TRANSFER UPDATE, የዳኒ ኦልሞ አዲስ ዜና, የዚህ ሰአት መረጃዎች ቭላሆቪች፣ኢሳቅ፣አርቴታ ዕሮብ ታህሳስ 30 /2017

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 24

  • @belete11621
    @belete11621 14 днів тому

    በጣም እናመሰኛለን ቻርድ ስላበረከታቹልኝ

  • @SolomonOlana
    @SolomonOlana 9 днів тому

    ዳኒ ኦልሞ ቢመጣ በጣም አሪፍ ነው ። ሰዎች አሪቴታን ስተቹ እሰማለሁ ነገር ግን እሱ ማለት በጣም በግለ የሚወደውና የማደንቀው አሰልጣኝ ነው ።

  • @negaberhe2234
    @negaberhe2234 15 днів тому +1

    ሰላም ፀሃየ ። የአርቴታ በተጫዎቻቼ እተማመናሎሁ የሚል ይብቃ ።ብያንስ 9 ቁጥርና የግራ ክንፍ አጥቂ በጥር ላይ ማስፈረም የግድ ይላል ። ከዚህ ውጭ የማንም መጫወቻ እንሆናል ።ጥር መሆኑ ግን ጥሩ ነው

  • @EliasWolde-r6g
    @EliasWolde-r6g 15 днів тому +1

    Good Afternoon አሪስናላዊን

  • @ዝዝዥዥችኅ
    @ዝዝዥዥችኅ 15 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AshenafiAbrha-k2b
    @AshenafiAbrha-k2b 15 днів тому +1

    Selam Selam tsehaye enkan denah metak arsenal wedefit

  • @Muhamed-ng4le
    @Muhamed-ng4le 15 днів тому +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @MehariGebremariam-yn3mw
    @MehariGebremariam-yn3mw 15 днів тому +2

    ሰላም ሰላም ፀሓዬ ሰላምሕ ይበዛ መቼነው ቡድናችን አርሰናል እያሳሰበኝ ነው

  • @AlemuMan-w6r
    @AlemuMan-w6r 15 днів тому +2

    ሰላምሰላም በትናትናው ጨዋታ በጣም ተናድጃለሁ 23ሙከራ ጎል ባለመቆጠሩ አጥቂ ግድነው

  • @workudemsie
    @workudemsie 15 днів тому +2

    ፀሃየ ሁሉ ሰላም? ማርትነሊ ያችን ኳስ ቢጠቀም ጨዋታዉ ሙሉ በሙሉ ይቀየር ነበር።ቢሆንም የአርቴታን አስተያየት እቀበላለሁ ማለትም እንቀለብሰዋለን በአዉሮፓ ሻፒወንስ ሊግ ከዚህ በፊት የተቀለበሱ ጥሎ ማለፍ ጨዋታወችን አይተናል

  • @yohannstekeste3287
    @yohannstekeste3287 15 днів тому +1

    Arsen Tsehaye nrulgn

  • @AbiyAlemu-y1k
    @AbiyAlemu-y1k 15 днів тому +2

    እኔ እሚመስለኝ አርቴታ አቅሙ እዚድረስ መሰለን አቅሙ

  • @Arsenalrifels2831
    @Arsenalrifels2831 15 днів тому +1

    Please commentun mecheresha bitareglin zenawn bcha bitaskedim

  • @AbiyAlemu-y1k
    @AbiyAlemu-y1k 15 днів тому +1

    እኔ ምለው ግን

  • @fetiyaabass9382
    @fetiyaabass9382 15 днів тому

    Selam selam Artetta yala Atki Bebado yemekofes hono chigr yelebatm mebalu Kemn antsar nw ?

  • @musemakedir3023
    @musemakedir3023 15 днів тому +1

    አይ እንዴት ነዉ

  • @Shitareg-fk9rk
    @Shitareg-fk9rk 15 днів тому +2

    Beqa Aresenal 9 quxer axiqi yasefeligewal mikeniyat ayasefeligem erasen meshewade new

  • @GizawTebeka
    @GizawTebeka 15 днів тому

    ሰላም ቤተሰብ በዓላችንን አቃወሰው ኳሱ በጭራሽ እኛን አልፈለገንም

  • @SinaShumema
    @SinaShumema 15 днів тому +1

    Liverpool min ale

  • @derejezewde1871
    @derejezewde1871 15 днів тому

    የአርቴታ ጌም ፕላን የዋንጫ አይደለም ፣ ይህ አሰልጣኝ ከደካማ አሰልጣኞች ትንሽ ሻል ያለ ነው !!!!!

  • @yohannstekeste3287
    @yohannstekeste3287 15 днів тому +1

    Enkuan dena metuuu

  • @DugsgHgehye
    @DugsgHgehye 15 днів тому

    አረቴታ ምንም ማድረግ አችልም ችግሩ የክለብ አመራር ነው

  • @workudemsie
    @workudemsie 15 днів тому

    ua-cam.com/video/RnmjJ9iYUg0/v-deo.html&lc=Ugw_sDx3YUzyTCpd7eZ4AaABAg&si=RqZxdlo_fOOQnYmz