yohanesassefa4699
      @yohanesassefa4699 Місяць тому

      @@wendwosenhailu5161
      ልጠይቅህ ከተዋህዶ በሁዋላ የሰውነቱን ፣ስጋነቱን ባህሪን ትቶ /ቀርቶ/ተለውጦ መለኮት ብቻ ሆኗል?አዋ ከሆነ መልሱ ፤ የአውጣኬ ትምህርት ነው ።አንተ አሁን የምደግፈው አውጣኬን ነው።
      እኔ "ግን በሰውነቱ ከኛጋር አንድ ነው በአምላክነቱ ( በመለኮቱ) ከአብም ጋር አንድ ነው" እልሃለሁ።
      ለማንኛውም አንተ ላይ ፍርሃት ያለ ይመስለኛል።አውጣኬም እኳ ቴዎሎጂ አልተማረም መነኩሴ ነበረ።አንዲሁ በመልካም አስተሳሰብ ብቻ ነው ። መለኮት ስጋን መጦት አንድ ሆነዋል ያለው።ቄርሎስ ግን ያለመጠፋፋት በተዋህዶ አንድ ሆነዋል ይልሀል።
      አንድነት ማለት።
      ። መለኮት መለኮትነቱን ሳይለቅ የስጋን ባህሪው አደረገ ፣ስጋም የስጋነቱን ባህሪ ሳይለቅ የመለኮትን ባህሪ ባህሪው አደረገ ። አለ አንዱ አንዱን ሳያጠፋው።ልክ አንደ እጸ ጳጦስ ዘሲና።
      * የስጋም ባህሪ :- መራብ፣ መጠማት ፣ መዋቲነት፣ፍጡርነት፣ማዘን፣ማልቀስ ወዘተ
      * የመለኮት ባህሪ:- አይራብም ፣ አይጠማም፣ ፈጣሪ ነው፣ አምላክ ነው፣አይሞትም።
      * ለዛነው የማይሞተው መለኮት በተዋሀደው ስጋ ሞተ የተባለው።
      " ክርስቶስ ደግሞ ወደ እግዚአብሔር እንዲያቀርበን እርሱ ጻድቅ ሆኖ ስለ ዓመፀኞች አንድ ጊዜ በኃጢአት ምክንያት ሞቶአልና፤ በሥጋ ሞተ በመንፈስ ግን ሕያው ሆነ፥"
      (1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 3:18)
      ልክ እንዲሁ በባህሪው ፈጣሪ አምላክ ከአብም ጋር በአንድነት ያለው አካላዊ ቃል እኛን ለማዳን በተዋሃደው ስጋ በስጋው ፍጡር ነው ተባለ።
      *" ድል የነሣው በአምላኬ መቅደስ ዓምድ እንዲሆን አደርገዋለሁ፥ ወደ ፊትም ከዚያ ከቶ አይወጣም፤ የአምላኬን ስምና የአምላኬን ከተማ ስም፥ ማለት ከሰማይ ከአምላኬ ዘንድ የምትወርደውን አዲሲቱን ኢየሩሳሌምን፥ አዲሱንም ስሜን በእርሱ ላይ እጽፋለሁ።"
      (የዮሐንስ ራእይ 3:12)
      *" የርኅራኄ አባት የመጽናናትም ሁሉ አምላክ የሆነ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ።"
      (2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1:3)
      ?እሺ ልጠይቅህ በስጋው ሞተ ሲል ቅ.ጴጥሮስ ሁለት ባህሪ እያለ ነው አይደለም አንድ ባህሪ እንጂ።
      "በስጋው"... ማለት...ቃል በተዋህዶ ገንዘቡ በአረገው አንድ ባህሪ ማለት ነው።
      በነገራችን ላይ አንተ አሁንም የመጽሀፉን ስህተት አልተረዳኸውም ነገሩ ለማህበራችንም ስም መልካም አይደለም።ጉዳዩ ተዋህዶን or አንዱን የክርስቶስን ባህሪ መቀበል ሳይሆን፣ በተአቅቦ ዙሪያ ነው።የሰውነቱን ባህሪ አቷል ማለት በፍፁም ስህተት ነው።ሰውየሆነአምላክ ነው።ጌታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ።

  • @FekaduShiferaw
    @FekaduShiferaw Місяць тому +1

    i need the book

  • @Hana-oc1fn
    @Hana-oc1fn Місяць тому +3

    እንገናኝ እና እንወያይ?ከ2000 አመት በሃላ በክርስቶስ ስጋ ላይ ድርድር ?በጣም ያማል ይህ ሁሉ ችግር የተገለጠን መፅሐፍ ከመቀበል ይልቅ በየግላችሁ ያለውን መርዳት ሀይማኖት ካላርግን ሰላላችሁ ነው ችግር የተፈጠርው ምንም ብትሉ አንቀበልም ወደድንም ጠላንም የአባቶች ትምህርት ብቻ እንቀበል መጨመርም መቀነስም ሆነ ማስተካከል ምንፍቅና ነው

    • @wendwosenhailu5161
      @wendwosenhailu5161 Місяць тому

      እስኪ ተረጋጋ ወንድማችን።ለምሳሌ የተጠመቀው ክብር ይግባውና መለኮት ወይስ ስጋ፣የተሰቀለም ስጋ ወይስ መለኮት፣ከሙታን የተነሳው መለኮት ወይስ ስጋ?አረ በተዘጋ ቤት የገባው ስጋ ወይስ መለኮት።የምንቀበለው የከበረ ስጋና ደም መለኮት ወይስ ስጋ አልያስ መለኮት የተዋሀደው ስጋ።

  • @Alefetube
    @Alefetube Місяць тому

    መምህራኖቹ በህይወት አሉ አደል ለምን መተው መልስ አይሰጡም

    • @yohannesdemissie3979
      @yohannesdemissie3979 Місяць тому

      መምህሮቹማ ተናገሩ ቪድዮውን ማየት በቂ ነው

  • @ayalkbetesubalew3074
    @ayalkbetesubalew3074 Місяць тому

    ለምንአዘጋጆቹን አታቀርቡም ሌላ ሰው ማብራሪያ መስጠት የለበትም።

  • @Yorilua
    @Yorilua Місяць тому +2

    So በአጠቃላይ የ ማህበረ ቅዱሳን ትምህርት ክፍል ክርስቶስ በሥጋው ፍጡር አይባልም ብላችሁ ነው የምታምኑት ለዚህም ነው ከ ሊቃውንት ፍጡር ወፈጣሪን የሚያብራራ መፅሀፍ ያዘጋጁትን እንዳይታተም ያገዳችሁት:: የራሳችሁን አቆም ለመደገፍ ደሞ እኒህን መምህር ተገን አርጋችሁ ሲነሳ ለነበረው ክርክክር መልስ ሰቷል ይሄ መፅሐፍ አላችሁ:: መምህራኖቹ ደሞ አንዱ የኑfake ቃላት ያለበት መፅሀፍ ሲሉ ሌላኘው መምህር ደሞ መስተካከል አለበት በሰአቱ ያስተማርንበት አውድ ለዚህ ለተነሳው ክርክር ምላሽ የሚሆን አይደለም ብለዋል:: አባ ገ/ኪዳንም ክርስቶስ ማለት ፍጡር እና ፈጣሪ አንድ ሆነው የተገለጡበት ባህሪ ነው ብለው ያስተማሩበት ቪዲዮ ሚዲያ ላይ እየተዘዋወረ ነው:: አሁን እንደውም ሳስበው እንዴት የራሳችሁን ፍላጎት በሀይል እና በብልጠት ለመጫን መሞከራችሁ እንዲሁም አባሎቻቸው በሶሻል ሚዲያ ላይ ሀይማኖተ አበው ህፀፅ አለበት ይታረም እያሉ መሆኑን ስመለከት ምንአልባት ስለ እናነተ የተባሉ አሉታዊ ነግሮች ሁሉ እንዳለ ውሸት ላይሆኑ ይችላሉ ብየ ለማሰብ ተገድጃለሁ::

    • @wegene2056
      @wegene2056 Місяць тому

      ወጣቱ እያነበበ ነው፡፡ ሀይማኖተ አበው ወደ አማርኛ ሲተረጎም " ክርስቶስ እንዲህ አይባልም" እየተባለ የተደለዘ ሌላም አለ ፡፡ መርምሩ

    • @yohanesassefa4699
      @yohanesassefa4699 Місяць тому

      @@wegene2056
      ምን አሰብክ ደግሞ ? ጴንጤ ነሽ እንዴ።😁😁😁

    • @wegene2056
      @wegene2056 Місяць тому

      @@yohanesassefa4699 እስከ መቼ ነው ልክ ያልሆነ ነገር አለ ሲባል ጴንጤ፤ ተሃድሶ እያሉ ስም መስጠት

    • @yohanesassefa4699
      @yohanesassefa4699 Місяць тому

      @@wegene2056
      እኮ መናገር ነዋ ።

  • @user-nt7xx2wr2z
    @user-nt7xx2wr2z Місяць тому +3

    እናንተ የአባቶቻችንን ትምህርት ካልተቀበላችሁ ትዉልዱ እንዴት እናንተን ይቀበላል???

    • @wendwosenhailu5161
      @wendwosenhailu5161 Місяць тому

      እስኪ ተረጋጋ ወንድማችን።ለምሳሌ የተጠመቀው ክብር ይግባውና መለኮት ወይስ ስጋ፣የተሰቀለም ስጋ ወይስ መለኮት፣ከሙታን የተነሳው መለኮት ወይስ ስጋ?አረ በተዘጋ ቤት የገባው ስጋ ወይስ መለኮት።የምንቀበለው የከበረ ስጋና ደም መለኮት ወይስ ስጋ አልያስ መለኮት የተዋሀደው ስጋ።

    • @yohanesassefa4699
      @yohanesassefa4699 Місяць тому

      @@wendwosenhailu5161 ቆይ እርሶ ቲዎሎጂ ተመረዋል ።ማለቴ ለነገሩ መልስ ቢሰጥ ተአማኔነት የሚኖረውና ትክክልም ሊሆን የሚችለው የዘርፉ ባለሙያ ነው የሚሆነው።እንደው ዘው ተብሎ የሚገባበትም አይመስለኝም።ካጠፋሁ ያርሙኝናሰ

    • @user-pn9uz9ct4y
      @user-pn9uz9ct4y Місяць тому

      ጥራዝ ነጠቅ ነዎት? አብረን የሰማነውን እንዴት አጣመው ተረጎሙት? እስኪ ሊቃውንት ጉባኤ ይሂዱና መልስ ያምጡልን።

    • @yohanesassefa4699
      @yohanesassefa4699 Місяць тому

      @@user-pn9uz9ct4y
      ማንን እንደሆነ ባይገባኝም።ስድቡ።
      " ለሚሰሙት ጸጋን ይሰጥ ዘንድ፥ እንደሚያስፈልግ ለማነጽ የሚጠቅም ማናቸውም በጎ ቃል እንጂ ክፉ ቃል ከአፋችሁ ከቶ አይውጣ።"
      (ወደ ኤፌሶን ሰዎች 4:29)
      ሀይማኖት በቁጣ፣በስድብ፣በድንፋታ በማስፈራራት ይተው እንጂ እንደዚማ አይሆንም። እንርጋጋ የስጋንናየአጋንትን አሰራር ከኛ እናርቅ።በወንድማዊነት መንፈስ ቁጭ ብለን ከእውነት እንማር።

    • @user-nt7xx2wr2z
      @user-nt7xx2wr2z Місяць тому

      @@wendwosenhailu5161 ቃል ስጋ ሲሆን ስጋነቱን አጥፍቶ ነዉ ወይስ ሳያጠፋ እንዳለ በተዓቅቦ ነዉ????

  • @habeshanmovies
    @habeshanmovies Місяць тому

    መጽሐፉ ከመምህራኑ አንደበት የተቀዳ ከሆነ ለምን እነዚህ ያብራራሉ?

  • @wowpharmacology
    @wowpharmacology Місяць тому +2

    "ሞኝ ባያፍር፣ የሞኝ ዘመድ ያፍር አለ" ለምን ዝም አትሉም።

    • @asmamawsilesh3931
      @asmamawsilesh3931 Місяць тому

      በፋርማኮሎጅ እይታ ሐሳብ መስጠት አይከብድም?! ለማን ነው ዝም የሚሉት?

    • @wendwosenhailu5161
      @wendwosenhailu5161 Місяць тому

      ጨርሶ ይማርክ

    • @cybercode7482
      @cybercode7482 Місяць тому

      At least kehenet yekeber

  • @gdjgd9775
    @gdjgd9775 Місяць тому

    በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን ግን ምን ሁናችሁ ነው ኮሜንቶች መጀመሪያ ኮሜንት ከመስጠት በደንብ አዳምጡ እረ በስላሴ ስም❤❤

  • @michaelchernet-mg2lw
    @michaelchernet-mg2lw Місяць тому

    All are around the bush
    ከሦስቱ ሁለቱ አላየንም አሉ እኮ
    ስሕተታችሁን አምናችሁ አቋማችሁን ይዛችሁ ወደ ተዋስዖ ብትገቡ ይመስለኛል የሚጠቅመው