Amhara Daily
Amhara Daily
  • 247
  • 3 143 461

Відео

4ኪሎ ትርምስ ተፈጥሯል አገኘሁ ተሻገር አብይና አረጋ ገጠሙ ፕሬዚዳንቱ መድረክ ላይ ተመቱ
Переглядів 21 тис.11 годин тому
4ኪሎ ትርምስ ተፈጥሯል አገኘሁ ተሻገር አብይና አረጋ ገጠሙ ፕሬዚዳንቱ መድረክ ላይ ተመቱ
ጀግኖቹ ከተማውን ተቆጣጠሩት የአዛዦች አስከሬን በሄሊኮፕተር ተጫነ ብረት ለበስ ተዋጊዎች ፋኖን ተቀላቀሉ
Переглядів 22 тис.2 години тому
ጀግኖቹ ከተማውን ተቆጣጠሩት የአዛዦች አስከሬን በሄሊኮፕተር ተጫነ ብረት ለበስ ተዋጊዎች ፋኖን ተቀላቀሉ
ጎጃም ባህርዳር ድል የጀኔራል ተፈራ ልጆች ገቡ ሁለቱም ከተሞች ነፃ ወጡ
Переглядів 17 тис.2 години тому
ጎጃም ባህርዳር ድል የጀኔራል ተፈራ ልጆች ገቡ ሁለቱም ከተሞች ነፃ ወጡ
ጀግኖቹ ኤርፖርቱን ተቆጣጠሩት አሜሪካ ለ4ኪሎ መርዶ ላከች "ወይ ተደራደር ወይ ስልጣን ልቀቅ"
Переглядів 40 тис.4 години тому
ጀግኖቹ ኤርፖርቱን ተቆጣጠሩት አሜሪካ ለ4ኪሎ መርዶ ላከች "ወይ ተደራደር ወይ ስልጣን ልቀቅ"
የሪፐብሊካን ጋርዶች መሳሪያ ገቢ ሆነ የጎንደሩ ጀግና ከነ ጦሩ ገባ የጎጃሙ ከባድ የደፈጣ ጥቃት
Переглядів 22 тис.7 годин тому
የሪፐብሊካን ጋርዶች መሳሪያ ገቢ ሆነ የጎንደሩ ጀግና ከነ ጦሩ ገባ የጎጃሙ ከባድ የደፈጣ ጥቃት
ጀኔራል ተፈራ ቀጥታ መግለጫ ሰጡ ለህወሓት ሰዎች ጥብቅ መልዕክት ተላከ
Переглядів 17 тис.9 годин тому
ጀኔራል ተፈራ ቀጥታ መግለጫ ሰጡ ለህወሓት ሰዎች ጥብቅ መልዕክት ተላከ
ፋኖ ወደ ጎንደር እየገባ ነው ባለስልጣኑ ታሪክ ሰርተው ገቡ ጎጃም ታላቁን ድል አበሰረ
Переглядів 19 тис.9 годин тому
ፋ ወደ ጎንደር እየገባ ነው ባለስልጣኑ ታሪክ ሰርተው ገቡ ጎጃም ታላቁን ድል አበሰረ
አብይን ክው ያደረገ መርዶ ተፈጥሯል "ዝናሽን አግተው ስልጣንህን ልቀቅ"? 4ኪሎ ጎንደር ጎጃም ደብረማርቆስ
Переглядів 9 тис.9 годин тому
አብይን ክው ያደረገ መርዶ ተፈጥሯል "ዝናሽን አግተው ስልጣንህን ልቀቅ"? 4ኪሎ ጎንደር ጎጃም ደብረማርቆስ
ጀኔራሉ በቃኝ ብሎ ተሰወረ ሰውየው በሄሊኮፕተሮች እየተፈለገ ነው ብርሀኑ በመጨረሻ እጅ ሰጠ
Переглядів 9 тис.12 годин тому
ጀኔራሉ በቃኝ ብሎ ተሰወረ ሰውየው በሄሊኮፕተሮች እየተፈለገ ነው ብርሀኑ በመጨረሻ እጅ ሰጠ
ባለስልጣኑ ለጥቂት ተረፉ የ4ኪሎው ሰነድ ጉድ ይዞ መጣ ስብሰባው በድንገት ተበተነ
Переглядів 28 тис.12 годин тому
ባለስልጣኑ ለጥቂት ተረፉ የ4ኪሎው ሰነድ ጉድ ይዞ መጣ ስብሰባው በድንገት ተበተነ
ጀኔራሉ እና ባለስልጣናቱ ገጠሙ " ፋኖ ከትግራይ የባሰ ነው አልቻልንም" ጀኔራሎች የአማራ ክልሉ የውጊያ ግምገማ
Переглядів 22 тис.14 годин тому
ጀኔራሉ እና ባለስልጣናቱ ገጠሙ " ፋ ከትግራይ የባሰ ነው አልቻልንም" ጀኔራሎች የአማራ ክልሉ የውጊያ ግምገማ
የጄኔራሉ አጃቢ ታሪክ ሰራ 4ኪሎ ከባድ ትርምስ ተፈጥሯል ሁሉም ወደ ጀግኖች ተመመ
Переглядів 18 тис.16 годин тому
የጄኔራሉ አጃቢ ታሪክ ሰራ 4ኪሎ ከባድ ትርምስ ተፈጥሯል ሁሉም ወደ ጀግኖች ተመመ
4ኪሎ ከባድ መርዶ ተሰማ የአብይ ጉዳይ አልቋል ገዱም አሜሪካም ጨክነዋል
Переглядів 48 тис.16 годин тому
4ኪሎ ከባድ መርዶ ተሰማ የአብይ ጉዳይ አልቋል ገዱም አሜሪካም ጨክነዋል
ጀኔራሉ ከግምባር መግለጫ ሰጡ የቀሩ ጀኔራሎች ላይ ትዕዛዝ ተሰጠ ጎንደር ከባድ ውጊያ ተቀሰቀሰ
Переглядів 39 тис.19 годин тому
ጀኔራሉ ከግምባር መግለጫ ሰጡ የቀሩ ጀኔራሎች ላይ ትዕዛዝ ተሰጠ ጎንደር ከባድ ውጊያ ተቀሰቀሰ
የአገዛዙ ሰራዊት ፈረሰ ሌላኛው ጀኔራል ተደገመ የጀኔራል ተፈራ ጦር ድልልል
Переглядів 29 тис.21 годину тому
የአገዛዙ ሰራዊት ፈረሰ ሌላኛው ጀኔራል ተደገመ የጀኔራል ተፈራ ጦር ድልልል
4ኪሎ ትርምስ ተፈጥሯል ፋኖ ታላቁን የምስራች አበሰረ ሽመልስ ሀውልቱ እንዲፈርስ አዘዘ
Переглядів 29 тис.21 годину тому
4ኪሎ ትርምስ ተፈጥሯል ፋ ታላቁን የምስራች አበሰረ ሽመልስ ሀውልቱ እንዲፈርስ አዘዘ
4ኪሎ ፓርላማ ሰራዊቱ እንዲወጣ ታዘዘ አፈ ጉባኤው ስልካቸውን ተቀሙ
Переглядів 19 тис.День тому
4ኪሎ ፓርላማ ሰራዊቱ እንዲወጣ ታዘዘ አፈ ጉባኤው ስልካቸውን ተቀሙ
ቦሌ ኤርፖርት ተኩስ 4ኪሎ ጭንቅ ሆኗል የባለስልጣናቱ ጋርዶች ታሪክ ሰሩ
Переглядів 51 тис.День тому
ቦሌ ኤርፖርት ተኩስ 4ኪሎ ጭንቅ ሆኗል የባለስልጣናቱ ጋርዶች ታሪክ ሰሩ
የጄኔራሉ ንግግር ተጠለፈ "ከአቅማችን በላይ ሆኗል" ደብዳቤው ፋኖ ታላቁን የምስራች አበሰረ
Переглядів 24 тис.День тому
የጄኔራሉ ንግግር ተጠለፈ "ከአቅማችን በላይ ሆኗል" ደብዳቤው ፋ ታላቁን የምስራች አበሰረ
4ኪሎ በአንድ እግሯ ቆመች ጀኔራሉ ሲወጣ የት ነበራችሁ? ዱላ ቀረሹ ዝግ ስብሰባ በ4ኪሎ
Переглядів 91 тис.День тому
4ኪሎ በአንድ እግሯ ቆመች ጀኔራሉ ሲወጣ የት ነበራችሁ? ዱላ ቀረሹ ዝግ ስብሰባ በ4ኪሎ
ጀኔራሉ ከመግባታቸው የምስራች ተሰማ ባህርዳር በ4 አቅጣጫ ድል ጎንደር ታሪክ ተሰራ
Переглядів 17 тис.День тому
ጀኔራሉ ከመግባታቸው የምስራች ተሰማ ባህርዳር በ4 አቅጣጫ ድል ጎንደር ታሪክ ተሰራ
ጀኔራሉ ታሪክ ሰራ 4ኪሎ በድንጋጤ ታምሷል ጀኔራል አበባው ምን እያለ ነው?
Переглядів 28 тис.День тому
ጀኔራሉ ታሪክ ሰራ 4ኪሎ በድንጋጤ ታምሷል ጀኔራል አበባው ምን እያለ ነው?
ፋኖ ባህርዳር ገብቶ ታሪክ ሰራ አንቶኖቭ አውሮፕላን ተመቷል የጎጃሙ የዛሬው ትንቅንቅ
Переглядів 16 тис.День тому
ፋ ባህርዳር ገብቶ ታሪክ ሰራ አንቶኖቭ አውሮፕላን ተመቷል የጎጃሙ የዛሬው ትንቅንቅ
ስለ ጀኔራሉ የተሰማው አስደንጋጭ መረጃ ጎንደር አስደናቂ ድል ተበሰረ የጀኔራሎች ግምገማ ሾልኮ ወጣ
Переглядів 25 тис.14 днів тому
ስለ ጀኔራሉ የተሰማው አስደንጋጭ መረጃ ጎንደር አስደናቂ ድል ተበሰረ የጀኔራሎች ግምገማ ሾልኮ ወጣ
የአረጋ ከበደ ዘመዶች ገቢ ሆኑ አብይ ጀኔራሎች ላይ ዛተ የምሽቱ የድል መረጃዎች
Переглядів 19 тис.14 днів тому
የአረጋ ከበደ ዘመዶች ገቢ ሆኑ አብይ ጀኔራሎች ላይ ዛተ የምሽቱ የድል መረጃዎች
ባህርዳር ጭንቅ ጎጃም ከባድ ጥቃት በ4 አቅጣጫ እየገቡ ነው
Переглядів 16 тис.14 днів тому
ባህርዳር ጭንቅ ጎጃም ከባድ ጥቃት በ4 አቅጣጫ እየገቡ ነው
ባህርዳር ዙሪያ ከባድ ውጊያ ዋናው የሰራዊቱ አዋጊ ተቀነደሸ አስደማሚ ድል ተመዘገበ
Переглядів 10 тис.14 днів тому
ባህርዳር ዙሪያ ከባድ ውጊያ ዋናው የሰራዊቱ አዋጊ ተቀነደሸ አስደማሚ ድል ተመዘገበ
"ለመጨረሻው ድል ተቃርበናል" ፋኖ ጀግኖቹ አጥቅተው ከተማዋን ተቆጣጠሩ ጎጃም ከባድ ውጊያ ተከፈተ
Переглядів 24 тис.14 днів тому
"ለመጨረሻው ድል ተቃርበናል" ፋ ጀግኖቹ አጥቅተው ከተማዋን ተቆጣጠሩ ጎጃም ከባድ ውጊያ ተከፈተ
ጎጃም የሰራዊቱ አዛዦች አለቁ ፋኖ ከባድ ዘመቻ አወጀ "ተሸንፈናል ይቅርታ" ጠቅላይ ሚኒስትሩ
Переглядів 17 тис.14 днів тому
ጎጃም የሰራዊቱ አዛዦች አለቁ ፋ ከባድ ዘመቻ አወጀ "ተሸንፈናል ይቅርታ" ጠቅላይ ሚኒስትሩ

КОМЕНТАРІ

  • @WoldemariamHabtemariam
    @WoldemariamHabtemariam 57 хвилин тому

    ድል ለአማራ ፋኖ !!! ታላቁ እስክንድር ነጋ የአማራው የጅልውና ታጋይ መሪ ነው!! እውነት ያሽንፋል ውሸት ይወድቃል ፣ ድሉ የፋኖ ነው

  • @adinoaragie208
    @adinoaragie208 Годину тому

    የእውነት ቀን በፋኖ እጅ ትወጣለሽ❤❤❤

  • @NuruJabreli
    @NuruJabreli Годину тому

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @ZahraAbdu-cp5ku
    @ZahraAbdu-cp5ku Годину тому

    ኮማንደር ፋኖ አሰግድ የሚያሸንፍ ምድራዊ ሀይል የለም👌ከዚህ በፊት በሺዎች የሚቆጠር ኮማንዶዎች ገብተው ተውጠዋል የሸዋው ፑቲን የአማራው መሪ የአሳምነው ምትክ ኮማንደር አሰግድ መኮንን🔥🦅👑🦁💪

  • @jejawatnafu6340
    @jejawatnafu6340 Годину тому

    Dl le Amhara fano mot le Abiy .engst

  • @ermwor8524
    @ermwor8524 Годину тому

    ክብር ፡ ለክብሮች ፡ ፋኖቻችን ፤ "🤲💐🤲" ። አቢይ ፤ "ፍቅር ፤ ክብር ፤ ሓገር" ፡ አግኝተህ ፡ ለከርስህ ፤ ለጎሳህና ፡ ለማድቤትህ ፡ ስትሯሯጥ ፤ ሓገር ፡ አባከንክ ። ከሃዲ ፡ ጂብ(🥱) ።

  • @user-pc4je9cy9e
    @user-pc4je9cy9e 2 години тому

    የምጃሪጀግኑችፍኖች ከባድየደፈጣዝግችአድሪጉ ድልለፍኖ

  • @jenberswengzaw5291
    @jenberswengzaw5291 2 години тому

    አምላኪ ሆይ😢😢😢😢

  • @Ethiopia19974
    @Ethiopia19974 2 години тому

    ንጉስ በሠራዊት ብዛት አይድንም። በእብሪት እና በዘረኝነት ተወጥሮ የአማራ ህዝብን ጠላት ብሎ ከምድረ ገፅ አጠፋለሁ ብሎ ነቀምት ላይ ሄዶ ጆኖሳይድ ያወጀው ከዳተኛው አብይ አሕመድ በግፍ ያፈሰስከው የንፁሃን የአማራ እናቶች አባቶች ሕፃናት ደም በሄድክበት በደረስክበት እየተከተለ ይጮኻል ።ይህ የንፁሓን ደም ሳይመለስና ከነቡችሎችህ አንገትህን ተይዘህ ለፍርድ ሳትቀርብ ትግሉ አይቆምም ።ሞትህ የውሻ ሞት ይሆናል የአማራን ደም አፍስሶ እንዲጠጣ ያሰማራኸው ፋሽስታዊና ዘረኛ ሰራዊት አያድንህም።

  • @Mashquke
    @Mashquke 2 години тому

    እርስ በርስ ከመናቆር ወደአንድነት መተው ከየትም አየርመቃወሚያ ቢኖራቸው ከበታቻቸው ለሚዋጉትና ለአማራ ሕዝብ አልኝታነታቸውን ብሩህ አድርጎ ያሳያል ።ድል ለፋኖ !!!!!!!!

  • @AyalewGetaneh-zx7dd
    @AyalewGetaneh-zx7dd 2 години тому

    የአማራን ህዝብን እና የአማራን ክልል የሚጠብቀው አይተኛም አቀላፋም

  • @user-gy9nv5jc7n
    @user-gy9nv5jc7n 2 години тому

    ድል ለአማራ ፋኖ ድልልል❤

  • @tsegayebeyene7423
    @tsegayebeyene7423 2 години тому

    ጎርጎራ ደረሶ ተመልሷል አትቀደድ

  • @SadrulDss-ve6yf
    @SadrulDss-ve6yf 2 години тому

    🌹🌹🌹💐💐💐💐💐🌷🌷🌷🌼🌻🌺

  • @shilemesbelete4477
    @shilemesbelete4477 2 години тому

    የአብይን ኑዛዜ ውሸት ክህደት መስማት የሰለቸው ፋኖ ብቻ ሳይሆን መላው ኢትዮጵያዊ መሆኑን የጠፋበት ደንቆሮ መሪ፣ የኢትዮጵያ ህዝብ የምንሰራለትን ስራ ሊረዳ አልቻለም ማየለትህ እመራዋለሁ የምትለውን ህዝብ አለማወቅህ አይደለምን? ከዚህ ጀበለጠ መታወር ከለ? የኢትዮጵያ ህዝብ የአንተን ታይቶ የሚጠፋ ልማት ብለህ ስም ያወጣህለትን አይፈልግም፤ የሚፈልጠው ሰላም ነው መገመሪያ፣ እኔ በየቀበሌውና በየመንደሩ ሰላም ላስከብር ነው እንዴ ሳይሆን መልሱ ያሰለፍካቸውን ሽፍቶችህንናወኝ ንበዴዎችህን አደብ ሜስገዛት ግዴታህ ነውና።

  • @NuruJabreli
    @NuruJabreli 2 години тому

    ድል ለአማራ ፋኖ ❤❤❤❤

  • @senaithailetesfa8200
    @senaithailetesfa8200 2 години тому

    HAYALU GETA BAREKO KEDESO TELA KELELA HONO SERAWETUN HULU YEZO HULEME KE FITE EYEKEDEMELACEWE FESUMAWEWEN YE DEL DEL MEBREKAWEWENE DEL LE FANOACEN LE ARBEGNOCACEN LE TEGEFAW YE AMHARA HEZEB YAGONASEFUACEWE AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🇲🇱🤲🙌✅✅✅✅✅✅✅

  • @የአ
    @የአ 2 години тому

    አጭር መስመር አውራጓዳናንን መቁረጥ

  • @user-zh2cp1pn8r
    @user-zh2cp1pn8r 2 години тому

    ድል ለአማራ ፍኖ ❤❤❤

  • @የአ
    @የአ 2 години тому

    ወይ አማራ በወራዳዎች መለካት ጀመርክ

  • @KidusanMulu
    @KidusanMulu 3 години тому

    ጩኸታሞች!!!!¡

  • @MekdesAbera-vs1hc
    @MekdesAbera-vs1hc 5 годин тому

    ድል ድል ለፉኖ ፉኖ

  • @eteneshgetnet6300
    @eteneshgetnet6300 7 годин тому

    ድል ድልለፋኖ ❤❤❤

  • @YohannesDesita
    @YohannesDesita 8 годин тому

    🎉🎉🎉

  • @alemmekonnen9675
    @alemmekonnen9675 8 годин тому

    ድል ለአማራፋኖ አብይ አህመድ በህዮት እያለ አማራ ክልል ሰላም የሚታሠብ አይደለም

  • @user-qp9de4eq9p
    @user-qp9de4eq9p 8 годин тому

    ድል ድል ድል ለአማራ ሀዝብ እን ለጅግነው ፋኖ ፋኖ ያረብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @LEYLA-x5n
    @LEYLA-x5n 9 годин тому

    አይዟችሁ ወገኖቸ በዱቃ እናግዛችኋለን

  • @Awake.726
    @Awake.726 9 годин тому

    አማራ አንድ ሁን!! ተው በአዴን እንኳን ከአብይ ሀሳብ አይወጡም ምንጣፍ ጎታቾች ስለሆኑ ግን ሁለቱም ቀን አለላቸው!!

  • @user-gm9ws5zm4u
    @user-gm9ws5zm4u 9 годин тому

    ሞት ለአማራ ባዳዎች አቤት ፈጣሪ ምነው ረሳህን እንግዲ ሰው በአገሩ በወነዙ አይኖርም?የንፁሀን ደም ከመንበርህ አልደረሰም?ተነስ አማራ እራስህ አድን?ከፉዎች በፊትህ እርኩሶች በፊትህ ተሰልፈዋል።

    • @Awake.726
      @Awake.726 9 годин тому

      አሜን እግዚአብሔር ያያል!

  • @user-dz8kg8ro2o
    @user-dz8kg8ro2o 9 годин тому

    ድል ፍትህ ላጣው ለሰፊው የአማራ ህዝብ ድል ለአማራ ፋኖ ጠላት ይዋረዳል ፋኖ ያሸንፋል

  • @fafinibabu6102
    @fafinibabu6102 9 годин тому

    የበሻሻውን ጉልበት እስቲ ሽመልስ ላይ እንየው? አያረገውማ 😂😂 ጠ/ሚ ማን ሆኖ😔 የአማራዎቹ ተላላኪዎች ላይ እማ ያስታውክባቸዎል እንደ እነሱ ከምሆን ሞትን እመርጣለው😢😢😢😢

  • @rahamanurhussen5771
    @rahamanurhussen5771 9 годин тому

    ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ለተጎዳው ህዝብ

  • @senaithailetesfa8200
    @senaithailetesfa8200 9 годин тому

    FESUMAWEWEN YE DEL DEL MEBREKAWEWENE DEL LE FANOACEN LE ARBEGNOCACEN LE TEGEFAW YE AMHARA HEZEB YEHUNELEN AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🇲🇱🤲🙌✅✅✅✅✅✅✅

  • @user-fr4gy4rw3n
    @user-fr4gy4rw3n 10 годин тому

    እንስሳ ወገኑን ይወጋል???

  • @shilemesbelete4477
    @shilemesbelete4477 10 годин тому

    ሁለት አንድን ክልል እናስተዳድራተን የሚሉ የአብይ ተላላኪዎችና አሽከሮች፣ በሀሳብ በድርጊት የማይገጣጠሙ ሁለቱም በውሸት በክፋት የታወሩ ልክ እንደ አለቃቸው በንጹሐን ደም የሰከሩ ለአለቃቸውም የማይመቹ ግራ የገባቸው አረጋና ተሻገር እርስ በርስ ሊጠፋፉ ጫፍ ደርሰዋል፣ ለአብይ ምንም መልካም ነገር ቢደረግለት ከፈሱ የተጣላ ነውና መልካም ያደረጉለትን መወንጀል ስራው ነውና ብቻውን እየተንቧቸ ይገኛል።ምን ይሻለው ይሆን፣ ይህ በቁሙ የሚቃዥ የሰው ትንሽ፣ ጡጦ ያልጣለ፣ መካሪ የሌለው፣ እዚህ ላይ ሁሉም ሊያስተውል የተገባው ፋኖ በሀቅ የቆመ ለእውነት ሊሞት የተነሳ የህዝብ ልጅ ጀግና የወለደው መሆኑ ይታወቅ።የነዚህ ነውረኞች ነውር የተገለጠውም የሱ በእውነት ላይ ቆሞ መገኘቱ ነውና።።

  • @MosMoj
    @MosMoj 10 годин тому

    💚❤💛💚❤💛🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏🙏🙏🐅🐅🐅🐅🐅🐅

  • @user-xh9pi2ht6o
    @user-xh9pi2ht6o 10 годин тому

    ድል ለፋኖ❤💪💪💪💪💪💪💪

  • @meheretfuchs4724
    @meheretfuchs4724 10 годин тому

    ድል ለ ጀግኖቻችንፋኖ ❤🎉

  • @solomonteshom4286
    @solomonteshom4286 11 годин тому

    ሞት ለጭራቁ ለአብይ አሕመድ መንጋ ሰራዊቶች እና ለአሽከሮቹ ለባእዴን ባለስልጣናት👹👹👹👹👹🐞🐞🐞🐞🐞👺👺👺👺👺

    • @gonffaYado
      @gonffaYado 11 годин тому

      አንተ ግን እንደዚህ የምትናገረው ኢትዮጵያዊ ነህ?

  • @mequanentantigegn2851
    @mequanentantigegn2851 11 годин тому

    Victory for Fano, peace for Ethiopia

  • @solomonteshom4286
    @solomonteshom4286 11 годин тому

    ድል ለጀግናው ለአማራ ሕዝብ ፋኖ💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍

  • @meseretmesi5010
    @meseretmesi5010 11 годин тому

    ጋዜጠኛ እናመሠግናለን ከልብ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @meseretmesi5010
    @meseretmesi5010 11 годин тому

    ጀግኖቸ ፋኖ ወንድሞቸ አይ ዞን ድል ለናተ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @aries-vc5qv
    @aries-vc5qv 11 годин тому

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንደምን አደራችሁ ዋላችሁ አመሻችሁ ውድ ኢትዮጵያውያን 🇪🇹 የአማራ ዴይሊ ሚዲያ ቤተሰቦች መልካም ቀን/ስንበት ይሁንላችሁ 💐 ይሁንልን 🌺 አሜን ፫

  • @user-nz7lj7qs3q
    @user-nz7lj7qs3q 12 годин тому

    ንፁኋንን እሚጨፈጭፉት የኦረሞ ተወላጆቹ ናቸዉ ፀረ አማራዉ ዘረኛዉ ኦረሞ ሸመልስ ገጣጣ አይሣካለትም ይህ ከብት🐄🐄🐄🐄👎👎👎👎👎👎👎🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮

  • @user-xh9pi2ht6o
    @user-xh9pi2ht6o 15 годин тому

    ድል ለፋኖ❤❤❤

  • @MihiretSisay-e9g
    @MihiretSisay-e9g 19 годин тому

    ጀግና

  • @shilemesbelete4477
    @shilemesbelete4477 21 годину тому

    አማራን ስድስት ቦታ እከፋፍላለሁ ባዩ ይህን የፋኖ ጀግንነት ደንቆሮውና የአብይ ጥሩንባ ሽመልስ አልሰማምን? ወይስ እንደ አለቃው በየመንደሩ ወሬ ሲለቃቅም በመዋል ስራ በዝቶበት ነው ያልሰማው?

  • @shilemesbelete4477
    @shilemesbelete4477 21 годину тому

    የደንቆሮና የሽፍታ ድንፋታ የፋኖ ጥይት እስኪያገአው ድረስ ብቻ ነው፣ ይህንንም እያየነው ነውና።

  • @shilemesbelete4477
    @shilemesbelete4477 21 годину тому

    አማራ የአማራና መላው ኢትዮጵያዊ በሰላም በፍቅር በነጻነት በደስታና በአብሮነት የሚኖርበት ግዛት ነው፣ የማንም ወንበዴ ሽፍታ ዘራፊ አራጅ በስልጣንና በዘረኝነት ለሰከረው ኦህዴድ ብልጽግና መቅሰፍት መጥፊያ ነው፣