በጣም ደስ ይላል ለኤደን ሀይሉ ልጅ ህክምና ሁሉም በአጭር ጊዜ ተሳካ ..የካናዳ ቪዛም አግኝተዋል ! Ethiopia |Sheger info |Meseret Bezu

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 бер 2022
  • Sheger Info Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

КОМЕНТАРІ • 201

  • @kiye143tube8
    @kiye143tube8 2 роки тому +48

    ለመልካም ስራ እረፍዶ አያውቅም ህክምናውንም እመቤቴ ድንግል ማርያም ከነልጇ ተጨምራ የልጅሽ ሰርጀሪ የተሳካ ይሆንልሽ ዘንድ በፀሎት አስብሻለሁ💕 ኤዱዬ 💕👏👏👏

  • @Samuel-ph2bt
    @Samuel-ph2bt 2 роки тому +26

    እውነት ነው መልካም ሰራ የክፉ ቀን ስንቅ ነው👏
    የጥሩ ዘር ፍሬዋ እጅግ በጣም ጣፍጭ ነች👏
    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን 👏
    እናንተንም እግዚአብሔር ያሰባችሁ👏

  • @EthioTastyFood
    @EthioTastyFood 2 роки тому +35

    መስዬ በጣም ደስይላል🙏🏻❤ ኤዱዬ እግዚአብሔር ልጅሽን ፈጽሞ ይማርልሽ🙏🏻❤

  • @miminigussie2794
    @miminigussie2794 2 роки тому +16

    እ/ር ለስሙ ያሳዩትን ፍቅር ይረሳ ዘንድ ሰው አይደለም ለድሀ የሚሰጥ ለእ/ር ያበድራልና ብድራቷን ከጌታዋ የምትቀበልበት ጊዜ መጣ። ሁላችንም ከዚህ መማር ይገባናል ከራስ ወዳድነት እንውጣ ለሌሎች መቆረስን ባህል እናድርግ።

  • @be8cab
    @be8cab 2 роки тому +6

    መስዬ ንጽህ ኢትዮጵያዊ ነሽ ። ዘር አይማኖት የማትመርጪ እግዚአብሔር ላንቺም የልብሽን ያሳካልሽ። ኤዱዬ ጌታ ካንቺ ጋር ይሁን።

  • @bekandawit6471
    @bekandawit6471 2 роки тому +9

    ጌታ ጣልቃ ይግባ በክቡር ደሙ ይሸፈኑ ጌታ ይቅደም ለፃድቁ መልካም የይሆናል።

  • @user-iv9bh4ic7r
    @user-iv9bh4ic7r 2 роки тому +1

    በጣም በጣም ድንቅ እሕት እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋራ የምመኝልሽ እኔ የማልረባ የእግዚአብሔር ባርያ በርካቶች ያንቺን አይነት የበጎነት አስተባባሪ ያስፈልገናል እኛ ኢትዮጵያውያን በርቺል በርቺልን እኔም ለስምንት አመት ከክፉው ኩላሊት ሕመም ጋ ሆኜ መራመጃ እግሬን እስካጣ ጥቂት ለማይባሉ ሕሙማን ብርሐንና መጽናናት ሆኛለው ዛሬ ግን በምድረበዳ አልጋ ላይ ውያለው በርቺልን አንቺ ለብዙ ተስፋ ነሽ

  • @abayabay690
    @abayabay690 2 роки тому +3

    መሲ አንቺም ተባረኪ ! አንቺም ለብዙዎች እረዳት ሆነሻል :: ጌታ ከክፋ ነገር ይሰውርሽ ::

  • @tigistihagos7500
    @tigistihagos7500 2 роки тому +1

    መስዬ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ነሽ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ ትልቅ ምሳሌ ነሽ ተባረኪ ስለ ኤዱ ምን ቃል የለኝም ግን እግዚአብሔር የብዙዋችን ልብ ስላስለናሳላት ክብሩ ለእግዚአብሔር ይሁን ብላቴናዋ ተፈውሳ ለማየት ያብቃን በመንገዳቸው ሁሉ ጌታ ከፊታቸው ይቅደም!!

  • @kaltubeofficial5444
    @kaltubeofficial5444 2 роки тому +8

    ይገርማል እጅግ ብዙ መልካም ልጆች አላት ኢትጵያውያን 🙏መሲዬ አንቺም ተባረኪ🙏ኤደን ፈጣሪ ይማርልሽ

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 2 роки тому +7

    እግዚአብሔር ያገለገሉትን አይጥልም በመልካም ምስክርነት እንደገና እንጠብቃለን ይህም በእግዚአብሔር ዓይን ቀላል ነው ! ሚሚዬ እና መሲ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ተባረኩ

    • @bontuseyoum7037
      @bontuseyoum7037 2 роки тому

      Jususe never for get what good thing she has done

  • @betobelo56
    @betobelo56 2 роки тому +9

    የፈጣሪ እጆች ከህክምናው ላይ አብሮ ይረፍባት🙏🏽👶🏾💞

  • @yeshi357
    @yeshi357 2 роки тому +9

    በጣም ደስ ብሎኛል። የሷን ፕሮግራም በጣም እከታተላላው :: በጣም እወደታለው። ካናዳ የት ከተማ ነው የምመጡት? በጣም ደስ እያለን ነው የምንረዳቸው :: እኛ የምንኖርበት ከተማ ከሆነ የምመጡት ።

    • @Eyerusalem_
      @Eyerusalem_ 2 роки тому

      በጣም ጥሩ ሃሳብ ነው

  • @astukitchen4347
    @astukitchen4347 2 роки тому +5

    ሚሚዬ መልካም ሰው !!! ያንቺን እርብትብት ንግግርና እንባ አይቶ ሰውን አለመርዳት አይቻልም:: መሲዬ የኔ ባለሞያ !!!🙏🙏🙏

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe8768 2 роки тому +2

    ሚሚዬ የስንት ደሀ እንባ ያበሰች ልበ ቅን ናት በጌታ ዘንድ ስለምታደርጊው መልካም ስራ ከጌታ ዘንድ ትልቅ አክሊል አለሽ በጣም እናመሰግናለን ከእነቤተሰብሽ ተባረኪ።

  • @belaymengesha1735
    @belaymengesha1735 2 роки тому +2

    መሲ ምርጥ እንደአንቺ አይነት ሰውችን ፈጣሪ ያብዛልን

  • @hagerehagere7843
    @hagerehagere7843 2 роки тому

    አንቺ ደግ። እግዚአብሔር አብሮሽ ነው። ብላቴናሽ ተገውሳ ለምስጋና እንቆማለን። ጌታ ደግ አይደል ኤዱየ❤
    ቤቲየም መሲም ተባረኩ።

  • @Sebleabesha
    @Sebleabesha 2 роки тому +2

    እሰይ እልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እሁንም መጨረሻውን ያሳምርላት ስለኤደን እግዚአብሔር ይመስገን መልካምን ነገር መዝራት እንደዚህ ደስ ይላል መሲዬ አንቺንም እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክሽ አንቺም እየዘራሽ ያለው ዘር በጣም ጥሩ ነው ተባረኪ መሲዬ ቤትሽ ትዳርሽ ልጆችሽ ይባረኩ ሰው የዘራውን ያጭዳል🙏🏽🙏🏽🙏🏽😍😍❤️

  • @Taredan77
    @Taredan77 2 роки тому

    መስዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪ የእውነት ሰው ነሽ መሲ አንቺም እኮ በጣም ብዙ ሥራ እየሰራሽ ነው እኮ አንቺም ለሕዝባችን አንዳ በረከት ነሽ ከማሚዬ/ከቤቲ ጋር ስላየንሽ ደስ ብሎና ደሞ ተባብራችሁ በነአርቲስት ሰለሞን ቦጋለ ጋር በመተባበር በሀገራችን የተጀመረው ሆስፒታል አስጨርሳችሁ ሕዝባችን እንደምታሳርፋት አምናለሁ መሲዬ አንቺና አንቺን መሰሎች ለሕዝብ የቆማችሁ የሕዝባችን ሕመሙ የሚሠማችሁ ሁሉ ተባረኩ🙏🙏🙏

  • @hallubekkele9841
    @hallubekkele9841 2 роки тому +8

    እግዚአብሔር ይመስገን!! ኤዱዬ እንኩን እግዚአብሔር እረዳሽ መጨረሻውን ጌታ መልካም ያድርግልሽ። የፕሮቴስታንት አገልጋይዮች እባካችሁ በመተዋወቅ አትስሩ እኔ ከሰሞኑ አንድ አገልጋይ የሆነ ወንድም እና በኩላሊት ህመም ለረጅም ጊዜ ታሞ የነበረ በቅርቡ የኩላሊት ንቅለ ተከላ ያካሄደ አገልጋይ ችግሮን ያውቀዋል ብዬ እህቴም እንደዛ አይነት ችግር ገጥሞት ንቅለ ተከላ ልታደርግ ስለሆነ እባክህ ፀልይላት ብዬ መልዕክት ላኩኝ መልዕክቶን አንብቦ በሚያሳዝን ሆኔታ መልስ ሳይሰጠኝ ቀረ። አሁን የኤደን ልጅ ታመመች ሲባል ፌስቡክ ላይ ሲያሽቃብጥ ሳየው አዘንኩ እርስ በእርሳችሁ አትሞጋገሱ። እግዚአብሔር ግን ሁሌም አዋቂ ነው እሱ ይችላል።

    • @ht1201
      @ht1201 2 роки тому

      አንቺ እሱ የታመመ ጊዜ ግን ጸልየሽለት ታውቂ ነበር ግን ለመሆኑ

  • @betlihemmesfin8732
    @betlihemmesfin8732 2 роки тому +4

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል 🙏🙏

  • @tsedaleayeleofficial5581
    @tsedaleayeleofficial5581 2 роки тому +1

    የኤዱዬ ዋጋዋ በእግዚአብሔር ዘንድ አለ ፈፅሞ አይጠፋም ጌታ ልጇን ይፈውስ🙏በጣም ደስ ይላል እህቶች እናንተም ተባረኩ🙏

  • @user-nj8ic9od3j
    @user-nj8ic9od3j 2 роки тому

    መስ እኮ ፍቅር ናት ምርጥ ሀይማኖት አትለክም መሲ ልጆችሽን የልጅ ልጆችንም ዘርማንዘርሽን ክፉ አይንካቸዉ

  • @dagimtiroro5489
    @dagimtiroro5489 2 роки тому

    ኤደን ።እግዚአብሔር ብድራቱን ይበላ ዘንድ የሰው ልጅ አይደለም እና እግዚአብሔር ይመስገን መልካሙን ነገር በአንቺም በልጅሽም ሕይወት ላይ ይሰራል በለሙሉ ስልጣን ነው ክብር ለእርሱ ይሁን

  • @almazshibeshi5590
    @almazshibeshi5590 2 роки тому +3

    ኤደን እግዚአብሔር አምላክ ልጅሽን ጨርሶ ይማርልሽየኔቆንጆ

  • @user-nv7er2cv7i
    @user-nv7er2cv7i 2 роки тому +3

    ኤዱ እንኳን እግዚአብሔር ረዳቹ
    ልጅሽንም ጨርሶ ይማርልሽ
    መስዬ ቃል የለኝ ላንቺ።

  • @tigestdeseta7287
    @tigestdeseta7287 2 роки тому +2

    ኤዱዬ አሁንም በፍቅር ጥገቢ እግዚአብሔር ይባርክሽ
    ሚሚዬ እግዚአብሔር አንቺንም ቤተሰብሽንም አብረውሽ የሚሰሩትንም ይባርካችሁ ያስፋችሁ

  • @samriii16_i45
    @samriii16_i45 2 роки тому

    ኤደን እግዚአብሔር እንኳን እረዳት እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ለልጇ ትድረስላት። ምህረትን ከልጇ ከወዳጅዋ ከመድኃኔዓለም እየሱስ ክርስቶስ ጋር ትስጥልኝ።ኤደን እንኳን ደስ አለሽ

  • @tizetagirmakids
    @tizetagirmakids 2 роки тому +1

    ሰላም ለዚህ ቤት ቤቲና መሲዬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ሁሉም የዘራውን ነው የሚያጭደው የሚለውን የእግዚአብሔር ቃል በኤዲ ነው ያየሁት እግዚአብሔር ደግሞ ልጆን ፈውሶላት ደግመን አብረን እግዚአብሔር የምናመሰግንበት ቀን ይምጣልን

  • @bezuayehubekele7174
    @bezuayehubekele7174 2 роки тому +3

    መሲዋ ሁሌም በመልካም ተገለጪ!

  • @tsebaotayalew5458
    @tsebaotayalew5458 2 роки тому

    ተባረኩ ኤዱዬ የኔ መልካም እንኳን ጌታ እረዳሽ በጣም ደስ ብሎኛል እወድሻለው❤❤❤❤

  • @ekarmenderrssi4290
    @ekarmenderrssi4290 2 роки тому

    ደስ ይላል አላህ ይጨመርበት አላህ ያሣካላቸው ማማዬም ድናልን ትመለስልን አላህ ጨርሶ ይማርልን❤❤❤❤❤መልካም ስራ ለራስ ነው

  • @yhuhjj1272
    @yhuhjj1272 2 роки тому +4

    ኤደን መልካም ሰዉ ናት ፈጣሪ ይማርልሽ

  • @zewditudano5897
    @zewditudano5897 2 роки тому

    ኤድዬ ልጅሽን እግዚአብሔር ይፍውስልሽ አንቺ ለስንቱ ስትሯሯጪ ችግር ያለባቸውን ሁሉ እርዳታ እየጠየቅሽ በሚዲያ እቤታቸው እየሄድሽ በጣም ነው የምወድሽ እግዚአብሔር አይጥልሽም አይተውሽም መልካም ነሽ ቅንና ቸር ነሽ ጌታ ደግሞ ያድናታል አይዞሽ ውድ እህቴ ኢየሱስ ከእናንተ ይሁንላችሁ::

  • @dawudtube7213
    @dawudtube7213 2 роки тому +3

    #አሰላም አሊኩም#ወረህመቱላሂ#ወበረከቱ#🌹ሰሉ አለ 🌹ነብይና መሀመድ#🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም #🌹ምርጥ ነብይ#ምርጥ 🌹አስተማሪ #ምርጥ መሪ #🌹እህቶቼ ወንድሞች #ፕሮፉይሊን#ንኩና ፈተዋ አሪፍ #🌹ትምህርት ታገኛላችሁ ጊዚ ውድ ነው # አላህ ልቦና ይስጠን #ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 2 роки тому +3

    ሰው የዘራውን ያንኑ ያጭዳል ይላል ቅዱስ ቃሉ መልካም መስራት ለራስ ነው እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማርላት

  • @mer2222
    @mer2222 2 роки тому +1

    ቤቴልሄምዬ እንዴት እንደምወድሽ እኮ ጌታ ይባርክሽ

  • @hiwotabebe1688
    @hiwotabebe1688 2 роки тому +1

    አንድ አምላክ ኢየሱሰ በህክምናውም ይጨመርልሸ ራሱ ዶክተር ይሁንልሸ ለምሰጋና ያበቃሸ የኢትዮጵያን ህዝብ ፈጣሪ ይባርክ መሲዬ አንቺም ተባረክ ኤዱዬ ጌታ ካንቺ ጋሪ ይሁን

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 2 роки тому

    ኤድዬ ያባቷ ልጅ ናት ጌታ ኢየሱስ ልጇን ይፈውስላት 🙏🥰🥰🥰🥰

  • @wubittefera7857
    @wubittefera7857 2 роки тому

    ስላም ቤቴዬ የኔ ቆንጆ ሁሌ ስውን እንደረዳሽ ነው እግዚአብሔር ይባረክሽ ቤቴዬ እና መሲዬ እግዚአብሔር ይጣችሁ ኤድዬ እግዚአብሔር ልጅሽን ጤናሽ የመልስልሽ 🙏

  • @hiwatshimeles9982
    @hiwatshimeles9982 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ልጅሽን ምሮልሽ ደግሞ ለማቀፍ ያብቃሽ መሲዬ ስለምታደርጊው እግዚአብሔር ይስጥሽ

  • @zenylema8717
    @zenylema8717 2 роки тому

    ሚሚዬ ቆንጆ አንቺ እራስሽኮ በጣም መልካም ነሽ ተባረኩ መስዬ ተባረኩ❤❤❤ኤዲዬ እግዚአብሔር መልካም ነው እግዚአብሔር ይማርልሽ❤❤❤

  • @EM-gq9ix
    @EM-gq9ix 2 роки тому +3

    ኤዱ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርልሸ
    ሁሉም ነገር ተሳክቶ በሰላም ተመልሳችሁ
    በደሰታ እንደምናያችሁ እናምናለን🙏🙏

  • @mimiabebe7192
    @mimiabebe7192 2 роки тому +4

    እሰይ እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @zenashmoges9274
    @zenashmoges9274 2 роки тому +3

    መሲይ ተባርከሻል። ኤዲ ጌታ እረድቶሻል ክብር ይሁንለት።❤🤲❤🤲❤🤲❤🤲❤🤲

  • @tigistdamene1928
    @tigistdamene1928 2 роки тому

    መስዬ የኔ ውድ ጥሩስራ ለክፋ ቀን ስንቅ ነው ሚባለው ለዚህ ነው እጻኗ ድና እንዲው በአደባባይ ለመመስከር ቸሩ መዳንያለም ያብቃችሁ

  • @samrayimamu3371
    @samrayimamu3371 2 роки тому +3

    ሚገርም ልብ አለሽ ኤዱ እ/ር ጨርሶ ይማርልሽ አበባሽን

  • @abibagirm4118
    @abibagirm4118 2 роки тому

    መሲየ ተባረኪ ኢዱየ ልጂሺን እግዚአብሔር ይማረው❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-xq8yv5fr9g
    @user-xq8yv5fr9g 2 роки тому +1

    ኤደን አይዞሽ የሰጠሽ እግዚአብሄር ታማኝነው

  • @user-cx7tn7mx7b
    @user-cx7tn7mx7b 2 роки тому +2

    ሰላም ሰላም መሰረት በዙ አንች የድሃ የተቸገሩት ለታመሙት ለታረዙት ወዘተ ደራሽ እናት ነሸ በርችልን ነው የምልሸ መሰየ ለታመመችው እግዚአብሔር ምህረቱን ይሰጣት 👍ድል ለሀገራችን ለኢትዮጵያ ይሁንላት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍

  • @melate1677
    @melate1677 2 роки тому +2

    ደስ ይላል 🙏🙏

  • @user-fg2mf6bg9i
    @user-fg2mf6bg9i 2 роки тому

    መሲ ስላንቺ ቃል የለኝም እመብርሐን ትጠብቅሽ ኤዱ ልጅሽን እማምላክ የጭንቅ አማላጇ በሁሉም ነገር ቀድማ ትገኝልሽ በዘርፋፋ ቀሚሷ ትዳብስልሽ አምላክ ይርዳሽ

  • @rb2782
    @rb2782 2 роки тому

    እግር አብዝቶ ይባርካቹ እህቶቼ, የሰው መልካም ነገር ማውራት በራሱ መልካምነት ነው፡ መስዬ አንችም ራስሽ መልካም ሰው ነሽ ተባረኪ ቅንነትሽ በጣም ማደንቀው፡ ሚሚዬ ተባረኩ ዘመናቹ ይባረክ 🙏🏼

  • @edenmoges4968
    @edenmoges4968 2 роки тому

    መስዬ እንዴት እንደምወድሽ እኮ የተባረክሽ
    ኤዱዬ እግዚአብሔር መልካም ነው
    ሚሚዬ የኔ ውድ ተባረኪ

  • @mikiasshmelash
    @mikiasshmelash 2 роки тому

    ለዚህ የህክምና ወጪ ያዋጣችሁ ሁሉ በእጥፍ ተባረኩ እግዚአብሔር ምን ግዜም ሰጪ እንጂ ተቀባይ አያድርጋችሁ.! ህክምናውም በእግዚአብሔር እይታ ውስጥ ይሁን:: ሚሚዬ ተባርከሽ ቅሪ

  • @Hiber88
    @Hiber88 2 роки тому +3

    ጌታ ይባረክ!!!

  • @shewayezenabu1914
    @shewayezenabu1914 2 роки тому +4

    ጌታ፣ይመስገን

  • @Tube-tj9qe
    @Tube-tj9qe 2 роки тому +4

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @mimimark7253
    @mimimark7253 2 роки тому

    ኤዱዬ የምታመልኪው አምላክ ለልጅሽ መድሀኒት ይሁን we love you!

  • @aklilebeyene5594
    @aklilebeyene5594 2 роки тому +2

    God bless you ladies amazing work ❤️

  • @user-mr3yi2us1g
    @user-mr3yi2us1g 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ ልጅሽን ጨርሶ ይማርልሽ መስዬ ተባረኪ አንችም

  • @aberubirle4215
    @aberubirle4215 2 роки тому

    ቤትዬ መልካም ሰው ዘመንሽ ይባረክ

  • @yhuhjj1272
    @yhuhjj1272 2 роки тому

    መሰረት ጀግና ሴት ነሽ ተባረኪ

  • @selamawitboka574
    @selamawitboka574 2 роки тому +1

    Geta yibareki

  • @user-mz7os5kx1o
    @user-mz7os5kx1o 2 роки тому +2

    ተመስገን 🙏

  • @kbeshir3986
    @kbeshir3986 2 роки тому +1

    አላህ አፊያ ያድርግልን። የመልካም ሥራ ውጤት እንደዚህ ነዉ

  • @senaitalemayehu2689
    @senaitalemayehu2689 2 роки тому

    ኤዱዬ እንኳን ተሳካላችሁ እግዚያብሔር እስከመጨረሻ ከናንተ ጋር ይሁን ተከናወኑ ስለሁሉም እግዚያብሔር ይመስገን

  • @user-sf7ox2qd3h
    @user-sf7ox2qd3h 2 роки тому +1

    ሚሚዬ ቆንጆ ክብሩን እግዚአብሔር ጠቅልሎ ይወሰድ ተባረኩ

  • @ruthabera72
    @ruthabera72 2 роки тому

    ሁላችሁም ድንቅ ናችሁ ያገሬ ልጆች ተባረኩ። ቅንነት ይብዛልን! እግዚአብሔር ደጉ ቸር አምላክ ይህ ቅንነት ያንተ ባህሪ ነው ይህን ልብ ስለሰጠን ተመስገን!
    ለተቸገሩ አካፍሎ ውጤቱን ማየት እንዴት እንደሚባርክ ስጡና እዩት ትወዱታላችሁ።
    ለደሀ የሰጠ ለእግዚአብሔር ያበድራል ይላል ቅዱስ ቃሉ። ሞክሩት አትከስሩም!
    ኤዱዬ በዚሁ ሚደያ እግዚአብሔርን ለማመስገን እንደምትመጪ እግዚአብሔርን አምነዋለው።
    ያሀገሬ ልጆች ለምልሙልኝ!

  • @haymi-Ju3Hz7
    @haymi-Ju3Hz7 2 роки тому

    ሁላቹም እግዚአብሔር ይባርካቹ.... .መሲ እወድሻለው በርቺ

  • @sunnyabebe3802
    @sunnyabebe3802 2 роки тому

    እግዚአብሔር መልካም ነው ሁሉን ማድረግ ይችላል ኤዱየ አይዞሽ ምልካም ንግር እናያልን ያስተባበራችሁ በሙሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @user-gn7ne8st4j
    @user-gn7ne8st4j 2 роки тому

    እሰይ ደስ ይላል ሰዉ የዘራዉን ያጭዳል ኤዱዬ ደስ ብሎናል

  • @Linilia520
    @Linilia520 2 роки тому

    ሚሚዬ ቆንጆ ተባረኪልን

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 роки тому

    ዋውው በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን 🤲🏿😘

  • @belayche4050
    @belayche4050 2 роки тому +1

    Thank you Mimiye 💖

  • @hanaeshete5099
    @hanaeshete5099 2 роки тому

    እሰይ ደስ ይላል እግዚያብሄር ይመስገን ኤዱ አሁንም ስኬት ይሁንልሽ እግዚያብሄር ይርዳሽ

  • @hayatasmaeil5036
    @hayatasmaeil5036 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገንህ ደስህ ይላልህ

  • @abihaile7155
    @abihaile7155 2 роки тому

    Mesye God abzto ybarksh bxam new ymakbrsh.

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 2 роки тому

    እንዴት ደስይሊ ኤዱ እነከን ደሰሌሽ ሰለሁሉ ናገር እግዚሐብሔር ይማስጋን👏👏

  • @zinashaneganei1309
    @zinashaneganei1309 2 роки тому +2

    ተመስገን እግዚአብሔር ይከተላችሁ መልካም ስራ መልሰው ይከፍላል ልጅሽን ጨርሶ ይማርልሸ

  • @sariadonay2072
    @sariadonay2072 2 роки тому

    Mesye berji gobz nesh ewedshalehu, getayesus yibarksh. Sari

  • @yeasemalij537
    @yeasemalij537 2 роки тому +1

    መሲዬ የኔ ልብ ዱንያ give and take ናት ሰለዚህ ለጥሩ ሰራ ወላሂ ረፍዶ አያውቅም አንቺንም አላህ ይክፈልሽ

  • @kasschzebir7271
    @kasschzebir7271 2 роки тому +1

    ፈጣሪ ብድራቹን ይክፈል ተባረኩ

  • @senaitalemayehu2689
    @senaitalemayehu2689 2 роки тому

    አንቺም እህታችን ስለትብብርሽ እግዚያብሔር ይባርክሽ መሲም ጌታ ይባርክሽ

  • @manalegsadick2561
    @manalegsadick2561 2 роки тому +1

    የኢትዮጵያህዝብለተቸገረደራሽነው።እግዚአብሄርየተመሰገነይሁን።እመቤቴማርያምከነልጇሆናየልጇንሰርጀሪበተሳካሆኖልጅቷድናላትመድሀኒአለምንለማመስገንያብቃን።ደግነትለራስነው።ኤድዬእንጸልይልሻለን።መሲእድሜናጤናይስጥሽ

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 2 роки тому

    ተመስገን

  • @ruthgebru5484
    @ruthgebru5484 2 роки тому

    እግዛብሄር ካንቺጋይሁን ተፈዉሳ ለምስጋና ያቁምሽ ኤዱ።

  • @yenayena8676
    @yenayena8676 2 роки тому

    ሚሚዬ ( ቤቲ) ብሩክ ነሽ በረከታችንን ነሽ

  • @hiruteshete4801
    @hiruteshete4801 2 роки тому

    ሁለታችሁንም ጌታ ይባርካችሁ። መልካም በማድረጋችሁ። እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
    ኤዱየ ጌታ ታማኝ ነዉ ልጅሽን ይፈዉስልሻል።በርቱ። ጌታ ከእናንተ ጋር ይሁን።

  • @Lenaebrahim8583
    @Lenaebrahim8583 2 роки тому

    መልካም ስራ ለዛኛው አለም ስቅ ነው ወላሂ በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ ፈጣሪ ይባርክሽ💚💛❤

  • @tigistbekele1580
    @tigistbekele1580 2 роки тому

    Mimiye tebareki yene konjo!!

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 2 роки тому

    God bless you በጣም ደስ ይላል

  • @sarahbeirut9545
    @sarahbeirut9545 2 роки тому

    ኤዱዬ ይገባታል እግዚአብሔር ይፈውስላት

  • @lerameselamsoddeno3552
    @lerameselamsoddeno3552 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @yamrotharegewoin8547
    @yamrotharegewoin8547 2 роки тому

    ሚሚ የብዙዎች የችግር ቀን ደራሽ!! ቆንጆ በውስጥም በውጭም!!! እግዚአብሔር ብድራትሽን ይክፈልሽ!!

  • @Eyerusalem_
    @Eyerusalem_ 2 роки тому

    መሲ ግን በጣም ደስ የምትይ ሰው ነሽ

  • @peace3791
    @peace3791 2 роки тому +4

    የት ከተማ ነው የሚመጡት

  • @etaferahuabebe8072
    @etaferahuabebe8072 2 роки тому +1

    ኤዱ እግዚአብሔር ልጅሽን ጨርሶ ይማርልሸ 🙏🏻❤

  • @natzretyetbarek4937
    @natzretyetbarek4937 2 роки тому

    ዋው በጣም ደስ ይላል እግዝኣብሄር ይመስገን። ጌታ እኮ ነው የሁሉም ልብ ያሰነ ሳላት፡ ይገባታልም። እግዝኣብሄር ከናንተ ጋር ይሁን።🇪🇷

  • @martamekonnen9264
    @martamekonnen9264 2 роки тому

    ሚሚየ እወድሻለሁ በጣም ኤዱየ ልጅሽ ድና እናያታለን