ፈጣን እና ቀላል ተቀላቅለው ሲበሉ ልዩ ጣእም ያላቸው /ኮንቦ/ ምግቦች

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 36

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 3 роки тому

    ሪታዬ በጣም ቆንጆ ከርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ በርቺልኝ👍👍👍ሼር❤🙏

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  3 роки тому

      ቤቲዬ የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ

  • @yordykitchen6631
    @yordykitchen6631 3 роки тому

    ሪታዬ በጣም ቆንጆ የሆነ ፈጣን አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክልኝ 🙏👍👌 ሼር

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  3 роки тому

      ዬርድዬ ውዴ በጣም አመሰግናለሁ

  • @foodloverethio
    @foodloverethio 3 роки тому

    አሪታ ሲያምር አኔ አንደዚህ ክሸን ያለ እወዳለሁ እናመሰግናለን like share

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  3 роки тому

      ከልብ አመሰግናለው የኔ ቆንጆ

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 3 роки тому

    ሪታዬ በጣም ቆንጆ አሰራር እጀሽ ይባረክ ላይክ👌👌👍👍🙏

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  3 роки тому

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ

  • @EthioAlema
    @EthioAlema 3 роки тому

    This is so delicious food 😋 you makes me hungry 😋 my mouth 👄 is watering 😋 😫 👌 I will try hun like shared 😋 😉 😘

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  3 роки тому

      ውይ የኔ ቆንጆ ሰርተሽ ሞክሪው ትወጅዋለሽ ያንቺ ሞያ እራሱ ልዩ ነው እኮ ❤❤

  • @hoadocuocsongsec
    @hoadocuocsongsec 3 роки тому +1

    So yummy✌️🥰👍❤️😋😋

  • @menitube-3685
    @menitube-3685 3 роки тому

    Ritaye betam arif ina tenama migib new yasayeshin ijish yibarek😍 ሼር✅

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  3 роки тому

      መንዬ የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ

  • @titisekitchen7013
    @titisekitchen7013 3 роки тому

    ሪታዬ ሶስቱም አይነት በጣም ቆንጆ አርገሽ ሰርተሻቸዋል አቀራረብሽም በጣም ልዩ ነው እጅሽ ይባረክ

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  3 роки тому

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ

  • @nuraynin
    @nuraynin 3 роки тому

    ሪታዬ እንዴት ምርጥ አርገሽ እንደሰራሽው ደግሞም ፈጣን ነሽ አቀራረብሽም ያምራል👌👌ሼር 👏👏👏👏

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  3 роки тому

      ኑራዬ የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ

  • @sitotatube-
    @sitotatube- 3 роки тому

    Ritaye betam konjo adirigesh nw yasarashiwuu siyamir 😋yasigomajal 👌🥰🥰

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  3 роки тому

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932 3 роки тому

    ሪታዬዋውው ሁሉንም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራው እጅሽ ይባረክ😍👌

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  3 роки тому

      ሂሉዬ የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ

  • @zehabeshawittube7174
    @zehabeshawittube7174 3 роки тому

    😋😋😋Ritaye በጣም ቆንጆ አሰራር ነዉ የሳየሽን እናመሰግናለን የነጥበሻ ሽሮ በጣም ነዉ ምወደዉ ስላካፈልሽን አመሰግናለሁ 💞

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  3 роки тому

      ዚዬ የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ🥰

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 3 роки тому

    ሪታዬ የእኔ ዉድ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ እህቴ!!
    ዋዉዉዉዉ! ከሚገባው በላይ ሁሉንም በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽዉ።በጣም ነው የወደድኩት 😋😋😋😋 ይህን የመሰለ ምግብ ሰርተሽ ሼር ስላደረግሽን እናመሰግናለን🙏👍👌💞

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  3 роки тому

      ህብስትዬ የኔ መልካም እጅግ በጣም አመሰግናለሁ እህቴ

    • @-hibsttube9779
      @-hibsttube9779 3 роки тому

      @@ritatube-5809 ሪታዬ ሰዓትሽ እንዴት ነው ? ረእቡ ማታ አጫዉቼልሻለሁ

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  3 роки тому

      አልሞላም ትንሽ ይቀረኛል አንቺስ ሞኒ እንዴት ነው ብሩ እየገባ ነው 🥰 ስለ ምታደርጊልኝ ሁሉ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ

    • @-hibsttube9779
      @-hibsttube9779 3 роки тому

      @@ritatube-5809 ብሩ 😂😂😂😂 አስር ብር ሞልቻለሁ ከዚያ ዩቱብ የሆነ ፎርም ይልክልኛል ከዚያ ደግሞ ምን እንደሆነ አላዉቅም

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  3 роки тому

      @@-hibsttube9779 ጥሩ ነው ቀስ ብሎ ያድግልናል ❤

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932 3 роки тому

    Watching

  • @MekdiTube
    @MekdiTube 3 роки тому

    ዋዉ ሪታዬ ሲያዩት እራሱ ብሉኝ ብሉኝ ይላል 😋 እጅሽ ይባረክ የኔ ጎበዝ😍

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  3 роки тому

      መቅዲዬ የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ

  • @abfoods
    @abfoods 2 роки тому

    Arif nw

  • @tube6866
    @tube6866 3 роки тому

    ሰልም ማአማየ በርች ብቅ በይ ቤቴ ውዴ