ከአረብ ሀገር የመጣች ሚስቱን ገንዘብ የካደው ባል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 вер 2024
  • #afelafikir #አፍላፍቅር #liyucinema #leza #girdoshtube #ለዛ
    Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
    Copyright ©Heyab Amen
    #afelafikir #አፍላፍቅር #liyucinema #leza #girdoshtube #ለዛ
    #silhiwet #silehiwotTv #bisratGemechu #truecrime #crimeStory #suspect #Suspect #incident #commotion #Act #committed #intense #heart-breaking #motive #revenge #malice #attack #advance #disturbing #mysterious #unknown #resentful #strange #circumstance #case #event #planned #accidental #questioning #interviewt #rial #jury #victims #assailant #bystander #spectator #observer #capture #detained #donkeytube #abelbirhanu #ebstv #dinklijoch #eyohameadia #ebstv #Hope Music Ethiopia #ZEMENTV #Seifu on EBS #Sunday With EBSTube #tenaadam #ሀሁ Ethiopia #Amharictube #Betoch Comedy #Topia #ESATtv #Shebella Entertainment #Dj Jop Ethiopia #Tenaadam #MinewShewaTube #ADMASMUSIC #LihamMelodym #EBSBetesebEthiopia #FanaTelevision #DireTube #senselet #EthiopianNews #Ethiopia #Ethiopianmusic #EthiopianDrama #Ethiopianmovies #Mickyshow #Shukshukta #z habesha #music #Cinema #ebs #ebstv #FegegitaReact #KanaTelevision #ArtsTvWorld #headhunter #productionsinternational #coproductionfamily #guy #ethiopianDrama #amharicmovie #newfilm #Ethiopia

КОМЕНТАРІ • 632

  • @maisaali8651
    @maisaali8651 4 місяці тому +139

    ይሄትልቅ ትምህርት ነዉ ለኛ ለሴቱች በሀረብሀገር ለምንገኘዉ፣፣

    • @lemlemkassaye375
      @lemlemkassaye375 4 місяці тому +8

      በጣም እህቶቻችን በጣም ልብ ግዙ በተለይ በአረብ ሃገር እድሜያችሁን ልጅነታችሁን መስዋት ያረጋችሁ ፕሊስ ተጠንቀቁ ሁሉም ነገር አብረው ሲኖር ይደርሳል

    • @aregashgebere
      @aregashgebere 4 місяці тому

      ሳህ 👍​@@lemlemkassaye375

    • @user-nc5ki3pr1w
      @user-nc5ki3pr1w 4 місяці тому +2

      በትክክክእግዚአብሔር ይረዲን

    • @aregakasaye-ri4rl
      @aregakasaye-ri4rl 4 місяці тому

      Awo temaru ewnet ehetoch yihe yastelal betammmm

    • @user-kp2vl5fc3c
      @user-kp2vl5fc3c 4 місяці тому

      🤣አይይይ የናተስ ከፍ የ አረብ አግር ሩዝ 🤣🤣🤣አይይይ ትምርት

  • @Mohammed-ez5fw
    @Mohammed-ez5fw 4 місяці тому +88

    በአሁኑ ጌዜ ልታሞኝኝ ቀረቶ አንድ ብረ አልክልህም ሞኝህን ፍልግ እኛን ግን እደ ሞኝ የሚቆጥሪን😅😅😅😅

    • @bezikiristos2891
      @bezikiristos2891 4 місяці тому

      betam Abazut iko

    • @user-fu8kj6yj6t
      @user-fu8kj6yj6t 4 місяці тому +6

      እኮ ጅል አረጉን ምነው😢😢 ምን ይሻላል

    • @user-xv6ny7by2t
      @user-xv6ny7by2t 4 місяці тому +4

      ሳህ እረአሁን ላይሁሉም ብልጥ ሁነናል❤❤❤😢

    • @tg.kefelw
      @tg.kefelw 4 місяці тому +2

      እኔምአልከም

    • @FatimaHussein-pe1pp
      @FatimaHussein-pe1pp 4 місяці тому

      😂😂😂😂 tikikil nesh😊

  • @zed8332
    @zed8332 4 місяці тому +37

    ይህ ለኛ ለሰደተኛዋች በጣም ትልቅ ትምሕሪት ነዉ😢😢😢😢😢

  • @jerryaboye7200
    @jerryaboye7200 4 місяці тому +102

    ሴቶችዬ እንዴት አያችሁት መቼም ከዚህ ድራማ ምን ተማራችሁ አልላችሁም በርቱ እህቶች ❤❤❤

    • @user-sx6cp4ep9h
      @user-sx6cp4ep9h 4 місяці тому

      ተሚራኒበታል 😢😢😢

    • @user-ns1bz4eo7p
      @user-ns1bz4eo7p 4 місяці тому

      ማየት ሣልፈልግ አየሁት ጥሩ ትምህረት ነው እኔም በትንሹ ነው እንጅ ተበልቻለሁ አሁንም መጥቻለሁ

    • @jerryaboye7200
      @jerryaboye7200 4 місяці тому

      @@user-ns1bz4eo7p እግዚአብሄር ይመስገን ሁሉ ለበጎ ነው ዋናው በጊዜ መንቃት ነው

    • @AaAaa-hk1wz
      @AaAaa-hk1wz 4 місяці тому

      የአላህ,የኘነገረ

  • @Ggg-gz3vu
    @Ggg-gz3vu 4 місяці тому +41

    ዲራማም ቢሆን ት/ት አለው ተማሩበት እነደመቁ😭😭😭💔💔💔💔💔💔

  • @goldenshadow1968ec
    @goldenshadow1968ec 4 місяці тому +34

    ንስሓ ግቡ በእግዚአብሔር ወንጌል እመኑ❤❤❤

    • @user-mx3pt6yl3e
      @user-mx3pt6yl3e 4 місяці тому +3

      ምንድ ነዉ በወንጌል የምናምነዉ መቼም እየሱስን አምልኩ አትለንም

    • @negemelkamyihonal2036
      @negemelkamyihonal2036 4 місяці тому

      @@user-mx3pt6yl3e በደንብ ነዋ 💪😘💪💪💪

    • @AyaSaed-bj8cs
      @AyaSaed-bj8cs 4 місяці тому +1

      ምንአመጣዉ አሁን ንሰሀ ምናምን የምትይዉ የሆሽ ገገበት አቺ ግቢና እነሱ ደሞ ይከተሉሻል 😂😂😂😂😂

    • @user-fy2xx2ty5p
      @user-fy2xx2ty5p 4 місяці тому

      ጅል ገባሽ አልገባሽ ለራሥሽነው​ 😢😢😢😢@@AyaSaed-bj8cs

    • @user-bk8yc2yt3h
      @user-bk8yc2yt3h 4 місяці тому

      💯✅💯🙏🙏

  • @SalamSalam-uy8cg
    @SalamSalam-uy8cg 4 місяці тому +13

    የለኛ አረብ አገር ላለው ልጆች በጣም ትልቅ አስተማሪ ድራማ ነው ይህንንም እያየን ተበላን እያልን እና ለሳለን እባካችሁ እህቶቼ እንማር

  • @Aeue-hf3vz
    @Aeue-hf3vz 4 місяці тому +20

    እደዘ የምተረግ ወድች ፈጠር በድገት ከዝ አለም ይለየቹ ፀሎታነው ብስት

    • @Ethopoe
      @Ethopoe 17 днів тому

      ልክናህ 😢❤

  • @fgggtyyyu379
    @fgggtyyyu379 4 місяці тому +18

    ፍትህ ለናሁሰናይ እና ለሀብታሙ😢😢😢

    • @Rahma-kf4fe
      @Rahma-kf4fe 3 місяці тому

      ፈልጎ ሂዶ ለሞተ ወበደ የምን ፍትህ😂😂😂😂

  • @user-ql6je8ez3g
    @user-ql6je8ez3g 4 місяці тому +8

    የመዳም ቅመሞችኮ የህድ አክተር ናቸው የሁሉም ብቃት አላቸው እሸውዳለን የምትሉ ሰወች በሂወታችሁ ቁረጡ እሰይ የኔ ጀግና ደግ አረግሽ እሷንም ጸጉሯን በላይተር ብትለኩሽው ይበልጥ ያምርነበር💪💪💪💪

  • @Etegen-xc7fz
    @Etegen-xc7fz 2 місяці тому +2

    የሥራዋን ይስጣት እንደ አረብ ሀገሯ ሢት አለች አታቅም ጥንካሬዋን ያረብ ሀገርን ሢት ዉዶቼ ተማሩበት

  • @AdineDani-vn4me
    @AdineDani-vn4me 4 місяці тому +10

    ሴቶችዬ ለኛ የመዶም ቅመሞች ነው ተማሩበት😢😢😢😢

  • @SurprisedChowChow-si6jk
    @SurprisedChowChow-si6jk 4 місяці тому +8

    እ😂😂😂😂 ግን ዉነት ነዉ ያሳቀይ ተዉ ተዉ ያለዉ ነዉ ያረቢ😢😢አላህ ይርዳን ዲራማዉ እዉነተኛ ነዉ 😢

    • @user-ji6mo8lh6h
      @user-ji6mo8lh6h 4 місяці тому

      ወላሂ አያስቅም ያሳዝናል

  • @user-xt7bg5bh3m
    @user-xt7bg5bh3m 4 місяці тому +31

    ይገርማል ድራማ ብቻኮ አደለም ውነትም አለ ስናሳዝን በስንቱ ይፈትነናል እዝክ የምንሰቃየው በስራ የነሱን ቁጣ ችለን ኑረን ስንገባ እፍፍ😢😢😢 አረ ተው አስቡልን እናሳዝናለንኮ የመዳም ቅመሞች

    • @mayamuller8741
      @mayamuller8741 4 місяці тому +2

      ግን አንማርበትም እውነት

    • @user-xt7bg5bh3m
      @user-xt7bg5bh3m 4 місяці тому

      @@mayamuller8741 awo Betam ewwah nenko

    • @hayatbkewasa226
      @hayatbkewasa226 4 місяці тому

      እኔ ከ2006_2013 ነው የላኩለት ይህ አህያ ፈጣሪ ይቅር አይበለው😢

    • @user-ns1bz4eo7p
      @user-ns1bz4eo7p 4 місяці тому

      እንኳን ሚያሥቡልን እንዲያውም ያላትን ልቀበል ነው የሚሉት

    • @user-xt7bg5bh3m
      @user-xt7bg5bh3m 4 місяці тому

      @@hayatbkewasa226 አይዞሽ ማማዬ

  • @X697Infinix
    @X697Infinix 4 місяці тому +5

    😭😭😭😭😭😭 አይ የኞ ነገር ያረብ ከደዝህ አይነት ወዶች ጠብቀን

  • @ktube8920
    @ktube8920 4 місяці тому +30

    የኔ ፍቅር ይሄን ልኬልሀለው ይሄን ልኬልሀለው ለእናንተ አላዝንም ይበሏችሁ ልጅ ኑሯችሁ ቢሆንኳ እሺ ለላጤ ወንድ ሲቀጥል ሴቶች አይነቁም

  • @fghgv4684
    @fghgv4684 4 місяці тому +31

    አንቀው ቢግቷችሁም አርብ አገር ያሉ አይማሩም በሰንቱ እየደርሰ እያዬ አይማሩም እር ኡኡኡኡኡኡኡኡ አቦ ንቁ ባካችሁ

    • @AkraamSs
      @AkraamSs 4 місяці тому

      እዉነት ነዉ

    • @user-mp2li6io8f
      @user-mp2li6io8f 4 місяці тому

      ትከከከከከል

    • @seadaseada3846
      @seadaseada3846 4 місяці тому

      ትክክል በጣም የጂብቀን ሆነ

    • @mayamuller8741
      @mayamuller8741 4 місяці тому

      እውነት አንማርበትም

    • @mayamuller8741
      @mayamuller8741 4 місяці тому

      ልጅቱ አለመንቃቷን እያየን ሌሎች

  • @mahifashion1267
    @mahifashion1267 4 місяці тому +8

    ወይኔ ተናደድኩ ያረብ አገር እህቴ 💔ስታሳዝን

    • @marutegen-ye7yz
      @marutegen-ye7yz 4 місяці тому

      ላላችሁ ነው እሄ ድራማ ነው ተማሩ ስታገቡ ገብታችሁ አይታችሁ አግቡ

  • @user-eu2os2jq1m
    @user-eu2os2jq1m 4 місяці тому +59

    ሴቶች አረብር ሀገር ያላችሁ በሙሉ ተማሩ ከዚህ እንደዚህ አይነት አለ ሁለት ነገር ከማጣት አንዱን ማጣት ይሻላል

  • @belehubrehan2524
    @belehubrehan2524 4 місяці тому +10

    ደራሲው ከዚህ የበለጠ ተደራስያንን ማስደሰት ይችል ነበር።አጭበርባሪዎች በመጨረሻ እንደማይቀናቸው የተገፉ ንፁሀን ግን መከራ ቢበዛባቸውም ቢያንስ ህሊናዊ ድል በጃቹው እንደሆነ ሊያሳውቅ ይገባ ነበር ። ግን የአጭበርባሪዎች ተባባሪዋን በድል ሸኛት።በተረፈ ምርጥ ስራ ነው።በርቱ።

  • @Kudfjshr123
    @Kudfjshr123 4 місяці тому +12

    ምንም ደሰ አይልም ብሩ መመለሰ ያለበት ለዛችኛዋ ልጅ ነበር😎

  • @keyantv6808
    @keyantv6808 4 місяці тому +15

    የማዳም ቅመምን ማሞኘት መጨረሻው ይሄ ነው የት አባክ😂😂😂😂

  • @mulukenmuluken3056
    @mulukenmuluken3056 3 місяці тому +1

    የአረብ አገር የሁላችንም እድሜ ነው የበላው ጉልበታችን ሰይቀር እርግፍ አደረገው😢😢😢😢😢😢

  • @user-gy2yd5px6j
    @user-gy2yd5px6j 4 місяці тому +9

    የአረብ ሀገር ሴት በአሁኑ ሰአት አይገንዘብ እንኳን ልሞኝ😂😂😂

    • @wyimam9103
      @wyimam9103 4 місяці тому

      በጣምወሏሂ❤❤❤❤

  • @user-yp4tz3dy7i
    @user-yp4tz3dy7i 4 місяці тому +14

    እኔ ምን ቢፈጠር ለወድአልክም ለ ወድሜ እካ ን ለበአል 500በቂነው

  • @user-nf1cq7se5c
    @user-nf1cq7se5c 4 місяці тому +5

    አይየኝነገረ እደዝህ አፊችወንአለሠልሠወ የሚበሉትሠነገረ እህቶቸከዝህትምረትመወሠደያሠፈልጋል

  • @HappyElectricity-nm5xn
    @HappyElectricity-nm5xn 4 місяці тому +4

    እህቶች ግን ባላችሁ ቢሆንም አትላኩ ብትልኩም በግማሽ ሂዳችሁ እዳትነቅሉ እቅልፍ አተን ሰላም አተን እድሜችን ውበታችን አረስንቱ 😢 ወንዶቹምልብ ይስጣችሁእኛም እደዛው

  • @alemwesenabebe
    @alemwesenabebe 4 місяці тому +5

    እግዚአብሄር ይባርክሽ😂😂😂❤

  • @user-pb3jm8my3n
    @user-pb3jm8my3n 3 місяці тому +2

    ምርጥትምርት❤❤❤

  • @user-de8jl7bc6o
    @user-de8jl7bc6o 4 місяці тому +2

    ለምን ክዉ አይልም ገዘብማ አልክምም ትልቅ ትምህር አለዉ ያስተምራል ብሩ ለልጂቱ መመለስ ነበረበትኮ ቀጣይ ይኑረዉ

  • @user-wr5gp5cm6w
    @user-wr5gp5cm6w 4 місяці тому +2

    😢 በጣም ምርጥ ትምህርት ነው ለኛ 😢😢😢

  • @user-ec5hx5qs1y
    @user-ec5hx5qs1y 4 місяці тому +2

    አስር አመት ትያለሽዴ አስርቀን ሳትሰሪ እኛየመዳምቅመሞችን ምንነት በፊልምመልኩ ለማቅረብ መሆንአለባችሁ ምንምሳትሰሩ እዚህየመዳምቅመም የመዳምቅመም ትላላችሁ ስለኛመስራትከፈለጋችሁ እንደኛ አረብህምገርየለፋች የደከመች ብታደርጉልን ይመረጣል አለበለዛ በስማችን ፊልም ምናምንእያላችሁ ስማችንንአታጥሩ ቁጭብላችሁ ለመብላት😢😢😢😢😢

  • @user-rq2iu1gx7t
    @user-rq2iu1gx7t 4 місяці тому +5

    አምስት ሳቲም አላቀምስም😂😂😂😂

  • @dohadoha8116
    @dohadoha8116 3 місяці тому +1

    ቆይ ትንሸ ለሞራላችንኳን ክብር የላችሁም ሁለዬ የአረብ አገር ሴቶች ጤነኛ አይዴሉም ጂሎች ናቸወ እያላችሁ የምትሰዲቡን ሁላችሁምኮ በዬቤታችሁ እያንዳንዳኅሁ ሴቶቻችሁን ልካችሁ ጡረተኞች ሁናችሁ ነወ ለማኝ ሁላ

  • @AsAs-ur9x
    @AsAs-ur9x 4 місяці тому +5

    እነ ደመቁ የት አላችሁ 😂😂😂😂😂ቅመሞች ኑ ህዩ

    • @BhnB-rg4vu
      @BhnB-rg4vu 4 місяці тому

      መተናል😂😂😂

    • @user-xj4qv9gm6o
      @user-xj4qv9gm6o 4 місяці тому

      አላን😂😢😢😢😢❤❤❤

    • @user-hh5ip8mz6p
      @user-hh5ip8mz6p 3 місяці тому

      አለን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @user-hh5ip8mz6p
      @user-hh5ip8mz6p 3 місяці тому

      ምንምአያሰቅ😢😢😢😢😢😢

    • @SeadaMohammed-vf6gd
      @SeadaMohammed-vf6gd 2 місяці тому

      አለንየኔዉድ😂😂😂😂

  • @MekaYassin-ne4xf
    @MekaYassin-ne4xf 2 місяці тому

    ለኛ ለስደተኞች ምርጥ ትምህርት ነው እኔ ስሄድ ድገት፡መግባት አለብኝ …

  • @ktube8920
    @ktube8920 4 місяці тому +10

    ከአረብ ሀገር የመጣች ሚስቱን የቤት ሰራተኛ ያደረገ ባል 😂 ርእሱ ግራ ገብቶታል

    • @mayakabsh5515
      @mayakabsh5515 4 місяці тому

      😂😂😂😂😂😂

    • @belensefu
      @belensefu 4 місяці тому

      😂😂😂😂😂

    • @user-ns1lm5wi7x
      @user-ns1lm5wi7x 4 місяці тому

      ገዘብ የካዳት ነው የሚለው ስትሮጭ እዳትደፊ😂😂😂😂😂

    • @z-qh7dt
      @z-qh7dt 4 місяці тому

      😂​@@user-ns1lm5wi7x

    • @user-oi6vs5pj3z
      @user-oi6vs5pj3z 4 місяці тому

      መነጠረ አቀቢያትማ አላነበበችውም ለዛነው😂😂😂😂​@@user-ns1lm5wi7x

  • @BetsegawD
    @BetsegawD 4 місяці тому +2

    The last part 😢😢 ሴቶች ተጎጅም ጎጅም ናቸው ከወንድ በላይ😢

  • @user-bl9ux9hn2x
    @user-bl9ux9hn2x 4 місяці тому +2

    አሰላምዋሊኩምወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን አይ ሴቶች መቸ ነዉልበየምንገዛዉ😢😢

  • @user-nf2tv2hq8h
    @user-nf2tv2hq8h 4 місяці тому +3

    ያረብአገር ሴትመከራ😢😢😢😢😢😭😭😭😭

  • @Aeue-hf3vz
    @Aeue-hf3vz 4 місяці тому +4

    ማጨረሸው ደስ አለን

    • @Ethopoe
      @Ethopoe 17 днів тому

      ወላሂ እኛም😂

  • @QdistArsema
    @QdistArsema 4 місяці тому +6

    አፋር ብሉ በአረብ ሀገር ሴቶች የምትቀልዱ ሁላ መዳንያለም ይፍረድባችሁ

    • @BhnB-rg4vu
      @BhnB-rg4vu 4 місяці тому

      አሚንንንን😢😢😢😢

  • @GhYy-zr5dh
    @GhYy-zr5dh 4 місяці тому +3

    ወይ መጨረሻው😂😂😂😂

  • @uaeuae9553
    @uaeuae9553 4 місяці тому +1

    ሰዉአያየንም እያላችሁየሰማይ አባታችን ያያችኋል🤕🤕🤕🤕🤕🤕

  • @suzansuzan2700
    @suzansuzan2700 4 місяці тому +3

    የአረብ ሀገር ሴት አይባልም!!! የሀበሻ ሴት ነን !! አረብ ሀገር ልሰራ የሄደች ሴት ወደድኩ ቢባል አሁን ሁሉም ነቅቷል 😢😢 አዳዲሱም እየተማሩ ነው ስለዚህ አትልፉ ሰርታችሁ ብሉ

  • @meklityathehayelij1233
    @meklityathehayelij1233 4 місяці тому +2

    በጣም ነው ሚገርመው ሚያሳዝነው እውነተኘ ታርከ ነው አቤቱ የሰው ገንዘብ የምትበሉ ወንዶችም ሴቶችም አይዋጥላችው የአርብ ሀገር ሴት የዋህ ሰውን አማኝ መልካም ሚሰኪን እንደ ሻማ እየቀለጠች ለሰው ለቤተሰብ የምትኖር ጀግነ ሴት ነች አትጉድዋት ተው 😢😏

  • @fatmah1744
    @fatmah1744 4 місяці тому +1

    አስተማሪ ሳይሆን የሁሉም ሂወት እደህ ነው የኔውስ አገብቶ የለ😢

  • @mariyam8327
    @mariyam8327 4 місяці тому +3

    ምነው የሁሉም የአረብ ሀገር ሴቶች ታሪካቸው አንድ አይነት ሆነ ምክንያቱም እኔም የምንኖረው አረብ ሀገር ነው ግን አንድም ቀን ኢትዮጵያ ያሉትን ወንዶች አዋርቻቸው አላውቅም የሰራሁበትን ገንዘብ መስጠት ቀርቶ ዞር ብያቸው አላያቸውም ገንዘባችን ወዶ እንጂ እኛ እንወደው አይደለም

  • @dagmawit344
    @dagmawit344 4 місяці тому +1

    እኔ ዝም ብዬ ነው የኢትዮጵያን ፊልም የማየው እጂ ጂማሬ አደኛ ፍፃሜ ዜሮ ብሩ መመለስ ያለበት ከአረብ ሀገር ለገባችሁ ነበር

  • @mayamuller8741
    @mayamuller8741 4 місяці тому +1

    አይ የአረብ አገር ሴቶች እውነተኛ ታሪክ ቢሆንም አንማርበት

  • @ybreseyde3920
    @ybreseyde3920 4 місяці тому +3

    እሰይ ደግሁነሀል

  • @MahletGiday
    @MahletGiday 4 місяці тому +3

    ለስንቱ እህቶቼ መማሪያ ይሆናቸሀል የሰው ቤት አፅድታችሁ እንቅልፍ ያጣችሁበትን ብር ለወንድ ቀላቢ ከመሆን ለድሀ እናት አባታችሁ ብታደርጉ ይሻላችሀል ስንቱ ጉድ አይተናል እህቶቻችን ተከድተው ሴቶች ንቁ ንቁ ወደራሳችሁ አይምሮ ተመልሳችሁ የሰራችሁበትን ብራችሁን አስቀምጡ ነገ ስታጪ ማንም ዘወር ብሎ አያይሺም ድራማው አሪፍ ነው ቀጥሉበት

  • @dungedunge7226
    @dungedunge7226 4 місяці тому +8

    ታዲያ ልጅቷ ምንድነው የተጠቀመችው? ድጋሚ አምስት መቶ ሺህ ብር የሰጠችው? ያኛው የነገራት ብልሀት ምንድነው?ምን ግራ የገባው ድርሰት ነው?ሌላው ይቅር እሱ የእጁን አገኘ ይባል እሷ ለህክምና ድጋሚ የሰጠችው ሆ

    • @user-sb8zn1tk9i
      @user-sb8zn1tk9i 4 місяці тому

      እኮ የኔም ጥያቄ ነው

    • @SadaA-nu2hv
      @SadaA-nu2hv 4 місяці тому

      እያወቀች ሰጠችዉ ብር መጨረሻ ላይ ብርን አስመለሰች

    • @HilwaSauda
      @HilwaSauda 4 місяці тому

      ብሩ ለሱዋ ነው ከሰውየው ጋር ተመካክረው ነው

    • @MekiyaMohammed-yl7ig
      @MekiyaMohammed-yl7ig 4 місяці тому

      ቀለዱብንኮ

  • @ZaharatUsin
    @ZaharatUsin 4 місяці тому

    .በጣም ትምህርት ነዉ.ኣናመሰግናለን ወይ ወዶች

  • @user-dt5fn3tt7z
    @user-dt5fn3tt7z 3 місяці тому

    እሄ ምረጥ ትምህረት ነው ለኛአረብ ህገረ ላለንው😢😢😢

  • @HggfdsdHggfdsd
    @HggfdsdHggfdsd 3 місяці тому +1

    መድሀኒያለም አባቴ መጨረሻችንን አሳምርልን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @israelloveisraellove125
    @israelloveisraellove125 4 місяці тому

    ከ ኣረብ ሃገር የመጣች ሊጅትዋ ስታምር ቅርጽዋስ ዋው ያበድ ወድጃት ኣለው ❤❤❤❤

  • @tup6492
    @tup6492 4 місяці тому +7

    2ክፍል ማኖር አለባት ካለ ሆነ ያስጠላል 😳😳

    • @SaferryshYar
      @SaferryshYar 4 місяці тому

      ትክክል ቀጣይ ከለለው ሙሉ አደለም

  • @user-hx7vt8mp7k
    @user-hx7vt8mp7k Місяць тому

    የመዳም ቅመሞች ይች መልክት ለኛ ነው ብራችሁን ያዙ ለድልብ መሀይሞች አትስጡ ባካውታችሁ አስቀምጡ ያነንም ልቃሚ ብርሽን ሲጨማለቅበት ነው እሚውለው ሳታለቅሽ አስቀድመሽ አስለቅሽ ብርሽን ያዥ😢😢😢😢😢

  • @maratalosow1741
    @maratalosow1741 4 місяці тому +7

    😂😂😂ግን ከአረብ ሃገራት እንዲህ ባዶ እጀ ይመጣል እንዴ ሻንጣ የል ልብሰ የል 😂😂😂ይግረማል ።

    • @user-ok3lj4lc5q
      @user-ok3lj4lc5q 4 місяці тому

      😂😂😂😂😂

    • @fatemafatema7835
      @fatemafatema7835 4 місяці тому

      😂😂😂😂😂😂

    • @user-jm5zu6bz2h
      @user-jm5zu6bz2h 4 місяці тому

      የኔም ጥያቄ ነው ምነው እኛን የመዳም ቅመሞችን ባዶ አርገው ባይስሉን

    • @fjgdgg1538
      @fjgdgg1538 4 місяці тому +2

      ትላት ማታ ነዉ የመጣችዉ 😂😂

    • @fatemafatema7835
      @fatemafatema7835 4 місяці тому

      @@fjgdgg1538 😂😂😂😂

  • @ugh6249
    @ugh6249 4 місяці тому +2

    እንዲ ሚያረጉ ሴቶች ጎረምሳ ሚቀልቡ ቤተሰብ የላቸውም ይበላቹ

  • @user-mb5zo4sb3m
    @user-mb5zo4sb3m Місяць тому

    የስደተኛ ገንዘብ የማዳም ቅመሞችን ልፋት አለመረዳት ደምን በብርጭቆ እደመጠጣት ነዉ አላህ ልቦና ይስጣችሁ 😢😢😢😢

  • @user-km4ky2qs3e
    @user-km4ky2qs3e 4 місяці тому +2

    እደዉ እኛ ምን እንማር ከቱወች ምናለ ደግነገር ብሠሩ ከለፋችሁ አይቀር ሁሌብልግና ክህደት አላህይላእንኩም

  • @emebetlegesse7577
    @emebetlegesse7577 13 днів тому

    Wow amazing. Bravo guys

  • @user-wf9ij5nt5o
    @user-wf9ij5nt5o 4 місяці тому +1

    እህቶቼ ሰው እንዳታምኑ

  • @user-zq6yt8rg5e
    @user-zq6yt8rg5e 4 місяці тому

    በጣም ትምህርት ነው ለኛ ለሴቶች😂😂😂😢😢😢

  • @user-rk4qu3qu7r
    @user-rk4qu3qu7r 3 місяці тому

    ባለሽጉጡ፣ተባረክ

  • @user-xq7mw2rv4s
    @user-xq7mw2rv4s 4 місяці тому +2

    ትክክል😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @rukykassa210
    @rukykassa210 4 місяці тому +1

    የሚያጽናናት ልጂ ተመቸኝ

  • @nborenamekanselam4395
    @nborenamekanselam4395 2 місяці тому

    እኔም ንቂ ብሎኝ ነው የነቃሁት እንጅ የዚች ልጅ ታሪክ ይኖር ነበር አልሀምዱሊላህ አታምኒኝም ለኔ እማትልኪው ሲለኝ የነቃሁት

  • @user-nn7sj9de3t
    @user-nn7sj9de3t 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉እናመሰግናለን እንማርበት አይ የኛ ነገር 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 4 місяці тому +1

    ድሮስየሰውላብ:ለዛውም:ያረብገረድ:እየተባልን:እህቶቼ:ከዚህድማ:ብዙእንመመር

  • @fghgv4684
    @fghgv4684 4 місяці тому +3

    እና የታል የተመለሰላት መጨርሻው አይነፈም

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1sl 3 місяці тому

    አስተማሪ ዲራማ ነው 😢😢😢❤❤

  • @seblewongleshibeshi
    @seblewongleshibeshi 4 місяці тому

    አለም በአበሻዉ ትዉልድ እንደዚህ ነዉ እናት ልጇን የምትክድበት ዘመን ለገንዘብ ያዉም ለገንዘብ ያሳዝናል እጅግ በጣም

  • @SofiyaSofiya-ro5it
    @SofiyaSofiya-ro5it 4 місяці тому

    ያረብሀገርሴቶችየ,ተጠንቀቁቅመሞቸ

  • @user-fu8kj6yj6t
    @user-fu8kj6yj6t 4 місяці тому +2

    😂😂😂😂ቱ የአረብ ሀገሯስ ለመታከሚያ የሰጠችውስ

  • @zabebahmed7095
    @zabebahmed7095 4 місяці тому +1

    ኢትዮጵያ ያሉ ወንዶች እንድ ናቸው ሁሉም ባይሆኑም አብዘሀኛው ወንዶች እንድ ናቸው እወድሻለው አፈቅርሻለው ካላንች ህይወቴ ባዶ ነው የሚልሽ ወንድ ብር ላኪልኝ የራቁት ፎቶ ላኪ የሚልሽ ወንድ ለምንም አይሆንሽም አዳሜ እባካችሁ ሁሉም ያረብ ሀገር ሴት ብሯን ታበላለች ማለት ሳይሆን አስተዋይ ሴትም አለች ልቧን ለወን የማትሰጥ ትዳር አላህ ሲሰጠን ብቻ እና ብቻ ነው የሰው ልጅ ሰበብ ብቻ ነው የሚያደርሰው ስለዚ ፍቅር ፍቅር አትበሉ ሆ ጎመን በጤና

    • @zeharahassen7810
      @zeharahassen7810 4 місяці тому +2

      በጣም አብዘሀኛውን ወንዶች ውሸታምና አስመሳይ ናቸው በሩቅ ሁነው ባሌ ፍቅሬ የሚሉት ሴቶች ናቸው ጥፋተኞቹ ሀገራቸው ሲገቡ ማግባት ይሻላል የርቀር ትምህርትጅ የርቀት ፍቅር የለም

    • @zabebahmed7095
      @zabebahmed7095 4 місяці тому +1

      @@zeharahassen7810 እውነት ብለሻል ዘሀራየ ወላሂ እጅግ ልብ ይሰብራል የሰው ገንዘብ ለመብላት ያልሰሩበትን እንድ መሠፍሠፍ

  • @user-bb2el3eb3k
    @user-bb2el3eb3k 4 місяці тому +9

    ወይ ፍቅር አታስተምሩ ወይ መልካምነገር አታስተምሩ. ሁልግዜ ምናምቴ ቆይ አገራችን እደዚህነውደ ተምሳሌቱ

    • @user-zh2li7mt8q
      @user-zh2li7mt8q 4 місяці тому +1

      አረ በእውነት እየሆነ ያለውን ነው የሚያስተምሩን

    • @zeharahassen7810
      @zeharahassen7810 4 місяці тому

      አሁን ላይ ያለው ነገር ነውየሚያሳዩት

  • @user-wf9ij5nt5o
    @user-wf9ij5nt5o 4 місяці тому +1

    መጨረሻም አያስደስትም ብሩ ለከርታታዋ ነበር እህህ

  • @SaferryshYar
    @SaferryshYar 4 місяці тому +1

    ብሩ ግን ለምነው የሆነው አረብ አገር ለመጣችው ቢመለስ ደስ ይል ነበት

  • @user-cq6iq9vk4d
    @user-cq6iq9vk4d 4 місяці тому

    .አረብ ሀገር ኢህቶቺ ሚን ተመረቹ አሪፍ አሲተመሪ ነው

  • @MangeGuye
    @MangeGuye 2 місяці тому +1

    Ayizosh sister😭

  • @meccam2106
    @meccam2106 4 місяці тому +4

    የተጃጃለ ፈልም😅😅 ምኑም አያምር

  • @user-ey7fx5eh3u
    @user-ey7fx5eh3u 4 місяці тому +1

    ቀጣይ አፍጥኑት እየጠበቅነዉ ቅመሞች ተማሩበት ስቶች እህቶቻችን ባዶዋቸዉ ቀርተዋል በፍቅረኛ በቤተሠብ ወዘተ ቅድሚያ ለራሳችን እንኑር ብር ከሌለን ማንም አይወደን በርቱ ቅመሞች ጀግናሁኑ❤

  • @Warka1010
    @Warka1010 2 місяці тому

    እስካሁን የበላቹህም ለወደፊት ለመብላት ያሠባቹህ ወንዶች ሴቶችም እያወቃቹህ ምትበሉ እመቤቴ ታጨለምባቹህ😢19ሰአት ነው ምንሰራ አረብ ሀገር ያለን

  • @meneta-media
    @meneta-media 4 місяці тому +5

    Wow yemegerem drama new keep it up

  • @halimetr533-od8qw
    @halimetr533-od8qw 3 місяці тому

    መጀመራ አሣሠነኚ መጨረረሻዉ በጣም ደሥ አለኚ😂

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 4 місяці тому +3

    ክፍል 2ት አፍጥኑት የተጠለጠለ ነገር

  • @user-xf8qo2mq3g
    @user-xf8qo2mq3g 4 місяці тому +2

    ❤❤❤

  • @kemalgizaw
    @kemalgizaw 2 місяці тому

    ጥርዞ የመጣችው ከሳውድ የምልከው ድርሀም
    ምናለ ሪያልና ድርሀም ብለዬ😅😅😅😅

  • @Rukhya-bi1zl
    @Rukhya-bi1zl 2 місяці тому

    አዲናቂሺ ንኚ❤❤❤😢😢😢🎉🎉🎉

  • @Almza-kb1nt
    @Almza-kb1nt 4 місяці тому +1

    እግዚአብሔር። ይመስገን እግዚአብሔር። ፈረጅ ነው

  • @leuel209
    @leuel209 2 місяці тому

    😭 እህቶቻችን እኔ ለ እናንተ አዝናለሁ 😔

  • @user-kz3qj6xu7j
    @user-kz3qj6xu7j 4 місяці тому

    ማሻላ. የሤት ወድ ሠርተሻን

  • @user-jv3fz5yb7m
    @user-jv3fz5yb7m 2 місяці тому

    አይ የኢትዮጵያ ፊልም እኮ ሲጀመር መጨረሻዉ ይታወቃል😂

  • @Ethopoe
    @Ethopoe 17 днів тому

    እሳይይይይይይ😂😂😂መጫራሻው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-ef5kp2qj7l
    @user-ef5kp2qj7l 4 місяці тому +2

    አይወዲልጂ💔🙄

  • @user-yv6gv4sm7j
    @user-yv6gv4sm7j 4 місяці тому

    ቅመሞችየየማታእንጀራይስጠን