Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ማስታወሻ፦የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ልጆች የወንጌል ተማሪዎቻችን በወይራ ኮንዶሚኒየም አቡነ ገብረ መንፈስቅዱስ የነበረንን ጉባኤያችንን አጠናቀናል 2015 ዓመተ ምሕረት በአዲስ ጉባኤ እንገናኛለን በዚሁ አሳውቃለው የእግዚአብሔር ሰላም ከሁላችሁ ጋር ይሁን።
እግዚአብሔር ይመስገን በሰላም ያገናኝን መልካም አዲስ አመት ይሁንልን መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፍቀርተማርያም ነኝ በፀሎት አስቡኝ
እግዛብሄር ይመስገን ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛሎት በረከቶ ይደርብን አሜን እግዛብሄርይመስገንፈጣሪፀጋውንያብዛሎትበረከቶይደርብንአሜን
Amen Amen Amen Abbaa kenya Galatoma nuuf jiradha .
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን አሜን 🙏
አባታችን ቅል ህይውት ያሰማልን አባታችንእግዝአብሔር ረጀም እደም ይሰጥልን
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ቃል ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛሎት ቀሲስ 💞💞
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛሎት ቡራኬዎት ይድረሰን በጣም ስፈልገው የነበረ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ለዚህ ክብር ያብቃን ያልበቃን ሁላችን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ቀሲስ እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከነቤተሰብዎ ያድልልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን ክፉ ጠላት ዲያብሎስን ቅዱስ ሚካኤል ከእግሮት በታች ይጣልልን አሜን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድም ረጅም እድሜ ይስጥልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልን 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
ቃለ ህይወት ያሰማልን ለማንም በሚገባ መንገድ ነው ያስተማርከው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ አሜን ።
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን መምህራችን በፆሎት አስቡኝ
በእውነት ለመምህረችን ለቀሲስ ኤኖክ ቃለ ህይወትን ያሰማልን በፀጋ በሞገስ ይጠብቅልን ለኛ ቃሉን እንድንሰማ የፈቀደልን አምላክ አይነ ልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን ➕🕯
የምፈልገው ትምህርት በምፈልገው ሰአት ይህንን ትምህርት ወደ ባለቤቴ እልክለታለው አመሰግናለው አባታችን
እኔም ፈጣሪ በፆሎታቹሁ አስቡኝ እንቁረብ ስለው እንፈታ አለኝ
@@ruhamaethiopian6219 እኔስ የጨነቀኝ ይሀ አይደል እማ እኔ እንዲፈታኝ አይፈልግም እንዲቆርብም አይፈልግም እስኪ ትምህርቶች ላኪለት ገጠሞችም ጭምር
እህቶቼ በርቱ ተስፋ እንዳትቆርጡ :: እኔ ባለቤቴን እንቁረብ ብዬ ስጠይቀው እምቢ ብሎኛል:: አራት አመት ጠብቄዋለሁ ከዛ አብረን እንደገና ከነልጆቻችን ተቀበልን:: እንደመድኅኒአለም ፈቃድ ::ወንዶች በዚህ ጉዳይ ላይ በጣም አስቸጋሪዎች ናቸዉ:: እረዳችኃለሁ
@@የቅዱስሚካኤልነኝ የኔ ውድ በጣም እኮ ነው የገረመኝ ባለቤቴ ሲበዛ በጣም ምረጥ ባል ለልጆቸም ሲበዛ ለሱ ማይል ጥሩ አባት ነው ፈራሂእግዚአብሄረ ያለው ነው ግን ይሄን ሃሳብ ሳመጣለት በቃእንፈታና በውጭሁኝ ልጆቸን እከባከባለው አለኝ እንፈታ ያለኝ ደግሞ አንች መቁረብ እየፈለግሽ መሰናክል እንዳልሆንብሽ ብየነውእንጅ መፈታት አልፈልግም አለኝ ከዛን በሃላ ንግግሬ ከፈጣሪ ጋረ ነው የክረስትና ስሙን ከእጀላይ ፅፌ እየሰገድኩ ነው እረግጠኛነኝ አንድቀን እንደሚሳካልኝ ከፈጣሪ ጋረ በፀሎታችን እንተሳሰብ ሰቨነማረያም
@@rahelasfaw6451 እሽ የኔ እህት የመዳናችን ግዜ አራቂብን እንጅ አንድቀን ይሳካልናል ለአንች የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስ
አሜን እውነትነው ፈጣሪ ለሁላችን ማስተዋል ይጥልን ቃልህወት ያሰማልን መምራችን
እንኳን በሰላም መጡ አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን። ፅጌ ማርያም ኪዳነ ማርያም በፀሎት ያስቡን አባታችን
ስላም ውድ ወንድሜ መምህራችን ሄኖክ እንካንም በስላም መጣህልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥልን አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን ለሁላችን ውድ ወንድሜ መምህራችን ሄኖክ
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤❤❤🌹🌹🌹 ቃል ሂዮት ያስማልን 🙏🙏🙏🙏🙏
መምህር ቃለ ሂወት ያሰማል. እግዚኣብሔር ዕድሜ እና ጤና ይስጦት.
መምህር ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በጸሎትዎ ቤተሰባችን ያሰብልኝ ከኔ የበረታችሁ እህቶች ወንድሞች አሰብኝ በጸሎታችሁ
የምፈልገውን ትምህርት በሚገርምና በሚገባ መንገድ አገኘሁት። ቃለሕይወት ያሰማልን
ቃለህይወትን ያሰማልን አባቴ
አሜን አሜን አሜንቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏
Enameseginalen memhr betam bamifeligew seat yagegnawut temrt eski ladamt
አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን
እንኩዋን በደህና መጡልን አባታችን 🙏🏿ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን ወለተ ማርያም ብላችሁ አስቡኝ ከእኔ የበረታችሁ 🤲🏽
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ፀጋዉን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመነዎትን ያድልልን አሜን ቃለ ህይወትን ያሠማልን 💒💒💒✝️✝️✝️🕯🕯🕯👏👏👏👏💚💛❤️🤲🤲🤲
አሜን.አሜንአሜን
Let the love of our Almighty God and the peace of our mother Saint Vergin Marry be with our dear father Kesis Henok Tefera!!!
ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ቅዱስ እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏 መምህር እንኳን ደህና መጡ ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ፀጋውን ፉቅሩን ያብዛልዎት አሜን ለእኛም ቅዱስ ስጋውን ክቡር ደሙን እንድንቀበል ቅዱስ ፉቃዱ ይሁንልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን
Amen Amen Amen Qalahewot yasaman Abatachen 🙌🙌💕❣🥰💗💞👏👏
ሕልውናዬ ይሰግዳል ለአብስብዕናዬ ይሰግዳል ለወልድኑሮዬ ይሰግዳል ለመንፈስ ቅዱስዘመናቴ ይሰገዱ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስፈቃዳቴ ይሰገዱ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስባሕሪያቴ ይሰገዱ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስምስጋና ይድረስ ለአብምስጋና ይድረስ ለወልድምስጋና ይደረስ ለመንፈስ ቅዱስሃሌሉያ በሰማይ በምድር ለአብሃሌሉያ በሰማይ በምድር ለወልድሃሌሉያ በሰማይ በምድር ለመንፈስ ቅዱስስብሐት ለእግዚአብሔር አብስብሐት ለእግዚአብሔር ወልድስብሐት ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ አንተ 3Xቅዱስ እግዚአብሔርእስከዚህ ሰዓት ላደረሰኝቅዱስ ኃያልበቸርነቱ መንገድ ለመራኝቅዱስ ሕያውበጸጋው ኃይል ላከበረኝቅዱስ አዶናይረድኤት በረከቱን ለሰጠኝቅዱስ ኤልሻዳይሞገስ ክብሩን ላካፈለኝቅዱስ ያሕዌበብርሃን አምባ ላይ ላቆመኝቅዱስ ጸባዖትከክፉ ነገር ሁሉ ለጠበቀኝቅዱስ ኢየሱስቅዱስ ክርስቶስቅዱስ አማኑኤልአምልኮት ውዳሴ ይድረሰውክብር ምስጋና ይግባውለዘለዓለሙ በእውነት አሜን፡፡እኔ የምሰግደው ነው:: ከጠቀማችሁ፥ ተጠቀሙበት::ua-cam.com/video/ZNEuqp1tJ-8/v-deo.html
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምራችን አሜን አሜን አሜን
አሜን እግዚአብሐር ይመስገን መምህራችን አባታችን እንኳን አብሮ አደረሰን በሰከታችሁ ይደረብን እኛነም አስቡን በስደታ ያለነውን ወለተ እየሱስ ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለህይወትያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን በሰላም ለሀገራችን ያድርሰን ቅዱስ ስጋ ወደሙን እንድንወስድ የአምላክ ቅዱስ ፈቃድ ይሁንልን አረብ ሀገር ያለነው በብዛት ቤተክርስቲያን እንኳ አናገኝም ታጉረን ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን
አሜንአሜንአሜን
Kale hiwot yasemalen yesema newn be lebonachn yasadereben amen.
ፀጋውን ያብዛልዎት ስለ ቅዱስ ቁርባን ደጋግመዉ ያስተምሩን እባክዎ
ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን
AMEN AMEN AMEN kale hiwoten yasemalen
እግዚአብሔር ይመስገን
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
አግዚአብሔር ፈቅዶ ለስጋ ወደሙ ያብቃን
እንኳን ሰላም መጡልን አባታችን እግዚአብሔረ አምላክ ፀጋውን ያብዛል አገራችንን ሰላም አድረጎልን በሰላም ያገናኘን እማፋቅረ ትጠብቀን የኦረቶዶክስ እምነት ተከታዮች ፋቅረን ሰላምን አንድነትን የምንሰማበት 2015 አመተምህረት ይሁንልን
አሜን ቃለ ሒወት ያሰማልን
መማህርችን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤
Kale hiwot yaseman be thelotachu asbeng 🙏 🙏 🙏
Amen Amen Amen......................
Amen Amen Amen
Sagallee jirenya nuu Haa dhagechissu Abbaa kenya Ameen
ቃለ ህይወት ያሰማልን
Ameen Ameen Ameen
Kale heywet yasemalen abatachen
Amen Amen Amen kale hiwot yasemalen
አደኛኛኛ
Enwedkalen memhr!
Kal hewat eyasamalegn abatachin
💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
🤲🤲🤲
Keel hyuwet ysemeln lmemhrecin
በፆሎት አሰቡኝ
Dink timhirt Edmena tena yisilign
Welcome 🙏 🙏 🙏 🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለህወትያሠማልን
ማስታወሻ፦የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ልጆች የወንጌል ተማሪዎቻችን በወይራ ኮንዶሚኒየም አቡነ ገብረ መንፈስቅዱስ የነበረንን ጉባኤያችንን አጠናቀናል 2015 ዓመተ ምሕረት በአዲስ ጉባኤ እንገናኛለን በዚሁ አሳውቃለው የእግዚአብሔር ሰላም ከሁላችሁ ጋር ይሁን።
እግዚአብሔር ይመስገን በሰላም ያገናኝን መልካም አዲስ አመት ይሁንልን መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፍቀርተማርያም ነኝ በፀሎት አስቡኝ
እግዛብሄር ይመስገን ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛሎት በረከቶ ይደርብን አሜን እግዛብሄርይመስገንፈጣሪፀጋውንያብዛሎትበረከቶይደርብንአሜን
Amen Amen Amen
Abbaa kenya Galatoma nuuf jiradha .
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን አሜን 🙏
አባታችን ቅል ህይውት ያሰማልን አባታችን
እግዝአብሔር ረጀም እደም ይሰጥልን
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ቃል ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛሎት ቀሲስ 💞💞
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛሎት ቡራኬዎት ይድረሰን በጣም ስፈልገው የነበረ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ለዚህ ክብር ያብቃን ያልበቃን ሁላችን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ቀሲስ እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከነቤተሰብዎ ያድልልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን ክፉ ጠላት ዲያብሎስን ቅዱስ ሚካኤል ከእግሮት በታች ይጣልልን አሜን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድም ረጅም እድሜ ይስጥልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልን 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
ቃለ ህይወት ያሰማልን ለማንም በሚገባ መንገድ ነው ያስተማርከው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ አሜን ።
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን መምህራችን በፆሎት አስቡኝ
በእውነት ለመምህረችን ለቀሲስ ኤኖክ ቃለ ህይወትን ያሰማልን በፀጋ በሞገስ ይጠብቅልን ለኛ ቃሉን እንድንሰማ የፈቀደልን አምላክ አይነ ልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን ➕🕯
የምፈልገው ትምህርት በምፈልገው ሰአት ይህንን ትምህርት ወደ ባለቤቴ እልክለታለው አመሰግናለው አባታችን
እኔም ፈጣሪ በፆሎታቹሁ አስቡኝ እንቁረብ ስለው እንፈታ አለኝ
@@ruhamaethiopian6219 እኔስ የጨነቀኝ ይሀ አይደል እማ እኔ እንዲፈታኝ አይፈልግም እንዲቆርብም አይፈልግም እስኪ ትምህርቶች ላኪለት ገጠሞችም ጭምር
እህቶቼ በርቱ ተስፋ እንዳትቆርጡ :: እኔ ባለቤቴን እንቁረብ ብዬ ስጠይቀው እምቢ ብሎኛል:: አራት አመት ጠብቄዋለሁ ከዛ አብረን እንደገና ከነልጆቻችን ተቀበልን:: እንደመድኅኒአለም ፈቃድ ::ወንዶች በዚህ ጉዳይ ላይ በጣም አስቸጋሪዎች ናቸዉ:: እረዳችኃለሁ
@@የቅዱስሚካኤልነኝ የኔ ውድ በጣም እኮ ነው የገረመኝ ባለቤቴ ሲበዛ በጣም ምረጥ ባል ለልጆቸም ሲበዛ ለሱ ማይል ጥሩ አባት ነው ፈራሂእግዚአብሄረ ያለው ነው ግን ይሄን ሃሳብ ሳመጣለት በቃእንፈታና በውጭሁኝ ልጆቸን እከባከባለው አለኝ እንፈታ ያለኝ ደግሞ አንች መቁረብ እየፈለግሽ መሰናክል እንዳልሆንብሽ ብየነውእንጅ መፈታት አልፈልግም አለኝ ከዛን በሃላ ንግግሬ ከፈጣሪ ጋረ ነው የክረስትና ስሙን ከእጀላይ ፅፌ እየሰገድኩ ነው እረግጠኛነኝ አንድቀን እንደሚሳካልኝ ከፈጣሪ ጋረ በፀሎታችን እንተሳሰብ ሰቨነማረያም
@@rahelasfaw6451 እሽ የኔ እህት የመዳናችን ግዜ አራቂብን እንጅ አንድቀን ይሳካልናል ለአንች የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስ
አሜን እውነትነው ፈጣሪ ለሁላችን ማስተዋል ይጥልን ቃልህወት ያሰማልን መምራችን
እንኳን በሰላም መጡ አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን። ፅጌ ማርያም ኪዳነ ማርያም በፀሎት ያስቡን አባታችን
ስላም ውድ ወንድሜ መምህራችን ሄኖክ እንካንም በስላም መጣህልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥልን አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን ለሁላችን ውድ ወንድሜ መምህራችን ሄኖክ
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤❤❤🌹🌹🌹 ቃል ሂዮት ያስማልን 🙏🙏🙏🙏🙏
መምህር ቃለ ሂወት ያሰማል.
እግዚኣብሔር ዕድሜ እና ጤና ይስጦት.
መምህር ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በጸሎትዎ ቤተሰባችን ያሰብልኝ ከኔ የበረታችሁ እህቶች ወንድሞች አሰብኝ በጸሎታችሁ
የምፈልገውን ትምህርት በሚገርምና በሚገባ መንገድ አገኘሁት። ቃለሕይወት ያሰማልን
ቃለህይወትን ያሰማልን አባቴ
አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏
Enameseginalen memhr betam bamifeligew seat yagegnawut temrt eski ladamt
አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን
እንኩዋን በደህና መጡልን አባታችን 🙏🏿
ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን ወለተ ማርያም ብላችሁ አስቡኝ ከእኔ የበረታችሁ 🤲🏽
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ፀጋዉን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመነዎትን ያድልልን አሜን ቃለ ህይወትን ያሠማልን 💒💒💒✝️✝️✝️🕯🕯🕯👏👏👏👏💚💛❤️🤲🤲🤲
አሜን.አሜንአሜን
Let the love of our Almighty God and the peace of our mother Saint Vergin Marry be with our dear father Kesis Henok Tefera!!!
ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ቅዱስ እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏 መምህር እንኳን ደህና መጡ ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ፀጋውን ፉቅሩን ያብዛልዎት አሜን ለእኛም ቅዱስ ስጋውን ክቡር ደሙን እንድንቀበል ቅዱስ ፉቃዱ ይሁንልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን
Amen Amen Amen Qalahewot yasaman Abatachen 🙌🙌💕❣🥰💗💞👏👏
ሕልውናዬ ይሰግዳል ለአብ
ስብዕናዬ ይሰግዳል ለወልድ
ኑሮዬ ይሰግዳል ለመንፈስ ቅዱስ
ዘመናቴ ይሰገዱ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ
ፈቃዳቴ ይሰገዱ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ
ባሕሪያቴ ይሰገዱ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ
ምስጋና ይድረስ ለአብ
ምስጋና ይድረስ ለወልድ
ምስጋና ይደረስ ለመንፈስ ቅዱስ
ሃሌሉያ በሰማይ በምድር ለአብ
ሃሌሉያ በሰማይ በምድር ለወልድ
ሃሌሉያ በሰማይ በምድር ለመንፈስ ቅዱስ
ስብሐት ለእግዚአብሔር አብ
ስብሐት ለእግዚአብሔር ወልድ
ስብሐት ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ
ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ አንተ 3X
ቅዱስ እግዚአብሔር
እስከዚህ ሰዓት ላደረሰኝ
ቅዱስ ኃያል
በቸርነቱ መንገድ ለመራኝ
ቅዱስ ሕያው
በጸጋው ኃይል ላከበረኝ
ቅዱስ አዶናይ
ረድኤት በረከቱን ለሰጠኝ
ቅዱስ ኤልሻዳይ
ሞገስ ክብሩን ላካፈለኝ
ቅዱስ ያሕዌ
በብርሃን አምባ ላይ ላቆመኝ
ቅዱስ ጸባዖት
ከክፉ ነገር ሁሉ ለጠበቀኝ
ቅዱስ ኢየሱስ
ቅዱስ ክርስቶስ
ቅዱስ አማኑኤል
አምልኮት ውዳሴ ይድረሰው
ክብር ምስጋና ይግባው
ለዘለዓለሙ በእውነት አሜን፡፡
እኔ የምሰግደው ነው:: ከጠቀማችሁ፥ ተጠቀሙበት::
ua-cam.com/video/ZNEuqp1tJ-8/v-deo.html
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምራችን አሜን አሜን አሜን
አሜን እግዚአብሐር ይመስገን መምህራችን አባታችን እንኳን አብሮ አደረሰን በሰከታችሁ ይደረብን እኛነም አስቡን በስደታ ያለነውን ወለተ እየሱስ ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለህይወትያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን በሰላም ለሀገራችን ያድርሰን ቅዱስ ስጋ ወደሙን እንድንወስድ የአምላክ ቅዱስ ፈቃድ ይሁንልን አረብ ሀገር ያለነው በብዛት ቤተክርስቲያን እንኳ አናገኝም ታጉረን ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን
አሜንአሜንአሜን
Kale hiwot yasemalen yesema newn be lebonachn yasadereben amen.
ፀጋውን ያብዛልዎት ስለ ቅዱስ ቁርባን ደጋግመዉ ያስተምሩን እባክዎ
ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን
AMEN AMEN AMEN kale hiwoten yasemalen
እግዚአብሔር ይመስገን
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
አግዚአብሔር ፈቅዶ ለስጋ ወደሙ ያብቃን
እንኳን ሰላም መጡልን አባታችን እግዚአብሔረ አምላክ ፀጋውን ያብዛል አገራችንን ሰላም አድረጎልን በሰላም ያገናኘን እማፋቅረ ትጠብቀን የኦረቶዶክስ እምነት ተከታዮች ፋቅረን ሰላምን አንድነትን የምንሰማበት 2015 አመተምህረት ይሁንልን
አሜን ቃለ ሒወት ያሰማልን
መማህርችን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤
Kale hiwot yaseman be thelotachu asbeng 🙏 🙏 🙏
Amen Amen Amen......................
Amen Amen Amen
Sagallee jirenya nuu Haa dhagechissu Abbaa kenya Ameen
ቃለ ህይወት ያሰማልን
Ameen Ameen Ameen
Kale heywet yasemalen abatachen
Amen Amen Amen kale hiwot yasemalen
አደኛኛኛ
Enwedkalen memhr!
Kal hewat eyasamalegn abatachin
💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
🤲🤲🤲
Keel hyuwet ysemeln lmemhrecin
በፆሎት አሰቡኝ
Dink timhirt
Edmena tena yisilign
Welcome 🙏 🙏 🙏 🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለህወትያሠማልን