Ethiopian Music : Dagne Walle ዳኜ ዋለ (የደም ፀሐይ) - New Ethiopian Music 2021(Official Video)
Вставка
- Опубліковано 7 лют 2025
- Ethiopian Music : Dagne Walle ዳኜ ዋለ (የደም ፀሐይ) - New Ethiopian Music 2021(Official Video)
Ethiopian Music: Check Out Ethiopian New Musics, Comedy and More Ethiopian Videos by Minew Shewa Entertainment.
Ethiopian music.
Google+ :- plus.google.co...
Facebook :- Minew Shewa Entertainment / minewshewaa
Instagram :- ...
Subscribe :- www.youtube.com...
#minewshewatube #DagneWalle #ethiopianmusic
Make sure to subscribe to Minew Shewa Tube and turn on notifications to stay updated with all new uploads!🔔
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright ©2021: Minew Shewa Entertainment.
እኔ ኤርትራዊ ነኝ ኣማራ ደሜ ነው ኢትዮጲያ ሁለተኛ ኣገሬ ነች ኣማራ ነው ያሳደገኝ ኣማራን ከልብ ነው እምወደው ሁሌም ኣከብራቹሃለሁ ኢትዮጲያውያን ወንድሞቼ እህቶቼ ኑሩልኝ ሺ ኣመት ።
እኔም ኢትዮጵያዊ ነኝ የሰውን ልጅ ሰው በመሆኑ ብቻ እንደራሱ አድርጎ ከሚወደው እና ከሚያከብረው አብራክ የተፈጠርኩ አማራ ቀብራራው ጎንደሬ።ጎንደር የኢትዮጵያ ዋልታና ማገር ። ኮሚንት መስጠት አለመደብኝም አውን ግን ከምወዳቸው እና ከማከብራቸው እንዲሁም ከምናፍቃቼው ወንድሞቼ ኤርትራዊያን አንዱ የሆንከው ይህን ኮሜንት ስትጽፍ አየውና በዚሁ አጋጣሚ ለኤርትራዊያን ወንድሞቼ ያለኝን ክብርና አድናቆት ልግለጽ :-
ኤርትራን በአካል ሄጀ አላየዋትም አስመራንም እንዲሁ የማቃት በስም ነው። ነገር ግን i will be visit one day❤ በነገራችን ላይ ኤርትራን በአካል አልወቃት እጅ ውድ ልጆቿን በደብ አውቃቸዋለሁ ። ስለዚህ ኤርትራን አቃታለሁ እጅ አላቃትም አልልም ምክንያቱም ሀገር ማለት ህዝብ ህዝብ ማለት ሀገር ስለሆነ ህዝቦቿን ለማወቅ ካበቃኝ አስመራንም አንድ ቀን ለማየት ፈጣሪ ያበቃኛል። ወደ ዋናው point ስገባ ኤርትራዊያንን ወንድሞቼን ያወኳቸው በ South Sudan 🇸🇩 ከ8 ዓመት ያላነሰ ጌዜ ኑሬባታለሁ by the way South Sudan is my second country.
በመሆኑም በዚህን ቆይታዬ ከኤርትራዊያን ወንድሞቼ ጋር ብዙ businesses ሰርተናል። so በዚህ አጋጣሚ ነበር የተዋዎኳቸው።
ከኤርትራዊያን :- ቅንነትን፤ አቀኝነትን፤ ላመኑበት አላማ ወደ ኋላ አለማለትን፤ ጠንካራ የስራ ሰው መሆንን፤ በተለያየ የስራ ዘርፍ መሰማራትን፤ የእምነት ጥንካሬን፤ አዱ ላንዱ መረዳዳትን እና አብሮ ሰርቶ ማደግን etc.
ነገሮችን አስተምረውኛል።
ውድ እና ተናፋቂ ወንድሞቼ ኤርትራዊያን ሞቼ ነው የምወዳችሁ❤❤❤
from: Your dear brother Abel Alemie Shiferaw Ethiopian 🇪🇹 Gondar.
ዳኜ እንወድሃለን በርታልን የኛ ጀግና 🤙ወንድ ልጅ ቆረጠ ሁላችሁም እየገባችሁ እዩለት ላይክ ሸር keep it up our hero✍️
እኔም ኢትዮጲያዊት ነኝ ነገር ግን የኤርትራን ህዝብ በፍፁም ልቤ እወደዋለሁ ሳልወድ በግድ ነውና የተለየኃቸው ጎረቤቶቼ የነበሩት አብዛኞቹ ኤርትራውያን ነበሩ ሳይፈልጉ በግድ በግፈኞች ንብረታቸውን ሁሉ ትተውና ተቀምተው ሲባረሩ እጅግ በጣም አልቅሻለሁ አቅም ጉልበት ኖሮኝ ምንም ላደርግላቸው ባለመቻሌ ለረዥም ጊዜ አዝኛለሁ ። አሁን ላይ ሆኜ ሳስበው ግን ከወያኔ የባሰ የመጣብን ክፉ መንግስት በመሆኑ እንኳንም ይቺ የአሁኗ ኢትዮጲያ ቀረችባቸው ብዬ አስባለሁ።እሚገርመው ደሞ እንደ እድል ሆኖ
አሁን ላይም ጎረቤቶቼ የሆኑት ሊሻገሩ የመጡ ኤርትራዊያን መሆናቸው ነው። እናም ኤርትራዊያን ስልጡኖች በመሆናቸው በጣም ነው የማከብራቸው የምወዳቸው። ኑሩልን በሰላም ኑሩልን በጤና።
እኛም ውድድ ማሪ❤❤❤❤
❤❤❤❤❤እኛም እንወድዳችሁአለለን
አሜን
ዳኜን ማነው. እደኔ. የሚወደው. 🇲🇱🐅💪. አቤት. ወኔ. 🇲🇱🐅💪.
ENY ALEW dagneye jegena eko new
ጢነኛው♥
እኔ
እኛም እንወደዋለን
ጥልየ ወንድሜ እምየ ሚኒሊልየማይወድ ማን አለ
በጣም የሚገርም ድምፅ የሚገርም ሽላላ የሚገርም ግጥም የሚገርም ቅንብር የሚገርም ግርማ ሞገስ አለማድነቅ አይቻልም ምርጥ ኢትዮጵያዊ !!!!
👍🏻👍🏻
እዉነት ነው!!! ወደ አማራ ባህል ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ!!
እውነትም አለማድነቅ አይቻልም!!
@@esayias1
p
Ewnate nw !!
I am Kenyan, I do not understand anything but my spirit understands I can feel it. Ethiopia will always be the land of the brave in my eyes.
Be my friend i will tell you Please.
its all about the vectory off balck people (ADWA) Ethiopian defeated Italy by the Emperor Menilik 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪
It is about Adwa victory
👌👌
My brother thank you. You’re always welcome z it’s about Ethiopias victory against the colonizers
እምዬ ምኒልክ ጥራኝ የኔ አንበሣ
በደም ታዋጋለህ በአካል ባትነሳ!
ዳኘ የኔ ነፍጠኛ እወድሃለሁ !🥰
Oromoo.muzigaa.
ዳኜ ዋለ የአማራዎች አውራ ነህ
አንተን አለማድነቅ አይቻልም
ለመላው አማራዎች አይናችን ነክ እንወድሀለን
ማርያምን እንወድሀለን
ቃል ያጥርኛል እንዴት እንደምገልጥክ አቦ እድሜና ጤና ላንተ እስኪ አድናቂ 👍
ዜማዉ ከነክሊፑ ገዳይ ነዉ አቦ እንዴት እደተመቸኝ 😯👍አዲስ ነኝ በፈጣሪ subscribe አርጉኝ ለኔ በጣም ጥቅም ስላለዉ ነዉ እኔም በምላሹ ቤተሰብ ሆናለዉ
@@yefikirTube ፈጣሪ ይስጥልን😁
እዉነት ነው!!ወደ አማራ ባህል ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ!!!
አንተ ትለያለህ ዘፋኝ ብቻ አይደለህም ልበ ሙሉ ጀግና ነህ! የኛ አንበሳ!!
እዉነት ነው!!ወደ አማራ ባህል ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ!!!
እኔ ኤርትራዊ ነኝ ግን አማራሆች በሃገራችዉ ስለማትደራደሩ ትመቹኛላችዉ መታደል ነዉ አማራና ባዲራዉን የሚለየዉ ሞት ነዉ ለሁሉም ለጥቁር የሰዉ ልጆችን የባርነት ቀንበርን የሰበራቹ ታላቅ ደግ ጨዋ ታማኝ ህዝቦች ልትኮሩ ልትከበሩ ይገባችዋል።
Thank you brother
የኤርትራ ህዝብ ለኛም እንድ አካል የብራካችን ክፈየ ለዘላለም ኖሩልን በተለየ ዘንድሮ በዝቻ በክፉ ዘመን መቸም ልንረሳው የማንችለውን እለኝታነታችሁን ፍቅርችሁን በተግባር እሳይታችሁናል ፍቅር ናችሁ አይገልፅውም ♥♥♥♥
ከዚህ ላይ ይቅርታ አድርግልኝ ወይም አድርጊልኝ ድሉ የኢትዮጵያ ህዝብ ነው ትግራይ አማራ ኦሮሞ እያላችሁ ልዩነትን አትፍጠሩ አባቶቻችን ለኢትዮጵያ ነው የተዋጉት ።
thanks Bro
Thank you!!
ምን አይነት ጠሰጦ ነው 10 ጊዜ ደጋግሜ አየሁት ቀልብና ልብ ይወስዳል
እንም
እዉነት ነው!!! ወደ አማራ ባህል ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ!!!
IF YOU ARE AMHAra......yes
በበታችነት ስሜት የሚሰቃዩት የኦሮሞም ሆነ የትግራይ ደናቁርት አፄ ሚኒሊክን ጠሏቸው ወይም አልጠሏቸው፤ ወደዷቸው ወይም አልወደዷቸው ምንም ናቸው። ሚኒሊክ እንደሆኑ ዓለም የምታከብራቸው ታላቅ መሪ ነበሩ (ናቸውም)። ቪቫ ሚኒሊክ! ቪቫ ጣይቱ! እንኳን ለአባትና እናት አያቶቻችን የዓድዋ ድል አደረሳችሁ!
Minilik erasu manew oromo aydel ende yemin yebatachinet simet new yemitaweriwu?
Minilik is Shewa Oromo BTW
እዉነት ነዉ ደሜ💚💛❤
@@habeshacasual636 😂😂😂😂
Before you open ur mouth red the story minilik is ya shiwa oromo
Respect Ethiopia!!! From Greece!!!!!!
euxharistoume phile
BTW: There were man Greeks who lived in Gondar around 17th-18th century. It is well documented in James Bruce’s book. They are very well known for craft work especially for preparing church curtains and decorating them with gold.
You guys are the most respectful people I know
Thanks ❤❤❤❤❤❤
😊thanks grrce
ይሄን አይቼ ምኒልክን መውቀስ አልችልም
በውነት ጀግና ነው
አንቺ በሚንሊክ ቦታ ብትሆኚ ሚንልክ ያደረገውን ነው የምታደርጊው, አንቺ በአብይ ቦታ ብትሆኚ አብይ ያደረገውን ነው የምታደርጊው በ መለስ በ መንግስቱ በሀይለ ስላሴ በሁሉም ቦታ ብትሆኚ መሪዎች ያደረጉት ነውየምታደሪጊው
@@messilove8657 sw hulu 1 nw miyasbew eyalsh nw?
Aydelem Minilk, meles, abiy,Haile silase yeserut eko and aynet aydelem gin bewoktu yaderegut wokitu yemiteykewn new
@@messilove8657 endezama adlm meches bezu mercha ale keza west tekekel yemselachewn lihon yechelal, gn ya malet hulem tekekel nbru malet adlm
Oduu Maal jette galtuu
ምን ብየ ምኑን እንደምፅፍ አላውቅም ብቻ ሁሉ ነገርህ የወርቅ ፍልቃጭ ነህ ሚኒልክየ የነፃነቴ አባት 💚💛❤️💪 ዳኘ ዋለን የነካ ሆዱ መሬት ይንካ ዳኘ ዋለ ያጥንቴ ፍላጭ ክበርልኝ
ምን ቢሆን ኢትዮጵያ የምታምረው በእናንተ ነው እየመረረንም ቢሆን እንውጠዋለን ባህልን ታሪክን ሁሉንም ስናየው የናንተ የተለየ ነው
እዉነት ነው!!! ወደ አማራ ባህል ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ!!!
ኢትዮጵያ በሁሉም ታምራለች አትሳሳች
በትክክል 💕💕💕💪💪💪💪 ነፍጠኛው አማራ💚💛❤️🕌❤🕍💪💪💪💪
We are all Ethiopian
አማራዎች ልዩ ናቸው አንዋሽ ስለኢትዮጵያ ወኔ አላቸው ከሌላዎቻችን በላይ
Who is still watching 2024, ለመላው የሐገሬ ልጆች እንኳን ለጥቁር ህዝቦች ኩራት ለሆነው ለዓድዋ 128ኛው ድል ቀን በያላችሁበት በሰላም አደረሳችሁ። ፈጣሪ ሀገራችንን ወደ ቀደመ ክብሯ ይመልሳት
ሚኒሊክ የቀኝ ግዛትና የባንዳዎች መዳኒት❤️💛💚
❤👍
💚💛❤️💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
እዉነት ነው! ወደ አማራ ባህል ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ!!!
ሥልጤ ነኝ ግን አማራ ለኢትዮጵያ ያለው ፍቅር ይገርመኛል አማራዎች ውሥጤ ናችሁ
Enamesgnale
♥️tanxs boro
እኛም ውድድር ነው የምናደርግህ ወንድማችን
እናመሠግናለይ🌹🌹🌹
Enmegnaln❤️
ማን ነው እንደ እኔ የነዘረው የሰውነት ፀጉሩ የቆመ?
It feels like I am listening to Kassa Tesema Fano fano fano
እኔም ነዘረኝ እንባቀደመኝ
እንኳን ለ2014 ዓ.ም 126ኛው የአድዋ ድል በአል አደረሳቹ ።
መልካም በዓል ዳኜ ዋለ ሆሌ የሚታወስ ምርጥ ስራ ሰርተሃል ታሪክ ይዘክርሃል።
ክብር ለአድዋ ጀግኖች ለነፃነት አርማ ዳኘ እሚገርም ስራ ነው ትችላለህ መልካም እድል
ስይፉሻ ሳምት አቅርብልን
ሠይፍፉ በሞቴ ሣምንት እሁድ አቅረብልን ይህን የአማራው መብረቅ
መላጣ
ሰይፉ ሳምት አቅርብልን
ሳይፉ እሁድ ዳኘን አቅርብልን እባክህ እና ይቅረብ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ እስኪ።
ኢትዮጵያ ሀገሬ እዴት ታድለሻል እምዬ ሚኒሊክን የመሰሉ ብዙ ጀግና ፈጥረሻል አተ የአማራ እቁ ልጅ
ኧረና ዳኝዬ ጀግናዬ ዘረሰፍፍ 💪💪💪
እስኪ የዳኘን ስራዎች ሲያዬ ሲሰማ እንደኔ በሃገራዊ ስሜር የሚነዝረው ማን ነው ??? ክብር ለአባቶቻችን 💚💛❤
እዉነት ነው!!! ወደ አማራ ባህል ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ!!
"የአድዋ ሰማይ ሲፈካ
" ማለዳ ሆነ ለአፍሪካ
Just pride ever አማራው💪💚💛❤
አድዋ የዘላላም ኩራታችን...እረ በምኒልክ ድምጽህ ተንጎደጎደ እኮ ዳኝነት ኑርልን😍😍
"አድዋ ድላችን💚💛❤"
አትጥበበብ ሁሉም ኢትዬጲያዊ ተሳትፏል ደሙን አፍስሷል ህይወቱን ገብሯል ለእናት ሀገሩ በቃ የተለየ አማራ አማራ አታጥብበን
እምዬ- ምኒልክ ስምህ ህያው ነው። ዘላለም ሲወደስ ይኖራል።
አድዋ 💚💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪💪
እዉነት ነው!!ወደ አማራ ባህል ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ!!!
አማራዎች እወዳችኋለሁ በፈተና ስዓትም ሀገር የማትሳደቡ ህዝቦች🥰
እስቲ ይሄን የበላይ የዛ የዠግናው
ኢትዮጵያዊ ልጅ ባለ መረዋ ድምጥ ዳኘ-ዋለን የምትወዱ❤
I can't stop listening 🎧🔥 love you Ethiopia from Eritrea 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤️❤️❤️❤️
እዉነት ነው! ወደ አማራ ባህል ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ !!!::
We love you more beautiful Eritreans
We love you too
I love Eritreans from Ethiopia /Amhara much love 🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ኤርትራዊ ኣይኮንካን ንስካ ጋሓፍ። እዚ ደርፊ ደም ኣቦታትና ንዘፈሰሰሉ ኢዩ ዘውድስ ዘሎ
ዳኝዬ ምነው ሺ like ማድረግ በቻልኩ👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽እንዲያ በል💕💕💕💕💕💕💕💕💚💛❤️
ቤተ አማራየ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ዳኜ ዋለ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤🙏💋
አማራ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር አማራ ዘርሽ ይለምለም ሀገር ወዳዱዉ የአባቱ ልጅ በርታ ነፍጠኘዉ አማራ 👍👍💚💛♥️😍👌
Leave your Amhara at home this about fallen hero’s throughout Ethiopia..
እዉነት ነው! ወደ አማራ ባህል ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ !!!::
I can't stop crying. God protect your people. Ethiopia will rise!!
የቤተ አማራ ልጆች አልተቻላቹም በርቱልን ዋው ገራሚ ስራ ነው አድዋ የጥቁር ህዝብ አሌኝታ አማሮች ክበሩልኝ በኢትዮጵያዊነታቹ የምትኮሩ 💕💕💕💕
ዜማዉ ከነክሊፑ ገዳይ ነዉ አቦ እንዴት እደተመቸኝ 😯👍አዲስ ነኝ በፈጣሪ subscribe አርጉኝ ለኔ በጣም ጥቅም ስላለዉ ነዉ እኔም በምላሹ ቤተሰብ ሆናለዉ
እዉነት ነው!!! ወደ አማራ ባህል ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ!!
የ አድዋ ድል ክብሬ ነው አድዋ የድል ቀን እንጂ የነጻነት ቀን አይደለም ክብር ለአድዋ ጀግኖች ክብር ለእምዬ ምኒልክ
ኢትዮጲያዊ ነኝ ስል በኩራት ነው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹. 💚💛❤ 🙏🙏🙏
አማሮችዬ እየሞታችሁ እንክኾን ኢትዮጵያን አልጠላችሁም በችግሩም በደስታዋም ግዜ አላችሁ
👋👋👋👋
Blssings to you sister Foziya!!!
ምድ ይደርግ ጀግንነት እና ተስጥቶ ነዋ ባንዳ አይደለንም አማራ ለሀገሩ ሟች ነው ዛሬም ጥንትም የእምዬ ምኒሊክ ዘር የትዬ ጣይቱ ዘር ዛሬም ነገም እንሞታለን ለእምዬ ኢዬዮጵያ ሀገሬ
yes sister.. mengist askeyemegn bilo ager aytelam mechem!!
እናት አትጠላም! ኢትዮጵያ የሁሉም እናት ናት፡፡ እናት ኢትዮጵያዬ በክፉ የሚያዩሽ ሁሉ ከእግርሽ ስር ይውደቁ፡፡
ዳኛ የአማራ ብሎም የኢትዮጵያ ትልቅ ትሰፋ የሙዚቃ ሰው ሁሉን አሟልቶ የሰጠህ ምርጥ ልጅ ነህ ። ይህ ሙዚቃ ወደፊት ትወልድ የሚማርበት ትልቅ መፅሃፍ ነው ።
ዳኜ ድምፅ 1ኛ ጀግንነት 1ኛ በኢትዮጲያ የማትደራደር ክብር ይገባሀል ስለ አዳዋ 🇪🇹👏
ባድራዉ ምንድነዉ ታድያ ሚኒክ ያስረከበሽ ባድራ ኦተት የለዉም ገባሽ
@@rozaabateayale6387 🤣 wey gud Soryy eshi
አማራው ተራርው ተገፈቶ የማይወድቀው እስቲ ዳኛን የምትወዱ 👍👍አሳዩኝ 👍
ዜማዉ ከነክሊፑ ገዳይ ነዉ አቦ እንዴት እደተመቸኝ 😯👍አዲስ ነኝ በፈጣሪ subscribe አርጉኝ ለኔ በጣም ጥቅም ስላለዉ ነዉ እኔም በምላሹ ቤተሰብ ሆናለዉ
@@minextube21 አድርጌያለሁ አንተም ና
Inate Amhara bathon yickochegn neber Jegna weldchign!!! Hager wedad!!!
Koya ka wadaka ya Esat lij Amed nen
ይህ የ ኢትዬ ታሪክ እንጂ የ ኣማራ ብቻ ኣይደለም
ዋውውውውው የኛ ጀግና ዳኜ እውነትም ዳኜ ድምፆ ብሎ ዝም ነው አማራዬ ተራራው እንኳንም አማራ ሁንክ ሚኒሊክ ያፍሪካ ኩራት ምስጋና ይገባዋል
Amazing,የሚያስደምም ቅንብር ፣የጀግኖችን ማወደሻ እንደ ነጎድጓድ የሚያስተጋባ ጉደኛ ድምጽ ።
ብታምኑም ባታምኑም እባ አውጥቼ አልቅሻለው ክብር ዴም አጥታቸውን ለገበሩልን የአድዋ ጄግኖች የመኖራችን ሚስጥር የነጻነት ክብር አርማ ያጉናጸፋችሁን🙏💙💙
Ethiopiawent malet yeha new ye hagershim sim seseme malkes
እዉነት ነው!!! ወደ አማራ ባህል ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ!!!
እኔስ ብትይ ባየሁት ቁጥር አለቅሳለው ለኛ ብለው ደም ስጋቸውን ከስክሰው😭😭😭😭ይችን ምርጥ ሀገር ሰጡን😭😭😭ግን ዛሬ በዘር በከሏት😭😭😭😭በጣም ያማል እዴት ይሆን ወደነበረችበት ክብር ሀገራችን ምትመለሰው😭😭😭😭
ነብሮች እና ኦሮሞዎች ነፃነት የሚፈልጉ 😭
9
የት ናችሁ የዳኘ አድናቂዎች በላይክ አሳዮኝ
ዜማዉ ከነክሊፑ ገዳይ ነዉ አቦ እንዴት እደተመቸኝ 😯👍አዲስ ነኝ በፈጣሪ subscribe አርጉኝ ለኔ በጣም ጥቅም ስላለዉ ነዉ እኔም በምላሹ ቤተሰብ ሆናለዉ
@@yefikirTube አድርጊሻለሁ ውዲ
እማ አለን ነይ በቅንነት ቤቴን አድምቂልኝ🙏🙏🙏💚💛❤😍
@@ፍቅርሀበሻዊት እሽ እህት መጥቻለው ተቀበይኝ
@@ፍቅርሀበሻዊት አለን 🇪🇹🇪🇹
የአማራው ነበልባል ዳኜ ዋለ
ጀግናዪ ዋው ምርጥ ስራ ነው
ነፍጠኛው አማራ !!!
እንዳ በልልኝ
ውድድድድድ ነው ማደርግህ
ትችላለህ🙌
ዳኜ አላህ ይጠብቅህ ኢትዮጵያዊ ሆኘ በመፈጠሬ ለዛምውም አማራ አልሀምዱሊላህ ደስተኛ ነኝ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ድሮም ኮ የኋላው ከሌለ የፊቱ የለም ብሏል ቴዲ አፍሮ
ግን ዳኜ ዋለ ማሪያምን ትችላለክ 🙏🙏
እዉነት ነው! ወደ አማራ ባህል ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ!!!
አቤት ድምፅ ይነዝረኛል ሰውነቴን ሁሉ ነው ሚወረኝ ያንተን ድምፅ ስሰማ ጌታን!!!!
Kkkk yemechshe
Tomorrow is Adwa ! አድዋ። የሊቀ ሰማእታት ቅዱስ ጊዮርጊስ ድል ነው። እስኪ የሰማእቱ ወዳጆች አምላከ ጊዮርጊስ ምስጋና የደረሰው በሉ። Glory to the God of the Holy Martyr George ! Glory to Christ the eternal King !!! As the blessed Paul said “I can do everything through Christ that strengthens me!” Ethiopia defeated Italy because Ethiopia’s strength was Christ ! Through His faithful Martyr George of Lydda!!!! 🥰😍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
much love from ጉራጌ አማራ እኔ ብቻ ልኑር ሳይሆን አብረን እንኑር ❤❤❤
አማራነት😍 ፍቅር
አማራነት 😍 ደም
አማራነት😍 ኩራት
አማራነት 😍 ጌጥ
በአማራነቴ እኮራበታለሁ ቤተ አማራዎች ውድድድድድድ💚💛❤️
በቅንነት ተይ ቤቴን አድሚቂልኝ ውዴ🙏💚💛❤😍
Amaranet ethiopawenate gegnent
Mn honachu nw gn amharanet kurat nw gn Adwa yehulum Ethiopiawiyan tarik nw
እንኳ ተፈጢርና ይል ወደ ነበረው ጁንታ አይነት አትውስዱት አማራነት በፊት ኢትዮጵያን መጀመሪያ አስቀድሙ ሁሉም አርበኛ ያለዘረኝነት ለአገር ነው የተስዉት እና.
@ወለየዋ እድሜሽ ይርዘም "ሀገሬን" ባለ ታርዶ የተበላው አማራ ታሪኩን ያድሳል ውድድድ አማራዬ😘😘😘
ዳኜን ማነው እንደኔ ሚወደው ውድድድድድድ
፣፣፣፣፣ የዳኜ አድናቂዎች ፣፣እጃችሁን ፣፣አውጡ።።
ውድየአማራ ልጆች እስኪ እንደኔ
አማራ
ሲባል ቃልየሚያጥረው
አለን
ውዴቼ ኑሩልን
እማ በቅንነት ነይ ቤቴ አርሂቡ💚💛❤🙏🙏🙏
@@ፍቅርሀበሻዊት ተባረኪ ውዴ
@@ቅዱስገብርኤል-ነ4ኀ አሜን አሜን አሜን😍😍🙏🙏
The most powerful music ever, proud to be ETHIOPIAN💚💛♥️
እስኪ ማነው እንደነ ኢትዮጵያዊነት የነዘረው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
"መብረቅ የጣለ ሰማይ ይመስል
ስንት አለ ጀግና ከባንዲራው ስር"💚💛❤️
ፍሬ subscribe አርጊኝ ቤተሰብ እንሁን
መብረቅ የጣለ ሰማይ ይመስል
ስንት አለ ጀግና ከባንዲራው ስር"
ጀግናው አማራ ሞት የማይፈራው ፈጣሪ ከአማራው ጎን ነው በርታ ወገን አማራዬ በላችሁበት የፈጣሪ ጥበቃ ይብዛላቹ
እንዲህም አልተዘፈነ...እንዲህም አልተዜመ.. እንዲህም አልተቀለፀ..እንዲህም ያለ የድምፅ ቀለም ከቶ አልታየ !!
You are interestingly Unique!!
ቤተ አማራ የት ነችሁ የአድዋ ጀግና💪💪 እምዬ ምኚልክ የጥቁር ነፃ አውጪ አባታችን 💚💛❤ ዳኜ የማገርም ስራ ነው ሁሌም ታስደምመናለህ የኝ አስተዋይ የቁርጥ ቀን ልጅ ሰላምህ ብዝት ይበል 💯💯💯👌👌🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
አማራነት ኩራት
አማራነት ክብር
አማራነት ውብት
አማራነት ፍቅር
አማራነት አስተዋይነት
አማራ በሀግሩ በኢትዮጵያ የማይደራደር ጀግና ህዝብ አማራነቴ ኩራቴ ኢትዮጵያ እነቴ ማንነቴ💚💛❤💪💪💪💪💪💚💛❤💪💪💪💚💛❤🐆🐆🐆
ኢትዮጲያውይነት ሱስ ነው
አማራ ምን ጊዜም የ ኢትዮጵያ ዋልታ አና ማገር ነው ኢትዮጵያ ለዘላለም ተኑር 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💋💋💋💋💋
😳😳😳 እዩልኝ ደሞ ይህንን በእግዚአብሔር ምን ጉድ ነህ ጃኜ????? በለለለለለው ግን ስንት አይነት ብቃት ነው ያለው!.. ??????
ሳዳምጠው ውስጤ የሚራወጥ ነገር አለ። በእውነት ትልቅ ክብር አለኝ!
አንየ ኤርትራዊት ነን አማራዎች የምወዳች በኤቶጵያ ኣትደራደሩም ይህ ነው ኤውንተኛ ይሃገር ፍቅር ባንዳ የለም ብኣማራ ብገንዘብ በንዋይ ኣትደለሉም
የቐንየለይ፡ እኛም እንወዳችኋለን፡ ኤርትራዊያን ጋር አብሬ ተምሪያለሁ፡ አልረሳቸውም፡ ኤርትራዊያን የስራ ሰው ናቸው፡ ተንኮል የላቸውም፡ ክብር እና ሰላም ለወንድማማች የኢትዮጵያ እና ኤርትራ ህዝቦች!
እናመሰግናለን እንወዳቹሀለን
This song is not about Amara it's for all Ethiopian and Eritrean 🇪🇷, But we love you guys too.
ሁሉም ክልል ባንዳ አለ የዘር ባንዳነት ወይም የዘር ሀገር ወዳድነት የለም ሀገሩን የማይወድ የለም መጥፎ የአማራ ሀገር መሪዎች ነበሩኮ ግን ባንዳ በመጣ ቁጥር በዘሩ ከተባለ ሁሉም ባንዳ ሁሉም ሀገር ወዳድም ነው
ገንዘብ ከፈሰሰበት 3/4 የሚሆነው ህዝብ ድሀ ነው ወቶ ይሰለፋል
እጅግ ከልቤ አመሰግንሻለሁ እህቴ🤭
I love it!!! Dagne YOU ARE AMAZING AND TALENTED! STAY BLESSED. ONE LOVE
Share adrglt yeshibr
የሽየ በደንብ ነው የሰራው አይደል?
This is going to become a classic Adwa day anthem
አንተ አጭበርባሪ አስተያየት የመስጠት አቅም የለህም መጀመርያ የበደልካትን ሚስትህንና ልጅህን ይቅርታ ጠይቅ ከዛ ሰው መሆንህን አስመስክር።
👍🏻👍🏻👍🏻
ከ እፎይታ
📚📚📚
-----------------------
አማራው ተራራው
ለፀሎት እና ተኮስ የሚበረከከው
እድሜ ይስጥህ አቦ 😘🇪🇹😘🇪🇹😘🇪🇹❤️❤️
The black lion has woken!!!!!! And it will never sleep again!!!!!!!!!!! Long live emamaaaaa Ethiopia!!!!!!
አማራ በመሆናችሁ እንደኔ የምትኮሩ እጂ ወደላይ!✌️
አማራነት ፍቅር
አማራነት ጀግንነት
አማራነት ኩራት ነው
አማራነት ያብብ ይለምልም!🥰🙏
አለሁልሽ 💚💪❤️
አለን አማራነት ኩራት ነው
💚💛❤💪💪
አዉነትም አማራ አፍፍፍፍፍፍ ፍቅር ኩነዉ አማራ🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯
@Hab FunZone kimalam agame minabah aderegechech zinjero🐜🦗🦗🦗🐜⚰🔫🔫
@Hab FunZone እራስህ ገደል ግባ ማናባክ ጥራህ ልቅምቅም ወሻ የውሻለጅ ማለት አተነህ 🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴
የዚህ ዘፈን ስህተቱ ቶሎ ማለቁ
ሰምቼ ልጠግበዉ አልቻልኩም
betam
🖐🖐🖐
እስኪ በኢትዮጵያዊነቱ ብሎም በአማራነቱ የሚኮራ እንደ እኔ ማነው
ዳኜ ዋለ (የደም ፀሃይ)
አድዋ
"የኩራት መልኩ፣
የውሃ ልኩ፤
ይሞላል ወንዙ፣
የደም ላቭ ወዙ፤
ይጸናል ቤቱ፣
የነፃነቱ፣
ያርበኝነቱ፤
አድዋ___!
ነፍስ የገበሩ፣
ሀገር አኖሩ፤
ላገር ያለፉ፣
ከሞት ተረፉ፤
እየረገፉ፤
እየረገፉ፤
እየረገፉ፤
አድዋ___!
የኪዳን ቃሉ፣
የመዳን ውሉ፤
የውሉም ፊርማው፣
ሰንደቅ አላማው!
ሰንደቅ አላማው!
ሰንደቅ አላማዉ!
!!!!!!!!!
አድዋ~የደም ፀሀይ!
ደጋግሜ ባዳምጠው ያልሰለቸኝ ምርጥ ዘመን ተሻጋሪ ዘፈን:: ምርጥ ግጥም(ሀብተማሪያም መንግስቴ) እና ከምርጥ ድምፅ ጋር:: ሙሉ ግጥሙን ለሚቸረን ወረታውን እንከፍላለን::
እኔ ብቻ ነኝ ግን ከእግር እስከ ራሴ የነዘረኝ
እኔም
Ara እኔም አለሁ አባ እሚያንዘፈዝፍኝ 💞💚💛❤️💞
እኔም
እኔንም
እኔም አለሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💚💚💚💚💋💋
ከጂጂ እና ከቴዲ አንድ ደረጃ ከፍ አደረግከው እሚሰቅል እስኪመጣ YOU THE NUMBER ONE,
እዉነት ነው!!! ወደ አማራ ባህል ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ!!!
በኢትዮጵያዊነቴ ስኮራ ማንንም ለማስደሰት ብዬ አይደለም ልዩ ስጦታዬ ስለሆነ ነው💚💛❤️
እዉነት ነው!!! ወደ አማራ ባህል ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ!!!
It is just brilliant!!!
The lyrics, the commanding voice, extra-ordinary pictures!!!! I just have no words to express my pride.
Such songs of pride were suppressed for so long but they are still alive! THANK GOD.
እዉነት ነው!!! ወደ አማራ ባህል ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ!!
I’m sharing your deep expression🙌🏻
በኪዳነምህረት የሚያስገመግም ድምፅ😱
የሚነዝር ወኔ፣ልብ የሚሞላ ወንድነት😱
ደም አሙቅ ጀግንነት፣ጠላት አርበድብድ ማንነት😱
ዳኝዬ ደሜ ነፍጠኛዬ💚💛❤
ዳኘ በምን ቃል ልግለፅክ በቃ ተፈጥረካል 1ኛዬ
እዉነት ነው!!ወደ አማራ ባህል ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ!!!
U nailed it!!!
እስካሁን የኖርነው በአያት ቅድመ አያቶቻችን ደም እና አጥንት ነው💪🏾እውነት ድንቅ እና የሚያጉረመርም መብረቅ የሆነ ድምፅ ነው ይለህ!! ቀረፃው ሙዚቃው የዘመኑ ምርጥ!!!ዓድዋ የነፃነታችን ፅዋ💚💛💖
እዉነት ነው!!! ወደ አማራ ባህል ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ!!!
ኢትዮጵያዬ ጀግኖች አባቶቻችን ታላቅ ገድል የፈጸሙባት እንቁ ሀገር!!!ዳኜዬ በጣም ሲበዛ ጀግና ነኽ፤ሺ ዓመት ኑርልን እንዴህ ነው የኢትዮጽያዊነት ወኔ!!!
I can’t even stop listening this song actually this not a song this is our story
Me two i can't
SAME HERE
እዉነት ነው!!! ወደ አማራ ባህል ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ!!
Yes
Very very true 🇪🇹
ዋጋ ተከፍሎባት የተረከብናት ሀገር ናት ኢትዮዽያ። ክብር ዋጋ ለከፈሉት እና እየከፈሉ ላሉ የኢትዮዽያ የቁርጥ ቀን ልጆች። ኢትዮዽያ ትቅደም። 💚💛❤️
Dagne is the king of warrior music. i have goose bumps. Ethiopia will always prevail. In God we trust.
Very authentic and traditionalist ✊🏾✊🏾
Nati Brandnew: Absolutely we will PREVAIL- its our right and obligation to RISE
እዉነት ነው!!! ወደ አማራ ባህል ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ!!!
አድዋ የኢትዪጲያኖች ጅግንነት የታየበት ቀን(አገር) 💪💪
ክብር ይገባዋል ጀግና ነው 🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱💪💪💪💪💪💪💪💪
This is an epic African tale of independence and refusal to be subjugated! Africans please note this as this is an extremely special narration about your dignity. I swell up every time I hear this. This is poetic and practical at the same time. Dagne Walle is a gifted preacher of dignity of Africans from Ethiopia, Gojjam! I feel very special understanding this marvellous work of art! We are free and it shall remain so. No white crap is valid and acceptable!
ነፍጠኝነት ይለምልም💚💛❤
Wubit
አሜን
Wub
እዉነት ነው!!! ወደ አማራ ባህል ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ!!
በኢትዮጵያውነቱ የማይደራደር ህዝብ
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹
እዉነት ነው!!! ወደ አማራ ባህል ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ!!
የኔ ዘሮቼ ደሞቼ ❤❤ከናንተ ዘር እኮ መፈጠር መመረጥ ነው ቆምጬ ነኝ ፎጣ ለባሽ የነፍጠኛ የልጅ ልጅ❤❤❤ ቆማጣ ቢሉኝ መጤ ታሪኬ ስለተፀፈልኝ 3000 አመት ጀምሮ የማይሞቀኝ የማይበርደኝ አ❤ማ❤ራ❤ ነኝ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ ባያቶቼ አጥንት ሐገር የቆመልኝ ❤❤❤💚💛❤️ኢትዮጵያዊ 💚💛❤️ሚኒሊካዊ💚💛❤️
ድንቅ ነው ድንቅ አድዎ ትልቅ ድል ነው አንተ ደግሞ እንደዚህ መከተብህ ሌላ ድለኛ ነህ እንዳንተ ያለውን ታሪክን የሚዘክር በክብር ልትሸለም ይገባሀል አንተ እና ጂጂ ስለ አድዎ ብዙ ልትመሰግኑ ይገባል
ዳኜ አባቴ አንተ ትለያለህ ኢትዮጲያን በአንተ ውስጥ አያታለሁ ያንተ ስራ ከጥበብም በላይ ነው
አረ ሸልል ሸልል አለኝ!!ፈጣሪ በፍቅር አንድ አድርጎን ለኢትዮጵያ የምንቆምበት ቀን እሩቅ አይሆንም
Amen yaregelen
Amen 🙏🏽
ዳኘ ዋለ ;;;ድምፀህ እራሱ ስታጎረመርም"ያበሳ"ነው የሚመስለው የኛ ነፈጠኛ ምርጥ የኢዮጲያዊ እናመሰግን አለን።ኢትዮ••ጥላቶችሽ ይውደሙ;;ወዳጆችሽ ይለምልሙ ሰላሙን ያጣልሽ '''ለዘላለም ኑሪ።
ምን አይነት ዘፈን ነው በፍጣሪ. I am Proud to be ETHIOPIAN and AMHARA.
እዉነት ነው!!! ወደ አማራ ባህል ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ!!!
ዘፈኑን ሲሰማ የሚሸንጠው እንደኔ ማነው
ዉይ ይህ ልጂ አጀቴን አራሰዉ መገን ነፍጠኛ ……አጣብሱኝ በሞቴ😜😂💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓
የአድዋ ድል በቅዱስ ጊዮርጊስ ረድኤት ነው ምትሉ 👍
እሰይ አምበሳዬ ደሜ ሲሞቅ ይሰማኛል
🙏🏾🙏🏾🙏🏾
እዉነት ነው!!! ወደ አማራ ባህል ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ!!
It's true
እውነት ነው ✝️💞🙏
ምን አይነት ተአምር የሆነ ስራ ነው !! አቀናባሪውን ባገኝህ እጅህን ነበር የምሰብርህ ሌላ ስራ ሰርተህ ታሪክህን እንዳታበላሽ ብዬ ነው ላንተው አስቤ ነው በእውነት ዘፈኑ እግር አለው በዚህ የጭንቅ ሰአት እንኩአን ኢትዮጵያውያን ኢትዮጵያን ኢትዮጵያን ብቻ ይላል🇪🇹🇪🇹🇪🇹
I couldn’t stop listening this historical music....we Ethiopians are unique....
Indeed!!! . . . I say " It is a BLESSING to be Ethiopian!!!" 💚💛❤
same here
SAME HERE
እዉነት ነው!!! ወደ አማራ ባህል ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ!!
ነፍጠ የት ናችሁ አማራ በመሆናችሁ ደስታ ሚሰማችሁ እስኪ ላይክ ግጩኝ አድዋ ሲነሳ💪💪💪💪💪💪💪💪
አማራ ምናምን እያልቅ እኛን ታስከፋለህ እንዴ🥱
"፩ ኢትዮጵያ"🇪🇹
"ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር"
እባክህ አድዋ የሁላችንም ነው።ዘር ሳይመዙ ተሰውተው ለዚ ያበቁንን አባቶች አፅም አትረብሽ
ኧረ ውዶቸ አወ ሁሉም ኢትዮፕያዊ ነው መስዋት የሆነው
ደሜ ነፍጠኛው❤❤❤❤
amhara shintam new ke Gondere wuch!
ዋው አማራየ ሁሌም ለኢትዮጵያ ይዘምራል አማራወች ውድድ ኢትዮጵያን የምትወዱ በሙሉ እወዳችሀለሁ ሞት ለባንዳወች ሀገር ለሚከዱ 💚💛❤🇨🇬👈💚💛❤🇨🇬👈
የካቲት 23 2014 አድዋ 🖤
እንኳን አደረሳችሁ ሚኒሊካውያን 💪
ቃላት የለኝም አባቴ ሰውነቴን ሁሉ ውርር ነው ያደረገኝ እውነት ከልብ የመነጨ መሆኑ በግልጽ ይታያል በርታልኝ እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥህ
እዉነት ነው!!ወደ አማራ ባህል ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ!!!
You don’t really have to be amara to listen this kind of song I honestly believe this is more than a song this is history I really really really love it!!!! This one is a legendary song for many years after teddy Afro and gigi I have never thought I will listen something like this big ups to dagne you making history alive sir and to all to make it happen thank you all!!!!!!!!!!!
👍🏻👍🏻👍🏻
👍
Very true 💚💛❤️
Absolutely well said!
👍👏👏👏✌️👌💚💛❤️
ድምፁ ብቻውን ጠላትን ያስሸብራል
እጂግ እንጂ ዋውው አስቭሎ ያስደምማል
በጣም ወላሂ ጥላት ያርበደብዳል
እዉነት ነው!!ወደ አማራ ባህል ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ!!!
ድምፅህ ሰማያዊ ነው....እግዚአብሔር ነው የሰጠህ ዳኝዬ