ተዓምር በአቡነ ሲኖዳ ገዳም የሚያስደንቅ ተግባር ተፈፀመ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 125

  • @selamyemariyamleji823
    @selamyemariyamleji823 3 роки тому +36

    አገሬ ገብቼ አባታችን አቡነ ሲኖዳ ደብር ፅሞና ገዳምን ለመርገጥ ያበቃኝ ዘንድ ፍቃዱ ይሁን በእውነት

    • @alsaethio8434
      @alsaethio8434 3 роки тому +3

      ፈጣሪ በሀገሬ የማየው ነገር ሁሉ ኢትዬጵያን ሊበታትኗት ያሰቡና እየሰሩ ያሉትን ሁሉ እደሚወድቁ ትልቅ ተስፍ አለኝ አባታችን ከደጆት እድረግጥ ፈቃድዎት ይሁን

    • @woinshet2595
      @woinshet2595 3 роки тому +2

      አሜን አሜን አሜን እኛንም ስለታችን ሰምተው ለምስጋና እንሂድ

    • @tigistwoldemichael1425
      @tigistwoldemichael1425 3 роки тому +1

      Amen Amen Amen 💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤

    • @selamawitbefekadu3138
      @selamawitbefekadu3138 3 роки тому +1

      🙏❤️Bless

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 3 роки тому +1

      እኔም ምኞቴ ነዉ

  • @fikertbelete7663
    @fikertbelete7663 3 роки тому +20

    መምህር ደረጀ እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልህ የተባረከ ልጅ ይስጥህ

  • @tghahayoutuification
    @tghahayoutuification 3 роки тому +1

    አሜን እንዴት ያምራል ከፍ ያለ ቦታ ይመስላል እግዚአብሔር ይመስገን !መታደል ነውወንድማችን የልብህን መሻት ይፈፅምልህ አሜን እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው እኔም የልቤን ሰምቶ ለበረከት ስራ እንድበቃ በፀሎት አስቡኝ ወለተትንሳኤ የአባታችን የአቡነ ሲኖዳና የናንተም የትጉሃን አገልጋይ አባቶች እናቶች ወንድም እህቶቻችን አንተም ትጉህ አጋጋይ ተጋዳይ መምህር ወንድማችን በረከታችሁ ይደርብን አባቶች እናቶች ወንድሞች እህቶች እድሜና ፀጋውን ጤናውን ያብዛላቸው አሜን አገር ገብተን ለመባረክ ለመፈወድ ያድርሰን ለቤቱ ያበቃን ዘንድ ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን አሜን አሜን

  • @ጽዮንአክሱም
    @ጽዮንአክሱም 3 роки тому +2

    ዋው ደስስስ ሲል መምህራችን ክፉ አይንካልን Et art በርታ ወንድሜ በስደት ያለን ለደጁ ያብቃን !

  • @adanechshlbiru1495
    @adanechshlbiru1495 3 роки тому +10

    አባ ሲኖዳ በርከት እኛለይ ያዚንብ
    እግዚአብሔር ይመስገን
    በጣም ደስ ይላል መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @alganeshe4053
    @alganeshe4053 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን በእዉነት ደሰ ይላል እኛ እኮ የታደልን ነን አባ ሲኖዳ በረከታቸው ይደርብን!!!

  • @ዘቤሄርኦርቶዶክስ
    @ዘቤሄርኦርቶዶክስ 3 роки тому +1

    የ አቡነ ሲኖዳ በርከት ይደርብን መህራችን እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ የአባቶቻችንአምላክ ይጠብቅህ💚💛❤️💒💒💒

  • @mimivlog4368
    @mimivlog4368 3 роки тому +5

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አባታችን አቡነ ሲኖዳ በረከታቸው ይደርብን

  • @kidstyicheneckulema
    @kidstyicheneckulema 3 роки тому +3

    ወንድሞችን መምህር ደርጄ እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ያቆይልን በርቱልን እባከቹ እንበርታ

  • @chaltushume360
    @chaltushume360 3 роки тому

    አባታችን በሠላም ለሀገር አብቃን ደጅግ እንድራግጥ አብቀኝ አሜን አሜን አሜን

  • @kidstyicheneckulema
    @kidstyicheneckulema 3 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ሳይጋበኝ ለዚህ በርከት ያበቃኝ አምላክ አሁንም አልቆ አገሬ ገብቼ ከሙሉ ቤተሰቦቼ ጋር ለደጁ እግዚአብሔር ያብቃኝ ዘንድ በጸሎታቹ አስቡኝ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 3 роки тому +2

    ሊቀ ትጉሃን ደረጀ የተዋህዶ የአባታችን አቡነ ሲኖዳ መልእክተኛ ነህ አይ መታደል ስለ በጎ ስራህ እግዚአብሔር ይመስገን በርታልን አጠገባችሁ ለመሆን ያብቃን አሜን

  • @befekaduterefe4956
    @befekaduterefe4956 3 роки тому +4

    በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን፡፡
    ቀፀላ ጊዮርጊስ ነኝ ዝም ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ፡፡ ፈጣሪ ገና ብዙ ነገሮችን ይሰራል እናምናለን ጠላት አይኑ እያየ ጆሮውም እየሰማ ገና በምድር ላይ ብዙ ታምራትን ፈጣሪያችን ይሰራል፡፡ እናም እዛ ለምትሰሩ በጉልበት፣ በገንዘብ፣ በሀሳብ ለምትራዱ ወገኖቻችን በሩቅ በቀርብ ሆናችሁ ሁላችሁንም ስላሴዎች ዋጋችሁን በምድርም በሰማይም ይክፈላችሁ፡፡ አሜን

  • @mendaabebe6472
    @mendaabebe6472 3 роки тому +1

    አባአታችን አቡነስኖዶስ ለደጆት አብቁእኝ

  • @tigistasfaw6121
    @tigistasfaw6121 3 роки тому +2

    አባ አባ ሲኖዳ አባ አባ ሲኖዳ አባቴ 😭😭😭😭🙏🙏🙏 ሆስፒታል ድንገት አሞኝ ሄጄ ልጆቼን እቤት ጥዬ ሰው በሌለኝ በሰው ሀገር የሀሞት ጠጠር ነው ኦፕሬሽን መሆን አለብሽ አሁኑኑ አሉኝ ግራ ገባኝ ጨነቀኝ ሀኪሞቹ ይመላለሳሉ እኔ እስክሪን ሴቨሬ ፃድቁ ነበሩ አባቴ እያልኩ እየዳሰስኳቸው ለመንኳቸው አባቴ አላሳፈሩኝም ምንም ስለት ሳይነካኝ ወጣው አድሬ ይሀው አሁን ሙሉ ጤናዬ ተመልሶ ህመም የለም አባ አባ ሲኖዳ አባቴ በሰው ሀገር ደርስውልኛል አመስግኑልኝ እልልልልልልልልልልልል ክብር ምስጋና ይድረሶት እበባቴ

    • @pezapet411
      @pezapet411 3 роки тому +1

      እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን. ደሥ. አለሽ

    • @tigistasfaw6121
      @tigistasfaw6121 3 роки тому

      @@pezapet411 እንኳን አብሮ ደስ አለን እህቴ አንቺንም በመልካም ነገር ይጎብኙሽ አመሰግናለሁ

    • @ዘኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
      @ዘኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 3 місяці тому

      ክብርና ምስጋና ለአባታችን ሲኖዳ ይሁን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @mimiyenatienat3517
    @mimiyenatienat3517 3 роки тому

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ደረጀ ፀጋውን ያብዛልህ እንዴት ደስስ እንዳለኝ እውነት ነው ከዲማ ቅዱስ ጊዮርጊስ እስከ ደብረ ጽሞና ገዳም ቅባት እና ሌላ እምነት ያለው ሰው መግባት አይችልም ቢገቡም ከባድ ፈተና ነው የሚፈተኑት የአባታችን ተዓምራት ተነግሮ አያልቅም በረከታቸው ይደርብን ይህን ላደረገ የድንግል ልጅ ክብር ይግባው !!!🙏🙏🙏 ET ART በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርካችሁ !!!🙏

  • @እግዚአብሔርፍቅርነውሚዲያ

    እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን

  • @ስለማይነገርዉስጦታህእግዚ

    በእውነት እንደት ደስስስስ
    ስለማይነገር ሥጣታ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @senaithaile3790
    @senaithaile3790 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ያብቃን1!!!

  • @tehetenamichael5570
    @tehetenamichael5570 3 роки тому +2

    አሜን በረከታቸው ይደርብን 😇

  • @amsaletefara7995
    @amsaletefara7995 3 роки тому +2

    ሰለማይነገር ሰጦታው እግዚአብሔር ይመሰገን ይህን ድንቅ ሰራ ላዘጋጃቹህ እግዚአብሔር አምላከ ጸጋውን ያብዛላቹህ ለበረከቱ እንድንበቃ ለኛም በጸሎታቹህ አሰቡን የአባቶቻችን በረከት ይድረሰን ።

  • @tigiltigil442
    @tigiltigil442 3 роки тому +2

    አሜን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነውሚዲያ

    አሜን አሜን አሜን

  • @fikertbelete7663
    @fikertbelete7663 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @synyetwork2279
    @synyetwork2279 3 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን
    🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲

  • @mariabangs6775
    @mariabangs6775 3 роки тому +2

    እግዝአብሔር ይመስገን አልቆም መጨረሻውን ለማየት ያብቃን ያቆየን በረከቱን ተካፍለን እንዳቅማችን እምነቱንም አግኝተናል ለሀገሬ በሰላም ያብቁኝ

  • @rodaszikie9371
    @rodaszikie9371 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ መልካም ስራ እየሰራችሁ ነው !!!

  • @getiatunna3830
    @getiatunna3830 3 роки тому

    እግዚአብሔር ዘመናቹሁን ይራዝምልን ይጠብቅቹሁ በረከታቹሁ ይድርብን

  • @askalamsalu9382
    @askalamsalu9382 3 роки тому

    አሜን አባታችን ቦ ታ አይቸዋለሁ ዳግም ግሸን ደብረከርቤ ማለት ነው በጣም ለዚህበቅቶማየቴ ለኔታምር ነው እውነት በጣም ችግራቸው ውሃ እናመብራት ነው የእሳቸው ፈቃድ እና ሀይልነው ከዚህ የደረሰ እውነት ታምርነው ከዚያ ያሉ አባቶች ደስብሎኛል ደግሜ ቤታቸው ለመምጣት ያግዘ ኝ

  • @aynalemtaye7450
    @aynalemtaye7450 3 роки тому +3

    አምላከ አቡነ ሲኖዳ ከበረከቱ ተካፋይ እንድሆን እርዳኝ

  • @QwertyuiopAsdfghjkl-zp5fy
    @QwertyuiopAsdfghjkl-zp5fy 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማል

  • @ቅድስትየተዋህዶልጂ
    @ቅድስትየተዋህዶልጂ 3 роки тому +1

    ግሩም ነው በእውነት የቤተክርስቲያኑ አሰራር ይደንቃል ታሪክና ትውፊቱን ያለቀቀ መምህር በእውነት በጣም ደስ ይላል ስራችሁ እኔም ከበርከቱ ያሳትፈን ለደጁም ያብቃኝ
    ካቴድራል እያሉ እንደ ባለፀጋ ቤት ፎቅ እየሰሩ ታሪክ እሚያበላሹትን እግዚአብሔር ያስተካክላቸው

  • @esubalewanta4596
    @esubalewanta4596 3 роки тому +1

    የአቡነ ሲኖዳ አምላክ ሁላችንንም ይርዳን እንደእድል ሆኖ ፈጣሪ እረድቶኝ እኔም ቦታውን እረግጫለሁ ሁላችሁም የኦርቶዶክስ አማኞች በሙሉ ፈጣሪ ቦታውን ለመርገጥ ያብቃችሁ ወደቦታው ለመሑድ ያሰባችሁ ከደብረ ማርቆስ ቢቸና ወይም ከአዲስ አበባ ሞጣ መገንጠያ ቢቸና፤ ከቢቸና ዲማ ጊዮርጊስ መናሐሪያ ከዲማ ጊዮርጊስ በአቡነ ዮሐንስ መገንጠያ በስተቐኝ አድርጎ ጉዞ በማድረግ ቦታን ልጻገኙጽ ጽችላላችኁሁ ፈጣሪ ከሁላችን ጋር ይሁን የአቡነ ሲኖዳ አምላክ ይርዳን

  • @esubalewanta4596
    @esubalewanta4596 3 роки тому +1

    የአቡነ ሲኖዳ አምላክ ሁላችንንም ይርዳን እንደእድል ሆኖ ፈጣሪ እረድቶኝ እኔም ቦታውን እረግጫለሁ ሁላችሁም የኦርቶዶክስ አማኞች በሙሉ ፈጣሪ ቦታውን ለመርገጥ ያብቃችሁ ወደቦታው ለመሑድ ያሰባችሁ ከደብረ ማርቆስ ቢቸና ወይም ከአዲስ አበባ ሞጣ መገንጠያ ቢቸና፤ ከቢቸና ዲማ ጊዮርጊስ መናሐሪያ ከዲማ ጊዮርጊስ በአቡነ ዮሐንስ መገንጠያ በስተቀኝ አድርጎ ጉዞ በማድረግ ቦታን ልታገኙት ትችላላችሁ ፈጣሪ ከሁላችን ጋር ይሁን የአቡነ ሲኖዳ አምላክ ይርዳን

  • @hannahasana1495
    @hannahasana1495 3 роки тому

    ያባታችን ያባ ሸኖዳ በረከታቸው ይደርብን አሜን ደጁን ለመርገጥ ያብቃን አሜን

  • @yemaryamlijweletekidan6362
    @yemaryamlijweletekidan6362 3 роки тому

    ደሬ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥህ ለሁላችንም የበረከት ስራ እንድንሰራ መንገድ ከፈትክልን
    እቅድህ ብዙ ነው እና የአባ ሲኖዳ አምላክ ይጠብቅህ
    ቨርጅንያ ስትመጣ እንድናገኝህ አደራ፣ ኑርልን
    ክፉ አይን ልብን ከነቤተሰብህ

  • @assefaderesa9075
    @assefaderesa9075 3 роки тому +1

    በረከታቸዉ ይደርብን

  • @almenaassefa8240
    @almenaassefa8240 3 роки тому

    Amen Amen Amen

  • @rukhyarukhya6958
    @rukhyarukhya6958 3 роки тому

    አሜንአሜንአሜን

  • @ቃልየቅድስትአርሴማልጅነኝ

    መታደላችሁ ሁላችንም ከስደት መልስ ደጁን ለመርገጥ ያብቃን

  • @SalamSalam-hn8tk
    @SalamSalam-hn8tk 3 роки тому +1

    በረከታችሁ ይደርብን በርቱልን

  • @ismaialismail105
    @ismaialismail105 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን በረከቶ ይደርብን

  • @merry5936
    @merry5936 3 роки тому +1

    ተባረክ እድሜ ከጤና ይስጥህ

  • @romandemissie2416
    @romandemissie2416 3 роки тому +3

    ይህን የነፍስ ስራ የምትሰሩ ህዝበ ክርስቲያን በሙሉ የአብነ ሲኖዳ በረከት ይደርባችሁ በዚህ የተቀደሰ ስራ ያልተሳተፍተነውን ደግሞ የአብነ ሲኖዳ አምላክ ጎብኝቶን እንድንሳተፍ ያድርገን! በረከታቸውን በሁላችንም ላይ ያሳድርብን!

  • @amarikgeto791
    @amarikgeto791 3 роки тому

    እኛንም ለቅድስት ሀገር በሰላም ገብተን ደጃቸውን ለመረገጥ ያብቃን

  • @ሁሉበርሱሆነማአዛማርያም

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት

  • @እመቤቴአንቺታውቂያለሽ

    ተመስገን አምላኬ የጻድቁ አባታችን እረዴት በረከት ይደርብን

  • @arsemakebede7612
    @arsemakebede7612 3 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ለደጃቸዉ ያብቃኝ

  • @hdu4612
    @hdu4612 3 роки тому +3

    አሜን
    አሜን
    አሜን
    እኛንም፣ከስደት፣ገብተን፣ደጅን፣ለመርገጥያብቃን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነውሚዲያ

    የፃድቁ አምላክ ልዑል እግዛአብሔር ከፃድቁ ዕረዴት በረከት አድርብን

  • @birhanewetere8578
    @birhanewetere8578 3 роки тому +4

    ለደጁ ያብቃን ውይይይ ደስስስ ሲል 🤲🏽

  • @tigistnewkelebe9051
    @tigistnewkelebe9051 3 роки тому +1

    I visited on June 17 and I paid a little thing. I have gotten a medicine for abdominal pain after I visited this place. I can eat every thing now but before I didn't eat every thing. If I ate a little bite, I was not eating more. Thanks his God. Debre Tsimona Abune sinoda gedam is established in the north east side of Dima georgis gedam. We can take a moter cycle at one trip from Dima georgis to Debre Tsimona for one person 100 birr or For two trips 200 hundred birr for one person after that less than 30 minutes walking from kinchib to Debre Tsimona Gedam. Kinchib means a kind of plant that has not leaves. That place is an ancient church. Thanks who gives his/her sacrifice. Continue family of God.

  • @ashenafialemu915
    @ashenafialemu915 3 роки тому

    በርቱ እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @AZGZ-nh4dk
    @AZGZ-nh4dk 3 роки тому

    እናመሰግናለን 🙏

  • @tedroskidane5249
    @tedroskidane5249 3 роки тому +2

    መምህር ደረጀ ዘር ይውጣልህ ደረቴን ሞልቼ ወደ አባቴ አቡነ ስኖዳ ቤት አንድ ቀን አመጣለው አባቴ ወዶኛልና

  • @selamyemariyamleji823
    @selamyemariyamleji823 3 роки тому +1

    አባታችን መምህር ደርጃ ሁላችሁም አባታችን በርከታቸውን ያሳድሩባችሁ

  • @saragrima3373
    @saragrima3373 3 роки тому +1

    Amen amen amen ❤❤❤❤

  • @BT-yl3qg
    @BT-yl3qg 3 роки тому

    Amen Amen Amen 🙏🏾

  • @sahaykabadah6069
    @sahaykabadah6069 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @zibadassefa7762
    @zibadassefa7762 3 роки тому +5

    የትቦታነው ቤተክርስቲያኑ የሚሰራው ቦታውንብትነግሩን ለበረከት ስራ እንድንተ ባበር አለን ።

  • @fddgffjgcjgdf202
    @fddgffjgcjgdf202 3 роки тому +4

    ቦታው የትነው በመቤቴ ንገሩኝ
    አቤቱ ያንተ ድንቅስራ
    ለደጅህ አብቃን አሜን

    • @mesisweetyeshitla4782
      @mesisweetyeshitla4782 3 роки тому +3

      ጎጃም ወደ ዲማ ጊዮርጊስ አልፎ ያለ ቦታ ነው

    • @fddgffjgcjgdf202
      @fddgffjgcjgdf202 3 роки тому

      @@mesisweetyeshitla4782 እግዚአብሔር ይስጥልኝ አመሰግናለሁ

  • @tersittefera2498
    @tersittefera2498 3 роки тому

    Egziabhir yimesegn fetari yifekedlgni dejun lemesami!

  • @maneaylegne3354
    @maneaylegne3354 3 роки тому +1

    እረዴትዎ አይለየን

  • @mariahanf9675
    @mariahanf9675 3 роки тому

    እሰይ ደስስል እግዚአብሄር ይማሰገን

  • @almazweletetinsaaftabeleig5902
    @almazweletetinsaaftabeleig5902 3 роки тому

    Yetsadiqw Abatahin Abune Synoda🙏
    Erdiat Berket Melja Tselot Yiderbin Amen(3)🙏
    Tsadiqw Abatahin Le Dejyh Abqaig Amen(3)🙏
    Yetwahidw⛪️🕊Eqw Memihrahin
    Derja Zweniya💚💛❤️Egzabihar Amlak🙏
    Erjm Edman Ketaniga Yisteh Amen(3)🙏
    Art Media Wedimihin Egzabihar Yistelin🙏

  • @rahelabebe4879
    @rahelabebe4879 3 роки тому

    በሰላም ለደጃፎ የብቃኝ ኣሜን

  • @salamworku5821
    @salamworku5821 3 роки тому

    Igziyabiher yirdahi tetenako lemayt ina dejun lemrgat yabiqan. igziyabiher yesemay betihin yabijilih.Amen. bezih yebetekrstiyan siralay begenzebim hone begulbet yetesatefutin hulu igziyabiher yibarkachew.

  • @ሻሾሚዲያ
    @ሻሾሚዲያ 3 роки тому +5

    አባሲኖዳ የዎዳሙ በቅሎ አሶለዱ እንኳን ሰዎ አባሲኖዳ ድቅና ታምረኛ ቦታነው

  • @ሰላምለኢትዮጵያ-ሰ7ሸ
    @ሰላምለኢትዮጵያ-ሰ7ሸ 3 роки тому +2

    ለሀገሬ አብቁኝ ደጃችሁን እንድረገጥ አብቁኝ

  • @Black-lioness
    @Black-lioness 3 роки тому

    Amazing ohoh the grace of God

  • @helendavid362
    @helendavid362 3 роки тому

    Amen🙏❤️❤️❤️❤️

  • @tutulol4521
    @tutulol4521 3 роки тому

    ውይ ደስ ሲል በጣም ፈጠነ

  • @abrashabrash8481
    @abrashabrash8481 3 роки тому

    Ameenne Ameenne Ameenne

  • @zenugebremeskel4887
    @zenugebremeskel4887 3 роки тому +2

    አባታችን አባ ሲኖዳ ከረዱኝ መቼ ነው ጉዞ ያለው ? እባክህ ያለሁት ክፍለ ሀገር ስለሆነ ስልክ ላክልኝና የሚሄጃ ኘሮግራሙን ልከታተል፡፡

  • @seniduteklu4935
    @seniduteklu4935 3 роки тому

    💚💛❤

  • @meazashtefera6373
    @meazashtefera6373 3 роки тому

    ለደጃቸው ያብቃኝ

  • @woinshetsama2693
    @woinshetsama2693 3 роки тому +5

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን በረከታችሁ ይድረሰን
    ጉዞ ሲኖር ቀድማችሁ አሳውቁን ወንድማችን ምን ያሃል እኛም አብረናችሁ የበረከት ተካፋይ እንሁን
    ከዚህ በኋላ መቸ መቸ ትሄዳላችሁ ?

  • @ተራወታደርብርሀኑጁላ

    እንዴት ደሰ ይላል።

  • @tutulol4521
    @tutulol4521 3 роки тому +1

    አድራሻ ንገሩኝ

  • @faiselalenzy265
    @faiselalenzy265 3 роки тому +1

    የት አገር ወይም የት አካባቢ ነው የሚገኘው የአባታችን በረከት ይደርብን ለመምህር ደረጄ ነጋሽ ሰላመ እግዚያአቤር ሰላምህን ያብዛልኝ የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅልን

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 3 роки тому

    እግዛቢሒሬፀጋዉያብዛላቹ

  • @ጽዮንአክሱም
    @ጽዮንአክሱም 3 роки тому +1

    ቀዳሴ ቤቱ ለማየት ያብቃን

  • @meron7563
    @meron7563 3 роки тому

    besmeab alko lemayet yabkan siyamrrrr.lemejemeriya gze indi yamare betekrstiyan say.ledeju yabkan aba sinoda.memhr antenm zemenh brkk yrglh.betesebhn ytebklh.berta.hulachuhum tebareku.

  • @woinshet2595
    @woinshet2595 3 роки тому +1

    እልልልልልልልል አባቴ በደስታ ደጆት ለመርገጥ አብቁኝ

  • @shebramenber2204
    @shebramenber2204 2 роки тому

    እባካችሁ እንዴትነዉ መሄድ የሚቻለዉ

  • @mimivlog4368
    @mimivlog4368 3 роки тому +4

    ምንሃል እባክህ የደረጀን ዘወይንዬን ስልክ ተባብረን ወይም ከባ/ዳር እዴት መይሄድ እደሚቻል እምታቁ ንገሩኝ ወንድሜ ልጅ መውለድ ተቸግሮ መሄድ ፈልጎ ነው አባ ሲኖዳ ገዳም እባካቹ እምታቁ ተባበሩኝ?

    • @tegestfasil7738
      @tegestfasil7738 3 роки тому

      911 66 47 80
      922 21 21 21 ሁለቱም የመምህር ነው

  • @hawialamuu6616
    @hawialamuu6616 3 роки тому

    AmenAmenAmen.🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏💓💓💓💓💓👍👍👍👍🤲🤲🤲🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wu6219
    @wu6219 3 роки тому +1

    ስልክቁጥር እና የባንክ Account ብታስቀምጡልን

  • @birhanewetere8578
    @birhanewetere8578 3 роки тому +1

    የት ነው ውይይይ እንዴት ለበረከት እንሳተፍ ??

  • @abrashabrash8481
    @abrashabrash8481 3 роки тому

    💚💛❤🙏🙏🙏👏👏👏👍👍👍

  • @addisonline3947
    @addisonline3947 3 роки тому

    የት ቦታ እንኳ እንደሚገኝ መግለጽ አልሞከሩም። የሚደንቅ ነው!

  • @ጽዮንአክሱም
    @ጽዮንአክሱም 3 роки тому

    ያጓጓል በጣምምም

  • @tomatosbank5654
    @tomatosbank5654 3 роки тому +1

    Good job keep it up .. gin Muzuem'u ye ferenji beyt mesele design ye Ethiopia bahl madreg yechalal mikniyatu mezmuem malet ye tarik ! Bahl ! kirs etc malet aydelem... slezi tinsh tourist attraction... sigobyu ye midenkubet .. ethiopiawi bahl haymanot .. ende lalibela ye mimetaw ... Beroch degmo design be orit ena be hadisat etc.. madrek alebet... tarik lememels malet kohone hulum tarikawi research kebad aydelem ke lalibela ke axum ke tarik copy and paste new..

  • @zelalembelay1621
    @zelalembelay1621 3 роки тому +1

    ዉሀ እኮ በዚያ አካባቢ በቅርብ ርቀት ቁፋሮ ነው የሚገኘው አጠገቡ አስቁፉሩላቸዉ እባክህ።

  • @tutulol4521
    @tutulol4521 3 роки тому

    ዲስ ላይክ የምታረጉ የተረገማችሁ

  • @ናይንጆን
    @ናይንጆን 3 роки тому

    ውስጤ እረሰረሰ

  • @meazazee7175
    @meazazee7175 3 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @fikertbelete7663
    @fikertbelete7663 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @selamgirmay8650
    @selamgirmay8650 3 роки тому +1

    Amen Amen

  • @መሰረተእንቁ
    @መሰረተእንቁ 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን