ባሏን የምትገርፈዋ ሴት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 вер 2024
  • #afelafikir #አፍላፍቅር #liyucinema #leza #girdoshtube #ለዛ
    Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
    Copyright ©Heyab Amen
    #afelafikir #አፍላፍቅር #liyucinema #leza #girdoshtube #ለዛ
    #silhiwet #silehiwotTv #bisratGemechu #truecrime #crimeStory #suspect #Suspect #incident #commotion #Act #committed #intense #heart-breaking #motive #revenge #malice #attack #advance #disturbing #mysterious #unknown #resentful #strange #circumstance #case #event #planned #accidental #questioning #interviewt #rial #jury #victims #assailant #bystander #spectator #observer #capture #detained #donkeytube #abelbirhanu #ebstv #dinklijoch #eyohameadia #ebstv #Hope Music Ethiopia #ZEMENTV #Seifu on EBS #Sunday With EBSTube #tenaadam #ሀሁ Ethiopia #Amharictube #Betoch Comedy #Topia #ESATtv #Shebella Entertainment #Dj Jop Ethiopia #Tenaadam #MinewShewaTube #ADMASMUSIC #LihamMelodym #EBSBetesebEthiopia #FanaTelevision #DireTube #senselet #EthiopianNews #Ethiopia #Ethiopianmusic #EthiopianDrama #Ethiopianmovies #Mickyshow #Shukshukta #z habesha #music #Cinema #ebs #ebstv #FegegitaReact #KanaTelevision #ArtsTvWorld #headhunter #productionsinternational #coproductionfamily #guy #ethiopianDrama #amharicmovie #newfilm #Ethiopia

КОМЕНТАРІ • 447

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 5 місяців тому +18

    በጣም አስተማሪ ነው በእውነት ለትዳሩ ያልታመነ ስው ለሌላ እንደት ይሆናል🙏😊

  • @AyaneBeraso
    @AyaneBeraso 5 місяців тому +26

    ያቺ ተከራይዋ የሴቶ ምርጥ ናት አንደሳ ያብዛልን

    • @misganawmoges
      @misganawmoges 5 місяців тому

      በጣም መጅመሪያው ላይ ተናድጂ ነበር ግን የተከራይዋን ሳይ ድግሞ በጣም ጥሩ ነው እንድዚች አይነት እህቶችን ያብዛ እንደ ተከራይዋ ያለችውን

  • @keyantv6808
    @keyantv6808 5 місяців тому +115

    የማዳም ቅመሞች እንዲህ የዋህ እና ታጋሽ ባል ይስጣቹ

    • @Ahmad-nh3ph
      @Ahmad-nh3ph 5 місяців тому

      አሜን፫

    • @user-ig9hy6ky9d
      @user-ig9hy6ky9d 5 місяців тому +1

      አሜን አሜን ያሬብ🙏😍😍

    • @user-mb4ye2fo6c
      @user-mb4ye2fo6c 5 місяців тому

      አሜን አሜን አሜን 🤲

    • @mohammeasuerr8076
      @mohammeasuerr8076 5 місяців тому

      ጭሪሽ አሜን ቱ😂😂😂​@@user-ig9hy6ky9d

    • @user-kt6ok6oo1q
      @user-kt6ok6oo1q 5 місяців тому +10

      🙄እኔን ይለፈኝ😂😂😂ቆስጠን ያለ ከተሞጣሞጥኩ ማጠናገር አለበት ጭራሽ አች እየተባለ ቱ🤭🤣🤣🤣

  • @user-hx1pm4rh9n
    @user-hx1pm4rh9n 5 місяців тому +54

    እንዲ አይነት ባል እንኳን አሁን ድሮም የለም😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-sw1hh4uf7o
    @user-sw1hh4uf7o 4 місяці тому +7

    የተከራይዋ አድናቂ ነኝ 👍👍👍👍👍

  • @user-zw3jo4gl9g
    @user-zw3jo4gl9g 5 місяців тому +35

    በነገራችን ላይ ወዶችዬ ቆፍፍጣና ሁኑ😂😂😂😂

    • @tsehayenegash8394
      @tsehayenegash8394 5 місяців тому

      abo zim beyyyyyyy waaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaa

    • @user-uv4jv4mc7l
      @user-uv4jv4mc7l 5 місяців тому

      ኧረአወ እስክመታውድረስ ትንሽቆፍጠን ማለትጥሩነውየምር ወድሲመራነው🙄🙄🙄

    • @israelloveisraellove125
      @israelloveisraellove125 Місяць тому

      ኣሰደበን ኣይደል ይህ ጀዝባ

  • @user-rm9nx2fx9t
    @user-rm9nx2fx9t 5 місяців тому +10

    ልፍስፍስ ወንድ ግን በጣም ነዉ የሜስጠላኝ ወንድ ልጂ ቆፍጠን ሲል ነዉ ደስ የሚለዉ 😂😂😂😂😂😂

    • @user-ph4xx9dk7d
      @user-ph4xx9dk7d 5 місяців тому

      ሳህ ወላሂ

    • @GyyTg-u5m
      @GyyTg-u5m Місяць тому

      ሥህ ወላሂ እሡንሠላየሁ ተቃጠልኩ ኡፍፍፍፍፍፍፍ

  • @selamissak5726
    @selamissak5726 5 місяців тому +19

    ሴትም ወንድም በፍጹም በትዳር ውስጥ እጅ መሰነዛዘር የጀመሩ ቀን ትዳሩ የፈረሰ ትዳር ማለት ይቻላል ያኔ።መከባበር መተጋገዝ መረዳዳት የቤት ውስጥ ስራ እራሱ ሁለቱም መተባበር አለባቸው የአንዱ ሀላፊነት መሆን የለበትም ።ከቻሉ ሁለቱም ወጥተው መስራት ቢችሉም ዘመናዊነት ነው።ሁለቱም ደግሞ ልባም መሆን ቢችሉ ትዳር ከእግዚአብሔር ጋር ይጸናል ።

    • @tonyhobeika4835
      @tonyhobeika4835 5 місяців тому

      Ewnet new andande comentateroch eyeyeweg nebern gen awenem ekul endalhonu yeminageru alu

  • @user-im1gm2dd7n
    @user-im1gm2dd7n 5 місяців тому +15

    አሪፍ ለዉጥ ነዉ ወይ አገሬ አሁን ገና ማግባት አማረኝ😂😂😂😂

  • @bushemelese8345
    @bushemelese8345 5 місяців тому +5

    ሴት ልጅም አስመሯን ስታልፍ ወድልጅም እደዚህ ሲልመጠመጥ አልወድም ወድልጅ ቆፍጠን ሲል ደስ ይላል

  • @Fatima-jn8tk
    @Fatima-jn8tk 5 місяців тому +33

    O m g😂😂😂😂 እኔስ እንደዚህ ያለ ባል ይቅርብኝ 😂😂 ኮስታራ ካልሆነ አልወድም 😂😂😂

    • @HassanMahamad-zt8od
      @HassanMahamad-zt8od 5 місяців тому

      ጥ ግን ጝ ጝጝጝጝግጥግግጝግግግግግግ

    • @user-zz6pz2uq6d
      @user-zz6pz2uq6d 5 місяців тому +1

      ሴቱሀይልአወጣ😂😂😂😂😂😂መገንመጨረሻች😢😢

    • @muntha6959
      @muntha6959 5 місяців тому +1

      በይ በጥፊየምልሽ ይስጥሽ😂😂😂

    • @user-bg2ko1yd1v
      @user-bg2ko1yd1v 5 місяців тому

      😂

    • @user-ud4en3dk1k
      @user-ud4en3dk1k 4 місяці тому

      ይህማ የወንድ አልጫ ኤጭ😂😂😂😂😂😂😂

  • @TsayiAyele
    @TsayiAyele 5 місяців тому +14

    ቅማሞችዬ እንዴት ዋላችሁ ረመዳን እንዴት ነዉ አይዞችሁ❤ እኔ ረመዳን የሌኝም ተመሰጌን ሴትዮ ሰዉዮም ትልቅ ናቸዉ ፆም አይችሉም😊

    • @miliaxmawit1640
      @miliaxmawit1640 5 місяців тому +1

      እኔ ከብዶኛል😢😢😢

    • @user-zw3jo4gl9g
      @user-zw3jo4gl9g 5 місяців тому +1

      እኔም ማሪያምን ግን አይዞን እግዚአብሔር አለ😢

    • @Semera-od3pg
      @Semera-od3pg 5 місяців тому +1

      እኔስ ከብዶኛል በእዉነት 😢😢😢

  • @netsant9957
    @netsant9957 5 місяців тому +10

    እንኩዋን ድራማ ሆነ 😂😂

  • @aeeazz6909
    @aeeazz6909 5 місяців тому +28

    እደዚ አይነት ሀበሻ ወድ የለም ሆ 😂😂

  • @user-mc7lb8of1h
    @user-mc7lb8of1h 5 місяців тому +6

    የኔባል እዲ ብለዉ በስማም ብሎነዉ የሚያርደኝ ሆይ ጉድ

    • @user-zr4vz2jp6o
      @user-zr4vz2jp6o 2 місяці тому

      😅😅😅😅😅😅እኔ ቢላወ አቀብለዉ ነበር

    • @user-mc2oy4jd5p
      @user-mc2oy4jd5p Місяць тому

      Yenerasu ended Doro new mibleteng

    • @NajadiKonjo
      @NajadiKonjo 22 дні тому

      😂😂

  • @user-ro2gc1kx4r
    @user-ro2gc1kx4r 5 місяців тому +7

    አፈር ብላ መና ወንድ አስጠላኚ ፈጣሪ ከደዚህ አይነት ወንድ ጠብቀኚ

    • @rishansolomon9726
      @rishansolomon9726 5 місяців тому +2

      ተሳስተሻል እህቴ እንደዚ አይነት ወንኮ እናትም ኣባትም ወንድምም ነው እግዚአብሔር ይመስገን ባሌ ሲበዛም ታዣዥ ነው እኔ ደግሞ ከማንም በላይ ኣከብረዋለው እሱም ከኔ በላይ 🙏🙏🙏🙏

  • @uaedxb6960
    @uaedxb6960 5 місяців тому +17

    ኤጭ እሷ እራሱ እኮ የምትንቀው ቆፍጠን ስላላለ ነው ወንዶች ቆፍጠን በሉ

  • @user-ps1oo6yt2q
    @user-ps1oo6yt2q 5 місяців тому +4

    ይቻን ልጅ ስታስጠላኝ እንኳን የዚህን ያክል ተጨማልቀሽብኝ ቱ😢😢😢

    • @GyyTg-u5m
      @GyyTg-u5m Місяць тому

      በጣም ነው የምታሥጠላው ቱቱቱቱቱቱ ሏይትምአይበቃ

  • @user-jj9kk1jt5f
    @user-jj9kk1jt5f 5 місяців тому +11

    ዘንድሮ የማናየው የማንሠማው የለም መቼም

    • @GyyTg-u5m
      @GyyTg-u5m Місяць тому

      አወ ወላሂለአዚም አየኑሮ

  • @ElsaeTafete
    @ElsaeTafete 4 місяці тому +2

    በእውነት ምርጥ ስራ ነው በነገራችን ላይ እኔ ሚስቴን የማግዛት መግባት ከቻልን ነው እንጂ በመርዳቴ የምትጠብር ከሆነ የተደፋ ውሀም ተደፍቶ እያየሁም አላነሳውም ከእንዲህ አይነት ትዳር ፈጣሪ ይጠብቀን❤❤❤❤

    • @seadaWw
      @seadaWw 2 місяці тому +1

      ትክክል ነክ

    • @GyyTg-u5m
      @GyyTg-u5m Місяць тому

      ሣህ

  • @martasila5996
    @martasila5996 5 місяців тому +4

    Please choose the woman who respects you. If a person lacks respect for you, that person should not be your friend or spouse.

  • @ughv4928
    @ughv4928 4 місяці тому +2

    ጎረቤታቸዉን ስወዳት ❤

  • @TheLokey
    @TheLokey 5 місяців тому +13

    እረእደኔ ሳሪቲእና የናፈቀውማነው

  • @AlalaLulu-co2pq
    @AlalaLulu-co2pq 5 місяців тому +9

    ወድልጂ ሚስቱን እረግጥ አርጎ ሲያኖር ነዉ እንጂ የምን መቅለስለስ ነዉ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-im1gm2dd7n
    @user-im1gm2dd7n 5 місяців тому +7

    በመጨረሻም እሱ ጥሩ ዉሳኔ ወስኗን😂😂😂😂😂

  • @user-mc3jz7pk2p
    @user-mc3jz7pk2p 5 місяців тому +5

    እንደዚህ አይነት ባል የለም እኔ የባሌ ዱላ አቅቶኝ ነው ስደት የመጣሁት

    • @ktube8920
      @ktube8920 5 місяців тому

      አልስቅም ኧረ 😂

    • @GggGggg-cg3wd
      @GggGggg-cg3wd 5 місяців тому

      እህ እንደብትር እምፈራውነገርየለም

    • @mekdestemeche6871
      @mekdestemeche6871 5 місяців тому

      ወይኔ በዚህዘመን

  • @Madina-lt9mx
    @Madina-lt9mx 5 місяців тому +6

    ከባድ ነዉ አስተማርም ነዉ አሰቃቅም ነዉ

  • @WasKan-pl3be
    @WasKan-pl3be Місяць тому

    ኤፍፍፍ ሽሮ ሲል የናቴ ሽሮ ናፍቆኛል ትዝ አለኝ አምላኬ ሆይ ለሀገራችን አብቃን

  • @tup6492
    @tup6492 5 місяців тому +5

    wow mecheresha yamiral 😮

  • @agagnwuersumo8672
    @agagnwuersumo8672 4 місяці тому +1

    Last message is very important

  • @gezahegntemesgen9853
    @gezahegntemesgen9853 5 місяців тому +5

    እንደዚህ ያለ ወንድ የለም እንጂ ካለ ፈጽሞ ከንቱ ነው

  • @hjhug2228
    @hjhug2228 5 місяців тому +6

    ወይኔ እኔባገኝሁሽ ባናትሽ ነበር እምተክልሽ

  • @eimanlove
    @eimanlove 5 місяців тому +2

    ሚስኪን ያተ አይነት ወድ ይስጠንጅ ሽኮኮ እለዋለሁ😂😂😂

  • @medanittemesgn3867
    @medanittemesgn3867 5 місяців тому +3

    አረ እድህ አይነት ቫልስ ይቅር ቆፍጠን ወንድ ሲሆን ነው ጅ ወንድ ልጅ😅😅አይዴልዴ

  • @getetilaye5905
    @getetilaye5905 5 місяців тому +6

    ሰው የዘራውን ያጭዳል

  • @halimahussenhalimahussen
    @halimahussenhalimahussen 5 місяців тому +1

    በበልሽ የምትደሪቢሤት ሆይ ጉድሽን እይ ከሁሉም ባዶ መቅረት መተማመን ግድ ነው ያናስ

  • @FetaMedia
    @FetaMedia 5 місяців тому +6

    በጣም አስተማሪ ነው

  • @MKk-qp6qx
    @MKk-qp6qx 5 місяців тому +7

    አይይይይይይይ😢😢😢😢😢😢 የሴት እረከሽ ነች እውነት😮😮😮😮😮😮😮😮 ይችኝዋ ግን ጅግና ነች😢😢😢😢😢

  • @anshamohamed27
    @anshamohamed27 5 місяців тому +3

    አዳዴ ደሞ የሌለ ነገር ነው😂😂

  • @abebebiserat4026
    @abebebiserat4026 Місяць тому

    I wish to spice of Madam a blessed man joyful life

  • @user-yj7lg6dz4n
    @user-yj7lg6dz4n 5 місяців тому +5

    ምን ጉድነዉ በፈጣሪ😢

  • @user-pd9vy2vz4s
    @user-pd9vy2vz4s 5 місяців тому +3

    አንዲት ሴት ነበረች ባሏን ምቀጠቅጠው ከዛ ባሏ ደግሞ ባይሆን እየመታሽኝ ጩሂ ይላት ነበር 😅

  • @user-gy2yd5px6j
    @user-gy2yd5px6j 5 місяців тому +1

    በሚሰት የሚመታ ወንድ አውዚቢላሂምንጉድነው😂😂😂😂

  • @MaryamSeed-cm2cz
    @MaryamSeed-cm2cz 5 місяців тому +2

    ውይኔ ጥፌ ጭራሺክክክክክ

  • @eyerusalemdesta1229
    @eyerusalemdesta1229 5 місяців тому +2

    ወደልጅ ሲልቅሰ አይቀናም አና ወዳልጅ ሰክሮ ሲመጣና ሲመሽ ነው የምናውቀው ምን አይነት ጊዜ መጣ

  • @user-qm3yi9bo7k
    @user-qm3yi9bo7k 5 місяців тому +3

    😅😅😅😅 አይ ግዜ

  • @user-ft1kw5iu8t
    @user-ft1kw5iu8t 5 місяців тому +3

    Enatu yasalefechiwin Hiwot belela set lalemedigem sili tesekaye....gin setochi misitun yemiwedi ena yeminikebakeb wend atiwedum

  • @elegancy3958
    @elegancy3958 5 місяців тому +1

    የአስተዳደግ ችግር እንዳለበት ግልጽ ነው

  • @user-xy3ly3wp7e
    @user-xy3ly3wp7e 5 місяців тому +3

    ዬ ማድም ቅእማሞች ካዝቺ ሴት ታማሩ 😅😅😅😅😅😂😂😂

  • @user-ic5td3uk2x
    @user-ic5td3uk2x 5 місяців тому +3

    Ines jagna wandinow yamiweduw Qofxena yahone wandi ehes yalelenow yametchubin wagen

  • @almiyedngllj2723
    @almiyedngllj2723 5 місяців тому +1

    አባቴ የበላውን አፈር ያስበላህ ብሽቅ😢😢

  • @user-qg2tb1qi2o
    @user-qg2tb1qi2o 5 місяців тому +4

    Echi lij tiru hona atakim

    • @abushe1364
      @abushe1364 5 місяців тому +1

      Durye new fitu 😅

  • @RomanRoman-us9rz
    @RomanRoman-us9rz 5 місяців тому

    አስተዋይ ከሞች ንግግር እውቀት ይቀዳል ወንዶችም ሴቶችም አሰተውሉ መማር አለባችሁ።❤❤

  • @user-vk8ym1li4h
    @user-vk8ym1li4h 5 місяців тому +1

    🎉wow gin sawiyew ba tifi mote eko ya ewnet

  • @Leyoplayz
    @Leyoplayz 5 місяців тому +1

    yetabash

  • @user-iz5ri1gs2c
    @user-iz5ri1gs2c 5 місяців тому +4

    ጥሎብኝ እችን ልጅ ስጠላት

  • @saramohmad2042
    @saramohmad2042 5 місяців тому +1

    የሌለ ነገር አትስሩ እንደዚህ አይነት ሽንታም ወንድ አገራችን ራሱ የለም

  • @GyyTg-u5m
    @GyyTg-u5m Місяць тому

    ወላሂ ሴቲቱስታናድ አፈርብይ አፈርያስበላሽ የኔአባት ለትዳሩሲልነው 😢😢😢

  • @samrisamrithabeshawit
    @samrisamrithabeshawit 5 місяців тому +1

    እማይመስል ነገር 😂😂

  • @ayulove2027
    @ayulove2027 5 місяців тому +9

    ቆይ ከዚች ልጅ ውጭ መስራት አችሉም
    ኤጭ አሁንስ የምሰረው ድራማ ሲያስጠላ መቸ ነው ጥሩ ሰው ሁና የምትሰረው

  • @Suhair100-if1vz
    @Suhair100-if1vz 5 місяців тому +2

    ጠብቀኝ አምላክ ሆይ

  • @meklityathehayelij1233
    @meklityathehayelij1233 4 місяці тому

    ውይ ታሰጠላኘለች ይች ሚሰት ተብየው ለዛ የላትም በዛ ላይ ደግሞ ሚሰጣት ካራከተር እኝከ ወንድ ልጅማ ቆፍጠን ብሎ የቤት መሪ ሲሆንጂ ሚሰት ሲሆን ይደብራል ለፍቅር ቢሆንም ልከ አለው እንደዚህ ምርጥ ነ የዋህ ባል ቢሰጠኝ ራሴ ላይ አድርጌው እንደት እንደምንከባከበው ብቻ ፈጣር ይሰጠኝ አሜን 🙏

  • @hayattesema4388
    @hayattesema4388 4 місяці тому

    በጣም አሪፍ አሥተማሪ ዲራማ

  • @rabiakebede8026
    @rabiakebede8026 5 місяців тому +1

    ውድልጅ እደዜህ የምታደርግ ሴት እርኩስናት ባልተብየው ደግም ባል ለመሁን ቁፍጠን ሁምጠጥ በል ትግስትህ ጥሩቢሁንም አናትህ ላይ ፌጥ ስትል ዝም አትበል ለሁሎም መጠን ይኑርው

  • @birukmovie3327
    @birukmovie3327 5 місяців тому +4

    ere men ayent miste new yesetew seyasazen

  • @hawaahmed9909
    @hawaahmed9909 5 місяців тому +3

    አረውይይይይ😢😢

  • @hayatwolloywa9812
    @hayatwolloywa9812 5 місяців тому +1

    😂😂😂😂😂😂 ጥፊ ጠላሁ ግን የሀበሻን ወዲ አይወክልም ቆርጦ ነበር የሚጠላት

  • @HEYATN-hs7cu
    @HEYATN-hs7cu 3 місяці тому

    አይፍርድ የወድ ሴት ሴቶች ቆፍጠን ካላሉ እኛሴቶች አንቻልም

  • @user-xv8he1xu1v
    @user-xv8he1xu1v 5 місяців тому +1

    ሆ እዲህም ተጀመር😂😂😂😂

  • @kiyaye1521
    @kiyaye1521 5 місяців тому +1

    Bebi😊😊😊

  • @Habibs399
    @Habibs399 5 місяців тому +2

    ጭራሽ ሴትአርጋ ትጠረዋለች የዉድ አልጫ ነዉ እኔእደዚህ አይነት ዉድ ሲስጠላኝ የዉድ ልፍስፍስ ስራት ማስያዝ እቻለ የሚለፈሰፈስ ዉድ በጣም ነዉ እምጠለዉ

    • @tonyhobeika4835
      @tonyhobeika4835 5 місяців тому

      Baby bengerachen lay le wendum le sitem yehonaln

  • @Fiqari
    @Fiqari 5 місяців тому +3

    😮😮😮

  • @user-ro1ci1yp5c
    @user-ro1ci1yp5c 5 місяців тому +1

    አትዋሹ እንደዝህ ያለ ወንድ የለም ደሞ የሀበሻ ወንድ 😅😅😅

  • @user-no5wm1oo6c
    @user-no5wm1oo6c 5 місяців тому +2

    😢

  • @user-pd6zk2ej6f
    @user-pd6zk2ej6f 5 місяців тому +2

    ለምን ግን ከእውነት የራቀ ድራማ ትሰራላችሁ? ስራ ፈቶች

  • @user-wx3tg2uj8s
    @user-wx3tg2uj8s 5 місяців тому +3

    ማነው ወዱ ማነው ሴቱ

  • @BettyBetty-pb4mq
    @BettyBetty-pb4mq Місяць тому

    እነቴ ለገዛበቹነው ግን የተመልከች ንዴትሳ አሰት ወይ እውነት👍😂😂

  • @zaraamanuel7847
    @zaraamanuel7847 3 місяці тому

    Melkam saw malet indezi new❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nnmmnnmm9027
    @nnmmnnmm9027 5 місяців тому +1

    አረውይይይ😂😂😂

  • @Madina-lt9mx
    @Madina-lt9mx 5 місяців тому +1

    ባል ነዉ ወይስ ምስት ነዉ ሰዉዬዉ እጭ ወንድ ልጅ ቆፍጠን ስል ነዉ እንዴዝ እያቋሸች

  • @Pnice-gx2ts
    @Pnice-gx2ts 4 місяці тому +1

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-li8rp9wg4k
    @user-li8rp9wg4k 5 місяців тому

    ትክክክክል

  • @SemiraGasihaw
    @SemiraGasihaw 5 місяців тому

    ይገርማል🤔🤔🤔🤔

  • @HgTy-hp3dq
    @HgTy-hp3dq 4 місяці тому

    ይች ልጂ አትመቸኝም ሳያት መጎጥ የመሰለች😢😂😂

  • @ኡሙዩሴፍ
    @ኡሙዩሴፍ 5 місяців тому

    የቅናት መፈሥ😂😂😂😂😂ክክክክ

  • @ELizaAmharaOsa
    @ELizaAmharaOsa 5 місяців тому +1

    እኔ ግን ከዚህ ጥቁር አዝሙድ ከሆነ ልጅ እልል ያለ ፍቅር ነዉ የያዘኝ😢😢😢

  • @SonySony-ui9dy
    @SonySony-ui9dy 2 місяці тому

    😢ልጅቱ ለዱርየነት የሌለ ነዉ እሚሄድባት😋😜😎የኔ ዱባ ይመችሺ ባሉየዉ ግን በዉን የለም እድህ ያለ ሰዉ😒😔😔😆😆😂😂

  • @user-tq5fw5oz1f
    @user-tq5fw5oz1f 5 місяців тому +1

    እርፍጭራሽአች አታጋጫትም ወደ ልጅ ቆፍጠንሢልነው😮😮😮

  • @uaeuae2428
    @uaeuae2428 5 місяців тому

    ተከታታይ ድራማ ቢሆን ሀሪፍነበር መጨረሻዋን ለማየት አገባሻለሁ ያለ ላያገባሺ ከባልሺ አትባባሺ ይላል ያገርሰዉ😂😂😂😂😂

  • @Magdes-jd5vv
    @Magdes-jd5vv 5 місяців тому +2

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @SadyaSoso
    @SadyaSoso 4 місяці тому

    ኣረበልክሁኒመሸአላህወዲየው❤❤❤❤❤❤😊

  • @Heloo-j9p
    @Heloo-j9p 13 днів тому

    እልቅ ተከራየቱን ወደድኮት❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊

  • @user-hp6ck8bj3e
    @user-hp6ck8bj3e 5 місяців тому +2

    Yene bal ande qan shunkurte eyelgn beyew suq watecha semeles shunkurtu aro xabekgn minew silew bezew lamdesh enjera gagere kalshegns alalem😅

  • @user-jj9kk1jt5f
    @user-jj9kk1jt5f 5 місяців тому +3

    ይሄ ምን የሚሉት እብዴት ነው

  • @zoziZozi-uo3hn
    @zoziZozi-uo3hn 5 місяців тому

    o m g አለይ ሶሲ😂😂😂😂

  • @user-mw3qc1hu6r
    @user-mw3qc1hu6r 5 місяців тому +1

    😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @WasKan-pl3be
    @WasKan-pl3be Місяць тому

    ግንእንድህ ለሴት ክብር መስጠት አስፈላጊ አይመስለኝም እራስላ ይነው የምንወጣው አይ እኛ ሴቶች

  • @hananguraga7843
    @hananguraga7843 5 місяців тому +1

    😅😅😅😅😅😅😅

  • @fjiuuu5613
    @fjiuuu5613 5 місяців тому +1

    አይ አለመታደር ደነዝ ነው ወድዮው

  • @user-xv6ny7by2t
    @user-xv6ny7by2t 3 місяці тому

    እረ ተዉ የሚያምተምርነገር ልቀቁልን 😢