//ዝምታ ያሸልማል//"ተውነህ እንደማታውቅ ታስታውቃለህ ...ደርቀህ ቆምክ እኮ🤣🤣" /በእሁድን በኢቢኤስ/

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 320

  • @Fafi-m7h
    @Fafi-m7h Рік тому +387

    ለምድነው ሴቶችን ማታሳትፉት ቀጣይ ሴቶች ይሳተፉ ምትሉ😂😂😂😂

    • @tiz59905
      @tiz59905 Рік тому +18

      ሁሌ ይታየኛል በድንግል ተይኝ ሲባባሉ😂 አንድም ብር አያገኙም😹

    • @hayutube2065
      @hayutube2065 Рік тому +2

      😂

    • @hayutube2065
      @hayutube2065 Рік тому

      😂

    • @habeshaengdaw103
      @habeshaengdaw103 Рік тому +8

      ስቴዲዎ እንበጥብጥ ብለሽ ነው

    • @Mahitube-098
      @Mahitube-098 Рік тому +8

      አወ ፍትህ ለሴቶች

  • @FatimaAhmad-w5f
    @FatimaAhmad-w5f Рік тому +113

    ሴቶችም ይቅረቡ የምትሉ በላይክ

  • @GalaxyFf-sr8eo
    @GalaxyFf-sr8eo Рік тому +46

    ፍትህ ፍትህ ለስሮኞች ድምፅ ሁኑ😢😢😢😢

  • @habibahomar6748
    @habibahomar6748 Рік тому +65

    ማነው እዴኔ በጉጉት ሲጠብቅ የቆየው 👍👍👍👍

  • @Seble67
    @Seble67 Рік тому +24

    እውነት የዛሬወቹ ጎበዝ ናቸው በተለይ መኮልኮሉ ላይ አልቻልኩም😂😂😂😂 እነሱ ግን ተወተውታል ደስ ይላል በርቱ👏👏👏👏👏👍👍👍👍👍👍💚💛❤️

  • @hananendryse1917
    @hananendryse1917 Рік тому +21

    ሴቶችይ ይሳተፉልን ሴት ክወንድ እኩል ናት ፍትህ ለሴቶችይ😂😂😂😂

    • @abaydemis866
      @abaydemis866 Рік тому +1

      ምንም ብር ሳያገኙ ሊመለሱ

  • @bestebeste5137
    @bestebeste5137 11 місяців тому +4

    ፍትህ በሳውዲ እስርቤት የምሰቃዩ ወንድሞቻችን እባካቹ ድምፅ ሁኑ 😢😢😢😢

  • @HanaadiseAbebayehu
    @HanaadiseAbebayehu 10 місяців тому +5

    ፍትህ ሳኡዲ እስርቤት ለሚሰቃዬ ወንድሞቻችን😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @zinazina853
    @zinazina853 Рік тому +11

    ለምንድነው ስራ ዎጣቶቺን አታወዳድሩም ብዙ ምበሉትን ያጡ በየመንገዱ ሆዳቸውን የሚበሉ ሞልቶ 😢😢😢😢

    • @HggGtg-rd9lm
      @HggGtg-rd9lm Рік тому +2

      እነሱ ለራሳቸው ችግር የጠበሳቸው አንሶ ደግሞ በእዚህ ይጠበሱ እርህራሔ የሌለበት ቅጣት በጣም ነው እሚከብደው😢

    • @tigistitigisti4792
      @tigistitigisti4792 Рік тому +1

      😢 ይህ የበላም አይችለውም እንኳን ያልበላ

    • @habtamuhailu4162
      @habtamuhailu4162 Рік тому

      Temezgebo mewedader mebtachew eko new 6 honew

  • @GenetGenet-vv2zt
    @GenetGenet-vv2zt Рік тому +15

    ፍትህ ለሴቶች ለምን ወንዶች ብቻ ሴቶችም ይቅረቡልን😢

    • @Kauwu-r9g
      @Kauwu-r9g 2 місяці тому

      ሴቶቹ. ሜካባቸውይበላሻልክክክክክ

  • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ

    እኔኮ ታፍኜ የምስቀው ነገርስ😂😂😂
    ሴቶችም ይመዝገቡ ይሳተፉ😄

    • @hehamanot
      @hehamanot Рік тому

      እኔራሱ😂😂😂

  • @zinet4736
    @zinet4736 Рік тому +13

    የዘወትር ፊት ሲያሥፈራ ሆይ መኮሳተር እኔም እምሥቀዉ እንደነሡ ነዉ ሆዴ ቆሠለ 😂😂😂😂😂

  • @Jilalufetiha67
    @Jilalufetiha67 Рік тому +10

    የዛሬውማ ጥሩ ነው ያስቃል 😂😂😂በተለይ የመጨረሻው የጓደኞቹ ማሽቃበጥ 😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 11 місяців тому +2

    የዛሬዎቹ በጣም ጎበዞች ናቸዉ 👍👍👍💕💕💕

  • @simeranred3153
    @simeranred3153 Рік тому +4

    ቀሰል የተቅባዉ ዳገም አንደኛ ወላህ የጫወታዉን እገ የወቅዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 11 місяців тому +1

    እመቤቴ አስፊቲን ምራዉ ❤❤❤🙏🙏🙏 ወደ ስራ ባልደረቦቹ ትቀላቅለዉ ሁላችሁም በየ እምነታቹ በፀሎት አስቡት 😭😭😭 በከባድ ሁኔታ ላይ ነዉ ያለዉ

  • @ፍፊነኝየቦርናዋ
    @ፍፊነኝየቦርናዋ Місяць тому

    ፍትህ ፍትህ ለስኡድ አርቢያ እስርኞች ለሚስቃዩት😢😢😢

  • @weynshetwudima-cc6cs
    @weynshetwudima-cc6cs Рік тому +1

    ዘወትር ያስቀኛል እኔ😂😂😂😂😂በተለይ አስታየቱ

  • @fahdmtere-uj6vu
    @fahdmtere-uj6vu Рік тому +7

    ይኸ ጭዋት በጉጉት ነው የምጠብቀው በሳምት ሁለተየ ይሁን የምትሉ😂

    • @ኡምሰልማን-ኀ3ጠ
      @ኡምሰልማን-ኀ3ጠ Рік тому +1

      ሀሀሀሀሀሀሀ እሁድ በሳምንት ሁለቴ ይደገም😂😂😂

    • @Tenaye-o8r
      @Tenaye-o8r Рік тому

      ክክክክክክክክ😂😂😂😂😂😂​@@ኡምሰልማን-ኀ3ጠ

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 Рік тому +12

    ወይኔ በጉጉት ሰጥቡቅ ነበር 😂😂😂😂😂

  • @SOSOSuse
    @SOSOSuse 7 місяців тому +1

    የኔ ታፈኖ መሳቀስ😅😅😅😅

  • @etaferawekasa9113
    @etaferawekasa9113 Рік тому +8

    ፕሮግራሙን በጉጉት ነው ምጠብቀው ደስ ይላል በርታ ሴቶችን አሳትፍ እን ጂ

  • @ZuzuMohmmed
    @ZuzuMohmmed Рік тому +3

    ኧረ ዘወትር እኔም እየፈራሁህ ታፍኘ በሳቅ ሆዴ ቆሰለ 😂😂😂😂

  • @Hayat1998-c4l
    @Hayat1998-c4l Рік тому +4

    አረ ዘወትር ሲያስፈራራ😂😂😂

  • @zina5085
    @zina5085 Рік тому +2

    😂😂😂😂😂😂 ወይኔ እሁድ እሁድን እንዴት በጉጉት እንደምጠብቅ

  • @Mona-sz6gt
    @Mona-sz6gt Рік тому +2

    እኔም ታፍኜ የምስቀው ነገር😂😂

  • @ፍቅርተማርያምየድንግልልጅ
    @ፍቅርተማርያምየድንግልልጅ 11 місяців тому +1

    ግን ሴቶች ይቅርቡ እምትሉት ከልባቹሁ ነው. ሆ ከላይ እስከታች አርቱፊሻል ዱቂት ተቀብታ እንዴት ነው ነገሩ😂😂😂😂

  • @MakiyaShukur
    @MakiyaShukur 3 місяці тому

    ውይ ገንዘብ ምን አያር እኔ በሳቅ ምትኩኝ😅😅😅😅😅

  • @shemima5580
    @shemima5580 Рік тому +2

    ቀጣይ ሴቶች አቅርቡልን🙏🙏🙏

  • @Muniratube
    @Muniratube 8 місяців тому

    በቀል ያለበት እዚ ይምጣ ምርጥ አርጎ ይቆነጠጣል😂😂😂😂😂

  • @Zikire
    @Zikire Рік тому +9

    ፕሮግራም አቅራቢዉ አጉል ጓጓ ሚለዉን ነገር ቢተወዉ መልካም ነዉ

  • @Ggg-gz3vu
    @Ggg-gz3vu Рік тому +11

    ሴቶችንም አሳትፌ በተረፈ ይመቻችሁ😂😂😂😂

  • @samra1997
    @samra1997 Рік тому +1

    ዋው ዘወትር ትችልበታለህ በርታ

  • @Freyeytube
    @Freyeytube 9 місяців тому +1

    ማርያምን ቆሲለ😂😂😂

  • @ሃይማኖትኣዲስ
    @ሃይማኖትኣዲስ Рік тому +1

    አዳዴግን ያናድዳሉ ለፍተው አይሰጣቸውም ከባድነው😅😅😅😅😅😅😅

  • @icallcus-ym8ny
    @icallcus-ym8ny Рік тому +1

    Are baski gadalchuu😅😂😂😂😂

  • @AminatHussein-ry4fi
    @AminatHussein-ry4fi Рік тому

    ወይ ዘወትር ፌቱ ሳስፈራ እስንእያየሁ እኔም ሳቄን አፍኘ ነውየምስቀው

  • @HanaHana-fq3eq
    @HanaHana-fq3eq Рік тому

    በጣም ምወደው ጨዋታ😂😂😂😂❤

  • @hawlethawlet6042
    @hawlethawlet6042 2 місяці тому

    ቅጣቱን እቤት እምንጀምረው ማንሊሸልመነው ሆ እነሡኮ ብርብለው😅

  • @sphonetastic9406
    @sphonetastic9406 Рік тому +3

    በጣም ሚያዝናናኝ በጉጉት ነው ምጠብቃችሁ

  • @የድንግልማሪያምልጅነ-ጰ6ዠ

    ይመቻችሁ አሁንማ ሱስ ሆናችሁብኝ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን የዛሬው ይለያል😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤😂

  • @BeyduAli-f6j
    @BeyduAli-f6j Рік тому +1

    ይህ ፕሮግራም በጣም በጉጉት ሚጠበቅ ሆነዋል

  • @emnstesfaye4971
    @emnstesfaye4971 Рік тому

    ደስ አይልም ይህፕሮግራም እኛ አንወደውም

  • @RahuAli-u9o
    @RahuAli-u9o 3 місяці тому +1

    ሴቶች መቅረብ መሳተፍ አለባቸው

  • @kadoos4696
    @kadoos4696 Рік тому

    ደመወዝ የመወዳህ👍👍👍👍👌👌👌

  • @zezumeke1689
    @zezumeke1689 Рік тому +1

    ውይ የፕሮግራሙ መሪ ዘውትር ፊትህ ለምንም አይመችም ለቲቪ

  • @እናትያላህስጣታናት

    እኔ እኮ ሚገርመኛ እናሱ ብር ልቀበሉበት እኔ ታፍኖ መስቅ እኮ ነው ሚያስቀኝ አይ የኔ ነገር ክክክክክ

  • @Abi-kc6kk
    @Abi-kc6kk Рік тому +1

    😂😂😂😂😂😂አዞረኝ ተመቸኝ 😂😂😂😂

  • @martabekele4734
    @martabekele4734 Рік тому +7

    ሰላም እደናችሁ ከምፈሩት ነገር እግዚያብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤🎉

    • @HggGtg-rd9lm
      @HggGtg-rd9lm Рік тому +1

      እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት በቸርነቱ እርሱ ይጠብቀን

  • @aminatmohamad929
    @aminatmohamad929 Рік тому +1

    በጉጉት ስጠብቅ ነበር😍😊😊😊

  • @SameeraS-wu4hj
    @SameeraS-wu4hj 8 місяців тому

    Akerabiwun sitalaw menum menum dase Ayem echi zegatam

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd Рік тому

    ይህ program ❤❤❤ view ዋውውው በርቱ

  • @MelekmuWebamlek-lm6fr
    @MelekmuWebamlek-lm6fr 6 місяців тому

    እኔን የገረመኚ የኔ መታፍን😅😅😅

  • @AssefaWerkneh
    @AssefaWerkneh Рік тому +1

    በጣም ነው ያዝናናቹኝ አመሰግናለዉ ❤😂

  • @kaltessema2787
    @kaltessema2787 Рік тому +2

    የዘንድሮ የወንድ ባልንጀራ እንዲት አረመኔ ነዉ በስማም

  • @akalentertainmenttube7199
    @akalentertainmenttube7199 Рік тому

    Yihe Program ke EBS ayitebekim
    Minim azinagn adelem

  • @MelekmuWebamlek-lm6fr
    @MelekmuWebamlek-lm6fr 6 місяців тому

    ጥያቂ አለኚ ለምንድነው እቤት የማይሞከረው

  • @jamilatube4417
    @jamilatube4417 Рік тому +2

    ነባር ቂም ያለ ነው የሚመስለው ኸረ ተዛዛኑ😀😀😀

  • @እሙአሚር-ዘ2ረ
    @እሙአሚር-ዘ2ረ Рік тому +4

    ወይዘወትርፈራሁህ😅

    • @meselechabera2436
      @meselechabera2436 9 місяців тому

      Diarrhea I am so glad sorry have got out the this to do be is a to easier than I am thought and it for you and to kids are very the and to love them you I will them and all of them have are good life with them all too the this and all that they have are the do 😂😂😂😂 4:31

  • @SaraYu-gd7ms
    @SaraYu-gd7ms Рік тому +1

    ዎይኔ ቅጣት😂😂😂❤❤

  • @ዜድነኝየዴሴዋ
    @ዜድነኝየዴሴዋ 7 місяців тому

    እኔዝምአልለም😂😂😂😂😂

  • @narisanpolkksadan4464እራሄል

    የኒ ዝም ማለት ግን አልገባኝም😂😂

  • @zekiya-xc1fi
    @zekiya-xc1fi Рік тому

    እኔ የተኮልኮልኩ ነው የመሰለኝ ውነትም ደርቆ ቀረ እደኔ ያፈቀራት ሴት እሺ አለች ሲለው መሄድ ነበረበት ለመፍረድ አከብድም😅😅

  • @etu-c9p
    @etu-c9p 10 місяців тому

    በናታቹ ጀምሩልን ለምን አቆማቹት😮🙏🙏🙏

  • @ሀገሬቲዩብ-ቈ6ጀ
    @ሀገሬቲዩብ-ቈ6ጀ Рік тому +1

    ፍትህ ለስረኞች

  • @ሠሚራሀሠን
    @ሠሚራሀሠን Рік тому

    ዘወትርኮ ሣቁ ጋ እየታገለ ይኮሳተራል 😂❤ የሣምት ሠው ይበለን

  • @seidseid2312
    @seidseid2312 Рік тому

    በተወደደ ሣሙና ምነው😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @mekamohamed7962
    @mekamohamed7962 Рік тому

    በጉጉትየምጠብቀው ጨዋታ😂😂👍

  • @samriyoutube2041
    @samriyoutube2041 Рік тому +1

    ቅጣቱን ቀለል አርጉትና ለሴቶችም አሳትፉ

  • @HiwotEseye
    @HiwotEseye Рік тому +1

    ቀሲር የተቀባዉን አለማድነቅ አይቻልም ትጌሰተኛ ነህ የጭዋታዉን ህግ በሚገባ ተወጦታል

    • @ekramweleyuwa1207
      @ekramweleyuwa1207 Рік тому

      ቀሲር የሚባለዉ ሽታ አለዉ እዴ ወይስ ያቃጥላል አላዉቀዉም

  • @FoziyaYimerFoziyaYimer-w4d
    @FoziyaYimerFoziyaYimer-w4d 2 місяці тому

    ሴቶችይሳተፋየምትሉትግንጤነኛናችሁ እደትይቹልታል

  • @ashebirbelay-ry2vl
    @ashebirbelay-ry2vl Рік тому

    እዴት ነዉ መሳተፋ የምንችለዉ

  • @kweesweet8802
    @kweesweet8802 Рік тому +2

    ወይኔ መነጫጨሩት 😂😂😂ቡሮሽ ነው እስፓንጅ😊😂😂😂

  • @samiraadnan2757
    @samiraadnan2757 Рік тому

    ግን ቢስቁም ድምፅ ከሌለው ችግር የለውም እንዴ ያለ ፈገግታ ይቻላል

  • @MariamMariam-q2n5b
    @MariamMariam-q2n5b Рік тому +2

    ወይኔ የቤት ምርጊት መሠለ ፊቱ😂

  • @sphonetastic3796
    @sphonetastic3796 Рік тому

    እኔ የገራመኝ ተፍኜ መሰቄ ነዉ😂😂😂😂😂😂

  • @YordiAlemu
    @YordiAlemu Рік тому +2

    እስኪ ደሞ ዝምም እንበል 👌

  • @selamlove6129
    @selamlove6129 Рік тому

    ይሄ ጨዋታ በሣቅ ነው የሚገለዉ😂😂😂😂

  • @Fikerknojo
    @Fikerknojo Рік тому

    ቴዎድሮስ 👍👌

  • @alemgebrewahid4178
    @alemgebrewahid4178 Рік тому

    WooW ❤

  • @ራቢነኝየመሀልሜዳዋ

    የጂል መአት እንደት አየር ይሳብ አፍንጫውን ዘግታችሁት አር ይደብራል ወላሂ😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😊

  • @ያልተኖረልጅነት-ኀ5ጸ

    እኔ እሚገርመኝ ታፍኔ እምሥቀውሥ ነገር😂😂😂😂😂

  • @mamayemamaye6530
    @mamayemamaye6530 Рік тому

    Daghaw betam yimechal ewunetim ye firdbet Dagha yimesilal

  • @ZakirJemal-sc4ej
    @ZakirJemal-sc4ej 6 місяців тому

    0:24 setoch ykrebu

  • @ፍቅርወሎየዋ-ዘ5በ
    @ፍቅርወሎየዋ-ዘ5በ Рік тому +1

    ውይ እዳው ምን ግዜ ነው የምትቀድሙኝ

  • @HawaFi-ks9qn
    @HawaFi-ks9qn Рік тому +1

    ውይ የማመሽ ተኮል

  • @ዜድየኪዳንልጅ
    @ዜድየኪዳንልጅ Рік тому +4

    😂😂😂😂😂😂😂😂ይመቻችሁ 😍😍😍😍

  • @rayaetiopia8496
    @rayaetiopia8496 Рік тому

    Jegenochi nachwu 💪💪❤️❤️🤣🤣🤣🤣

  • @meryemali4042
    @meryemali4042 Рік тому

    የእውነት ዳኛው ዳኛ ነው

  • @FatumSuleman
    @FatumSuleman Рік тому

    Ayne Iyaye Qeyiro Wasdo Baxifi Texefexefe😂😂😂

  • @mulu_muleta
    @mulu_muleta Рік тому +1

    ኧረ ዘወትር ቅንድብህን ፍታልን😜እዴ እኛንም አታሳቀና🤗🤗🤗

  • @gfgjghfjdjfjdjjf7328
    @gfgjghfjdjfjdjjf7328 Рік тому +1

    የማይተዛዘኑት ግን ለምን ነው ጓደኛሞቾችአይደሉም እደዚህከሆነጓደኛቢቀርስ ያስብላል😅

    • @sikisilo3177
      @sikisilo3177 Рік тому

      ህጉነው በደብመፈፀምአለባቸው

  • @RahemaXd-vm2pw
    @RahemaXd-vm2pw Рік тому +1

    ዉይ በርበርሳይ😅😅😅😅😅

  • @hamdumekee6104
    @hamdumekee6104 4 місяці тому

    የኔ ጥያቄ ቅጣቶቹ ለምን ቤት አይሞከሩም

  • @አጉሩ
    @አጉሩ Рік тому +1

    የመዳም ታክሲወች የትናችሁ😂

  • @HanaSolomon-ek5kq
    @HanaSolomon-ek5kq 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MekdesEndale-jf8ig
    @MekdesEndale-jf8ig Рік тому +6

    ሴቶች የምትሉት ግን አስባችሁታል😂😂😂 ጥፍሬ ሜካፔ ፀጉሬ ሲሉ በዛላይ ሳቃቸው😂😂 እንደኔ ከሆነ i can,t😅😂

  • @SelamSelam-c8s
    @SelamSelam-c8s Рік тому +3

    😂😂😂😂በጉጉት ስጠብቃቹ

  • @TalesatNight-12
    @TalesatNight-12 Рік тому

    Betam yemidebir program new.....belela program bitikeyrut melkam new

  • @kalabteshome7814
    @kalabteshome7814 Рік тому +1

    ስንት ሰአት ነዉ የሚቀርበው