ለፀጉር እድገት እና መፋፋት የአብሽ እና ጥቁር አዝሙድ ቅባት / Fenugreek and black cumin see oil for fast hair growth

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 175

  • @senaittemamo2807
    @senaittemamo2807 3 роки тому +7

    እግዚአብሔር ፣ይባርክሽ፣ማር፣እኔምእኮ፣ካንቺ፣እንደተማርኩት፣ስርቼ፣ተጠቅሜ፣በጣምለውጥ፣አግኝቼበታለሁ።ተባረኪ፣ጥሩነው፣እኔ፣ጥሩ፣ውጤት፣ስላገኘሁ፣ይህንቪዲዮ፣የምታዮ፣ተጠቀሙት።እኔ፣ምስክር፣ነኝ።

    • @AbiTube
      @AbiTube  3 роки тому

      በጣም አመሰግናለሁ ስለወደድሽው ደስ ብሎኛል

  • @abdihussenberiso1902
    @abdihussenberiso1902 2 роки тому +1

    Abi tebarky enamesegnaln.

  • @konjitaguade7255
    @konjitaguade7255 4 роки тому +3

    ተባረኪ የምፈልገውን ነው የአሳየሽኝ

  • @AdotEthiopianfood
    @AdotEthiopianfood 4 роки тому +1

    እኳን ደህና መጣሽልን በጣም ቆንጆ ይመስላል እሞክረዋለው

    • @AbiTube
      @AbiTube  4 роки тому

      Thank you hode🙏

  • @jerytubeEthiopianfood
    @jerytubeEthiopianfood 4 роки тому +4

    እናመሰግናለን እሞክረዋለሁ ተባረኪ

  • @Sincerelymeron
    @Sincerelymeron 4 роки тому +4

    እኔም አብሽ በጣም ነዉ የምወደው 💚 ጥቁር አዠሙድ ተጠቅሜ አላዉቅም። እናም ደግሞ ሳላበስል ነዉ።ያንቺን አሰራር እሞክራለሁ እስኪ! አመሰግናለሁ ሰላምዬ🙏😘

    • @AbiTube
      @AbiTube  4 роки тому +1

      Thank you Meriye

  • @sebeleg7835
    @sebeleg7835 3 роки тому +1

    ጎበዝ የኔ ቆንጆ ተባረኪ

  • @misha2597
    @misha2597 4 роки тому +2

    አምልጦኝ ነበር እንዴት ውብ ነው thank you very much for sharing ሰላምዬ ተባረኪልን 😍

  • @halemmhmad6495
    @halemmhmad6495 2 роки тому +2

    እኔ የምጠቀመው አብሽ ጥቁር አዝሙድ እንቁላል ሬት ኮኮናት ፈሣሽ ቅባት ቀላቅየነው

  • @enat-ethiopianfood7261
    @enat-ethiopianfood7261 4 роки тому +2

    እናመሠግናለን ጥፍት ብለሽ ነበር እኳን ደና መጣሽ

    • @AbiTube
      @AbiTube  4 роки тому

      Thank you 🙏

  • @simeretmirkano4719
    @simeretmirkano4719 4 роки тому +5

    የመዝሙሩን classical በጣም ወድጄዋለው ቅባቱን እሰክሞክረው በጠም ቸኩያለው thank you

  • @mewdedgetachew8747
    @mewdedgetachew8747 4 роки тому +2

    አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ እንኳን ተመለሽ

  • @ፍቅርጉራጌዋ5
    @ፍቅርጉራጌዋ5 4 роки тому +2

    አመሰግናለው እሞክረዋለው

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 4 роки тому +2

    በጣም ቆንጆ ትሪትመንት ነው አመሰግናለሁ

  • @kidisttesfaye7234
    @kidisttesfaye7234 4 роки тому +1

    በጣም ጥሩ ነው እናመሰግናለን በርቺ

  • @emityroman6776
    @emityroman6776 4 роки тому +2

    Selamye thank you for sharing tebarekiligne 🙏🏾you look beautiful 👌❤️

    • @AbiTube
      @AbiTube  4 роки тому

      Thank you Emitye 🙏

    • @sebeleg7835
      @sebeleg7835 3 роки тому

      እሚቲዬ ማሬ የኔ ቆንጆ 😘😘😘😘💓💓💓💓

  • @tgsy836
    @tgsy836 4 роки тому +2

    የኔ ቆንጆ ተባረኪ

  • @mlove4025
    @mlove4025 3 роки тому +1

    እናመሰግናል የኔ ውድ በርቺ በጣም ጥሩ ነው 👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @tewabechasfaw3952
    @tewabechasfaw3952 4 роки тому +1

    Thanks 🙏 I will try it

  • @fantishmekbib3828
    @fantishmekbib3828 4 роки тому +1

    እንኳን ደህነ መጣሽ እህቴ በርች እሞክረዋለዉ ጥሩ ነገር ነዉ ያሳየሽን ግን ልጆች ይሆነል 🙏🏾👍🏾😍❤️

    • @AbiTube
      @AbiTube  4 роки тому

      አዎ ይሆናል:: አመሰግናለሁ

    • @אחכחחכחכ
      @אחכחחכחכ 9 місяців тому

      ተቀብቶ መቶው ይቻላል

  • @TAEMKitchen
    @TAEMKitchen 4 роки тому +1

    Welcome Selamye! I will definitely try it thank you for sharing 🥰 ♥️

  • @tigistmakuriya336
    @tigistmakuriya336 4 роки тому +1

    ተባረኪ እናመሠግናለን

  • @rebiya5555
    @rebiya5555 Рік тому

    ሶሪ ታማልሶልኘል ሰልጨርስ ነበር ኮማንቱን ያፀፍኩት ያነበረው እነማሰግነለን እህት አለም ታበረኪ

  • @selamtube1448
    @selamtube1448 4 роки тому +3

    Welcome back! Great job! I hopefully It will be helpful. Thank you so much 😊

  • @Bethlehem2229
    @Bethlehem2229 4 роки тому +1

    Thank you, Selinaye Fiker

  • @mikytekle8970
    @mikytekle8970 3 роки тому +1

    Yafelashbet kbat mn aynet new

  • @merkamoethiopian3458
    @merkamoethiopian3458 4 роки тому +1

    ሰላሚናዬ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ቆንጆ😍 በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ያሳየሽን 👍🏾 ተባረኪ 🙌🏾😍🥰😘😘😘

    • @AbiTube
      @AbiTube  4 роки тому

      Thank you hode

  • @elhamabdelkadirelhamabdelk9920
    @elhamabdelkadirelhamabdelk9920 4 роки тому +2

    endet nesh abe yene tegur demo bzy new gn soft new enam kefet lefete regim ke halaye ashir new ena benatish mn madreg alebg

    • @AbiTube
      @AbiTube  4 роки тому

      Esti yihen kibat beteketatay mokiriw

    • @elhamabdelkadirelhamabdelk9920
      @elhamabdelkadirelhamabdelk9920 4 роки тому

      ለሳሳ ፀጉር ነው እኮ የፖሰትሽው ለእንደኔ ኣይነት ፀጉር ይሆናል

    • @AbiTube
      @AbiTube  4 роки тому +2

      Elham Abdelkadir Elham Abdelkadir ለሳሳ ብቻ ሳይሆን ለፀጉር እድገትም ይሆናል እና ከሁዋላ አካባቢ በደንብ ቅባቱን እያደረግሽ በተደጋጋሚ ብትሞክሪው ሊመለስ ይችላል:: አመሰግናለሁ

  • @MaikoMaiko-l4p
    @MaikoMaiko-l4p 4 місяці тому +1

    የኔ ቆንጆ መልክቴ ከደረሰሽ ፀጉሬን በጣም ጠብቃለው ግን ሳበጥረው ይወጣል ከስሩ pls መፍትሄውን አሳውቂኝ

  • @kibirechoramo2102
    @kibirechoramo2102 4 роки тому +1

    እናመሰግናለን እሞክራለሁ

  • @Sofiya-y6g
    @Sofiya-y6g 10 місяців тому

    Yewnt bxam.lawx aychbtalw andgezey bcha tqbcha leyt yal lawx aywbt amsgnlaw wedey wllhey mukurut arif nw

  • @4421gdhkgg
    @4421gdhkgg 10 місяців тому

    Show us your hair,how long

  • @endrisali9819
    @endrisali9819 2 місяці тому

    ባንታጠብ ምንያመጣል

  • @naqawanawaea
    @naqawanawaea 6 місяців тому

    እንሞክረዉ አለን ግን አያማታነም አብሹ ያያችሁት መልሱልኝ

  • @jerytubeEthiopianfood
    @jerytubeEthiopianfood 4 роки тому +2

    ሰላምዬ በደህና ነው ጠፋሽ እኮ ቤተሰቦችሽ ሁሉ ሰላም ናቸው? ድምፅሽን አሰሚን ዘመንሽ ይባረክ

    • @AbiTube
      @AbiTube  4 роки тому +1

      አዎ በሰላም ነው:: Thank you for asking 🙏

    • @jerytubeEthiopianfood
      @jerytubeEthiopianfood 4 роки тому

      @@AbiTube የኔ ማር ከቻልሽ አንድ ቪዲዮ ሼር አርጊልኝ አበረታችኝ የኔ ማር

    • @AbiTube
      @AbiTube  4 роки тому

      jery tube እሺ አደርጋለሁ

  • @aresamaenata
    @aresamaenata 7 місяців тому

    አእናመሰግናለን እህት አለም ገባሬ ላይ ሽበት ወጣብኝ ያለ እድሜዬ አናም ስብርብር አለፊትፊቱ ምን ትመክሪኝ አለሽ

  • @meazahabtu5162
    @meazahabtu5162 9 місяців тому

    አቢበሌላቅባትመሥራትእችላለን

  • @abaru94
    @abaru94 4 роки тому +1

    ሰርታነው ምን ያህል ግዜ ይቆያነል ቆንጆ እርሱንም ንገራን እነደሸሌን ተበራክ

    • @AbiTube
      @AbiTube  4 роки тому +1

      ለረጅም ጊዜ ማስቀመጥ ይቻላል

    • @mlove4025
      @mlove4025 3 роки тому

      @@AbiTube በጣም ጥሩ ነው የኔ ውድ በርቺ እናመሰግናል 🙏❤❤

  • @elizashow3014
    @elizashow3014 4 роки тому +2

    Waw intersting I will try it new family is here Stay conected

  • @akbaretzewde3040
    @akbaretzewde3040 4 роки тому +1

    Can you please tell us what does that means abish means..?

    • @AbiTube
      @AbiTube  4 роки тому

      Abish is “Fenugreek seed”.

  • @EskeEthioTube
    @EskeEthioTube 4 роки тому +1

    Welcome back konjo.great oil👌

    • @AbiTube
      @AbiTube  4 роки тому

      Thank you hode

  • @SaraAhmed-nn9eg
    @SaraAhmed-nn9eg 4 роки тому +1

    Bakish sti mekerku aladgim alegn konjoo

  • @Tigiyegeta
    @Tigiyegeta 4 роки тому +1

    ተባረኪ አመሰግናለሁ💕

  • @alemneshlegesse1277
    @alemneshlegesse1277 4 роки тому

    0liv besat senteketek terunewwei?

  • @kelemuarobi831
    @kelemuarobi831 4 роки тому +1

    Where did you get the cofee grinder

  • @haymanottewelde8427
    @haymanottewelde8427 3 роки тому

    berchi yne konjo😘

  • @hayatzain6137
    @hayatzain6137 Рік тому

    ባንታጠበው ቺግረ አለውደ እሥኪ ንገሪኝ ነውሥ ግዲ መታጠብ አለብን መልሺልኝ አቦ

  • @feqeryamle9316
    @feqeryamle9316 4 роки тому

    Weye ya abshu shta endet maqans wayem maxfat yechalal

  • @ሢርቅመኮነን
    @ሢርቅመኮነን 4 роки тому +3

    ገና እያዬሁሽ ነው እማዬ መንታ ለሚሆን ፀጉር ወይም ለሚሠነጣጠቅ ፀጉር ካለሽ ሹክ በይኝ በኮሜንት

  • @akbaretzewde3040
    @akbaretzewde3040 4 роки тому

    What does that mean abshi mean

  • @ፍቅርጉራጌዋ5
    @ፍቅርጉራጌዋ5 4 роки тому +2

    ማንኝወም ይቻላል ዘይቱ

    • @AbiTube
      @AbiTube  4 роки тому +1

      አዎ የሚስማማንን ቅባት ይቻላል

  • @DejeAderajew-kg1wh
    @DejeAderajew-kg1wh Рік тому

    ቅባቱ የት ይገኛል

  • @rebiya5555
    @rebiya5555 Рік тому +1

    ሽታ ያለውም ወይ ሲቃጥል ታቃብታን ስንት ሰት እነቆያው አትለፊኝ

    • @bemnttensi
      @bemnttensi 2 місяці тому

      Sheta alew tekbtachu edru keza tatebu belalech

  • @hikmaendirs1177
    @hikmaendirs1177 2 роки тому

    አሰራሩንአሳይን

  • @ቅንሀበሻነኝ
    @ቅንሀበሻነኝ 3 роки тому +3

    ሁሉም ነገር ያሳየሽን ጥሩ ነው ግንኦሊቦ ኦይል
    እሳት ለይ ብዙ መንተክተክ የለበትም
    ጉዳት ስላለው ውሀ ከስር ብታደርጊ ይመረጣል
    አድናቂሽ ነኝ በርቺ

    • @AbiTube
      @AbiTube  3 роки тому

      እሺ .አመሰግናለሁ🙏

    • @ስደተኛነኝ-ጸ2ጸ
      @ስደተኛነኝ-ጸ2ጸ 3 роки тому

      ማማ ለኔ ንገሪኝ ካዋሀድኩት ቡኃላ እሙቅ ውሀ ላይ ላስቀምጠው

    • @AbiTube
      @AbiTube  3 роки тому

      አዎ እንደሱም ማድረግ ይቻላል

    • @ስደተኛነኝ-ጸ2ጸ
      @ስደተኛነኝ-ጸ2ጸ 3 роки тому

      @@AbiTube እሽ አመሰግናለሁ። ማሬ

  • @meazahabtu5162
    @meazahabtu5162 8 місяців тому

    በሌላቅባትአይሆንም

  • @axatube3194
    @axatube3194 4 роки тому

    Arif new thank you 🙏

  • @hirutzerfu1901
    @hirutzerfu1901 4 роки тому +1

    በኬሚካል ለመጣ ሸበትስ ሊሆን ይቺላል

    • @AbiTube
      @AbiTube  4 роки тому +1

      ለሱ እርግጠኛ አይደለሁም

  • @sintayehulijalem1633
    @sintayehulijalem1633 4 роки тому +1

    ቀተለምዶ ምች አለው ይባላል እሄን አብራሪ ልን ውዴ

    • @AbiTube
      @AbiTube  4 роки тому

      ተቀብተን ስለምንታጠበው ምንም ችግር የለውም

  • @le1785
    @le1785 4 роки тому +1

    ሃይ አዲስ ነኝ የአዶትዬ ቤተሠብ ነኝ ላንቺም ቤተሠብ ሆኛለሁ በርቺ

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 4 роки тому +1

    በልቤ ሳስብሽ ነበር ግን ኣልጠየኩሽም ተመላልሼም ቻናልሽን ቼክ ኣርጌሽ ነበር ስጠፊ እንካን ደህና መጣሽ ሲስ😍

    • @AbiTube
      @AbiTube  4 роки тому +1

      Oh thank you so much my dear 🙏🙏

  • @mlove4025
    @mlove4025 6 місяців тому

    አብሹ ምች አይኖረውም ፀሀይ ላይ ስንወጣ እስኪ መልሽልኝ ማሬ ❤❤

  • @drzeraygslassie5620
    @drzeraygslassie5620 4 роки тому +9

    ባጣም ኣሪፍ ግን ጥያቄዎች ኣሉኝ
    1) በolive oil ምትክ coconut oil ብጠቀምስ
    2)ከውህዱ በተጨማሪ ቀይ ሽንኩርት እና የሮዝመሪ ቅጠል ብጨምርበትስ
    3)ይህን ውሁድ በቀጥታ እሳት ላይ መጣድ ጠቃሚ ቫይታሚኖች denatured ይሆናሉ እና በፈላ ውሃ ላይ ብትጥዱት ብለው ኣንዳን ሰዎች ይመክራ።
    .....❤ስለሁሉም ኣመሰግናለው❤

    • @AbiTube
      @AbiTube  4 роки тому

      በ olive oil ፋንታ coconut oil መጠቀም ይቻላል any ቅባት የሚስማማ መቀየር ይቻላል ሮዝመሪ እና ቀይ ሽንኩርት ለየብቻ ነው እንጂ እኔ ቀላቅየ ሞክሬ አላውቅም::

  • @hayatahmed196
    @hayatahmed196 4 роки тому +2

    እናመሰግናለን ግን የኮመንት ጥያቄ ለምን አትመልሽም ከይቅርታ ጋር ሳንታጠብ ለሳምንት ብናስቀምጠው ለፀጉራችን ችግር አለው

    • @AbiTube
      @AbiTube  4 роки тому

      እረ እኔ ሁሌ እመልሳለሁ:: ተቀብቶ ለሳምንት ማስቀመጥ ነው ወይስ ሳንቀባ? ጥያቄው በደንብ አልገባኝም የኔ እናት

    • @hayatahmed196
      @hayatahmed196 4 роки тому

      @@AbiTube አይ ተቀብተነው ሳንታጠብ ልክ እንደ ቅባት ብንጠቀመው ለማለት ነው

    • @avvcc668
      @avvcc668 3 роки тому

      አሪፍ ይመስለኛ ። ግን ተቀብቼ ለሁለት ቀናት ወይም ከዛ በላይ ባቆየው ችግር ያመጣብኛል?

  • @Mekiya-c8w
    @Mekiya-c8w Рік тому

    የኔስ እንቢ አለኝ እስኪ ልሞክረው😢

  • @meseluasemenwe2121
    @meseluasemenwe2121 3 роки тому

    ሀብሹ የሚጠጣውን ነው ወይስ የወጡ

  • @Hana-mariam21
    @Hana-mariam21 4 роки тому +1

    thanks for sharing , can I use powder fenugreek?

    • @AbiTube
      @AbiTube  4 роки тому +1

      Yes you can. Thank you

  • @semretemishaw5425
    @semretemishaw5425 2 роки тому

    olive oli ማግኘት አልችልም በውሃ ብበጠብጠው ምን ይሆናል ?

  • @bethlehemnegussie8547
    @bethlehemnegussie8547 3 роки тому +1

    💜💜💜thank you so much my dear! I'm actually making this right now to try. 💜💜💜

  • @emityroman6776
    @emityroman6776 4 роки тому +1

    Selamye welcome konjo😍🤗

  • @mamojoffe6778
    @mamojoffe6778 4 роки тому

    I like it

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 4 роки тому +1

    ድምፅ አይሰማም እህቴ በርቺ ከስንት አንዱ ነዉ የሰማሁት

  • @hayatahmed4271
    @hayatahmed4271 4 роки тому

    Melis?

    • @AbiTube
      @AbiTube  4 роки тому

      Awe shita silakew metateb tiru new

  • @aidabelay4749
    @aidabelay4749 3 роки тому +1

    Wow 😯

  • @hayatahmed4271
    @hayatahmed4271 4 роки тому

    Metatbu gedeta newu?

    • @AbiTube
      @AbiTube  4 роки тому

      Awe shita silalew

  • @eyerusbeauty8122
    @eyerusbeauty8122 4 роки тому +1

    Welcome dear

  • @martawubayehu5614
    @martawubayehu5614 4 роки тому +2

    ቀጥታ እሳት ላይ ዘይት ማሞቅ ጥሩ አይደለም ?

  • @BlaneSemaw
    @BlaneSemaw Рік тому

    ቅባቱ ቫቲካ ቢሆንስ

  • @zeharahussen6029
    @zeharahussen6029 4 роки тому +1

    በናትሽ የኔ ፀጉር ምንም አይነት ትሪትመንት አይቀበልም እና በቅርብ ቀን እርጉ ሞክሬ ተመችቶኛል በቅርብ ሀገር እገባሁሀ እና
    እኔ እቤት ላም አለኝ እና ወተቱን አርግቸ ብቀባ ምን ችግር አለው በናትሽ ከቻልሽ መልሽልኝ

    • @AbiTube
      @AbiTube  4 роки тому

      ምንም ችግር የለውም እቤት የተሰራ የበልጠ ፍሬሽ እና ቆንጆ ነው

    • @amm4537
      @amm4537 3 роки тому

      እርጎውን እንዴት አርገሽ

  • @mesmak826
    @mesmak826 4 роки тому +1

    ቤተሰብ ሆነናል ሁሉን አሟልተን ነ ወደቤታችንም እንዛመድ

  • @genetgirmay5310
    @genetgirmay5310 4 роки тому

    Enmsgenalen 😍

  • @ይሁንለበጎነው-ዠ1ቐ
    @ይሁንለበጎነው-ዠ1ቐ 4 роки тому

    ታንኪው

  • @mekdesgirma8687
    @mekdesgirma8687 Рік тому

    ፓራፊል ቅባት አይሆንም እንዴ

  • @weyenshethabete6425
    @weyenshethabete6425 3 роки тому

    በኖርማል ለይት አይሆንም

  • @ksakaa4316
    @ksakaa4316 10 місяців тому

    🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @AbiTube
    @AbiTube  4 роки тому +2

    ሰላም እንዴት ናችሁ። ስለ ጊዜአችሁ አመሰግናለሁ። አዲስ ከሆናችሁ SUBSCRIBE እና 🔔የደወል ምልክቷን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ። አስተያየታትሁ አይለየኝ። ጥያቄ ካላችሁ መጠየቅ ይቻላል፣ የቻልኩትን ያህል ለመመለስ እሞክራለሁ።

    • @myallahgiftforsiham7383
      @myallahgiftforsiham7383 4 роки тому

      ሰላም አቢ ጥያቄ አለኝ ለልጆች ይሆናል ወይ ማለት ለሶስት አመት ልጂ

    • @AbiTube
      @AbiTube  4 роки тому

      እኔ አምስት አመት እስኪሆናቸው ድረስ ሽታ የሌለው የህፃናት ቅባት ነው ምቀባቸው ከዛ በላይ ለሆኑ ልጆች ግን መጠቀም ይቻላል

    • @myallahgiftforsiham7383
      @myallahgiftforsiham7383 4 роки тому

      አመስግን አለሁ ምን ምን እንደምትቀቢያቸው ብትመክሪኝ እና በልጆች ላይ ብትሰሪ ጥሩ ነው

  • @meazahabtu5162
    @meazahabtu5162 11 місяців тому

    አቢበሌላቅባትመሥራትአችልም

  • @lolitateferaazage6711
    @lolitateferaazage6711 7 місяців тому

    ሽታ የለውም 🙂

  • @melkamelka4213
    @melkamelka4213 3 роки тому

    👍💟

  • @ስደተኛነኝ-ጸ2ጸ
    @ስደተኛነኝ-ጸ2ጸ 3 роки тому

    ተቀብተን ትጥብ ነው እዴ ውድ እፀጉራችን ላይ ብዙ ቀን መቆየት አይችልም

    • @AbiTube
      @AbiTube  3 роки тому

      ሽታ ስላለው ትንሽ አቆይተን ወይም አሳድረን ብንታጠብ ጥሩ ነው

  • @መሬም-ዀ6ከ
    @መሬም-ዀ6ከ 4 роки тому

    ሀይ

  • @ኢትዮጽያዊትየጉራጌልጅ

    እናመሰግናለን ግን እራሱ ዘይት አያፈልቅም ማለት ነዉ ?

    • @ይሁንለበጎነው-ዠ1ቐ
      @ይሁንለበጎነው-ዠ1ቐ 4 роки тому

      😁😁

    • @hulehab5304
      @hulehab5304 2 роки тому

      Yezeyt mechimekiya kale awe tkur azmudu zeyt yiwetal )ke 5kg 1kg zeyit yiwetal

    • @AdD-ii8zv
      @AdD-ii8zv Рік тому

      ​@@ይሁንለበጎነው-ዠ1ቐኑግ አረግሽውደ እህት እራሱ ዘይት እሚያመጣው አታስቂኛ

  • @madenam830
    @madenam830 Рік тому

    ዲምፅ አነሰ

  • @ramlaabdulla9265
    @ramlaabdulla9265 4 роки тому

    👍👍👍👍👍

  • @deborahsileshi8856
    @deborahsileshi8856 4 роки тому +1

    በጣም በርቱ ምርጥ ቻናል ነው!!
    ሁሉን አሟልተን SUBSCRIBE በማድረግ ቤተሰብ ሆኛለሁ
    አናንተም ጎራ ብላችሁ Subscribe አርጋችሁ Comment በማስቀመጥ ድጋፍ አሳዩ.

    • @AbiTube
      @AbiTube  4 роки тому

      Thank you. Eshi I will

  • @atsdemengesha498
    @atsdemengesha498 3 роки тому +1

    መፍጫ ከሌለስ መውቀጥ አይቻልም

    • @mlove4025
      @mlove4025 3 роки тому

      ትችያለሽ ምክንያቱም አፍልተሽ ስታጠሊው ያው ነው 👍👍👍👍

  • @BeletechBeletu
    @BeletechBeletu Рік тому

    ኦሊቭ ከሌለስ ማንኛውም ቅባት መሆንአይችልም

  • @ethiomusic2858
    @ethiomusic2858 4 роки тому +1

    ሁሉን አሟልተን SUBSCRIBE በማድረግ ቤተሰብ ሆኛለሁ።
    አናንተም ጎራ ብላችሁ Subscribe አርጋችሁ Comment በማስቀመጥ ድጋፍ አሳዩn

    • @AbiTube
      @AbiTube  4 роки тому +1

      Eshi I will. Thank you