Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እባካችሁ መምህራችን ከሚለቃቸው ቪዲዮዎች ላይ ተገቢውን ጥቅም እንዲያገኝ በቪዲዮዎቹ መካከል ያሉትን ማስታወቂያዎች "Skip Ad" የሚለውን ሳትጫኑ እዩለት። ገጠመኞቹ እና ትምህርቶቹ አጓጊ እንደሆኑ እረዳለሁ ነገርግን ወንድማችን ጊዜውን ሰዉቶ ስለሆነ ቪዲዮዎቹን የሚያዘጋጅልን፣ ከUA-cam ላይ ተገቢውን ጥቅም እንዲያገኝ በመተባበር አነስ ያለ ምስጋናችንን ብናቀርብ።
Esh wandim yared
እሺ ወንድማችን አላወቀም ነበር
እሺ
Eshi
እረ በጣም ትክክል ባለቤቴን ወገብን በጣም ያመው ነበር። ከዛ በመቁጠሪያ ሰንቀጠቅጠዉ ለቀቀዉ።ከዛ በሓላ መሰገድ ጀመረ። ክብር ለ እ/ር ይሁን።
እግዚአብሄር ✅👍
እግዚያብሄር ይመስገን መምህር ይገርማል ይሁሉ አልፎ ዛሬ ለዚ በቃህ ታአምርነው አተን የረዳች እመቤታችን ለሁላችንም ትድረስልን
Amen amen amen
ለአንተ የደረሰልህ አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ለእኛም ይድረስልን መምህር
amen amen amen
አሜን አሜን አሜንእህቶቼ እስኪ ህልም ፍቱልኝ ስለጓደኛዬ ነዉ የታየኝ እና መምህር ግርማ ጋር ሄዳ ይመስለኛል የሄደችዉ ከአክስቷ ጋር ነዉ እና አክስቷ ትፈወሳለች እርሷ ግን ግንባሯን በመስቀል ካማተቧት በኋላ በእጃቸዉ ግንባር ግንባሯን ሲመቷት ዝም ትላለች ከዛ አባ ደግሞ መንፈሱ ዉስጧ ተደብቋል ሲሉ አየኋቸዉ በእግዚአብሔር ተርጉሙልኝ ስለማልችል ነዉ
አሜን አሜን አሜን
@@werkensh91 yemitseleyi kehon minalibat menifesu teyizolat yihonal beye new masibew enderase
መምህር እኔ ከነቤተሰቦቼ ሙስሊም አይሉን ክርስቲያን ነጠላ ለባሽ አንዳዴ ታቦት ሲነግስ ነው የምንሄድው ብቻ አባታችን መምህር ግርማ ወደማንነታችን እና ወደእውነተኛ መንገድ መሩን የሳቸውን ውለታ ፈጣሪ ፀጋውን ይስጣቸው
የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሰን ለእመብዙሃን እናታችን ለቅድስት ድንግል ማሪያም እለተ ቀን
አሜን እኳን አብሮ አደረሰን
Amen ekan abro aderesen
Betkeklell
Oh my god 😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔😭😭😭💔😭💔😭😭😭😭😭😭
It hurts so much brother 💔😭🙏🙏
ድንግል ማርያምን እናት አማላጅ አድርጎ የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ከስንት ነገር የጠበቀችኝ ያወጣችኝ ለማመን የሚከብድ ነገር ያረገችልኝ ክብር ሁሉ ለአምላክ እናት ይሁን አሜን 😍😍😍
ኧረ መምህር እኔም እራሱ በእንቅልፍ ልቤ በር ከፍቸ እወጣ ነበር እና የመዳህኒያለም እምነት አንገቴ ላይ አደርግ ስለነበር የዞኝ ሊሄድ አይችልም እና ደግሞ መሐተቤን በእንቅልፍ ልብ እበጥስ ነበር አንገቴን እስከሚያመኝ ድረስ አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን በመዳህኒያለም ቸርነት አለሁ ትቶኛል እና ደግሞ ጥርሴ በጣም ይደማ ነበር እጂግ በጣም እና የሰኔ ጎለጎታ አንድ ቀን አድርሼ በድንግል ማርያም አማላጅነት ተፈወስኩኝ እና መምህር ተስፋዬ እጂግ በጣም ነው የምናመሰግነው በርታልን በክርስቶስ ፍፁም ፈቅር እንወድሃለን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ እረ ጂም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን 💚💛❤👏🇪🇹
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እንዲሁም የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም አደረሳቹ አደረሰን እሺ ወንድማችን
@@salamyoutubeethiopia3153z1`😂😢😢😮😢😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😅😊😅😢😢😢😢😮😂😂❤😢😮😅❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሰተማሪዬ ወንድሜ ላንተ የረዳችህ ያገዘችህ እመቤት ንግሰተ ሰማይ ወምድር የጌታዪ እናት እኛንም ትርዳን
እዉነት እውነት ከሁሉም በፋት እኝህን አባታችንን የሰጠንን እግዚአብሄር ማመስገን እፈልጋለሁ ዛሬ ደግሞ በህልሜ ከሳቸው ጋር ምግብ ስበላ በተወለድኩበት ባደግሁበት ኪዳነምህረት ቤተክርስቲያን ምን ያህል ደስ እዳለኝ ልክ በእውኔ እዳገኘኋቸው እጅግ እጅግ በጣም ደስ አለኝ መምህራችን ደስታዬ እስካሁን አልጠፋም ያለሁት በአረብ ሃገር ነው።
እኔም ብዙ ግዜ አያቸዋሁ በጣም ነው ይገርማል አባታችንን የሰጠን የድግል ማርያም ልጅ የመስገን
እኔም በጣም እየተሰቃየሁ ነበር እምኖረዉ እና አድቀን መምህር መተዉ መፈሱን እግባርታሰር ብለዉልኝ ብንን አልሁ
መምህር እኳን ደና መጣህ አዎ መምህር እኔ መምህር ግርማለይ አይቼሀለሁ የፈውስ አገልግሎት ስታደርግ እግዚአብሔር ታላቅ ነው እግዚአብሔር ይመሥገን
መምህር 65ት ገጠመኝን ሳዳመጥ የሰርይ ልጅ እድሜዋ 20 ነው እያዳመጥኩት እያለ መጣቻና አጠገቤ ተቀመጠች ከዘመ ወድያውኑ አመማት እና ያገጠምኝን ላንተ ልንገርህ ብይ ነው መምህር እመቤቴ ያገለግሎትህን ዘመን ትባረክለህ አሜን
የኔ ወንድም መምህር የኔ እባት በጣም ነው ያስለቀስከኝ ምክንያቱም እህቴም በጭጎራ ትንፍራፍራለች ወይኔ መንፍስ ነው ማለት ነው ድንግል ማርያም ለመምህር የደርስ አምላክ ለእህቴም ድርስላት 😭😭እባካቹ በፆሎት እህቴን አስቡዋት ወለተሚካኤል ብላቹ አንድ እህቴ የእናቴ ልጅ ነች🙏🙏🙏❤️❤️❤️
መምህር ተስፋዬ ትምህርት ሁሉም አስተማሪ ናቸው እግዚአብሔር እድሜክን ያርዝምልን ግን መናፍቆች ለምንድ ነው አባ ግርማን ዩቱፕ ላይ እንደዚ እሚሰድቦቸው እንደነዚ አይነት ሰውችን ማስጠቀቅያ ቢሰጠጣቸው ወይ ይከሰሱ ለምንድ ነው እንደዚ ሚሰድቦቸው በጣም ነው ሚያሳዝነው በእውነት መምህር ግርማን እግዚአብሔር እድሜያቸውን ያርዝምልን
መምህሬ እግዚአብሄር ባንተ አድሮ ብዙ እያስተማረን/ኝ ነው እንደሚያድነኝ ደሞ እርግጠኛ ነኝ ደሞ ቴለግራም ካለህ ይህንን ትምህርት ብትለቅልን ደሞ ፀጋውን ያብዛልህ ላንተ የደረሰ አምላክ ለእኛም ይድረስልን እመ ብርሃን በመንገዳችን ሁሉ ትቅደምልን
እኔ አብዛኛውን ግዜ ስምቼ ላይክ አድርጌህ ነው የምወጣው ኮሜንት አልፅፍም ዛሬ ግን በጣም ድስ ብሎኛል እነዛ ገበረስደማውያን መመላስችው እውነት እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ከዝህ በለይ እንድታስተምር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ብያለሁኝ የኔ ውንድም በርታ
አንተን የወለደች እናት ትባረክ በእውነት🙏🙏🙏
አሜን እመቤቴ ማርያም ለኛም ድረሽልኝ እናቴ!
አሜን አሜን አሜን ።እመቤቴ።ማርያምለኛምድረሽልናቴ።አሜን እግዚአብሔር ።አሜን አሜን እሜ።እመቤቴማርያም።ለኛምድረሽልናቴ።ልልልልልልልልልልልልል
በጣም በጣም አስደሳች ሥራ ነው እየሰራህ ያለኸው መምህር ተስፋዬ አበራ፣ ስንት ሠው በአንተ አስተምህሮ ሂወቱን ቀየረ! በዛ ላይ 46 ግብረሰዶማዊያንን ለንስሃ ሕይወት ማብቃትህ ደግሞ የመጨረሻ አስገራሚ ነው። እግዚአብሔር ይባርክህ!
አዎ አኔየም አይቸሀለዎ ከመምህር ግራማ ስትጪሁ ላንተ የደረሰ ለኛም ይደረስልን መምህራችን አናመስገን አለን አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ
ላንተ የደረሰልህ መድኃኔዓለም ለእኛም ይድረሰን መከራዬ ብዙ ነው
ደስ ሲል መምህር ቆይቼም ቢሆን የሰማሁት ላንተ የደረሰ እኛም ይድረስልን መምህር
ገና እዳባታችን መምህር ግርማ የበለጠ ፊሪ ታፈራለህ መምህር ተስፋዬ በእውነት እውነተኛ ነገር ስለሆነ የምትሰራው ስራ ገና ይበዛል ከዝ በላይ ትሰራለህ መምህር ተስፋዬ
አረ እኔ ተኝቼ ተነስቼ እሄዳለሁ እግዚአቢሔር ይመስገን አሁን ትቶኛል ትምህርቶችን ፈዉስን የአባ ይዉሀኒስን የመምህር ግርማን ስከታተል ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን።
አምላካችን ምንም አይሣነዉም ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሥገን ሙምህርን የማረልን ፈጣሪ ይመሥገን ለእርሶ የደረሥ አምካችን ለሁላችንም ይድረሥልን ሠማይና ምድርን የፈጠረ የፈጥረት ሁሉ ባለቤት እሱ ለእና ይድረስልን
እስይ እልልልልልልልልል በእለተቀንዋ እንኳን ለምስክር አበቃህ መምህር ተመስገን ድንግል ማርያም አሁንም ጥበቃሽ አይለይን መምህራችን ጠቢቅልን አደይ ማዓርይ
እልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔርን ኑ አመስግኑ ሀፂያተኛን በደለኛን ይቅር የሚል አምላክ ነዉና ይህን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን አይደለም 46 ሀፂያተኛ 1 ሀፂያተኛ ንስሀ ሲገባ ምን ያክል ደስ እደሚል መምህርየ እድሜና ጤና ከፀጋ ጋር እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጠዎት ሽ ያድርገዎት ኑሩልን
አሜን አሜን አሜን ።እግዚእብሔር ።ልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልእልልልልልልልልእልልልል።አሜን አሜን አሜን ።ልልል
awo lkneh bayine aychalw
እግዚአብሔር ይመስገን ከዛ ሒወት ወተህ ለኛም ተርፈሀል ብዙ የመናፍስት ሥራ ተምረንበታል ጸጋውን ያብዛልህ መምህር
መምህር እዚጋ አስለቀሰኝ ገጠመኝህ እመቤቴ አሁንም በሄድክበት ትጠብቅ በእውነት።
በጣም ነዉ የሜገረመዉ መምህር ይሄን ሁላ አሳልህ ዛሬላይ እግዜቤሔር ባተላይድሮ እኛን እያዳንህነ ነዉ 🌷🌷
መምህር እንኳን ደህና መጣህልን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክን መድሃኒአለም ያርዝምልን አሜንያን ሁሉ አሳልፍ እዚህ ያደረሰክ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይግባው አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ላንተ የደረሰ አምላከ ቅዱስ ለኛም ይድረስልን በእውነት።
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ መምህር እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልስለማይ ነገር ስጦታው ልኡል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ የከበረ ይሁን አሜን፫የናቱ የናታች የእመብርሀን አማላጅነት ለኛም ይደረግልን አሜን
አሜን ፫
አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ሰለማይ ነገር ሰጦታው አግዚአብሔር ይመሰገን ለአንተ የደረሰ ለኛም ይድረሰልን መምህር ሰላምህ ይብዛ
መምህር እንኳን በሠላ መጣህልን በአ ፀሎት አስብኝ እህተ ማርያም ብላችው በእመቤቴ ስም። አደር አስብኝ።እኔ ምለው ዲስላይክ የምታረጉ ሰዎች ፈጣር ልቦና ይስጣቹ ነው የምለው የስንቱን ህወት የሚቀይር ገጠመኝ እየሰማቹ እደዝ የምታደርጉ ሰወቺ
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናህ ፀጋ ስላሴ ወለተ ማርያም ወለተ ማርያም እህተ ኢየሡስ ወልደ ዮሐኒስ አፀደ ማርያም ሐይለ ጊወርጊስ ወለተ ፃድቅ ወልደ ሰማፅት ወልደ እስጢፋኖስ እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቡን
እልል እልል እልል አተን የፈወሰ አምላክ እኞንም ይጎብኝን
መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ እንኳን ለእመቤታችን ወርሀዊ በአል አደረሳችሁ
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
እንኳን ደስ አለህ መምህር እግዚአብሔር ይመስገን እሄ ትልቅ ድል ነዉ እንኴንም እግዚአብሔር እረዳህ
"" አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን ተናፍቂው መምህር እንኳን በሰላም መጣ 💓💓 አዎ እኔ አይቸዋለሁ ከአንዴም ሁለቴ አይቸዋለሁ እጅግ ብዙ ትምህርት አግኝቼበታለሁ በጣምጎበዝ ጠንካራ ነህ ፀጋውን ያብዛልህ👍🙏
እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን እናቱ እናታችን አረጎ የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገንእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ለሁላችንም እመቤታችን ትደረስልን እናትነቷዋ ፍቅሩዋ አይለየን አሜን ፫
እግዚአብሔር ይመሥገን መምራችን አለሁ በቸርነቱ
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን መምህር ብዙ ፈተና አለ ግን የእግዚአብሔር ቸርነት የድንግል ማርያም አማላጅነት ከስቱ እደሚያወጣን ይደንቀኛል🙏🙏
እፁብ ድንቅ ነው እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልመምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህመምህር ግርማ ወንድሙን እንዴት እንደምወዳቸውየመኖሬ ሚስጥር ናቸው እግዚአብሔር የምለምነው ሁልየ መምህር እንዲያገናኘኝ ነው
ማምህር ምን ማታዳል ነዉ ለንታ የደራሰ አምላክ ለሁሉም ይድረስ እግዚአብሔር እንኳን ፈዋሰክ ለኛ ብሉ ነዉ አዎ ብዙ ሰዉ እየደና ነው እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይማስጋን!!!!
ለእመቤታችን ክብር ይገባታል!!!!
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ለአንተ የደረሰች አዛኝቷ እመቤቴ ማርያም ለኛም ትድረስልን⛪⛪🙏🙏🙏
በውነት ቃለይዎት ያሰማልን መምህራችን በጣም ብዙ ትምህርት ወስደንበታል ጠቅሞናል
ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን ውይይ አባን እንዴት እንደምዎዳቸው. ላንተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን. እመቤቴ ለሁላችንም ትድረስልን
መምህራችን ላተ የድርስልህን ቅዱስ ሩፍኤል ለኛም ይድርስልን(3)
ጌታየሆይ አድነን እንዲህ በንቅልፍ ልብ የሚዎስድም መንፈስ አለ ውይ እኔስ ፈራሁ አሁንስ በስላሴስም እንዲህ አይነቱን መንፈስ እግዚአብሔር ብይገስጸው
ወንደሜ እኔ የዛሬ አመት ወደመምህር ካናዳ ልሔድ ተዘጋጅቸ እያለ በሰላቢ መንፈስ ዘጠኝ እሽ ብር አሰረቀኝ መምህር ጋም ሔጀ መንፈሱ ከቤት ተደብቆ ሳይያዝ ቀረ ከዚያ በኋላ ደግሞ በየ ጊዜው መኪናየን እየሰበረ በጣም አስቸግሮኛል
You're doing an amazing job waking Ethiopians up wondimachin. Thank you thank you thank you.
እንኳ በደና መጣቹ መምህራችን እግዚአሕበር እድሜና ጠና ይጣቹ
መምህራችን እንኳን እግዚአብሔር እረዳህ እኔም ያንተ ሲወጣል አይቻለው ከትምህርት ብዙ አውቀናል ተምረናል ፈጣሪ ይጠብቅ እናመሰግናለን
እንኳን ደና መጣህ መምህር ራች አንተን በምህረት አይኑ የጎበኘ አምላክ እግዚአብሔር እኔንም አፅያተኛዋን ይግብኝ አሜንንንን በፀሎትህ አስበኛ (( እህተ ስላሴ ብልህ ))
መምህር እንካን ደና መጣህ ገና እግዚአብሔር ባንተ ውስጥ አድሮ ብዙህ ነገር ይሰራል በርታና ቀጥልበት አንተ የቡዙህ ሰው መዳኛ ነህ አሁንም እመቤታችን ጥላ ከለላ ትሁንህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ከመድረክ ላይ የተቀረፀውን አይቻለሁ በወቅቱ ሲለቀቅ መምህር ። ላንተ የደረሰ አምላክ ለኛም እንዲደርስልን ፀልይልን
አቤት እንደው ለመምህር የደረሰ አምላክ ለእኔም ወንድም እንዲደርስልኝ ፈጣሪ ለምኑልኝ ዲያቆን አንድ ዓይኔ ወንድሜ ልክ እንዲህ አይነት ታሪክ ነው እያሳለፈ ያለው መምህር ግርማን ወይወዳቸውም እኔ ከዓንድ አመት በፊት ለእረፍት ወደ ኢትዮጲያ ሄጄ ነበር የመምህርን ፈውሶችና ትምህርቶች በጣም ብዙ ዳውሎድ አድርጌ ነበር ሁለት ሚሞሪ ይዤ የሄድኩት አንዱን ሚሞሪ እንዴት መምህር ግርማን ትከታተያለሽ ብሌ ወንድም እንዳለ ደለተብኝአንዱ ሚሞሪ ደሞ እቃ እያስተካከልኩ ነበር በእጄ እንዳነሳሁት አስታውሳለዌ ከዚያም ቀሚሴላይ አረጌዋለው ከሲም ካር የት እንደገባ ጠፋብኝ በጣም ተናደድኩ እሳኩን በጣም ነው የምናደደው እንቅልፌን ትቼ ዋይፋይ እየተደበኩ ነበር ዳውሎድ የማደረገውአሁን ያለው ወንድሜ ገዳም ነው መምህር ትምርትክን እልክለታለው ገጠመኞችህንም እንዲደውልልክም ስልክክን ሰጥቼው ነበር እሺ እደውልለታለው ብሎኝ ነበር ግን አልደወለልክም ትምህርትክን ስልክለት እኔን ዘጋኝ። ጨጓራውን ያመዋል ቶሎ ይናደዳል ይበሳጫል ,ይዋሻል, ከሰው አይስማማም, ማንንም አይሰማም ገዳም ውስጥ እንኳ እራሱ ያለው ካልሆነ ተናዶ አመናጭቆ ጥሎ ነው የሚሄደው, ከሰው ይደባደባል ማንም አይችለውምሲያገላግሉትም እሺ አይልም ሸኮራ ዮሐንስ ብዙ ተፈውሶ ነበር መተት ለቆት ነበር አሳደሱበት ከቤተሰብ እንዳይስማማና ከቤት ብን ብሎ እንዲወጣ በምግብ አበሉትና ውድማላይ ተጥሎ እረገጠው ይሀው ከቤት ከወጣ 7ት አመቱ ከትምህርቱ ወይ ከቤተሰብ ወይ የገዳም ሕይወቱን በደብ አልኖረው ከባድ ነው *መምህር እርዳኝ ስለእግዚአብሔር ብለክ* እኔም በሃሰብ አለኩ አንድ ወንድሜ ነው ሁለት ወንድሞቼን ገና በልጅነታቸው ሴጣን ነጥቆኛል
አይዞሽ አንቺ በእንባ ለመቤቴ ንገርያት ፅልይለት እግዚያብሄር ያውቃል🙏
Amen Amen Amen Kale hiwot yasemalen memherachin Egziabher mistrun Aklo yiglestlewot💚💛❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪lerswo yetegeleste Egziabher legnam yidreslen💚💛❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልሎልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር የምስጋና 🕯✝️💚💛❤️
ቃለ ህይወት ያሰማል ሌላው ንቁ የሚለው ከአንተም ባላቅ በጻፍ ቅዱስ አለ 1ጴጥ 5:8 "በመጠን ኑሩ ንቁም ባላጋራችሁ ዲያቢሎስ የሚዉጠውን ፈልግ እንደሚያገሣ አንበሳ ይዞራል" ከሚለው ነው አባታችን የተነሱት
እልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ባንድም በሌላም እግዚአብሔር ልጆቹን ይረዳናል ክብር ምስጋና ለመድኃኒዓለም ይሁን
😢😢😢 እልልልልልልልልልልልልል ለናታችን ለወላዲት አምላክ ክብር ምስጋና ይገባታል መምህር ህይወትክ ያስምራል
ሰላም ላንተ ይሁን መምህር ዛሬ አንደኛ ነኝ ተመስገን
እደመምህር መላአከ መንክራት ያሉ 100 አባቶች በከተማውስጥ ቢኖሩኮ ክንፍ እናወጣነበር ግን ምን ያረጋል እምንገፍውን አናቅም እኛ ሰዎች አደማናቸው ቅዱስ አባታችንን ሬዴዪ አቢሲንያን የሰማ ስለሳቸው ጥያቄ አያቀርብም ነበር
Mvkjuk
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ይህን ሁሉ ያደርገ እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን የእውነት ያንተ መፈወስ የብዙዎቻችን መዳን ምክንያት ሆኗል በርታ መምህራችን
መምህር ቃለሂወት ያሰማልን የሚገርም ነው ላተ የደረሰች እናታችን እመብርሀን ለኛም ትድረስልን
እልልልልልልልልልልልልእ እግዝኣብሄር ይመሰገን መመህራችን
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ይክበር ይመሥገን የድንግል ማርያም ልጁ
መምህር ተስፋዬ በጣምነው የማመሰግነው የእውነት ወደ መንፈሳዊነት መልሰኸኛል፡፡ ወንድሜ ገጠመኙ ለወደፊቱ በመፅሀፍ ብታሳትመው ደስ ይለኛል ከእግዚአብሄር ጋር ምክንያቱም በጣም ብዙ እንማርበታለንና ወንድሜ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሀለው እንወድሀለን በዚሁ ቀጥል
እኒም ያወኩ ያባታችንም መምህር ግርማ ስትፈወውስ አይቺነው ያወኩ በአካል ሳይሆን በይቱብ በጣም በጉጉት እከታተል ነበር አባታችን ሺ ሺ ሺ አመት ኑሩልን
እግዚቢህር ይመስገን መምህር ታምር ነዉ አተን ይረዳቺ እመብረሀን ለሁላቺንም ትደረስልን አዉ አቻለሁ መምህር ጊርማጋር ሲያላቅቆህ
መምህር በጣም ልክ ነህ እኔም ያንተን ትምህርት መከታተል ከጀመርኩ ጀምሮ በስግደት በፀሎት ከመንፈስ ጋር እየተዋጋሁ ነው። አንዳንድ ለውጦችን በገሀድ እያየሁ ነው የድንግል ማርያም ልጅ መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን። የአንተን እርዳታ የምፈልግበት ቀን ሲመጣ አግኝቼህ ያላወኩትን ነገር በአንተ በኩል አውቄ እንደምድን ተስፋ አደርጋለሁ።እግዚአብሔር ከሁላችንም ጋር ይሁን።
ላተም የደረሰ ያብረሀም አምላክ ለኛም ይድረስልን አሜን መምህር በርታልን ፀጋውን ያብዛላክ አሜን
እንኳን በሠላም መጣህ መምህር እናመሠግናለን ጸጋውን ያብዛልህ
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልመምህር እንኳን ተፈወስህ ወንድሜ ለአባታችን ለመምህር ግርማ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ያድልልን በርታ ወንድማችን እኛ ካንተ ብዙ ተምረናል
@Hanna አሜን አሁላችን ጋር ይሁን
እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ህይወት ያስማልን አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልን መምህራችን
እልልልልልልልልልልልልልል መምህር ከልብ ከልብ እናመሰግናለን በእድሜ በጸጋ ያኑርልን በርታ በጣም ሂወታችንንን እየታደክልን ነው መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን እግዚያብሔር ይመስገን እልል ልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
እዉነትነዉ አባታችን መምህር ግርማ ለሁላችንም አባትናቸዉ እሳቸዉበሚያስተምሩት ትምህርትበመስማቴለዉጥአገኘዉበህወቴ እግዚአብሔር እረጂምእድሜንይስጥልን ለአባታችን ለመምህር መላከ መንክራት ግርማወድሙ እመቤቴጥላከለላትሁናቸዉ
እልልልል እግዚአብሒር ይተመገነ ይሁን ደስ ይልለ ሰለራስህ ስታወራ ጥሩ ነዉ ሁሌ ሚስትህን አመስገነት ነበር እንኳን ተናጋርክ ጥሩ ሚስት ነት እልልል
አግዚአብሔር ይመስገን መምህር አዎ አቺክ ነበር እናም መምህር ስሌ ሆንክ በጣም ደስ ብሎኝያል ለዚያ ያበቃኪ አምልክ የተመሰገነ ይሁን 😍😍😍😍😍😍😍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
እንኳን ደና መጣህልን መምህር
እግዚአብሔር ይመስጋን አሜን መምህር እድሜና ጤና ይስጣችሁ 46 ሰው እልልልልልል እግዚአብሔር የተመሰጋነ ይሁን
ላንተ የደረሰልህ ጌታ ለኛም ይድረስልን
በእውነት መ ምህር አነተንና ወነደሞቻችን የሰማ እግዛብሔር ይሰማነ አአነተንም እግዛብሔ የፈታህ እኞነም ይርዳነ ሰለሁሉም እግዛብሔር ይመሰገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ኑርልን ውደደደደደደደደደደ ነው የማደርግህ ወንደሜ የማቱሳለን እደሜ ይሰጥህ ወንደሜ ቃለህውት ያሰማልን 🙏🙏🙏
መምህር ቃለህወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አወ ከአባታችን መላከ መንክራት መምህር ግርማ ሲፈወሱ እኔም አይቻለሁ እመብርሃን ትጠብቅህ አባታችንም እድሜ ማታሱላን ይስጥልን ጠላታቹህን ከእግራቹ መረገጫ ይጣልልን አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይሀሳብህን ና አለማህን ሁሉ ይፍፅምልህ 🙏🙏. ስለ ግብረ ሰዶማውያን ያደረከውን እግዚአብሔር አሁንም ልባቸውን ይክፈት
ላንተ የደረሰልክ አምላክ ስደተኞችንም ያስበን ፋተናው ከባድ ነው ቤተሰብም የማይረዳው
መምህራች እንደምነህ አዎ አቼሃለወ በመምህር ግርማ ስትፈወስ ላንተ የደረሰ ለኛ መዳሃኔ አለም የዲንግል ማርያም ይዲረስልን በፆሎት አስበን ወለተ እግዝእነ,,,
እጅግ የሚደቅ ነው አባቴ አሁንም የመቤቴ ጥበቃ አይለዮት በፀሎት አስቡኝ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እድሜና ጤናህን ይስጥክ
እልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር
መምህር እግዚአብሔር አምላክ የተመሠገነ እልል እልል እልል እልልእልልእልልእልልእልልእልል
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ተስፋዬ። መምህር ግርማ የዝሙት መንፈስና ብር ያስቀብርህ የነበር የመተት መንፈስ ሲወጣልህ ቪዲዮ ተመልክቻለሁ።
የት ላይ ነው ያየኸው ወንድም? እስኪ ፃፍልኝ እኔም ልየዌ
እልልልልልልልልልልልልልል እኔ እልልታ እችላለሁ እስካንተ ብያለሁ መምህርእግዚአብሔር ይመስገንእንኳን ተመለሱ ዳኑ ለእናንተ የደረሰ ለእኛም ይድረስልንየጠፋነውን ወደ ቤቱ ይመልሰን
egziabhere yimesgen des yilal nebse madane.... eleeeeeee!!!!!!!!
እባካችሁ መምህራችን ከሚለቃቸው ቪዲዮዎች ላይ ተገቢውን ጥቅም እንዲያገኝ በቪዲዮዎቹ መካከል ያሉትን ማስታወቂያዎች "Skip Ad" የሚለውን ሳትጫኑ እዩለት። ገጠመኞቹ እና ትምህርቶቹ አጓጊ እንደሆኑ እረዳለሁ ነገርግን ወንድማችን ጊዜውን ሰዉቶ ስለሆነ ቪዲዮዎቹን የሚያዘጋጅልን፣ ከUA-cam ላይ ተገቢውን ጥቅም እንዲያገኝ በመተባበር አነስ ያለ ምስጋናችንን ብናቀርብ።
Esh wandim yared
እሺ ወንድማችን አላወቀም ነበር
እሺ
Eshi
እሺ
እረ በጣም ትክክል ባለቤቴን ወገብን በጣም ያመው ነበር። ከዛ በመቁጠሪያ ሰንቀጠቅጠዉ ለቀቀዉ።ከዛ በሓላ መሰገድ ጀመረ። ክብር ለ እ/ር ይሁን።
እግዚአብሄር ✅👍
እግዚያብሄር ይመስገን መምህር ይገርማል ይሁሉ አልፎ ዛሬ ለዚ በቃህ ታአምርነው አተን የረዳች እመቤታችን ለሁላችንም ትድረስልን
Amen amen amen
ለአንተ የደረሰልህ አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ለእኛም ይድረስልን መምህር
amen amen amen
Amen amen amen
አሜን አሜን አሜን
እህቶቼ እስኪ ህልም ፍቱልኝ ስለጓደኛዬ ነዉ የታየኝ እና መምህር ግርማ ጋር ሄዳ ይመስለኛል የሄደችዉ ከአክስቷ ጋር ነዉ እና አክስቷ ትፈወሳለች እርሷ ግን ግንባሯን በመስቀል ካማተቧት በኋላ በእጃቸዉ ግንባር ግንባሯን ሲመቷት ዝም ትላለች ከዛ አባ ደግሞ መንፈሱ ዉስጧ ተደብቋል ሲሉ አየኋቸዉ በእግዚአብሔር ተርጉሙልኝ ስለማልችል ነዉ
አሜን አሜን አሜን
@@werkensh91 yemitseleyi kehon minalibat menifesu teyizolat yihonal beye new masibew enderase
መምህር እኔ ከነቤተሰቦቼ ሙስሊም አይሉን ክርስቲያን ነጠላ ለባሽ አንዳዴ ታቦት ሲነግስ ነው የምንሄድው ብቻ አባታችን መምህር ግርማ ወደማንነታችን እና ወደእውነተኛ መንገድ መሩን የሳቸውን ውለታ ፈጣሪ ፀጋውን ይስጣቸው
የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሰን ለእመብዙሃን እናታችን ለቅድስት ድንግል ማሪያም እለተ ቀን
አሜን እኳን አብሮ አደረሰን
Amen ekan abro aderesen
Betkeklell
Oh my god 😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔😭😭😭💔😭💔😭😭😭😭😭😭
It hurts so much brother 💔😭🙏🙏
ድንግል ማርያምን እናት አማላጅ አድርጎ የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ከስንት ነገር የጠበቀችኝ ያወጣችኝ ለማመን የሚከብድ ነገር ያረገችልኝ ክብር ሁሉ ለአምላክ እናት ይሁን አሜን 😍😍😍
ኧረ መምህር እኔም እራሱ በእንቅልፍ ልቤ በር ከፍቸ እወጣ ነበር እና የመዳህኒያለም እምነት አንገቴ ላይ አደርግ ስለነበር የዞኝ ሊሄድ አይችልም እና ደግሞ መሐተቤን በእንቅልፍ ልብ እበጥስ ነበር አንገቴን እስከሚያመኝ ድረስ አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን በመዳህኒያለም ቸርነት አለሁ ትቶኛል እና ደግሞ ጥርሴ በጣም ይደማ ነበር እጂግ በጣም እና የሰኔ ጎለጎታ አንድ ቀን አድርሼ በድንግል ማርያም አማላጅነት ተፈወስኩኝ እና መምህር ተስፋዬ እጂግ በጣም ነው የምናመሰግነው በርታልን በክርስቶስ ፍፁም ፈቅር እንወድሃለን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ እረ ጂም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን 💚💛❤👏🇪🇹
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እንዲሁም የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም አደረሳቹ አደረሰን እሺ ወንድማችን
Amen amen amen
አሜን አሜን አሜን
@@salamyoutubeethiopia3153z1`😂😢😢😮😢😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😅😊😅😢😢😢😢😮😂😂❤😢😮😅❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሰተማሪዬ ወንድሜ ላንተ የረዳችህ ያገዘችህ እመቤት ንግሰተ ሰማይ ወምድር የጌታዪ እናት እኛንም ትርዳን
እዉነት እውነት ከሁሉም በፋት እኝህን አባታችንን የሰጠንን እግዚአብሄር ማመስገን እፈልጋለሁ ዛሬ ደግሞ በህልሜ ከሳቸው ጋር ምግብ ስበላ በተወለድኩበት ባደግሁበት ኪዳነምህረት ቤተክርስቲያን ምን ያህል ደስ እዳለኝ ልክ በእውኔ እዳገኘኋቸው እጅግ እጅግ በጣም ደስ አለኝ መምህራችን ደስታዬ እስካሁን አልጠፋም ያለሁት በአረብ ሃገር ነው።
እኔም ብዙ ግዜ አያቸዋሁ በጣም ነው ይገርማል አባታችንን የሰጠን የድግል ማርያም ልጅ የመስገን
እኔም በጣም እየተሰቃየሁ ነበር እምኖረዉ እና አድቀን መምህር መተዉ መፈሱን እግባርታሰር ብለዉልኝ ብንን አልሁ
መምህር እኳን ደና መጣህ
አዎ መምህር እኔ መምህር ግርማለይ አይቼሀለሁ የፈውስ አገልግሎት ስታደርግ እግዚአብሔር ታላቅ ነው እግዚአብሔር ይመሥገን
መምህር 65ት ገጠመኝን ሳዳመጥ የሰርይ ልጅ እድሜዋ 20 ነው እያዳመጥኩት እያለ መጣቻና አጠገቤ ተቀመጠች ከዘመ ወድያውኑ አመማት እና ያገጠምኝን ላንተ ልንገርህ ብይ ነው መምህር እመቤቴ ያገለግሎትህን ዘመን ትባረክለህ አሜን
የኔ ወንድም መምህር የኔ እባት በጣም ነው ያስለቀስከኝ ምክንያቱም እህቴም በጭጎራ ትንፍራፍራለች ወይኔ መንፍስ ነው ማለት ነው ድንግል ማርያም ለመምህር የደርስ አምላክ ለእህቴም ድርስላት 😭😭
እባካቹ በፆሎት እህቴን አስቡዋት ወለተሚካኤል ብላቹ አንድ እህቴ የእናቴ ልጅ ነች🙏🙏🙏❤️❤️❤️
መምህር ተስፋዬ ትምህርት ሁሉም አስተማሪ ናቸው እግዚአብሔር እድሜክን ያርዝምልን ግን መናፍቆች ለምንድ ነው አባ ግርማን ዩቱፕ ላይ እንደዚ እሚሰድቦቸው እንደነዚ አይነት ሰውችን ማስጠቀቅያ ቢሰጠጣቸው ወይ ይከሰሱ ለምንድ ነው እንደዚ ሚሰድቦቸው በጣም ነው ሚያሳዝነው
በእውነት መምህር ግርማን እግዚአብሔር እድሜያቸውን ያርዝምልን
መምህሬ እግዚአብሄር ባንተ አድሮ ብዙ እያስተማረን/ኝ ነው እንደሚያድነኝ ደሞ እርግጠኛ ነኝ ደሞ ቴለግራም ካለህ ይህንን ትምህርት ብትለቅልን ደሞ ፀጋውን ያብዛልህ ላንተ የደረሰ አምላክ ለእኛም ይድረስልን እመ ብርሃን በመንገዳችን ሁሉ ትቅደምልን
እኔ አብዛኛውን ግዜ ስምቼ ላይክ አድርጌህ ነው የምወጣው ኮሜንት አልፅፍም ዛሬ ግን በጣም ድስ ብሎኛል እነዛ ገበረስደማውያን መመላስችው እውነት እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ከዝህ በለይ እንድታስተምር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ብያለሁኝ የኔ ውንድም በርታ
አንተን የወለደች እናት ትባረክ በእውነት🙏🙏🙏
አሜን እመቤቴ ማርያም ለኛም ድረሽልኝ እናቴ!
አሜን አሜን አሜን ።እመቤቴ።ማርያምለኛምድረሽልናቴ።አሜን እግዚአብሔር ።አሜን አሜን እሜ።እመቤቴማርያም።ለኛምድረሽልናቴ።ልልልልልልልልልልልልል
በጣም በጣም አስደሳች ሥራ ነው እየሰራህ ያለኸው መምህር ተስፋዬ አበራ፣ ስንት ሠው በአንተ አስተምህሮ ሂወቱን ቀየረ! በዛ ላይ 46 ግብረሰዶማዊያንን ለንስሃ ሕይወት ማብቃትህ ደግሞ የመጨረሻ አስገራሚ ነው። እግዚአብሔር ይባርክህ!
አዎ አኔየም አይቸሀለዎ ከመምህር ግራማ ስትጪሁ ላንተ የደረሰ ለኛም ይደረስልን መምህራችን አናመስገን አለን አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ
ላንተ የደረሰልህ መድኃኔዓለም ለእኛም ይድረሰን መከራዬ ብዙ ነው
ደስ ሲል መምህር ቆይቼም ቢሆን የሰማሁት ላንተ የደረሰ እኛም ይድረስልን መምህር
ገና እዳባታችን መምህር ግርማ የበለጠ ፊሪ ታፈራለህ መምህር ተስፋዬ በእውነት እውነተኛ ነገር ስለሆነ የምትሰራው ስራ ገና ይበዛል ከዝ በላይ ትሰራለህ መምህር ተስፋዬ
አረ እኔ ተኝቼ ተነስቼ እሄዳለሁ እግዚአቢሔር ይመስገን አሁን ትቶኛል ትምህርቶችን ፈዉስን የአባ ይዉሀኒስን የመምህር ግርማን ስከታተል ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን።
አምላካችን ምንም አይሣነዉም ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሥገን ሙምህርን የማረልን ፈጣሪ ይመሥገን ለእርሶ የደረሥ አምካችን ለሁላችንም ይድረሥልን ሠማይና ምድርን የፈጠረ የፈጥረት ሁሉ ባለቤት እሱ ለእና ይድረስልን
እስይ እልልልልልልልልል በእለተቀንዋ እንኳን ለምስክር አበቃህ መምህር ተመስገን ድንግል ማርያም አሁንም ጥበቃሽ አይለይን መምህራችን ጠቢቅልን አደይ ማዓርይ
እልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔርን ኑ አመስግኑ ሀፂያተኛን በደለኛን ይቅር የሚል አምላክ ነዉና ይህን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን አይደለም 46 ሀፂያተኛ 1 ሀፂያተኛ ንስሀ ሲገባ ምን ያክል ደስ እደሚል መምህርየ እድሜና ጤና ከፀጋ ጋር እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጠዎት ሽ ያድርገዎት ኑሩልን
አሜን አሜን አሜን ።እግዚእብሔር ።ልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልእልልልልልልልልእልልልል።አሜን አሜን አሜን ።ልልል
awo lkneh bayine aychalw
እግዚአብሔር ይመስገን ከዛ ሒወት ወተህ ለኛም ተርፈሀል ብዙ የመናፍስት ሥራ ተምረንበታል ጸጋውን ያብዛልህ መምህር
መምህር እዚጋ አስለቀሰኝ ገጠመኝህ እመቤቴ አሁንም በሄድክበት ትጠብቅ በእውነት።
በጣም ነዉ የሜገረመዉ መምህር ይሄን ሁላ አሳልህ ዛሬላይ እግዜቤሔር ባተላይድሮ እኛን እያዳንህነ ነዉ 🌷🌷
መምህር እንኳን ደህና መጣህልን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክን መድሃኒአለም ያርዝምልን አሜን
ያን ሁሉ አሳልፍ እዚህ ያደረሰክ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይግባው አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ላንተ የደረሰ አምላከ ቅዱስ ለኛም ይድረስልን በእውነት።
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ መምህር
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
ስለማይ ነገር ስጦታው ልኡል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ የከበረ ይሁን አሜን፫
የናቱ የናታች የእመብርሀን አማላጅነት ለኛም ይደረግልን አሜን
አሜን ፫
አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ሰለማይ ነገር ሰጦታው አግዚአብሔር ይመሰገን ለአንተ የደረሰ ለኛም ይድረሰልን መምህር ሰላምህ ይብዛ
መምህር እንኳን በሠላ መጣህልን በአ ፀሎት አስብኝ እህተ ማርያም ብላችው በእመቤቴ ስም። አደር አስብኝ።
እኔ ምለው ዲስላይክ የምታረጉ ሰዎች ፈጣር ልቦና ይስጣቹ ነው የምለው የስንቱን ህወት የሚቀይር ገጠመኝ እየሰማቹ እደዝ የምታደርጉ ሰወቺ
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናህ ፀጋ ስላሴ ወለተ ማርያም ወለተ ማርያም እህተ ኢየሡስ ወልደ ዮሐኒስ አፀደ ማርያም ሐይለ ጊወርጊስ ወለተ ፃድቅ ወልደ ሰማፅት ወልደ እስጢፋኖስ እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቡን
እልል እልል እልል አተን የፈወሰ አምላክ እኞንም ይጎብኝን
መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ እንኳን ለእመቤታችን ወርሀዊ በአል አደረሳችሁ
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
እንኳን ደስ አለህ መምህር እግዚአብሔር ይመስገን እሄ ትልቅ ድል ነዉ እንኴንም እግዚአብሔር እረዳህ
"" አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን ተናፍቂው መምህር እንኳን በሰላም መጣ 💓💓 አዎ
እኔ አይቸዋለሁ ከአንዴም ሁለቴ አይቸዋለሁ
እጅግ ብዙ ትምህርት አግኝቼበታለሁ በጣም
ጎበዝ ጠንካራ ነህ ፀጋውን ያብዛልህ👍🙏
እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን እናቱ እናታችን አረጎ የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ለሁላችንም እመቤታችን ትደረስልን እናትነቷዋ ፍቅሩዋ አይለየን አሜን ፫
እግዚአብሔር ይመሥገን መምራችን አለሁ በቸርነቱ
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን መምህር ብዙ ፈተና አለ ግን የእግዚአብሔር ቸርነት የድንግል ማርያም አማላጅነት ከስቱ እደሚያወጣን ይደንቀኛል🙏🙏
እፁብ ድንቅ ነው
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ
መምህር ግርማ ወንድሙን እንዴት እንደምወዳቸው
የመኖሬ ሚስጥር ናቸው እግዚአብሔር የምለምነው ሁልየ መምህር እንዲያገናኘኝ ነው
ማምህር ምን ማታዳል ነዉ ለንታ የደራሰ አምላክ ለሁሉም ይድረስ እግዚአብሔር እንኳን ፈዋሰክ ለኛ ብሉ ነዉ አዎ ብዙ ሰዉ እየደና ነው እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይማስጋን!!!!
ለእመቤታችን ክብር ይገባታል!!!!
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ለአንተ የደረሰች አዛኝቷ እመቤቴ ማርያም ለኛም ትድረስልን⛪⛪🙏🙏🙏
በውነት ቃለይዎት ያሰማልን መምህራችን በጣም ብዙ ትምህርት ወስደንበታል ጠቅሞናል
ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን ውይይ አባን እንዴት እንደምዎዳቸው. ላንተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን. እመቤቴ ለሁላችንም ትድረስልን
መምህራችን ላተ የድርስልህን ቅዱስ ሩፍኤል ለኛም ይድርስልን(3)
ጌታየሆይ አድነን እንዲህ በንቅልፍ ልብ የሚዎስድም መንፈስ አለ ውይ እኔስ ፈራሁ አሁንስ በስላሴስም እንዲህ አይነቱን መንፈስ እግዚአብሔር ብይገስጸው
ወንደሜ እኔ የዛሬ አመት ወደመምህር ካናዳ ልሔድ ተዘጋጅቸ እያለ በሰላቢ መንፈስ ዘጠኝ እሽ ብር አሰረቀኝ መምህር ጋም ሔጀ መንፈሱ ከቤት ተደብቆ ሳይያዝ ቀረ ከዚያ በኋላ ደግሞ በየ ጊዜው መኪናየን እየሰበረ በጣም አስቸግሮኛል
You're doing an amazing job waking Ethiopians up wondimachin. Thank you thank you thank you.
እንኳ በደና መጣቹ መምህራችን እግዚአሕበር እድሜና ጠና ይጣቹ
መምህራችን እንኳን እግዚአብሔር እረዳህ እኔም ያንተ ሲወጣል አይቻለው ከትምህርት ብዙ አውቀናል ተምረናል ፈጣሪ ይጠብቅ እናመሰግናለን
እንኳን ደና መጣህ መምህር ራች አንተን በምህረት አይኑ የጎበኘ አምላክ እግዚአብሔር እኔንም አፅያተኛዋን ይግብኝ
አሜንንንን በፀሎትህ አስበኛ (( እህተ ስላሴ ብልህ ))
መምህር እንካን ደና መጣህ ገና እግዚአብሔር ባንተ ውስጥ አድሮ ብዙህ ነገር ይሰራል በርታና ቀጥልበት አንተ የቡዙህ ሰው መዳኛ ነህ አሁንም እመቤታችን ጥላ ከለላ ትሁንህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ከመድረክ ላይ የተቀረፀውን አይቻለሁ በወቅቱ ሲለቀቅ መምህር ። ላንተ የደረሰ አምላክ ለኛም እንዲደርስልን ፀልይልን
አቤት እንደው ለመምህር የደረሰ አምላክ ለእኔም ወንድም እንዲደርስልኝ ፈጣሪ ለምኑልኝ ዲያቆን አንድ ዓይኔ ወንድሜ ልክ እንዲህ አይነት ታሪክ ነው እያሳለፈ ያለው መምህር ግርማን ወይወዳቸውም እኔ ከዓንድ አመት በፊት ለእረፍት ወደ ኢትዮጲያ ሄጄ ነበር የመምህርን ፈውሶችና ትምህርቶች በጣም ብዙ ዳውሎድ አድርጌ ነበር ሁለት ሚሞሪ ይዤ የሄድኩት አንዱን ሚሞሪ እንዴት መምህር ግርማን ትከታተያለሽ ብሌ ወንድም እንዳለ ደለተብኝ
አንዱ ሚሞሪ ደሞ እቃ እያስተካከልኩ ነበር በእጄ እንዳነሳሁት አስታውሳለዌ ከዚያም ቀሚሴላይ አረጌዋለው ከሲም ካር የት እንደገባ ጠፋብኝ በጣም ተናደድኩ እሳኩን በጣም ነው የምናደደው እንቅልፌን ትቼ ዋይፋይ እየተደበኩ ነበር ዳውሎድ የማደረገው
አሁን ያለው ወንድሜ ገዳም ነው መምህር ትምርትክን እልክለታለው ገጠመኞችህንም እንዲደውልልክም ስልክክን ሰጥቼው ነበር እሺ እደውልለታለው ብሎኝ ነበር ግን አልደወለልክም ትምህርትክን ስልክለት እኔን ዘጋኝ።
ጨጓራውን ያመዋል ቶሎ ይናደዳል ይበሳጫል ,ይዋሻል, ከሰው አይስማማም, ማንንም አይሰማም ገዳም ውስጥ እንኳ እራሱ ያለው ካልሆነ ተናዶ አመናጭቆ ጥሎ ነው የሚሄደው, ከሰው ይደባደባል ማንም አይችለውም
ሲያገላግሉትም እሺ አይልም
ሸኮራ ዮሐንስ ብዙ ተፈውሶ ነበር መተት ለቆት ነበር አሳደሱበት ከቤተሰብ እንዳይስማማና ከቤት ብን ብሎ እንዲወጣ በምግብ አበሉትና ውድማላይ ተጥሎ እረገጠው ይሀው ከቤት ከወጣ 7ት አመቱ ከትምህርቱ ወይ ከቤተሰብ ወይ የገዳም ሕይወቱን በደብ አልኖረው ከባድ ነው
*መምህር እርዳኝ ስለእግዚአብሔር ብለክ* እኔም በሃሰብ አለኩ አንድ ወንድሜ ነው ሁለት ወንድሞቼን ገና በልጅነታቸው ሴጣን ነጥቆኛል
አይዞሽ አንቺ በእንባ ለመቤቴ ንገርያት ፅልይለት እግዚያብሄር ያውቃል🙏
Amen Amen Amen Kale hiwot yasemalen memherachin Egziabher mistrun Aklo yiglestlewot💚💛❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪lerswo yetegeleste Egziabher legnam yidreslen💚💛❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልሎልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር የምስጋና 🕯✝️💚💛❤️
ቃለ ህይወት ያሰማል ሌላው ንቁ የሚለው ከአንተም ባላቅ በጻፍ ቅዱስ አለ 1ጴጥ 5:8 "በመጠን ኑሩ ንቁም ባላጋራችሁ ዲያቢሎስ የሚዉጠውን ፈልግ እንደሚያገሣ አንበሳ ይዞራል" ከሚለው ነው አባታችን የተነሱት
እልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ባንድም በሌላም እግዚአብሔር ልጆቹን ይረዳናል ክብር ምስጋና ለመድኃኒዓለም ይሁን
😢😢😢 እልልልልልልልልልልልልል ለናታችን ለወላዲት አምላክ ክብር ምስጋና ይገባታል መምህር ህይወትክ ያስምራል
ሰላም ላንተ ይሁን መምህር ዛሬ አንደኛ ነኝ ተመስገን
እደመምህር መላአከ መንክራት ያሉ 100 አባቶች በከተማውስጥ ቢኖሩኮ ክንፍ እናወጣነበር ግን ምን ያረጋል እምንገፍውን አናቅም እኛ ሰዎች አደማናቸው ቅዱስ አባታችንን ሬዴዪ አቢሲንያን የሰማ ስለሳቸው ጥያቄ አያቀርብም ነበር
Mvkjuk
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ይህን ሁሉ ያደርገ እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን የእውነት ያንተ መፈወስ የብዙዎቻችን መዳን ምክንያት ሆኗል በርታ መምህራችን
መምህር ቃለሂወት ያሰማልን የሚገርም ነው ላተ የደረሰች እናታችን እመብርሀን ለኛም ትድረስልን
እልልልልልልልልልልልልእ እግዝኣብሄር ይመሰገን መመህራችን
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ይክበር ይመሥገን የድንግል ማርያም ልጁ
መምህር ተስፋዬ በጣምነው የማመሰግነው የእውነት ወደ መንፈሳዊነት መልሰኸኛል፡፡ ወንድሜ ገጠመኙ ለወደፊቱ በመፅሀፍ ብታሳትመው ደስ ይለኛል ከእግዚአብሄር ጋር ምክንያቱም በጣም ብዙ እንማርበታለንና ወንድሜ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሀለው እንወድሀለን በዚሁ ቀጥል
እኒም ያወኩ ያባታችንም መምህር ግርማ ስትፈወውስ አይቺነው ያወኩ በአካል ሳይሆን በይቱብ በጣም በጉጉት እከታተል ነበር አባታችን ሺ ሺ ሺ አመት ኑሩልን
እግዚቢህር ይመስገን መምህር ታምር ነዉ አተን ይረዳቺ እመብረሀን ለሁላቺንም ትደረስልን አዉ አቻለሁ መምህር ጊርማጋር ሲያላቅቆህ
መምህር በጣም ልክ ነህ እኔም ያንተን ትምህርት መከታተል ከጀመርኩ ጀምሮ በስግደት በፀሎት ከመንፈስ ጋር እየተዋጋሁ ነው። አንዳንድ ለውጦችን በገሀድ እያየሁ ነው የድንግል ማርያም ልጅ መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን። የአንተን እርዳታ የምፈልግበት ቀን ሲመጣ አግኝቼህ ያላወኩትን ነገር በአንተ በኩል አውቄ እንደምድን ተስፋ አደርጋለሁ።እግዚአብሔር ከሁላችንም ጋር ይሁን።
ላተም የደረሰ ያብረሀም አምላክ ለኛም ይድረስልን አሜን መምህር በርታልን ፀጋውን ያብዛላክ አሜን
እንኳን በሠላም መጣህ መምህር እናመሠግናለን ጸጋውን ያብዛልህ
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልመምህር እንኳን ተፈወስህ ወንድሜ ለአባታችን ለመምህር ግርማ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ያድልልን
በርታ ወንድማችን እኛ ካንተ ብዙ ተምረናል
@Hanna አሜን አሁላችን ጋር ይሁን
እግዚአብሔር ይመስገን
ቃል ህይወት ያስማልን አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልን መምህራችን
እልልልልልልልልልልልልልል መምህር ከልብ ከልብ እናመሰግናለን በእድሜ በጸጋ ያኑርልን በርታ በጣም ሂወታችንንን እየታደክልን ነው መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን እግዚያብሔር ይመስገን
እልል ልልልልልልልልልልልልልልል
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
እዉነትነዉ አባታችን መምህር ግርማ ለሁላችንም አባትናቸዉ እሳቸዉበሚያስተምሩት ትምህርትበመስማቴለዉጥአገኘዉበህወቴ እግዚአብሔር እረጂምእድሜንይስጥልን ለአባታችን ለመምህር መላከ መንክራት ግርማወድሙ እመቤቴጥላከለላትሁናቸዉ
እልልልል እግዚአብሒር ይተመገነ ይሁን ደስ ይልለ ሰለራስህ ስታወራ ጥሩ ነዉ ሁሌ ሚስትህን አመስገነት ነበር እንኳን ተናጋርክ ጥሩ ሚስት ነት እልልል
አግዚአብሔር ይመስገን መምህር አዎ አቺክ ነበር እናም መምህር ስሌ ሆንክ በጣም ደስ ብሎኝያል ለዚያ ያበቃኪ አምልክ የተመሰገነ ይሁን 😍😍😍😍😍😍😍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
እንኳን ደና መጣህልን መምህር
እግዚአብሔር ይመስጋን አሜን መምህር እድሜና ጤና ይስጣችሁ 46 ሰው እልልልልልል እግዚአብሔር የተመሰጋነ ይሁን
ላንተ የደረሰልህ ጌታ ለኛም ይድረስልን
በእውነት መ ምህር አነተንና ወነደሞቻችን የሰማ እግዛብሔር ይሰማነ አአነተንም እግዛብሔ የፈታህ እኞነም ይርዳነ
ሰለሁሉም እግዛብሔር ይመሰገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ኑርልን ውደደደደደደደደደደ ነው የማደርግህ ወንደሜ የማቱሳለን እደሜ ይሰጥህ ወንደሜ ቃለህውት ያሰማልን 🙏🙏🙏
መምህር ቃለህወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አወ ከአባታችን መላከ መንክራት መምህር ግርማ ሲፈወሱ እኔም አይቻለሁ እመብርሃን ትጠብቅህ አባታችንም እድሜ ማታሱላን ይስጥልን ጠላታቹህን ከእግራቹ መረገጫ ይጣልልን አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይሀሳብህን ና አለማህን ሁሉ ይፍፅምልህ 🙏🙏.
ስለ ግብረ ሰዶማውያን ያደረከውን እግዚአብሔር አሁንም ልባቸውን ይክፈት
ላንተ የደረሰልክ አምላክ ስደተኞችንም ያስበን ፋተናው ከባድ ነው ቤተሰብም የማይረዳው
መምህራች እንደምነህ አዎ አቼሃለወ በመምህር ግርማ ስትፈወስ ላንተ የደረሰ ለኛ መዳሃኔ አለም የዲንግል ማርያም ይዲረስልን በፆሎት አስበን ወለተ እግዝእነ,,,
እጅግ የሚደቅ ነው አባቴ አሁንም የመቤቴ ጥበቃ አይለዮት በፀሎት አስቡኝ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እድሜና ጤናህን ይስጥክ
እልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር
መምህር እግዚአብሔር አምላክ የተመሠገነ እልል እልል እልል እልልእልልእልልእልልእልልእልል
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ተስፋዬ። መምህር ግርማ የዝሙት መንፈስና ብር ያስቀብርህ የነበር የመተት መንፈስ ሲወጣልህ ቪዲዮ ተመልክቻለሁ።
የት ላይ ነው ያየኸው ወንድም? እስኪ ፃፍልኝ እኔም ልየዌ
እልልልልልልልልልልልልልል እኔ እልልታ እችላለሁ እስካንተ ብያለሁ መምህር
እግዚአብሔር ይመስገን
እንኳን ተመለሱ ዳኑ
ለእናንተ የደረሰ ለእኛም ይድረስልን
የጠፋነውን ወደ ቤቱ ይመልሰን