ሶፊያ ... || ከስደት ወደ ስደት || ይድረስ በአረብ አገር ላሉት እህቶች || ሙሉ ታሪክ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 1 тис.

  • @Nejat-r8c
    @Nejat-r8c 3 роки тому +188

    _የራሴ ታሪክ እስኪመስለኝ ድረስ ተመስጨ ነው የሰማሁት አይ ስደት...... الحمدالله_

    • @hayatmeka3271
      @hayatmeka3271 2 роки тому +2

      ውዴ ደምሪኝ በቀንነት

    • @rabiaseid9775
      @rabiaseid9775 2 роки тому +1

      በጣም እኔማ ልቤን ከዳኝ የሶፊን ድካም ደከምኩላት😭😭😭😭😭

    • @SamiraSamira-d8g
      @SamiraSamira-d8g 4 місяці тому

      😅😅😅😊K😅k😅k😅😊kok😅k😅😅k😊k😊k😊😊k😊😊k😊kk😊 😅😅😅😊k😊k😊k😊k😊k😅kk😊k😊 😅😅k😅😅 😅
      K😊😊kk😊😊k😅😊k😅😅kkok
      😊kk😊😅😅m😅mk😊😊k😊k😊k😊😅 k😊kk😅kk😊k😊😊😊😊k😊k😊k😅k😅😅😊k 😊
      kkook
      k😊k😊
      k😅
      K😊Kk😊Kkkk😊kokokook
      k😊k😊kkkk😊😊😅😊k😊k😊kok😊k😊😅k😊k😅😅k😊kk😅
      😊😊😊ok
      K😅Kk😅k k😊 k😊
      😊k😊
      k
      kKkKk😊😊😊kk😊k😊k😊k😊k😊k😅 ook😅😊k😊
      kkkkk😊😊
      Kk kkkkkk
      kkk 😅😅😊😅😅😊😊😊k😊😊kb
      😊
      😊
      Kk😊k😊 k😊😊k😊kkkkk😅k😊😊k😅k😅😊
      Kkkkkookkk
      kkkkkkkkkk😅k😅k😅k😅 k😅k😊😊
      kk
      K
      okkk 35:59 😅 36:00g
      gCoiooooo😅oooo😅o😅😅😅😅😅o😅😅oooo😊😅😅oo😅o😅😅😅😅😅o😅😅o😅😅o😅o😅😅😅😅😅ooio😅o😅ooo😅😅ooooo😅oooo😅ooo😅ooo😅o😅oooooo😅😅o😅😅😅oo😅ooo😅oooooooooo😅ooo😅ooooooooo😅oooooooiooo😅o😅oooo😅o😅😅ooooo😅o😅o😅😅 57:41 o 57:41 😅😅😊😅😅o😅p😅o😅o😅o😅o😅oo😅ooo😅😅😅😅😅ooooooo🎉o​@@rabiaseid9775

  • @አላሁመአፍትህሊአብዋ
    @አላሁመአፍትህሊአብዋ 3 роки тому +521

    የሶፊያ የህይወት ታሪክ የኔየመሰሎቸ የአብዛሀኞወቻችን ታሪክ ነው

    • @ፋፊነኝተስፋያደከመኝ
      @ፋፊነኝተስፋያደከመኝ 3 роки тому +8

      ልክ ነሽ እህቴ

    • @መዲጎንደሬዋ
      @መዲጎንደሬዋ 3 роки тому +9

      በጣም

    • @beynechxxx1496
      @beynechxxx1496 3 роки тому +12

      እውነትሽን ነው እህቴ ፈጣሪ ለሁሉም ትዕግስቱን ይስጠን 🙏❤️

    • @fetiyamusema4084
      @fetiyamusema4084 3 роки тому +14

      እስክህ እህቶቼ ለአለህ ብለቹ ዱኣ አርጉልኝ

    • @ፋፊነኝተስፋያደከመኝ
      @ፋፊነኝተስፋያደከመኝ 3 роки тому +7

      @@fetiyamusema4084 አላህ ያግዝሽ ሁቢ ካለሽበት ሀሳብ ካለሽበት ጭቅ አላህ ያስወጣሽ እህቴ አይዞሽ ኢነላሀ ማአ ሷቢሪን አላህ ከሰብረኞች ጋር ነው

  • @hayathayati9014
    @hayathayati9014 4 місяці тому +11

    የእነም ሙሉ የሂወት ታርኬ ነው እያነባሁኝ ሰማሁት አጃኢብ የስደት ና የሴት ልጅ ፈተና በጣም ከባድ ነው የደረሰበት ያውቀዋል አላህ ይድረስልን ይርዳን ያረብ ያአላህ 😢😢😢🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @wolisotube2178
    @wolisotube2178 2 роки тому +67

    እህህህህህህ💔የሶፊያ ህይወት አረብ ሀገር ያለነው የሁላችንም ህይወት ነው አለሀምዱሊላህ ለሁሉም ነገር😔

    • @babsab8487
      @babsab8487 Рік тому +1

      😢

    • @Hikma-u6z
      @Hikma-u6z 4 місяці тому

      ሁቢ ለኛ ትምርት ነዉ አረፈደም ልብ በይ አብሽሪ

    • @AhmedA-i1r
      @AhmedA-i1r 3 місяці тому

      ሳአ

    • @Samira-c1n
      @Samira-c1n 9 днів тому

      ሳሕ

  • @Jamila-h3t
    @Jamila-h3t Рік тому +16

    ይህን የህታችንን ታሪክ የሠማሁት (በዚሁ በስደት በኩሽና ውስጥነበረ)በጣም ተመስጨ ሠማሁት ብዙ ተማርኩበት አላህ(ሶብር)ይወፍቀኖ💫💫💫💫

  • @mariamyoutube6011
    @mariamyoutube6011 3 роки тому +74

    አይ የስደትኑሮ የሁላችንምህይውት እንደዚህ ነውብቻ አላህ ኸይሩንይወፍቀን ያርብ 😭😭😭😭😭

  • @የአረህማንባሪያ
    @የአረህማንባሪያ 3 роки тому +72

    ቁስሌን ነካህብኝ ተረከዉ ግን የምንሠማዉ እኛዉ ከርታቶቹ ነን ያወዱድ ደክሞኛል ተስኖኛል ……አልሀምዱሊላህ አለኩሊሀል

    • @firdoustube5078
      @firdoustube5078 3 роки тому +1

      በጣም አጅብ የአሁኗ ዱንያ ጭንቀት የበዛባት ሆነች

    • @JehJje
      @JehJje 7 днів тому +1

      አብሺረ እህት

    • @የአረህማንባሪያ
      @የአረህማንባሪያ 7 днів тому

      @@JehJje አላህ በኸይር ይበሽርልኝ

  • @selasukabumi682
    @selasukabumi682 2 роки тому +209

    የሁላችን ታሪክ🥺አላህ ከስደት ሀገራችን ላይ ሷሊህ የሆነውን ትዳር ይስጠን ጓደኞቼ🥺

  • @mousman22
    @mousman22 3 роки тому +70

    እድሜያችንን በስደት አለም አለቀ አላህ ብቻ መጨረሻችንን ያሳምረው ያረብ!!
    ጀዛኩሙሏህ ኸይር ያረብ!!!

    • @ShJx-f4q
      @ShJx-f4q Місяць тому +2

      አለህ፣ይረዳን፣ድወአርግልን

  • @zed2848
    @zed2848 Рік тому +12

    አሁን እኔ ለ4ግዜየ ነዉ ሥደት ሥወጣ ግን በጣም ተማረኩበት አልህምዱሊላሂ አሁን ግን ጠንካራ ሁኞለሁ ብልጥ ሆኞለሁ ለማንም አላባክንም

  • @SmeraAhemd
    @SmeraAhemd 4 місяці тому +4

    የኛ የስደተኞች ታሪክ በትክክል አልሀምዱሊላህ ከታገሱ ሁሉም ያልፋል🎉🎉🎉

  • @بنتمحمد-ض7ج
    @بنتمحمد-ض7ج 2 роки тому +75

    ስደት
    እየኖርኩበት ነው ስለ ስደት ክፋት፤
    እያየሁትም ነው የናፍቆቴን ብርታት፤
    ግና
    ወንድም አለሜዋ አንች ውዷ እህቴ፤
    አንድ ነገር ልንገርሽ አዳምጭኝ በሞቴ፤
    አላማ ኖሮሽ ነው ካገር የወጣሽው፤
    ወይም ተገደሽ ነው ስደት የመጣሽው፤
    እናልሽ አለሜ የስደትን ክፋት የስደትን ኑሮ፤
    አጠብቂው ጭራሽ እንደ ናትሽ ጓዳ እንዳባትሽ ጎሮ
    ይልቅስ
    አስተውይ ምን አለ መሰለሽ፤
    ጠንከር በይና ቶሎ ቶሎ ሰርተሽ፤
    ያጎት ያክስት ልጅ መርዳትሽን ትተሽ፤
    የለፋሽባትን ሳንቲም አጠራቅመሽ፤
    ዛሬ ነገ ሳትይ አላማሽን አውቀሽ፤
    ወደ ሀገገርሽ ጊቢ ጊዜው ሳይረፍድብሽ፤
    ስደት አይኑ ይጥፋ እያልሽ አታማሪ፤ ገንዘብ አያያዝን ይልቅስ ተማሪ፤👌
    ይህን ልፋትሽን በትዳር ተክሰሽ፤
    ኑሮን አጣጥሚው ሀገርሽ ላይ ወልደሽ፤

  • @emumehamedjamadegolokaramc1098
    @emumehamedjamadegolokaramc1098 2 роки тому +10

    አላሆይ እናትና አባቴን እረጅም እድሚ ስጥልኝ ያረብ መጨረሻየን አሳምርልኝ

  • @amiyoutube3888
    @amiyoutube3888 3 роки тому +145

    አይ እረስደትስ ምርርር ብሎናል ያአላህ በቃይበለን አገራቺንንም አላህ ሰላም ያርግልን

    • @Lነኝየናቴናፋቂ
      @Lነኝየናቴናፋቂ 3 роки тому +3

      አብሽር እህት አሚን

    • @amiyoutube3888
      @amiyoutube3888 3 роки тому +2

      @@Lነኝየናቴናፋቂ አላህ ያበሽርሽ ዉደ

    • @saniaawel8912
      @saniaawel8912 3 роки тому +2

      አሚን ያረብ አላህ በሀገራችን ያብቃቃን

    • @merime7834
      @merime7834 3 роки тому +1

      አሚን

    • @Nejat197
      @Nejat197 3 роки тому +2

      አሚንንንንን ወይ መመረር ብቻ አላህ ጤና ያድርገን ያረቢ ያአላህ

  • @FatumaMohammd-fx8lj
    @FatumaMohammd-fx8lj 11 місяців тому +3

    ይሄ ታሪክ የብዙዎቻችን ነዉ ተማሩበት እወቁበት አላህ በየአለንበት ይጠብቀን

  • @TfjjJh
    @TfjjJh 5 місяців тому +4

    ያአለህየኛ መከረ መቼነወየሚያበቃው ኢላሂ በራህመትአይንህእየን❤❤❤❤❤❤

  • @beynechxxx1496
    @beynechxxx1496 3 роки тому +41

    ኡፉፉፉፉ በጣም ነው የምያሳዝናው የእውነት አይ ስደት ሞልቶ አይሞላም መቼም አለም ዘጠኝ ነች እግዚአብሔር ያሳሪፈን ሀገራችን ሰላም ያድርግልን እናም በጣም አሪፍ ትምርህት ነው እናመሰግናለን 🙏💚💛❤️

  • @hayuhabshawit2386
    @hayuhabshawit2386 3 роки тому +142

    ያአላህ የኛ መከራ መቼ ነው የሚያበቃው ኢላሂ በራህመት አይንህ እየን

  • @msfatema5467
    @msfatema5467 2 роки тому +18

    ስደት ላይ ያለንው በሙሉ የሁላችንም ታሪክ ነው አልሀምዱሊላህ ስለሁሉም ነገር

  • @emanyoutube1276
    @emanyoutube1276 3 роки тому +46

    _ፍርድ ከአሏህ ነዉ ሶብር ብቻ ይኑር_

  • @shathafadel3415
    @shathafadel3415 3 роки тому +28

    አህሌን ወዲማችን እናመሠግናለን አላህ ከሰው ባርነት አውጥቶ የሱ ባሮች ይበለን አገራችንን ሠላም ያዲርግልን ያረብ

  • @halimahabeshawit3807
    @halimahabeshawit3807 3 роки тому +120

    💔ኡፍፍፍፍፍ ምንም ስህተት የለውም👍 #iስደት ለሰሚ አይገባውም የስደት history👌 አላህ ያማረ ህይወት ይወፍቀን

  • @naemajamal7105
    @naemajamal7105 3 роки тому +29

    ይገርማል እዴት እዳወቀው የሒወት ታሪካችን ውነት ነወ

  • @mominaadam748
    @mominaadam748 3 роки тому +45

    ይህ በዙወችቻችን ታረክ ነው ያረብ አተ እዘንልን አይ ስደት

  • @medinamohmmed6096
    @medinamohmmed6096 2 роки тому +7

    ወላሂ እስከ መጨረሻ እምባ ተናንቆን ጨረስኩት ብዙ እንማርበስ ውድ የስደት ሸማዎቼ አይዞዋቹ ታሪኩ ከፊሉ የሰልፍኩት ከፊሉ የለሁብት ከፊሉ ደግሞ እንዳይሆንብኝ እየልኩ አለህ መጨረሻችንን የሰምርልን

  • @halimahabeshawit3807
    @halimahabeshawit3807 3 роки тому +17

    ጀዛከሏህ ከይራን ኡስታዝ
    👌እውነታው እሄ ነው የስደት ኑሮ ሞልቶ ላይሞላ 💔

  • @sofiya151
    @sofiya151 3 роки тому +262

    አዳምጨዋለሁ ከስደት ወደ መልካም ያማረ ሃያት ይስጠን ስደት በቃን በውሸት ፈገግታ ካገት በላይ ሳቅ ደጋገመንኮ ስደት ብዙ ነው ሚስጥሩ

  • @semirabelay6953
    @semirabelay6953 3 роки тому +79

    ወላሂ የብዙወቻችን ታሪክ ነው እስኪ እሱ የአለማቱ ጌታ በዝነቱ አይኑ ይየን

  • @redataberam6980
    @redataberam6980 3 роки тому +24

    ልክ የኔ የህይወት ታሪክ እያነባሁ ነበር የሰማሁት አሁንም ከስደት ወደ ስደት ይገርማል ህይወት እዲህ ናት

  • @mizanamanmidiya8284
    @mizanamanmidiya8284 3 роки тому +28

    ስንት ሶፍያዎች ነን በዚህ ዉስጥ ያለነዉ ብቻ መጨረሻችንን ያሣመረዉ

  • @susubintmehammed
    @susubintmehammed 3 роки тому +30

    አይ ስደት ሞልቶ ላይሞላ ሁሌም መባከን አላህዬመጨረሻችንን አሳምርልን ያረብብብ

    • @merime7834
      @merime7834 3 роки тому +1

      አሚን

    • @madinaalali584
      @madinaalali584 3 роки тому

      ✋✋✋✋👍👍👍👍💐💐💐💐✋✋ሹክረን ወድማችን አለህ ይጨምርልክ አሜን እኛም ሰምተን የምንጠቀም ያድርገን አሜን ያረብ ☝️☝️☝️☝️😭😭😭

    • @hasemahseama5721
      @hasemahseama5721 3 роки тому

      አምን አምንንን

    • @እሙፊርዶስ-ደ6ሰ
      @እሙፊርዶስ-ደ6ሰ 3 роки тому

      እንደማመርበእንነት

    • @حواحوا-ذ2ط
      @حواحوا-ذ2ط 3 роки тому

      አሚንንን

  • @ዜድቢንትያሲን
    @ዜድቢንትያሲን 3 роки тому +18

    ያረቢ የኔ መውደድ እዝነትህን እንሻለን አላህየዋ በቃ በለን ☝️☝️

  • @መርየምቢትኢስላም
    @መርየምቢትኢስላም 3 роки тому +16

    ያረብ ስደት በቃቹበለን አሁንስ በጣም ይከብዳል ባገራችን ሰላም መብቃትንም ወፍቀን

  • @asiaasia2705
    @asiaasia2705 2 роки тому +29

    ይሄ ታሪክ ሀረብ ሀገር ያለነው የብዙወቻችን ታሪክ ነው አላህ ይድረስልን

    • @halameashani3651
      @halameashani3651 2 роки тому

      አለሆ ሆይ መጨረሸችንን አሰምርልን አይዞሽ የኔ ውድ

    • @zarah2187
      @zarah2187 2 роки тому

      አሚን

    • @GreenAo3
      @GreenAo3 10 місяців тому

      አሚን

  • @ٱماحلام
    @ٱماحلام 3 роки тому +22

    ይሄዉድፍን10አመት ሞልኝ በዚህሁሉአመት የእኔ የምለዉ ምንም የለኝ አንድም ቀን የእዉነት ስቂ አላቅ ሀገርም እገባለሁብየአሳብ የለኝም የአላህ በቃበለን በጣም ደከመኝ እስከመቸስደት እስከመቸየሰዉ ሰራተኛ መቸነዉ የራሴንህወት የሚኖረዉ ሁለጌዜ የሰዉሄወትአኗኗሪሁኘ

    • @temirbintbaba9481
      @temirbintbaba9481 2 роки тому

      Abshiri hayati

    • @jennas14
      @jennas14 2 роки тому

      @@temirbintbaba9481 allha yerdashi ayzoshi

    • @fatumaahmed9962
      @fatumaahmed9962 2 роки тому

      አላህ ያስደስትሽ እህቴ ከባድ ነው ወላሂ😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @samsusamau2072
    @samsusamau2072 Місяць тому

    እህህህ የስደት ኑሮ የሁለችንም ሄዋት ተማሰሳይ ቢቻ አልሀምዱሊላህ ያኢለፍቲ ወንድማችን አለህ ይጠብቅህ እንደኔ ተመስጡ የሚሰማ🎉🎉🎉

  • @hayubintail6430
    @hayubintail6430 3 роки тому +10

    አይይይይይይይ ስደት አይንህ ይጥፋ የምር የአብዛሀኝወቻችን ታራክ ነው ብቻ ትግስቱን ይስጠን አብሽሩልኝ ውዶችየ

  • @Hadira-Tube
    @Hadira-Tube 2 місяці тому +1

    ሱበሀን አሏህ የሁላችነም ታሪክ ነው ብየ አስባለሁ አይይይይይይይ የኛነገር

  • @semuyoutube7329
    @semuyoutube7329 3 роки тому +33

    አይ ሥደት አይ ዱኒያ ይሂ የሁላችንም ታሪክ ነዉ በተለይ እኛ ሥደተኞች😢😢😥

  • @SaedYmaim-eu7iq
    @SaedYmaim-eu7iq Рік тому +3

    የስደት የእኛ የአርብ ሀገር ሴቶች ሙሉ ታረክችን ይህ ነዉ አላህ መጭረሻችንን ያሳምረልን ያራብ 😢😢

  • @samiyaomar7974
    @samiyaomar7974 3 роки тому +10

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته جزاك الله خيراً الله يحفظك اخي العزيز 🌻🌻🌻🌹🌹🌹🌹🌹

  • @rukiyarukiya5283
    @rukiyarukiya5283 3 роки тому +12

    የኛ የህይወት ታሪክ ምታወራ ትመሥላለህ አይተኸን ነው እዳንል አታቀን ወይ እውቀት አለም ይዳሥሣል ማሻአላህ ተበረከአላህ ብያለሁ አላህ ይጠብቅህ አንተን መሣይ ያብዛልን
    ያረብ ከሥደት ገላግለን
    ሁሉም ዱአዬ እየተቀበልከኝ ነው ከሥደት ገላግለኝ የምለው ዱአዬ ግን ዘገየ ለምን?
    ይሁን ለበጎ ነው የተሻለው መርጠህልኛል ብዬ ተቀብያለሁ ባልቀበልሥ ምን ላመጣ
    የእናቴን ናፍቆት አሠቃየኝ አጠገቧ ቁጭ ብዬ የሆዴን ላጫውታት ተቻኳልኩእፍፍፍፍፍፍፍ

  • @zleekaas5623
    @zleekaas5623 3 роки тому +8

    አላህ ይጠብቅ ኡስታዝ ትክክልነው ስደት ከባድነው እርጀም እድሜ እና ጣና ዪስጥ የኛ አሳቢ አቢቢ

  • @የዓፋርልጅየዓማራዎችኣፍቃ

    ስለሁሉምነገር አልሀምዱሊላህ እንበል ውዶችየ ከዚህም የባሰ ይኖራልና

  • @የመዳምቅመምነኝወለየዋ

    የሶፍ ታርክ የኔምታርክነው አልሀ ምዱ ሊላሂ🌾🌿🍀🌷🍃

  • @UmHajer-bt1jz
    @UmHajer-bt1jz 16 годин тому

    ያአላህ በእውነት የኔ የህይት ታሪክ ጋር ይመሳሰላል እይይይ ስድት አልህምዱሊላህ አለኩሊ ሃል

  • @mohammedtub5226
    @mohammedtub5226 3 роки тому +17

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ወላሂ የብዙዎቻችን የስደት ሂወት እደዚ ነው አይ ስደት እረ በቃ በለን ያረብ

  • @ekruwelloyiwatubebentshahs1401
    @ekruwelloyiwatubebentshahs1401 2 роки тому +2

    የመዳምን ስራ እየሠራሁ ተመሥጨ ነው የሠማሁት ጄዛኩሙሏህ ኸይረ የብዞቻችን ታሪክክክ አይ እኛ ሚሥኪን ስዴሰተኞች

  • @SsSs-fw3ig
    @SsSs-fw3ig 3 роки тому +4

    ይህ እኮ የሁላችንም ታሪክ ነዉ እስቲ ይሁን አልሀምዱሊላህ አላህ ሆይ በቃ በለን ከስደት ኑሮ ሀገራችንን ሰላሙን መልስልን ያኢላሂ

  • @seadaMohammed-h4r
    @seadaMohammed-h4r Місяць тому

    ያረቢ የአላህ ሀጢማችንን አሳምርልን ያረብ ገዘባችንንም ጉልበታችንንም አተ ባርክልን

  • @emanyoutube1276
    @emanyoutube1276 3 роки тому +14

    _ወአሊኩም ሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ ያረብ ስደት በቃ በለን ምርር ነዉ ያለኝ 13 አመት በስደት የኖርኩት አሁንም ስደት ነኝ ግን ምንም የለኝም ከበሽታ ዉጭ የለፋሁበትንም አማና ያሲያዝኮቸዉ ሰዎች ካዱኝ ብቻ አልሀምዱሊላ ፍርድ ከአሏህ እጠብቃለሁ ሁሉም ነገር ለበጎ ነዉ እያልኩ ነዉ እህቶቸ እራሳችሁን ጠብቁ ሞኝ አትሁኑ_

    • @selamselam9761
      @selamselam9761 3 роки тому +1

      Absher ehta

    • @ከውሾከውሾ
      @ከውሾከውሾ 3 роки тому +5

      አብሽሪ ውድ ስለጤንነትሽ ተጨነቂ ሌላው ትርፍ ነው

    • @emanyoutube1276
      @emanyoutube1276 3 роки тому

      @@ከውሾከውሾ ጠይብ እህቴ

    • @sofiabilal4818
      @sofiabilal4818 3 роки тому +2

      አብሽሪ እህቴ አላህ አፊያሽን ይስጥሽ

    • @emanyoutube1276
      @emanyoutube1276 3 роки тому

      @@sofiabilal4818 አሚን እህት

  • @emanMtytube
    @emanMtytube 3 роки тому +50

    የብዙዎቻችን የስደት ሂወት እዲህ ነው አይ ስደት እዳሎቅስህ ድኔን ተምሬብሀለሁ በዛው ልክም ብዙ ነገሮችን አጥቻለሁ ብቻ አልሀምዱሊላህ

  • @amiyoutube3888
    @amiyoutube3888 3 роки тому +23

    አልሀምዱሊላሂ አለኩሌሀል ስደት ምንም ቢመር ብዙተምሬበታለሁ በተለይ በድኔ አልሀምዱሊላሂ እረቢላአለሚን

    • @merime7834
      @merime7834 3 роки тому +1

      ሳህ
      ግን አረቦች ሲጮሁብን ልባችን እየተበተነ
      ብቻ አልሃምዱሊላህ

    • @amiyoutube3888
      @amiyoutube3888 3 роки тому

      @@merime7834 ልክነሽ ማሬ ግን ሁሉንም ነገር አላህ ያቀዋል አይዞን ኢነላህ ማአና

    • @merime7834
      @merime7834 3 роки тому

      @@amiyoutube3888
      ሳህ ሀቢቢቲ

    • @tinaibrahim3941
      @tinaibrahim3941 3 роки тому

      ውዶቸ እስኪ የቁርአን እና የተለያዩ የዲን ትምህርቶች ግሩፕ አስገቡኝ

    • @Hayu2260
      @Hayu2260 5 місяців тому

      ​@@tinaibrahim3941ነይ ላስገባሽ ውዴ

  • @zenataa7960
    @zenataa7960 3 роки тому +3

    ሱባሀነላህ ሀሪፉ ታሪክነው አስተማሪ በሁላችንም ላይ ያለ ውድ እህቶቸ በስደትያላችሁ አላህ የተሟላህይወት ይወፉቀን በቃ ይበለን የሰውሀገር መጨረሻችነን ያሳምርልን ያረብ ከዱኒያጭቀት ይጠብቀን አኺራችነንም ያሳምርልን

    • @RAllhamdulilaalakulihal
      @RAllhamdulilaalakulihal 2 роки тому

      አሚን አሚን አሚን😢😢🤲🤲🤲

    • @Zahra-i4i
      @Zahra-i4i 4 місяці тому

      አሚንአሚንያረብአላህበራሀመቱይዘንልን

    • @tykh-l4f
      @tykh-l4f 3 місяці тому

      አሚን

  • @ሊዲያሀበሻ
    @ሊዲያሀበሻ 3 роки тому +29

    በእውነት እራሴን ያገኘሁበት ታሪክ ነው🥺

  • @እሙእረያንነኝ-ቘ1ነ
    @እሙእረያንነኝ-ቘ1ነ 3 роки тому +5

    ኡፍ ስደት ብቻ አልሀምዱሊላ አለኩሊሀል ያረብ ለደከማቸው እህትና ወድሞቻችን ስቃይና መከራን በቃብለህ ለሀገራችን በሰላም አብቃን ያረብ

  • @እማዬናፈቅሺኚ
    @እማዬናፈቅሺኚ 3 роки тому +16

    እፍፍፍ ያረቢ አላህዬ አተዉ አሳካልን የልቦናቺንን😭❤😭❤😭❤😭❤❤

  • @ሡሡስደተኛዋ
    @ሡሡስደተኛዋ 3 роки тому +12

    ያረብ አተ ጠብቀን ኡፍፍፍ አይ ስደት ብቻ አልሀምዱሊላህ

  • @hayathayu5940
    @hayathayu5940 2 роки тому +12

    ልጅቱ ጀግና ናት

  • @aeshatube2731
    @aeshatube2731 3 роки тому +6

    አይዞዋቹ እህቶቼ ሄዶ ያላየ አያምንም ማንንም አትመኑ እኔ 6 አመት ከሰራሁበት የበለጠ ድጋሚ ተሰድጄ አመት ባልሞላኝ ሳአት ያገኘሁት ይበልጣል ለሁሉም ነገር አልሀምዱሊላህ ድጋሚ ላለ መሰደድ ብዬ ብድር ወስጄ እየሰራሁ ከሰርኩ ድጋሚ ተሰደድኩ

    • @ሰአድቾነኝየዜዶብቻ
      @ሰአድቾነኝየዜዶብቻ 2 роки тому

      ወላሂ እኔም እዳችው ነኝ ሂዶ ማየት ጥሩ ነው

    • @ሰአዳነኝየእናቴናፍቂ
      @ሰአዳነኝየእናቴናፍቂ 2 роки тому

      ወላሂ እኔም ኤሄዳለሁ እልና ደጋሚ ሊላ ችግር በዛ ላይ ሂጂ ምድነው የምስራሁ እያልኩ ትጭንኩ ይህው በስድት 5 አመት ሞላኝ ግን ወላሂ ድክሞኛል አንድም የሚርዳኝ የለም😭😭😭

    • @ሰአዳነኝየእናቴናፍቂ
      @ሰአዳነኝየእናቴናፍቂ 2 роки тому

      @@ሰአድቾነኝየዜዶብቻ ወላሂ በይ እሺ አንድ መክር መክሪኝ ቆርጬ ሊሄድ😢

  • @نورمحمد-م7ي5ظ
    @نورمحمد-م7ي5ظ 3 роки тому +13

    እኔም ምርር ብሎኛል አልኸምዱሊላ ብቻ ስሞኑ የገረመኝ የወድሞች ድፍረት ባጃጅ ግዥልን ሲሉኝ አናደውም እንቅልፍ የለ እራስ ምታት

  • @konjokonjokonjo4455
    @konjokonjokonjo4455 3 роки тому +2

    ጀዛከለኸይረን ኡስታዝ

  • @ዙዙነኝወለየዋ-ዐ4ቘ
    @ዙዙነኝወለየዋ-ዐ4ቘ 2 роки тому +4

    የኛ የስደት ህይወት እንድህ ነው ደሞ ከቤተሰብ ጀምሮ እምያዝንልን የለም 😥😥😥 የሶፊ የህይወት ታሪክ የሁላችንም ነው በቃ እንድህ ነን 😭😭😭😭😭😭😭

  • @haweekwt7302
    @haweekwt7302 3 роки тому +3

    ጀዛክ አላህ ኸይርን ኡሰታዝ አላህ ጤና እድሜ ይሰጠህ ሱብህን አላህ ያረብ ኻቲማችንን አሰምረው አላህ ኸይርን ወፍቅንን ሰደት በቃ በልንንአይ ዱኒያ አላህ ሀገርችንንሰላም አረግልንንን

  • @keribintbaba3489
    @keribintbaba3489 2 роки тому +4

    ሙሉ ለሙሉ የሰደተኞች ሀያት ብል መዋሽት አይሆንብኝም አይ የኛስ ነገር ብቻ አልሀምዱ ሊላህ አለ ኩሊ ሃል ተበዳዮች እንጂ በዳዮች አይደለምንም ብልም አልዋሸሁ😥

  • @saadamomamed9345
    @saadamomamed9345 3 роки тому +1

    ሡልጣን ማሻአላህ ወንድም አላህ ይጨምርልህ እዉነት ተኛ ነገር ነዉ እኛ በአርቡ አገር ያለን የሚያጋጥመን ነዉ በብዛት

  • @aliyanaendris3723
    @aliyanaendris3723 3 роки тому +6

    አይ ሂወት አልሀምዱሊላ መገዱ ብዙ ነው አላህ መገዳችንን ያሳምርልን ኡፍፍፍ

  • @محمدعلي-م8ظ1ب
    @محمدعلي-م8ظ1ب 3 роки тому +35

    እኔ 9አመቴ መዳሜ ወላሂ ጥሩ ናት ግን በገዛቤቷ አኩርፌታለሁ ከመመረሬ የተነሳ እሷም ጥሩ ስለሆነች ምንም አትለኝም ስደት ብዙ ተምረንበታል አላማረውም አልሀምዱሊላ አላኩልያህል

    • @أمصلاحالدين-و6د
      @أمصلاحالدين-و6د 3 роки тому +6

      አታኩርፊ ሙሥሊም ሠው አድን ሙሥሊም ከ3 ለሊቶች በላይ መኮረፋ የለበትም ከተኮረፈ ከአሏህ እረህመት ይባረራል። ይቅር የማይባል በአሏህ መገድ ድን ላይ ሲቀር

    • @محمدعلي-م8ظ1ب
      @محمدعلي-م8ظ1ب 3 роки тому +6

      @@أمصلاحالدين-و6د ማኩረፍ ስልሽኮ ጭራሹንም ዝም አይደለም እንደየ ባገዛቤቷ ምን አስኮረፈኝ ልልየፈለኩት ስታዘኝ ሀድር አልልም ዝም ስጠራኝ ውሹ ግልቲኒ እሄን እላለሁ

    • @fatumawase
      @fatumawase 3 роки тому

      @@أمصلاحالدين-و6د ደምሪኝውዴ

    • @fatumawase
      @fatumawase 3 роки тому

      @@محمدعلي-م8ظ1ب ደምሪኝየኔውዴ

    • @yhbg9703
      @yhbg9703 2 роки тому

      @@أمصلاحالدين-و6د ጀዘከለኸይራን ወንድም ችን

  • @aseyaabedu8076
    @aseyaabedu8076 2 роки тому +4

    እውነት ደስ የሚል ታሪክ ለኛ ለስደተኞች ልብ ብንገዛ እፍፍፍፍፍ

  • @sefiyageleto1653
    @sefiyageleto1653 3 роки тому +9

    ሱበሀን አለህ ለእለሃ እለለህ አለህ ቃልብ ይስጠን

  • @zer5667
    @zer5667 2 роки тому +11

    13 አመቴ ዱአ አድርጉልኝ 🥺

    • @حواءمحمد-ه6ح
      @حواءمحمد-ه6ح Рік тому

      እኔም 13አመቴየኔውድ

    • @HayatBinhami
      @HayatBinhami 8 місяців тому

      እኔስ በሁለት አመት መሮኛል እናተ ጎበዝ ናችሁ

    • @hayatahmed6258
      @hayatahmed6258 7 місяців тому

      እህቴዋ እወቂበትሳታስቢው ፣ግዜሽእዳይሄድ

  • @umuimranasya2018
    @umuimranasya2018 Рік тому

    ያአላህ እንደ እናት ምጥ ደስ የሚል ስቃይ ነው አላህ ሃጃችሁን ያሳካላችሁ ኢንሻአላህ ስደትን አስቤያለሁ እና ዱዓ አድርጉልኝ ጀዛኩም አላህ ኸይረን

  • @ibajmale6212
    @ibajmale6212 2 роки тому +4

    ያአለህ አንታ ኡናን ዳራሽ ጌታ ነህ ድራስልን ኡፍፍፍፍፍ አሁንስ ለኔም ሰልችቶኛል ወለይ ልጄ ነፍቆኛል ኢናቴም ነፍቃኛለች ኡፍፍፍ ኢኔም ኢገበለው ቢዬ ስሲብ ነበርኩ ኢገበለው በልኩበት ሰአት ለበሌ ዳዊዬ ልማጠነው ጨርሸለ ቢዬ ሰማክራው ኢሃው በሁን ሰአት ነይ አቺ ኢና ኢኔ ማለያየታችን ነው ያወጠሺበት ሰታሰኪ ናይ ኢኔና አቺ ማለየያታችን ነው ሲለኝ ፈርቼ ኢደገና ሌለ አገር ሄጄ ስራ አጠሁኝ ኡፍፍፍ በይናገር ነው ምሸለኝ ወለይ በጠም ነው ምርር ብሎኛል ያጃማአ ኢሄንን ኮማንት ምታነቡት ከለቹ ዱአ አድርጉሊኝ በዱበይ ወጥቼ ሌለ አገር ሄጄ ስራ አጥቻለው ኢኔ ኢሂታቹ ነኝ ዱአ አድርጉልኝ ሁለቹንም ለአለህ ቢዬ ኢወደቹወለው

    • @Zahra-i4i
      @Zahra-i4i 4 місяці тому

      አይዞሸአላህበራህመቱይዘንልሽእህቴ😅

  • @SiifanAbadallh
    @SiifanAbadallh 28 днів тому

    😭😭life teaches you a lot and makes you a lot

  • @ኡሚጀነቴየከድርአፍቃ-ጘ3ሠ

    የብዙ ሴቶች የስደት ህይወት ነው ቤተስብ ገንዘብ ነው የሚፈልገው የልጆቻቸውን እድሜ ጉልበት የሚጨርሱት ቤተስብ ናቸው አላህ ሆይ የስደትን ህይወት በቃችሁ በለን እድሜያችን ጨርስን እኮ ብቻ ሰለሁሉም ነገር ዐልሀምዱሊላህ

  • @NasrahFadul
    @NasrahFadul Місяць тому

    ጀዛከሏ ከይራን ኡስታዝ

  • @rahmahahmed4879
    @rahmahahmed4879 3 роки тому +3

    የሶፊ ታሪክ የኔም እንድሁም ነው በዱባይ ከወጣሁኝ አሁን #6አመቴ ያስኩኝ አልሃምዱሊላህ በስ☝️🤲

    • @حواحوا-ذ2ط
      @حواحوا-ذ2ط 3 роки тому

      እኔም10አመቴነዉ

    • @fatimatube9941
      @fatimatube9941 2 роки тому

      እኔ 6 አመቴ አላህ በቃ ይበለን ኡፍፍ ስደትስ

  • @SamiraSamira-d8g
    @SamiraSamira-d8g 4 місяці тому

    አይ ስደት ዉጣዉረድ ወላሂ ከባድ ነዉ አላህ ሶብር ይስጠን ከእንዴዚህ አይነት አላህ ይጠብቀን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @kemilabenthusentubekemilab7945
    @kemilabenthusentubekemilab7945 3 роки тому +6

    😭😭😭😭😭😭😭😭በቃ ይህ ነዉ ሥደት በቃ የኔ ህይወት የአንች ህይወት ይሄ ነዉ በቃ ሁሌ ሥቆቆን እፍ ሥደት

  • @اموابداللهاللهمحفظلينولدي

    የሁላችንም ታሪክ ነው አሏህ ይስጡር አለይና ጀዛክ አሏህ ኸይር ወድማችን

  • @nejatali1568
    @nejatali1568 3 роки тому +26

    اسلا عليكم ورحمة الله وبركاته اللهم صل وسلم على نبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين جمعة مباركة عليكم احبتي يارب العالمين اللهم إني أسألك خير هذا اليوم وخير ما بعده وأعوذ بك من شر ما خلق اسقفر الله العظيم واتوب اليه ❤️

  • @ኡሙሀያት-lb1xcxcTube
    @ኡሙሀያት-lb1xcxcTube 11 днів тому

    ያረቢመጨረሻየንአሳምርልኝ
    የስደተኞችታሪክበጣምከባድነውወላሂአላህይገድፈንሁላችንንምያረብ

  • @muntiyube507
    @muntiyube507 2 роки тому +4

    በጣም ልብ የሚነካ ታሪክነው😥

  • @Neju577
    @Neju577 6 місяців тому +1

    Allhamdulilah for everything 🙏🥹😔

  • @ranran5035
    @ranran5035 3 роки тому +6

    የእውነት ጥሩ ትምህርት ነው ወድማችን ጀዛከላ ከይር እኛ ከዚ ብዙ ምንማረው ነገር አለው ሁላችንም ያሰብነው አሳክተን በሰላም የምንገባ አላህ ያድርገው እኛም በሰማነው አተም በተናገርከው የምንጠቀም አላህ ያድርገው

  • @fafiborenatube
    @fafiborenatube 3 роки тому

    የኔ ታሪክ እስከሚመስለኝ ምስጥ ብየ ሰማሁት የብዙወቻችን ታሪክ ነዉ ኡፍ ብቻ አልሀምዱሊላህ ለሁሉም ነገር ጀዛኩምሏህ ኸይራ

  • @የደሤዋቁጥብየገራዶዋነኝ

    ሥጠብቀው የነበረው ፕሮግራም አለፋ ሹክራን 🙏🙏🇪🇹❤

  • @KalidAbdu-h1q
    @KalidAbdu-h1q 4 дні тому

    እደው ምናለ ለኛ ለሥደተኞች በመልካም የሚቆምልን ሠው ጠፋ።ያረብ አተ ሥደ በቃችሁ ከዛሬ ጀምሮ በሀገራችሁላይ እረፉ ዩሚል አዋጂ ያውርድልን።

  • @fafiyutube8648
    @fafiyutube8648 3 роки тому +4

    ኡፍፍፍፍ የእኔም ያዉነዉ አረ ያረቢ በቃችሁ በለን ፍትህ ለእስረኞም

  • @ሀዩ-ፐ2ቀ
    @ሀዩ-ፐ2ቀ 3 місяці тому

    ወላሂ የኔም ታሪክ እደዚሁ ነዉ 😢አልሀምዱ ሊላህ አለል ኩሊ ሀል🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @haydersaid1445
    @haydersaid1445 2 роки тому +7

    አይይይይይ የኔስ ይለያል 20 አመት ምንም የለኝም እናቴም ሞታብኛለች አባቴም አርጆቶብኛል ግን ታሪኩ ረጂም ነው ይቅር ሀሉ ለአላህ መስጠት ይሻላል።

    • @ALHAMDULILAH-b4p
      @ALHAMDULILAH-b4p 2 роки тому

      አ 20 አመት ኡኡኡ

    • @ራህሜነኝተስፈኛዋ
      @ራህሜነኝተስፈኛዋ 2 роки тому

      20. አመት የአላህ ውደ እህቴ. ውደ አገርሽ ገብተሽ ቢያንስ አባትሽን አይ አይስደትትትትት ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ

    • @fejirtube-vw4zm
      @fejirtube-vw4zm 9 місяців тому

      አላህ ይድረስልሽ

    • @Zahra-i4i
      @Zahra-i4i 4 місяці тому

      አይዞሽአዱኒያጠፊናትውዴ

  • @ኢክሩለጋቦሸ-ጨ5ዐ

    ሱበሀነ አላህ የሁላችንም የስደተኞች እውነተኛ ታሪክ ነው ኢላሂ መጨረሻችንን አሳምርልን

  • @susubint4595
    @susubint4595 3 роки тому +10

    እህህህህህህህ ኢሊፍጄዛኩምአላህ የምታነገረው ሁሉየኔን ይመስለኛል ሀገርመግባትን ሳይሁን ሁሉምየሚፈራው ምንይኖሪኛል ቀማለትሁሉም ከራሱጋር ይጣላል አይህይወት በስዴትያለነው ከራስጋርመጣላትብችነው ያረብ

    • @hanun14
      @hanun14 3 роки тому

      አወ ልክ ነሺ ለዱንያ ባንጨነቅም ለመኖር ሲባል መስራት አለብን ነገ ቤተሰብ መመስረት አለ ስለዚህ ስራ ያስፈልገናል ግን 1ሀገር ያሉ ሴቶች በ1ላይ ግሩፕ ተመስርቶ የሆነ ቢዝነስ መሰረታዊ ራት ይቻላል እኛ ግን ሁሌም ሀሳብ ስለምናበዛ ነዉ ወደ ተግባር አንሄድም🥺

  • @الله-ذ8ل1ي
    @الله-ذ8ل1ي Рік тому +2

    የኔ ነው ይህማ ወላሂ አልቆልሻል ተብየ ህጀ አደየ ብቻ የተመረገ ቤት አሳዩኝ እያለቀስኩ ተመልሸ መጣሁ አይይይይይ ስደት😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @መክያወሎየዋ-ሐ1ተ
    @መክያወሎየዋ-ሐ1ተ 3 роки тому +3

    ወአለይኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ❤ጀዛከላህኸር

  • @hadriamohammed7783
    @hadriamohammed7783 2 роки тому +2

    ሱበሀን አላህ ይሄ የኔ ታሪክ ነው 2003 ላይ ነው የወጣሁት 2009 ላይ ቦታ ከተማ ከዛሁ ቦታውን እንደገዛሁ 2010 ላይ ትዳር መሰረትኩ ባገባሁ
    በ1 ወሬ ባልተቤቴ ተያዘ ኢትዮ ገባ ከዛም 2012 ላይ ቤት ጀመርኩ ልክ እንጨቱ ቆሞ እግሩ እንደታሰረ 2012 መጨረሻ ላይ እኔም ተያዝኩ ልክ እንደወረድኩ ባልተቤቴ እኔ ሳልሰማ አግብቶ ወልዶ አገኘሁት ከዛም በጣም ተናድጄ ተለያየሁ ከዛም ቤቴን ሳየው ራቁቱን ነው 2013 ላይ ተመልሼ ስደት መጣሁ በቃ መና ብቻ አልሀምዱሊላህ ወደፊት እንደሚሳካ ተስፋ አለኝ እህቶቼ አይዟችሁ አላህ ይጠብቀን

    • @إتقياللهنفسياللهمإنياسالكالجنا
      @إتقياللهنفسياللهمإنياسالكالجنا 2 роки тому

      የኔናት አብሽሪ አላህ ምኞትሽን ሁሉ ያሳካልን ብዙ ግዜ ትዳር እያልን ያለ ፕሮግራማችን እያገባን አላማችን ምትት የሚለዉ ሁላችንም ነን አሁን በርትተሽ ቤትሽን ስሪ አላህም ይገዝሽ

  • @mlove4025
    @mlove4025 3 роки тому +7

    አይዞሽ እህቴ ያረብ ከዚህ ይጠብቀን 🥺🥺🥺💔

  • @wpwp3506
    @wpwp3506 2 роки тому

    የኛ የስደተኞች ነገር ፈተና ነው ይገርማን አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን

  • @ዘይነብነኝስደተኛዎ
    @ዘይነብነኝስደተኛዎ 3 роки тому +12

    አይ ስደት የእድሜዬ ማገዝ የጉልበቴ ብዝበዛ የዉባቴ ማራጋፊያ ያ ረ ብ

  • @محمدمحد-ف2م
    @محمدمحد-ف2م Рік тому

    ሱብሀን አላህ አይስደት እና በተሠብ ወላሂ አጀቴን በላችዉ አላህ መጨረሻችንንን ያሳምርልን ወድማችን ጀዛከላህ ኸይር