በስልጣናቸው የሚመኩትን አዋርዳቸዋለሁ የሕዝቤ ደም ወደ እኔ ጮኳል 😭ይህ አመት ሳያልቅ በንሰሃ ተመለሱ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 57

  • @alemkiru2012
    @alemkiru2012 Рік тому +3

    አሜን ሁላችንም መመለስ ይሁንልን ጌታ ሆይ ማረን በድለናል ይቅር በለን

  • @fikirybeltal4583
    @fikirybeltal4583 Рік тому +4

    እናንተ ከመጣቹ ምድራችን ረከሰች ሀብት እንጂ የእግዚአብሔርን ፍርሀት የለላቹ ፈጣሪ ይዘገያል እንጂ ይፈርዳል በሂወታችን ይህ ሁሉ መከራና ግፍ ከማየት ከመስማት ምነው ባጠፋን ፍቃዱ በሆነ ሞኖር ምን ትርጉም አለው

    • @LawofGod
      @LawofGod Рік тому

      You ll suffer more! You are a child of the devil 👿

    • @fanayetesfaye9142
      @fanayetesfaye9142 Рік тому

      ይፈርዳል እውነት ነው ጠንክራችሁ መጸለይ ነው ሃይል ያለው ጸሎት ላይ እንጂ አፍ ላይ አይደለም

  • @mulualemgeremew6691
    @mulualemgeremew6691 Рік тому +3

    ለመሆኑ ወላሂ ሁለተኛ አማራ አልሆንም ብላ ለምና ያልተሳካላት የተገደለችዋን ህፃን የልጅ ልጄዎት ብኮን እንድህ አይሉም ነበር

  • @mulualemgeremew6691
    @mulualemgeremew6691 Рік тому +3

    እርሰዎ የአብይ አህመድ የግል ሃዋሪያት ነዎት ከስጋ ነው የሚያወሩት

    • @mahderk8288
      @mahderk8288 Рік тому +1

      Exactly! People don’t read their bible to know the truth!

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Рік тому +1

    Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 Geta Eyese Hoye Mareni Yekere baleni Rialeni Asebiahate Ethiopia 🇪🇹 Eritrea 🇪🇹 🇪🇷 Asebiahate 😢😢😢

  • @mulualemgeremew6691
    @mulualemgeremew6691 Рік тому +5

    እግዚአብሔር በአብይ አህመድ መንግኝት ላይ ማኔል ቴቄል ፋሬሥ እያለ ነው

  • @hirutmichael8494
    @hirutmichael8494 Рік тому +2

    የምን መቀባጠር ነው? አምላክ እኮ ሁሉን ያያል::

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Рік тому +1

    Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 Geta Eyese Hoye Bakaha Bakaha Bakaha Bakaheleni 😢😢😢🤝🙏🙇‍♂️🙏🙇‍♂️🙏🙇‍♂️🙏💔💔💔😭😭😭

  • @mulualemgeremew6691
    @mulualemgeremew6691 Рік тому +1

    ጥሩ ነው አማራ እና ትግሬን እስከሚያጠፋ ይቆያል

  • @melkamieadem5138
    @melkamieadem5138 Рік тому +2

    አንች ነበርሽ ወይ ዘኒ መሳቢያ ዘንዶ አለ ያልሽው? ቤተመንግስት ሄደሽ ስለበላሽ የማይዋጥ ትንቢት ትናገሪያለሽ። የእ/ርን መንፈስ አከብራለሁ። ይሄን ግን አልቀበለውም።

  • @slew749
    @slew749 Рік тому +1

    የስ በህዝብ ላይ የሚያሟርትውን ነፍሰገዳይ ዋጋውን ያገኛል በሽታው አስቀድሞ ተነግሮአል ትንቢት አያስፈልገውም

  • @sikosilo1288
    @sikosilo1288 Рік тому +2

    አረ በአላህ. ይች ደግሞ የማን አሻቦ ናት 😂😂😂

  • @yeshihailewolde2772
    @yeshihailewolde2772 Рік тому +1

    Why you put the prime minister picture over there .
    This is not right!

  • @saraberu9684
    @saraberu9684 Рік тому

    ከዚህ በፊት ባይደን ይሞታል ብለሽ ስንጠብ ወፍ የለም አትቀባጥሪ ጠንቃይ ነሽ ቤተመንግስት ገብተሽ የተናገርሽዉን ታቂያለሽ 😢

  • @wubituzeleke2757
    @wubituzeleke2757 Рік тому

    ጌታ ሆይ ተለመነን ይቅር ይበለን መጠቋቆሙን ትታችሁ ስለአገሪቱ መፀለይ

    • @wubituzeleke2757
      @wubituzeleke2757 Рік тому

      እግዚአብሄር አይለመድምእሱ መሀሪ ነው

    • @wubituzeleke2757
      @wubituzeleke2757 Рік тому

      ማለዳ ማለዳ ሁሌ አዲሰ ነው

  • @getinetz
    @getinetz Рік тому +3

    ትንቢትን አንንቅም ግን እንመረምራለን በእግ/ር ቃል ላይ ተመስርተን። መፈፀሙንም እንድሁ። ግን ትንቢት መነገር ያለበት በቤ/ን በጉባኤነዉ እንድመረመር እና እንድፀለይበት እንጂ በዩቱብ አደለም። ሌላዉ አንድ ሁለት ትንቢት እንመልከት፥-
    ፩. ከአመት በፊት ጆ በይደን በጠና ታሞ ሆስፒታል ስገቡ በቅርቡ እንደምሞቱ እና ጥቁር እንደምተካቸዉ ትንቢት ተነግሯል። አልተፈፀመም🫢
    ፪-አሁንም አመት ይሆናል ባንድራ እንደምቀየር ተነገረ። አልተፈፀመም🫢
    ቆም ብለን እንፈትሽ እግ/ር ከተናገረ ይፈፀማል ከሰዉ ከሆነ ግን ዉሸት ነዉ ማለት ነዉ።
    አመሰግናለሁ

    • @fikirybeltal4583
      @fikirybeltal4583 Рік тому

      አዲስ ትንብት የለም ሁሉም ውሸት በመፅሀፍ ቁዱስ ተተንብዮል አበቃ ይህ ሁሉ የሚሰራ ግፍና መከራ ተፅፏል ።

  • @fikirybeltal4583
    @fikirybeltal4583 Рік тому +1

    አረ ድንግል ማርያም አልሽ ኮ ተሳስተሽ ነው በውንየሽ ከሆነ ድንግል ማርያም ታክብርሽ

  • @tigistschelling3584
    @tigistschelling3584 4 місяці тому

    ምን አይነት ቻኔል ነው ? ለምን የጠቅላይ ሚኒስተር ፎቶ አስፈለገ ? ምህረት መለመኑ ጥሩ ነው ?

  • @mulualemgeremew6691
    @mulualemgeremew6691 Рік тому +3

    አብይ የተናቀ እንዴ ሳኦል የተናቀ ነው

  • @mulualemgeremew6691
    @mulualemgeremew6691 Рік тому +4

    አየ የእርሰዎ ነገር እርሻ ማን እረስ አለው?
    ማን ሚሊሻ ሁን አለው?
    ማን ዳኛ ሁን አለው?
    በትክክለኛው ቦታ ትክክለኛውን ሰው አስቀምጥ ነው የተባለው
    አማራ አረንጒዴ ቢጫ ቀይ ባንድራ ይዞ የድጋፍ ሰልፍ ያደረገለት ሁሉም አማራ ጴንጤ ሆኖ ነው? ከስጋ ያመጡት ትንቢት ነው

    • @birhanetefera3668
      @birhanetefera3668 Рік тому

      Min malet new ? betikikilenya bota tikikilenya sew malet ?

    • @mulualemgeremew6691
      @mulualemgeremew6691 Рік тому

      @@birhanetefera3668 እኔደዚህ መጠየቅ ጥሩ
      አየሽ ስለ ደሊጌሽን የማታውቂ ሰው መሆንሽን ከላይ በሰጠሽኝ መልስ ገምቼ ነበር
      ለመሆኑ ለቀበሌሽ ወይም ለቤተ ክርስቲያንሽ የሰባት አመት ልጅ መሪ አድርገሽ ትመርጫለሽ?

    • @mahderk8288
      @mahderk8288 Рік тому

      @@birhanetefera3668read your Bible to know the truth! For sure God is not a killer side! Fano is fighting for his and Amhara innocent people existence.

    • @TsehayeAraya-yg3jv
      @TsehayeAraya-yg3jv Рік тому

      እናንተ አልቧልተኟች ወሬኞች እናንተስ ምን ስሰሩ ነው እሷን የምታሟት ንስሀ ግቡ ነው ያለችው ብትገባ ይሻልሀል ወሬህን ትተህ ንሳህን
      ሳታስበው ድንገት እየሱስ የመጣብሀል ተዘጋጁ
      😂

    • @mulualemgeremew6691
      @mulualemgeremew6691 Рік тому

      @@TsehayeAraya-yg3jv የገዳዩ አብይ ጠበቃ ለሆነችው ሴት ንስሃ ትገባ ዘንድ ንገራት

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Рік тому +1

    Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 😢😢😢

  • @stenabereket5563
    @stenabereket5563 Рік тому +1

    Amen Amen Amen 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 Amen geta hoy erdan

  • @joshefhaile
    @joshefhaile Рік тому

    እግዚአብሔር ማረኝ ይቅር ባላይ ባንዳ ባ ታ በድያለሁ

  • @joyfulangel2065
    @joyfulangel2065 Рік тому +2

    Long live DR Abiy

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Рік тому +1

    Geta Eyese Hoye Tolo Tolo Tolo Na Na Na Na 🙌 😢 😢😢

  • @ruthboaz3984
    @ruthboaz3984 Рік тому

    ጌታ ሆይ ማረን ማረን ማረን

  • @fdyfdy1392
    @fdyfdy1392 Рік тому

    በእርግጥ ንስሀ ሁላችን ልንገባ ይገባናል ጥፋት ባይኖር፣ በደል ባይኖር በጌንጥ የሚገርፈን ሮብአም ባልሾመብን መመለስና ንስሀ እንኳን አሁን ሁልጊዜም ያስፈልጋል። የአንቺ ትንቢት ግን የተምታታ ነው ጌታ እኛን ኮንፊውስድ እንድታደርጊ አይልክሽም ተምታታብን ደም ፈሷል ደም አፍሳሽና በዘር ከፋፋዬን ጌታ ዳዊት ነው ይላል? ጦርነት ብርቅ አይደለም እያልሽ ነው? በንጉስ ሰለሞንም በንጉስ ዳንኤልም ጦርነት ነበር ነው ያልሽው? ዳንኤልም ንጉስ አንልነበረም በንጉስ ሰለሞንም ዘመን ጦርነት ነበር? እግዚአብሔር ተናግሮሽ ይሆናል ግን ከስጋሽ ጨምረሻል ምክኒያቱም የተምታታ መልእክት አምጥተሻል ለማንኛውም ጌታ ተናግሮሽ ከሆነ እንዳልሽው ጠ/ሚ ይቀጥላል ደም መፍሰስም ይቀጥላል ማለት ከሆነ ትንቢቱ ሲፈጸም እናያለን እኛ ግን በንስሀ ወድቀን በዘር ከፋፋይና በደም አፍሳሾች ላይ እንዲወጣ መጸለይ እንቀጥላለን የአንችም ትንቢት ቤተመንግስት ይሰማልሻል ትንቢቱ ከዛ ካልወጣ። ትንቢት አምናለሁ ነገር ግን የማምነው ግልጽ የሆነን እና ያልተምታታን ነው ስለዚህ ጊዜ ለኩሉ።

  • @shebamednic3386
    @shebamednic3386 Рік тому +1

    Tell that your Ali Abiy Ahemhed..

  • @rahelzeleke958
    @rahelzeleke958 6 місяців тому

    ማነኝ አልሽ ደግሞ አንቺ? በልባቹ መሻት ሰክራቹ ሰዎችን ታሰክራላቹ

  • @ዉድድድድድ
    @ዉድድድድድ Рік тому

    😢

  • @taibah5903
    @taibah5903 Рік тому

    ይቺ የተመታችደሞየየትናት

  • @a71green25
    @a71green25 Рік тому

    Ameeeeèeeeeeeeeeeeen
    Ameeeeeeeeeeeeeeeeeen
    Ameeeeeeeeeeeeeeeeeeen
    Ameeeeeeeeeeeeeeen
    Ameeeeeeeeeeeeeeen
    Ameeeeeeeeeeeee n
    Ameeeeen
    😢😢😢😢😢😢😢
    Elelelelelelelelelelelelelelelel
    Elelelelelelelel1❤❤❤❤❤

  • @mulualemgeremew6691
    @mulualemgeremew6691 Рік тому +1

    አብይን ጦርነት አቁም ማለት አይሻልም?

    • @fdyfdy1392
      @fdyfdy1392 Рік тому

      እንዴት ትንቢቱ ከላይ ነው ብለሽ ነው ከቤተ መንግስት ይመስላል።

  • @wesenambaye1200
    @wesenambaye1200 Рік тому

    Oh lord Jesus helped us

  • @amrh610
    @amrh610 Рік тому

    AmenAmenAmen😂😂

  • @mulualemgeremew6691
    @mulualemgeremew6691 Рік тому +1

    ደንቢ ዶሎ የተገደሉትን ሴት ተማሪዎች እግዚአብሄር አያውቃቸውም? አብይ ለዚህ አይጠየቅም? በእርግጥ ያልተማሩ ጠንቛዮች በዙሪያው አድርጎ አብይ ምን ያድርግ የሚሉ አረመኔዎች

    • @birhanetefera3668
      @birhanetefera3668 Рік тому

      Isu gadele ? Irasih geleh taleqsaleh

    • @mulualemgeremew6691
      @mulualemgeremew6691 Рік тому

      @@birhanetefera3668 ይሄ መልስሽ እንዲት ፊደል ያልቆጠረች ሴትን ይወክላል ተማሪ ያኔ ኦ! መሪዎች ለካ ቀጥታ ሰው ባይገድሉም እንዳይገደል ባለመጠበቃቸው ይጠቃሉ ብለሽ በወወቅ ነፃ ትወጫለሽ

  • @piadam2720
    @piadam2720 Рік тому

    Mastewal sten getahoy