የልመንህ ጊዜ በኢቢሲ Etv | Ethiopia | News zena

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 вер 2024
  • የልመንህ ጊዜ በኢቢሲ #ebc #etv #ebcnews #EBCTelevision #etvnews #EBCቲቪ #ኢቢሲ #ኢቲቪ #EBCNewsUpdate #ethiopiatoday #BreakingNewsEBC
    #የኢቢሲማስታወቂያ #አሁን #ሰበርዜና #ethiopianpolitics #ዛሬ #today #EBCJournalism #ፖለቲካናዜና #ethiopiangovernment #EBCGovernmentUpdate #GovernmentNewsEBC #ethiopiadevelopment #EthiopianPolicy #የመንግስትእቅዶች #የመንግስትስራዎች #ethiopianeconomy #የኢትዮጵያኢኮኖሚ #ማኅበራዊእድገት #ethiopianparliament #EthiopianMinistries #pm #office #OfficeofthePrimeMinister-Ethiopia

КОМЕНТАРІ • 96

  • @gebtezera5822
    @gebtezera5822 6 днів тому +16

    አርቲስት ልመንህ ታደሰን በድሮ ቤቱ በአዲሱ መድረክ ላይ በማየቴ ታላቅ ደስታ ተሰምቶኛል ።የወጣትነት ዘመኔን ትዝታዎች ቀስቅሶ በታላቅ ሀሴት ሞልቶኛል።እድሜና ጤና ለአርቲስት ልመንህ ታደሰና ለዚህ መድረክ ላበቃው ebc እመኛለሁ።
    መልካም አዲስ ዓመት ።

  • @engdaworkbiru6808
    @engdaworkbiru6808 6 днів тому +22

    ደስ የሚል ለዛ ያለው ፈገግታን የሚጭር ቀልድ ልመነ ትችላለህ እንኳን ለዚህ አበቃህ

  • @endalkendshawe5450
    @endalkendshawe5450 6 днів тому +15

    ልመንህ ትችላለክ አባቴ በሰላም ስለተመለስክ ፈጣሪ ክብር ይግባው

  • @yohanesberhanu840
    @yohanesberhanu840 6 днів тому +9

    ኢቢሲ አመሰግናለሁ ይሄን በማየቴ።

  • @fantasennay
    @fantasennay 6 днів тому +11

    አበረታቱ የአየር ጊዜ ስጡት ። ይመጣል ከጊዜው ጋር ። በርታ ያዝናናሃን አይረሳም ።

  • @hn-vn5yo
    @hn-vn5yo 6 днів тому +10

    Wow ይህንን ማየት እንዴት ደስ ይላል መቆየት ደጉ ማለት ይሄ ነው ብራቮ ኢቲቪ እንኩዋን ለዝህ ኣበቃህ ታላቁ የኮሜዲ አባት ልመነህ ታደሰ።ልመነህን ለዝህ እንዲበቃ ላደረጋችሁት በሙሉ ምስጋና ይድረሳችሁ ከተረዳዳን ማንም ወድቆ አይቀርም ከተጠላለፍን ማንም ቆሞ አይሄድም ።

    • @bethelhailemariam5686
      @bethelhailemariam5686 5 днів тому +1

      Well said, I love the last statement, simply the truth 👍👌👍👏👏👏👏👏

  • @teshometes
    @teshometes 6 днів тому +10

    ተወዳጁ አርትስት ልመንህ እንኳን ወደጤናህ ተመልሰህ ወደምትደው ሙያህ ተመለስክ!

  • @ermiasdebele635
    @ermiasdebele635 5 днів тому +3

    GOOD TO SEE THAT MR LIMENH ON THE STAGE AGAIN. THANKS FOR EVERYONE WHO SUPPORT MR LIMENH . A HAPPY NEW YEAR TO ALL.

  • @melakubirhanu199
    @melakubirhanu199 5 днів тому +4

    በጉጉት ነበር የምንጠብቅህ እንኳን ደህና መጣህ ከአለባቸውና ከእንግዳዘር ጋር የነበረህን ጥምረት ምን ጊዜም አልረሣውም ወደፊት በምታቀርባቸው ሥራዎችህ እንደምታሥደሥተን ተሥፋ አደርጋለሀ መልካም አመት ይሁንልህ ወንድሜ ልመንህ።

  • @ahmedmohammadsalih5642
    @ahmedmohammadsalih5642 6 днів тому +6

    The legend is back❤❤❤

  • @berhaneabera5743
    @berhaneabera5743 5 днів тому +3

    ልመንህዬ፣የምንወድህ ❤️ እንኳን ለዚህ አበቃህ🥰🙏🙌 መልካም አዲስ ዓመት 👏👍በርታ

  • @user-we8je5jb4d
    @user-we8je5jb4d 2 дні тому +1

    ልመንህዬ እንዴት ደስስስስስ እንዳለኝ ሳይህ፣ እግዚአብሔር ይመስገን በርታ❤❤❤

  • @rebka5068
    @rebka5068 5 днів тому +2

    ልመንህ እንኳን አደረስህ የሚግርም ብቃት ከለዛ ጋር የኢትዮጵያ እንቁ ስው እንደገና ስለመጣህልን እናመስግናለን የጢና የስላም ዘመን ይሁንልህ ኢትዮጵያ ሀገራችን ትደግ ትለምልምልን

  • @user-wt4bj4
    @user-wt4bj4 6 днів тому +4

    ❤❤

  • @dulahulukegna3746
    @dulahulukegna3746 4 дні тому

    ልመንህ ታደሰ ያንተ ጨዋታ መቼም አውይጠገብም በርታ ወንድማችን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥህ እንወድሀለን

  • @tweynisirak7877
    @tweynisirak7877 День тому +1

    አህ ልመንህ የልጅነት ትዝታችን ልመንህ ታደሰ እንውዳሃለን ወንድማችን እንኳን ደና መጣህልን

  • @RahelBekele-h8f
    @RahelBekele-h8f 4 дні тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ልመነህ በዚህ ሁኔታ ስላየውክ ደስ ብሎኞል❤❤❤🎉🎉🎉

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 2 дні тому

    ልመንህዬ እድሜና ጤና ይስጥህ እመቤቴ ሁሌም አትለይህ በዚሁ ቀጥልበት👍👌👏🏽

  • @user-wo8op5zd6x
    @user-wo8op5zd6x 6 днів тому +4

    አጭር እና ጣፋጭ ኮሜዲ

  • @seleshizewge9326
    @seleshizewge9326 6 днів тому +1

    Thank you EBC for bring this ligand to show

  • @orithstudio969
    @orithstudio969 5 днів тому

    Thank you EBC for giving him airtime and second chance.

  • @abeiymoges1393
    @abeiymoges1393 5 днів тому +1

    እንኳን በጤና ተመለስክ ደስ ብሎኛል።

  • @bingothedog2831
    @bingothedog2831 6 днів тому +6

    በልጅነቴ ሆዴን እስኪያመኝ ያሳቀኝ አልረሳውም Welcome back

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 День тому

    ተመስገን መቆየት ደጉ ፈጣሪ እንኳን ለዚህ አበቃህ የልጅነት ትዝታችን አለባቸውም ቢኖር ኖሮ ምን ነበር? ለዚህ ክብር ላበቁህ ሁሉ ፈጣሪ ይጎብኛቸው

  • @featiyasaid2710
    @featiyasaid2710 6 днів тому +1

    It is so lovely to see him back a great artist ❤❤❤

  • @SintayehuSeyoum
    @SintayehuSeyoum 5 днів тому +1

    We are thrilled to see the legendary comedian LEMENEH back on screen, and we appreciate ETV for providing a platform for this iconic figure to shine once again after a courageous battle with illness. Your support for timeless talent is truly commendable, and we look forward to more laughter and joy from this beloved legend!

    • @bethelhailemariam5686
      @bethelhailemariam5686 5 днів тому

      Well said, you express my feelings too👌👍👌👏👏👏👏

  • @hit2579
    @hit2579 6 днів тому +2

    well come

  • @user-Sol-Godelyas
    @user-Sol-Godelyas 6 днів тому +1

    ልመነ ጀግናው ❤❤❤

  • @FekaduDegaga-s1z
    @FekaduDegaga-s1z 5 днів тому

    እንኳንም እ/ር ለዚህ አበቃህ። ረጅም እድሜ ከጤንነት ጋር እመኝልሀለሁ። መልካም አዲስ አመት።

  • @lemakuria7970
    @lemakuria7970 5 днів тому

    እንኳን ደህና መጣህ በርታ እግዛብሄር ካንተ ጋር ይሁን

  • @Mroptimistiification
    @Mroptimistiification 5 днів тому +1

    The greatest 🇪🇹 slapstick comedian of all time.

  • @wosensegeddemissie1214
    @wosensegeddemissie1214 5 днів тому +1

    ልመንህ እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ አበቃህ

  • @ZmenTube
    @ZmenTube 5 днів тому +1

    Our all time super legend!! king of standup comedy!! wow amazing!! know you are on the track go head!! GBU

  • @user-ns1ik1vx7g
    @user-ns1ik1vx7g 5 днів тому

    ተሰጥኦ ወርጅናሊቲ ዛሬም ከአንተ ዘንድ አለ። ተባረክልኝ❤❤❤ ረጅም እድሜና ይስጥህ❤❤❤

  • @user-wo8op5zd6x
    @user-wo8op5zd6x 6 днів тому +4

    እንኳን ደህና መጣህልን !! አነዛ ሞዛዛ ኮልኮሌ ኮሜዲያን ፍልፍሉ እና ጓደኞቹ ጆሯችን ደፍነውት ነበር

  • @gigigirma2837
    @gigigirma2837 5 днів тому +1

    እንኳን ደህና መጣህ ልመነህ🙏🌼🌼🌼 ETV እናመሰግናለን። ልመንህ በዚህ ጣቢያ ነው ተወዳጅ ሙያውን የጀመረው፣ ለጣብያው አስተያየት አለኝ። ልመንህ በአብዛኛው ቀልዶቹ፣ ከፊቱ እንቅስቃሴ ጋር ነው የሚጫወተው። በመሆኑም ፊቱን በCUP ብናየው የበለጠ ቀልዶቹን አዝናኝ ናቸው። ችሎታውም እሱ ነው።

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 6 днів тому +1

    ልመነህ ጎበዝ ነህ....very talented

  • @Nigat-bc7hc
    @Nigat-bc7hc 3 дні тому

    ተመስገን ለካ ሰው ከሞት ይነሳል እንኳን ለዚህ አበቃህ!!!!

  • @workineshteka3269
    @workineshteka3269 5 днів тому

    ውይ ልመነህ
    እንኳን በቀድሞው
    መደረክህ አየንህ
    ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመሰገን
    በርታ ልመንህ🙏💕💕💐💐💐💐💐💐

  • @user-bh3hl1gv2c
    @user-bh3hl1gv2c 5 днів тому

    ይችላል -----ይችላል!
    ልመነ በጣም ናልን!
    አላረጀም!

  • @ayenewwolde4393
    @ayenewwolde4393 6 днів тому +1

    legend is back. he didn't have to try. comedian by nature. give him more air time.🎉🎉🎉

  • @nebiyateasfha6098
    @nebiyateasfha6098 5 днів тому

    እንኳን ለዚህ አበቃሕ ድሮ ገና ሳየው ነበር የምስቀው❤❤❤❤

  • @migameskhun8039
    @migameskhun8039 5 днів тому +1

    Wow Limeneh arid new...Happy New year the legend.

  • @BelayMelesse
    @BelayMelesse 6 днів тому +1

    THIS IS IT

  • @melkamayehu12
    @melkamayehu12 4 дні тому

    you still got it Bro 👍. keep it up👌

  • @daadhigd893
    @daadhigd893 5 днів тому

    ልመንህ ታደሰ እንኳን ወደ መድረክ ተመለስክ! ስላንተ እግዚአብሄር ይመስገን! ልመንህ እዚህ እንዲደርስ የለፋችሁ እንዲሁም የኢቲቪ አመራሮች ያደረጋችሁት ነገር ትልቅ ነው።

  • @efrembabebe3809
    @efrembabebe3809 6 днів тому +1

    ልመንህ ትችላለህ እንኳን ለዚህ አበቃህ!

  • @tweynisirak7877
    @tweynisirak7877 День тому

    ኢቢኤሶች እባካችሁ ልመንህን አግዙት

  • @adanetenkir3093
    @adanetenkir3093 День тому

    ልሜ!እንኳን ለ2017 አዲስ ዓመት አደረሰህ!!
    እንኳንም ወደምትወደው መድረክ ተመለስክ!!

  • @zeko-power
    @zeko-power 5 днів тому +1

    welcome back

  • @behailumulugeta5062
    @behailumulugeta5062 5 днів тому

    ደስ ይላል ደሞ የምሩን ነው❤😘

  • @ephreamebroebro2450
    @ephreamebroebro2450 6 днів тому +1

    this is great 🎉😅

  • @dawittare3181
    @dawittare3181 5 днів тому +1

    እንኳን እግዚአብሔር ረዳህ

  • @YonasAsnake-n8z
    @YonasAsnake-n8z 6 днів тому +2

    Script writers, please help him by giving him good commedy scripts. He can perform.

  • @ahmedinjemal721
    @ahmedinjemal721 5 днів тому +2

    ልመነህ ድምፅህ ለሰርግ ሙዚቃ በጣም ወሳኝ ነው የሰርግ ስራ ሰርተህ ማሳተም እና የሰርግ ፕሮግራሞችም ላይ በባንድ መስራት ትችላለህ ።

    • @fantasennay
      @fantasennay 5 днів тому +1

      ይመስጣል አይደል። ከነለዛው ችሎታውን ያሳይለታል።

  • @tahareshid5669
    @tahareshid5669 6 днів тому +1

    ከህዳሴ ጋር ከች !

  • @MelakuSbhat
    @MelakuSbhat 6 днів тому +3

    ልመንህ ትችላለህ 😂😂

  • @tinsaezedagim4808
    @tinsaezedagim4808 4 дні тому

    🎉🎉🎉❤❤❤

  • @Dawitesfa2024
    @Dawitesfa2024 5 днів тому

    Begizeyachin sikenal welcome back Limenih

  • @kenenisatulu9814
    @kenenisatulu9814 5 днів тому

    well come back!

  • @tewodroshabite1324
    @tewodroshabite1324 5 днів тому +1

    ለዛ አለው 1ኛ

  • @anteneh41
    @anteneh41 5 днів тому +1

    ,ልመንህ ከባድ ሚዛን

  • @yonas316
    @yonas316 5 днів тому

    ልመንህ እንኩዋን አደረስህ በርታ ከዚህም በበለጠ ለወደፌቱ እንደምታሳየን እርግጠኛ ነኝ አንተን መድረክ ላይ በማየቴ ደስ ብሎኛል ወደ ድሮ የልጅነቴን ጊዜ አስታወስከኝ በርታልኝ እንወድሀለን

  • @WendifrawTeka
    @WendifrawTeka 3 дні тому

    ልመንህ የምትገርም ሰው ነህ በተለይ ከአለቤ ጋር ሆነህ የሳለፋችሁት ጊዜ የሚረሳ አይደለም

  • @tom-hn6wm
    @tom-hn6wm 6 днів тому +1

    OMG, I have never laughed like today, thank you so much, my darling.

  • @user-ju8ou9hi8o
    @user-ju8ou9hi8o 6 днів тому +1

    ልመንህ ትችላለህ

  • @Maleda223
    @Maleda223 5 днів тому

    ትችላለህ 😂😂😂😂😂 እንኳን ደህና መጣህ❤🙏

  • @sabelay4348
    @sabelay4348 6 днів тому +1

    የኮመዲያኖች ንጉስ ልመንህ ታደሰ፣ እናመሰግናለን፣ ከአንተ ገና ብዙ እንጠብቃለን። አንተም እራስህን ጠብቅ

  • @wosensegeddemissie1214
    @wosensegeddemissie1214 5 днів тому +1

    ኛኛው እእእእ ኛኛው

  • @kcfilmproductions25
    @kcfilmproductions25 5 днів тому

    😂😂😂😂😂😂 በዓሉን በዓል አረክልን ልመን ታደሰ እድሜ ይስጥልን!!!

  • @HenokSintayehu-en5sg
    @HenokSintayehu-en5sg 4 дні тому

    Etv gen betam eyetmechegn nw

  • @Workei-r2y
    @Workei-r2y 5 днів тому

    አዲስ ትውልዶች ልመነህ ይህ ነው አጣጥሙት

  • @btbt4487
    @btbt4487 5 днів тому

    ልመነህ❤❤❤❤❤❤😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Wahgwan-s1q
    @Wahgwan-s1q 5 днів тому

    ልመንህ የቀልዱ ንጉሥ😅😅❤❤

  • @dw1422
    @dw1422 4 дні тому

    ልመንህን ስለተንከባከባችሁት እናመሰግናለን የጠጅ ቤቷ ቀልድ ደሞ ታስቃለች

  • @user-wo8op5zd6x
    @user-wo8op5zd6x 6 днів тому +1

    በየዓይነቱ የሆነ ኮሜዲ

  • @DawitSolomon-s6o
    @DawitSolomon-s6o 3 дні тому

    EBC sew akbari

  • @Geopoliticsfact
    @Geopoliticsfact 5 днів тому

    ካሜራ ማን ለማጅ ነው እንዴ

  • @HenokSintayehu-en5sg
    @HenokSintayehu-en5sg 4 дні тому

    Ye kalsiwe 😂😂😂😂

  • @YonasBelay-y6r
    @YonasBelay-y6r 5 днів тому

    Betam teru new ye chlal😂

  • @user-wo8op5zd6x
    @user-wo8op5zd6x 6 днів тому

    ናቲ የሚባል ደፋር እና ሆዳም ኮሜዲያን ና ተመልከት!!

  • @user-wo8op5zd6x
    @user-wo8op5zd6x 6 днів тому +1

    ዋሸው እንዴ እያላችሁ ግራ ገብታችሁ ግራ የምታጋቡን ኑ !! ተመልከቱ

  • @user-wo8op5zd6x
    @user-wo8op5zd6x 6 днів тому

    ኮሜዲ ነን የምትሉ ኑ ተማሩ!!

  • @user-wo8op5zd6x
    @user-wo8op5zd6x 6 днів тому

    ዋሸው እንዴ የሚሰሩት ኮሜዲያን ነን የሚሉ ብራቸውን ለ ቡና ቤት ሴት እየከፈሉ በትነው ጆሯችን አደነቆሩት!! የወንድ ሸሌ ሁሉ ; ዋሸው እንዴ የሚሰሩት በሙሉ

    • @user-xz1ln2ei7n
      @user-xz1ln2ei7n 5 днів тому

      ምን አይነት ሰው ነህ ማንነትህ ግልፀ ነው አፀያፌ ቃል አትጠቀም

  • @tomase6250
    @tomase6250 6 днів тому

    ለዚህ ትውልድ አይሆኑም እና ሌላ ነገር ቢሞክሩሩ

  • @Yar-bp8qe
    @Yar-bp8qe 6 днів тому

    አብይ እኮ ጨርሶታል "ዝንጀሮ የሚሞተው በጉርምስና ጊዜዉ ሲዘል የነበረውን ገደል ለመዝለል ሲሞክር ነው" ብሏል ።
    የምን ሙዝዝ ማለት የምን የሙጥኝ ነው?
    ለሁሉም ጊዜ አለው ።
    በሱ ጊዜ የነበረው መንግስቱም ተመልሶ አገር ይምራ ማለት ነው ?

    • @yeshiyerege9954
      @yeshiyerege9954 6 днів тому

      Ena yeheay sawea malaman alabate machame ya Eth hezeb yamesara anewadem

    • @fantasennay
      @fantasennay 5 днів тому +1

      እንደዛ አትየው አንዳንዴ ወደቀህ መነሳት አለ ። እያበረታታን ወደላይ እናመጣዋለን ።

    • @melaku6264
      @melaku6264 4 дні тому

      Keld selematawk new bro. Weyem Amharic is not your language.

  • @halemuhalemu
    @halemuhalemu 5 днів тому

    ❤❤❤