#ያልተጠበቀዉ_ሲኖዶስ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 128

  • @Zemede-o9m
    @Zemede-o9m Місяць тому +26

    እግዚአብሔር ሰላሙን ይላክልን እንደ አማኝ በእምነታች እንደ ሀገር በሕዝባችን በራስ ወዳድነትና በጊዜያዊ ጥቅ በመታለል የሰራነው የሀጢያት ውጤት እርኩስ መንፈስን እንዲይጫወትብን ስለፈቀድንለት እየተጫወተብን ይገኛል። ድክመታችን ተመልክቶ ከእምነታችንና ከአንድነታች ለመለያየት እየሰራብን ያለን ፀረ አጋንንት ከኢትዮጵያ ምድር አስወግዶ ሰላሙን የምናይበትን ጊዜ የምጣልን

    • @Mehretwondimu
      @Mehretwondimu Місяць тому

      አሜን አሜን አሜን

    • @MaryEthyoupia
      @MaryEthyoupia Місяць тому

      ​@MeAhretwondimu
      Amen Amen Amen😢🙇🏾‍♀️🙏

    • @tesgiestewart1373
      @tesgiestewart1373 Місяць тому

      አሜን አሜን አሜን

    • @ZawdeKegne
      @ZawdeKegne Місяць тому

      አሜን

    • @ZawdeKegne
      @ZawdeKegne Місяць тому

      አሜን አሜን አሜን

  • @ElEl-hy6fo
    @ElEl-hy6fo Місяць тому +3

    ነጋሽ እድሜ፡ጤና ይስጥህ።በተለይ ይህ አስተሳሰብህ እስከመጨረሻው ያፅናልህ ።እግዚአብሔር ዋጋህን በሰማያዊ መዝገብ ይፃፍልህ ።አሁን ከአባቶቻችን የጣነው ተስፋ በአንተ አይነት ሰዎች እያገኘን ስለሆነ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ አሜን

  • @AmareKefale
    @AmareKefale Місяць тому +12

    ወንድሜ ነጋሽ የድንግል ማርያም ልጅ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ

    • @ururur6108
      @ururur6108 Місяць тому +1

      ወይኔ ነገሽዬ በጠም የውስጥህን ስሜቴ በቃላት መግለጽ ይገብደል አይዞህ እግዚአብሔር እና ነጋን ተስፋ እናድርግ ሌላው ተከድኖ ይብሰል 😢😢😢😢

  • @Maggyabata
    @Maggyabata Місяць тому +13

    የቤተክርስቲያን ድምፅ ስለሆክ እናመሰግናለን በርታልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @junefirst500
    @junefirst500 Місяць тому +12

    እማይሰለቹ፡ እውነቱን፡ በፍቅር፡ ለውሰው፡ የሚያጎርሱን፡ አባ፡ ገ/ኪዳንን፡ ሁልግዜም፡ እንሰማቸው!

  • @DebebeDemisse-w9k
    @DebebeDemisse-w9k Місяць тому +7

    ጀግናው ወንድሜ ፀጋውን ያብዛልህ ቅዱስ ሲኖዶስ በተለይ የዘንድሮው በመንፈስ ቅዱስ የተመራ አይመስለኝም እነሱ በመንፈስ ቅዱስ ወስኔናል ብሉም መንፈስ ቅዱስ ዘረኛ ገንዘብ ፈላጊዎች ጋር አብሮ አይኖርም ተስፋ አትቁረጡ ላልከን እኛ የጎፋና ባስከቶ ማኀበረ ካህናት እና ምዕመናን መቸም ተስፋ አንቆርጥም ጉዟችን እስኬ ቀራኒዮ ነው

  • @ZawdeKegne
    @ZawdeKegne Місяць тому

    እኛ እግዚአብሔርን እናመሰግናለን አባታችን አቡነ ዲሞጥሮስ ስለሆኑልን በጣም ደግ የዋህ ሩህሩህ ትሁት አባት ቸሩ መድኃኔ አለም እድሜአቸውን ያርዝምልን

  • @abush-n7g
    @abush-n7g Місяць тому +5

    ነግዬ በርታ እናት ቤተክርስትያን ድምጽ ስለሆንክ ዘመንህ ይባረክ

  • @fantukebedefantu7374
    @fantukebedefantu7374 Місяць тому +6

    የጠላና የዳቦ ዝክር አድርገን እንዲዘክሩልን ጠርተናቸው ቢራ ከሌለ ቅር የሚላቸው አባቶች እየሆኑ ነው

  • @SisayWandimu-i6t
    @SisayWandimu-i6t Місяць тому

    ወንድማችን በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ምታቀርበው በርታልን

  • @habteshewaker5089
    @habteshewaker5089 Місяць тому

    ነጋሽ ወንድማችን እዉነት ጀግና ነህ እንደዉ ተስፋ አትቁረጡ የሚለዉን ስለሰማሁ ተፅናናሁኝ በጣም ያሳዝናል ምን ጉድ ነው የመጣብን እግዚአብሔር ይታረቀን ድንግል ማርያም በምልጃዋ ትርዳን በርታ

  • @sentayhugebregziabher8841
    @sentayhugebregziabher8841 Місяць тому +6

    አቤት ጌታ ሆይ ሁሉን ችይ ተመስገን ይቅር ባይ እኔ ምንም አላውቅም እና ከልጅነቴ ጀምሮ ጳጳሳት ሰው አይመስሉኝም ነበር ለካ ሰው ናቸው
    እንደ ሰው ይናገራሉ እንደ ሰውም ይሞታሉ? እንደ ሰውም ሰውን ይበድላሉ
    የአምላኬ እምነቴ የቤተክርስቲያኔ የሀይማኖቴ ፍቅር ነው እንዲህ ያደረገኝ አሁን ግን እንደኔው ሰው ሆነው አየኋቸው ከስልጣናቸው በስተቀር የሚለየን የለም አሁን እነዚህ ለአቤቱታ የሄዱትን ምእመን ያሳጉዱት ጳጳሱ ናቸው ብለው በመስማቴ በጣም ነው ያዘንኩት ቅዱስ ኢሳኢያስ ያስተማረን እውነተኛ ቃል አስተማረኝ የሰው ልጆች እግዚአብሔርን አይፈሩትም አለ አሁን እኮ እንዲህ የሚያደርጊን አምላካችንን ቤተክርስቲያናችንን ሃይማኖታችንን በመውደዳችን ነው እንድ ቀን አምላካችን እንባችንን ይጠርግልናል በበደላችን የመጣብንን መአት ይቅር ይበለን ፍርዱ ትክክል ነውና እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ።

  • @ZawdeKegne
    @ZawdeKegne Місяць тому

    ክርስትና ዋናው በእምነት ጸንቶ መጠበቅ ነው እኛ እኮ እንኳን በህይወት እያለን ሞተንም ተስፋ መንግስተ ሰመያትን የምንናፍቅ ነንና በምናየው በምንሰማው በሆነብን ተስፋ አንቆርጥም

  • @mama21021
    @mama21021 Місяць тому +4

    ወንድም ነጋሽ በርታ።እኔ የፖለቲካ አባል አይደለሁም ግን የስኖዶስ የመቀሌን የስኖዶስ መገንጠል ሳይናገሩ የተቃዋሚ የፖለቲካ ፓሪቲ መግለጫ የመሰለ መግለጫ መስጠታችሁ ያሳዝናል።አሁንም እናንተ አባቶች ያመጣችሁት ዘርኛነት ትውልድ ጠፍቷል።እግዚአብሔር ለዚህች ምድር ይፍረድ ።

  • @enataleme375
    @enataleme375 Місяць тому

    አንቀየምም የኛ አባት ትክክል ነዉ የተናገሩት እድሜዎን ያርዝምልን! እግዚአብሔር ከእርሶ ጋር ይሁን ኑሩልን ።

  • @zkebede8763
    @zkebede8763 Місяць тому

    አንተ መልካም ልጅ ነህ ተባረክ እግዛብሄር ስላሙን ይስጠን

  • @HamelmalBeyene-tl7xq
    @HamelmalBeyene-tl7xq Місяць тому +1

    ነጋሽ ምርጥ የተዋህዶ ልጅ❤❤❤

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 Місяць тому

    ወይ የአገሬ አባቶች ጉድ ጌታ ማስተዎል ይስጠን

  • @yordeyorde2794
    @yordeyorde2794 Місяць тому

    ነጋሽ ፈጣሪ በድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @Rakb553
    @Rakb553 Місяць тому +1

    ጋዜጠኛ ነጋሽ እግዚአብሔር ይጠብቅልን በርታ እነሱ መቼም እሚነቁ አይመስለኝም በጣም ከባድ መከራ ነው እየሆነብን ያለው ይህንን አልጠበቅንም በዚህ ሰአት ከብጹአን አባቶቻችን እናም እግዚአብሔር ከማደሪያው ጸባዎት ይመልከተን የመጣብንን ይመልስልን ቤተመቅደሱን ያጽዳ በእውነት በጣም ነው ያለቀስኩት 😢😢😢😢 አባት እንደሌላቸው ልጆች ሆነናል ገንዘብ አታለላቸው ወይኔ ሰማያዊው ክብር እንዴት ተረሳቸው አቤቱ ማረን ማረን ማረን ስለ እናትህ ቅድስት ድንግል ማርያም ብለህ ስለ ቅዱሳን መላእክት ብለህ ስለ ቀደሙት አባቶቻችን ብለህ ማረን🤲🤲🤲💒💒💒🥺😢😢😢😢😢😢

  • @AshenafiTadesse-px5ko
    @AshenafiTadesse-px5ko Місяць тому

    ጥሩ ዕይታ ነዉ በርታ

  • @mekdesbekele1964
    @mekdesbekele1964 Місяць тому +1

    ግድ የለም እኛስ ተስፋ አንቆርጥም ከዝንብ ማር አይጠበቅም ከእነዚህ አባቶች ተስፋ መቁረጥ ሳይሆን እግዚአብሔር ምን ያክል ቸር ሩህሩህ አምላክ እንደሆነ እያየን ነው አነዚህን አባቶች ጌታን ከሰቁሉት ከወጉት ከገደሉት ለይተን አናያቸውም እግዚአብሔር ይፈርዳል አይቀርም ይፈርዳል የዋሆቹ የእውነተኛዎቹ አባቶች አምላክ አይተወንም😭😭😭😭😭😭😭እንጮሀለን ወደ አምላካችን መልስ አለው አንድ ቀን በርቱ

  • @alemuregasa6949
    @alemuregasa6949 Місяць тому

    AMEN AMEN AMEN

  • @lidetdesu-sq4by
    @lidetdesu-sq4by Місяць тому

    ፈጣሪ ሀገራችንና ሀይማኖታችንን ይጠብቅልን

  • @nikotekabe5702
    @nikotekabe5702 Місяць тому

    አባቶቻችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በረከታቸው ይደርብን

  • @selinaendale5803
    @selinaendale5803 Місяць тому +6

    ፅጌ ፆም ላይ
    የኔ ተራ ነው እያሉ መጠጥ እና ምግብ መግዣ አምጡ የሚሉ የንስሃ አባቶች
    ግራ ገብተውናል😭😭😭😭
    ጭራሽ እኮ ይከፋቸዋል
    የለንም ስንል

    • @ተዋህዶእናት
      @ተዋህዶእናት Місяць тому +2

      አይዞሽ ተስፋ አትቁረጪይ ንሳሀ አባት መቀየር ይችላል እሽ አትጨነቅይ ❤ብዝህ በዝህ የኔ ንሳሀ አባት በጣም ጡሩ ናቸዉ እንድሁም ማስተወሻ ብየ ስጥ ኤራሱ ይቆጡናል አይቀበሉም እድመ ከጠና ለአባታችን❤

  • @tsedaytegegne
    @tsedaytegegne Місяць тому

    ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አባቶቻችን እረሰተውናል ሚዲያው ነው የሚጮኸው እኛ ችግር የለብንም ልማቱም ተስማምቶናል አሉን እኮ።

  • @aragawmoges4034
    @aragawmoges4034 Місяць тому +1

    የጳጳሳት ስራ ቀድሶ ማቁረብና እና ምእመኑን መባረክ ብቻ ቢሆን ስረቸው ሁሉም ሰላም ይሆን ነበር እርግጠኛነኝ በዚህ ከቀጠለ እንጃ አንድ ነገር የሚፈጠር ይመስለኛል ማለት ጥሩ ነገር

  • @moreethiopian898
    @moreethiopian898 Місяць тому

    የምጣዱ እያለ የእንቅቡ ተንጣጣ!! ለቤተክርስቲያን ድምፅ ስለምትሆን እናመሰግናለን ነጋሽ በዳዳ!!

  • @benyamgirma2688
    @benyamgirma2688 Місяць тому

    እግዚኦ ማርህነ ክርስቶስ

  • @abbanahusenay
    @abbanahusenay Місяць тому

    ወንድም ነጋሺ በዳዳ
    እጅግ በጣም የሚገርመኝ ምዕራፍ ከቁጥር ጠቅሰው የሚያስተምሩን በጎጠኝነትና... ሲዋኙ አንተ ከዋናው ባለመስጠምህ በእጅጉ አክባሪህ መሆኔን በዓለም መድረክ እመሰክራለሁ !!

    • @abbanahusenay
      @abbanahusenay Місяць тому

      አባ ናሁ ሠናይ
      ከባ/ዳር

    • @Zeze-ds6qq
      @Zeze-ds6qq Місяць тому

      😂😂😂😂መቼ ነዉ ከአማራ ጥላቻችሁ የምትወርዱ በምዕመናን ገንዘብ ንግድ ካልጀመርኩ ያለዉንስ አልታየሽም​@@abbanahusenay

  • @LidiyaKoriya
    @LidiyaKoriya Місяць тому

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @EskuAbrha-zc9nu
    @EskuAbrha-zc9nu Місяць тому

    Ameen negashiye

  • @tegesttasew3612
    @tegesttasew3612 Місяць тому +2

    እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ ምን ይባላል ልቦና ይሰጣቸዉ በጣም ነዉ የሚያሰፈራዉ የአዛአብ መቀለጃ ሆንን የኦርቶዶክሰ ጠላቶች ጮቤ ይርገጡ ግን ሁሉን የሚያየዉ አምላካችን ቸሩ መደሐኒያለም አለ ይይ ይመልከት ፍርዱን ይሰጥ

  • @abush-n7g
    @abush-n7g Місяць тому +1

    የናትህ ረጅም እድሜ ከልብ ተመኝሁ ወንድሚ

  • @nigistkassaye5121
    @nigistkassaye5121 Місяць тому

    ችግሩ ቤቱን የሞሉት ከኛ ወገን ያልሆኑት ለእምነቱ ግድ የሌላቸው የእግዚአብሔር ቤት መሆኑን የረሱ በመብዛታቸው ነው።

  • @junefirst500
    @junefirst500 Місяць тому +1

    ተስፋ፡ እንዳንቆርጥ፡ የሚያጽናናን፤ ስንደክም፡ የማይተወን፤ በኃጢያት፡ ብንወድቅ፡ የሚያነሳን፤ ኢየሱስን፡ (ቃሉን) ብንመገበው፤ ይበቃናል!

  • @Turme..
    @Turme.. Місяць тому

    That's true. We have issues in California too

  • @AberaMelaku
    @AberaMelaku Місяць тому

    እንግዲ ምን እንላለን የልቦናችንን ዓይን ያብራልን!!!

  • @TesfayeGetahun-v3b
    @TesfayeGetahun-v3b Місяць тому

    መልካም ጉዞ ወንድማችን

  • @GizatuYismaw
    @GizatuYismaw Місяць тому

    ነጋሽ ወንድሜ እስቲ እንታገስ ግን መቼ ነው ስለቤተክርስቲያን ሲኖዶሱ የሚናገረው ሁሌም ስለግል ጉዳይ ብቻ ፈጣሪ ቤቱን ያስተካክል።

  • @as-pk8bw
    @as-pk8bw Місяць тому

    ከሰዉ ብዙ አትጠብቁ ይሳሳታሉና እኛ ግን ራሳችንን እንይ ሀላችንም በእምተነት እንኖራለን ወይ እየሰከርን እየዘመትን እየሰረቅን እየዎሸን ትርፍ ገንዘብና ጉቦ እየበላን ሲኖዶሱን ከመዉቀስ እኛ ራሳችን በህጉ እንኑር ጉቦ ምንሰጥ እኛ ለምን እንሰጣለን ነጋሽ ፈጣሪ በሚያዉቀዉ አንተ ራስህ በህጉ ዉስጥ ትኖራለህን ?

  • @abebahochet8566
    @abebahochet8566 Місяць тому

    Amen amen amen🙏🙏🙏🙏🌼🌼🌼

  • @solbossa8703
    @solbossa8703 Місяць тому +1

    ❤❤❤

  • @Tame-h2g
    @Tame-h2g Місяць тому

    ምእመኑን ወጣቱን ከበተኑን እኮ ቆየት አልን አውደምህረት ላይ እየሰበኩ ወዲያ ከዃላ እግዚኦ አዘንን በጣም እናዝናናለን

  • @GeniTadesse-t2g
    @GeniTadesse-t2g Місяць тому

    ሲኖዶሱ በመንግስትና በዘረኞች ተጠልፎ ከእግዚአብሔር ይልቅ እርስ በርስ እየተፈራሩ ነው በደንብ ያስታውቃል ።ምን አይነት ግዜ እንደደረስን ያሳዝናል 😢😢😢😢 ጌታ ሆይ ቶሎ ና

  • @hanaestifanos5153
    @hanaestifanos5153 Місяць тому

    Wondemachen
    Enamesegenalen

  • @yeurbhfof5703
    @yeurbhfof5703 Місяць тому +1

    እረ ወድማችን እያስፈራን ነው በክፍላገር በኦሮሚያ ቄሶቹም በሰቀቀን ነው የሚኖሩት እረ ምን ይሻላል እግዚአብሔር ሆይ አንተ ያልከው ይሁን 😥😢😢😢😭😭 በእውነት ሃጥያታችን በዛ ከትልቅ እስከ ትንሽ 🤲🤲🤲

    • @MaryEthyoupia
      @MaryEthyoupia Місяць тому

      AMEN AMEN AMEN🙏🙏🙏💔😥😥

  • @biregafekadu2411
    @biregafekadu2411 Місяць тому

    ስላም ለአንተ ይሁን

  • @ZawdeKegne
    @ZawdeKegne Місяць тому

    እሽ አንረሳም እግዚአብሔር ይርዳን ይርዳቸው

  • @ferihiwat8319
    @ferihiwat8319 26 днів тому

    አጥያታችን ነው ኽሄንን ያሳየን

  • @GetuTamrat-k1u
    @GetuTamrat-k1u Місяць тому +1

    እንደ አንድ ኦርቶዶክስ ልጅ በጣም ከፍቶኛል ፈጣሪ ይቅር ይበለን🙏

  • @FantuAgegnew
    @FantuAgegnew Місяць тому

    ወንድሜ ሰላም ነህ ፈጣሪ አምላክ ይጠብቅህ እኔ ግን ግራ የገባኝ ነገር በነጋ ቁጥር የምንሰማው ክፉ ነገር ድሮም አለ ወይስ አሁን የተፈበረከው ምን ጉድ ነው ወይስ የምንሰማበት መንገአድ ሶሻል ሚድያው፣ ኢትዩብ፣ ቲክቶኩ ፣ስለመጣ ነው የአባቶች ሞት፣ ቅሌት አይ ፈጣሪ አምለክ ምንም
    መልካም ነገር የለም ድረስልን በቃ ይበለን በዱር በገደሉ ያሉትን እራብ ጥማቸውን ፣እድሚያቸውን፣ ቀናቸውን፣ ሰተው እሱን የተመረኮዙትን አይቶ አዝኖ ይቅር ይበለን ጌታዬ ደግ ቀን አምጣ ፈራሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ajayebtub8306
    @ajayebtub8306 Місяць тому +2

    ነጋሽዬ "የምጣዱ እያለ የእንቅቡ ተንጣጣ!" ነዉ ቢሂሉ።ይህም ማለት እሳት ከስር የሚለበልበዉ የምጣዱ እያለ ከእሳት መለብለብ ዉጪ የሆነዉ የእንቅቡ ይንጣጣል ማለት ነዉ።

  • @mamakonjo7972
    @mamakonjo7972 Місяць тому

    ነጋሽ በጣም ከሚገርምሕ ነገር በጣም የምቀርባቸው አባት ስለሙስና ስንጨዋት እናንተ ስለዚሕ ነገር አታንሱ ሐጢያተነው ሲሉ ገረመን እርስዎ ሙስናን የበላ ሐጢያት የልፈራ እኛን ማስፈራራት ነበር ከአነድ አባት ይጠበቃል ︎?

  • @BirukWondwosen-c2c
    @BirukWondwosen-c2c 10 днів тому

    ሰላም ወንድም ነጋሽ ስልክህን ላገኝ እችላለሁ? ለአንገብጋቢ ጉዳይ ነው ከጎንደር ነኝ

  • @LidiyaKoriya
    @LidiyaKoriya Місяць тому

    ሰላም ነጋሽ

  • @አሰፋግርማከፈኔ
    @አሰፋግርማከፈኔ Місяць тому

    ነጋሽ ሚዲያ ሰላም ነህ የስልክ ቁጥርህን ላክልኝ

  • @mihretmengestu2798
    @mihretmengestu2798 Місяць тому

    ኧረሰለቸን ትክክለኛውን አባቶች ያምጣልን

  • @mama21021
    @mama21021 Місяць тому

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @engidaayele5341
    @engidaayele5341 Місяць тому

    ወንድሜ ነጋሸ እስኪ ስልክህን ላክልኝ

  • @SaraSoriya-q6m
    @SaraSoriya-q6m Місяць тому

    እንዴት ላግኝህ በእማምላክ

  • @borenaabebechayano-ow8sk
    @borenaabebechayano-ow8sk Місяць тому

    ወይ ክርስትያኖ !!!! ልጅቷ ከነመፈጠሯ የማያውቃት ይህን ሰው ምን ያህል የኳስ ፍቅር ቢኖራት ነው እንደዚ ያውም ማርያም ነገረችኝ እክከማለት ካደረሳት በቃ ተባብረን እዛው እንላካት. እዛው ጣጣዋን ትቻል

  • @ማርታ-የኪድዬ_tube16
    @ማርታ-የኪድዬ_tube16 Місяць тому

    ውስጤ ተቃጠለ አይ ኢትዮጵያ አይ ወገኔ በራብ በችግር በጦር በዘረኝነት ተጎሳቆልክ እኔን አንተ የዋህ ህዝብ ስቃይን ከዚህ በላይ ከማይ መድኃኔ ዓለም መቴን ያቅርበው 😢

  • @tesgiestewart1373
    @tesgiestewart1373 Місяць тому

    የምትገም ሴት ናት ልንሄድ ያሰብነውን አ ስቀረችን ከበርሜል ቅዱስ ጎርጊስ

  • @siltube2735
    @siltube2735 Місяць тому

    እስቲ እኔንም 1ሺ አስገቡኝ የኔ ውዶች ❤❤❤❤❤

  • @saraberhe6491
    @saraberhe6491 Місяць тому +1

    ,ሰለ ትግራይ ካላወቅሕ ጠይቀሕ ተረዳ አባቶች ነን ባዮች ሰራዊቱን የትግራይን ሕዝብ ጨርሰሕ በድል ተመለስ ብለው መላካቸውን ለሁለት አመት ተዘግታ ሰትደበደብ ጽላተ ሙሴ አክሱም ጽዮን ስትደፈር ማን አባት ነው ያወገዘው

  • @nebyatgebretiensae9421
    @nebyatgebretiensae9421 Місяць тому

    በመጨረሻው ዘመንየአባቶች ልብ ወደ ልጆች የልጆቹን ልብ ወደ አባቶች እየተፍፀመ ይሆናል ይሄንንም ያየንበት የሸሸሜኔ ሰማኢታትን የበተክርስትያን ተቆርቃሪዎች ሂወት እከመክፈል የሄዱበትን ማየት ይቻላል

  • @Aynalem-gn1kj
    @Aynalem-gn1kj Місяць тому

    ❤👍💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍

  • @bradjohnson6427
    @bradjohnson6427 Місяць тому

    Ayi Bedhaadhaa.

  • @BizuworkGesese
    @BizuworkGesese Місяць тому

    እባካችሁን ዩቲዩበሮች ለእናንተ ገቢ ማሰባሰቢያ ነው እንጂ እንደዚህ ሚዲያ ላይ ማስጣት አያስፈልገንም እግዚአብሔር ቤቱን ያፀዳል በፀሎት እንበርታ

  • @GizatuYismaw
    @GizatuYismaw Місяць тому

    ኧረ ዘፈኑ ብቻ አይደለም ሌላው ጉድስ ጊዜ ይግለጸው ።

  • @meseretyadesa5306
    @meseretyadesa5306 Місяць тому

    Mesaleku tikur yamiral yemil Kal Le oromia minew bedada lij sefa argeh iy inji

  • @gtrgtt4097
    @gtrgtt4097 Місяць тому

    እውነት ነው ኢትዮጵያ በርክርስትያን መቸ ነው የምታርፍ

  • @Teklehaile-m9g
    @Teklehaile-m9g Місяць тому

    ሰው ሁሉ ሀጥያት ን ሰርቷል የእግዝአብሔርም ክብር ጎሎታል እንዲያው በጸጋው ይጸድቃሉ ቄስ ሰው አይደለም ወይ?

  • @TesfayeGetahun-v3b
    @TesfayeGetahun-v3b Місяць тому

    ተቸገርን እኮ?

  • @LidiyaKoriya
    @LidiyaKoriya Місяць тому

    በጣም ያሳዝናል ካቴድራሉ በቅድሚያ ተሰርቶ ማለቅ ነበረበት !!

  • @BanchiayehuTaye
    @BanchiayehuTaye Місяць тому

    Lemhonu ante Sinodos yemsadeb hone yemetechet Siltan aleh hulachinim erasachin mayet tesanen

  • @user-yo1pu6ly1m
    @user-yo1pu6ly1m Місяць тому

    እደው ምን ጉዱ ነው አሁን ፅጊ ጹም ባየጾሙ እንኳ ከብት እረዱ የሚሉት የነሰሀ ልጆቾን ስጋ እንኳ ቢብሉ ማረዱ ቢቀረ ልጆቻችዉ እየጾሙ

  • @ZawdeKegne
    @ZawdeKegne Місяць тому

    ሰላም ጤና ይስጥልን ጋዜጠኛ ጋሽ
    የምጣዱ እያለ የእንቅቡ ተንጣጣ

  • @ejigieamera7360
    @ejigieamera7360 Місяць тому

    የምጣዱ እያለ የእንቅቡ ተንጣጣ ነው ተረቱ

  • @sewmehonethiopia8419
    @sewmehonethiopia8419 Місяць тому

    ነጋሽ :በሐመር ያስጠመቁት አቡነ ፊልጶስ ሳይሆን
    ማህበረ ቅዱሳን ጅንካ ቅርንጫፍ ከአዲስ አበባ ማህበረ ቅዱሳን ጋር ብርመሆን ነዉ ::

  • @LidiyaKoriya
    @LidiyaKoriya Місяць тому

    ነጋሽ ይቅርታና የጋሞው አባቶች ከምን ደረሱ?

  • @Teklehaile-m9g
    @Teklehaile-m9g Місяць тому

    ቄስ ሰው ስለሆነ ሊሳሳቱ ይችላሉ እነርሱን አንመልከት።

  • @getahunworku574
    @getahunworku574 Місяць тому

    Minagebah ante silesinofos...kotet

    • @caretoall8805
      @caretoall8805 Місяць тому

      እሱ ብቻ ሳይሆን ሃይማኖትህ ከሆነ አንተንም እኔንም ይመለከተናል።

  • @Sami-dl8ok
    @Sami-dl8ok Місяць тому +1

    የምጣዱ እያለ የእንቅቡ ተንጣጣ ነው

  • @wondimagegnesaji772
    @wondimagegnesaji772 Місяць тому +1

    የምጣዱ እያለ የእቅቡ ተንጣጣ

  • @woldegebreal4482
    @woldegebreal4482 Місяць тому

    Eza wusti yalutiko Egizabiher Adagn nwu Ymilwu lenesu zim bilo tera ngr bdemozina tiqim magignet lay bicha nwu tikuretu

  • @meseretyadesa5306
    @meseretyadesa5306 Місяць тому

    Minew tadiya oromia lay bicha tikuret argeh kehige betekirsiyan wuch yeteshomit tesalek minew yetegirayinim bezi Kal tesalek tew inji? In Iko yebetekirtyan lij negn welega lay ibantu wereda ke 17 betekirsiyan 5 betekirsiyan bicha 1 1 kahinat yalachrw 12 yetezega kahin ato nebaroch arfew inesum tewelaj balemastemarachew gida AYANA 10 betekirsiyan tezegto

  • @YardeMezmure
    @YardeMezmure Місяць тому

    ፅላ ት ሠርቀው በራይድ የሚሄዱ አባቶች አሉ

  • @alisemir2527
    @alisemir2527 Місяць тому +1

    አፍህን በቤተክርስቲያን ላይ ማላቀቅ አቁም።

    • @Sisay9337Abbe
      @Sisay9337Abbe Місяць тому

      እጅህ አለበት እንደ ደደብ

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 Місяць тому

    እንዴ ለምን እንሸዋወዳለን መንፈስ ቅዱስ ነው የወሰነው ሊባል አይገባም መንፈስ ቅዱስ እርኩሰት አጭበርባሪ ጎበኛ ዘረኛ ወዘተ ካለባቸው አባዎች መሃል አይገኝም:: አምላካችን ንፁሃ በሃሪ ነውና ንፁህ ሰው ንፁህ ጉባኤ ይፈልጋል በዛም ንፁህ ቦታ ይገኛል:: ሁላችንም ከምናውቀው ትምህርት ታሪክ ብጠቅስ በቅዳሴ እርገት ወርዶ ከሚቀበሉት መሃል መልአኩ ነጥቆ ገዳማው ውስጥ ላሉ ወይም ለመነኑት ያቀብላል ተብለን ተምረናል እናም ፈጣሪ በንፁህ ሰውነትና ጉባኤ ብቻ ነው የሚገኘው ስለዚህ መንፈስ ቅዱስ ከእነሱ ጋር ወሰነ አትበሉን በግላቸው ነው የወሰኑት:: እውነተኛ አባት የተገፉትን ይረዳል ስለ እነሱ ይገፉሉ መልካም እረኝነት ይጎድላቸዋል እናም በመንፈስ ቅዱስ አንቀልድ:: 10 ቱን ቃላተ ወንጌል ሽረዋል ስንት ጉድ ሰማን አየን:: እኔ በበኩሌ ምንም ተስፋ አልቆርጥም ብዙ እንዳቅሜ በሰው ሀገር በእምነቴ አይቻለሁኝና:: ሀጤአቴን የምነግረው አባት እንኳን የለኝም ግን በአምላኬ በማሃተቤ ተስፋ አልቆርጥም::

  • @samrawittsegaye3081
    @samrawittsegaye3081 Місяць тому

    I don't like ur topic. Abatochn ymiankuashesh honbgn

  • @tilahungebeyehu9841
    @tilahungebeyehu9841 Місяць тому

    ደንቆሮ

    • @MaryEthyoupia
      @MaryEthyoupia Місяць тому

      Lante yadirgew ante shefitaa wenbede👎👎👎

  • @gizawabebe141
    @gizawabebe141 Місяць тому

    የራሷ እያረረባት የሰው ታማስላለች እንዲሉ የሚስማማ ተረት ነው

    • @MaryEthyoupia
      @MaryEthyoupia Місяць тому

      Hodkin esat yasarirew deyablos🤬👹👿

  • @AsgarAli-hg4dl
    @AsgarAli-hg4dl Місяць тому

    AMEN AMEN AMEN 🙏🙏🙏🙏

  • @addisietafere1918
    @addisietafere1918 Місяць тому

    የምጣዱ እያለ የእቅቡ ተንጣጣ