Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
Wubiye sera new❤
ሰላም ሰሙዬ እንኳን ደህና መጣሽ ዋውው በጣም ቆንጆ እና ለየት ያለ የሩማን የጁስ አሰራር ነው ሼር ስላረግሽን❤🙏
ማሻአላህ ነው በርች ቤተሰብ
Cảm ơn bạn chia sẻ video rất tuyệt vời ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
በጣም ደስ የሚል የጁስ አሰራር ነው በርቼ የኔ ውድ ❤
❤❤
አሰ ወራ ወበ
ሰላም ሰሚራዬ እንኳን ደና መጣሽ ዋው በጣም ቆንጆ ጤናማ የሆነ የጁሽ አሰራር ነው እጂሽ ይባረክ👌👌👍
❤❤❤❤
ሰላም ሰሙ እንኳን ደና መጣሽ ጠፍተሽ ነበር ሮማን ለጤና በጣም ጠቃሚ ነው ብቻውን በሰላጣ አንቺ በሰራሽው መልክ በጁስም መስራት ይቻልል መፈልፈሉ ትንሽ ያሰለቻል በጣም ጥሩ ነው ቪምቶም ምርጥ ነው ለዚህ ሙቀት ምርጥ ጁስ ነው እጅሽ ይባረክ አትጥፊ ሰሙ በርቺ❤❤❤❤
❤❤❤
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ብዝት ብዝዝት ይበልልኝ ውዴ 🎉🎉🎉❤❤ ጥሩ ነውበርችልኝ
አሰላምአለይኩም ሰሞ እንኩዋን ሰላም መጣሽ❤❤❤ ማሻላህ
ሰላምሽ ይብዛልን ሰሙየ ዋውውውው ምርጥ ጁስ ነው የኔውድ ጠቃሚነው ለሰውነት
አሪፍ ነው
Egzabeher yimesgn ehite enkuan dehna metashi waw yeroman chimaki tenama ena konjo new juice new enamesgnalen ❤❤
ሰላምሽ ይብዛልኝ ሰሚራዬ በጣም ቆንጆ ለጤና ተስማሚ የሆነ የሮማን ጁስ ነው ያሳየሽን እሮማን ለጤና ተመራጭ የሆነ ፍሩት ነው እንደዚህ ጆስ ሰርተን መጠጣት ለጤናም አሪፍ ነው ወድጄዋለው የሰሩ እጆች ይባረኩ ሼር ስላደረክሽን እናመሰግናለን❤
Egzabeher yimesgn ehite enkuan dehna metashi waw betam konjo ye jus aserar new yeserashiwu ejish yibarek ❤❤
Wow betam konjooo juice new letena tru new bet west Yemzegajew berchi🎉🎉🎉🎉
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን እህታችን እንኳን ደና መጣሽ በጣም ያምራል ቆንጆ የሩማን ጁስ አሰራር ነው ሮማን የሚመከርና ለጤናተመራጭ ነው
እጀሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ ለየትያለ የሩማንጁስ አስራር ነው ያካፈልሽን ለጤና ተስማሚ እናመስግናለን ሞያሽን ስላጋራሽን 🎉🎉
ሩማን /pomegranates ጥቅሙ ብዙ ነዉ የጁስ አዘገጃጀትሽ ግሩም ነዉ ዉዴ ፅድት ያለ አሰራር እናመሰግናለን❤
አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሀሪፍ ነዉ እህቴ በርቺ
Selam semiraye enkan selam metash wudee betam yemitafit konjo yehone ye roman jus new yeserashiw le tina tesimami yehone mirt firut new enamesegnalen share siladergshin ❤❤
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህ ተባረካላህ ሰሙየ በጣም ለጤና ተስማሚ የሆነ ጁስ ነው ሩማን ለብዙ ነገር አሪፍ ነው ብዙ ጥቅሞች አሉት እና አሰራርሽን ወድጄዋለሁ❤
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ጎበዝ በጣም ሀሪፍ ነው የሩማን ጁስ በዚህ አጋጣሚ ለብዙ ነገሮች ይጠቅማል ፣ለሰላጣ ፣ለኬክ ለወረቅ አነም አሰራር ለድዛይን ምግቦች
Like 👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻125❤Welcome good morning Very good ❤
ማሻአላህ
ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን በሰላም መጣሽ ፡❤🎉❤🎉
ማሻኣላህ በርቺ
Selame Lanechi yehune Enkuwane Dehena metashe Samiraye konjo ye Romane Juse Azegejajete selakafeleshen Enamesegenalen ❤
ቅጅልኝ ልዩ ነው ግን ቪቶ አሎድም ❤❤❤
ዋዉ በርች
ሰሙቲዬ ዋው ምርጥ ክስ ነው ሮማን እኮ ጣፋጭ ነው😅👈መሰከርሽ ራስሽ ሮማን ጣፋጭ ነው ውድ ነው😅እናመሰግናለን ብር ስላደረግሽን ግን ታምኔል እኔ ታይትል አስተካክይ
ሰላም እህቴ እንደት ነሽልኝ ❤🎉❤🎉
አሰለሙአለይኩም እኳን ሰላም መጣሽ ❤🎉ሰብ ግን ግን መልሰሻል
Romani mindinew?
🎉🎉🎉🎉🎉
Wubiye sera new❤
ሰላም ሰሙዬ እንኳን ደህና መጣሽ ዋውው በጣም ቆንጆ እና ለየት ያለ የሩማን የጁስ አሰራር ነው ሼር ስላረግሽን❤🙏
ማሻአላህ ነው በርች ቤተሰብ
Cảm ơn bạn chia sẻ video rất tuyệt vời ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
በጣም ደስ የሚል የጁስ አሰራር ነው በርቼ የኔ ውድ ❤
❤❤
አሰ ወራ ወበ
ሰላም ሰሚራዬ እንኳን ደና መጣሽ ዋው በጣም ቆንጆ ጤናማ የሆነ የጁሽ አሰራር ነው እጂሽ ይባረክ👌👌👍
❤❤❤❤
ሰላም ሰሙ እንኳን ደና መጣሽ ጠፍተሽ ነበር ሮማን ለጤና በጣም ጠቃሚ ነው ብቻውን በሰላጣ አንቺ በሰራሽው መልክ በጁስም መስራት ይቻልል መፈልፈሉ ትንሽ ያሰለቻል በጣም ጥሩ ነው ቪምቶም ምርጥ ነው ለዚህ ሙቀት ምርጥ ጁስ ነው እጅሽ ይባረክ አትጥፊ ሰሙ በርቺ❤❤❤❤
❤❤❤
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ብዝት ብዝዝት ይበልልኝ ውዴ 🎉🎉🎉❤❤ ጥሩ ነውበርችልኝ
አሰላምአለይኩም ሰሞ እንኩዋን ሰላም መጣሽ❤❤❤ ማሻላህ
ሰላምሽ ይብዛልን ሰሙየ ዋውውውው ምርጥ ጁስ ነው የኔውድ ጠቃሚነው ለሰውነት
አሪፍ ነው
Egzabeher yimesgn ehite enkuan dehna metashi waw yeroman chimaki tenama ena konjo new juice new enamesgnalen ❤❤
ሰላምሽ ይብዛልኝ ሰሚራዬ በጣም ቆንጆ ለጤና ተስማሚ የሆነ የሮማን ጁስ ነው ያሳየሽን እሮማን ለጤና ተመራጭ የሆነ ፍሩት ነው እንደዚህ ጆስ ሰርተን መጠጣት ለጤናም አሪፍ ነው ወድጄዋለው የሰሩ እጆች ይባረኩ ሼር ስላደረክሽን እናመሰግናለን❤
Egzabeher yimesgn ehite enkuan dehna metashi waw betam konjo ye jus aserar new yeserashiwu ejish yibarek ❤❤
Wow betam konjooo juice new letena tru new bet west
Yemzegajew berchi🎉🎉🎉🎉
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን እህታችን እንኳን ደና መጣሽ በጣም ያምራል ቆንጆ የሩማን ጁስ አሰራር ነው ሮማን የሚመከርና ለጤናተመራጭ ነው
እጀሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ ለየትያለ የሩማንጁስ አስራር ነው ያካፈልሽን ለጤና ተስማሚ እናመስግናለን ሞያሽን ስላጋራሽን 🎉🎉
ሩማን /pomegranates ጥቅሙ ብዙ ነዉ የጁስ አዘገጃጀትሽ ግሩም ነዉ ዉዴ ፅድት ያለ አሰራር እናመሰግናለን❤
አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሀሪፍ ነዉ እህቴ በርቺ
Selam semiraye enkan selam metash wudee betam yemitafit konjo yehone ye roman jus new yeserashiw le tina tesimami yehone mirt firut new enamesegnalen share siladergshin ❤❤
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህ ተባረካላህ ሰሙየ በጣም ለጤና ተስማሚ የሆነ ጁስ ነው ሩማን ለብዙ ነገር አሪፍ ነው ብዙ ጥቅሞች አሉት እና አሰራርሽን ወድጄዋለሁ❤
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ጎበዝ በጣም ሀሪፍ ነው የሩማን ጁስ በዚህ አጋጣሚ ለብዙ ነገሮች ይጠቅማል ፣ለሰላጣ ፣ለኬክ ለወረቅ አነም አሰራር ለድዛይን ምግቦች
Like 👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻125❤
Welcome good morning Very good ❤