“አሰብን መያዝ አለብን.!” ጄነራሉ ዘረገፉት І ነገ የሚጠበቀው የአዲስ አበባ ሰልፍ..! І አሜሪካ ኢትዮጵያውን ማዕቀብ አራዘመች..!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 вер 2024
  • የሸገር ታይምስ ሚዲያ መረጃዎችን ለመከታተል ቤተሰብ ይሁኑ
    UA-cam ➲ / shegertimesmedia
    Telegram ➲ t.me/SHEGRTIME...
    Facebook ➲ / shegertimesmedia
    #ethiopianmovie2022fullmovie
    #ethiopianorthodoxmezmur
    #ethiopianfood
    #instrumentalethiopianorthodoxmezmur
    #ethiopianhistory
    #oldethiopianorthodoxmezmur collection
    #ethiopiantraditionalmusic
    #ethiopianmotivationalspeaker
    #bestethiopiansongs
    #newethiopianmusic
    #amharicmezmur
    #protestantmezmur
    #ethiopiantraditionalmusic
    #EthioForum
    #ኢትዮ ፎረም

КОМЕНТАРІ • 39

  • @ezt2014
    @ezt2014 9 днів тому +2

    መጀመርያ አብይ የባህር ወረራ ካላቆመ ባህር ያላቸው አገራት ደንበራቸው መጠበቅ መብታቸው ነው

  • @gabrielhaileyesus3026
    @gabrielhaileyesus3026 9 днів тому +1

    ምኞት አይከለከልም

  • @soyegerado6831
    @soyegerado6831 9 днів тому +2

    በእውነት ሀሰብ የማን ናት??ሀሰብን ግመል ያጠጡባት ብለው ወያኔዎች ለሻቢያ ሰጡት።ይኸው ግመል እየጠጣው እንደዋዛ ስራ ፈቶ ይገኛል!!ሀሰብ ወደ ጥንት ቤቷ ብትመለስ ደስታችን ወደር የለውም።

    • @johnhaile4682
      @johnhaile4682 9 днів тому +1

      ኣላወቅም እንዴ? አሰብ እማ ወደ ባለቤትዋ ከተመለሰች እማ 33 ዓመት እኮ ኣለፈ። ኣለማወቅህ ደደብነት ነው ልበል?

    • @edenkidane1625
      @edenkidane1625 8 днів тому

      ሰርቃቹ ወስደቹ እኛ ደግ በሌብነት የተወሰደች ወደ ቤትዋ መለስናት ስለዚህ አሁንም እኛ ብዙ ነን ብላቹ ተማምናቹ እኛ በትር ይዘን ወጣን ግን መድፍና ታን ይዘን ተመለስን እና እኛ ብዙ ነን ብላቹ ያ ጫት እና አረቂ ሲጠጣ የምዉለዉ አይመጣጠንም እና አርፋቹ ተቀመጡ

    • @Yoye156
      @Yoye156 8 днів тому

      Ante deha Shabiya beteregetegnet lengerehi Aseben eneweralen mebetachen new​@@edenkidane1625

  • @FerehanHaji
    @FerehanHaji 9 днів тому

    አስብ፡እያለ፡ለኪራይ፡ወደብ፡ዋጋ፡ከመክፈል፡ይልቅ፡በሀይል፡ያጣነውን፡አስብን፡በሀይል፡በማስመለስ፡ላይ፡ይበልጥ፡መላው፡ኢትዮጵያዊ፡በአንድነት፡እንዲቆም፡እና፡የውጭ፡ጫናም፡እንዲቀንስ፡ያረጋል።

  • @etalemmesgana7398
    @etalemmesgana7398 7 днів тому

    አሜሪካግን ከኢትዮጵያ ጎን ቆማ የአፍሪካ ቀንድን የመቆጣጠር ዕድል እንደሚሰጣት አታውቅም ወይስ እዛም ፖለቲካል ድንዛዜ ወይም አዚም ጠፍንጓቸዋል?

  • @selemuntekie3043
    @selemuntekie3043 9 днів тому +1

    Aseb meyaz kemetachu ttefalachu, gurognoch, lemn atmetum, ye eritrea and enchi meryet ayhedm, akmi yelachun, mlas bcha mognoch. Adis abeba sew weto yemaymeles yetebelashe ager yzeh gura.

  • @BezawitTeshome-iq4wj
    @BezawitTeshome-iq4wj 9 днів тому

    አንቺ ሽንኩርት እድለኛ ነሽ ቪዛ ተሰጠሽ ክብር አገኘሽ ይመችሽ

  • @ezt2014
    @ezt2014 9 днів тому

    ኢትዮጵያ ለምን ህጋዊ የሆነ የባህር ጥያቄ አትጠይቁም

  • @edenkidane1625
    @edenkidane1625 9 днів тому +2

    አይ የማይሆን አትመኙ መጀመሪያ ያለንበት ግዜ 21ኛ ክፍለ ዘመን ነዉ ከዛም አንተ ወረህ ያዝከዉ እንበል አትችልም ግን ከሆነሆነም ማን ያስተኛሃል እንደገና በሃይልም በዲፕሎማሲ አይቻልም ሰለፍ ኤርትራ ወቸ ጉድ ምን ያመጣል ቀን በቀን ዉጡ የቱ ጋር ዋለች ከሃዲዎች ብቻ ኑ ድሮም አልተቻለም እንተዋወቃለን😂

    • @alemayehum.mellese1257
      @alemayehum.mellese1257 9 днів тому

      Ethiopia's natural and sovereign right of access to the Red Sea MUST be restored by whatever means. We can no longer bear the historic injustices and burdens caused through political conspiracy orchestrated by shabia, weyane, Egypt and other foreign forces. We must break it up.

    • @edenkidane1625
      @edenkidane1625 9 днів тому

      @@alemayehum.mellese1257 ታሪካዊ የሚባል የለም እንዴት ሃይለስላሴ እንደያዙት የተቀመጠ ታሪክ ሰለ እና ፈግ እንካን አሁን ያኔ ምንም በሌለባት በጃልባ በእንጨት የተሰራ እንደያዘች ከዛ መጀመርያ የሞቱ ባሕር የገቡ ወታደሮቹ የት ገቡ ብለህ ጠይቅ ከዛ በተረፈ ሞክር እንደ ወያኔ ሱሪ አዉልቃ ወደ ኤርትራ የተላኩ ሱሪ አስታጥቀን ሰዉ አረግናቹ አሁን ደግ ልክ እንዳስታጠቅን ማዉለቅ አይቸግረንም ግን እኛ አንፎክርም መሳርያ ማንጋጋት ለመንግስቱ አልጠቀመም ና🇪🇷👈🇪🇷🇪🇷💪👈

    • @RasTeferian-m6s
      @RasTeferian-m6s 8 днів тому +1

      ጅራፍ እራሱ ገርፎ... አሉ. የራስክን ዉሸት አምነህ ዓሰብ የኔ ነች. ይሄ ደንበር የተወሠነዉ 1908 ነዉ. ኦጋዴን የኛ የሆነዉ በተመሣሣይ ዉል ነዉ. ሲጀመር እኔን ከአአ ቤቴን አፍርሰክ ደብረብርሀን የላከኝ ሰዉየ አብረን ሱማሌ እንሂድ?? ማያድግ ልጅ ቅዘን ይበዛበታል

  • @BereketAbraha-ms4sy
    @BereketAbraha-ms4sy 9 днів тому +2

    Asebn yazut 😂😂😂😂 fesam

  • @begiduchameto5497
    @begiduchameto5497 9 днів тому

    አሜሪካ አለም እሷን ለምኖ እድኖር ነዉ ምትፈልገዉ

  • @MulugetaWondimu-l5d
    @MulugetaWondimu-l5d 9 днів тому

    እዉነት ነዉ ይህ ሁሉ ፖለትካዊ ነዉ ።

  • @peter-f7z
    @peter-f7z 9 днів тому

    "For 30 years, the rogue regime of Shabia, led by thieves and gangsters, has waged war and succeeded in seceding. However, we are resolute in our determination to fight for up to 60 years, if necessary, to reclaim our rightful territory, #Assab."

  • @etalemmesgana7398
    @etalemmesgana7398 7 днів тому

    አሰብን መሪው ወዶ ሰጥቶ አሁን በሃይል ለመውሰድ ማሰብም መሞከርም በዕንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ ሰለሆነ ከኤርትራ ጋር በሰላማዊ መንገድ መነጋገር አይሻልም? The more I write, the more Angry I became, better keep quiet

  • @ROMANAKALU
    @ROMANAKALU 9 днів тому

    ተሰለፍ ህዝቤ

  • @BezawitTeshome-iq4wj
    @BezawitTeshome-iq4wj 9 днів тому

    እኔ የሚገርመኝ እሺ ከዚህ በፊት የአፍሪካ ህብረት ስብሰባ ሲኖር ለተወሰነ ቀን ሞተርና ባለሶስት ጎማ ተሽከርካሪ በመንገድ ትራንሰፖረት መቤት መግለጫ ይሰጥ ነበር አሁን ምን ተገኘ ቀጣዩ አዲስ አመት ነው የሚከበረው ለዚህ እገዳ ምን አመጣው?ሌላው የሚደረገው ሰልፍ በየሰፈሩ ለገዢው ታማኞች ትእዛዝ ወጥቶአል ግን ተሰላፊዎች ላልተረዳችሁት የፖለቲካ አካሄድ በመጮህ ችግር እንዳንፈጥር ተከበናል ብቻ ሳይሆን ፍኖና ሸኔ በመፈክር ከተካተቱ አደጋ አለ ከዛ ሌላ ፍየል ገደሉ ተብሎ ቃታ ከተሳበ አደጋ አለ

  • @mulugetagetenet3021
    @mulugetagetenet3021 8 днів тому

    Selamawi self yewetuten be bonb mechers nw meder ashekabach

  • @GeromKeflay
    @GeromKeflay 9 днів тому

    20 amet ako molaw aseben meyaze aleben kale yemistu pante meselew yetegerayn lege ahunem ligeber alalk alchu sewe

  • @Rorra22Teddivo
    @Rorra22Teddivo 9 днів тому

    Be infusion yalech Ager yezeh endet Assab menamen telaleh yedebral shiem yelehm.

  • @yohannesworkineh1465
    @yohannesworkineh1465 9 днів тому

    ሸገሮች ጀነራል ጻድቃን መለስ እያለ የተናገሩትን በአሁኑ ወቅት ባለው የቀጠና ትርምስ ላይ ቤንዚን መጨመራችሁ መሆኑ ነው ? እናንተም በመለስ ጊዜ እንደተናገሩ ገልጻችኋል። ምነው ለማጋጋልና ሰው ዜናችሁን እንድሰማላችሁ የፊት ለፊት አርእስት አደረጋችሁ ? ለወደፊትም ለዜናችሁ እውነተኛነት ጥርጣሬን በህዝቡ ዘንድ አጨሯል።

  • @alemayehum.mellese1257
    @alemayehum.mellese1257 9 днів тому +1

    Ethiopia's natural and sovereign right of access to the Red Sea MUST be restored by whatever means. We can no longer bear the historic injustices and burdens caused through political conspiracy orchestrated by shabia, weyane, Egypt and other foreign forces.

    • @johnhaile4682
      @johnhaile4682 9 днів тому

      Well, if that is your capacity or knowledge to the issue why don’t you just go to the front and fight? You Ethiopians have a problem differentiating between a tale and fact. You never had any access lawfully in history. If you stick to your delusional dream let us see if you give your life for that.

    • @binyamsemereab9031
      @binyamsemereab9031 9 днів тому +2

      You can try but guarantee your fate will be like your forefathers 🤣👌

    • @BetiAman-q9r
      @BetiAman-q9r 9 днів тому

      Quite right 😂😂😂😂​@@binyamsemereab9031

    • @alemayehum.mellese1257
      @alemayehum.mellese1257 9 днів тому

      @@binyamsemereab9031 way shabia Duket neger, you have failed in all terms

  • @asgidayele4644
    @asgidayele4644 9 днів тому

    Ami zmote lomi ybahal slezi nhaz maletkadiu mtsa trekba

  • @mokonenkidanetesfay1258
    @mokonenkidanetesfay1258 9 днів тому

    Kkkkkkkkkkkk

  • @DenekeDarilo-l5h
    @DenekeDarilo-l5h 9 днів тому

    Wore wore

  • @begiduchameto5497
    @begiduchameto5497 9 днів тому

    አሜሪካ አለም እሷን ለምኖ እድኖር ነዉ ምትፈልገዉ