Ethiopian Music: Anteneh Tesfaye አንተነህ ተስፋዬ (ወዲህ በል) - New Ethiopian Music 2018(Official Video)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 1,3 тис.

  • @hananahmed9877
    @hananahmed9877 9 місяців тому +153

    2016 ማነው እነደኔ እየሰማ ያለው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @redietmekonnen4394
    @redietmekonnen4394 3 місяці тому +102

    2017 ላይ የሰማው እንደኔ😊

  • @ሰሊናየናቴልጅ
    @ሰሊናየናቴልጅ 6 років тому +122

    አማራ መሆን መታደል ነው ሁሉም የየራሱ መገለጫ ባህል ቢኖረውም የኛ ባህል ሁሌም ያስደምማል በቃ ሁሌም ጀግነት የሰው አከባሪ መገኛ የፍቅር መመንጫ የጥጋብና ለምለም ሀገር ሁሌም ሰላማችሁ ብዝትትትት 😘😘😘😘

    • @SuseRoba-fs9tp
      @SuseRoba-fs9tp Рік тому +2

      ይሁን እንጂ አሁን ግን አማራ መሆን ወንጀል ሆኗል😭😭

    • @DebelaAbdeta
      @DebelaAbdeta 10 місяців тому

      አማራ ከመሆን ዉሻ መሆን ይበልጣል ቆሻሻ ::

    • @JooklJookl
      @JooklJookl 10 місяців тому +6

      ጥብጋላ😂😂😂​@@DebelaAbdeta

    • @HappyLake-pq9yx
      @HappyLake-pq9yx 8 місяців тому +2

      ጀዝባው ደበላ​@@DebelaAbdeta

    • @RadetAyalew
      @RadetAyalew 5 місяців тому +3

      መሆን ስለማችል ነው የሚያኮራ ማንነት የለህ የባሪያ ልጅ​@@DebelaAbdeta

  • @Habesharealty
    @Habesharealty Рік тому +47

    ጥበበኛው አማራ እዩት እንዴት እንደሚማርክ
    ትዕግስት እንደ እግዚያብሄር አዛኝነትቱም እንደ ፈጣሪ አማራ አድርገህ የፈጠርከኝ ጌታ ስምህ ይባረክ

    • @HdhdhdNvrvr
      @HdhdhdNvrvr 2 місяці тому

      ፈፈፐ, .ሀ ዐደዠ😢f
      G
      CDDDD
      D
      SD
      Have %
      &',h,b
      Xz
      ':
      H
      NNzb
      H
      Bxb.x
      Hxh
      Ĥ
      Ghchhhh

    • @Cell-g1q
      @Cell-g1q Місяць тому

      💛💚❤

    • @TemesgenGirma-td5he
      @TemesgenGirma-td5he Місяць тому

      ገደል ግባ ቦርኮ ኢትዮጲያዊ መሆኔን በል

    • @مسنياثيوبيا
      @مسنياثيوبيا Місяць тому +1

      Hid denkoro mehayim ​@@TemesgenGirma-td5he

    • @huwaahmedun6769
      @huwaahmedun6769 Місяць тому

      Q❤

  • @EndrisMohammed-rh3mx
    @EndrisMohammed-rh3mx Рік тому +24

    ወዲህ በል
    ወዲህ በል
    ዝናሬን
    እንደ አዲስ 2016እየሠማ ያለው?
    ድል ለፋኖዬ🙏

  • @fatumafafi6122
    @fatumafafi6122 4 роки тому +34

    እኔ አፋር ነኝ ግን ይሄን ሙዚቃ ስሠማ waw

  • @AbiKiflom
    @AbiKiflom 6 років тому +390

    I proud to be Habesha. From Eritrea your Brother. ❤🤝💪🤝💪❤🇪🇹🇪🇷.

    • @soloadi341
      @soloadi341 6 років тому +7

      ውድድድድድድ

    • @derejeyilma3480
      @derejeyilma3480 6 років тому +9

      you to you guys really we loved you Eritrea forever

    • @kingstonmijsty4157
      @kingstonmijsty4157 6 років тому

      Germa

    • @hawauae2299
      @hawauae2299 5 років тому +1

      TkkL😘😘😘

    • @abbelnichola3792
      @abbelnichola3792 5 років тому +1

      Wadi Kiflom; You got that right...you are Our cousin Habesha brother/ sister.many kisses to beautiful city of Asmara..

  • @wakamedia9545
    @wakamedia9545 6 років тому +20

    እዉነት በእዉነት ላይ የተመሰረተ ምርጥ አቀራረብ ድንበሬን ስትነካ አምና ዝም አልኩህ ዘንድሮስ አለቅሕ በጣሕብኝ በግራ ጎኔ ጊዜዉ የፍቅር ቢሆንም እንዲህ በቀላሉ ሊረሳ አይችልም ምርጥ ሥራ ነዉ።

    • @melakuleweye1830
      @melakuleweye1830 6 років тому

      Ermias Yeshitila ህህህ ህህርሬዩያያዩዬርርይይስጅጅህዪየዩሽስኣኣይይራሩጅትት

  • @hghjhfhh6620
    @hghjhfhh6620 6 років тому +63

    ዲንቅ የሆነ ቅንብር እስከግጥሙ ዘፋኙ ከዲምፁየበለጥ የሚሠራው ትወና ሄዷለታል ዋው💪💪💪💪💪💪💪

  • @zayedsalem-p5c
    @zayedsalem-p5c 2 роки тому +7

    አማራየ ዳሜዋ ሙቸ ነው አገሬን ኢትዮጵያን የምወዳት
    እኮን አማራ የደቡብ ወሎ ልጅ ሆንኩኝ
    ስሙ ብቻ ይበቃል እኮ አቦ አቤት አማራ መሆን እንደት መመረጥ ነው።።።።

  • @ጎንደር.እየበስምሽልጠራየ

    አማራ እኮ ጀግና ነው እኳን አማራ ሆንኩ አትኩን አትኩን ላችሉን አትነካኩን ONE LOVE አማራ! !!😍😍😍😍👍👍💓💓💓💓💓💕💞💎💎💎

    • @fatumaali9223
      @fatumaali9223 6 років тому +2

      ጎንደር.እየ በስምሽ ልጠራ የካሳ ዘር ነኝ የምትዋብ ኢትዩጲያዊነት በራሱ ኩራት ነው ሁላችንም የፈጣ ፍጡሮች ነን ማንኛችንም ከማናች አንበላለጥም

    • @ኢትዮጵያኢትዮጵያ-ሸ9ሠ
      @ኢትዮጵያኢትዮጵያ-ሸ9ሠ 6 років тому +5

      ኩርት ያልኩኝ የሸገር አማራ ነኝ.....

    • @ኢትዮጵያኢትዮጵያ-ሸ9ሠ
      @ኢትዮጵያኢትዮጵያ-ሸ9ሠ 6 років тому

      @@Et_mahbuba ጥፋ ከዚህ ፀረ አማራ ልበልክ አማራነትን እየሰደቡ ኢትዮጵያዬ ስታስቁ ምን ለማለት ነው ገደል ግቡ አብራችሁ ከኢትዮክ ጋር ቂ ቂ ቂ

    • @ጎንደር.እየበስምሽልጠራየ
      @ጎንደር.እየበስምሽልጠራየ 6 років тому

      @@Et_mahbubaአተ ደደብ አሥከብሮህ የኖረኮ አማራ ነው ሠማህ "ONE LOVE አማራ! !

    • @ኢትዮጵያኢትዮጵያ-ሸ9ሠ
      @ኢትዮጵያኢትዮጵያ-ሸ9ሠ 6 років тому +1

      @@Et_mahbuba ቀረ እኮ ጎንደር ጎጃም ወሎ ሸዋ አማራነት ሆኖ ዜማችን ....ምንድነው የምትቀባጥረው ጎንደርን ለቀቅ....

  • @redetadugna4167
    @redetadugna4167 6 років тому +170

    መቀለድ አላቅም መሚስት እና ባገር !! ተቃል በላይ ነው እንደኔ የተመቻችው ላይክ።♥

  • @marewatnafu1524
    @marewatnafu1524 6 років тому +20

    ምርጥ ቆፍጠን ያለ ሙዚቃ !ደስ ይላል። ደግመው ሲዩት ደግሞ ትርጉሙ ይገባል። ይመችህ። መቆፍጠን ነው የሚያዋጣው የምን እትት ማለት ነው ። ምከረው ምከረው ተው በለው እንቢ ካለ....

  • @negashjimma5178
    @negashjimma5178 6 років тому +129

    ጀግና የኢትዮጵያ ኩራት የአማራ ሕዝብ እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @zekariasberhe4232
    @zekariasberhe4232 4 роки тому +93

    I love this song . Much love from Eritrea

    • @abiynebse2161
      @abiynebse2161 3 роки тому

      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😘👨‍👩‍👦

  • @nafikotsweet4393
    @nafikotsweet4393 6 років тому +196

    ዋውውውው ደስ ይላል አማራ ለዘላለም ይኑር ፍቅር ማር ወለላ አገር ማሬነው

  • @birt7545
    @birt7545 8 місяців тому +23

    አማራ ነን ነባር ህዝቦች
    ባለ ታሪክ ባለ ገድል
    ጊዜ አቅንቶን የማንበድል
    ዘመን ገፍቶን የማንጎድል
    ❤❤❤❤❤❤
    ከአገር በፊት አገር የሆንን
    የኢትዮጵያ መሥራች ህዝቦች
    ❤❤❤❤❤❤
    ከአገር ዘርፈን የማንከብር
    ቅርስ አውድመን የማንለማ
    ደግ ጭዋ ኩሩ ህዝቦች
    ባለ ራዕይ ባለ አላማ

    • @yamanetsegaye8703
      @yamanetsegaye8703 7 місяців тому

      ምንታሪክ አላቺ ፈሳም 😂😂😂

  • @amenmama3963
    @amenmama3963 5 років тому +11

    ትክክለኝነትን የተማርኩበት ምርጥ ሙዚቃ በርታልንን የማንም ልክ ምንም ልኩን አያውቅም ቢያውቅም አይጠነቀቅም ዋውውወ አማራነት ውስጤ ነው

  • @hiwihiwi8360
    @hiwihiwi8360 6 років тому +11

    ኡፍፍፍፍፍ የኔ ምርጦች አንበሳ የአንበሳዘር የበላይ ልጁ መሆንእኮ ጀግንነት በደማችን ውስጥ ነው በርታ ምርጥ ስራ

  • @tigistzegeye2971
    @tigistzegeye2971 Рік тому +17

    ዘፈን ፉከራው ሸለልቶ ቀረርቶው ሁሉ ግብሩን ማንነቱን የሚገልፅ የኔ ኩሩ አማራ💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @iamgroot7077
    @iamgroot7077 6 років тому +21

    *ምነው ሸዋ* የሚለቃቸው ሙዚቃወቸ ሁሉም ምርጥ ናቸው።
    👍👍👍👍

    • @tgtk7942
      @tgtk7942 6 років тому +2

      I AM GROOT 🙌👉💋💋

    • @iamgroot7077
      @iamgroot7077 6 років тому +1

      T G from D C
      💪💪 ባንቺ ከመጡብኝ እንዲ ነው ሚያረገኝ 😍😘

    • @tgtk7942
      @tgtk7942 6 років тому +2

      I AM GROOT😍 ጀግናዬ አንደኛዬ👉♥

    • @iamgroot7077
      @iamgroot7077 6 років тому

      T G from D C
      ድሮስ የበላይ ዘር ሁኘ ጀግና ላልሆን ነው?!!!!
      *የበላይን ጀግንነት* አጎቴ፣አክስቴ፣ አህት ወንድሞቸ፣ …ዘመዶቸ በሙሉ … ጎረቤት ሁሉ ሳይቀር ትንሽ ትንሽ ተከፋፍለው ተከፋፍለው ስለጨረሱት … ያው ከኔ የቀረችው ጥቂት ብትሆንም 😊😊
      😘

    • @marysafyoo1110
      @marysafyoo1110 6 років тому

      I AM GROOT Txs

  • @LeulTsehay
    @LeulTsehay Рік тому +14

    2016 ላይ ማነው እንደኔ የሚሰማ

  • @ትግራይዓደይዓድዞምጀጋኑ

    እኔ የትግራይ ልጅ ነኝ የበላይ ዘለቀ ዘሮች ግን ሉዩ ናቸው ለኔ🌹🌹🌹🌹😍😍😍😍😍🌻🌷🌻🌷🌻🌷🌻🌷😘😘😘😘😘😘🍓🍓🍓🍒🍇🍇🍒🍒🍇🍒🍇🍇🍒🍇🍒🍇🍒🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱

    • @መልካምነትለራስነው-ለ2ወ
      @መልካምነትለራስነው-ለ2ወ 6 років тому +6

      Good good😍😍😍

    • @destalemredae1345
      @destalemredae1345 6 років тому +4

      fesam ye tigray lij adelehm ante ye belay zer egna mnawkew buda, zeraf bicha, mikegna, debtera,...........

    • @iloveethiopiawubhagere6580
      @iloveethiopiawubhagere6580 6 років тому +3

      Endezih nen yihewulh tigrem kehonk melkam kalnekun aennekam gn..... banda. zerega aenwedm like ende weyane yekenu ljib okay baro. ...!!!

    • @selamwalelign9865
      @selamwalelign9865 6 років тому +25

      Destalem Redae ፓአ የኛ ንጽህ አቤት አማራ ቡዳ ከሆንም ከናንተ እንሻላለን ለቁርጥ አሰጥም እንደ እናንተ የስው ድም እና ስጋ አንጠጣም አንበላም እናንተ አይልሏቹህ ሰይጣን ሁሌ ደም ነው የምትፍልጉት ከጠላችቹህን ምንም አይነት ሙዚቃ አትዩ የኛን ነው ለመሳደብ ነው የምታዩት መች ነው ግን የምትፋቱን አይ ናፍቀኝ ያ ግዜ

    • @selamwalelign9865
      @selamwalelign9865 6 років тому +20

      Destalem Redae ፍጽሞ የትግራ ልጅ አደለህም ስትይ አስቀሽኛል ትግራይ ስው መሳደብ እንጅ ማሞገስ አያቅም ብለሽ ነው አደል ክክክክ ታቁታላቹህ እኮ ከአፍቹህ መልካም ነገር እንደማይወጣ

  • @geeznesh2703
    @geeznesh2703 6 років тому +22

    ከድምፅ ከምስል ዜማው የግጥሙ ቃላቶች እንከን የለለበት ቀፍጠን ያለ ምርጥ ሙዚቃ

  • @netsanetadamu7320
    @netsanetadamu7320 6 років тому +11

    እዉነት በጣም የሚያምር ወኔ ያለዉ ደስ የሚል መልክት ያለዉ ነዉ ❤ ዘፈን ማለት እንዲህ ነው
    አሉ እንጂ ወገቦ ; የኔ ፍቅር ኑሪ 😅😅
    በጣም አንደኛ ❤
    💚💛💓

  • @yketmawoselay5765
    @yketmawoselay5765 Рік тому +6

    ይህ ለዘፈን ማድመቂያ ብቻ አይደለም የእያንዳንዱ አማራ እውነተኛ የውስጥ ስሜት ነው ።

  • @king-qv6tl
    @king-qv6tl 4 роки тому +40

    am from Eritrean 🇪🇷 love Amhara

    • @alhamdleallah
      @alhamdleallah 4 роки тому

      وَأَنِيبُوا إِلَى رَبِّكُمْ وَأَسْلِمُوا لَهُ مِن قَبْلِ أَن يَأْتِيَكُمُ الْعَذَابُ ثُمَّ لَا تُنصَرُونَ
      "Turn ye to our Lord (in repentance) and bow to His (Will), before the Penalty comes on you: after that ye shall not be helped
      وَاتَّبِعُوا أَحْسَنَ مَا أُنزِلَ إِلَيْكُم مِّن رَّبِّكُم مِّن قَبْلِ أَن يَأْتِيَكُمُ العَذَابُ بَغْتَةً وَأَنتُمْ لَا تَشْعُرُونَ
      "And follow the best of (the courses) revealed to you from your Lord, before the Penalty comes on you - of a sudden while ye perceive not
      أَن تَقُولَ نَفْسٌ يَا حَسْرَتَى علَى مَا فَرَّطتُ فِي جَنبِ اللَّهِ وَإِن كُنتُ لَمِنَ السَّاخِرِينَ
      "Lest the soul should (then) say: 'Ah! Woe is me!- In that I neglected (my duty) towards Allah, and was but among those who mocked
      أَوْ تَقُولَ لَوْ أَنَّ اللَّهَ هَدَانِي لَكُنتُ مِنَ الْمُتَّقِينَ
      "Or (lest) it should say: 'If only Allah had guided me, I should certainly have been among the righteous
      Quran .islam/***

  • @ህሊና-ቸ3ኰ
    @ህሊና-ቸ3ኰ 3 роки тому +35

    ጎጃም ወለላው 💚💚💚 I like this song !!👍

  • @aebemeliktiru5576
    @aebemeliktiru5576 6 років тому +29

    እንዲህ ልብን የሚያርስ እኛን እኛን የሚሸት ነው ወዳጄ ስራህ በርታልን

  • @tizitalemenhe3784
    @tizitalemenhe3784 5 років тому +31

    ጎጃም አማራ ኢትዮጵያ የኔ ጀግና ይመችክ የገሬ ልጅ.....

  • @ameera7136
    @ameera7136 6 років тому +28

    በእውነት ገጠር ውስጥ ያሉ ወዶች በሚወዱት ከመጡበት ነፍሳቸውን አሳልፈው ይሰጣሉ እኔም ከስደት ምላሽ ወደገጠር ህድ ብዬ እፈልጋለሁ አትኩብኝ የሚል

  • @tiktokchallenge4302
    @tiktokchallenge4302 3 роки тому +39

    አማራነት ንጹህ እትዮጵያዊነት🇪🇹

  • @HailiyeFeleke-ec1le
    @HailiyeFeleke-ec1le Рік тому +1

    2016? እየሰማ ያለ?

  • @muluadugna9159
    @muluadugna9159 6 років тому +139

    እንከን የሌለው አሪፍ ስራ ነው በርታ

    • @mayabahran3073
      @mayabahran3073 6 років тому +2

      mulu Adugna በጣም ነው የወደድኩት።

  • @የኑሬጀሪካማአድናቂ
    @የኑሬጀሪካማአድናቂ 6 років тому +11

    በቃ ዘቅዝቀው አሳየው የበላይ ነኝ በው ጀግናው ጎጃሜ 💪💪👍👍

  • @abebatadese7579
    @abebatadese7579 6 років тому +8

    ዋውውውው የኔ ውድ አማራ ኩራቴ ናቹ ❤️❤️🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @tiruchecole238
    @tiruchecole238 6 років тому +10

    ዝም አትለውም አለቁንም ማለት ነው የበላይ መሆናችንን
    እንከን የሌለው ስራ ነው በርታ

  • @tabourstudio
    @tabourstudio 6 днів тому +1

    It shows our real Life and still(2017) watching the music.

  • @y.ty.t5719
    @y.ty.t5719 6 років тому +3

    ጀግና ባል አለሽ ማረከልሽ!!!! እንዲህ ነዉ ጥላትን ሳይገሉ በተግባር ማሳየት!!! ጎጃሞች ዉዲዲዲ 100%!!!!!!!!

  • @netsanetabate2773
    @netsanetabate2773 6 років тому +41

    አሪፍ ሥራ ነው ወንድማለም አሁን በፍቅር መሸነፍ ነው ጀግንነት ተው አረጋጋው ዌል ሥራው ምርጥ ነው ድምፅህም አሪፍ ነው 👈 አጨራረሡ በጣም ግሩም ነው ጎበዝ እኔሥ አናቱን የምትለው መሥሎኝ ነበር በጣም ምርጥ ሥራ ነው 💖💋

    • @እንደፍቃድአኑረኝእናቴሁሌ
      @እንደፍቃድአኑረኝእናቴሁሌ 6 років тому +3

      Netsanet Abate ትክክል ብለሻል !

    • @የወሎዋልጅ
      @የወሎዋልጅ 6 років тому +1

      Netsanet Abate 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

    • @lolhaha8922
      @lolhaha8922 6 років тому +3

      አንቺ እንደ ያሬድ ነጉ አልቃሾችን ነው የምትወጂው።

    • @medyasem8355
      @medyasem8355 6 років тому +3

      Netsanet Abate
      Be hager ena Be mestu man yedraderal keld yelm

    • @netsanetabate2773
      @netsanetabate2773 6 років тому

      Blein Selemon hahahaha😂😂😂

  • @Ethio_live_Record
    @Ethio_live_Record 3 роки тому +5

    የጀግና ዘር እኮ ነኝ uuufffaaለሀገር የቆመ በ እርስቱ ማይደራደር ፋኖ ቤተ አማራ 💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤🤴

  • @abusha2002
    @abusha2002 6 років тому +32

    ዋው የሌለ ተመችቶኛል ወኔ ያለው ዘፈን ነው

  • @tesfayenigussie7448
    @tesfayenigussie7448 6 років тому +65

    የሚገርም የድምፅ፣ የምስልና ድምፅ ውህደት፤ በተለይ ደግሞ ሙዚቀኛው ቆፍጣና እውነተኛ ጀግና ነው የሚመስለው /ክሊፑን ሆኖ ነው የሰራው/…ከክሊፑ የጀግና ገፀ-ባህሪ ተላብሰው የሚተውኑ የኢትዮጵያ ተዋናዮች፣ደራሲዎችና ዳይሬክተሮች ቢማሩበት ደስ ይለኛል፡፡

    • @sherylbacani6102
      @sherylbacani6102 6 років тому

      Antin.yemeselale

    • @hghjhfhh6620
      @hghjhfhh6620 6 років тому +1

      Tesfaye Nigussie በጣም ይማርካል ወኒ ይቀሰቅሳል💪

    • @dngezeethio3166
      @dngezeethio3166 5 років тому +1

      አሥተዋይ ሠው ነህ በትክክል ይሄ ሥራ ሢሠራ ትልቁን ድርሻ ወሥዶ የነበረው ለይኩን (የካሜራ ባለሙያው ) ቀረፃው ከመጀመሩ በፌት ልጁን አሠልጥኖት ነው የተሠራው

  • @hajarhajar3855
    @hajarhajar3855 6 років тому +10

    ዋው የበላይ ዘለቀ ዋው ዋውእድሜ ለአፄወቹ በላይይይይይይ ጉንደር የጀግና አገር

  • @EyuelKasu
    @EyuelKasu 3 місяці тому +5

    ማነው እደኔ 2017 እየሰማ ያለ

  • @TareYe21-u9d
    @TareYe21-u9d 17 днів тому

    ከልብ የተሰራ ሙዚቃ ይመችህ አቦ🎉🎉❤ በጣም ነው የምወደው

  • @lolhaha8922
    @lolhaha8922 6 років тому +64

    Bravo! ቆፍጠን ያለ ዘፍን! ወድጅዋለሁ! የማንም ሴታሴት አልቃሻ አዝማሪ አሰልችቶን ነበር ገላገልከን። Jacky Gosse EthioMan እስቲ ከዚህ ልጅ ይማሩ ምድረ ቅራቅንቦ ሴት አኩሪ።

  • @umsaif6623
    @umsaif6623 4 роки тому +1

    ጥርት ያልኩ ኢትዮጵያዊ ነኝ ግን በዘር አላምንም እኔ የአከሌዘር እያላቹ የምትፅፉት ሁሉም ኢትዮጵያዊ ነው የዘረኝነት መፈስ ያለባች ሰወች እግዚአብሔር ይቅር ይበላቹ

  • @inside-africa3006
    @inside-africa3006 3 роки тому +243

    በ2013 እንደኔ ማነዉ እየሰማ ያለዉ?

  • @እስልምነየየልቤትርታ

    ይሄ በልጅግ እሚባለው ከነ ማስታጠቂያው ድሮ ጀምሮ አባቴ አለውነ ግን ይገርመኝነበር እግዳ ሲመጣ እትራሳቸውም ያደርግላቸውነበር እሱውም ከጎኑው ነው እሚያሳድርው እነቴ እደትአምነህነው መሳሪያ እትራሳቸውም እምታርገው ስትለው የሆነነገር ቢመጣኮዋ በልጅጋችንን ብድግ እነርጋለን ይለን ነበር አሁንድርስ አለውም የክተትአዋጁውግዜም ተሳትፎበታል አይ ዞን ያባቶቻችንልጅ አንፍራም ጀግነን

  • @Henokbeklel
    @Henokbeklel 8 місяців тому +4

    ግዙፉ አማራ እምነት+ጀግንነት በል ደግነት በል ጨዋታ ሁሉ የሚአምርበት የኔ አማራ

  • @የፍቅሩእናትየሰላምየፍቅሩ

    እንኳንም አማራ ሆንኩ በሜስቱ በርስቱበሀገሩ አይደራደርም አማራ !!!

    • @derejeyilma3480
      @derejeyilma3480 6 років тому

      ኢትዮጵያዊነትን አስቀድሚ የኔ እመቤት እባክሽ እኛ እንደሌሎቹ አንሁን

    • @rezene-j5n
      @rezene-j5n 5 років тому

      Mehayim!. DeniQoro nesh!. Backward!.

    • @user-hk8px4pi3p
      @user-hk8px4pi3p 4 роки тому

      @@derejeyilma3480 What did we get from it?Get killed?

    • @user-hk8px4pi3p
      @user-hk8px4pi3p 4 роки тому

      @@rezene-j5n Shut up
      She is right.
      The only thing we got is genocide for ignoring our amhara heritage.

  • @jemilahassenhabeshawutyewe5974
    @jemilahassenhabeshawutyewe5974 6 років тому +11

    Amara first ♥♥♥
    Kurat yisemegnal amara mehone

  • @zerhungetent5181
    @zerhungetent5181 2 роки тому +2

    መቼም
    የበላይ
    እነደው
    ደግሜ
    ልንገርህ
    የአማራን
    ክንድ መቼም አታገኘውም
    የአማራን ክንድ የምታገኘው
    ያኔ ሀገራዊ መስመራዊ ሀቅ ላይ ነው

  • @selamwalelign9865
    @selamwalelign9865 6 років тому +10

    ዋው ውዶችየ ያምራል በጣም የጀግና የጀግና ዘር ኑሩልብ live you. Ethiopian. Mamay

  • @DeseDese-k3d
    @DeseDese-k3d Місяць тому +2

    አማራነቴ አሁን ገባኝ 💚💛❤️🤝

  • @dawitendale760
    @dawitendale760 4 роки тому +48

    I love this song. Proud to be habesha♥️♥️

  • @የናቴነኝያብ
    @የናቴነኝያብ 6 років тому +10

    እሰይ የኔ ጀግና ምርጥ ስራ ነው

    • @gshshdvshshsg923
      @gshshdvshshsg923 4 роки тому

      ወደዱም ጠሉም አማራ ጀግናነው ዘርኛ ደግሞ አይደለንም ዝም ስንል የፈራን መሠላቸው የታሪክአተላሁላ አድንሁን ይልቅ ሙስሊም ክርስቲያንንን

  • @ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ

    አማራነት ጀግንነት!💪❤️

  • @ewnetu1978a
    @ewnetu1978a 6 років тому +1

    ደም የሚያሞቅ ወኔ የሚቸር ድንቅ አማራዊ ዘፈን፡፡

  • @Lijteddy1
    @Lijteddy1 3 місяці тому +10

    2017 ላይ የልቡን ሚያደርስለት አለ። እንደኔ?

  • @habtamuzrihunhabtamu2877
    @habtamuzrihunhabtamu2877 Рік тому +1

    በኢትዮጵያ ልክ ሁሉም ልጆቿ እኩል ጀግና ናቸዉ ከንዱ ከአንድ አይበልጥም ፦ አማራ ግን የተለየ ዋጋ የሚከፍልበት ጉዳይ ግን አልገባኝም ፦፦ ሙዚቀኛዉ በጣም የሚያምር ሙዚቃ ነዉ፦፦ ገጣሚ አይችሉም መቼም ቃላት የለኝም ፦ በርታ እንዳልልህ የበረታህ ነህ እድሜ ይስጥህ፦፦፦ ዘፍኙ ደሞ ተሰጦህን ተተቀም አትቁም

  • @AyenewAregaofficial
    @AyenewAregaofficial 6 років тому +19

    ምርጥ ስራ
    ዘሎ እየገባ ሰውበሰው ጉዳይ
    ለካ ሞች ሞልቶል ጠፍቶ እንጅ ገዳይ
    ደስ የሚል እና ወኔ ያለው ስራ

  • @bamlakugetasew6060
    @bamlakugetasew6060 5 років тому +15

    'Am proud of Ghion, and the people lives there.

  • @derejelovely888
    @derejelovely888 6 років тому +13

    ኣላወቀም ያድንጋይ ማን መሆናችን ዝምታችን ለንስሃ መሆኑ ዘንግተዋል
    💚💛❤️ 🦁 🤴🏾👈🏿

  • @bethelehemsamuel3843
    @bethelehemsamuel3843 3 роки тому +1

    አላወቀም እንዴ የበላይ መሆኔን😍❤️❤️

  • @galaxus8202
    @galaxus8202 6 років тому +55

    እፍፍፍፍፍፍ አማራ መሆን ያኮራል በተለይ የገጠር ሠው መሆን ደስ ይላል

  • @genetgenet9068
    @genetgenet9068 4 роки тому

    እኔ ምርጥ ሀበሻ ነኝ ዘረኝነት አይመቸኝም ትዉልደ አማራ ነዉ ያዉም የወሎ ልጅ። ኢቲወ በመሆኔ እኮራለሁ እድለኛ ነኝ ሺዊታ ኢቲወ በመሆኔ ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @Zamzam-s3e
    @Zamzam-s3e Рік тому

    ይህን ሙዚቃ ማነው እደኔ የሚወደው?

  • @nebeethd9251
    @nebeethd9251 3 роки тому +4

    ቆንጆ ስራ፤ ጎጃም አማራ! Beautiful traditional music of Gojam Amhara!

  • @ethopiya4260
    @ethopiya4260 6 років тому +11

    አማራነቴ.ኩራቴ እውነት ነሸጠኝ ዘራፍ ይመችክ የኔ ኩሩ..

    • @silabataschale6009
      @silabataschale6009 5 років тому

      አልሰይምም ሸንጎ አልቀጥርም ጠበቃ፤
      ያን አሽከር ተው በሉት አፍሪያለሁ በቃ፡፡

  • @yakababizai1758
    @yakababizai1758 6 років тому +3

    የሚገርም ቅኒ ነዉ በጣም ደስይላል በርታ ወድማችን

  • @fasikabirara7047
    @fasikabirara7047 Рік тому

    ይሄ ዘፈን ወኔ ይቀሰቅሳል !!! (ስሮጥ አትባረኝ) ድንቅ ነው::

  • @ነጂላሙሀመድ
    @ነጂላሙሀመድ 6 років тому +7

    ጎበዝ በሀገር ቀልድ የለም ይመችክ

  • @AdomAdom-s1j
    @AdomAdom-s1j Місяць тому

    እዉነት እሄንን የበዓል ጭፈራ ስሰማ ወኔ ያሲዛል

  • @shimeleszegeye6677
    @shimeleszegeye6677 5 років тому +10

    Amazing Gojam Amhara cultural Music Thanks Anteneh T.

  • @Habesha893
    @Habesha893 17 днів тому

    ማነው 2017 እየሰማ ያለው❤❤🎉follle

  • @workinehbirara1869
    @workinehbirara1869 2 роки тому +17

    proud to be Ethiopian

  • @user-wl2yl4vd8q
    @user-wl2yl4vd8q 6 місяців тому

    ደጋግመ በሰማውነ ባየው የማይስለቸኝ ይሂብቻነው ጀግነቱ💪 👉👍👍👍
    ደግሞ ትግስት መራራ እደሆነች የስተምራል የምር👌👍

  • @ሀኒሙላት
    @ሀኒሙላት 6 років тому +5

    እወነት ነው በሀገሬና በትዳሬ ቀልድ አልወድም ጀግና

  • @AbdrazeqSultan
    @AbdrazeqSultan 4 місяці тому

    ካሀጋር ያዎጣሁባት ሙዚቃ ልውዳዳዉ ልጥላው ግን ሁሌም ዳጋግሜ ብስማው አይሰላችኝም ግን ስደት 😢😢😢😢😢😢ማነው እንደኔ በ2017 እያስማው ያለው

  • @frewas2438
    @frewas2438 5 років тому +4

    Love the Song. .am ethiopian First. ..thogh my mom from Gojam😘

  • @ሳዱላወሎየዩቱብ
    @ሳዱላወሎየዩቱብ 6 років тому +1

    አማራ ፍቅርርርር ስላማችኩ ይብዛልኝ ...የጅግና የማኛ ጤፍ ሀገር ....የእናንተ መሆን መታደል ነው......

  • @mimitibebu2188
    @mimitibebu2188 6 років тому +7

    congrats Anteneh! Smart Cultural music! I like it.

  • @YWtube-bs8yn
    @YWtube-bs8yn 3 роки тому

    ምንግዜም አንደኛ 🤗😍

  • @እማዬናፈቅሽኝ
    @እማዬናፈቅሽኝ 6 років тому +9

    ምርጥ ስራ ነዉ 😍😍😍👍

  • @ፍቅርይበልጣል-ኈ8ኈ
    @ፍቅርይበልጣል-ኈ8ኈ 6 років тому +2

    አማራ የኢትዮጵያ ኩራት የጀግኖቹ ልጅ በሃገሩ እና በእምነቱ በሚስቱ ቀልድ አያቅም 💚💛❤️👏👏💪💪

  • @shewitagam2074
    @shewitagam2074 6 років тому +21

    ስወዳቹ አማራዎች ♥♥♥♥

    • @JooklJookl
      @JooklJookl Рік тому

      እኛምዉድድ❤❤❤❤

  • @King-hj3md
    @King-hj3md 2 роки тому

    በ2015 እንደኔ ማነው እየሰማ ያለው?

  • @ኢትዮጲያዊነትከዘርበ-ቘ5ኀ

    በለው ሸነጠኝ አሁን አሁን አለኝ💚💛❤👌👌👌👌

    • @duratube
      @duratube 6 років тому

      ፍቅር ፍቅር enim

  • @sofiyayoutude5210
    @sofiyayoutude5210 4 роки тому

    አማራ ባልህን ይቆጨኝ ነበር አማራ ቅን አርቆ አሳቢ ታጋሽ ጀግና ሁሉን አሟልቶ ፈጥሮታል💪💪💪

  • @habtamunega6729
    @habtamunega6729 5 років тому +8

    I love this music. Dear Anteneh please keep the hard work.

  • @plazaplz203
    @plazaplz203 2 місяці тому +1

    ህዝቡን ለትግል ካነቃቁ ምርጥ ስራዎች አንዱ ነው ወልቃይት ጠገዴ ኮረም አላማጣ አማራ አማራ አማራ

  • @alemshetmulate8280
    @alemshetmulate8280 6 років тому +22

    ነፍጠኛ ነኝ

  • @abrham6325
    @abrham6325 Місяць тому +1

    Any one ታህሳስ 2017😊

  • @መቅዲመቅዲ-ወ6ጐ
    @መቅዲመቅዲ-ወ6ጐ 5 років тому +4

    ያዝ ጎጃም የፍቅር ሃገር የጀግና ሃገር አማራ

  • @remam1024
    @remam1024 6 років тому

    በሂውቴ ጥይት አልወድም ግን አሁን በዚህ ሙዚቃ ማያዝ አማረኝ ዋው በጣም ቆጆ ነው

  • @eshetuabrham3094
    @eshetuabrham3094 6 років тому +3

    በጣም የሚወደድ እና የማይሰለች በቃላት የማይገለጽ

  • @gfe3146
    @gfe3146 4 роки тому +2

    ፍቅርም❤️ጀግንነትም💪🏾እኛጋ ነዉ🇪🇹

    • @alhamdleallah
      @alhamdleallah 4 роки тому

      وَأَنِيبُوا إِلَى رَبِّكُمْ وَأَسْلِمُوا لَهُ مِن قَبْلِ أَن يَأْتِيَكُمُ الْعَذَابُ ثُمَّ لَا تُنصَرُونَ
      "Turn ye to our Lord (in repentance) and bow to His (Will), before the Penalty comes on you: after that ye shall not be helped
      وَاتَّبِعُوا أَحْسَنَ مَا أُنزِلَ إِلَيْكُم مِّن رَّبِّكُم مِّن قَبْلِ أَن يَأْتِيَكُمُ العَذَابُ بَغْتَةً وَأَنتُمْ لَا تَشْعُرُونَ
      "And follow the best of (the courses) revealed to you from your Lord, before the Penalty comes on you - of a sudden while ye perceive not
      أَن تَقُولَ نَفْسٌ يَا حَسْرَتَى علَى مَا فَرَّطتُ فِي جَنبِ اللَّهِ وَإِن كُنتُ لَمِنَ السَّاخِرِينَ
      "Lest the soul should (then) say: 'Ah! Woe is me!- In that I neglected (my duty) towards Allah, and was but among those who mocked
      أَوْ تَقُولَ لَوْ أَنَّ اللَّهَ هَدَانِي لَكُنتُ مِنَ الْمُتَّقِينَ
      "Or (lest) it should say: 'If only Allah had guided me, I should certainly have been among the righteous
      Quran .islam/**

  • @የአማራልጅብርቴ
    @የአማራልጅብርቴ 6 років тому +46

    እዲያበል የጀግኖች ዘር ያማራ