በሸይጣን ቁጥጥር ስር የመውደቅ 3 ምልክቶች | ኡስታዝ አህመድ አደም | hadis Amharic | Ustaz ahmed adem |ሀዲስ በአማርኛ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 114

  • @ferida4432
    @ferida4432 Місяць тому +2

    ጀዛኩም አላህ ሼሀችን

  • @titima142
    @titima142 Рік тому +12

    እኛ ነብሳችንን በዳዮች ነን እና አንተው እዘንልን ያረብ

  • @toydaymar3053
    @toydaymar3053 11 місяців тому +2

    ሱበሀን አላህ ውላሂ የሰማሁት እኔንኝ ዱኦ አድርጉልኝ አላህ ቅጥትኚውን መግዲ ይመራን ያሪቢ በራህመትህ እናትንም አላህ ይጥበቅልን

  • @Malugiro
    @Malugiro Рік тому +1

    Mashallaha mashallah ❤❤❤❤ ustaz ahmad allah isun kamiyastawusu hulachinm yadergan 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @Momina1111-xi7jh
    @Momina1111-xi7jh Рік тому +5

    ያረቢ በሰማነው የምንተገብር ያድርገን ጀዛኩሙሏሁ ኸይርን

  • @zburahassenaschal8693
    @zburahassenaschal8693 Рік тому +4

    አህለን ኡዝታዙና

  • @ethiopa4420
    @ethiopa4420 Рік тому +7

    ሱብሀን አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን

  • @HanitaBilal-p5c
    @HanitaBilal-p5c Рік тому +32

    ውስታዝ አሰላም አለይኩም በጣም አከብርሀለሁ እባክዎን ዱአ አርግልኝ ቅኑን መንገድ ኢንዲመራኝ❤😢😢😢😢

  • @محمدعليبندر-ك5د
    @محمدعليبندر-ك5د 2 дні тому

    لاإله إلا أنت سبحانك إني كنت من الظالمين استغفرالله العظيم الذي لاإله إلا هو الحي القيوم واتوب اليه ❤❤❤

  • @sittieahmad6771
    @sittieahmad6771 Рік тому +3

    Walyekume selam worahimatullhi wobarkathu
    Selellahu alyehi wesellam
    Jazakumu Allah kayerane ya sheke

  • @Hiku-f4b
    @Hiku-f4b 12 днів тому

    Jezakumullah keyr

  • @SeadaFentawu-n6o
    @SeadaFentawu-n6o 15 днів тому

    ሱበሀን አላህ ቀጥተኛውን ምራን ያረብብብብብ😢😢😢

  • @allahmdulilaahallahmdulila2181

    ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ

  • @rhmatysef
    @rhmatysef Рік тому +4

    جزاك الله خير

  • @JameelaQatar-c1b
    @JameelaQatar-c1b Рік тому +4

    ያረቢአላህ ይምራን

  • @መድናይቱብ-ሰ1ዐ
    @መድናይቱብ-ሰ1ዐ Рік тому +3

    ጀዛኩሙላህአለህይጠብቅልንያረብ

  • @fanouseayela7005
    @fanouseayela7005 Рік тому +2

    ጀዛኩም አላህ ከይር

  • @zinetaragie6261
    @zinetaragie6261 Рік тому +9

    ያረብ እኔም ኪሳራ ውሥጥ ነው ያለሁት ላላህ ስትሉ ዱአ አርጉልኝ ሁላችሁም ዱሮ በጣም ጠካራ ነበርኩ ከ2013 በሀላ ኢማኔ እየተሸረሸረ መጣ

    • @hayatwoloyewa7275
      @hayatwoloyewa7275 Рік тому

      አላህ በድናችንጠካራያርገን ያረቢ ቤተሰቦችስንአፍአስብይ አግብተሽምከሆነ የባልሽንሀቅጠብቂ ሁቢ

    • @ErahmetMuhammed
      @ErahmetMuhammed 15 днів тому

      ኧረ ለሁላችንም አላህ ይድረስልን 😢 7:10

  • @nesriya2256
    @nesriya2256 Рік тому +8

    አላህ ቀጥተኝውን ምንግድ ይሞራን ጀዛኩሙላህ ኸይርን

  • @twaibatwaiba5239
    @twaibatwaiba5239 Рік тому +2

    ያረብእረለኔዱአአሪጉልኝእህ የኔነገረ😢ምንይዤነዉ ከአላህጋየምገናኛዉ😢

  • @اممعاذ-د4ع
    @اممعاذ-د4ع Рік тому +3

    አሏህይጠብቀንያረብ
    💐💐💐👍👍

  • @suadjemal4689
    @suadjemal4689 Рік тому +2

    ያላህ አተ ወፍቀን ጀዛኩሙላሁ ኸይረን ጀዛ

  • @idrisahmad6297
    @idrisahmad6297 5 місяців тому

    አህለን ኡስታዝ ስወድህ አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @HananNasir-l7n
    @HananNasir-l7n Рік тому +2

    Jaza keallah keyr❤

  • @AminetAminet-s9y
    @AminetAminet-s9y Рік тому +2

    jezakum allah estaz

  • @arabia1239
    @arabia1239 Рік тому +2

    ሱብሀንአላህያርብ

  • @allhamdulilahforeverything9933

    አህለን ጀዛከሏህኸይር

  • @nejatabdu7279
    @nejatabdu7279 Рік тому +2

    ያረቢ እዘንልን

  • @Hayat-f7e
    @Hayat-f7e 9 місяців тому

    ጀዛኩምላኸይር ኡስታዝ

  • @YassinMuhemmed-ty5go
    @YassinMuhemmed-ty5go Рік тому +5

    አሏህ ከሸይጧን ጉትጎታ ይጠብቀን አሏህ ቀጥተኛው መንገድ ይምራን መልካም የአሏህ ባሮች ያድርገን

  • @ABDULFETAHAbdu-y4x
    @ABDULFETAHAbdu-y4x Рік тому +3

    ياشيخ الله يطويل عمرك

  • @SultanMehamed
    @SultanMehamed Рік тому +1

    መአሸለሀ አለሀ ከሴጣን አለሀ ይጠብቀን

  • @JamilaNesru
    @JamilaNesru Рік тому +2

    Yaallah birahmetik

  • @WabelaJemal-e7u
    @WabelaJemal-e7u Місяць тому

    አለሁ አክበር

  • @TofikSultan-no8zw
    @TofikSultan-no8zw Рік тому

    አላህ ይጨምርልህ ኡስታዝ

  • @tamaratamara9695
    @tamaratamara9695 10 місяців тому

    ጀዛከላሁኸይር

  • @AminetAminet-s9y
    @AminetAminet-s9y Рік тому +2

    allah yetbkacehu estazuna

  • @ahammadahammad3976
    @ahammadahammad3976 Рік тому +2

    ያረብ አተ መጨረሻችንን አሣምርልን

  • @abusamah60
    @abusamah60 Рік тому +1

    Jazaakkallah

  • @nuriya8577
    @nuriya8577 Рік тому +2

    ሠለላሁአለይሂወሠለም

  • @ሉነኝ.የጃማዋ
    @ሉነኝ.የጃማዋ Рік тому +1

    ያረቢ አላህ በቀጥተኛው መገዲ ምራን

  • @zeynebdamte1506
    @zeynebdamte1506 Рік тому

    Abaye ostaz efelgewet alehu ❤❤

  • @SaliyaSalamo
    @SaliyaSalamo Рік тому +4

    አለሁ አክበር ያኣለህ

  • @zainabzainab6960
    @zainabzainab6960 Рік тому

    ❤❤❤ያራቢ። አንተው ጠብቀን

  • @rukiya6481
    @rukiya6481 Рік тому +4

    አንዷ እኔ ነኝ እሰማለሁ ግን ረሣለሁ አላህ አይምራኝ ያርብ

  • @FatumaArgaw
    @FatumaArgaw Рік тому

    Alla hulunm yagraln yareb

  • @shekuriahusian8436
    @shekuriahusian8436 Рік тому

    ሠለሏህ አለይሒ ወሰለም

  • @ziadaa9446
    @ziadaa9446 Рік тому

    አለይሂ ሰላት ወሰላም

  • @hawabirhan937
    @hawabirhan937 Рік тому

    አላህ ይጠብቀን

  • @saifolrana4876
    @saifolrana4876 4 місяці тому

    ዱአ አድሩጉሉኝ እህቴ ተማብኝነው በስደት ላይ ኡስታዝ እንወድሀለን ላላህ ብለን ምክራቹሁ በጣም ተለውጨበታለሁ

  • @hadiyas583
    @hadiyas583 Рік тому

    😢😢😢ያአለሀ ያረረቢ አኒቴ ጠቢቃኚ😢😢

  • @RamlaRamla-i3v
    @RamlaRamla-i3v Рік тому

    Aselamu aleykum werahmetulàhi weberekatuh estaz jeza kela heyren seferachn lay and mesjd nebere ctat ykambetal lela shrkm yserabetal kezam ysera tebale ene shrkna ctat

  • @ሀበሻነዉደሜ-በ9ፀ
    @ሀበሻነዉደሜ-በ9ፀ Рік тому +1

    😭😭😭😭😭😭😭ኢላሂ አደራ መጨረሻየን አሣምርልኝ ??

  • @AhmedYesufSultan
    @AhmedYesufSultan Рік тому +1

    አላህን ፈሪ እሱን አስታዋሾች ያርገን ያረብ በሰማነው የምንጠቀምው ያርገን

  • @56ysfr32
    @56ysfr32 Рік тому

    يا الله سبحان الله

  • @Hayat-f7e
    @Hayat-f7e 9 місяців тому

    ያረብ

  • @madinamadina614
    @madinamadina614 Рік тому +1

    አላህ ቀጥተኝውን ምን ግድ ይምራን ያረብ ጀዛኩሙ ላህ

  • @FoziaMohammed-oo8fu
    @FoziaMohammed-oo8fu 8 місяців тому

    ❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @KhCc-zs7mh
    @KhCc-zs7mh Рік тому +1

    ☝☝☝☝🙏

  • @አላህአንድነውአልወለደምአ

    አላህ ይጠብቀን😢

  • @RamlaRamla-i3v
    @RamlaRamla-i3v Рік тому

    Ctatna shrk eskaltew alawatam alkugn biyabrarulgn

  • @fatimasaid8153
    @fatimasaid8153 Рік тому +2

    አላህ ሆይ እገዘኝ

  • @ahammadahammad3976
    @ahammadahammad3976 Рік тому +2

    👍👍👍👍👍👍

  • @MmAs-qy2oi
    @MmAs-qy2oi Рік тому

  • @Aነኝሙስሊሟ
    @Aነኝሙስሊሟ Рік тому

    አህለንንን

  • @AbdulkerimMohammed-z5d
    @AbdulkerimMohammed-z5d Рік тому

    አላህ አንተ ሁነኝ

  • @HayaAlwadaani-ol5vh
    @HayaAlwadaani-ol5vh Рік тому +2

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @Montaha-fw4mz
    @Montaha-fw4mz Рік тому

    🌹🌹🌹🌹

  • @AmirZeynu-m3h
    @AmirZeynu-m3h Рік тому

    ❤❤❤❤

  • @سعيدهسعيده-ز4ل
    @سعيدهسعيده-ز4ل Рік тому +4

    .እባካችሁ ይህን ቪዲ ዳውሎድ ማድረግ የምትችሉ ልጆች በውስጥ መስመር ለኩልኝ ፊቃደኛ ከሆነቹ ስልኬን ልለክላቹ??????????
    👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆

  • @LUBABAHLUBABAH-vp9ju
    @LUBABAHLUBABAH-vp9ju Рік тому

    😭😭

  • @ffafsa378
    @ffafsa378 Рік тому +2

    😢😢😢

  • @የዉሎዋቅብጥየዉሎዋቅብጥ

    እኔ ግን ቁራአም እቀራለሁ ኪታብም እየቀረሁ ነው ግን ከስራ አጻር ይሆን ሶላት በተለይ ሱቢሂ የልፈኛል ወይም አንዱን ወደ አንዱ አስጠግቼ ነው የምስግደው ግን ለመኖር እራሱ ይከብዴኛል፨፨😔😔

  • @ffafsa378
    @ffafsa378 Рік тому +1

    🎉🎉🎉🎉

  • @almazabdo1106
    @almazabdo1106 Рік тому +1

    ያራብ ዎዳ ቃጢተኛ ማጋድ ምራን
    የአላህ ደካማ በርያ ነኝ ዳጊፈኝ 😢😢

  • @shhedhdh8764
    @shhedhdh8764 Рік тому

    😘😘😘

  • @mohamadtamimi3636
    @mohamadtamimi3636 Рік тому

    👍👍👍👍👍👌👌👌👌

  • @TaifSaudi-f7e
    @TaifSaudi-f7e Рік тому

    ሰላሙ አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
    የኔ ጥያቄ ባሌ
    2ግዜቪዲአየሖነፉችፈቶኛል
    1ሐይዲላይእያለሐ
    2ግንኙነትካደርግንከ2ሰአትብሖላ
    በዚህ ጊዜ ፍቺው ከሳታል ወይስ አይከሰትም እኔ የምኖረው ሰው ዲነው
    ሶስት ልጆችም በአገር ቤት አሉን ጭንቀት ላይነን እባክህን አላህ ስትል መለሰልን😢😢😢😢

  • @IsamHabesha-b3n
    @IsamHabesha-b3n Рік тому

    Assalamu alykum

  • @JameelaQatar-c1b
    @JameelaQatar-c1b Рік тому +1

    🎉

  • @Tewhid126
    @Tewhid126 Рік тому

    😢ኡስታዝ የት መስጅድ የሚያስተምሩት አላህ ይዘንልን

    • @QesesTube
      @QesesTube  11 місяців тому

      ፉሪ በድር መስጂድ

  • @user-nl1qs1tx6g
    @user-nl1qs1tx6g Рік тому

    ✅✅✅

  • @MaryamMaryam-g9v
    @MaryamMaryam-g9v Рік тому

    🤲🤲🤲🤲🤲☝️☝️☝️👍👍

  • @redwave4776
    @redwave4776 Рік тому

    😢😢😢😢😢

  • @حياهحسن-ث5غ
    @حياهحسن-ث5غ 29 днів тому

    የአረብ ለኔንም ዲአ አደርጉልኚ

  • @HayaAlwadaani-ol5vh
    @HayaAlwadaani-ol5vh Рік тому +1

    🤲🤲🤲🤲💔❣️😭😭🤲

  • @jundii3129
    @jundii3129 3 місяці тому

    ❤😂

  • @Zayed757
    @Zayed757 Рік тому +1

    የረብ

  • @ramatgetyi6964
    @ramatgetyi6964 Рік тому

    Uistas
    Dua
    Adirgilex
    Amixal

  • @سبحانالله-س5ث6ق

    አሰላም አለይኩም አረ እሲየኡስታዙን ቁጥር ላኩልኝ በጣም እፈልጋለሁኝ ፈልግልኝ በጭቀት ልሞትነው ተባበሩኝ

    • @QesesTube
      @QesesTube  Рік тому

      ጥያቄ ከመጠየቃችሁ በፊት ይህን የአጠያየቅ ስነ ስርዓት ሊንኩን በመጫን ያዳምጡ
      👉 ua-cam.com/video/NwJTnARLn9Y/v-deo.html
      የፈትዋ ጥያቄ ለመጠየቅ ከታች በተቀመጡ ቁጥሮች ጥያቄውን ይላኩ
      +251948462619 ( ኢትዮጵያ ለምትኖሩ )
      +966532792467 ( ከኢትዮጵያ ውጭ ለምትኖሩ )
      የጥያቄያቹ መልስ ከስር በተቀመጠው የቴሌግራም ቻናል በየሳምንቱ እሮብ ይለቀቃል.
      👇👇👇
      telegram.me/ahmedadem
      ⛔ ማሳሰቢያ ፦ ከእርሶ በፊት ጥያቄ የጠየቁ ሰዎች ስላሉ መልሱን በትእግስት ተራዎ እስኪደርስ ይጠብቁ !

  • @RehanaRehana-yy9uq
    @RehanaRehana-yy9uq 22 дні тому

    እነሱ፣አንድ፣ሚስክን፣ደሀ፣ልገሉ፣ድሌቦን

  • @Afari.MadSleuthExportedSalt

    ዕብድ ቦኮሓራም ውሻ

  • @mareymabebawtube733
    @mareymabebawtube733 Місяць тому

    ጀዛኩም አላህ ኽይር

  • @jjhhgdddjjhgduodd1711
    @jjhhgdddjjhgduodd1711 9 місяців тому

    ጀዛከላህ ከይር ኡሥታዝ

  • @ABDULFETAHAbdu-y4x
    @ABDULFETAHAbdu-y4x Рік тому +2

    ياشيخ الله يطويل عمرك

  • @ramzia3457
    @ramzia3457 Рік тому +1

    አላህ ይጠብቀን

  • @56ysfr32
    @56ysfr32 Рік тому +1

    يا الله سبحان الله

  • @AaAa-vl2wm
    @AaAa-vl2wm 7 місяців тому

    ✅✅✅