እርሱ ነው!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 228

  • @kaleabkassaye9002
    @kaleabkassaye9002 3 роки тому +10

    “እግዚአብሔር በቅዱስ ቦታው ለድሀ አደጎች አባት፥ ለባልቴቶችም ዳኛ ነው።”
    - መዝሙር 68፥5
    👐👐👐👐👐👐👐👐
    ረሰረስሁ፣ ተባረክ ፓስተር ዳኒዬ።🙏

  • @betelehemassefa1038
    @betelehemassefa1038 3 роки тому +7

    እርሱ ነው እርሱ ነው እርሱ ነው በሕይወት በእርሱ ዘንድ ለመገኘቴ ምክንያቱ። ለእርሱ ለዘለዓለም ክብር ይሁንለት!!!!!!!!!!!!
    ዳኒ ሁሌም ተባረክ !!!!!

  • @user-ji2xv6kk5m
    @user-ji2xv6kk5m 3 роки тому +15

    ጌታ ኢየሱስ ሆይይ አመሰግንሀለሁ ሁሌም በማይቋረጠው ፍቅርህ ስለምትወደኝ አመሰግንሃለሁ ይህ ዝማሬ አፅናንቶኛል ዳኒዬ ዘመንህ ይለምልም ተባረክ 🙏🏾

  • @hirutterefe4093
    @hirutterefe4093 3 роки тому +7

    እየሱስ እየሱስ ሀሌሉያ ያንተ ባልሆን ምን ይውጠኝ ነበር ጌታዬና አምላኬ ሁሌም እገዛልሀለው የኔ ወዳጅ የውስጥ የልቤ የሚገባው ወዳጄ መሀሪዬ አፍቃሪዬ ክብር ላንተ ይሁን

  • @tigistashenafi6596
    @tigistashenafi6596 3 роки тому +10

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ነው የድሀሆች አባት የሚራራ. እግዚአብሔር መልካም ነው። ዳኒዬ እግዚአብሔር ይባርክህ የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛልህ አንተን ለእኛ የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን መዝሙሮችህ ሕይወት ናቸው ነብስ ይዘራሉ ቀሪ ዘመንህ ይባረክ ኑርልን ወንድሜ!!!!

  • @godislove6010
    @godislove6010 3 роки тому +12

    ጌታዬ ምን ልበልህ, ጨለማይን ብርሃን ያደርግው ☝️☝️☝️እሱ ነው 😭😭😭😭
    ተባረክ ተባረክ አምላኪ 🙏 ክብር ሁሉ ላንተ ይሁን ☝️☝️☝️🇪🇷❤🇪🇹
    ዳንኤል ሐወይ ጌታ በቃሉ ይባርክህ. አሜን አሜን

  • @Danuu_ammiel
    @Danuu_ammiel 3 роки тому +3

    Dani ትሑቱ የጌታ አገልጋይ! ተባረክ!

  • @selamalemayehu6569
    @selamalemayehu6569 3 роки тому +3

    OMG!!!😭😭😭🙌🙌🙌 AMENN,E/R RUHRUH AMELAK NEW, LENE DERSOLEGNAL,ERSU BEWNET TSHADIK AMLAK NW SIMU YEBAREK ,TEBAREK DANIYE

  • @user-kv6pb4xc4h
    @user-kv6pb4xc4h 3 роки тому +2

    amen amen ጌታ አንተ ለሚታመኑብህ ታማኝ ነህ::ልጆችህ ስላደረከን ተመስገንንንንንንን::

  • @genethabdi2647
    @genethabdi2647 3 роки тому +17

    ጌታ ሆይ ! ስለ ዘላለማዊ ፍቅርህ ተመስገን ስለማትተወን ተመስገን እናመሰግንሀለን ለዘላለም ! አሜን !

    • @akliluadane9136
      @akliluadane9136 3 роки тому

      ጌታ የተባረከ ይሁን አሜን

    • @user-vt3qn7vc4g
      @user-vt3qn7vc4g 3 роки тому

      hhf

    • @sebleteklut6918
      @sebleteklut6918 3 роки тому

      Support Daniel Pastor by funding everyone see your pocket why I am saying this I do not know more about his church I came from the teachers money holder from Eth Ortodox Church ,had he been in the Ortodox Church as pastor (meaning Kes or church leader ) in ortodox church there is salary for everyone including there children in dpirit give the love gift in any form of monetary this is what I know I am the x priest wife of Ortodox Church ) I have resigned from my position because I did not have any share in any kind or form of Monetery or any kind which even I have to sacrifice my life and my family life because I was against the work of Deyabilos ) I do not know more about the pastors however I have sufficent knowledge about the Genuine pastors what I need is learning more about it ,it made me surprise in utube comment just only like or Comment ... Jesus Christ of Nazereth did not do that ,he deeds and bless ,I have ever seen in this Pastor comment that pasterye I am giving this fund to support you and your Gift ...it is shame ,sorry because of Honesty I am with jesus Christ of Nazereth I saw him feeding me healing my sick family prosperous life I am now rich I ll be the first to fund his Gift of Song and Dr Daniel ...please you guys if you know his address send me or his church as well I like his gift Tku

    • @bethelbethel43
      @bethelbethel43 Рік тому

      ❤☦️❤☦️

  • @Daniel.Podcast
    @Daniel.Podcast 3 роки тому +2

    We are rejoicing in this gospel song ... How much of a lift to fly to heaven as a whole. We all love our family

  • @tsedekeshawargatsedekeshaw5716
    @tsedekeshawargatsedekeshaw5716 3 роки тому +1

    እራሱ ነው የበልትቶችህ ዳኛ
    እራሱ ነው የደሀ ዳኛ አሜን❤
    ዘመን ይባረክ የአንተን መዝሙር ሰምቼ አልጣግብ አልኩ.
    GOD BLESS YOU DANIEL

  • @Eweknsh
    @Eweknsh 3 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን ሃሌሉያ እሰይ ጌታ ስሙ ይባረክ ለዘላለም እውነት ነው የደሀደግ አባት እርሱ ነው የእኔ ጌታ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ተባረክልኝ

  • @adametelthompson4753
    @adametelthompson4753 3 роки тому +3

    ጌታ እየሱስ ይባርክ መዝሙርህ በጣም የተ ባረኩበት

  • @ashenafimatthew7238
    @ashenafimatthew7238 3 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    ሃሌ ሉያያ እሴይይይ ክብር ለኢየሱስ ይሁን !!
    ዘመንህ ይለምልም የተወደድክ ዘማሪ ዳኒ 😍😍😍

  • @user-dq5eq6vv8b
    @user-dq5eq6vv8b Рік тому +1

    ዳኒዬ እንዴት እንደ ምወድክ ተባረክልን በብዙ ዘርህ ይለምልም !!!!!

  • @destateketay6528
    @destateketay6528 3 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ጌታ ይባረክ ከወደኩበት ያነሳኝ አይቶ ያላለፈኝ ትቢያን ያራገፈልኝ በደሌን የሻረልኝ የዘላለም አምላክ አምላክ ስሙ ይባረክ ዳንዬ በዘመንሁለ ጌታ ፀጋውን ያብዛልሕ ተባረክ

  • @a.b8120
    @a.b8120 3 роки тому +7

    ዋውውውው ዳኒየ በጣም ነው ውድድድድ ተባሪክ ያንተ መዝሙሮች ውድድድድ የሚያድርግው ሁሉ ደግሞ በህውተ የድርስኝ እና አሁን ያለሁበት ጊዚየ ያስታውስኛል ዚመንህ አለምልሞ ይባሪክህ

  • @yenayena8676
    @yenayena8676 3 роки тому +1

    አሜን አሜን ይሄ ነው የኔ ጌታ. እሩሩህ ነው ጌታ የኔ አባት ተባረክ ዳኒ

  • @addisaa5146
    @addisaa5146 3 роки тому

    ዳንኤል አምደሚካኤል የጌታ ልጅ። ተባረክ

  • @bethelbethel43
    @bethelbethel43 Рік тому

    ድንቅ መካር ሀያል እግዚያብሄር ከፀሐይ መውጫው ጀምሮ እስከ መግቢያው ድረስ ስምህ የተመሰገነ ይሁን

  • @tutusimon1804
    @tutusimon1804 2 роки тому

    ዘመንህ ህይወትህ ይባረክ:: በወንዝ ዳር እንዳለ ወይራ ለምልም ::

  • @danielworku2066
    @danielworku2066 3 роки тому +17

    ልክ ነው እሱ ነው አሜን አሜን የባልቴቶችህ ዳኛ አሜን አሜን እሱ ችር ነው እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @Yidne_Blessed
    @Yidne_Blessed 3 роки тому +2

    አሜን! አባቴ የደሃ አደግ ወዳጅ ነው❤🙏

  • @Beth_Yeshua
    @Beth_Yeshua 3 роки тому +8

    እርሱ ነው የድሃ አደግ ወዳጅ የባልቴቶች ዳኛ
    ድሃውን ምግቡን የሚያጎርሰው ጾሙን እንዳይተኛ 😭
    የተጣለውን አይቶ የማያልፍ ከትቢያ የሚያነሳው ሩህሩህ ነው ጌታ 😭
    ወዳጅ ዘመድ ገፍቶ ላራቀው
    👉🏾ኢየሱስ ይደርስለታል
    አምላኬ ይደርስለታል
    ልቡን ሀዘን በጣም ለጎዳው
    መጽናናት ይሆንለታል (፪x)
    ማረፊያ ነው ለተጣለው ሰው
    አይተናል እንባውን ሲያብሰው (፪x)
    ከቅዱሳን መሃል ሲያቆመው 😇
    ሲያከብረው ሞገስ ሲኾነው (፪x)
    ድንቅ ፍቅሩን አይቻለሁ 😍
    መጠጊያ ሆኖኝ መድህኔ
    ወጀቡ እንዳያንገላታኝ
    ኢየሱስ ሲቆም ከጎኔ 😍
    ባወራው ቃላት ያጥረኛል
    ብቆጥረው የእርሱን ውለታ
    እንዲያው ላመስግነው እንጂ በጠዋት ደግሞም በማታ 👏👏
    (አዝማች)
    ቸርነቱን ያውራ የቀመሰው
    ይዘምር እንደ'ኔ ያለው (፪x)
    ማቁን ቀዶ ደስታ ያስታጠቀው
    ምህረቱ ሰው ያደረገው (፪x)🙏🏽
    ምንም የለም የኔ የምለው
    አንድ ሁለት ብዬ ምቆጥረው (፪x)
    ጽድቄም ቅድስናዬ እርሱ ነው
    በመስቀል ለእኔ የሞተው👈🏾
    በመስቀል ሁሉን የሠራው
    ሁሉም ነገር "ተፈጸመ"
    ተፈጸመ ያለ 'ለታ
    አሮጌው ማንነት አልፎ
    በአዲሱ ሕይወት ተተካ
    አፋቸው ምሥጋና ሰማ
    ይኼ ሚስጥር የገባቸው
    በትንሳኤው የለበሱት
    ኢየሱስ ሆኖ ኑሯቸው🙌🏽
    ለእኔስ ብርሃን በርታልኛለች
    ከሰማይ ድምቅ እያለች (፪x)
    ጨለማውን እየገፈፈች
    የጌታን ጽድቅ እያሳየች
    የአምላኬን ጽድቅ እያሳየች
    የመስቀሉ ስራ ሲገለጥ
    በሕይወቴ እውነት ሲበራ
    አስታረቀኝ ከአምላኬ ጋራ
    ይዘመር ይሄስ ይወራ (፪x)
    የምሰጠው አንዳች የለኝም
    ማን ልበለው መድሃኒቴን
    ምሥጋናን ሰላም ደስታን
    እርካታን ሞልቷል ሕይወቴን
    ልቀኝለት አዲስ ቅኔን
    ይበልጣል እርሱ የፈቀደው
    ለሥሙ ምሥጋና ይሁን
    ለኢየሱስ ጌታ ለኾነው 🙌🏽
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ሃሌሉያ! ክብር ለእግዚአብሔር ይኹን !አሜን🙏🏽 እግዚአብሔር ይባርክህ ፓስተር ዳንኤል የጌታ ፀጋ ፣ ሰላምና ምህረት ይብዛልህ!💙

    • @samri3764
      @samri3764 3 роки тому +1

      Thank you ❤️

    • @Beth_Yeshua
      @Beth_Yeshua 3 роки тому

      @@samri3764 You're welcome sis 😃

  • @emmanuel8923
    @emmanuel8923 3 роки тому +3

    Dani the best,,,,ይዘምር እንደ እኔ ያለው 👏👏👏 ብሩክ ነህ!🙏

  • @belayzeleketube440
    @belayzeleketube440 3 роки тому

    አሜንንንን አሜንንንንን እሱነው የድሃድግ አበት
    አሜንንንንን የምበርክ መዝሙር ጌታ ይባርክህ ተባርክ ፓስተር ዳን

  • @woynshetfeleke8879
    @woynshetfeleke8879 3 роки тому

    ዳኒ ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ የውስጤን ነው የምትገልፀው በመዝሙርህ

  • @Adis-lh9zj7xs4i
    @Adis-lh9zj7xs4i 3 роки тому +1

    አሜን ሀሌሉያ የእኛ ኢየሱስ ለዘላለም ንጉሥ ነው🙏

  • @selamsisay2236
    @selamsisay2236 3 роки тому

    Egzabher Yibarkih Pastor Dani

  • @sweetlove2592
    @sweetlove2592 3 роки тому

    አሜን ለስሙ ምስጋና ይሁን ለስሙ ንጉስ ለሆነው ለእየሱስ አሜን🙏 ተባረክ ፓስተር

  • @tigisbelay9579
    @tigisbelay9579 3 роки тому +1

    ልክነው ሲርበኝ የሚያበላኝ አምላኬ እየሱስ ነው

  • @gma.youtube
    @gma.youtube 3 роки тому

    Amen amen amen amen አዉነት ነዉ የነወዳጅእርሱጨነዉ

  • @yoditlegese6381
    @yoditlegese6381 3 роки тому

    አሜን የአባቴ ብሩክ ዘመንህ የባረክህ

  • @gelilaketema788
    @gelilaketema788 3 роки тому

    Amen amen thank you Jesus for loving me .

  • @emebetbetre2350
    @emebetbetre2350 3 роки тому +1

    አሜን ተባረክ ፅጋይብዛልህ ፓስተር ዳኒ

  • @Asse.babanto
    @Asse.babanto 3 роки тому +3

    MY favorite song forever and ever
    Man of God stay blesse

  • @milshunabute4839
    @milshunabute4839 3 роки тому +2

    🌺ኣሜን 🌹ኣሜን 🍁ተባረክ ዳኒ

  • @mintesnotyebire605
    @mintesnotyebire605 3 роки тому

    AMEN Pastor Dani getta abizito abizito kasamay tsagawun yabizalik.Rajim idime tamengawu

  • @marthagoshu8042
    @marthagoshu8042 3 роки тому

    Amen Amen dani eysusey knbetsebe yebarkhe

  • @frehewetamen2030
    @frehewetamen2030 3 роки тому

    Amen amen 🙏🙏❤️💝💖

  • @user-ue3fr2lm4h
    @user-ue3fr2lm4h 3 роки тому

    Amen amen amen

  • @azebtefera1795
    @azebtefera1795 3 роки тому

    እዉነት ነዉ እልልልልልል፣ጌታ ይባረክ ።
    ዳኒዬ ዘመንህ ይባረክህ ጊታ ፀጋዉን አብዝቶ አብዝቶ ይጨምርልህ።

    • @RoRo-bf3ih
      @RoRo-bf3ih 3 роки тому

      Esu naw ydahochi abet Ameeen!! Daniye zemenki yibareke 😊🙏🙏😘😘

  • @hanatesfaye1103
    @hanatesfaye1103 3 роки тому +1

    እጅግ በጣም ነው የወደድኩት!!! የተባረኩበት ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ብርክያርግክ!!!

  • @samsomabuye3057
    @samsomabuye3057 3 роки тому +1

    Uuuuuuu Dany God bless you forever I have no word❤️ ዲንቅ ፊቅሩን አይቻላሁ📯🎹🎸🎷🎤🎺🎻🥁 ሃሌሉያ😭😭😭

  • @raida5820
    @raida5820 3 роки тому

    አሜን አሜን
    እርሱ ነው የድሀ አደግ አባት
    ኢየሱስ ይባርክህ

  • @scsc9710
    @scsc9710 3 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ሃሌ ሉያ ኢየሱስ ጌታ ነው ክብረ ለእሱ ይሁን

  • @sameraaa5915
    @sameraaa5915 3 роки тому

    አሜን

  • @haymanotgetachew9377
    @haymanotgetachew9377 3 роки тому

    Amen Amen 🙏🙏

  • @MimiMimi-xg8fq
    @MimiMimi-xg8fq 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏

  • @seenaalamesaa3020
    @seenaalamesaa3020 3 роки тому

    Amen Amen 🙏🙏❤❤🙏🙏

  • @aynalemasefa8021
    @aynalemasefa8021 3 роки тому

    Amen Amen

  • @tamenezeleke8381
    @tamenezeleke8381 3 роки тому

    Thank you Jesus 🔥🔥🔥✨✨✨😍😍😍!!! Amen amen 🔥 amen 🔥🔥

  • @ermiasshigutetumiso4937
    @ermiasshigutetumiso4937 3 роки тому +1

    Denny God bless you my brother I'am healing on your song when listening this song I got full of hope!!

  • @genetanulo39
    @genetanulo39 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ተባርክልን እግዚአብሄር ጨምሮ ጨምሮ ጸገሁን የብዛል

  • @zemenkefyalew300
    @zemenkefyalew300 3 роки тому +1

    Amen 🙏
    Blessings to you and your family.
    Glory to God.

  • @tasifanashfatanah8338
    @tasifanashfatanah8338 4 місяці тому +1

    Amennnnnnn❤❤❤❤❤❤

  • @ambokoyaadeeyaawaaqayyoowa3660
    @ambokoyaadeeyaawaaqayyoowa3660 3 роки тому

    Ameeeenn Ameeeenn tebareku geta abezeto yibarekki tebareku

  • @sebleteklut6918
    @sebleteklut6918 3 роки тому

    Geta yikbre Ersu Sikebre Bekebat yatelekelkal Kebatu weferet yetenesa kenber yeseberal Amen Halleluya

  • @yoditejigayehu8526
    @yoditejigayehu8526 3 роки тому

    ዳኒዬ ጌታእየሱስ ዘመንክን ይባረክ ተባረክ

  • @kebineshkebine4990
    @kebineshkebine4990 3 роки тому

    Amen Amen Amen
    elelelelelelele esayyyyy
    Egzbiher yibark Dani

  • @ejigayewadinew3806
    @ejigayewadinew3806 3 роки тому

    ጌታ ሆይ አመስግናለሁ አሜን ፓ/ደ ተበረክልኝ ብሩክ ነህ!!!!

  • @tedro713
    @tedro713 3 роки тому

    Amen amen amen 🙏 🙏 hallelujah hallelujah
    God bless you Pastor Dani

  • @yehualashatabera9741
    @yehualashatabera9741 3 роки тому

    Amen amen i believed Jesus

  • @user-gb1hf8pn1m
    @user-gb1hf8pn1m 3 роки тому +1

    አሜንንንንንንንን ተባረክ።

  • @mulujesus9592
    @mulujesus9592 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @senaitpetros537
    @senaitpetros537 3 роки тому

    AmenAmeentebareky thankyou🙏🙏🙏

  • @meronabebe6698
    @meronabebe6698 3 роки тому

    Amen amen esu new eyesuseye ewedehalew, tebarek Dani❤❤❤

  • @marthaaraga8893
    @marthaaraga8893 3 роки тому

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen 📖📖🌹🌹🌹🌹🌹💝💝💝💝💝💝❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹

  • @bluesticker3762
    @bluesticker3762 3 роки тому

    እነ እስራኤል ዳንሳ መተው እንዲ ሳያጨመላልቁት በፊት በነ ዳንኤል ጊዜ ፕሮቴስታንት ደስ ሲል የነበር ሰላም ነበር የሚሰማኝ ያኔ!

  • @kiyaberssisa7772
    @kiyaberssisa7772 3 роки тому +1

    ....ድንቅ ፍቅሩን አይቻለሁ 😍
    መጠጊያ ሆኖኝ መድህኔ
    ወጀቡ እንዳያንገላታኝ
    ኢየሱስ ሲቆም ከጎኔ 😍
    ባወራው ቃላት ያጥረኛል
    ብቆጥረው የእርሱን ውለታ
    እንዲያው ላመስግነው እንጂ በጠዋት ደግሞም በማታ 👏👏..... Eeeeeeelelelelelelelelelelele....

  • @user-xr9jo6ip6h
    @user-xr9jo6ip6h 3 роки тому +3

    አሜን ተባረክህ ክብሩን እግዚአብሔር ይወስድ። 😍

  • @jimtuley8736
    @jimtuley8736 3 роки тому

    አሜን, አሜን, አሜን!!
    አዎን እርሱ ነው!
    ዳኒ ጌታ ይባርክህ!

  • @jesusislordkifleyohannes5299
    @jesusislordkifleyohannes5299 3 роки тому

    PRAISE THE LORD GOD ALMIGHTY
    FOREVER MORE.
    PASTER DANIEL GOD BLESS YOU.

  • @ashenafitakele2414
    @ashenafitakele2414 2 роки тому

    Elelele elelele elelele I feeel IN HEAVEN GLORY TO JESUS THAT IS HE! ELELELLELELEL HALELUYA! ELELELELELE Eyesus Eyesus Eyesus kiber kiber kiber kibir... aymetenehem eyesus tebarek

  • @ukubagebremariam5160
    @ukubagebremariam5160 3 роки тому

    Amen Amen Amen.
    Amaizing Spritual song

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 3 роки тому

    እውነት ነው ቡሩክና የተባረክ ሰው ዳኒ ተባረክ በብዙ

  • @raelbiru4615
    @raelbiru4615 3 роки тому +1

    አሜን ዘመንህ ይባረክ Dani❤

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 3 роки тому

    Amennnnnn hulu besu alefe 😭😭😭😭😭kibr legeta yihun daniye tsegawn yabzalik

  • @woynmarr4876
    @woynmarr4876 3 роки тому

    አሜን ጌታ ዘመንህን ይባርከው

  • @FirewBahiruOFFICIAL
    @FirewBahiruOFFICIAL 3 роки тому

    አሜን ❤❤❤❤

  • @mezmurdebter
    @mezmurdebter 3 роки тому +1

    amen amen bless you

  • @haymanotaraya7825
    @haymanotaraya7825 3 роки тому

    ዳኒ ተባረክ ባነተ መዘሙረ ሁሌ እበረታለሁ

  • @halemtessema9256
    @halemtessema9256 3 роки тому

    Such a blessing song!

  • @yoelasfaw7568
    @yoelasfaw7568 3 роки тому

    Amen amen tebarki

  • @esayasfaris4555
    @esayasfaris4555 3 роки тому

    Amen 🙏

  • @eliyaela5866
    @eliyaela5866 3 роки тому

    ብሩክ ዘር ነህ አንተን ለኛ የሰጠ ጌታ ስሙ ይባረክ በዚ ዘመን ጌታ በመንፈሱ እያጽናናን ነው አልተውከንም የስስ ስምህ ከፍ ይበል

  • @twins_gunnersyabkal7481
    @twins_gunnersyabkal7481 3 роки тому

    Amen amen amen...... Tebarekelen tsegawn yabzaleh Daniye!!!

  • @dikinshayele2631
    @dikinshayele2631 3 роки тому

    Daniy gata ebarekeh amen amen amen

  • @hiwotbezabh6788
    @hiwotbezabh6788 3 роки тому

    Amen

  • @HelenTesfaye2575
    @HelenTesfaye2575 3 роки тому +1

    Danny you are our blessing.🙏🏽🙌🏽👏🏽👏🏽😍

  • @tigistayele116
    @tigistayele116 3 роки тому

    Amen Amen !!!

  • @mediyegetalij5714
    @mediyegetalij5714 3 роки тому

    Amen Amen Amen 🙏🙌👏Tebarekilign Daniye

  • @dinkudagu4959
    @dinkudagu4959 3 роки тому +1

    Amen 🙏may God bless you a lot brother

  • @Yanobyeamin
    @Yanobyeamin 3 роки тому +4

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ጌታ ዘር ትውልድህን ይባርከው !!!

  • @yeshim1739
    @yeshim1739 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይባርክ ዘመንህ ይባረክ

  • @tekalignteferi
    @tekalignteferi 3 роки тому

    God bless you and your family this is an amazing mezmur praise God.

  • @woluwollansa5323
    @woluwollansa5323 3 роки тому

    AMEN.

  • @christenfam6449
    @christenfam6449 3 роки тому

    Tabrke yechamrbhe mogasune yabzalke 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @BB-je4id
    @BB-je4id 3 роки тому

    amen amen amen 🙌🙌🙌🙌🙌
    GBU Dani blessed