ሁለቱም ከበዳቸው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 304

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 6 місяців тому +71

    ዛሬ ወንድምሽንም ተዋወቅን ጨዋ ቤተሰብ አጠቃላይ ደስ የምትሉ ሲገጣጠም መታደል ነው ❤❤

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 6 місяців тому +21

    እንኳን ደህና መጣችሁ የኔ ማሮች❤❤❤❤❤❤❤ ኤሚ ወንድምሽ እንዳች ቆንጂዬ ነው ❤❤❤❤❤ እማዬን ያችን እናት እማዬን የዮኒ እናት አቅርቡልን ደም ዮ ወንድም በጣው ደስ ይሚለኝ ጨዋተው አቅርቡልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ
    @እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ 6 місяців тому +59

    እሙ ሠምተሻል ፅኑ ፕራክ ሳይሠራ ከቤት እደይወጣ አደራ😂😂😂 እሚሳቅቅ ፕራክ እጠብቃለን😂😂😂

  • @የሀፊዝእናት
    @የሀፊዝእናት 6 місяців тому +44

    ከጀርባ ያለው ድምፅ ስለቀረ ደስ ብሎኛል ❤

  • @menbi-l7l
    @menbi-l7l 6 місяців тому +44

    ስረአታቼዉ ደስሲል እደኒ
    የሚወዳቼዉ በላይክ

  • @SemertSemert-2
    @SemertSemert-2 6 місяців тому +11

    ደስ ትላላቹ ልጃችሁን ፈጣሪ ያሳድግላቹ😘😘😘

  • @najahnajah8297
    @najahnajah8297 6 місяців тому +24

    ወንድምሽ ፈገግታው ደስ ሲል😂😂😂

  • @ስማአቷአርሴማእናቴ22
    @ስማአቷአርሴማእናቴ22 6 місяців тому +10

    እሙ እግዚአብሔር በዙ ነገር ባርኮሻል ማርያምን እኔም እንዳች ከአይስኩል ጀምሪ እማውቀውን የስፈሪን ልጅ ነው ያገባሁት እግዚአብሔር ይመስገን በብዙ ነገር ተባሪካለሁ ግን ወንድሞቸ ከባሌ ጋ ያላቸው ግንኙነት ብዙም ደስ አይልም ደሞ እኔ ብቻ ነኝ እህታቸው አይገርምም እድለኛ ነሽ ደሞ መንፈሳዊ ቅናት ቀነሁ ፍቅራችሁ ያብዛላችሁ ባባዬም እድግ ይበል❤❤❤

  • @አልሃምዱሊላህስሉሁምነገር

    ደስትላላቹ ልጃችሁንአላህ ያሳድግላቹ❤❤🎉🎉😊

  • @ኪዳነምህረትድጓእናቴ
    @ኪዳነምህረትድጓእናቴ 6 місяців тому +4

    ማርያምን በጣም ነው የምወዳችሁ❤ የኔ ውዶች እኔም የወንድሞቸን አቃለሁ ግን እነሱን አያቁም

  • @ethiopialove2987
    @ethiopialove2987 6 місяців тому +17

    ልጁ እንዴት ደስስስስስስስስ እንዳለኝ ❤የማርያምን ስም የኪዳነምህረትን ስም ደጋግሞ ይጠራለ❤❤❤

  • @mariamawittekelemariam1662
    @mariamawittekelemariam1662 6 місяців тому +2

    Movie እያለች OMG Twilight I was. It Was 6 of them my favorite character was Jacob 👍ኤምዬ ወንድምሽ ይመስልሻል 🥰😚

  • @tigisttube5648
    @tigisttube5648 6 місяців тому +8

    ሰላም ዮና እሙ እኳን ደና መጣችዉ አቤት ባልና ወንድም እኮ ሲሆን ማንያዉቀኛል የሚል ጉጉት አለዉ 😂😂❤

  • @merongm5989
    @merongm5989 6 місяців тому +2

    ወይኔ ፅናት ፈገግታው ደስ ስል በዛ ላይ የማርያምን ስም ደጋግሞ ሲጠራ በጣም ነዉ ደስ የሚለው

  • @Tube-nv4el
    @Tube-nv4el 6 місяців тому +9

    ውይይይይ ስታምሩ ኪዳነ ምህረት ትባርካችሁ ወድምሽ ደሞ ያምራል ፣
    እኔ እደልጂም እደጓደኛም እደፍቅረኛም ፣እደታነሽ ወድምም አድርጌ የማዬው ወድሜ ህይወቴን የሰዋሁለት ዘመኔን በስደት ያቀጠልኩለት ለሱ ትምህርት ስል ፣ዛሬ ላይ ስሜን መጥራት አይፈልግም ፣ለሱ እኔበቃ ጂል አድርጎ ነው እሚያስበኝ ፣ እኔም እግዚአብሔር ይመስገን በሠላም አለሁ በቸርነቱ❤❤❤❤ክብር ለመድሀኒያ አለም❤❤❤

    • @BeletuSntayehu
      @BeletuSntayehu 6 місяців тому +2

      አይዞሽ እህቴ አንዳድ ድፍን ሰዉ ስታደርጊለት እንደ ጅል ነዉ የሚያይሽ😢

    • @Tube-nv4el
      @Tube-nv4el 6 місяців тому

      @@BeletuSntayehu ፣በጣም እማዬ

  • @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ
    @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ 6 місяців тому +5

    እኳንም መጣችሁ ❤❤❤ፅናት አቺን ቁርጥ 3ቆንጆ😘❤

  • @semiramohaned
    @semiramohaned 6 місяців тому

    እኔ በሳቅ የገደለኝ የዮኒ ሪአክት ነው kkkkk በምኒ ቆንጅዬ ወንድም አለሽ ፈጣሪ ይጠብቃቺሁ
    ሲጀመር ከቤተሰብ ይልቅ ባል ያዉቃል ሁሉን ነገር እና አይፈረድብሕም ጎበዝ ነህ ፅኑ 👍🥰🥰

  • @روزاروز-د7ق
    @روزاروز-د7ق 5 місяців тому

    በጣም ነዉ የምታምሩት ወንድምሽ ሁሉ ግዜ ይምጣልን❤❤❤❤

  • @Senaytfelek
    @Senaytfelek 6 місяців тому

    የኔ ውዶች ደስ ትላላቹ ልጃቹ ፈጣሪ ያሳድግላቹ❤❤❤❤❤❤

  • @amesasjs-fm1hv
    @amesasjs-fm1hv 6 місяців тому +1

    እሙዬ የኒ ቆጆ ወድምሺ ያምራል ሰላማችሁ ብዝት ይበል❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eyerusfikre
    @eyerusfikre 6 місяців тому +16

    እንኳን ደናመጣቹሁ ውዶች ወንድምሽ ግን አንቺን ቁጭ❤❤❤

    • @MizuTube-x1x
      @MizuTube-x1x 6 місяців тому +1

      ደምሪኝ ውዴ🎉😊❤

    • @ሰላም-ቸ1ጠ
      @ሰላም-ቸ1ጠ 6 місяців тому +2

      ኧረ ወንድሞ ያምራል ተው እንጅ አታጣሉኝ

    • @eyerusfikre
      @eyerusfikre 6 місяців тому

      አይዞሽ አናጣላሽም አይንሽ ነው😂😂

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 6 місяців тому +8

    ለወድምሽ ዩቱብ ክፈቱለት ተጫዋች ነው❤❤❤

  • @Abreshdereje2121
    @Abreshdereje2121 6 місяців тому +9

    ኤሚ ማር እኮ ነሽ❤❤❤

  • @Sara-w8l8l
    @Sara-w8l8l 6 місяців тому

    ባልሽም❤ወድምሽም በጣም ልዩ ናቸው እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ ምርጧቸ❤❤❤🔴😍😍😍😍😍🙏

  • @kalekidanbaye7184
    @kalekidanbaye7184 6 місяців тому +7

    ስታምሩ❤❤❤

  • @salamaaa905
    @salamaaa905 6 місяців тому +5

    ዋውውውው በጣም ታምራላቹ❤❤❤

  • @tg-hf2zk
    @tg-hf2zk 6 місяців тому +3

    እንደት እዳዝናናችሁኝ ወንድምሽ ደስ ሲል❤❤ በጣም ነው እምወዳችሁ

  • @asterdesalegn5581
    @asterdesalegn5581 6 місяців тому +1

    እምነት ፅኑ ስማችሁ ደስ ሲል

  • @teemaabd3022
    @teemaabd3022 6 місяців тому +7

    Wondimish gin anchin kuch ❤❤

  • @muntehaawol1013
    @muntehaawol1013 6 місяців тому +2

    ወይኔ ወድምሽ በሳቅ ነው አፈረሰኝ ደሞ ስወዳቹ❤❤❤❤❤❤

  • @HGgg-z3g
    @HGgg-z3g Місяць тому

    ደስት ላላችሁ የኔ ዉዶች

  • @ffghfghh9615
    @ffghfghh9615 6 місяців тому +1

    የyo ሳቅ የሚያስቀው እኔ ብቻ ነኝ😅ኤሚዬ ወምንድምሽን ደብቂ😜

  • @Mahe-moahmed
    @Mahe-moahmed 5 місяців тому

    ምርጥ ባል እና ሚስት❤❤❤

  • @Man-dp8bb
    @Man-dp8bb 6 місяців тому +4

    YoE ግን አሞህ ነውዴ ፊትህ ያመመህ ትመስላለህ በተረፈ በርቱ

  • @dudrudggj5190
    @dudrudggj5190 6 місяців тому

    ሰላምእግዚአብሔር ይብዛችሁ እንዴት ቸር አለችሁልኝ ❤❤ሰላም እግዚአብሔር ይብዛላችሁ

  • @hellenhellen728
    @hellenhellen728 6 місяців тому +1

    ደስትላለቹ ቤቢዬም ከዮጋር ይጠየቅልን

  • @selamisare5466
    @selamisare5466 6 місяців тому

    ዋው በጣም ደስ ትላላቹ ለጃችሁን እግዚአብሔር ያሳድግላቹ🙏❤❤❤

  • @HgHf-fg7br
    @HgHf-fg7br 6 місяців тому +4

    ወድምሽንዳሪኝ😮❤

  • @YasminYodet-uj4jx
    @YasminYodet-uj4jx 6 місяців тому +1

    ወንድማችን እንኳን ተቀላቀልክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂

  • @kopreesa8674
    @kopreesa8674 6 місяців тому +1

    ስታምሩ ወድምሽ አንችን ይመስላል❤❤❤

  • @בתיהאלמייהו
    @בתיהאלמייהו 6 місяців тому +5

    ወንድምሽ በጣም ያምራል
    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZemzemMohammed-cn8kw
    @ZemzemMohammed-cn8kw 14 днів тому

    ደስ ሲሉ ❤❤❤❤❤

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 6 місяців тому

    ዋው ምሁር እየሱስ ገዳም ሰፈሬ ነው ቤተክርስትያኑ አካባቢ❤❤

  • @የወለጋአማራድምፅ
    @የወለጋአማራድምፅ 6 місяців тому

    ደስ ትላላቹህ አላህ ልጃቹህን ያሳደግላቹህ ከጤና ጋር

  • @CharaMai
    @CharaMai 6 місяців тому +1

    ሳቁልን ሁሌም ልዩወች የኛ አዝናኝ 👍👍👍

  • @mulu5
    @mulu5 6 місяців тому +8

    አክተሩ ሙቶ እቡር እቡር ስትይ አልነበር አላለም😂😂😂

  • @ዜድሻዩቱብ-ኈ4ሰ
    @ዜድሻዩቱብ-ኈ4ሰ 6 місяців тому +23

    አደኛነኝ ዛሬ ግን ላይክ አልልም ምክኔያቱም ለማኝ አደለሁም ለማኝ ሁላ😂😅

  • @እግዛብሄርፍቅርነዉእማፍቅ

    ወንድምሽ ሲያምር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MekbebMs-zh9bx
    @MekbebMs-zh9bx 6 місяців тому +2

    አቦ ደስ ስትሉ

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 6 місяців тому +2

    ይመሳሰላሉ ወንዱሟ ጋር❤❤❤❤

  • @እቴነሸሙላቱ
    @እቴነሸሙላቱ 6 місяців тому +2

    ወይኔ ወድምሽ የኔን ወንድም ነው የሚመስለው ❤❤❤❤😊🎉

  • @mekyaseid-5747
    @mekyaseid-5747 3 місяці тому

    ታምራላችሁ❤❤❤❤❤

  • @Semiraarega1
    @Semiraarega1 5 місяців тому

    ዋው የኔማሮች

  • @Higf-h3o
    @Higf-h3o 5 місяців тому

    ስታምሩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SenaitAmare-f4g
    @SenaitAmare-f4g 6 місяців тому

    ስወዳቹሁ ❤❤❤❤ሠላማቹሁ ይብዛ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @እግዚያብሄርእረኛዬነዉ
    @እግዚያብሄርእረኛዬነዉ 6 місяців тому +2

    ወንድምሽ ግን ታላቅሽ ነዉ የሚመሥለዉ የይወናሥ ወንድምሥ ተቀያይራችሁ ነዉ 😂😂😂❤❤❤❤

    • @ሰላም-ቸ1ጠ
      @ሰላም-ቸ1ጠ 6 місяців тому

      እድሜ ጠታለች ማለት ነው እኔም ታላቅ ነበር የመሰለኝ😂

  • @vpnvo2033
    @vpnvo2033 6 місяців тому

    ስዉዳችሁ❤❤❤❤❤ ወንድምሽ ደስ ይላል❤❤❤❤

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 6 місяців тому +2

    ወድምሽን አጣብሽኝ 😂😂😂❤❤❤ሲያምር

  • @نريي
    @نريي 6 місяців тому

    Are yoe vandersen emibal ye live techawach 🙄 sm yistekakel we are Liverpool emy🥰

  • @abebabelda1319
    @abebabelda1319 6 місяців тому +1

    እኔም ናፈቀኝ እነሱን 100k ❤ማስገባት አረ አባካችሁ 🙏❤👍ቤተሰብ

    • @hgfugfyfudt
      @hgfugfyfudt 5 місяців тому

      እስቲ ደምረኝ😢

  • @MadenaAdeim
    @MadenaAdeim 6 місяців тому

    አይ ደስ የምል ቤተሰብ❤❤❤

  • @Hadiah-py1wv
    @Hadiah-py1wv Місяць тому

    ወንዲምሽ ደሥ ይላል😂

  • @SimretTilahun-pf9eg
    @SimretTilahun-pf9eg 6 місяців тому +1

    Enitewawekalen lay kirebu❤

  • @AbuSu-hx3lo
    @AbuSu-hx3lo 6 місяців тому +4

    እምትናፍቁኝነገርስ❤❤❤

  • @ወለተሩፋኤል
    @ወለተሩፋኤል 6 місяців тому

    Yo አንተ ነህ እንዴ የወልድከው ወይስ Em . ለማንኛውም ቀጭዬ መቁንም ጉንፉውንም በደንብ አድረገሽ አብይው ለባልኳ ት...... ተከባከቢው በተረፋ ሁሉታቹሁም ወድድድድ ነው እማረጋቹሁ❤❤❤

  • @Faees-zv3zx
    @Faees-zv3zx 6 місяців тому

    Yene qojoch bexami des tilapachu gin wodimisheni axabisheni❤❤❤❤😂

  • @HudyBjgjh-qw2wb
    @HudyBjgjh-qw2wb 5 місяців тому

    ሲያምር ወድምሽ ኧር ፈቅር ያዘኝ ስተየ አየሁት

  • @AaAa-pp9mc
    @AaAa-pp9mc 6 місяців тому +1

    እንኳንደሕናመጣችሁየኔዉዶች❤❤❤ወድምሺደሞበጣምያምራልእግዚያብሄርይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsigeredagetachew6342
    @tsigeredagetachew6342 6 місяців тому

    ዋው ደስ ስትሉ❤❤🎉

  • @HhheHoo
    @HhheHoo 6 місяців тому

    የኔሱሶች እኮንዴ መጣችሁልን

  • @Ikram-ry3gj
    @Ikram-ry3gj 6 місяців тому +2

    ወላሂበጣምደስትላላችሁእሙየ❤❤❤❤❤

  • @JamULah-cr4gh
    @JamULah-cr4gh 6 місяців тому +1

    የኔዉዶች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @merymryana-oy3sz
    @merymryana-oy3sz 6 місяців тому +2

    ዳይ ወዴ100k

  • @TizitaMare
    @TizitaMare 6 місяців тому

    ደስ ትላላችሁ❤❤❤❤❤❤❤💗💗💗💗💗

  • @ለሁሉምጊዜአለዉ
    @ለሁሉምጊዜአለዉ 6 місяців тому

    የኔ ውዶች❤😊ማሻ አላህ ወድምሽ ያምራል ታናሽሽ አይመስልም❤😊 እሙ ወደኛ ጎራ ብለንሽ ነርዋልዴ ደብረብርሀን😊

  • @SelamGebre-mh7pp
    @SelamGebre-mh7pp 6 місяців тому

    ወንድምሽን አጋቢኝ እሙ😊😊

  • @atiaba-bx3wg
    @atiaba-bx3wg 6 місяців тому

    ፅኑ ❤❤❤❤❤

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 6 місяців тому

    እንካን ድህነ መጣሽ

  • @yididyateferi4654
    @yididyateferi4654 6 місяців тому +1

    Egziabher yistachhu aznanachhungh😁..esp ye Yonas sak😁😅

  • @እሙከድር
    @እሙከድር 6 місяців тому

    ዋውውውው የዛሬው ልዩነው😂😂❤❤❤

  • @BeletuSntayehu
    @BeletuSntayehu 6 місяців тому

    እንኳን ደህና መጣችሁ ዘና ነዉ ያደረጋችሁኝ ❤❤❤❤

  • @ሰላም-ቸ1ጠ
    @ሰላም-ቸ1ጠ 6 місяців тому +2

    ለመጀመሪያ ጊዜ ፔሬድ ያየሁት የት ነው ?????? ተግማማሽ

    • @alamalam1391
      @alamalam1391 6 місяців тому +1

      እንደ በሷ አልተጀመረም

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 6 місяців тому

      ​@@alamalam1391😮😮😅

  • @seadamohamad2568
    @seadamohamad2568 6 місяців тому

    ወንድምሽ ቆጅዬ ነው

  • @jeerrryu
    @jeerrryu 6 місяців тому +1

    እሙ ወድምሽን እዳየሁት ልቤ ድው ድው አለ ትንሽ ይቆይ እዳይሄድ😂

  • @AmenenaMuhammed
    @AmenenaMuhammed 6 місяців тому

    እኳን ደህና መጣችሁ ውዶቼ ❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍

  • @fevenfeyesa1991
    @fevenfeyesa1991 6 місяців тому +2

    Emiyeee❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @مكهالخالدي
    @مكهالخالدي 6 місяців тому

    ❤😂ዎውደስይላልታላቅሽነውእሚመስለው😂

  • @quluceiluu5780
    @quluceiluu5780 5 місяців тому

    ❤❤❤

  • @Mahe-moahmed
    @Mahe-moahmed 5 місяців тому

    ስወዳችሁሁሁሁ

  • @FgCgh-h7t
    @FgCgh-h7t 6 місяців тому

    ሰታምሩ ❤❤❤❤

  • @Ezaradero8028
    @Ezaradero8028 6 місяців тому

    Wodimishi siyamiri 🥰🥰🥰🥰nurulini

  • @fanytesfaye
    @fanytesfaye 6 місяців тому

    እንኳን ደና መጣችሁ 😍🥰❤️❤️

  • @MesayAbera-jy3tn
    @MesayAbera-jy3tn 6 місяців тому

    ዮእና እሙ ❤❤ቤተሰብበቃ በጣም ❤❤❤

  • @TgCf-m7t
    @TgCf-m7t 6 місяців тому

    በጠምታምራላች❤❤❤❤❤❤

  • @asegedechityoub7514
    @asegedechityoub7514 6 місяців тому +1

    እረ መቶ ኬ እናስገባቸው

  • @__-wj7zq
    @__-wj7zq 6 місяців тому +1

    _Welcome back 💥❤✌️_

  • @irikrir538
    @irikrir538 6 місяців тому

    ወድምሽ ሲምር❤❤❤❤

  • @AmoHanan-w9g
    @AmoHanan-w9g 6 місяців тому +1

    አህለን አራስ

  • @ልኑርለሚወደኝ-ጐ9አ
    @ልኑርለሚወደኝ-ጐ9አ 6 місяців тому

    እኔ እኮ ስወዳችሁ❤❤❤

  • @mareym-gy4ii
    @mareym-gy4ii 6 місяців тому +1

    ታምራላቹ ውዶች❤❤❤