ዘማሪ ዮሴፍ አዲሱ ይቅርታ ጠየቀ እልህ ይዞኝ ነው አጥፍቻለው ይቅርታ አድርጉልኝ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 214

  • @ashuwinnertube
    @ashuwinnertube  4 роки тому +26

    የዘማሪ ዮሴፍ አዲሱን ሙሉ የይቅርታ መልዕክት ለመመልክት ለምትፈልጉ ይሄ ነው
    ua-cam.com/video/_ZFAAdfCQgE/v-deo.html

    • @godisgood9376
      @godisgood9376 4 роки тому +3

      አሹዬ ክርስትያን እልህ የሚባል ነገር ያውቃል እንዴ እስኪ ጠይቅልኝ ይሄ ዳግም መወለድ አለበት ብቻ የዘፈን ሱስ አልወጣለትም።

    • @ነጌመልካምይሆናል-ኈ3ዀ
      @ነጌመልካምይሆናል-ኈ3ዀ 4 роки тому

      ማቴ3፥7 በወንድምህም የለዉን የአይን ጉድፍ ስለምን ተያለህ፥በአይን ግን የለዉን ስለምን አትመለከትም?
      4ወይም ወንድምህን፦ ከአይንህን ጉድፍ ላዉጣ ፍቀድልኝ እንዴትስ ትለዋለህ?እናሆም፥በአይንህ ምሰሶ አለ።
      5አንተ ግብዝ፥ አስቀድመህ ከአይንህ ምሰሶዉን አዉጣ፥ከዚያም በኃላ ከወንድምህ አይን ጉድፍን ተወጣ ዘንድ አጥርተህ ተያለህ።

    • @kureyegtakureyegta4449
      @kureyegtakureyegta4449 4 роки тому

      Mesasatune aweko
      Kesetetu yemtareme
      Swen Ega! Yekire banelwe geta yekir yelwaille
      Wanwe yekirta metyku new
      Ashuy tebarkie bebezu

    • @mrrut5704
      @mrrut5704 4 роки тому

      yekerstos zer edi ayadergm

    • @mrrut5704
      @mrrut5704 4 роки тому

      asheya betam azenku enama 1 donkuro 2 dabo ebelaln degay abelam gemashu das corna setu asaye bate bikmetus yemederk sus honbachuw

  • @hassetdino7413
    @hassetdino7413 4 роки тому +2

    የማያጠፍ በዚህ ምድር የለም ግን ጥፋቱን አውቆ ይቅርታ መጠየቅ ደግሞ ትልቅነት ነው። ተባረክ ወንድሜ ።

  • @ታፈሰኤርቃሎ
    @ታፈሰኤርቃሎ 4 роки тому +18

    ይቅርታ ዝም ብሎ ከማንም ሰው የሚመጣ አይደለም የክርስቶስ ልብ ከተሰጠው ሰው ውጭ።ይቅርታ መጠየቅ ደግሞ አንዱ የማሸነፋችን ምልክት ነው።ጀግና ነህ ፤የጀግንነትህ ምንጩ እየሱስ ነው ክብር ሁሉ ለሱ ብቻ ይሁን

  • @hanaabera9228
    @hanaabera9228 4 роки тому +1

    ይቅር አልንህ ወንድሜ ተባረክ ልብህ ያምራል

  • @masreshaashagrie3005
    @masreshaashagrie3005 4 роки тому +1

    በጣም አዝኜ ነበር በእውነቱ ጌታ መልካም ነበር?

  • @herbon20
    @herbon20 4 роки тому +2

    ለሰው አይኖርም የሰራሁት ህልክ ይዟኝ ነው ለጌታ ደስ የሚያሰኝውን ነው አድርጉ የተባለ እንጅ ለሰው አይኖርም

    • @herbon20
      @herbon20 4 роки тому

      አምላክህን ይቅርታ ጠይቅ ሰው አትይ

  • @ሽናቱየጔታዋጋ-ጰ2ሰ
    @ሽናቱየጔታዋጋ-ጰ2ሰ 4 роки тому +23

    በርከትና እዳለም ይቅርታ ይጠይቁ ለጌታ መቅናት ነብያትን በማዋርድ አይደለም እደውም የነሱ የባሰ ነዉ

    • @yosefemiru8625
      @yosefemiru8625 4 роки тому +1

      They are fake! Lovers of money!90% are false prophets.

    • @ሽናቱየጔታዋጋ-ጰ2ሰ
      @ሽናቱየጔታዋጋ-ጰ2ሰ 4 роки тому +2

      @@yosefemiru8625 በትክክል ስለ ተሳደቡ ትንቢታቸው የተፈፀመ መስሎዋቸዋል ኮረና ይጠፋል ነብያቶች ግን ይበዛሉ !!!!

    • @drone3767
      @drone3767 4 роки тому +1

      አንቺ ወረኛ የጠንቀዮች ካዳሚ

    • @drone3767
      @drone3767 4 роки тому

      ሽናቱ የገታ ዋጋ ,,፡ኪኪኪኪ
      የሰይጣን ነሽ አንቺ ,,,ዮሰይጣን ካዳሚ
      ባለበት አጥፍቻለሁ አያለ .አንቺ ስትቀናጥሪ አታፍሪም
      የጠንቅዮች ቦርሳ ተሽካሚ ካዳሚ

  • @ኒቆዲሞስበርናባስ
    @ኒቆዲሞስበርናባስ 4 роки тому +2

    ዮሴፍ ዘማሪ ዘፋኝ ክርስትናን አሰዳቢዎች አለባበሳችሁ ፀጉራችሁ ውሎአችሁ ኑሮአችሁ ሀይ የሚላችሁ አጣችሁ ጌታን አሰደባችሁ ስንቱ በእናንተ ዘፋኝ / ዘማሪዎች ምክንይያት ወደ ጌታ እዳይመጡ እየሆኑ እንደሆነ ታቃላችሁ።
    ከቀደሙት ዘማሪዎች ለምን አትማሩም እንደእናንተ ቅጥ ያጣ አዘማመር የላቸውም መንፈስ ያለበት ህይወት የሚሰጥ ነው ዘፋኝ ዘማሪዎች እባካችሁ እረጋ ብላችሁ ጌታን ተቀበሉ ።

  • @berhanuengidaw6516
    @berhanuengidaw6516 4 роки тому +1

    የየትኛው ብሄረሰብ እንቅስቃሴ ነው በክርስትና እምነት ተቀባይነት ያለው?የሚያውቅ ሰው ቢያስተምር መልካም ነው።የወላይትኛ፣ ኮንሶ ፣ኦሮምኛ፣ ከምባትኛ፣ትግርኛ ወዘተ ባህላዊ እንቅስቃሴ በክርስትና አምልኮ ውስጥ ሲተገበር እያየን ነው ማንም ሲተነፍስ አላየሁም።የአማርኛ እንቅስቃሴ ላይ ብቻ ነው ክልከላው የሚሰራው? ወይስ የዘመኑ ፖለቲካ በክርስትና እምነት ውስጥም አማርኛ ተናጋሪዎችን የማሸማቀቅ ስራ እየተገበረ ነው?

  • @yosetibebe6593
    @yosetibebe6593 4 роки тому +5

    ጆሴ ችግር የለውም ይቅር ብለናል ተባረክ ዘመንክ ይባረክ ዋናው ጥፋትህን ማውቅ ነው ጌታ ይባርክክ

  • @letayugebre1543
    @letayugebre1543 4 роки тому +1

    እንኳን ደረሰልህበጣም መናገር አቅቶኝ ዝም ነበር ዝም ያልኩት ግን አንድ ነገር አልኩ ጌታ ድር ስልት ብዬ ነበር ጌታ ይባረክ ጆሲ ያፌትን ሰላም በልልኝ

  • @daniboy1736
    @daniboy1736 4 роки тому +2

    በበረከት ተስፋዬ ጉዳይ ተሰናክለን ሳንመለስ ዮሴፍ ተጨመረ ብለን እኔ በራሴ በኩል ጨንቆኝ ነበረ

  • @ayshajemal3460
    @ayshajemal3460 4 роки тому +1

    እባካቹ ቅዱሳኖች የምታረጉትን እወቁ ለሌላው መሰናክል አንሁን ። ወንድማችን ተባረክ የፀጋው ባለቤት ይቅር ይበልህ።

  • @rohamaabik8920
    @rohamaabik8920 4 роки тому +3

    ዘማሪ.ማለትይከብዳል..ጨፋሪነው..አውቆእያደረጉይቅርታ..ይጠይቃል..አሥመሣይ

  • @eyupage4727
    @eyupage4727 4 роки тому +8

    እንኩዋን አደረሳችሁ ክርስትያን የሆናችሁ በሙሉ::

  • @abikeya2328
    @abikeya2328 4 роки тому +5

    ስለነቀፉ ሰዎች በጣም እናመሰግናለን ግድ መቃወም አለብን በመቃወማችሁ ይህ ዘማሪ ተፀፅታል ተባረኩ አንተም ዘማሪ አዲሱም ተባረክ አሹዬም ተባረክልን

  • @HelloWorld-fk8nn
    @HelloWorld-fk8nn 4 роки тому +1

    ለሁለተኛው አይለምድክ የኔ ወድም ሌሎች ይሰናከላሉ

  • @የዘላለምምርጫዬነህጌታኢየ

    😂😂😂😂😂 ጆ መቼም የማይረሳ እስክስታ አስቀምጦልናል
    ❤❤❤❤❤ጆዬ እኔ ሁሌም ነው ምወድህ አይዞክ በታጠፋም መክረንህ ገንዘባችን እናደርግሃለን❤❤❤❤❤

  • @ትብለጥየጌታልጅ
    @ትብለጥየጌታልጅ 4 роки тому +10

    ይቅር ብለናል ከሰው ስተት ከብረት ዜጋታት አይጠፋም ፈጣሪ ይቅር ይበል😭😭

  • @ቱሁቱሁየጌታልጅንነኝ

    ኧር ገና ብዙ ይጨምር እኔ ምንም ቅሬታ የለውም ምክንያቱም ብዙ እንጨፈረልኝ ሀገር ቤት ኳይር አገልግሎት ላይ በዙ ጌታ አመሰገንናልን ማንም ሰው ሀሳብ መሰጠት አልፈልግም እንድ ፈለኩኝ ክፍቻይ በጣም እግዚአብሔር ማመሰገን አላቆመም ማጉረምረም ምንም ዋጋ የለውም ግን ያልግባችሁ ሰዎች ምንም ማረገይ አይቻልም ጆሰዬዬዬዬ በቤትህ ውስጥ በደንብ ጨምሮ ጨፈራ❤❤❤❤😀😀😀😀🙏🙏🙏🙏

  • @masreshaashagrie3005
    @masreshaashagrie3005 4 роки тому +2

    አላምን ብዬ ነበር ግን እግዚአብሔር ይቅር ባይ ነው አለቀ?

  • @habeshamomkitchen51
    @habeshamomkitchen51 4 роки тому +3

    ቤት ውስጥ የሚሰራውን ነው አደባባይ ያወጣው!!! ስጋዊነት ሲያይል!?

  • @ownerowner8053
    @ownerowner8053 4 роки тому +10

    እኛ ከሳሾች እኮ ስንት የሚያሰናክል ነገር አለብን የወንድማችንን ጉድፍ ትተን ለምን የኛ ምሰሶ አንነቅልም?

  • @fantujesusislord5871
    @fantujesusislord5871 4 роки тому +14

    አሹዬ ዘመርዎቻችን ምን እየሆኑ ነው ወዳት እየሄዱ ነው? ኧረ በጌታ ሰሞኑን ዘመሪ በረከት ተስፈዬ ዘመሪ እንዳለ ወልደጎርግስ ዘመሪ አድሱ ጌታ መስተዋልን ይስጠችሁ ምን እለላሁ

  • @sintayehutadese8824
    @sintayehutadese8824 4 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይቅር ይባላው ቅዱሳን እበካችሁ የሚታደርጉትን አስተውሉ ጌታ ይህን አይደለም የስተማርን እርሱ የስተማርን ትግሥትን ነውና ለሁሉም ነገር ትግሥት ይኑራችሁ አሹዬ ተባረክ

  • @ሳምራዊትዋሴት
    @ሳምራዊትዋሴት 4 роки тому +2

    ዘማሪ ማነህ ከመዘመርህ በፊት ውቃቢህን ብታባርር ነው የሚሻልህ

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 4 роки тому +1

    አሹዬ ተባረክ እግዚአብሔር ይቅር ባይ ነው አይዞህ ተባረክ

  • @birtukanbelongtojesus29.
    @birtukanbelongtojesus29. 4 роки тому +7

    ጆሲዬ ተባረክ የእግዚአብሔር ምሕረት ብዙ ነው አንተም በሌሎች ላይ እንዳትቀልድ ሰው የዘራውን ያጭዳልና ማንም ሰው ሰውን ለመተቸት ሳይሆን የሞተለትን ክርስቶስ በመምሰል መመላለስ ይኖሪበታል ሰው ላይ መቀለድ እውቀት አይሆንም የእግዚአብሔር መንፈስ አልባዎች ናቸው በሰው ላይ መቀለድ የሚወዱ

  • @goodnews2392
    @goodnews2392 4 роки тому +8

    ይቅርታ መጠየቁ መልካም ቢሆንም፣ በመጀመርያ ደረጃ እስክስታ እየመታ ቪዲዮ ቀርፆ ፖስት ማድረግ ለምን አስፈለገው??????
    ጫት እየቃሙ ፣ የተከፈተ ስፕራይት እየጠጡ መድረክ ላይ ከሚፈነጩት አንዱ ነው። ጭፈራ ካማረህ እንደለመድከው ጭፈራ ቤት ጎራ ማለት ነዋ። "እልህ ይዞኝ ነው? " በዚህ እድሜ እልህ ከእግዚአብሔር ህዝብ ጋር እልህ ከተጋባህማ ገና ጌታን መቀበል ሊኖርብህ ነው። ድጋሚ አትዳፈር እግዚአብሔርንና ህዝቡን የተዳፈሩ ዘማሪዎች ዛሬ የት ናቸው? ስራቸው ይቅርና ስማቸው ከምድረ ገፅ ጠፍቷል። ይቅር ይበልህ።

  • @Servingthetruth24.
    @Servingthetruth24. 4 роки тому +1

    Ya u are right ashu. We have to be wise when we make video bcz it goes to every house. Mekeleja sayhon bewket yidereg kechalachu those who had an addiction ( not habit ) of making videos , try to take more time with God. By praying and reading bible. That time is good for prayer and fasting. God bless u

  • @getaeyesuslenmelikamnewkot1848
    @getaeyesuslenmelikamnewkot1848 4 роки тому +1

    yikir beleki abate 😭😭

  • @masreshaashagrie3005
    @masreshaashagrie3005 4 роки тому +2

    ስማ አተ ለሰው ነው የምትኖረው ወድሜ ጌታን አሳዝነሀል አለቀ ተሳስተሀል ሰዎች ጨምረው ለቀቁብኝ ብለክ አስረሽ ምችው ሆነኮ ነገሩ ለሰው ብለክ ማናችንም ፍፅም አይደለንም የእግዚአብሔርንም ክብር አጉድለናል ግን እኛ በጌታ ለየት ያልን ፍጡር ነን ጌታ ዘመንህን ይባርክ!

  • @elroeelroe9006
    @elroeelroe9006 4 роки тому +1

    ወንድሜ ዳዊት እንኳን ሚልኮን ትናቀኝ ብሎዋል
    እንደፈለክ አምልክ ጌታ ከልብህ ጋር ነው ጉዳይ ያለው
    አሹዬ ደሞ ቅን ሰው ነህ ሁሉንም ነገር በመልካምነት ነው የምታየው ትክክለኛ አማኝ

  • @samsungold9169
    @samsungold9169 4 роки тому +2

    በጣም ያናደድከኝ በተከስተ መዝሙር እደዛ እስክሳ መምታትክ ሳያስ ትገለፍጣለክ በል እኔ አተን የማዳምጥበት ጊዜ የለኝም ቻው

    • @ameyemerbesher659
      @ameyemerbesher659 4 роки тому

      ባልጌ ይቅርታ እየጠየቀ. መስልኝ ታሳዝንላቹ

    • @hallelujah495
      @hallelujah495 4 роки тому +2

      ከ ይቅርታ በላይ ምን አለ 🤔🤔

  • @ሰላምሰላም-ወ2ሰ
    @ሰላምሰላም-ወ2ሰ 4 роки тому +1

    እ/ር ይመሰገን ወደ ልብህ ሰለተመለሰክ
    🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @sqwaryath2842
    @sqwaryath2842 4 роки тому +2

    Yegaba saw tabareki 💔💔😭🌺🌹

  • @melatsentyw1458
    @melatsentyw1458 4 роки тому +1

    እሺ ይቅር ብለንሀል ተባረክ ካተአይወሰድብ ወጋ ይብዛልክ!!

  • @ሽናቱየጔታዋጋ-ጰ2ሰ
    @ሽናቱየጔታዋጋ-ጰ2ሰ 4 роки тому +14

    ወንድማችን ይቅርታ መጠየቅህ መልካም ነዉ ግን የሳተ አይመለስም የወደቀ አይነሳም ያለው ማነው!?

  • @sosinasine5843
    @sosinasine5843 4 роки тому +3

    የተከፈተ ምሪንዳ ጠጥቶ ነው

  • @lidujesuscell6085
    @lidujesuscell6085 4 роки тому

    Sewu neni ina hulachinim inaxafalen ina minim chigir yelawum tebareki wandimachin yosef❤❤❤

  • @minyesanwalyacob5308
    @minyesanwalyacob5308 4 роки тому +1

    ከዚህ ከማይሞት ስጋ ማን ይለየኛል አለ ሐዋርያው ጳውሎስ

  • @lucydane1667
    @lucydane1667 4 роки тому

    ዋናው ስህተትህ ገብቶክ ይቅርታ መጠይቅህ ነው ጌታ ይባርክህ
    አሹ ስለመልካምነትህ ጌታን አመሰግናለው እንዳንተ አይነቱን ሰው ያብዛልን እንወድካለን

  • @comtoworshipjesus1937
    @comtoworshipjesus1937 4 роки тому

    Ashu enkun aderesek ene bebekule yikir biyewalew gin betam azigne neber bizu comment laym bizu biye yihonal lezam yikirta adirgilign biyewalew tebareku hulachihum 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @shewayegurmu4230
    @shewayegurmu4230 4 роки тому +1

    Bless you!

  • @ashuelsa7647
    @ashuelsa7647 4 роки тому +1

    Ashu enkuwa adereeeki Tebareki kirisitiyanochi yete yehedu naw

  • @belayzeleke9473
    @belayzeleke9473 4 роки тому +3

    ምንነው በዘመሪያኖች ለይ ምን ነፈሰበቸው ወይ አለምን መምሰል
    እኛ ግን ክርስቶስን መምሰል ነው ምጋበን ብዙዎቻችን ወደ አለም እየሄዳነው እበካቹ እናስተውል

  • @gziachewzeleke9180
    @gziachewzeleke9180 4 роки тому +4

    አይዞህ ወንድሜ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ የመጣው ይቅር ብሎን እና ይቅር ሊለንነው!!!!!!!!

  • @zenitasse423
    @zenitasse423 4 роки тому +3

    መጠየቅም አለበት በአንድጊዜ ተጠልብጦ ከዘማሪነት ዘፋኝ ጨፋሪ ያሳፍራል የቅርታህን እግዛብሔር ተቀብሎሀል አይዞ

  • @Lovejoy955
    @Lovejoy955 4 роки тому +2

    አንታ ገና ጥሬ ነህ ለመዝሙር አትሆንም ሰከን በል መዝሙር መቀለጃ አይደለም::ስሜታውነትህን ቀቀለህ ብለው

  • @getaeyesuslenmelikamnewkot1848
    @getaeyesuslenmelikamnewkot1848 4 роки тому

    Ashu tebareki 😭😭😭😭🙏🙏

  • @ribkaabo271
    @ribkaabo271 2 роки тому

    hunat naw hizibu saila migacaw majamara cheki arigog yilaqiqu🙏🙏🙏🙏🙏😘

  • @elsayedemuferanegn6844
    @elsayedemuferanegn6844 4 роки тому +5

    ይቅርታ መጠየቁ ጥሩ ነው እነዚህን የእስክስታ ቪዲዎ ሲለቅ የብዙ ስው መስናክል እንደሚሆን ማስብ አለበት አዲስ ክርስቲያን ይኖራል በሂወታችን የደከምን ስዎች ይኖራል ቃሉን እንደመናገር (እንደመመስከር) ለምን ከአለም ጋር የተመሳስለ ነገር ይለቀቃል

  • @ismailtmakismail6004
    @ismailtmakismail6004 4 роки тому +1

    Eshi Tabarakek Ashu winar tabarek❤❤❤❤❤❤❤

  • @ethyopiaethyopia3474
    @ethyopiaethyopia3474 4 роки тому +1

    Eshi taberekkii

  • @kiaygashaw9853
    @kiaygashaw9853 4 роки тому

    ጌታ ይባርክህ

  • @meronwmedhin2857
    @meronwmedhin2857 4 роки тому +1

    አሹዬ ጌታ ይባርክ በመንግሥት ሚዲያ የቸርች ፕሮግራም አየተላለፍ ሌሎቹ ክርስቲያን ተስማምተው አለመገልገላቸው online የሚያሰተምሩ በጣም ይገርመኝ ነበር ለባለቤቴም አየነገርኩት ነበር

  • @hirutwoldehawariat8521
    @hirutwoldehawariat8521 4 роки тому +3

    " እርስ ላይ ላጺስ የተቀመጠው የሚሰራ ሰው ስለሚሳሳት ነው "

  • @destaergano3121
    @destaergano3121 4 роки тому +2

    ዘንድሮ ዘማሪዎች ምን እየሆኑ ነው?
    ኮሮና ቫይረስ እንዳይቀሳቀሱ ሲከለክላቸው ወደ ሌላ ቢዝነስ ያሰቡት ይመስላል::

  • @dibora7910
    @dibora7910 4 роки тому

    Ayiziho yosiye
    Geta malikaminow 😘😘😘😘
    Ashuye qar zamanik yebarak

  • @almaztadele1509
    @almaztadele1509 4 роки тому +4

    ቤቱ የለመደውን ነው ያደረገው በስውር የምንስራውን በግልፅ እንቀበላለን። ጌታ ይርዳህ!

    • @mrrut5704
      @mrrut5704 4 роки тому

      er geta mert yargelt corna set gud asayn

  • @lidujesuscell6085
    @lidujesuscell6085 4 роки тому

    Tebarekulini wadajoche

  • @ህይወትገብረዮሐንስ
    @ህይወትገብረዮሐንስ 4 роки тому +2

    ወንድሜ ዋነው ነገር ተፀፅተክ ይቅርታ መጠየቅህ ነው ደሞ ክርስቶስ ለእኛ ክርስቲያን ይቅርታን ነው ያስተማረን በበኩሌ በጣም ነበር የተሰማኝ ግን ይቅር ብዬሃለሁኝ

  • @hjfhanalhff9128
    @hjfhanalhff9128 4 роки тому +2

    ተባረክ ይቅርታ በመጠየቅህ ምን ነካዉ ብዬ ነበር

  • @etablegesa3204
    @etablegesa3204 4 роки тому

    Yihe new kerisetna geta Abezito yibarke tebarke

  • @birishyegeta2713
    @birishyegeta2713 3 роки тому

    እግዚአብሔር ለሁሉችሁ ማስተዋል ይሰጣል

  • @ownerowner8053
    @ownerowner8053 4 роки тому +1

    Forget and forgive

  • @sableasefa5783
    @sableasefa5783 4 роки тому

    እየሱስ ይወድካል ጀግና ተባረክ

  • @birishyegeta2713
    @birishyegeta2713 3 роки тому

    አሽ ተባርክ የጌታ ልጅ

  • @lyidia1002
    @lyidia1002 4 роки тому +5

    አሹዬ እንኳን አደረስክ ሌላው በወቀቱ በጣም ነበር ያዘንኩት ግን ዋናው ስው ከስተቱ መመለስ መልካም ነው አሁን ግን በዛ ወይ ጉድ

  • @ገነትእሰዬ-ሸ4ጠ
    @ገነትእሰዬ-ሸ4ጠ 4 роки тому

    Tabarak joseye Ayezone

  • @maluyebamud6032
    @maluyebamud6032 4 роки тому

    Wow das bilognal sitmals sayik kibat yichamrilk ashuye iwodihalew tabrak

  • @tinathedaughterofjesus5446
    @tinathedaughterofjesus5446 4 роки тому +1

    መመለስ ይሁንልን ለሁላችንም የሚያሳዝነው
    እየሱስን ላልዳኑ ከማሳወቅ ይልቅ እያስነቀፍነው ነው እንመለስ ሰዎች እግዚአብሔር አይዘበትበትም የመጨረሻው ሰአት ጉድ ጌታ ይመልሰን አሹዬ ተባረክ በብዙ
    ወንድማችን

  • @merytigistedoka1549
    @merytigistedoka1549 4 роки тому

    ሰላምናንተ ምን ችግር አለው ሰው ቡዙ ይላል አትጨነቅ እግዚያቤር ይባርክክ

  • @melenabakalu7444
    @melenabakalu7444 4 роки тому +5

    ወይ ዘንድሮ እስክስታውን ምን ይሉታል?ዘንድሮ የተደበቀች ማንነት ቀስ ቀስ እያለች እየተገለጠች ነው።

  • @kasdalk1166
    @kasdalk1166 4 роки тому +1

    Wuyyi betam yesazinli neber sera geta lobana yistachi

  • @sumaya5000
    @sumaya5000 4 роки тому +4

    ስእተቱን አውቆ ከተመለሰ ይበቃዋል ሰው ግን እራሱን ንፁህ አድርጎ ያስባል ወንድሜ አንተ ካምላክህ ጋር ተስማማ የሚገባህን ይቅርታ ጠይቀሃል ከዚህ ብኃላ ጆሮክን ለጌታ ስጥ

  • @tigstseboka1558
    @tigstseboka1558 4 роки тому

    ተባረክ

  • @Jesus_is_the_only_way_to_heave
    @Jesus_is_the_only_way_to_heave 4 роки тому +1

    በጣም የወረደ ሰራ ነው የሰራው ያላመኑ ሰዎች እየተቀባበሉ ሲሳለቁበት ሳይ በጣም ነው ያፈርኩት ሲበዛ ጋጠወጥነት ነው የአሜሪካንን ነፃ internet አገኘው ተብሎ ትውልዱን የማያንፅ ነገር ማሰተላለፍ ትርፉ ውርደት ነው

  • @ethsaalam942
    @ethsaalam942 4 роки тому

    Eshi Tebarekuuuu💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝🙏🙏🙏🙏

  • @melesechyegeta1430
    @melesechyegeta1430 4 роки тому +1

    ወድማችን እንኳን አደረሰህ ስለምታቀርብልን አጠር ያለ መልክት እናመሰግናለን ወድም ዮሴፍ ደሞ ዋና ጥፋቱን አውቆ ይቅርታ መጠየቁ ነው እኛ ይቅር ብለነዋል ፈጣሪ ይቅር ይበለው ለመለው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን አደረሣቹ መልካም ባል

  • @ethio...2123
    @ethio...2123 4 роки тому

    አሹዬ ዘመንህ ይባረክ

  • @HelloWorld-fk8nn
    @HelloWorld-fk8nn 4 роки тому

    ለሌሎች መሰናከያ አንሁን

  • @maskrma4168
    @maskrma4168 4 роки тому +1

    እውነት ብለሃል አሹዬ የሚያወራ በዝቶ አዳማጭ ጠፋ እኮ እናመሰግናለን ጆሲ በረከት ተስፋዬን ወደ ቀልብ ተመለስ በልልኝ አሹዬ

  • @wedemulat1430
    @wedemulat1430 4 роки тому

    Tebareku

  • @EducationalAl
    @EducationalAl 4 роки тому +3

    Do not worry my dear the good thing is if you feel that the Holy Spirit told you so you did great be blessed

  • @eysusgetanawwedakabadi7164
    @eysusgetanawwedakabadi7164 4 роки тому +1

    Eysus yena geta tolo nalegni kezichi medri galgilgni eysus marnta tolo nalegni yena geta 😭😭😭😭😭eysus nafekalo weda eysus

  • @melatmel4228
    @melatmel4228 4 роки тому

    ግን ከአንድ መንፈሳዊ ዘማሪ አይጠበቅም 👎

  • @alammarr9911
    @alammarr9911 4 роки тому

    Geta Yiqera yebalik☝😭 josi

  • @mekdiahmed73
    @mekdiahmed73 4 роки тому +1

    Tebarklen ashuye betam
    Asetmari meker new ymtasetlalefew

  • @meseretkebede7956
    @meseretkebede7956 4 роки тому

    ተባረክ ይቅርታ ከፍታ አላት ዘመንክ ይባረክ

  • @kibirechoramo2102
    @kibirechoramo2102 4 роки тому +1

    አሹ አንተ ደህና ነህ? ሰላም ላንተ ይሁን እንኳን አደረሰህ ሰላሙን እመኝልሀለሁ።ተባረክ።ቸር ሰንብት።

  • @lyidia1002
    @lyidia1002 4 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ ወንድሜ ጆሲ ውስጤ አዝኖ ነበር

  • @birtukanbelongtojesus29.
    @birtukanbelongtojesus29. 4 роки тому +4

    ቀድሞም ጆሲ ሲመታዊ የሆነው Abayneh Kebede ዘፋኝ ነው ብሎ ሁሌ ሲለምተች ይውጣለት ብሎት ይሆናል በጆሲ አልፈርድም

  • @roziiyoutube7210
    @roziiyoutube7210 4 роки тому

    Igzaber yiqir yibelih josi

  • @እግዚአብሔርትልቅነውእየሱ

    ዋና ይቅርታ ነው
    ግን ባጣም በመዝሙር ተባርኬ ነበርኩ

  • @selamyirga9615
    @selamyirga9615 4 роки тому +2

    ወንድሜ እውነት በእግዚአብሄር መንፈሥ ተነክተህ ኮነ ምንም ይቅርታ አያሥጠይቅም ለእግዚአብሄር እደ አሚሮውን እደሣተ ሠው ሆነንም ብናመልከው ያንሠዋል

  • @ሃሊሉያቲቪ
    @ሃሊሉያቲቪ 4 роки тому

    በእውነት ትልቅ ሰው ኔህ የሰው ልጅ ይሰሰተል ትልቅነቱ ስተቱን መውቅ ነው ይቅርተ መጠያቅ ነው ጌታ ይባርክህ ለወደፍት የምተደርገውን መስተዋል አለብህ ሌላ ግን እናንተ ዘማርዎች እውቀትና መስተዋል ይኑራችሁ ስሜተኝ ሆናችሁ አትለፍለፍሁ እንደ ምነከስ ውሸ አተሁኑ ዘም ብለችሁ ወይ የምትጨፍሩት በመጀመርያ ለራሰችሁ ዘምሩ እንደ በለአእምሮ አስቡ ሰሞኑ የምያውነብዱ ተወቅ ኔን በዮች ዘማርዎቸችን ይቅርተ ልጠይቁ ያስፈልገል ለመሆኑ ስድቡ የማን ነው? ሰዎችን በስድብ መስተከካል ይቸለል ? ሰው የዘረውን የጭዳል ጌታ ይቅር ይባለን አሜን

  • @birishyegeta2713
    @birishyegeta2713 3 роки тому

    ይቅርታ በምንም ነገር ይበልጥል

  • @ewntuaytfam9354
    @ewntuaytfam9354 4 роки тому

    Wegenoche lemindinew wegenocachinin yeminasitew wed Elhi yeminasigebaw Wegenochini wede tesasate Menged anasigebachew wenidime Geta asibohal tebarkilg Eniwedhalen👌🙏🙏

  • @aserlevi8856
    @aserlevi8856 4 роки тому

    Be eyesusum betam new zare yazenkut woy yeabatochchin lifati