አሽቃባጩ ሀይልዬ prank ተደረገ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 1,3 тис.

  • @sodokistane8623
    @sodokistane8623 2 роки тому +97

    ሀይልዬ ፕራክ ሲደረግ አያኮርፍም ዳኒ ቢሆን ያለቅሳል እና ሁለተኛ ሀይልዬን ፕራክ ስታደርጉት ባይ ፖሊስ እጠራለዉ😢😢😢😢

    • @tigitube9338
      @tigitube9338 2 роки тому +1

      እንደማመር

    • @hanaalimayo1221
      @hanaalimayo1221 2 роки тому +1

      እኔም ከአቺጎን ነኝ😜😜😂😂😂😂😂😂

    • @titayemuluneh6354
      @titayemuluneh6354 2 роки тому +2

      እኔም ካንች ጎን ነኝ

    • @Nejat197
      @Nejat197 2 роки тому

      👍👍

    • @Beba873
      @Beba873 2 роки тому +3

      😂 ፎንቃ ገባልሽ እዴ ማር

  • @rahelrahel5207
    @rahelrahel5207 2 роки тому +146

    እንደዚህ ስትሆኑ የምታምሩት እንውዳችዋለን ሀይልዬ ምርጥ ልጅ ነው

  • @Beba873
    @Beba873 2 роки тому +123

    ዳንየና ፅግየ በመታረቃቹህ በጣም በጣም ደስ ብሎኛል ከዚህ በሗላ ግን ከባድ ፕራንክ አትደራረጉ እናንተ ስትለያዩ ይደብራል አብራቹህ ሁሌም ኑሩልን በፍቅር በሰላም እወዳቹሀለው ❤ አይለያቹህ

    • @gravitymobile8548
      @gravitymobile8548 2 роки тому +1

      እናንተ ግን ማርያምን አሁንስ አስጠላባችሁ

    • @elcelc2278
      @elcelc2278 2 роки тому +1

      እር በሳቅሞትኩ ሀይልዬ የኔመልካም

    • @jdhxjzhhs1272
      @jdhxjzhhs1272 2 роки тому

      @@gravitymobile8548 ሁሁ

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 роки тому +1

      @@gravitymobile8548 እሕቴ #ሠብስክራይብ# አረጊኝ ደሜዋ የኔ ልዩ የኔ እሕትየ💞

    • @zinnashzinnasj4774
      @zinnashzinnasj4774 2 роки тому

      Gen setoch alebabesechew asemero weyyy

  • @fairouzgargoum8226
    @fairouzgargoum8226 2 роки тому +49

    ሁለተኛ ቤዚ የሚትሉ በላይክ👍😃

  • @Beba873
    @Beba873 2 роки тому +210

    ሀይልየ ላንተ ይገባሀል የኔ አሽቃባጭ ስወድክ ❤

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 роки тому +2

      ነይ ውዴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ

    • @tigitube9338
      @tigitube9338 2 роки тому +1

      እንደማመር

    • @Beba873
      @Beba873 2 роки тому +1

      @@selamtube1319 እሽ የሆነ ነገር ተባበሪኝ ዱባይ ነኝ የሆነ ሀዋላ ብሬን በልቶብኛል እስኪ በምትችይው መንገድ ቪዲዮ እንድትሰሪበት እና ስልክሽን ስጭኝ

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 роки тому +2

      @@Beba873
      እሺ ውዴ

  • @የበላይዬልጅየዘመነእህት

    ደስ ትላላቹህ ግን እባካቹህ የድንግል ማሪያም ስም ሲጠራ ወራጅ ወሃ እንኳን ይቆማል ሀይማኖታቹህ ምንድን ነው በማሪያምን እያላቹህ ክምር ታው ታው😥😥😥ሀይልይ ምርጥ ሰው ነህ ስውድህ ያክስቴን ልጅ ታስታውስኛልህ 🙏🙏🙏

    • @anwardaher4659
      @anwardaher4659 2 роки тому

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢😊❤️❤️🙏🙏

    • @fdilfdil844
      @fdilfdil844 2 роки тому

      አረባክሽ

  • @lucychala4174
    @lucychala4174 2 роки тому +251

    ዋው ዋው በጣም ደስ የሚል ፕራንክ ነው 😂😂😂😂😂😂😂 ቀጣይ ቤዚን ፕራንክ አርጉልን

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 роки тому

      ውዴ ነይ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ቤተሰቤ ሁኚ

    • @fasikamesele1298
      @fasikamesele1298 2 роки тому

      Tarekachu dasiyilali

  • @hugg1828
    @hugg1828 2 роки тому +11

    እዲህ ስትሆኑ እዴት ደስ እደምትሉ እኮ ዋው😍ሀይልዬ የኔ የዋህ የዋህነት አለብህ❤❤

  • @KPOP-kq1nr
    @KPOP-kq1nr 2 роки тому +103

    እሰይይይይይይይይይ እንኳንም ሰራቹለት ይሄ አሽቃባጭጭጭጭ 🤣🤣🤣 ማነዉ እንደኔ ሁሉም ተሰባሥበዉ ቪዲዮ ሲሰሩ ደስ ሚለዉ 👌👍

  • @desyesiyum1940
    @desyesiyum1940 2 роки тому +32

    ሀይልዬ ምርጥ ፕራንክ ካንተ እንጠብቃለን

    • @BirukTuba5335
      @BirukTuba5335 2 роки тому

      ደምሪኝ🌷🌹👈

    • @afiyatube_
      @afiyatube_ 2 роки тому

      @@BirukTuba5335 ቤተሰብ እንሁን ሁቢ

  • @kalkidanhaile8522
    @kalkidanhaile8522 2 роки тому +16

    ግን እሱ ምን አድርጎ ነው አሽቃባጭ ምትሉት እዴ ውለታ ቢስ ናቹ 🤔ከምር ምትሉትን ነገር እሺ እያለ ከርሞ 😔😔እኔ ግን አሳዘነኝ ማርያምን

  • @መርየም-ወ5ቸ
    @መርየም-ወ5ቸ 2 роки тому

    አይይይ ሚሢኪን ሀይልዬ ባሥታረከው በቃ ብድርህንማ ትመልሣለህ ዳኒ ፅጌ ጠብቁ ይመለሣል ግን ፍቅራቹ ደሥ ይላል በርቱ

  • @zeharazehara2939
    @zeharazehara2939 2 роки тому +51

    በሳቅ😁😁😁ጎሽ አገኛቹት ሀይልዬ ቻለው ሳቃቹ ናፍቆን ነበር እንኳን በሰላም መጣቹልን😘😘😘

  • @ነገንበተስፋ-ለ7ኈ
    @ነገንበተስፋ-ለ7ኈ 2 роки тому +38

    ግን እምነታችሁን አክብሩ በምታምኑበት በተሰቀለው በፈጣሪው ሲማፀናችሁ ልባችሁ አይራራም ይከብዳል

    • @shewitmedia
      @shewitmedia 2 роки тому

      በጣም ገረመኝ የምር ይህ ሁሉ ስማፀናቸው አቤት ልባችን ምን ያክል ከፈጣሪ ርቆ እንደሚኖር ያስረዳል ፈጣሪ ማስተዋሉን ያድለን

    • @zinash1
      @zinash1 2 роки тому

      ስለድንግል ማርያም ሲላቹ ስሙት ወይም አፉን ያዙት እንዳይማፀናቹ እረ በጣም እውር ልብ ነው የያዛቹት

    • @chaltuYuTube
      @chaltuYuTube 2 роки тому

      🤔 በማርያም እያላቼው ትንሽካ አይራሩም እር በስማም ይደብራል😥

    • @zinash1
      @zinash1 2 роки тому

      @@chaltuYuTube ቀላል ይደብራሉ እንዴ እኔ ቪዲዮ ላየሁት እንዴት እንደጨነቀኝ ማርያምን ደነዝ ናቸው

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 2 роки тому +18

    ደግ አደረጋቹት ዳኒ እንኳን መጣክ በሉ እኔንም አበረታቱኝ ግን በፈጠራቹ መሀላ ተው በድንግል ማርያም በተሰቀለው አትበሉ ለፕራንክ

  • @weynicookingshow4426
    @weynicookingshow4426 2 роки тому +7

    ወዉ እንደዛሬ ደስ ብሎኝ አያውቅም ዳኔ እና ፃጉ በመታረቃቸው እንዲ ነው የሚያምርባቹ አቦ ይመቻቹ👏👍

  • @Hundegamer741
    @Hundegamer741 2 роки тому +27

    በጣም ነው ምደብሩት ካልጠፋ ሰው ኃይልዬን ከምር እደሱ ቪደኦዋቹን ያሳመረ የለም አበዛችሁት ሃልዬ አለንልህ አዳፈራ ተበቀላቻው በተለይ ሁለቱ ምያስቃብጡትን ሃልዬ ያንተን prank ነው ምጠብቀው ወይ ደግሞ አንተም ለብቻ youtube ቻናል ክፈት እና አንተ ምትሰራቸውን prank በዛ ልቀቅ ይመችህ ❤

  • @ኪያነኝየእናቴናፋቂ
    @ኪያነኝየእናቴናፋቂ 2 роки тому +2

    ዋው በጣም ታምራላቹ ፅጉ እዴውም ዳኒዬ ሁሌም ልዩ ናቹ አይልዬ ደሞ በጣም መልካም አስተዋይ ሰው ነው ቤዚ እና ማርቲ ይቱብ ብትከፍቱ አሪፍ ነበር

  • @amentube9980
    @amentube9980 2 роки тому +25

    ምርጦችዬ 😍😍😍😍
    ድጋሚ ሽምግልና አልመጣም
    ሀይልዬ ፅናቱን ይስጥህ🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @እኔክርሥቲያንነኚ
    @እኔክርሥቲያንነኚ 2 роки тому

    ኧረ ዳኒ ሥለድግል ማርያምሢል የኔ አባት ደሥሢል 😂😂# ግን ወይኔ ግፍቺሁ በቃ ከዛሬጀምረህ አታሺቃብጥ

  • @elenimisganaw7081
    @elenimisganaw7081 2 роки тому +24

    ለምን ሀይሌ ብቻ ቤዛም አሽቃብጣ ነበር 🙄

    • @tubemelat
      @tubemelat 2 роки тому

      ደምሪኝ ማሬ

  • @AbdelaHusen-w3w
    @AbdelaHusen-w3w 6 місяців тому

    ሀይለዬ የኔ አባት የምት ምላሽ እንጠብቃለን በርታ❤❤❤❤

  • @سعادماقي
    @سعادماقي 2 роки тому +19

    እንደ ሀይልየ አይነት,ወድም ጉደኛ የለም ማሪያምን ፍቅር ነው እሱን ያገባ ታድላ

  • @tsehayyekirstosbariya3938
    @tsehayyekirstosbariya3938 2 роки тому +1

    Dasss yilal wowowow hayiliye yene tafachi yene konjo chalibati yamirali

  • @zemuhussen8862
    @zemuhussen8862 2 роки тому +25

    ወላሂግፍነውየዋሁንልጅእደዚህማሰቃየት 😭😭😭😭😭አይዞክሀይልዬ ወይኔ

  • @EnEnu21
    @EnEnu21 Рік тому

    ዋው ህሀይልዬ በጣም ቆጆ ነሽ😂😂😂

  • @amikotube1166
    @amikotube1166 2 роки тому +69

    የተሻለ ሀሳብ የምታስቡበት ቀን ይናፍቀኛል!!

  • @itsmezuzuslo2437
    @itsmezuzuslo2437 2 роки тому +1

    😂😂😂😂ምሰኪን ሀይልየ ፅጌ ግን ትንሽ ረጋ በይ 🙄🙄ተንቀለቀልሽ

  • @elsabetgirma1275
    @elsabetgirma1275 2 роки тому +8

    ወይኔ ሃይልዬ አገኙክ አይደል የምወድክ ወንድሜ እኔን አይዞኝ አድብተ ሁለቱንም በእጥፍ ተበቀላቸው በናት የሚበልጥ ፍራንክ ስራቸው

  • @chalturegasa
    @chalturegasa 2 роки тому

    Oh my god be saqi gedalachugni 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🇪🇹❤❤💚💛❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🌹🌹🌹🌹🌹🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🤣🤣🤣🤣🤣

  • @ገኒነኝየእዮባእህት
    @ገኒነኝየእዮባእህት 2 роки тому +3

    ምላሹን እንጠብቃለን 😂😂😂😂 ሀይልዬ የኔ ሚሰኪን 😂😂😂

  • @alenialeni9012
    @alenialeni9012 2 роки тому

    ዋው ቤዚ በጣም ያምራል አለባበስሽካ ዋ ነው ሁሌም

  • @kanjukanju5738
    @kanjukanju5738 2 роки тому +8

    ወይኔ ምስኪን ስያሳዝን እሄ ሁሉ ሰው ምስኪን ሀይልየ🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @webmeyr1852
      @webmeyr1852 2 роки тому

      😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍👍👍ዋውውውውውውው

  • @Yaredgebru345
    @Yaredgebru345 2 роки тому

    Yemchal ketay bezin pls yena derbaba 💖

  • @miratimon1236
    @miratimon1236 2 роки тому +22

    ወይኔ ሀይልዬ ምስክን ውለተህን በዝ ከፈሉት አይዞን ወድሜ በጠም ነው ደስ ዬምትሉት ፍቅርቹን ፈጠር ብዝት የርግለቹ

  • @sitras1148
    @sitras1148 2 роки тому +1

    ፅጌ እንዴት እዴት ነው ሚያደርግሽ ቁልት እያረገሽ ነው

  • @magdadessu969
    @magdadessu969 2 роки тому +4

    ፅግዬ የኔ ቀበጥ ስወድሽ እኮ❤❤

  • @mulutsegategsetu1755
    @mulutsegategsetu1755 2 роки тому +1

    ዋውው ደስ ስትሉ ግን እኮ ሐይልዬ እርቦታል የኔ ሚስኪን ❤️❤️❤️❤️

  • @etpia3736
    @etpia3736 2 роки тому +7

    ሚስኪንንንን🤣🤣🤣ሀይልየዛሬተገኚተሀል ዉድድድድድአደረጋችሁአለሁይመቻችሁ🌹🌹🌹

    • @BirukTuba5335
      @BirukTuba5335 2 роки тому

      ደምሪኝ ማሬ በቅንነት

  • @ጓልሃገረትግራይ-ሰ1ጐ

    እንካን በሰላም መጣቹ ምርጦች
    ዳኒና ፅጌ ሁላቹ ፈጣሪ ይጠብቃቹ የኔ ምክር ለፅጌ ነው አለባበስሽ ትንሽ ብትቀይሪ የተገላለጠ ባትለብሺ ሴትነት ክብር ስለሆነ ገላሽ ሸፈን ሚያርግ ብትለብሽ ውዷ እህቴ ምክሬ ነው ሌላው ሴት ልጅ ረጋ ስትል ነው ምያምርባትና ረጋ በይ ውዴ ሌላው ቀጥሉበት

  • @ስመኝሸኑሬግፍሰራሸኝ

    ዋውውው ሀይልየ ስታምር 😘😘😘😘

  • @mesimesi9434
    @mesimesi9434 2 роки тому

    Wowww endaze naw enje. Hayeleya ayzo

  • @sofiyadasalegn4077
    @sofiyadasalegn4077 2 роки тому +4

    አረ ትግርምልቹ አዑን ቤዛን ፍራክ አድርጋት በጣም አርፍ አስቂ ፍራክ ናብር ዳና &ፅገራዳ &ሀለየ &በዚዬ ማርትዬ በጣም ዳስ ትሉኝ ንጋልቹ

  • @tsiyonbalache6250
    @tsiyonbalache6250 2 роки тому +2

    Hayilye yene miskini siyasazini😔😔😔😔😔😔

  • @ቤተሳሚስ-በ2ከ
    @ቤተሳሚስ-በ2ከ 2 роки тому +5

    ሃይልዬ የኔ ሚስኪ የምር አሳዘነኝ 😂❤️

    • @BirukTuba5335
      @BirukTuba5335 2 роки тому

      ሰላምሽ ይብዛ ደምሪኝ💘👈

  • @ሂዋንኢቱብ
    @ሂዋንኢቱብ 2 роки тому

    ሀይልዬ ስታሳዝን ወዲም በርታ 👍👍👍

  • @4dmatters184
    @4dmatters184 2 роки тому +4

    እንዲህ ነው እንጅ ጨዋታ፣!!! 😁😁😁😂በጣም ደስ የሚል ጋንግ 😁

    • @sisayyihenew9056
      @sisayyihenew9056 2 роки тому

      ዳኔ ሮያል እንዴህ አይነት ቀልድ ደገማችሆት?

  • @birteshumetie353
    @birteshumetie353 2 роки тому

    zare tsege altechalshim moral lay nesh betam🤣🤣🤣....haylye ayzoh geelete🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @meazabekele5767
    @meazabekele5767 2 роки тому +6

    እንደዚህ ስትሆኑ የምታምሩት እንውዳችዋለን ዳንየና ፅግየ በመታረቃቹህ በጣም በጣም ደስ ብሎኛል ከዚህ በሗላ ግን ከባድ ፕራንክ አትደራረጉ እናንተ ስትለያዩ ይደብራል አብራቹህ ሁሌም ኑሩልን በፍቅር በሰላም እወዳቹሀለው ❤ አይለያቹህ

  • @fireyotasgidom3169
    @fireyotasgidom3169 2 роки тому

    ይገባሃን ምሃል ሁነህ እያጨበጨብክ ይገባሃን😄😄😄😍😍😍ፅጌ ዳጊ እኮን ታረቃችሁ ደስ ብሎናል

  • @danieltulu393
    @danieltulu393 2 роки тому +9

    መታረቃቹ ያስደስታል። ከእንግዲህ ግን ተጠንቀቁ ሁሉም በልኩ ይሁን። ኢኮኖሚንና ሰባዊነት የሚነኩ ነገሮችን በልኩ አርጉ ወንድማዊ ምክሬ ነዉ

  • @ሊያ1388
    @ሊያ1388 2 роки тому

    ዋው ሀይልዬ ጀግና ብዬሀለው ምንም አላለቃቀሰም እናንተብትሆኑ እያለቃቀሳቹ ነበር የምትሄዱ

  • @tigistbihonegn2302
    @tigistbihonegn2302 2 роки тому +3

    ሀይልዬ ተገኝተሃል እሰይ በነካ እጃችሁ ቤዛንም አደራ እንዲሁ አድርጓት በኔ ሀሳብ የተስማማችሁ ላክ ግጩኝ

  • @መቅደስየድንግልማሪያ-ጨ8ቨ

    ዊይ ብራንክ ደስ ሲል መልካም ብራንክ ሀይኒየ😀😀😀😀😀😀

  • @sami_ab6433
    @sami_ab6433 2 роки тому +4

    እታትዬን ሀይልዬ በመልሱ ፈታ እንደምታደርገን ተስፋ አለን ሌሎችንም ደግሞ መደረግ ስላለባቸው በፀጉራሙ ልጅ ኔክስ ብታደርጉት አሪፍ ነዉ 😋😁

  • @marcilove1998
    @marcilove1998 2 роки тому +1

    yehan Ken begugute setbkaw nebr 🤣🤣🤣🤣

  • @mulkenlakew44
    @mulkenlakew44 2 роки тому +3

    በጣም ደስ ብሎኛል ዕደዚ ስትሆኑ ነው የምታምሩት

  • @kiyyaa21
    @kiyyaa21 5 місяців тому

    😭😱😱ክክክ ንጽሳችሁ አይምርም እምር ፍቅርችሁ ደስ እላ ግን 🥰🥰💋💋💋

  • @hayma7480
    @hayma7480 2 роки тому +5

    ደግ አርጋችሁ ዳኒ እና ፅጊ እንደዚህ ነው የሚያምርባችሁ

    • @webmeyr1852
      @webmeyr1852 2 роки тому

      😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @yaracell8931
      @yaracell8931 2 роки тому

      ስታስጠሉ ቆሻሾች በድግል እንኳን ሲላችሁ አታዝኑም አፈር ብሉ በጭባጫሁላ

  • @azamam8578
    @azamam8578 2 роки тому

    ሀይሊዬ አምሮብሀል ማለቴ አምሮብሻል ከዳኒ ጋር አብራችሁ ትሄዳላችሁ እሙዬ አዝናለሁ

  • @yaredyared134
    @yaredyared134 2 роки тому +32

    እደዚሕ ስትጫወቱ ነዉ ደስ የምትሉት ማነዉ እደኔ በጉጉት የሚጠብቃቸዉ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @khatun203
    @khatun203 2 роки тому +1

    ሀይልየ አድናቂህነኝ አታኮርፍም ቅጣትህ ከባድነዉ ግን ከሁለቱም ሁነህ ስለምታሽቃብጥነዉ አታሽቃብጥ ሁለተኛ አሁንም እዳይሠሩልህ

  • @zedbaba2814
    @zedbaba2814 2 роки тому +9

    ውይኔ በሳቅ ገደላችሁኝ ዳኒና ጽጌ ስታምሩ

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 роки тому

      ዜድዬ ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ሰብስክራይብ አድርጊኝ

    • @zedbaba2814
      @zedbaba2814 2 роки тому

      @@selamtube1319 እሽ መጣሁ

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 роки тому

      @@zedbaba2814
      በል ና

  • @redixxx4315
    @redixxx4315 Рік тому

    Bedengle maryam lelemnachu martin adregulegn🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @gabreelgabre6813
    @gabreelgabre6813 2 роки тому +6

    ምድረ ደደብ ሁላችሁም አሽቃባጭ ናችው ኧረ በድግ ኧረ በማርያም የእግዚአብሔር ስም እየጠራ ምድረ ባለዬ ለፎሎ ብላችው መጀመርያ የፈጠረ አችሁን ፈጣሪ ፍሩ ሐይልዬ አይዞክ አተ ምስኪን ነክ የዋ አሳዘንከኝ 😭😭😭

  • @efrememoges9172
    @efrememoges9172 2 роки тому

    ኪዳነምህረትን ስትል ደስ ትላለህ....ትባርክህ ከእንደነዚ አይነት ተንኮለኞች ትሰውርህ😂😂😂 ታምራላቹ

  • @zeboyealahbariya4498
    @zeboyealahbariya4498 2 роки тому +12

    ወይኔ ሀይልዬ በጣም ነው ምወድሕ ፕራንክ ሁሉም አተ ከሌለሕ አይነፍም ወላሂ ከነሱ የበለጠ አተን ነው ምወደው

    • @سعادماقي
      @سعادماقي 2 роки тому

      እኔም,ድምቀት ያለው ሀይልየ ነው

  • @tdf9673
    @tdf9673 2 роки тому

    ሁሉም ያምርባችዋለው ግን ስም ኣማልክት ኣታነሱ እባካቹ ወይ ስትባሉ ኣታርጉ ወይ በድንግል ምናምን ኣትበሉ ሶ ኣይዛቹ ቀጥልበት♥️

  • @oneday4126
    @oneday4126 2 роки тому +4

    I was thinking to buy your human hair but you guys already make peace love you guys 🇪🇷🇪🇷

  • @edu2184
    @edu2184 2 роки тому

    ቅመሞች ናችሁ ፅግዬ በጣም ደሥ ትያለሽ

  • @maregmareg2190
    @maregmareg2190 2 роки тому +5

    ዳኒ የኔ ትንሺዬው ፍጹም አስፍው ስወድህ እኮ የኔ ትሁት

    • @መሲፍቅርከወሎ
      @መሲፍቅርከወሎ 2 роки тому

      ምኑነዉ ፍጹምን የሚመስለዉ ሀሀሀ

    • @maregmareg2190
      @maregmareg2190 2 роки тому

      @@መሲፍቅርከወሎ ቁርጥ ፍጹም አስፍውን ነው የሚመስለው ቀንተሺ ከሆነ
      አችንም ቁርጥ ሚስቱን ትመስያለሺ እልሻለሁ😀

    • @መሲፍቅርከወሎ
      @መሲፍቅርከወሎ 2 роки тому

      @@maregmareg2190 ሀሀሀሀሀመልኩነዉ እዴ እኔእኮ በስራ መስሎኛ ነዉ ነገረኛ

    • @maregmareg2190
      @maregmareg2190 2 роки тому +1

      @@መሲፍቅርከወሎ 😀ነገርኛዋማ አች ነሺ ለነገር ስሮጭ የመዳም ጠውሲለ ጠልፎ ሊፍጠፍጥሺ ነበር ተርፍሺ😀

    • @መሲፍቅርከወሎ
      @መሲፍቅርከወሎ 2 роки тому

      @@maregmareg2190 ሀሀሀ የቂጤ ብርጭቆ ተሰብሯል እድሜ ላች

  • @mezeryohanes6752
    @mezeryohanes6752 2 роки тому

    Wowwwwwwwwwsetamru eko🥰🥰🥰❤❤❤❤❤

  • @እስመለአለምምህረቱእስመለ

    የፈራሁት ነገር ደረስ ሀይልሻ አይዞህ ሃሃሃየማሽቃበጥ ጥቅሙ ይህ ብቻ ነው እኔ ግን የናፈቀኝ ይህ ነበር ደስ ብሎናል ቀጣይ ፕራንክ ቤዛን ፕሊስ ሃሃሃሃ

  • @gfhj2889
    @gfhj2889 2 роки тому

    Takkaa Akkaa haraa kolfee hin bekuu wayyoo 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ሀኒየተዋህዶልጅ-በ7ኰ
    @ሀኒየተዋህዶልጅ-በ7ኰ 2 роки тому +18

    ልጅ ሲያሳዝን😢

  • @hagerhager1897
    @hagerhager1897 2 роки тому +2

    ስለታረቃችሁ ደስ ብሎናል ሀይልየ ይገባሀል እንዲህ ነው በአንድ ስትሆኑ የሚያምርባችሁ

  • @rahelrahel5207
    @rahelrahel5207 2 роки тому +11

    ፅጌና ዳኒ ምታረቃችሁ በጣም ነው ደስ ይላል

  • @مسرات9999
    @مسرات9999 2 роки тому

    Kkkkk meskin seyasazen yene ashkualach zare teyash haylisha 😆 🤣

  • @tsitafikr7087
    @tsitafikr7087 2 роки тому +3

    አልቻልኩም በቃ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ደስ ሰትሉ❤❤❤❤❤❤❤

  • @netsigbremaryame8079
    @netsigbremaryame8079 2 роки тому

    😅😅😆😆😅😅👌ሀይልዬ ዋጋህን አገኘክ የኔ ምርጥ አሽቃባጭ ቀጣይ ቤዚ እስዋም ምርጥ አሽቃባጭ ነች

  • @ahmedsengatera7321
    @ahmedsengatera7321 2 роки тому +16

    ወላሃ እንደዝህ ነው የምያምርባችሁ ሁለተኛ ለመለያየት እንዳታስቡ በቃ በጣም ታምራላችሁ

  • @ስሊነኝየራያዋቀበጥ
    @ስሊነኝየራያዋቀበጥ 2 роки тому +1

    የኔ የዋህ ሀይልየ አይዞህ እሽ ብድርህን መልስ ቆይ ዳኒ🤨

  • @medi2217
    @medi2217 2 роки тому +9

    ወይኔ እደፈራሁት ሀይልየ ተበላሽ 🤣🤣🤣😂 ባሁኑ ዘመን ጓደኛ አይታመንም ብየ ስተየ ነገርኩህ 😜🤣 ሰታሽቃብጥ የሰራህን አገኘህ ከዚህ ሁሉ አርፈህ ተመልካች ብትሁን ይሻልህ ነበር 🤣🤣🤣😂 ሚስኪን 🤣

  • @milamalede2481
    @milamalede2481 2 роки тому

    ሁሌም እንደዚክ ስትሆኑ ነው የምታምሩት ሀይልየንም አይዞሽ ቻይው😂😂 በሉልን ሜካፑን ወደነዋል ወደ ሴት ሳያስበው ቀየራችሁትኮ 😂 ማሽቃበት እሄ ነው ትርፉ lol

  • @የበላይዬልጅየዘመነእህት

    ፅጊ ግን እብድ ነው እምትመስይኝ ዳኒ ምርጥ ሰው ያአንተ ፕራንክ ዋው ነው ግን ማሪያም ስትጠራ ታው አቁሙ😭

    • @BirukTuba5335
      @BirukTuba5335 2 роки тому

      ደምሪኝ 💘

    • @hyme7165
      @hyme7165 2 роки тому +1

      እኳ እደዛ በማርያም በኪዳነምህረት በተሠቀለዉ እያለ እንዴት አሥቻላቸዉ እዴት አደሚያሳዝን እደዛ ሲል ወይኔ ወድሜ

  • @roham8166
    @roham8166 2 роки тому

    Emi geram pirak new egziabher ahun demo bezin yemtabikaw

  • @elsa1343
    @elsa1343 2 роки тому +11

    😂😂😂😂😂😂የታባክ ሰሩልክ ጠብቀን ነበር ይመቻቹ😂

  • @solart1194
    @solart1194 2 роки тому

    Andley sitono ye channelu dimket nachu tamralachu ayleyachu demo haileye pranku miyastemrew yimeslegnal esunm bcha sayhon endalachut ashkabach hula yimarbetal demo yesunm bite bezan arif prank adrgachu endemtmetu tesfa alegn ewedachuhalew

  • @senaytdessey9762
    @senaytdessey9762 2 роки тому +4

    ስወዳችሁ በጉጉት ነዉ የምጠብቃችሁ ማሪያምን💞💞💞💞

  • @biruktiyoutube7404
    @biruktiyoutube7404 2 роки тому

    Gin kahun buhala dani ina tsige pirak atideraregu beterfe ❤👈

  • @fanta-kal1546
    @fanta-kal1546 2 роки тому +4

    ተው ጥሩ ሰው ነው ሀይልዬ ምስኪን

  • @saranegn2219
    @saranegn2219 2 роки тому +2

    ወይኔ ወይኔ ሀይልዬ ማን አሽቃብጥ አለህ😂😂😂😂

  • @sነኝየእማናፋቂ
    @sነኝየእማናፋቂ 2 роки тому +10

    ሀይልየ የዋህ እኮነው የምር አሣዘነኝ የኔ አሺቃባጭ😂😂😂😂

  • @Nejat197
    @Nejat197 2 роки тому +2

    በቀጣይ ቤዚን የምትሉ እጅ ወደላይ 🤚🤚🤚የእዉነት የዛሬው ስራችሁ ዳኒ ላይ ወይም ፅጌ ላይ ቢሆን ትጣሉ ነበር😡😡 ሀይልዬ ትግስትህ ከበቂ በላይ ነዉ 😘🤔

  • @samrawitbirhanu8258
    @samrawitbirhanu8258 2 роки тому +5

    በእውነት አላሽቃበጠም ባስታረቃችሁ ነው ይቅርታን ባሳያችሁ እዳትለቃቸው ሀይልዬ

    • @tubemelat
      @tubemelat 2 роки тому +1

      ደምሪኝ ውዴ

  • @merrymekonen8461
    @merrymekonen8461 2 роки тому

    Wowww esayy haylsha swedcho eko♥️

  • @amaretesfaye5523
    @amaretesfaye5523 2 роки тому +3

    ቤዛን ፍራክ አድርጉልኝ እባካቹህ

  • @ገኒተስፈኛዋ
    @ገኒተስፈኛዋ 2 роки тому

    በጣም ታምራላችሁ❤ግን ፕራን ስትደራረጉ አትገዛዘቱ በድንግል በኪዳነ ምህረት በእግዚአብሔር አትባባሉ👏

  • @zuzu8077
    @zuzu8077 2 роки тому

    😆😆😆ይገባሀል ሀይልየ አት አሺቃባጭ🤣🤣🤣ሚስጊን ደሞ አሳዘንከኝ😋🤗

  • @mohamedali-np1zs
    @mohamedali-np1zs 2 роки тому

    ሀይልየ ሥጠብቅ ነበር አታሽቃብጥ ወዳጀ ደሥ ይላል ግን እሽ ትመቸኛለህ