G&B Ministry Worship and Prayer "የተባረከው ተስፋችን"

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 жов 2024
  • Getayawkal and Biruktawit have served the Lord from 1985 until now in Ethiopia and abroad. These duet singers started their ministry from Sunday school.
    The entire video can be viewed on this post from G&B Ministry Worship and Prayer "የተባረከው ተስፋችን"

КОМЕНТАРІ • 77

  • @abdissamoges8512
    @abdissamoges8512 2 місяці тому +16

    ውዶቼ ኩሪፍቱ ቃ|ሕይወት ቤ/ከ ፈረሰችኮ ድምፅ እንሁን።❤❤❤❤❤

    • @betytumsido9058
      @betytumsido9058 2 місяці тому +1

      አግዚአብሔር ራሱ ድምፅ ይሆናታል

  • @DubisaTura
    @DubisaTura 2 місяці тому

    ዕድሜያችሁ ይራዘም ከዚህ ለበለጠ እግዚአብሔርን አገልገሉ❤❤❤❤❤

  • @asefashtekeste1913
    @asefashtekeste1913 2 місяці тому +6

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልአምላክ ይረዳኛል ተስፋ አልቆርጥም አሜን።
    ዉዶቼ የሰማይ አምላክ አብዝቶ ይባርካችሁ ይቀድሳችሁ አሜን።💖🌺🌻🌹💐💖
    የሰማይ

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 2 місяці тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለ እናንተ❤❤❤

  • @tessydaniel9739
    @tessydaniel9739 2 місяці тому

    አሜንንንንንንንንን ሕያው ሰለ ለሆነው የአ/ር ቃል ጌታ ሰሙ የከበር። እናንተም በብዙ ተባረኩልኝ በጌታ ውዶቼ የሆናችሁ ቤተሰቦቼ ተባረኩ❤❤❤

  • @mati21000
    @mati21000 2 місяці тому

    አሜንንንን እግዚአብሔርአምላክ የአገልግሎት ዘመናሁን ይባርክ የእድንሜ ባለፀጎች ያድርጋችሁ ይጠብቃችሁ እናመሰግናለን!!

  • @wassanewollega5186
    @wassanewollega5186 2 місяці тому

    አሜን ጌታ ይባርካቹ ፀጋዉን ያብዛላቹዉ እናመሰግናለን።🎉

  • @jesusislord4268
    @jesusislord4268 2 місяці тому +1

    ጌታ እግዚአብሔር ይባርካችሁ በእናተ ብዙ ተምሬአለሁ አመሰግንሃለሁ❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @meltedamendi9361
    @meltedamendi9361 2 місяці тому +4

    የተስፋ አምላክ እግዚአብሔር በማይቋረጥ በረከቱ ይባርካችሁ።❤❤

  • @lemelemmeles-5732
    @lemelemmeles-5732 2 місяці тому +1

    እናንተም ተባረኩ በአገልግሎታችሁ የትውልድ ተስፋ ናችሁና ስለ እናንተ እግዚአብሄርን አመሰግናለሁ

  • @SamuelBirihanu
    @SamuelBirihanu 2 місяці тому

    ተባሬኩ እድሜና ጤና ይስጣችው ክፉአችውን አያሠማን ከልጆቻችዉ ከነሙሉ ቤተሠቦቻችው በሠላም ኑሩ❤❤❤

  • @abejebelay8537
    @abejebelay8537 2 місяці тому

    God bless you dears! Indeed our hope is God.

  • @lensaasfaw1713
    @lensaasfaw1713 2 місяці тому +1

    አሜን ተባረኩ እንደሁሌው ዛሬም በአገልግሎታችሁ ተባርከናል፣ ተባረኩ እግዚአብሔር ዘመንን ዕውቀትን ይጨምርላችሁ።

  • @hiwotdagne2051
    @hiwotdagne2051 2 місяці тому +2

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ManeWo
    @ManeWo 2 місяці тому

    የጥቅስ ስህተት አለ ። 1ኛ ተሰሎንቄ 4:13 በሚለው ይስተካከል ። ጌታ ይባርካችህ የእኛ ውድ የእግዚአብሔር ስጦታዎች ።

  • @tigestbirhanu-w3j
    @tigestbirhanu-w3j 2 місяці тому +1

    Ameeeeeen
    tesfa alkortim amilak yiredaghal yetebarekew tesfaye eyesus nw bezi des yileghal haleluyaaaaaaaa tebarekuligh wedachuwalew ahunim ageliglotachun geta iyesus ahunim yibarkilachu 🤩😄

  • @Daniel-lg4mc
    @Daniel-lg4mc 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ተባረኩ

  • @yayne1988
    @yayne1988 2 місяці тому

    በሆነ አጋጣሚ የምሰራበት መስሪያ ቤት መጥታችሁ ያየሁባችሁ ትዕቢት እስከዛሬ ይገርመኛል። ስብከቱ ከመድረክ አይወርድም ለካ።

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 2 місяці тому +1

    አሜንንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንን ኢየሱስ ይመጣል ተስፋችን አሜንንንን

  • @urgeayele6400
    @urgeayele6400 Місяць тому

    God oh give again the hope and pray for me

  • @almazasfaha6638
    @almazasfaha6638 2 місяці тому

    Amen Amen I believe God promise never fails ❤

  • @yodittekie9265
    @yodittekie9265 2 місяці тому

    G& B ministry God bless you

  • @emmag2137
    @emmag2137 2 місяці тому

    Geta ybarkchu. You are a blessing for me ofcourse the others too .May God bless you more with your health & your ministry 🙏

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 2 місяці тому

    God blessed you blessed family ✝️🙏🏽👏❤️

  • @teddyteddy1331
    @teddyteddy1331 2 місяці тому

    ❤አሜን አሜን እውነት ነው ጌታ ዘመናችሁ ይባርክ ተባረኩ ❤✅☝🙏

  • @tarekegn-p6q
    @tarekegn-p6q 2 місяці тому +2

    አሜን ዘሬ አድስ እንዴምጀምሪ እሪግጠኛ ነኝ እግዝሔቤሪ ይቅሪ ይለኛል

  • @ayelechdbayu3461
    @ayelechdbayu3461 2 місяці тому

    ጌታ እየሱስ ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክ ❤

  • @edenamanuel979
    @edenamanuel979 2 місяці тому

    Amen Tebarekulen❤🙏

  • @Maye4433
    @Maye4433 2 місяці тому

    “ለእኛም ይገለጥ ዘንድ ካለው ክብር ጋር ቢመዛዘን የአሁኑ ዘመን ሥቃይ ምንም እንዳይደለ አስባለሁ።”
    - ሮሜ 8፥18

  • @mulualemderirssa7079
    @mulualemderirssa7079 2 місяці тому

    አሁንስ ተስፋዬ ማን ነው? እግዚአብሔር አይደለምን?
    - መዝሙር 39፥7
    አሜን!! ተባረኩ !!

  • @bekeltechbek5194
    @bekeltechbek5194 2 місяці тому

    ❤❤❤አሜንንን አሜንንን የ ተስፋ ቃል ምንም ብ ዘገይም እጠብቃላው 🤲🤲🙇‍♂️🙇‍♂️📖📖📖ተስፋ የስጥ እርሱ የታመነ ነው ❤❤👍👍⏸️⏸️✅✅🍇👏😘🙌📖📖እግዚአብሔር ፅጋ ያብዛላቹ እድሜ ና ጤና ይቸምራላችሁ ተብርኩ የኔ ዕድል እንዴ እናንተ ቢሆን ታደላችሁ 😊😊❤❤

  • @tegest.bamud.5251
    @tegest.bamud.5251 2 місяці тому

    Ameeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @AbebeDebebe-x4e
    @AbebeDebebe-x4e 2 місяці тому

    ድንቅ አገልግሎ ነው::
    በጌታ ልጅነቴ ወቅት የተፅናናሁባችሁ በእምነት ፀንቼ የጌታ አገልጋይ እንድሆን አንዱ ምክንያቶች ናችሁ;
    የጌታ ፀጋና ሠላም ይብዛላችሁ::
    ተባረኩ!

  • @saragebrekidan7401
    @saragebrekidan7401 2 місяці тому

    Geta abzto yebarkachu❤❤

  • @tisyongberamanuel5193
    @tisyongberamanuel5193 2 місяці тому

    Ameen amen tebareku❤

  • @yordanosteklu505
    @yordanosteklu505 2 місяці тому

    Amennnnn…. Blessed you guys 💞💖💞🙏🌟🌟💯✅

  • @GashawTeklu
    @GashawTeklu 2 місяці тому

    Ever green family!!

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 2 місяці тому

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ቅዱሳን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @trhaskafel6109
    @trhaskafel6109 2 місяці тому

    Ye mot sprit beyesusm yetemeta yhun Amen

  • @hermalacoma5555
    @hermalacoma5555 2 місяці тому

    አሜን ይገርማል ዛሬ ለሊት ብቻዬን ነበር አና ተሰፋ በመቂረጥ ብዙ ነገር አያሠብኩ ተሰፋ በመቂረጥ ላይ ነበር አራሴን ለማጥፋት እያሠብኪ ነበር ጌታ ተሰፋን ያድሰኘል ፀልዬልኘ

  • @mirindaafework2419
    @mirindaafework2419 2 місяці тому

    God bless you

  • @BoreSiba
    @BoreSiba 2 місяці тому

    አሜን አሜን ተባረኩ

  • @TigistGebereyes
    @TigistGebereyes 2 місяці тому

    God bless you we love you!

  • @Maye4433
    @Maye4433 2 місяці тому

    ተባረኩ

  • @yegileact689
    @yegileact689 2 місяці тому

    አሜን 🙏🏾🙌🏾 ጌታችን እየሱክርስቶስ ቶሎ ና 🙏🏾

  • @enatleenat7764
    @enatleenat7764 2 місяці тому

    ተባረኩ ❤

  • @tititkifle405
    @tititkifle405 2 місяці тому

    God bless u all. ❤️❤️❤️

  • @alemayehuhilemariam4780
    @alemayehuhilemariam4780 2 місяці тому

    አሜን 🙇‍♀️🙌🙌🙌🙌

  • @dygheyuu7792
    @dygheyuu7792 2 місяці тому +1

    Amenamen❤❤❤❤

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 2 місяці тому

    Amen Amen Amen ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ Egzaibher Selamachu Yebizaha shalom shalom shalom ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ ❤❤

  • @sami2utube
    @sami2utube 2 місяці тому

    ተባረኩ፡፡

  • @misirtadelle3627
    @misirtadelle3627 2 місяці тому

    Tebarku

  • @mertienash7494
    @mertienash7494 2 місяці тому +1

    AMEN AMEN AMEN AMEN

  • @akberetghebremariam9105
    @akberetghebremariam9105 2 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤
    እግዝአብሄር ይባርካቹ

  • @AlbaZarello
    @AlbaZarello 2 місяці тому

    Amen amen ❤❤❤❤❤

  • @rutaethiopian911
    @rutaethiopian911 2 місяці тому

    amen amen amen❤

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 2 місяці тому

    Amen Amen Amen ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ Tabareke ❤❤❤

  • @helentekle7789
    @helentekle7789 2 місяці тому

    Amen

  • @bestzain8147
    @bestzain8147 2 місяці тому

    no voice ❤❤

  • @haregmenkir6685
    @haregmenkir6685 2 місяці тому

    Amennnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnn.

  • @selamawitretta4207
    @selamawitretta4207 2 місяці тому

    Amennnnnnnn̈n🎉🎉🎉

  • @KebebushBeneti
    @KebebushBeneti 2 місяці тому

    ❤❤❤

  • @lemelemmeles-5732
    @lemelemmeles-5732 2 місяці тому

    አሜን አሜን እልልልልል!!!!!

  • @bezualemyegzu4599
    @bezualemyegzu4599 2 місяці тому

    ምክንያቱ ምንድነው ተቀራርባችሁ ተነጋገሩ

  • @almaasalmaas7054
    @almaasalmaas7054 2 місяці тому

    𝚊𝚖𝚎𝚗 ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹𝚊𝚖𝚎𝚗

  • @yodittekie9265
    @yodittekie9265 2 місяці тому

    ✝✝✝✝✝✝✝✝🔄🔄

  • @dasetadesse1081
    @dasetadesse1081 2 місяці тому

    Amennne Amennne Amennne God blesse you All tame 💞🙏🙋👋🙋‍♀️😍🙋‍♂️✌️🙌🎊🙆‍♂️🇿🇦🥰🎉👏💕🎤💯🌹🧎‍➡️🧎‍➡️🧎‍➡️🧎‍➡️👨‍❤️‍💋‍👨✋

  • @Maye4433
    @Maye4433 2 місяці тому

    ሮሜ 8
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ²⁴ በተስፋ ድነናልና፤ ነገር ግን ተስፋ የሚደረግበቱ ነገር ቢታይ ተስፋ አይደለም፤ የሚያየውንማ ማን ተስፋ ያደርገዋል?
    ²⁵ የማናየውን ግን ተስፋ ብናደርገው በትዕግሥት እንጠባበቃለን።

  • @lemelemmeles-5732
    @lemelemmeles-5732 2 місяці тому

    እናንተም ተባረኩ በአገልግሎታችሁ የትውልድ ተስፋ ናችሁና ስለ እናንተ እግዚአብሄርን አመሰግናለሁ

  • @alemneshaleto6032
    @alemneshaleto6032 2 місяці тому

    ተባረኩ አሜን

  • @mesretalmo7420
    @mesretalmo7420 2 місяці тому

    Amen amen ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @TigistTafese
    @TigistTafese 2 місяці тому +1

    Amen❤❤

  • @haregmenkir6685
    @haregmenkir6685 2 місяці тому

    Amennnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnn.

  • @MathathaHappy
    @MathathaHappy 2 місяці тому +1

    Amen

  • @tsegeredagezahegn5560
    @tsegeredagezahegn5560 2 місяці тому +1

    Amen amen amen ❤❤❤