ጀግኖቹ ከተማውን ተቆጣጠሩት የአዛዦች አስከሬን በሄሊኮፕተር ተጫነ ብረት ለበስ ተዋጊዎች ፋኖን ተቀላቀሉ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 лип 2024

КОМЕНТАРІ • 48

  • @user-dl5ev8xb3g
    @user-dl5ev8xb3g Місяць тому +6

    ድል ለጀግናዉ አማራ ፋኖ

  • @user-bk8yp9ry4y
    @user-bk8yp9ry4y Місяць тому +3

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @solomonteshom4286
    @solomonteshom4286 Місяць тому +3

    ድል ለጀግናው ለአማራ ሕዝብ ፋኖ 💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤

  • @user-jv4vj4ep3u
    @user-jv4vj4ep3u Місяць тому +6

    ሽመልስ ሆይ ድሮ የሰበርንህ ቦታላይ ደግመን እንሰብርሀለን
    ድል ለጀግናው ለአማራ ህዝብ ኩራት ፋኖ ፋኖ ፋኖ

  • @user-xh9pi2ht6o
    @user-xh9pi2ht6o Місяць тому +2

    ድል ለፋኖ❤❤❤

  • @nattyfetene
    @nattyfetene Місяць тому +5

    ፍኖ ፍኖ ሲልህ እንዳሽሸ ፈርተህ እኔ ነኝ በላቸው ደረትህን ነፍተህ ። ድል ለአማራዉ ህዝባዊ ሠራዊት ፍኖ ። እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ጀግኖቻን ።

  • @sabasolomon4036
    @sabasolomon4036 Місяць тому +5

    በዚህ ሰአት እንኳን አንድ እንሁን ወንድሞቼ የአማራ መከራ የሚያበቃው በእናንተ ነው ድል ለፋኖ 💚💛❤️

  • @user-ti3ey8wn2u
    @user-ti3ey8wn2u Місяць тому +6

    ድል ለጀግናው ኢትዮኢያዊ ፋኖ🙏

  • @gudukassa5088
    @gudukassa5088 Місяць тому +2

    አማራ ክልል አትበል - አንገትህ ይከለልና

    • @EAPOAmharia
      @EAPOAmharia Місяць тому

      Very truly ur absolutely right. "Kilil" does mean Bantustan apartheid reginal enclave or reserved area for national park and an endangered animals and plants.

  • @user-qp9de4eq9p
    @user-qp9de4eq9p Місяць тому

    ድል ድል ድል ለአማራ ሀዝብ እን ለጅግነው ፋኖ ፋኖ ያረብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meheretfuchs4724
    @meheretfuchs4724 Місяць тому +4

    ድል ለ ወገኖቻችን ፋኖ እመብርሀን ከእናንተ ጋር ተሁን ❤

  • @meseretmesi5010
    @meseretmesi5010 Місяць тому

    ጀግኖቸ ፋኖ ወንድሞቸ አይ ዞን ድል ለናተ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Yggggg-xk2dv
    @Yggggg-xk2dv Місяць тому +3

    ዲል ብሶት ለወለደዉ ለአማራ ህዝብ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ

  • @FgVb-pm2uw
    @FgVb-pm2uw Місяць тому +2

    ዲልላማራውጀግና

  • @samidan6821
    @samidan6821 Місяць тому +1

    አላማውም ሕዝብን መቀነስ ነው።

  • @thomassisino10
    @thomassisino10 Місяць тому +2

    FANO ETHIOPIAN HERO'S

  • @Abnezer_YT
    @Abnezer_YT Місяць тому +2

    እነደ ዘመድኩን አይነቱን አስመሳይ አተላ እየተከተለ አማራ መቼም አይጠራም።

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd Місяць тому +2

    የኢትዮጵያ ሠራዊት የሚሉትን የገነቡት ናቸው ያሥበሉን፤ የሥገደሉን የገደሉን፤ ሐገር ዕያፈረሡ ላሉ የቆሙት። ዕራሣቸውን የሾሙት፣ በጣም የተሥማማቸው ፈላጭ ቆራጭ፣ የሖኑ፣ ተቃዋሚ ጠያቂ የሌላቸው ሥለሖኑ፣ ክልል ያሉትን የግል ሐብት፣ የሐገር መሬትን የግል ዕርሥታቸው ያደረጉት ደልቷቸው ልቦናቸው ተጋርዷል።
    ሕወሐት፣ ሻቢያና ኦነግ በአፍሪካ ተወቃሸ ፀረ አፍሪካውያን ናቸው።
    ለሐገር ግንባታ ሊውል የሚችል ሐብት፣ የሠው ሐይል፣ ጉልበትና ሕይወት በከንቱ ዕንዲቀጠፍ ምክንያት ናቸው። አሕጉሪቷ ከፍ ዕንዳትል፤ ጠላት የሚጠቀሙባቸው ዕነኚሕን አይነት ነፈዝ ነፍሠበሎች፤ የሚያደርጉትን የማያውቁን በማደራጀትና በማሥታጠቅ ሥልጣን በማሥያዝ ነው። በክልል መከፋፈሉ ሕዝብ ዕንዳያብር ያደርጋል ብለው ዕርግጠኞች በመሖናቸው ነው ፣ ክልልና የፕሬዝዳንቶች ብዛት የተፈለገው።
    በሥልጣን ያበዱን ሾመው የሐገር ሐብት በአሥተዳደር ላይ ብቻ ፈሥሦ ለመግዛትና ለማፈን ዕንዲያመቻቸው ማመቻቸታቸው ሕዝባችን አደጋ ላይ ወድቋል።
    ይሕ የቅኝ ገዢዎች ተንኮልን በዐይናችን ዕያሣዩን ነው። ከዚሕ በላይ መረጃ ከየት ዕናምጣና መላ የሐገራችንን ሕዝብ ዕናሣምፅ።
    የጋራ መግባቢያ ቋንቋችን የሖነውን አማርኛ፤ የኔ ዒትዮጵኛን ማንም ዕንዳይማር ሢያደርጉ ለከፍተኛ መቅሠፍት ዕያዘጋጁን ለመሖኑ ተረድቼ ሥሞግት ነበር፣ የኸው ዛሬ ሐቅ ሠሚ ዓጣች፤ ጨኸታችን ምክራችን ለሑሉ ሊደርሥ አልቻለም። አፍሪካዊ የሖነ የጋራ መግባቢያና መገናኞቻችንን በሙሉ ዕያጠፉ ክፍላተ ሐገራትን ዕንኳን መጎብኘት ዕንዳንችል አድርገዋል፤ መኖርማ አይሞከርም።
    በሣይንሥ በምርምር፣ በጥናት ዘርፍ በፖለቲካውም ምንም ሥምምነት ልናደርግ ዕንዳንችል ተደርጓል።
    ጠባብተኞቹ የክልል ባለቤት ሖነው ዕኛ ባይተዋር ሠፋሪና መጤ መሬት የሌላቸው ተሠግሥገው የሚኖሩ ለመገደል ወይ ለመፈናቀል ቀን የሚጠበቅልን ሖነናል ብቻ ሣይሖ ዕየቀመሥነው ነው። ከዚሕ በላይ ምን ዕሥከሚደርሥብን ዕነጠብቅ። የሞራል የነዋይ የሕሊና ዕየራዱ መዋዠቁን ቀጥለንበታል።
    ግዜ ኤርትራ ኢትዮጵያ ጂቡቲና ሦማሌ ውሥጥ ቆማለች በነኚሕ ጎሠኞች ተገነጣዮች ምክንያት።
    ሥለ ኤርትራ መሪና ሕዘብ ባይወራ ጥሩ ነው። ሕዝቡ ፈሪ ኢሣይያሥና ዘራፊ ዘረኞች ግብረአበሮቹ ሕዝብ ላይ ዕየሸኑ የሚኖሩ ክብረቢሦቸ ናቸው።

  • @meseretmesi5010
    @meseretmesi5010 Місяць тому

    ጋዜጠኛ እናመሠግናለን ከልብ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-tx6yx4dm5m
    @user-tx6yx4dm5m Місяць тому +6

    እማራ የራሱ ባንዳ ባይኖር ኖሮ ፋኖ እስክእሁን እብይ እህመድን ጉሮሮውን ይዘው ለፍርድ ያቀርቡት ነበር
    የእማራው ቁጥር ጥላት ብእዴን ነው ብዙ የደም ዋጋ የተመለሱትን ራያን እና ጠለምትን ለትግሬ ወራሪ
    እስልፎ ስጠ ብእዴን ታርትካዊ የእማራ ነው ይህን የካስር ስብስብ ጠራርጎ ማስወገድ ነው እማራ ነፃ የሚወጣው ድል ለለፋኖ

  • @tigisttsegaw4253
    @tigisttsegaw4253 Місяць тому +1

    Thanks 🇬🇧🇲🇱💪💪👍

  • @shilemesbelete4477
    @shilemesbelete4477 Місяць тому +2

    አማራን ስድስት ቦታ እከፋፍላለሁ ባዩ ይህን የፋኖ ጀግንነት ደንቆሮውና የአብይ ጥሩንባ ሽመልስ አልሰማምን? ወይስ እንደ አለቃው በየመንደሩ ወሬ ሲለቃቅም በመዋል ስራ በዝቶበት ነው ያልሰማው?

  • @zelalemzeru7826
    @zelalemzeru7826 Місяць тому +2

    በአራቱም(4) የአማራ ግዛቶች በእኩል ሰዓት የጭራቅ አህመድ ሰራዊት ላይ ጦርነት መክፈት ይህ ደግሞ ጥቅሙ የጭራቅ አህመድን ሰራዊት ሀይልና ትኩረት ለመበተን ይጠቅማል!!!!

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 Місяць тому +3

    የሚሳዝነው ...? እንዴት መከላከያ መሳሪያውን ይዞ ...? ዝብ ብሎ ይገደላል ...???? ቢያን . ቢንስ መተሎስ ይችል ይሆና ..? ማለምን እንኮ አያውቃትም .? ዝብ ብሎ ገና , ለገና ..,? ፋኖን ልትቀላቀል ነው ተብሎ ....? ሲገሉት ..,? እስኪገሉት ...? መጠበቅ ...? አይሞቱ ሞት ነውና ....? ልብ ያለህ ...? ልብ በል ...????

    • @SimegnewYazew
      @SimegnewYazew Місяць тому

      አርፈህ ከብቶችን ብጠብቅ ይሻላል እንደዚህ አይነት ትንተና ከምተነትን

    • @segededemissie3505
      @segededemissie3505 Місяць тому +1

      ተበዳ ! ወራዳየከብት ስብስብ !!!!

    • @segededemissie3505
      @segededemissie3505 Місяць тому +1

      ገና በህግ ፊት ቆመህ ... ? ተለፈልፍለህ ! ይህች ቀን የማታልፍ መስሎህ ..? አርክን በቆት ,.. ? እንዳራህ ..? አትቀርም .,?

  • @merrysayfoo4509
    @merrysayfoo4509 Місяць тому

    Amhennnnn

  • @merrysayfoo4509
    @merrysayfoo4509 Місяць тому

    Abhethu eyhe honbhenn athe asheb

  • @user-cq6hz3um6k
    @user-cq6hz3um6k Місяць тому

    ምንም ከተማ የትቆጣጥሩት ነግር የለም የግድሉቱም የለም ፋኖ እጁን ይስጥ

  • @tigistmekonene5826
    @tigistmekonene5826 Місяць тому

    TESH SHENTAM HULA ABEY TEZNANTO SIWETA GONDER LAY YET NEBERACHEHU ? GURA BECHA 😂😂

  • @eliasgebrmicheal2455
    @eliasgebrmicheal2455 Місяць тому +1

    አረ ትላልቅ ከተሞች ለምን አትቆጣጠሩም ወሬ ብቻ ሆነ

    • @thomassisino10
      @thomassisino10 Місяць тому +2

      Gem yegm lij dron yizeh lemen atashenfem wendagered gsla resahwn sebseb. Yeshermuta lij

  • @user-vf4dh9bf2h
    @user-vf4dh9bf2h Місяць тому +1

    wore bicha wondoch bithonuma yih aremane gezh negn bay aymelesm neber min waga alew

  • @tasfayelegese288
    @tasfayelegese288 Місяць тому

    ቀዳዳዶች

  • @NuruJabreli
    @NuruJabreli Місяць тому +6

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @eteneshgetnet6300
    @eteneshgetnet6300 Місяць тому

    ድል ድልለፋኖ ❤❤❤