🔴 አነጋጋሪው በጥምቀት በዓል ላይ የታየው የህዝብ ማዕበል እና የእንዳልክ እናት እምባ!!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 116

  • @aklilnews
    @aklilnews  14 днів тому +17

    የተዋሕዶ ልጆች እንኳን ለጥምቀት በዓል አደረሳችሁ አደረሰን በዓሉን የሰላም ያርግልን🙏
    🍃ቤተሰብ ሰብስክራይብ👍 ቪዲዮ ለሌሎችም እንዲደርስ ላይክ ሼር አይረሳ አመሰግናለሁ🙏

    • @MesiS-j7r
      @MesiS-j7r 14 днів тому

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ወንድማችን መልካም በአል ይሁንላችሁ አንድም ሰው ምንም ዳይሆንብን እግዚአብሔር ቤታቸው ይመልስልን እኛ ድሮን ሳይሆን እግዚአብሔር ነው የሚጠብቀን ❤

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 14 днів тому +7

    እግዚአብሔር ይመሥገን ቤተ ተዋሕዶ እንኳን አደረሣችሑ💚💛❤

  • @Hiermiela-zo5ok
    @Hiermiela-zo5ok 14 днів тому +4

    እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በቸርነቱ በምህረቱ እዚህ ስላደረሰን ክብር ምስጋና ለሱ ይሁን አሜን
    🌹መልካም በዓል🙏

    • @aklilnews
      @aklilnews  14 днів тому +1

      ሄርሚዬ መአረይ እንኳን ደህና መጣሽልኝ እንኳን ለጥምቀት በዓል በሰላም አደረሰሽ❤🙏 ሼር

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 14 днів тому +6

    💚💛❤ተዋሕዶ ለዘለአለም ትኑር እንኳን አደረሣችሑ ተዋሕዶዎች ሠላም ወጥታችሑ ሠላም ግቡ ???ጌታ ይጠብቃችሑ

    • @aklilnews
      @aklilnews  14 днів тому +1

      አሜን አሜን አሜን ሀኒዬ❤🙏

  • @mulutube2116
    @mulutube2116 12 днів тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህ ቆንጆ ትምህርት አዘል ፕሮግራም ሼር ስላረከን❤🙏

  • @Bethanywondimenehbekele
    @Bethanywondimenehbekele 14 днів тому +7

    የተዋሕዶ ልጆች እንኳን ለጥምቀት በዓል አደረሳችሁ

    • @aklilnews
      @aklilnews  14 днів тому +1

      እንኳን አብሮ አደረሰን ቤታኒ በዓሉን የሰላም፥ የፍቅር፥ የመተሳሰብ ያድርግልኝ❤🙏

  • @TsigeTsige-r3y
    @TsigeTsige-r3y 12 днів тому

    የተዋሕዶ❤ልጆች❤እግዜር❤ይጠበቃችው❤

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 14 днів тому +3

    ቃልሖትን ያሠማልን እኛም ልቦና ይሥጠን 💚💛❤

  • @ethioonline-iv4lq
    @ethioonline-iv4lq 14 днів тому +4

    እንኳን አብሮ አደርሰን❤️🙏❤️

    • @aklilnews
      @aklilnews  14 днів тому +1

      ኢትዮዬ ሎሚ አዘጋጀሽ😂

    • @ethioonline-iv4lq
      @ethioonline-iv4lq 14 днів тому

      @@aklilnews የተዘጋጀ ካለ ባይሆን ......🫢😁

  • @romanethiopia
    @romanethiopia 13 днів тому +1

    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ ወገኖቼ እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን🙏

  • @hanichotube
    @hanichotube 13 днів тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ወንድማችን እንኳን አደረሰህ መልካም ባዓል ❤🎉❤

    • @aklilnews
      @aklilnews  13 днів тому

      ሀኒዬ እንኳን አብሮ አደረሰን❤🙏

  • @Tybatube
    @Tybatube 14 днів тому +2

    እንኳን በሰላም መጠኪ ወድሜ የኔአቦት ማሻአላ❤❤😂😂😂

    • @aklilnews
      @aklilnews  14 днів тому +1

      ጦይባዬ❤🙏

  • @ሰላምየማሪያምልጅነኝ
    @ሰላምየማሪያምልጅነኝ 14 днів тому +1

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤

    • @aklilnews
      @aklilnews  14 днів тому +2

      ሰላምዬ እንኳን ለጥምቀት በዓል በሰላም አደረሰሽ❤🙏

    • @ሰላምየማሪያምልጅነኝ
      @ሰላምየማሪያምልጅነኝ 14 днів тому +1

      @aklilnews እንኳን አብሮ አደረሰን ወንድሜ 🙏🙏🙏🙏

  • @tirhasdainel4906
    @tirhasdainel4906 14 днів тому +2

    እንኳን በሰላም ለጥምቀቱ ባኣል ኣደረሳቹው🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @aklilnews
      @aklilnews  14 днів тому +1

      እንኳን አብሮ አደረሰን ትርሃስዬ የኔ ምርጥ❤🇪🇷❤

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j 14 днів тому +1

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብረሀነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ ❤❤❤❤

    • @aklilnews
      @aklilnews  14 днів тому +1

      ኤልዳዬ እንኳን አብሮ አደረሰን በዓሉን የሰላም፥ የፍቅር፥ የመተሳሰብ ያድርግልን❤🙏

  • @Sinatube1
    @Sinatube1 14 днів тому +4

    ሰላምህ ይብዛልኝ አክሊልዬ ጀግናው የተዋሕዶ እንቁ ለወጣቱ እንዲጠነቀቅ ያስተላለፍከው መልዕክት ግሩም ነው ሌላው ያሬድ ነጉ በጣም ያሳዝናል የኛን በዓል እየጠበቁ ኮንሰርትና ዘፈን የሚለቁትን እኛ የተዋሕዶ ልንቀጣቸው ይገባል ቅጣቱም ዘፈናቸውን አለማየት ነው ሀሰተኛ ነብያቱ ምናለበት የጭፈራ አዳራሻቸው ቢታሸግ ያለ ንግድ ፍቃድ እየዘረፉ ነው!! እንኳን ለጥምቀት በዓል በሰላም በፍቅር አደረሳችሁ አደረሰን

  • @rehimaethiotube
    @rehimaethiotube 14 днів тому

    ሰላም ሰላምህ ይብዛልኝ እንኳንም ደና መጣህ አክሊልየ መልካም ባአል ይሁንልህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ፍቅርጌታቸው
    @ፍቅርጌታቸው 14 днів тому +3

    እንካን አደርሳቹ ወይኔ ታድላቹው ጥምቀትን ያከበራቹው ወይኔ ሳውዲ ያንን ክርስትያኖች እግዚአብሔር አምላክ ባለንበት ያስበል አገራችን ሰላም ይሁን መልካም ቦዓል❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @aklilnews
      @aklilnews  14 днів тому +2

      እንኳን አደረሰሽ መልካም የጥምቀት በዓል ተመኘሁ❤🙏

  • @tube5169
    @tube5169 13 днів тому +1

    እንኳን ደህና መጣህ እንኳን አደረሰህ መልካም ብዓል

  • @dibootube816
    @dibootube816 14 днів тому +2

    ስላም ስላም እንኳን ደህና መጣክ ጥሩ ቆይታ ነበር😍😍

    • @aklilnews
      @aklilnews  14 днів тому +1

      ዲቦዬ የኔ አበረታች ክበሪልኝ መልካም የጥምቀት በዓልን ተመኘሁ❤🙏

    • @dibootube816
      @dibootube816 14 днів тому

      @aklilnews አሜን ለአንተም 🙏🙏😍😍

  • @kershfood8611
    @kershfood8611 14 днів тому

    ربي يسعدك ويحفظك من كل شر ويبارك في عمرك وعمر أسرتك الطيبة اخي العزيز الغالي الله يسعدك ويوفقك ويحفظك من كل شر ❤

  • @ሰላምየማሪያምልጅነኝ
    @ሰላምየማሪያምልጅነኝ 14 днів тому +1

    የተዋሕዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ❤❤❤❤

    • @aklilnews
      @aklilnews  14 днів тому +2

      እንኳን አብሮ አደረሰን ሰላሚናዬ❤🙏

  • @ZenebuBedru
    @ZenebuBedru 12 днів тому

    እንኳን አደረሳችሁ

  • @abebe7532
    @abebe7532 14 днів тому

    Abatachn 🙏
    Telatwo Falkos ‼️

  • @MariamMary-n4d
    @MariamMary-n4d 14 днів тому +1

    ኦርቶዶክስ ሐይማኖቴ ለዘልአለም❤ትኑር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @aklilnews
      @aklilnews  14 днів тому +1

      አሜን አሜን አሜን ማሪያዬ እንኳን ለጥምቀት በዓል በሰላም አደረሰሽ❤🙏

    • @roziroza3655
      @roziroza3655 14 днів тому

      እግዚአብሔር ብቻ ነው ለዘላለም ሚኖረው

  • @lebegoHonelign-p4p
    @lebegoHonelign-p4p 14 днів тому +1

    እኔንም አበረታቱኝ እባካችሁ ውድ ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ የምለቀው ስለ ዘመን አቆጣጠር ይዳስሳል ስለ ፕላኔቶች ይዳስሳል እባካችሁ በሀያሉ እግዚአብሔር አምላክ ስም እጠይቃለሁ

    • @aklilnews
      @aklilnews  14 днів тому +1

      ቤተሰብ አበረታቱት🙏

  • @feker122
    @feker122 14 днів тому +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን የአመቱ ሰው ይበለን

    • @aklilnews
      @aklilnews  14 днів тому +1

      አሜን አሜን አሜን ፍቅርዬ እንኳን ለጥምቀት በዓል በሰላም አደረሰሽ❤🙏 ሼር

  • @mekdestesfaye5647
    @mekdestesfaye5647 14 днів тому

    እግዚአብሔር ይመልስሎት የእንዳልክ እናት እናት አትዘን ዘፋኙ ምነው እንዲ አረገህ እንደምኞትህ ትጋጋጥና ትታሸጋለህ እግዚአብሔር ከሞት አትርፎክ ሰይጣኑን አጧጡፈህ ተመለስክበት ምህረቱን ይላክልህ የሀገሬ ወጣቶች ልብ ይስጣቹ በዘፈን መንፈስ ሰውን የማፍዘዝ ዘመን ጀምሯል ልጆቻችሁን ጠብቆ እግዚአኦ መሀረነ ክርስቶስ 😢😢😢😢😢

    • @roziroza3655
      @roziroza3655 14 днів тому

      እንዳልክማ በጌታ ኢየሱስ ቤት ነው ያለው ወዴት ይመለስ ለራሳቹ አልቅሱ

  • @EjigayehuMelese-z7t
    @EjigayehuMelese-z7t 14 днів тому +1

    አክሊልዬ የኔ ሳቂታ ስወድህኮ ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @aklilnews
      @aklilnews  14 днів тому +1

      እጅግዬ ከልብ አድርጌ አመሰግናለሁ እንኳን አደረሰሽ❤🙏

    • @EjigayehuMelese-z7t
      @EjigayehuMelese-z7t 14 днів тому +1

      @aklilnews እንኳን አብሮ አደረሰን ውዴ አይይ የስደት ነገር አስቀናችሁንኮ

  • @kershfood8611
    @kershfood8611 14 днів тому

    مائتين وتسعون ❤بصمة ❤

  • @hiwottubeamen6143
    @hiwottubeamen6143 14 днів тому +1

    Selam ekan adirasik❤

  • @Afiya.tube_2
    @Afiya.tube_2 14 днів тому

    አክሊሉየ❤

  • @kershfood8611
    @kershfood8611 14 днів тому

    عيد ميلاد سعيد عليك اخي ❤

  • @Eyesuselshaddai
    @Eyesuselshaddai 14 днів тому +1

    Ene protestant negn enezihen ayenet pentewoch gen mayet enedet enedemikefegn betam betam !!!!!..... 💔💔💔💔 ... ezeabeher yemesegen hasetegna nebiyatoch litefulen selehon elelelelelelelel elelelelelelelel elelelelelelelel elelelelelelelel elelelelelelelel beyalehu .... eyesusen asebebut 😭😭😭💔💔💔

    • @aklilnews
      @aklilnews  13 днів тому

      በትክክል እህቴ እነዚህ በወንጌል ሽፍን ኪሳቹን እያጠቡ ስለሆነ ሊፈተሹ እና ሊጠየቁ ይገባል እናንተም ብትሆኑ አሜን ብቻ ከማለት ወጥታቹ መፅሐፍ ቅዱስን በማንበብ ጠይቋቸው❤🙏

    • @Eyesuselshaddai
      @Eyesuselshaddai 13 днів тому

      @aklilnews thank you selemekereh brother 🙏 ene enekuwan enezihen werobelawoch ayedelem yalekalu yalaweran pente enedihu bekelalu amen yemel sew ayedelehum .. sew asadagiwen yemeselal enedemilut enesun amen yemilut sayadeguwachew ene eyu chufa ena ye isriel danesa ayenetu selehonu new ....

  • @ሁሉምያልፋል-ኀ1ገ
    @ሁሉምያልፋል-ኀ1ገ 14 днів тому +1

    ❤❤❤❤ timket

  • @lebegoHonelign-p4p
    @lebegoHonelign-p4p 14 днів тому +1

    ሰላም በሰማይ ላይ እንዳለች ላም ታሪኳ እንጂ ወተቷ ባልዲ ባይሞላም ሰላም ብያለሁ ሰላም ጨረቃ ውስጤ ናት ጳጉሜ 8 ትሆናለች ፀሐይ ውስጤ ነች በመላው ዓለም የምትገኙ ካቶሊካውያንና ኦርቶዶክሳውያን በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን በአሉ የሰላምና የጤና እንዲሆንላችሁ እንመኛለን ፈጣሪ አለማችንን ከመከራ ሁሉ ይከልላት ከጭንቀትም ይገላግላት ምክንያቱም ያለእርሱ ስለማይሆንላት ጥር 10/5/2017 ማታ 3 ሰአት ተኩል ወልደ መድህን ነኝ ከቅድስት ሀገር አስጋርዲያ

  • @Dare-py5vv
    @Dare-py5vv 14 днів тому +1

    እንኩዋን አደረሳችሁ 🥹

    • @aklilnews
      @aklilnews  14 днів тому +2

      እንኳን አብሮ አደረሰን❤🙏

  • @geraratube12
    @geraratube12 14 днів тому +1

    ❤LIKE SHARE❤

  • @mekdesmulugeta5448
    @mekdesmulugeta5448 13 днів тому +1

    እባካችሁ ከማለት በፊት እባክህ ልጄ በተሸከምኩህ ማህፀኔ ባጠባሁህ ጡቶቼ ከህዝብ አትጋጭ በቃ በይው መጀመሪያ

  • @beletubogale8166
    @beletubogale8166 14 днів тому +1

    አምላኬ ሆይ አንተ ከሁሉም በላይ ነህና ልጆችህን ጠብቅ

  • @tube4545
    @tube4545 14 днів тому +2

    እቤቱ አምላኬ እንደዚህ ሁላችንም ልባችንን በንስሃ እንዲህ ባጠብን ጉዳዩ በንስሃ ሁላችንን አለመመለሳችን እንጂ መንግስት አይደለም። የሃይማኖት አባቶች ሰው ወደንስሃ እንዲመለስ እንጂ መንስትን መውቀስ አይደለም። መንግስትማ ሽፍታንን እና ስርአት አርበኛን ልክ ማስገባት አለበት ። ሽፍታ ልማትን አያጠፋ ሰቶችን እየደፈረ አገሩን መልሶ ባንዳ ሆኖ እየወጋ ዝም ይባል ነው የሚባለው?

  • @daremyeleshgeda8482
    @daremyeleshgeda8482 13 днів тому +1

    Hulegeza Lkeso Atemnulchwe EDAy

  • @romanmulugetta3814
    @romanmulugetta3814 13 днів тому

    GOD BLESS YOU ALL ETHIOPIANS ORTODOX TEWAHIDO FAITH 💚💛❤️🔊🔊🔊‼️‼️‼️✌🏽✌🏽✌🏽✌🏽🙏🏻🙏🏻🙏🏻💒💒💒💒🔊🔊🔊‼️‼️🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻AMEN FAITH FAITH 🙏🏻 FAITH GOD ALWAYS WOCING OVER ETHIOPIAAA AND ETHIOPIANS 💚 💛 ❤️. ❤❤❤❤❤✌🏽✌🏽✌🏽✌🏽

  • @sebleasfaw5952
    @sebleasfaw5952 13 днів тому +1

    ምን ችግር አለ ድሮን ቢመጣ የምንሄደው በአሉን ለማክበር ከሆነ ለምን እንፈራለን

  • @AdanaAbebe
    @AdanaAbebe 12 днів тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @kershfood8611
    @kershfood8611 14 днів тому

    والله اني فتحت قناتي علشان اسعد اخواتي واولادي ❤

  • @mekdesmulugeta5448
    @mekdesmulugeta5448 13 днів тому +1

    እሱ በልክ ሲሆን የተዋህዶ ልልጆች ይቅር ይሉታል እኛ ስንከተላቸው ዕውቅና ሲያገኙ ሊወጉን የሚነሱት ለምን ይሆን እናም የተዋህዶ ልጆች የያሬድ ነጉንም ዩቱዩብ አለማየት ስናይ አይደል የሚከብአው ተባብሮ ብሎክ ማረግ የአረብ ሀገር ሴቶች በሙሉ ሳትንጫጩ በብሎክ መቀሰፍ መፍትሄው ይሄ ነው ስድብም እንደኮሜንት ስለሚቆጠር ወደ ገንዘብ ይቀየራል

    • @aklilnews
      @aklilnews  13 днів тому

      በትክክል መቅዲዬ❤🙏

  • @maresketaf4308
    @maresketaf4308 14 днів тому +1

    Enkan aderesen

    • @aklilnews
      @aklilnews  14 днів тому +1

      እንኳን አብሮ አደረሰን❤🙏

  • @tadelealemseged2086
    @tadelealemseged2086 14 днів тому

    ኦርቶዶክሳውያን እንኳን ደስ አለን አዲስ ዘፈን ተለቆዋል የፕሮግራሙ አዘጋጅም ዘፈኑን በማስተዋወቅህ ቃለህይወት ያሰማህ ሀሰተኛ ነቢያትም በትክክለኛ ጴንጤ ስም እየተጠቀሙ መዝረፍ አይቀጥሉም ጥምቀት ላይ ያየነው ይሄ ነው እውነቱ የሚለው የወጣቱቹ ዘፈንና ጭፈራ ጥሩ ነው ዝማሬ ያሬዳዊ ዜማ ብዙም አስፈላጊ አይደለም ዋናው ዘፈን ነው ።

    • @ashenafidumas5986
      @ashenafidumas5986 13 днів тому

      Denez

    • @aklilnews
      @aklilnews  13 днів тому +1

      ተልዕኮህ ሲጋለጥ እያረርክ ይሄን ተናገርክ😂 አይ ታዴ የትልቅ ህፃን

  • @HareguaGeremew
    @HareguaGeremew 13 днів тому +1

    Yanee abtee 🥹🥹🥹🥹

  • @AhmednurEbrahim
    @AhmednurEbrahim 14 днів тому

    ቆይ ያልገባን ነገር ድሮኖቹ ለእሬቻ ባዐል ለምን አልታጠቁም ?????

  • @ShmelesIegesse
    @ShmelesIegesse 13 днів тому

    ካለ እግዚለብሔር ምንም ማድረግ አይቻልም ንሰሀ ግቡ

  • @EntraseAylatite-s8t
    @EntraseAylatite-s8t 14 днів тому

    ሐሰተኛው ባለ ብዙ ጣዖታት ኦርቶዶክስ ነውና የተዋሕዶ ምንፍቅና አበቃለት በላ!

    • @aklilnews
      @aklilnews  14 днів тому

      ለምን ያበቃለታል?

  • @SurafelZewge
    @SurafelZewge 14 днів тому

    ምቴ አትንኩብን ስሙን በመጥፎ ሲነሳ ያመኛል እውነተኛ ነብይ ነው በየሱስ ስም

    • @aklilnews
      @aklilnews  14 днів тому +1

      በምን አረጋገጥሽ😂?

    • @Eldana-j5j
      @Eldana-j5j 14 днів тому +1

      ስሙ ሲነሳ አመመህ ይገርማል ቂጡን ያልጠረገ የሰፈር ዱርዬ ወጠጤ የማይገባ ስም ስትሰጡት አታፍሩም ወደጨለማ እየሄዳችሁ ነዉ ሳይመሽብህ ተማር፡ ሀይማኖትህን መርምሬ አጭበርባሬ ጴንጦዎች ባዶአዳራሽ ተሰብስባችሁ ጭፈራ ፡የገንዘብ መሰብሰብነዉ ሶፍት ብሉ ስትባሉ አሜን ትላላችሁ እንኳን ነብይ ሲያደርጉ አይታ ዶሮ ታንቃሞተች ሲባል አልሰማህም ጴንጤዎች ምድረ የሰፈር ወጠጤዎች 😂😂😂😂

    • @aklilnews
      @aklilnews  14 днів тому +1

      ንገሪልኝ እንጂ ኤልዳዬ እኔንማ አልሰማ ብለው ስሜን ማጥፋት ጀምረዋል😂🙏

    • @Eldana-j5j
      @Eldana-j5j 14 днів тому +1

      @@aklilnews ጭራሽ አበዙት 😂😂😂😂

  • @kershfood8611
    @kershfood8611 14 днів тому

    ممكن تساعدني الله يخليك

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 13 днів тому +1

    😂😂😂😂🎉🎉❤❤❤

    • @aklilnews
      @aklilnews  13 днів тому +1

      ሜሪዬ❤ እንኳን አደረሰሽ የኔ አህት🙏

  • @habtamuayalew7342
    @habtamuayalew7342 14 днів тому +1

    የያሬድን ዘፈን አታዳምጡ

    • @aklilnews
      @aklilnews  14 днів тому +1

      በትክክል ይህንን በማድረግ ሁላችንም ሀላፊነታችንን እንወጣ ጥምቀትን ጠብቆ ዘፈን መልቀቁ አሳዝኖኛል❤🙏

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd 13 днів тому

    ያላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል ኣሉ። ዒትዮጵያ የፌዴራል ስርዓት የላትም፣ በሕወሐት የተቀየሰ የኣፓርተይድ ስርዓት ዕንጂ፣ በፌዴራል ኣወቃቀር ማንኛውም በክፍለሐገሩ ነዋሪ የሆኑ ነዋሪዎች የሃገሪትዋ ዜግነት ያላቸው በሙሉ፤ ኣካባቢያቸውን ለማቅናት በሚደረገው ተሳትፎ ውስጥ የመሳተፍ ፣ የመመረጥ የመምረጥ መብት ኣላቸው፣ ኢትዮጵያ ክልሎች ውስጥ ግን ይሄ መብት የለም በምን ምክንያት ነው ታዲያ የፌዴራል ስርዓት ኣለ ያውም በጎሳ በኣግላይ ስም በሚጠራ ባይተዋርነትን ባነገሱ ፌዴራል ተብሎ ደፍሮ የሚያናግረው፧ ሕዝቡ መሃይም ነው ምንም የማያውቁ ደደቦች ስለሆኑ ያልናቸውን ይቀበላሉ ከማለት ንቀት በስተቀር የፌዴራል መንግስት ብሎ መዋሽት በወንበዴ ወሮበሎች ኣፍ ሲነገር ያልተቆጣ ሌላ ሊያስቆጣ የሚችል ነውር ኣይገኝም።
    ነፍሰበላ ኣረመኔዎች የህዝብ ዕንባና ደም ያሰከራቸው ለዝርፊያና ቅሚያ የቆሙ የሌቦች ኣጋዦች በሃይማኖታዊ ስርዓቱ መድረክ ይዘው ሰው ለመምሰል ለመናገር የከጀሉት በማናለብኝነት ዕንጂ ኣንዳችንም ፈቃደኛ ኣደለንም ኣይናቸውን ለማየት ድምፃቸውን ለመስማትም ኣንፈልግም። ሞት ለብልፅግና ኣመራሮች፣ ሞት ለተገንጣይ ደጋፊውች፤ ሞት ለሕወሐት ደደብ ባንዳዎች።
    ይቅርታ የሚደረገው ሲሰሩ ለሚሳሳቱ ብቻ ነው። ለመርዘኛ ከፋፋይ ብዳታም ክልልተኛ ይቅርታ ኣይደረግም። ዕነኚህ የጴንጤ ፍናፍንቶች የፀረ ኣፍሪካውያን ኣሜሪካ ቅጥረኞች ብልፅግና ብለው ዕራሳቸውን የካቡትን ኣመራር ሠጪዎች ኣንቆ መግደል ብቻ ነው ሰላም የሚያስገኝልን። በብዙ ማቀራረቢያ መላ ለመፍጠር ሲሞከር ምንም ልናገኝ ያልቻልነው በሚከተሉት የክፍፍል መርህ የክልል ፕሬዚደንት ያሏቸውን ብቻ ባሞላቀቀ ኣፓርተይድ ህግ ድንጋጌ ቀውሰው ስላገኘናቸው ሃገራችን ከፍተኛ ኣደጋ ላይ ወድቃለች። ይቡርኪና ፋሶ መሪን፣ የጋናን ዕርምጃ ይጊኒን ኣቋም ኣጥኑ፣ ኢትዮጵያ ውነትም የዝንጀሮ ብቻ መገኛ ነች ቢባል ኣይደንቅም። ደብረ ፅዮንን፣ ጌታቸው ረዳን ኣብይ ኣህመድንና የተገንጣይ መሪዎችን ላየ። ዕንዴት ያሳፍራሉ፥ በቅርቡ ኣንገታቸው የሚቀላበት መንገድ ይሰናዳል፣ ዕነኚህ የዕብድ ውሻ ልጆች ዕንዲህ ኣዋርደውን ኣይቀጥሏትም።

  • @Aziza100-y5w
    @Aziza100-y5w 13 днів тому +1

    😂😂😂🙏🙏

  • @BetelotWasu
    @BetelotWasu 13 днів тому

    ኦርቶዶክስ በድሮንስጠበቅ ገነ?😂😂😂😂😂😂

  • @AhmednurEbrahim
    @AhmednurEbrahim 14 днів тому

    ትክክለኛ የዘረኝነት አገዛዝ መሆኑ ታዎቀ

  • @HaniTerefe
    @HaniTerefe 13 днів тому

    Yehe yekoye adelem ende? Yezareko adelem

  • @daremyeleshgeda8482
    @daremyeleshgeda8482 13 днів тому

    Awon hizebun mtebki albachwe menwe enat cheruchehun kolachu

  • @MeseretAyele-pw3gn
    @MeseretAyele-pw3gn 14 днів тому

    😜😜😜😜😜😜

  • @azada-o9r
    @azada-o9r 12 днів тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @sebleasfaw5952
    @sebleasfaw5952 13 днів тому +1

    ምን ችግር አለ ድሮን ቢመጣ የምንሄደው በአሉን ለማክበር ከሆነ ለምን እንፈራለን