🔴 አነጋጋሪው የሶፊያ ሽባባው ወደ ኦርቶዶክስ መመለስ እና የአርቲስቷ ግጥም ህዝቡን አስደሰተ!!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 78

  • @aklilnews
    @aklilnews  16 днів тому +7

    ቤተሰብ ሰብስክራይብ👍 ቪዲዮ ለሌሎችም እንዲደርስ ላይክ ሼር አይረሳ አመሰግናለሁ🙏

  • @ሁሉምያልፋል-ኀ1ገ
    @ሁሉምያልፋል-ኀ1ገ 16 днів тому +4

    የኔ እናት አምባዬን አመጣችው የዚህን ምስኪን ህዝብ ችግርና ሀዘን ፈጣሪ አያሳየኝ አክሊል ጀግናው የተዋሕዶ ወርቅ🙏

    • @aklilnews
      @aklilnews  16 днів тому +1

      በጣም ምስኪን እና የዋህ ናቸው የእናትን ክፉ ነገር አያሳየን ደስታዋን ብቻ እንመልከት❤🙏

  • @TigistTeklehaymanotGebreselass
    @TigistTeklehaymanotGebreselass 14 днів тому +4

    ወይኔ እናቴ 😢😢😢😢 እድሜና ጤና ይሰጥልን ለእናቶች❤❤❤❤

  • @hanichotube
    @hanichotube 15 днів тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ ወድማችን እውነት የህዝብ ድምጽ ናቸው እነዚህ አርቲስቶ ብዙ አሉ ግን እናታች በጣም የብዙዎቹን ልብ የሰበረ ነው እናት መቼም እናት ነች 😢😢😢

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
    @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 16 днів тому +3

    አሜን አኬ ወንድማችን አንተም ባለህበት እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሰላምህ ብዝትዝት ይበልልን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ኢትዬጵያን እና ህዝቧን እግዚአብሔር ከእነ ቢልጌት የዲያቢሎስ አጀንዳ አራማጆች ሴራ ይጠብቅልን ዶሮዎቻችንን በማዳበሪያ እየመረዙብን ነው ተጠንቀቁ ኤሶፕ ኢትዬጵያ ይቱብ አዳምጡ ትውልድ እናድን ኢትዮጵያን እናድን እንንቃ በሀማኖታችን እንፅና እንፀልይ በንስሀ ወደ እግዚአብሔር እንቅረብ ከእግዚአብሔር ጋር ኢትዬጵያን የበግ ለምድ ከለበሱ ተኩላዎች የእናት ጡት ነካሽ ባንዳዎች እንጠብቃት መከበር በሀገር ነው በእጅ አዙር ተወረናል !!!

    • @aklilnews
      @aklilnews  16 днів тому +1

      በትክክል ሰላሚናዬ ተባረኪልኝ❤🙏

  • @ሰላምየማሪያምልጅነኝ

    ኡፍ የኔ እናት ♥️🙏እናት ለዘላለም ትኑር 🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @HalenaberaHalenabera
    @HalenaberaHalenabera 11 днів тому

    አሜን 🙏🙏🙏አሜን 🙏🙏🙏

  • @Sinatube1
    @Sinatube1 16 днів тому +2

    አረ ሱስ ሆንክብኝ አንተ ልጅ ይሄን ሰዓት የምጠብቀው ሳልተኛ በጉጉት ነው በርታልን ሜሮን ጌትነትና ቴዲ የጥበብ ሰዎች ተባረኩ የምር ትችላላችሁ ሁሌም ለእውነት የቆሙ ቴዲ ተባረክ ሶፊያ ትክክለኛውን መንገድ ምረጪ🙏

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 16 днів тому +4

    እግዛብሔር ይመሥገን ሠላም ሠላም❤❤❤❤

    • @aklilnews
      @aklilnews  16 днів тому +2

      ሰላምሽ ይብዛልኝ ሀኒዬ❤🙏

  • @RUhama21
    @RUhama21 15 днів тому

    ሰላም ጤና ይስጥልን እንኳን ሰላም መጣህ ጥሩና አሪፍ በመረጃ ነው እናመሰግናለን ስለምታካፍለን ትምህርቶች ባርታ ቀጥልበት Hello, may you be healthy. Hello, you are very good and informative. Thank you for sharing your teachings with us. Keep up the good work.

  • @SebleAbraham-zt2hn
    @SebleAbraham-zt2hn 16 днів тому +3

    ዋው አሪፍ ግጥም ነው ሜሪየ

    • @aklilnews
      @aklilnews  16 днів тому +1

      ሰብልዬ እንኳን ደህና መጣሽልኝ❤🙏

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 16 днів тому +2

    ደጉ ያገሬ ሰው እናትዬ እንባዬን መያዝ አቃተኝ።

    • @aklilnews
      @aklilnews  16 днів тому +1

      በጣም የዋህና ምስኪኖች ናቸው😢እናቶቻችን ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን🙏

  • @alemTilahun-k4f
    @alemTilahun-k4f 13 днів тому +1

    አንዳንድ እውነተኛ ሰዎች አሉ❤❤❤

  • @User-rh8di
    @User-rh8di 15 днів тому +1

    የኔ ሚስኪን እናት
    እናቴን አስታወሱኝ እፍፍፍፍ እማዬ እናቴ ነፍስሽን ይማረው 🥺😭😭😭😭

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 16 днів тому +1

    ሰላም።ወንድሜ 🎉🎉

    • @aklilnews
      @aklilnews  16 днів тому +1

      ሰላምሽ ይብዛልኝ ሮዚዬ እንኳን ደህና መጣሽልኝ ሼር አርጊልኝ እስኪ ለቤተሰቦችሽ❤🙏

  • @ዞማነሽtube
    @ዞማነሽtube 16 днів тому +1

    ሰላም ላተ ይሁን በው ነት ምርጥ ስራ ነው ውድምየው

    • @aklilnews
      @aklilnews  16 днів тому +1

      አመሰግናለሁ ማስቲዬ❤🙏

  • @ayutube17
    @ayutube17 16 днів тому +2

    ሰላም ቤተሰብ እንዴት አመሻችሁ ሜሮን ጌትነት 👌

    • @aklilnews
      @aklilnews  16 днів тому +1

      አዩዬ እንኳን ደህና መጣሽልኝ❤🙏

  • @YonasSolomon-o3o
    @YonasSolomon-o3o 12 днів тому

    ምስኪኑን የተናቀዉንና በለማወቅ የጠፋዉን ወገንክን ብትፈልገዉ ይሻለሀል::
    እናት ቤተክርስትያኗ የምትፈልገዉ የካዷትንና በአደባባይ ስሟን ያጠፏትን ሳይሆን አዳራሻቸዉ የተናወጠባቸዉን ለመመለስ ፀልዮ : የብሽሽቅና የአብሻቂወችን ቤተሰቦቻቸዉን ተሳስታችኋል እያሉ ሲመጻደቁ የነበሩትን ብትመልሱ እናንተ ከፈሪሳይዋን ምን ልዮነት አላችሁ?

  • @YayashYayash
    @YayashYayash 6 днів тому

    ለሁሉም ነገር ግዜ መልስ አሁ

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 16 днів тому +2

    ❤❤❤❤

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 16 днів тому +2

    ጉድ ሣር ይበሉ ጀመር

    • @aklilnews
      @aklilnews  16 днів тому +2

      😂😂😂 ሀኒዬ የኛም ሀገር ጉዞ ወደዛው ነው ለዛም ነው የምጮሀው

    • @hanakebede282
      @hanakebede282 16 днів тому +1

      @aklilnews ወይ ጌታ አረ መአት አመጡብን ጌታን ሣየው እንኳን ልስቅ ደርቄ ቀረሑ ባለበቴ እራሡ ደነገጠ መጨረሻችን ምን ይሖን እግዚኦ

  • @Sarbet888
    @Sarbet888 16 днів тому +1

    I love her songs and hope it's true that she's no longer in Abiy's crazy religion. I don't need religion to connect with my Creator; however, I will remain with the Orthodox faith because it is part of my past.

    • @aklilnews
      @aklilnews  16 днів тому +1

      Exactly you are in the right way God bless you❤🙏

  • @NTTSUHWALE
    @NTTSUHWALE 15 днів тому +1

    ሀይሌ እውነቱ ነው ሁሉም መሮታአል ከደሞዙ የቤትክራይ ይበልጣአል 😂😂😂

  • @MotumaGuma
    @MotumaGuma 12 днів тому

    ግለሰቦችን አርእስት አርጋችሁ ሽቀላ አታስቡ ሀሜት ዜና አደለም

  • @Tybatube
    @Tybatube 15 днів тому

    አሰላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞች ውድ እህቶች በቅንነት ደምሩኝ የስደት እህታችነኒ ቅንነት የራሰነወ😢😢😢

  • @Azeb1
    @Azeb1 16 днів тому +1

    🏃🏃🏃

    • @aklilnews
      @aklilnews  16 днів тому +1

      አዚታ ሩጫው ወዴት ነው❤❤😂🙏?

  • @eyasuhailu6525
    @eyasuhailu6525 15 днів тому

    እከሌ መጣ ሄደ የምትሉ ሰዎች የጤና ችግር ያለባችሁ ይመስለኛል ኦርቶዶክስ የሰው ችግር የለባትም የምታወሩላቸው ይከፍሏችኋል!

  • @Pitanc
    @Pitanc 15 днів тому

    Desta be qebitse tesfa,yebetachinet simet, Sofia Shibabaw be fituran lemamen wede Ortofake atimetam,athedim...

  • @Azeb1
    @Azeb1 16 днів тому +1

    selam betseb 😂😂😂

    • @aklilnews
      @aklilnews  16 днів тому +1

      ሰላምሽ ይብዛልኝ አዙዬ❤🙏

  • @hiwottubeamen6143
    @hiwottubeamen6143 16 днів тому +1

    😂❤❤❤❤

  • @LionofJudah-t5f
    @LionofJudah-t5f 15 днів тому

    የተክልዬ ተቅማጥ😂😂😂

  • @Tsion-d1d
    @Tsion-d1d 15 днів тому

    ተረጋጋ በጌታ ሥም የምትነግድው አንተ እና አንተን መሰሎቹ ናቹ

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 14 днів тому

      😂😂😂😂😂ኧር የሰው እንሰሶች ምድር ሌባ ድርዬ ካሰ ሜዳ ያሉ አላጋጮች እነማን ናቸው በእየሱሰ የሚነግዱ ሌቦች

  • @AntenehHailu-s2t
    @AntenehHailu-s2t 14 днів тому

    አልሸሹም ዞር አሉ።

  • @makty2113
    @makty2113 15 днів тому

    የኑሮ ውድነቱ ምን ያድርጉ እሳር አረም ይብሉ እንጅ ዋይ ለከ

  • @MekdisAddisu
    @MekdisAddisu 14 днів тому

    ሳር ጋጡ ሲባሉእሩጠው አልጋጡ ውይ

  • @AsheGudeta
    @AsheGudeta 15 днів тому

    Sile haymanot.bikeribh yishalal.

  • @betisorsa-x4u
    @betisorsa-x4u 15 днів тому

    Ere Dr. Mamusha mechem enantega almetam sofiam yenanten leb lemawek enji atmetam yikrta matawku ye weshet were ataserachu dmo hasetegna nebiy pentega becha aydelm enante alachu aydel ende lefetur metsegdut

    • @geraratube12
      @geraratube12 15 днів тому

      Betiye manew dr mamusha?

    • @betisorsa-x4u
      @betisorsa-x4u 15 днів тому

      @geraratube12
      Manenetunm satwku nw ende temelsual mtelut demo betye slalk tihtna nw bleh atasb

  • @betelhembeyene6040
    @betelhembeyene6040 15 днів тому

    😂😂😂😂 Orthodox Melkam kejet. Sofiya Mecham Mecham Wede chelemayetwa atmelesem

  • @RahelBirhanu-ms7tt
    @RahelBirhanu-ms7tt 16 днів тому +1

    ስለሶፍያም ያወራከው ውሸት ለምን እሷ ስታወራ ቆርጠህ አወጣከው የእውነት መንገድን ትታ ወደጨለማ አትመለስም ሙሉ ቪዲዮ ሰምቼዋለው እደው ስትቀደድ አታፍርም

    • @aklilnews
      @aklilnews  16 днів тому +2

      ራሔል እስኪ ሙሉ ቪዲዮውን ከሰማሽው ምንድነው ያለችው ሪችዬ እመኚኝ አንቺም በቅርቡ ትመለሻለሽ ያለበለዚያ ግን ነብዮቻችን በዚህ አካሄዳቸው ሳር ማስጋጣቸው አይቀሬ ነው🙏

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 14 днів тому +2

      ኧር ለምን ገደል አትገባም ምን ሰታርግልን ለእኛ ኦርቶዶክሶች ያበደ ውሻ አንፍልግም እዚያው ትበሳበሰ በየሚድያው የምትበጠርቀው ትዳራን መምራት ያቃታት አህያ ነች

    • @aklilnews
      @aklilnews  14 днів тому

      ❤❤❤🙏 ቲጂዬ

    • @Hirutyilma-f4s
      @Hirutyilma-f4s 14 днів тому

      ከአፍ የዘለለ ክርሰቶስን ያዥ በወሬ ክርስቶስ አይሰበክም ቢገርምሽ እኔ ለማነሰ ወደ እናንተ አልመጣም ሞት ይሻለኛል ክርሰቶስ አምላክ ነው ዘላለማዊ በሰጋው ወራት አማለደ አለቀ አሁን ከ8ጥቅሰ እውቀታችሁ ዝለሉና በኑሮ ሰበኩ የሰው ሀይማኖት በመናገር በመሳደብ የሚከብር ክርስቶስ የለም።።።።

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 14 днів тому

      ብጥርቅ ከአፍ የዘለለ እየሱሰ ማን ነው ፎርጅዱ እየሱሳቹ ነው ጣራላይ የሚያዘልላቹ ሰሜት የሚጨምሩ ያውም በሰአት ኧር ተይ እንዳልዘርግፍልሸ ጩፋጋር ሄዶ በጃኪጃን መርገጥና የማይክል ጃክሰን ዳንሰ መደነሰ ነው ከአፍ የዘለለው የአይምሮ ደሃ ናቹ እዚያውሳርሸን ጋጪ እንደከብት አዳሜ ታለቢ ሰትነቁ ይገባሻል በፍርጅ ሰይጣን ነው የያዘሸ ያውም ሉተርን ሸንትቤት ውሰጥ ሆኖ በፃፍው ደብዳቤ የቀለሜ ተላላኪዋችkkkkkkkkk

  • @abebe7532
    @abebe7532 15 днів тому

    Min. Tashqabtaleh⁉️⁉️
    Sofeya temelesech Altemelesech
    Man armer yrsrtewal ⁉️😏
    AOrthodox Ye Mimen derq yelebatim‼️‼️‼️👎

  • @AyeleshAyeleshTemsgn
    @AyeleshAyeleshTemsgn 15 днів тому

    😂😂😂😂😂

  • @RahelBirhanu-ms7tt
    @RahelBirhanu-ms7tt 16 днів тому +2

    ኦርቶዶክስ ኦርቶዶክስ ትላለህ ሁልጊዜ እውነትም ሂወትም የሆነውን መድሀንያለምን ክዳቹ መፅሀፍ ቅዱስ ላይ ያልተፃፈውን ማርያም ታማልዳለች ትላላቹ ጣኦት የሆነችውን አርሴማ ትሰግዳላቹ የሚሰገድለት አንዱ ጌታ እያለ መክተፊያውን በጨርቅ ሸፍናቹ ታቦት ትላላቹ ትዝታው ጉዳቹን ሁሉ አጋልጣል እንጨት እያሸከማቹ ቆመ ተቆጣ እያላቹ ዘመናችን የምታስበሉ ዛሬ ደግሞ ይሄንን ውሽት ተታ የመጣችውን ሶፍያና ፓስተሩን እምነታቸውን ቀየሩ ትላለህ ማንም ወደሶኦል ተመልሶ አገባም ላንተም እንጸልያለን መንፈስ ነው የሚያስለፈልፍህ ውሸት

    • @ትንሣኤቲዩብtnsayetube
      @ትንሣኤቲዩብtnsayetube 15 днів тому +1

      አሁንማ ሁሉም ገሀድ ወጣ።እነአክሊ ጋር ልብ ካለሽ መጠየቅ ነው።ዝም ብሎ መቀደድ ቀረ

    • @geraratube12
      @geraratube12 15 днів тому +1

      ትክክል ❤❤❤

    • @NTTSUHWALE
      @NTTSUHWALE 15 днів тому

      ኤጭ ደደብ ናቹ

    • @LionofJudah-t5f
      @LionofJudah-t5f 15 днів тому

      ህይወት ኢየሱስ ነው❤❤❤

    • @meskeremz-xq8oe
      @meskeremz-xq8oe 14 днів тому +1

      በትክክል ክፉ መንፈስ ያለው አንቺ ጋር ስለሆነ ተጠመቂ መድኃኒአለምን የካድሸው አንቺ ነሽ

  • @DerebewEwenetu
    @DerebewEwenetu 13 днів тому

    ❤❤❤❤