ትዌድሶ መርዓት ወትብሎ ወልድ እኁየ ቃልከ አዳም

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 13

  • @NatenaelWerknhe-du2sl
    @NatenaelWerknhe-du2sl Місяць тому +1

    ቃለህ ዪወትን ያሰማልን

  • @sebleasfaw5741
    @sebleasfaw5741 Рік тому +2

    ወይ መረዋዋዋ! ድንቅ የእግዚአብሔር ስራ! እኔም ወርቤው ነበር! ያላዋቂ ሳሚ ነው የሆንኩት

  • @SaSa-iu5rf
    @SaSa-iu5rf Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢ወይኔ ድምጽ አባታችንጸጋውንያብዛላችሁ

  • @SurafelGebremariam
    @SurafelGebremariam Рік тому +1

    ያሬድ 🙏

  • @TensayAsmare
    @TensayAsmare Рік тому +2

    ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @mezmurworkneh9061
    @mezmurworkneh9061 Рік тому +2

    egziabher yihn dimts sileseteh amesgnew enem temegnehu bewunet kale hiwetn yasemaln

  • @tesfayethegreat2266
    @tesfayethegreat2266 Рік тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @zera1
    @zera1 Рік тому +3

    ምስጋናው ሰማያዊ ነውና አገልጋዩን ቤተ ክርስቲያን ከምትሰይመው የክብር ስም ውጪ ወጣ ያሉ እነ " ድምጸ መረዋ" እና ሌሎችን መሰል ቃላትን መጥቀስ(መጠቀም) አግባብ አይደለም።
    ውድ ወንድማችንን በአገልግሎቱ ያጽናልን። አንተንም እንዲሁ ያጽናህ አገልግሎትህን ለበረከት ያድርግልህ።

    • @mhreteabsamuel3670
      @mhreteabsamuel3670 Рік тому

      ድምፁ ካማረ ለምን አይባልም

    • @zera1
      @zera1 Рік тому

      @@mhreteabsamuel3670
      እሱማ ተመስጋኙንና ምስጋናውን ትቶ አመስጋኙን ማወደስ ነዋ። በላዩ ላይ ለአመስጋኙ ከንቱ ውዳሴ ይጎትትበታል። ቤቱ መንፈሳዊ ምስጋናውንም እንደዚያው ስለሆነም ስም መቀጻጸሉ አስፈላጊ አይደለም÷ ባይሆን ያጽናህ ያበርታህ ይባላል።
      ይኸው ነው!

  • @selam.Yetewahedolij
    @selam.Yetewahedolij Рік тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን 🥰🥰🥰

  • @tizeboss-c4x
    @tizeboss-c4x Рік тому +4

    ሕአረ ውዳሴ ማርያም በዜማ በእናንተ ድምፅ post አርጉልን በእመቤቴ ግን በደንብ እየጮኸችሁ አደራ

  • @tamralechmelkie8233
    @tamralechmelkie8233 8 місяців тому

    Tamralech