Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሰፊ እና ግርሚሽ አንዳንዴ ምቀኛዬን አብዛው ይባላል እና ይህ ቀላል ነው ብዙ ከዚህ የገዘፈ ነገር ሊከሰት ይችላል እና በፈተናዎች ጠንታችሁ ከዚህ የበለጠ ለመስራት ጎል አቺቭ ማረግ እና ለስፖርት ቤተሰቡ ልብ ውስጥ ማንም የምይረሳው እና ዘመን አይሽሬ ስራ ሰርታችሁ ማለፍ እንጂ ሌላው ትርፍ ነው ።ለነገሩ አሁን ላይ ሆድ አደሮች በዝተው ነው አትፍረዱባቸው ግን ጎንህ ላይ ሆኖም ሊያጠቃህ ይችላል እና መጠንቀቅ ነው ግን የእውነት ናፍቃችሁኛል በተሎ ወደ ስራ ገበታችሁ እንድትመለሱ መልካም ምኞቴ ነው ።ፈጣሪ ከእናንተ ጋር ይሁን ።ሙለር ነኝ ከካራ
እንኳን ደና መጣቹ 🙏 በነጋራችን ላይ እርስ በእርስ ያላቹ መከባበር እና ፍቅር ሁሌ ያስቀነኛል ❤
የስፓርት ግርማ ሞገስ ነበራችሁ በጣሞምምምምም ዉስጤ ነበራች እዉነቱን ለማወቅ ጓግቸ ነበር ሸፋፋነችሁት እዉነት አድናቂያችሁ ነኝ ግን በጣምምም ደብሮኛል ባየሁት ነገር
አይዟቹ ግርምሽ እና ሶፊ እግዚአብሔር ከናተ ጋር ይሁን
አሁን ተረጋጋሁ ዜድ ነኝ የመዳሞ ቅመም ሁሌም ከክፉ ነገር ፈጣሪ ይጠብቃሁ
የማናውቅ ሰዎች side መያዝ የለብንም ማን ጥፋተኛ እንደሆነ ስለማናውቅ!ሶፊና ግርሚሽ ማድረግ የነበረባችሁ 1. ግጭቱን ተነጋግሮ መፍታት!2. በዚህ ዘመን "physical fighting" እንዴት ?!3. ከተፈጠረ በኋላም በውስጥ መፈታት ነበረበት4. officially ከተወራ በኋላ መራገብ አልነበረበትም!# እናንተም በቻላችሁት መጠን አሁንም ቢሆን ጉዳዩን በንግግር ፍቱት ፤ ታረቁ ማንም ጥፋተኛ ቢሆን ይቅር ተባባሉ! ያገናኛችሁ ስራ ስለሆነ🙏
እነ ግርምሽ የስፖርት ጥም ቆራጮቹ እንኳን ደህና መጣችሁልን ለእኛ ተጨንቃችሁ እውነቱን ስለነገራችሁን እናመሰግናለን እንወዳችኋለን እናከብራችኋለን ❤❤❤❤❤
Commentary lay gobez nachew analysis gn zero yemr
አሽቃባጭ
ሶፊ እና ግርምሽእንወደችዋል ብዙ የሚቀናባቹ ሚዲያ አሉ ምክንያቱም ስለምትበልጧቸው ነው
እስፖርት የሚባል አልወድም ምንም አይነት እናንተ ግን እወዳችሁአለሁ ወንድማማቾች
ግርምዬ ስለምትበልጧቸው ቅናት አሳብዷዋቸው ነው ደሞ ግርምሽ እንኳን ፀብ ክፉ መች ተናግረሽ ታውቂያለሽ ጓዴ አይዞን ብቻ አንቺ በርቺልኝ
ዋው ደስ ሲሊ ወንድማማቾቹ ልዩ ናቹሁ ሰላማቹህ ይብዛ እስፖርቱ ያለናተ ባዶነው እውነት ይመነምናል እንጅ አይበጠስም በርቱ❤❤❤
ሰላም ግርምሽና ሶፊ ዜናውን ሳየውም እናንተ እንደዚ ታደርጋላቹ ብዬ አላመንኩም ግን ግራ ገብቶኝ ነበር የናንተንም ምላሽ እየጠበኩ ነበር ምላሻቹን በመስማቴ ደስ ብሎኛል ምን ታረጉታላቹ አንዳንዴ ያጋጥማል አይዟቹ ሲቲ ከአዳማ
አይዟችዉ ግርምሽ ሶፊ የቅናትና ምቀኞች ዘመን ነዉ በርቱ ስራችዉን ብቻ ስሩ ከዚ ቦሃላ በማስተዋል ተራመዱ ሰዉን አትመኑ
ግርምሽ እና ሶፊ የነ ዘመን የኔ ምርጦች ።በጣም ንፍቅ ብላችሁኛል ሁሉም አልፎ በቅርቡ እንገኛለን ።የነካችሁ እጅ ሁሉ 🗡🗡🗡🗡🗡........
ግርምሽእና ሶፊ አይዧችሁ እውነቱን መድሀኔለም እውነቱንይፈርዳል አይዧችሁ
እንኳን ደህና መጣችሁ ግርማቸው እና ሶፊ ከክፉ ይጠብቃችሁ ጠላቶቻችሁ ይታሰሩ በላ ይውረድባቸው እሄ ሁሉ የቅናት መንፈስ ነው በርቱ
ግርምሾ ሶፊ አላህ እውነቱ ያውጣል
እንኳን ደህና መጣችሁ ግርምሺና ሶፊ እኛ ሀሰት መሆኑን ተረድተናል ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እዉነት የሚናገር ሰዉ አይወደድም ❤❤❤
ለምን ለላ ስራ አይሰራም ፈጣሪ ከእናንተ ጋራ ይሁን ግርምሽ Sofi
ግርምሾ በእናቴና በጠላቶች መሀል እግዚአብሔር አለ።
ዋዉ ግርምሸና ሶፊ እንኳን ደህና መጣችሁ ያለናንተ ስፖርት ደስ አይደለም ታሰሩ ሲባል ጨንቆኝ ነበረ ሰለመጣችሁ ደስ ብሎኛል።
እናንተ ስለጠፋችሁ በጣም ደብሮኝኝ ነበር እንኳንም በሰላም መጣችሁ
እውነት የሚናገር ሰው ጠላቱ ብዙ ነው። ጀግኖች ናችሁ በርቱ።
Girmish&sofi betam new yemwedachu ❤❤❤ ere betolo temelesuln nafikachunal welcome wendmamachoch
አቤት ቅናት አይዞን ወንድሞቼ ቅናት ሰውላይ እንደዚ ቤት ይሰራል ግርምሸ እና ሶፊ መሆንም መምሰልም አይቻልም ይህ የነሡ እስኪል ፖንዛ ፖንዛ ፓፓፓ አሁን በእናንተ ቀንተዋል በአድማጭ ብዛት ገና ጭስስስ እናደርጋቸዋለን አወዳቹሀሉ
ኢትዮጵያዊ ችግሮቻችን እዬ ነው ጀግኖቾን መብላት ልማዶ ነው ወደፌት ❤❤❤❤
እውነትን አውነት ያወጣዋል ግርምሽ ሶፊ አይዟችሁ ጊዜው እውነትንጨየሚቃረን ስለሆነ እና ብዙ የሚወዳችሁ የሚያከብሯችሁ እንዳሉ ሁሉ ብዙ ደግሞ በእናንተ በቅናት ፍንድት ያሉ ስላሉ እነሱ ናቸው የሚያወናብዱ አይዟችሁ😘😘😘
ሶፍ እና ግርምሽ በጣም ነው እምወዳችሁ ያው የማይነጋ የማያልፍ ቀን የለምና አይዞአችሁ ሁሉም ነገር ያልፋል ቢቻ እራሳችሁን ጠብቁ 💪💪💪
ግርምሽና ሶፊ በርቱልን በቅርቡ እንደምትመለሱ ተስፋ አደርጋለሁ✌️✌️✌️👍👍👍
ግርምሽዬ በርቱልኝ ለሰው ቦታ አትስጡ ❤
Betam new des yemetelut fekrachu siaskena GOD bless you more
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔማ ብዙቀን ሞከርኩት ትርታ እስፖርት አልሠራልኝ ያለው የአላህ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የእውነት በጣም ነው የምወዳችሁ ሥታምሩ ከምቀኛ ይጠብቃችሁ
ግርምሽ ❤❤❤ሶፊ ❤❤❤እንኳን ደህና ወቤታችን በሰላም መጣችሁ በተፈጠው ነገር አዝኛለው
እኔም አድናቂያቹህ ነኝ ነገር ግን ድብድብ ተካሂዷል ማን ይሁን ጥፋተኛ አናዉቅም ተለቆ አይተናልሌላው ባለድርሻ መሆናቹህ ተጠያቂ አያደርገንም ነዉ አልገባኝም። ነዉ ወይስ እንደፖርላማዉ ትርታ የመከሰስ መብታቹህን ማንሣት አለበት
Dechasa Angecha Tadesse እኔ ግራ የገባኝ የሬዲዮ ጣብያው ባለድርሻዎች ናቸው እንዲት ሲኪውሪቲ ካሚራ እንዳለ ለሰከንድ ማወቅ ተሳናቸው ወይስ ከነሱ እውቅና ውጭ የሆነ ስጋት ያለበት ሰው ካሚራውን በድብቅ አስቀምጦት ነው እነሱም ስለካሜራው ትንፍሽ ያሉት ነገር የለም ምንድነው ድራማው
ሶፊ እና ግርሜ እውነታውን ብትን ብጥርጥር አድርጋችሁ እውነታው ለህዝቡ ወይም ለስፖርቱ ወዳዱ አካል ሰምታቀርቡልን እውነታውን እንዲወጣ የሚፈልጉ አካል እንደሆኑ እኛ ለመረዳት አያዳግተንም ።
እውነታውን እንዳይወጣ የሚፈልጉ አካል እንደሆኑ ለመረዳት አያዳግትም
እረ ቶሎ ወደስራቹሁ ተመለሱልን በጣም ናፍቃቹናል
የጣላቱ ብዛት ግርምሽ የለመድነው ስለሆነ ወደ ፊት በርቱልን እንኳን መጣችሁልን።
ግርምሺ ሶፊ አይዞአችሁ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ነገሮችን አስተካክላችሁ በቅርቡ ወደስራችሁ እንድትመለሱ መልካም ምኞቴን እገልፃለሁ
በቅርቡ ሁሉ ነገር ተስተካክሎ ወደ ስራችሁ እንድትመለሱ እንመኛለን ❤❤❤
ሶፊና ግርምሽ እወዳችኋለሁ ቶሎ ተመለሱልኝ
biruk gedel giba eshi girmachew ena sofiyen endansemachew areken wusha neh biruk anten bilo biruk demo ergum
ይገርማል ስው ጠንከር ሲል እራሱን ሲችል ለፈቀደው ሞያ እራሱን ስጥቶ ጠንክሮ ሲገኝ መከራው ይበዛል። በርቱ እንደውም እስከ ቅርብ ጊዜ በምስል እስካያችሁ ድረስ በተለይ ግርማቸው በእድሜ ገፋ ያለ ስው ነበር የሚመስለኝ። ግን እጅግ ወጣቶች ናችሁ እናንተ ብሩህ እድል ይጠብቃችኃል በርቱ አንበሶች።
Wannee Azachuu Girmiyee
እኔ ዛሬ 19/4/2016 ገዛጣኛ ደረጄ ጠጋነው በአካል አግንቼ ጣይቀዋለው በርቱ እውነት ትቀጥናለች እንጅ አትበጣስም በርቱ ቀጥሉበት
ደርጄ ግርምሾ ሶፊ ስልክ ቁጥር ትቅብሉልኅን በአላህ
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
ግርምሾ ስልክ ነግርኝ
❤❤❤❤❤❤❤
የሚሰራ ሰው ሁሌም ይፈተናል ስራችሁ ይለያል ለዚያ ሊሆን ይችላል ጠልፎ መጣል እየተካሄ ሊሆን ይችላል በሪቱ የናንተ ማንነት በውሸት አይፈረስም የህዝብ ልጆች ናችሁ ለተመልካች እንጂ ለዚህ መልስ መስጠትም አያስፈልጋችሁም ነበር
በእናተ ላይ የሚፈፀመው ነገር በእውነተኛ ሰዎች ላይ የሚፈፀምም ነው እኛም ህዝቦች ከእናንተ ጋር ነን። በርቱ ከጎናቹ ነን።
ua-cam.com/video/6o75yxTuq5Y/v-deo.htmlsi=wo34aibcP_ea6sag
ሰላም ሰላም ሶፊ እና ግርሚሾ የተሰማው ዜና በጋነንም እንደዚህ በምስል መጣታቹ እውነታውን ስላወጣቹ እናመሰግናለን በቅርቡ እንደምትመለሱ መኞቴ ነው ሰላማቹ ይብዛ✍️✍️✍️✍️✍️
Girmsh and sofy i am your fan you are a great persons forget what happend and keep your good work every one is beside you. you are also dstv commentators. And biruk is Shit
ግርምሽ እና ሶፊ እንኳን ደህና መጣችሁልኝ
ስትደበድቡ የሚያሳይ ቪዲዮ ተለቋል እኮ
eko
ባልደወሉት አትፍረዱ ጫና ሊኖር ይችላል ::ከምቀኛ ውጭ ያሉትን ማለት ነው ::ግን ፈተና የሌለው ስራ የለምና በርቱ በርቱልን ::
እኔ አንድ አስተያይት ልስጥ ቲንሽ ከሚዲያ ዘወር ብላችሁ ብትቆዩ ጥሩ ነው።ስማችሁ ጠፍቷል በእናንተ ዙሪያ የሚወረው ደስ አይልም ገንዘብ ሲገኝ ዝና ዝና ሲገኝ ገንዘብ እየተባለ ነው ሰው የሚምታታ መግለጫ
በርቱ, ሶፊና ግርምሽ❤
ደስ ስትሉ አረ ጨዋታው አስጣለኝ ከናንተ ነው ጨዋታ ሚያምረው 💘💘💘💘
'ጸብ ከሰው ጋር ነበረ ባደረግነው ያልተገባ ተግባር ተጸጽተናል። ጉዳያችን በህግ እየተከታተልን ነው።' ነበር ሚጠበቀው ሌላ መዘባረቅ አይገባም። የወደቀ በሚዲያ ምሳር ይበዛበታል።
እኔ ሁለታቹን መከታተል የጀመርኩት ሶፊ ዛሚ ሆነህ ግርምሽ ኤፌም አዲስ ሆነህ ነዉ ሶፊ አስመሳይ ነህ ባይናችን ያየነዉ ቪዲዮ ምን ልትሉን ነዉ ስትሰነዝር ስትደበድበዉ አየን cc tv camera lay ገና ለገና ንግግር ቻልኩ ተከታይ አለኝ ተብሎ በጥረቅ ጥሩ አይደለም
እንኳን በደህና መጣችሁ ግርምሽ እና ሶፊ
ግርማቸው እና ሶፊ አሁንም ድል ከእናንተ ጋር ነው አትጠራጠሩ እኔም ከእናንተ ጋር ነኝ
ሌባነታችሁን በውሸት ሳቅ አትደብቁትበሰአቱ እኔ የናንተ ስቱዲዮ ያለበት ህንጻ ላይ ለጉዳይ ነበርኩ ሁለትህም ልጁን ካልደበደብኩ ስትል እይቻለሁበዛ ላይ ሁለታችሁም ባለጌ ናችሁ
በቃ ብሩክ ምስክር እንድወነው ይፈልግካል😂😂😂😂😂😂
ኧረ ኑሩልን ሶፊ እና ግርምሽ ናአፍቃአችሁን ነበረ እንኳን ደና መጣቹ
ባለድርሻ ስለሆናችሁ ሚዲያዉ እንደፈለጋችሁ መጠቀም ትችላላችሁ? የትርታ FM ኢሜጅ አያስጨንቃችሁም?
ግርሚሾ ና ሶፍ እንኳን ደህና መጣችሁ
Welcome ❤❤❤
We love you Guys keep it up
ደግሞ አለማፈራችሁ ባለቤት ከሆናቹበት ጣቢያ ላይ Security Camera እንኳን ሊደብቁላቹ አልፈለጉም ይሄም ሴራ ነው በሉ እስቲ ከልጁ ጋር እንደ ወንድ ለብቻ ተጋጭታቹ ቢሆን እንኳን እሺ ሶፎንያስማ በስመአብ አፍ አለኝ ብለህ ባተወራ
አረ ሶፊና ግርምሽ እኳን ደህና መጣችሁ🎉🎉🎉😢
የማንም ቆፈናም በቅናት ሲንጨረጨር ይኖራል እንጂ እናንተን መሆን አይችልም። መከባበራችሁ ይደንቃል በእርግጥም ያስቀናል። የደርባባዋ ሰኒ ወንድሞች አይደላችሁ!
Alazar yebonsachwal huletunm😊
እንከን ደነ መጠችሁ አይዘችሁ በርቱ ጠንክሩ ከጎነችሁ ነን በሬድዮም ተነፍቀችሀል 7 እስከ አስር በጠም እየደበረኝ ነው
Welcome girmish and soft. Really I was wondering why you guys are disappeared from media ,hope you are back I missed you everybody.
Yes Yes Yes well come well come girmacho Sofia I Miss You wow wow
እንኳን ደና መጣችሁ ስለመጣችሁ ደስ ብሎኛል
እንኳን ደህና መጣችሁ🙏
ኧረ በናታችሁ በቻላችሁት መጠን ለመምጣት ሞክሩ ምን ያህል ችግር ውስጥ እንዳላችሁ አዉቃለሁ ግን ተናፍቃችኋል። ሁሌም ከጎናችሁ ነኝ ግርምሾ
አዞን ያለነው ወድማማቾች
ግርሚሽ አንተ አንጋፋ ጋዜጠኛ ነክ በስፖርት ዙርያ ብዙ ሰርታቹሀል የጋዜጠኝነት ስነምግባር ጠንቅቃቹ ታቃላቹ ሶፊ ግርምሽ የሁለታቹ መከባበር እንደማየው የስራ ባልደረባቹን አታከብሩም ለማለት ይከብደኛል እውነቱን እንጠብቃለን
ማንም አይደርስባችሁም የምር ምርጦች ናችሁ ጠንክራችሁ ስሩ ግርምዬ
amhara slehonachu nw zeregninet nw ayzuachu proud of amhara hulum yalfal
Betam nafekachunal fetari yeredachu
ያለውን ነገር እንዲ በግልፅ ልታሳውቁን ስለመጣቹ ደስ ብሎኛል❤
እንኳን በሰላም መጣችሁ ተናፋቂዎች
ግርምሾ ሶፊ አላህ እውነቱ ያዉጣል 13:22 13:24 13:24
ሰላም ስላም
ገና ብዙ ከናንተ እንጠብቃለን አይዞኝ ::በርቱ
Welcome back
❤❤❤❤❤❤ አረ ናፍቃቹኛል
Great to see u again. Keep going .
ምን እንዳልተፈጠረ ቢያስተባብሉም ምን እንደተፈጠረ አልተናገሩም…
Girmish hulem befikir new yemadamtachihu ewunet yeminager sew hak new aywoded ebakachihu ketlu betam new yemnwodachihu
Bertu sofi
መቼ ነው እሺ ወደ አየር የምትመለሱት? ጨዋታ እያለፈን እኮ ነው😒😐
ይህ ለ እናተ ጉልበት ነዉ ❤❤
የዉነት ወድማማቾች ናቹ እዴ
well com 2 brotheryan
በርቱ ምቀኛ ብዙ ነው
በሚገባ ግርምዬ ግልፅ ቅናት ነው ምቀኛ አታሳጣኝ ነው አንቺ እና ሶፊ ግን ወደፊት
ውሾቹ ይጮሀሉ ግመሎቹ ጉዟቸውን ይቀጥላሉWe love you girmsh and sofi
Ende eshi video lay stmetut yayenew sew mendenew lemen selesu zem tebale betekekel yetedbesebese geltse guday ale????????
Amharanetachihu new atidebabikut bro nege endayasgedilowachihu fanon yidegfalu bilew yikesachihol
ሰፊ እና ግርሚሽ አንዳንዴ ምቀኛዬን አብዛው ይባላል እና ይህ ቀላል ነው ብዙ ከዚህ የገዘፈ ነገር ሊከሰት ይችላል እና በፈተናዎች ጠንታችሁ ከዚህ የበለጠ ለመስራት ጎል አቺቭ ማረግ እና ለስፖርት ቤተሰቡ ልብ ውስጥ ማንም የምይረሳው እና ዘመን አይሽሬ ስራ ሰርታችሁ ማለፍ እንጂ ሌላው ትርፍ ነው ።ለነገሩ አሁን ላይ ሆድ አደሮች በዝተው ነው አትፍረዱባቸው ግን ጎንህ ላይ ሆኖም ሊያጠቃህ ይችላል እና መጠንቀቅ ነው ግን የእውነት ናፍቃችሁኛል በተሎ ወደ ስራ ገበታችሁ እንድትመለሱ መልካም ምኞቴ ነው ።ፈጣሪ ከእናንተ ጋር ይሁን ።ሙለር ነኝ ከካራ
እንኳን ደና መጣቹ 🙏 በነጋራችን ላይ እርስ በእርስ ያላቹ መከባበር እና ፍቅር ሁሌ ያስቀነኛል ❤
የስፓርት ግርማ ሞገስ ነበራችሁ በጣሞምምምምም ዉስጤ ነበራች እዉነቱን ለማወቅ ጓግቸ ነበር ሸፋፋነችሁት እዉነት አድናቂያችሁ ነኝ ግን በጣምምም ደብሮኛል ባየሁት ነገር
አይዟቹ ግርምሽ እና ሶፊ እግዚአብሔር ከናተ ጋር ይሁን
አሁን ተረጋጋሁ ዜድ ነኝ የመዳሞ ቅመም ሁሌም ከክፉ ነገር ፈጣሪ ይጠብቃሁ
የማናውቅ ሰዎች side መያዝ የለብንም ማን ጥፋተኛ እንደሆነ ስለማናውቅ!
ሶፊና ግርሚሽ ማድረግ የነበረባችሁ
1. ግጭቱን ተነጋግሮ መፍታት!
2. በዚህ ዘመን "physical fighting" እንዴት ?!
3. ከተፈጠረ በኋላም በውስጥ መፈታት ነበረበት
4. officially ከተወራ በኋላ መራገብ አልነበረበትም!
# እናንተም በቻላችሁት መጠን አሁንም ቢሆን ጉዳዩን በንግግር ፍቱት ፤ ታረቁ ማንም ጥፋተኛ ቢሆን ይቅር ተባባሉ! ያገናኛችሁ ስራ ስለሆነ🙏
እነ ግርምሽ የስፖርት ጥም ቆራጮቹ እንኳን ደህና መጣችሁልን ለእኛ ተጨንቃችሁ እውነቱን ስለነገራችሁን እናመሰግናለን እንወዳችኋለን እናከብራችኋለን ❤❤❤❤❤
Commentary lay gobez nachew analysis gn zero yemr
አሽቃባጭ
ሶፊ እና ግርምሽ
እንወደችዋል
ብዙ የሚቀናባቹ ሚዲያ አሉ ምክንያቱም ስለምትበልጧቸው ነው
እስፖርት የሚባል አልወድም ምንም አይነት እናንተ ግን እወዳችሁአለሁ ወንድማማቾች
ግርምዬ ስለምትበልጧቸው ቅናት አሳብዷዋቸው ነው ደሞ ግርምሽ እንኳን ፀብ ክፉ መች ተናግረሽ ታውቂያለሽ ጓዴ አይዞን ብቻ አንቺ በርቺልኝ
ዋው ደስ ሲሊ ወንድማማቾቹ ልዩ ናቹሁ ሰላማቹህ ይብዛ እስፖርቱ ያለናተ ባዶነው እውነት ይመነምናል እንጅ አይበጠስም በርቱ❤❤❤
ሰላም ግርምሽና ሶፊ ዜናውን ሳየውም እናንተ እንደዚ ታደርጋላቹ ብዬ አላመንኩም ግን ግራ ገብቶኝ ነበር የናንተንም ምላሽ እየጠበኩ ነበር ምላሻቹን በመስማቴ ደስ ብሎኛል ምን ታረጉታላቹ አንዳንዴ ያጋጥማል አይዟቹ
ሲቲ ከአዳማ
አይዟችዉ ግርምሽ ሶፊ የቅናትና ምቀኞች ዘመን ነዉ በርቱ ስራችዉን ብቻ ስሩ ከዚ ቦሃላ በማስተዋል ተራመዱ ሰዉን አትመኑ
ግርምሽ እና ሶፊ የነ ዘመን የኔ ምርጦች ።
በጣም ንፍቅ ብላችሁኛል ሁሉም አልፎ በቅርቡ እንገኛለን ።
የነካችሁ እጅ ሁሉ 🗡🗡🗡🗡🗡........
ግርምሽእና ሶፊ አይዧችሁ እውነቱን መድሀኔለም እውነቱንይፈርዳል አይዧችሁ
እንኳን ደህና መጣችሁ ግርማቸው እና ሶፊ ከክፉ ይጠብቃችሁ ጠላቶቻችሁ ይታሰሩ በላ ይውረድባቸው እሄ ሁሉ የቅናት መንፈስ ነው በርቱ
ግርምሾ ሶፊ አላህ እውነቱ ያውጣል
እንኳን ደህና መጣችሁ ግርምሺና ሶፊ እኛ ሀሰት መሆኑን ተረድተናል ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እዉነት የሚናገር ሰዉ አይወደድም ❤❤❤
ለምን ለላ ስራ አይሰራም ፈጣሪ ከእናንተ ጋራ ይሁን ግርምሽ Sofi
ግርምሾ በእናቴና በጠላቶች መሀል እግዚአብሔር አለ።
ዋዉ ግርምሸና ሶፊ እንኳን ደህና መጣችሁ ያለናንተ ስፖርት ደስ አይደለም ታሰሩ ሲባል ጨንቆኝ ነበረ ሰለመጣችሁ ደስ ብሎኛል።
እናንተ ስለጠፋችሁ በጣም ደብሮኝኝ ነበር እንኳንም በሰላም መጣችሁ
እውነት የሚናገር ሰው ጠላቱ ብዙ ነው። ጀግኖች ናችሁ በርቱ።
Girmish&sofi betam new yemwedachu ❤❤❤ ere betolo temelesuln nafikachunal welcome wendmamachoch
አቤት ቅናት አይዞን ወንድሞቼ ቅናት ሰውላይ እንደዚ ቤት ይሰራል ግርምሸ እና ሶፊ መሆንም መምሰልም አይቻልም ይህ የነሡ እስኪል ፖንዛ ፖንዛ ፓፓፓ አሁን በእናንተ ቀንተዋል በአድማጭ ብዛት ገና ጭስስስ እናደርጋቸዋለን አወዳቹሀሉ
ኢትዮጵያዊ ችግሮቻችን እዬ ነው ጀግኖቾን መብላት ልማዶ ነው ወደፌት ❤❤❤❤
እውነትን አውነት ያወጣዋል ግርምሽ ሶፊ አይዟችሁ ጊዜው እውነትንጨየሚቃረን ስለሆነ እና ብዙ የሚወዳችሁ የሚያከብሯችሁ እንዳሉ ሁሉ ብዙ ደግሞ በእናንተ በቅናት ፍንድት ያሉ ስላሉ እነሱ ናቸው የሚያወናብዱ አይዟችሁ😘😘😘
ሶፍ እና ግርምሽ በጣም ነው እምወዳችሁ ያው የማይነጋ የማያልፍ ቀን የለምና አይዞአችሁ ሁሉም ነገር ያልፋል ቢቻ እራሳችሁን ጠብቁ 💪💪💪
ግርምሽና ሶፊ በርቱልን በቅርቡ እንደምትመለሱ ተስፋ አደርጋለሁ✌️✌️✌️👍👍👍
ግርምሽዬ በርቱልኝ ለሰው ቦታ አትስጡ ❤
Betam new des yemetelut fekrachu siaskena GOD bless you more
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔማ ብዙቀን ሞከርኩት ትርታ እስፖርት አልሠራልኝ ያለው የአላህ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የእውነት በጣም ነው የምወዳችሁ ሥታምሩ ከምቀኛ ይጠብቃችሁ
ግርምሽ ❤❤❤ሶፊ ❤❤❤እንኳን ደህና ወቤታችን በሰላም መጣችሁ በተፈጠው ነገር አዝኛለው
እኔም አድናቂያቹህ ነኝ
ነገር ግን ድብድብ ተካሂዷል ማን ይሁን ጥፋተኛ አናዉቅም ተለቆ አይተናል
ሌላው ባለድርሻ መሆናቹህ ተጠያቂ አያደርገንም ነዉ አልገባኝም። ነዉ ወይስ እንደፖርላማዉ ትርታ የመከሰስ መብታቹህን ማንሣት አለበት
Dechasa Angecha Tadesse እኔ ግራ የገባኝ የሬዲዮ ጣብያው ባለድርሻዎች ናቸው እንዲት ሲኪውሪቲ ካሚራ እንዳለ ለሰከንድ ማወቅ ተሳናቸው ወይስ ከነሱ እውቅና ውጭ የሆነ ስጋት ያለበት ሰው ካሚራውን በድብቅ አስቀምጦት ነው እነሱም ስለካሜራው ትንፍሽ ያሉት ነገር የለም ምንድነው ድራማው
ሶፊ እና ግርሜ እውነታውን ብትን ብጥርጥር አድርጋችሁ እውነታው ለህዝቡ ወይም ለስፖርቱ ወዳዱ አካል ሰምታቀርቡልን እውነታውን እንዲወጣ የሚፈልጉ አካል እንደሆኑ እኛ ለመረዳት አያዳግተንም ።
እውነታውን እንዳይወጣ የሚፈልጉ አካል እንደሆኑ ለመረዳት አያዳግትም
እረ ቶሎ ወደስራቹሁ ተመለሱልን በጣም ናፍቃቹናል
የጣላቱ ብዛት ግርምሽ የለመድነው ስለሆነ ወደ ፊት በርቱልን እንኳን መጣችሁልን።
ግርምሺ ሶፊ አይዞአችሁ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ነገሮችን አስተካክላችሁ በቅርቡ ወደስራችሁ እንድትመለሱ መልካም ምኞቴን እገልፃለሁ
በቅርቡ ሁሉ ነገር ተስተካክሎ ወደ ስራችሁ እንድትመለሱ እንመኛለን ❤❤❤
ሶፊና ግርምሽ እወዳችኋለሁ ቶሎ ተመለሱልኝ
biruk gedel giba eshi girmachew ena sofiyen endansemachew areken wusha neh biruk anten bilo biruk demo ergum
ይገርማል ስው ጠንከር ሲል እራሱን ሲችል ለፈቀደው ሞያ እራሱን ስጥቶ ጠንክሮ ሲገኝ መከራው ይበዛል። በርቱ እንደውም እስከ ቅርብ ጊዜ በምስል እስካያችሁ ድረስ በተለይ ግርማቸው በእድሜ ገፋ ያለ ስው ነበር የሚመስለኝ። ግን እጅግ ወጣቶች ናችሁ እናንተ ብሩህ እድል ይጠብቃችኃል በርቱ አንበሶች።
Wannee Azachuu Girmiyee
እኔ ዛሬ 19/4/2016 ገዛጣኛ ደረጄ ጠጋነው በአካል አግንቼ ጣይቀዋለው በርቱ እውነት ትቀጥናለች እንጅ አትበጣስም በርቱ ቀጥሉበት
ደርጄ ግርምሾ ሶፊ ስልክ ቁጥር ትቅብሉልኅን በአላህ
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
ግርምሾ ስልክ ነግርኝ
❤❤❤❤❤❤❤
የሚሰራ ሰው ሁሌም ይፈተናል ስራችሁ ይለያል ለዚያ ሊሆን ይችላል ጠልፎ መጣል እየተካሄ ሊሆን ይችላል በሪቱ የናንተ ማንነት በውሸት አይፈረስም የህዝብ ልጆች ናችሁ ለተመልካች እንጂ ለዚህ መልስ መስጠትም አያስፈልጋችሁም ነበር
በእናተ ላይ የሚፈፀመው ነገር በእውነተኛ ሰዎች ላይ የሚፈፀምም ነው እኛም ህዝቦች ከእናንተ ጋር ነን። በርቱ ከጎናቹ ነን።
ua-cam.com/video/6o75yxTuq5Y/v-deo.htmlsi=wo34aibcP_ea6sag
ሰላም ሰላም ሶፊ እና ግርሚሾ የተሰማው ዜና በጋነንም እንደዚህ በምስል መጣታቹ እውነታውን ስላወጣቹ እናመሰግናለን በቅርቡ እንደምትመለሱ መኞቴ ነው ሰላማቹ ይብዛ✍️✍️✍️✍️✍️
Girmsh and sofy i am your fan you are a great persons forget what happend and keep your good work every one is beside you. you are also dstv commentators. And biruk is Shit
ግርምሽ እና ሶፊ እንኳን ደህና መጣችሁልኝ
ስትደበድቡ የሚያሳይ ቪዲዮ ተለቋል እኮ
eko
ባልደወሉት አትፍረዱ ጫና ሊኖር ይችላል ::ከምቀኛ ውጭ ያሉትን ማለት ነው ::ግን ፈተና የሌለው ስራ የለምና በርቱ በርቱልን ::
እኔ አንድ አስተያይት ልስጥ ቲንሽ ከሚዲያ ዘወር ብላችሁ ብትቆዩ ጥሩ ነው።ስማችሁ ጠፍቷል በእናንተ ዙሪያ የሚወረው ደስ አይልም ገንዘብ ሲገኝ ዝና ዝና ሲገኝ ገንዘብ እየተባለ ነው ሰው የሚምታታ መግለጫ
በርቱ, ሶፊና ግርምሽ❤
ደስ ስትሉ አረ ጨዋታው አስጣለኝ ከናንተ ነው ጨዋታ ሚያምረው 💘💘💘💘
'ጸብ ከሰው ጋር ነበረ ባደረግነው ያልተገባ ተግባር ተጸጽተናል። ጉዳያችን በህግ እየተከታተልን ነው።' ነበር ሚጠበቀው ሌላ መዘባረቅ አይገባም። የወደቀ በሚዲያ ምሳር ይበዛበታል።
እኔ ሁለታቹን መከታተል የጀመርኩት ሶፊ ዛሚ ሆነህ ግርምሽ ኤፌም አዲስ ሆነህ ነዉ ሶፊ አስመሳይ ነህ ባይናችን ያየነዉ ቪዲዮ ምን ልትሉን ነዉ ስትሰነዝር ስትደበድበዉ አየን cc tv camera lay ገና ለገና ንግግር ቻልኩ ተከታይ አለኝ ተብሎ በጥረቅ ጥሩ አይደለም
እንኳን በደህና መጣችሁ ግርምሽ እና ሶፊ
ግርማቸው እና ሶፊ አሁንም ድል ከእናንተ ጋር ነው አትጠራጠሩ እኔም ከእናንተ ጋር ነኝ
ሌባነታችሁን በውሸት ሳቅ አትደብቁት
በሰአቱ እኔ የናንተ ስቱዲዮ ያለበት ህንጻ ላይ ለጉዳይ ነበርኩ
ሁለትህም ልጁን ካልደበደብኩ ስትል እይቻለሁ
በዛ ላይ ሁለታችሁም ባለጌ ናችሁ
በቃ ብሩክ ምስክር እንድወነው ይፈልግካል😂😂😂😂😂😂
ኧረ ኑሩልን ሶፊ እና ግርምሽ ናአፍቃአችሁን ነበረ እንኳን ደና መጣቹ
ባለድርሻ ስለሆናችሁ ሚዲያዉ እንደፈለጋችሁ መጠቀም ትችላላችሁ? የትርታ FM ኢሜጅ አያስጨንቃችሁም?
ግርሚሾ ና ሶፍ እንኳን ደህና መጣችሁ
Welcome ❤❤❤
We love you Guys keep it up
ደግሞ አለማፈራችሁ ባለቤት ከሆናቹበት ጣቢያ ላይ Security Camera እንኳን ሊደብቁላቹ አልፈለጉም
ይሄም ሴራ ነው በሉ እስቲ
ከልጁ ጋር እንደ ወንድ ለብቻ ተጋጭታቹ ቢሆን እንኳን እሺ
ሶፎንያስማ በስመአብ አፍ አለኝ ብለህ ባተወራ
አረ ሶፊና ግርምሽ እኳን ደህና መጣችሁ🎉🎉🎉😢
የማንም ቆፈናም በቅናት ሲንጨረጨር ይኖራል እንጂ እናንተን መሆን አይችልም። መከባበራችሁ ይደንቃል በእርግጥም ያስቀናል። የደርባባዋ ሰኒ ወንድሞች አይደላችሁ!
Alazar yebonsachwal huletunm😊
እንከን ደነ መጠችሁ አይዘችሁ በርቱ ጠንክሩ ከጎነችሁ ነን በሬድዮም ተነፍቀችሀል 7 እስከ አስር በጠም እየደበረኝ ነው
Welcome girmish and soft. Really I was wondering why you guys are disappeared from media ,hope you are back I missed you everybody.
Yes Yes Yes well come well come girmacho Sofia I Miss You wow wow
እንኳን ደና መጣችሁ ስለመጣችሁ ደስ ብሎኛል
እንኳን ደህና መጣችሁ🙏
ኧረ በናታችሁ በቻላችሁት መጠን ለመምጣት ሞክሩ ምን ያህል ችግር ውስጥ እንዳላችሁ አዉቃለሁ ግን ተናፍቃችኋል። ሁሌም ከጎናችሁ ነኝ ግርምሾ
አዞን ያለነው ወድማማቾች
ግርሚሽ አንተ አንጋፋ ጋዜጠኛ ነክ በስፖርት ዙርያ ብዙ ሰርታቹሀል የጋዜጠኝነት ስነምግባር ጠንቅቃቹ ታቃላቹ ሶፊ ግርምሽ የሁለታቹ መከባበር እንደማየው የስራ ባልደረባቹን አታከብሩም ለማለት ይከብደኛል እውነቱን እንጠብቃለን
ማንም አይደርስባችሁም የምር ምርጦች ናችሁ ጠንክራችሁ ስሩ ግርምዬ
amhara slehonachu nw zeregninet nw ayzuachu proud of amhara hulum yalfal
Betam nafekachunal fetari yeredachu
ያለውን ነገር እንዲ በግልፅ ልታሳውቁን ስለመጣቹ ደስ ብሎኛል❤
እንኳን በሰላም መጣችሁ ተናፋቂዎች
ግርምሾ ሶፊ አላህ እውነቱ ያዉጣል 13:22 13:24 13:24
ሰላም ስላም
ገና ብዙ ከናንተ እንጠብቃለን አይዞኝ ::በርቱ
Welcome back
❤❤❤❤❤❤ አረ ናፍቃቹኛል
Great to see u again. Keep going .
ምን እንዳልተፈጠረ ቢያስተባብሉም ምን እንደተፈጠረ አልተናገሩም…
Girmish hulem befikir new yemadamtachihu ewunet yeminager sew hak new aywoded ebakachihu ketlu betam new yemnwodachihu
Bertu sofi
መቼ ነው እሺ ወደ አየር የምትመለሱት? ጨዋታ እያለፈን እኮ ነው😒😐
ይህ ለ እናተ ጉልበት ነዉ ❤❤
የዉነት ወድማማቾች ናቹ እዴ
well com 2 brotheryan
በርቱ ምቀኛ ብዙ ነው
በሚገባ ግርምዬ ግልፅ ቅናት ነው ምቀኛ አታሳጣኝ ነው አንቺ እና ሶፊ ግን ወደፊት
ውሾቹ ይጮሀሉ ግመሎቹ ጉዟቸውን ይቀጥላሉ
We love you girmsh and sofi