Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ይሄ ቤተክርስቲያን ብዙ ጊዜ በተሓድሶ እንቅስቃሴ ሲታማ እሰማለው እውነታው ምንድነው
የደቡብ ካሊፎርኒያ ሀገረ ስብከት መንበረ ጵጵስና ነው። የበላይ ጠባቂያውም የቅዱስ ሲኖዶስ አባል። ከዚህ ደብር ጋር ችግር ያለው ቢኖር ከቅዱስ ሲኖዶስ ጋር ችግር አለው። ከእነርሱ ጋር ደግሞ ችግር ያለው በምንም አይነት ተአምር ኦርቶዶክስ ሊባል አይችልም።
Thank you, I was just reading a book by ርእሰ ማእምራን ብርሃኑ ውድነህ, የሕይወቴ ታሪክ, and this mezmur is mentioned on page 438. I'm glad you posted it ❤
Praised be the Lord🙌🏽 zimare melaekt yesmeaana! Fetari Kebkakum ybarik. [you the GOAT for this]
amen
ይሄ የኛ ስረአት አይደለም ካቶሊክ ናቸው
ye Abraham ena Sara serg yadrglach, zmare melaekt yasemaln .
የምንፍቅና ችግር ያለባቸው አባቶች አሉ
Egziabher amelak tedarachun yebarekelachu setameru😍😍😍🙏🏼🙏🏼🙏🏼
ዝማሬ መላእክት ያሰማና። ኣምላኽ ንሓዳርካ ይባርኾ።
God bless you all, so beautiful
ትዳራችሁን ይባርክላቹ ግን ምን አለ እኚ የሚያካክሉ አባቶች በተገኙበት በቅዱሱ መቅደስ ውስጥ ሴቶቹ ፀጉራቸውን ቢሸፍኑ የእውነት የስም ኦርቶዶክስ የምግባር መናፍቅ ነት ነው
የአብርሃም ወሳራ ትዳር ያድርገው። ዝማሬው አስደሳች ቢሆንም አንድ አስተያየት አለኝ፤ ይሄውም ሙሽሮች ስጋ ወደሙ ተቀብለው እንደሆነ ከበሮውን ባይዙ ጥሩ ነበር። የጌታችን የመድኃኒታችን ዙፋኖች እንደመሆናቸው መጠን ላብ እንኳን ሊወጣቸው አይገባም፣ ወዲህ ወዲያ ሊንገላቱ አይገባም። ሌሎችን እንዳያሳስት መጠንቀቅ አለብን። ትዳራቸው አምላከ ቅዱሳን እግዚአብሔር ያደረበት ይሁን። ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።
😂😂😂 እነርሱ ደግሞ ማነዉ ዙፋን ብሎ ሜድርባቸዉ እየጨፈሮ ተገላልጠዉ እግዚአብሄር ዙፋን ሜደርገዉ ህጉን የጠበቀ በልቦ ተፅፎል ወይም ዙፋኑ ነዉ ።
9:15 That's Aba Aregawi Nemomsa [the GOAT of Oromo Mezmurs]!!!!!!!
Aba Aregawi >>>>>
Is anybody willing to give a rough translation as to the general sentiment of the songs being sung?
"she (the bride) praised the bridegroom, and said unto him, boy, my brother, your word is pleasant". the bride and bridegroom represent the marriage between the lord and his people; as written of in the song of songs, ezekiel, hosea, and ephesians.
ይሄ ቤተክርስቲያን ብዙ ጊዜ በተሓድሶ እንቅስቃሴ ሲታማ እሰማለው እውነታው ምንድነው
የደቡብ ካሊፎርኒያ ሀገረ ስብከት መንበረ ጵጵስና ነው። የበላይ ጠባቂያውም የቅዱስ ሲኖዶስ አባል። ከዚህ ደብር ጋር ችግር ያለው ቢኖር ከቅዱስ ሲኖዶስ ጋር ችግር አለው። ከእነርሱ ጋር ደግሞ ችግር ያለው በምንም አይነት ተአምር ኦርቶዶክስ ሊባል አይችልም።
Thank you, I was just reading a book by ርእሰ ማእምራን ብርሃኑ ውድነህ, የሕይወቴ ታሪክ, and this mezmur is mentioned on page 438. I'm glad you posted it ❤
Praised be the Lord🙌🏽 zimare melaekt yesmeaana! Fetari Kebkakum ybarik.
[you the GOAT for this]