ታላቅ እምነት ከእስልምና ወደ ክርስትና የመጣችው በመተት የተሰቃየችውና አልሸነፍ ያለችው አስገራሚዋ ድንቅ ሴት! ክፍል 148።

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 92

  • @yemisrachtesema312
    @yemisrachtesema312 3 дні тому +21

    እባካችሁ ህዝበ ክርስቲያን እንደዚህ ያሉ እውነተኛ አባቶችን እናበራታታ like share እርግ

  • @TigistTigist-z4k
    @TigistTigist-z4k 2 дні тому +6

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አባታችን. !!!!❤

  • @አዩYouTube-p1x
    @አዩYouTube-p1x 2 дні тому +10

    ቀሲስዬ እድሜና ፀጋውን እግዚአብሔር ይስጦት ❤❤እናንተን የሰጠን አምላክ ልዑል እግዚያብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @trengogetachew1173
    @trengogetachew1173 2 дні тому +9

    እግዚአብሔር ይመሰገን እናተን ባንጠን ምን ይሆን ይህ ሚስኪን ህዝብ ቀሲስ እድሜና ጤና ይስጦት ተቃዋሚኦች ልባቹህን ይመልስላችሁ

  • @AbinetAbinet-q8x
    @AbinetAbinet-q8x 2 дні тому +3

    እግዚአብሔር ስራህ ድንቅ ነው

  • @FetleWork-ke2zm
    @FetleWork-ke2zm 3 дні тому +19

    የኔ አባት እመቤቴ ትጠብቅልን የኔትሁት አባት

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse6095 2 дні тому +1

    ቀሲስየ ስንቱን ከእስራት ፈቱ
    እናንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን
    ቡራኬዎ ይድረሰኝ , ወለተ ኪዳን❤

  • @sabacarlier5071
    @sabacarlier5071 2 дні тому +5

    አባታችን ቀሲስ ሄኖክ ተፈራ ፀጋውን ያብዛሎት ያገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን በውነት አሜን 🌻🙏

  • @ZufanKelelom
    @ZufanKelelom 3 дні тому +9

    እልልልል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tadeleGullat-oo6nj
    @tadeleGullat-oo6nj 3 дні тому +10

    መምራች እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛሎ እናንተን የሰጠን መዳኒአለም ክብር ምስጋና ይደረሰዉ የፍጥረት ባለቤት ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZerfeshDereje
    @ZerfeshDereje 3 дні тому +9

    እንኳን ደና መጡልን አባታችን በረከታቸው ይደርብን❤❤❤❤❤

  • @ווסןטפרהאייטגב
    @ווסןטפרהאייטגב 3 дні тому +3

    እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማርሽ

  • @ሀኒደምሰው
    @ሀኒደምሰው 2 дні тому +1

    አባታችን ዘላለም ያኑርልን አሜን❤❤❤

  • @Yayeshe
    @Yayeshe 2 дні тому +1

    ለአባታችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይሥጥልን

  • @SAT-w1t
    @SAT-w1t 3 дні тому +19

    በንፁህ ልቦና ማመን እንዴት እንደሚያድን ትልቅ ምስክርነት። ❤Like 🎉Share አድርጉ

  • @ሰያየማርያም
    @ሰያየማርያም 3 дні тому +5

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏

  • @የተክልዬ24-sx2cv
    @የተክልዬ24-sx2cv 2 дні тому +6

    በጣም ድንቅና ታላቅ እምነት ያላት ሴት ናት እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናት❤ቃለ ህይወት ያሰማልን አባይዬ አባን እንዴት እንደምወዶት እማ ፍቅር ወላዲተ አምላክ ትጠብቅልን❤❤

  • @WelansaGachena
    @WelansaGachena 3 дні тому +7

    ክብር ለስላሴ ድንቅ ጀግና ጎበዝ እናት እግዚያብሔር ቀሪዉ ዘመንሽንበመላእክቱ አማላጅነት ይጠብቅልሽ አባታችን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ይስጥልን ኑሩልን እንወዶታለን❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @AbebaHabte-p4k
    @AbebaHabte-p4k 2 дні тому +1

    Egziabher yimsgen 🙏🏾🙏🏾🙏🏾♥️♥️♥️♥️ Amen 💚💚🙏🏾🙏🏾♥️♥️♥️

  • @BosenaFkekay
    @BosenaFkekay 3 дні тому +6

    የኔ አባት በረከቲይድረሰን ፀጋውን ያብዛልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @michaelkidane6578
    @michaelkidane6578 2 дні тому +1

    Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @gebrestudio
    @gebrestudio 2 дні тому +2

    አባቴ እድሜ ይስጦት

  • @maron-m1234
    @maron-m1234 2 дні тому +1

    በእዉነት እደትአይነትዘመንደረስነክፍትየበዛበትአቤቱአምላኬሆይየሆነብንአስብ

  • @taybaa8158
    @taybaa8158 2 дні тому +1

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse6095 2 дні тому +3

    እህቴ እግዚአብሔር ይባርክሽ , የተመረጥሽ ነሽ ❤❤❤

  • @ZerfeshDereje
    @ZerfeshDereje 3 дні тому +4

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል ልቦና ይስጣቸው

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 2 дні тому +3

    አባታችን ፀጋው ያብዛሎት የታሰርነው ሁላችንም ይፍታን

  • @heleenheleen3936
    @heleenheleen3936 3 дні тому +3

    እግዚያብሔር ይመስገን የመነ የተመቀ ይድናል ተመስገን

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse6095 2 дні тому +1

    እንጀራየን የበላ በኔ ላይ ተረከዙን አነሳ ❤❤❤
    መርምረን እንኑር , እንንቃ
    እውነት ነው , መስገድ መቀጥቀጥ ስጀምር ያየሁት የቅርብ ሰው ነበርና ደኘገጥኩ❤
    ፀጋወት ይብዛ ቀሲስ ❤❤❤

  • @MershaYmer
    @MershaYmer 2 дні тому +1

    አባታችን ፀጋዉን ያብዛልት በእዉነት እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥወት ያገልግሎት ዘመንወትንእግዚያቤር ይባርክልወተ አባቴ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ኪዳን ብለዉ

  • @DjdjSjs-k7j
    @DjdjSjs-k7j 3 дні тому +3

    ኣባታችን ቃልሂወት ያሰማልን ፀጋው ያብዛለት

  • @gennatgerredow5630
    @gennatgerredow5630 2 дні тому +1

    Abbaatachii nuruleng🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @DjdjSjs-k7j
    @DjdjSjs-k7j 3 дні тому +3

    በፀሎት ኣስቡኝ ኣባታችን ወለተ ሰላሴ

  • @yemisrachtesema312
    @yemisrachtesema312 3 дні тому +5

    ቄስስ በረከቶዎ ይደርብን

  • @dawitvlog21
    @dawitvlog21 День тому

    እግዚአብሄር ይመስገን🙏🙏🙏 ክብር ለስላሴ ዘላለም ስላሴ🙏🙏🙏...ክብር ምስጋና ለወላዲተ አምላክ🙏🙏🙏

  • @yemanesolomon5286
    @yemanesolomon5286 3 дні тому +3

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @ዛሬምተመስገንጌታዬ

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ማይናገር ስጦታው🤲ቀሲስዬ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቃችሁ ለእኛ ኑርልን🌻

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 2 дні тому

    እንኳን ደህና መጡልን አባታቼን እግዚአቢሄር አምላክ ፀጋዉን ያብዛልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መተት አድራጊዎች ያጥፋልን አባ በፀሎት አስቡኝ

  • @trhashadish6175
    @trhashadish6175 2 дні тому +1

    ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉 Egzabihier ymesgen Edimenn tienan yhabkum abona 🎉🎉🎉❤❤❤

  • @Alemi8526
    @Alemi8526 2 дні тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልል በእውነት ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ አባታችን በእድሜ ጤና ይጠብቅልን

  • @Truth-In-Orthodoxy
    @Truth-In-Orthodoxy 2 дні тому

    በጌታ በመድሃኔ አለም ስም በጣም ጎበዝ ሴት ናት። እምነት ማለት ጽናት ማለት እንደዚህ ነው። እግዛብሔር እምነታችን ያጠንክርልን። አባታችን በረከትዎ አይለየን። አሜን!

  • @AmenSetegn
    @AmenSetegn 2 дні тому

    አባታችን እድሜ ይስጥልን በረከተዎ ይደርብን

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 2 дні тому

    ቄሴ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት❤❤❤

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 2 дні тому +1

    ኡፍፍፍ 😭😭😭😭እግዚሆ ማሬን ዬ ዋንድሞቼ ኑሩ ባዢ አየሁት

  • @yemisrachtesema312
    @yemisrachtesema312 3 дні тому +3

    እሰይ እልልልልልልልልልልልልል

  • @ቅዱስገብርኤልአባቴአንተዉ

    ተመሥገን አምላኬ ላንቺ የደረሠ አምላክ ለኛም ይድረስልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 3 дні тому +2

    የኔም እናቴ 😢😢😢😢😢😢

  • @CosTumer-l1s
    @CosTumer-l1s 2 дні тому +1

    🎉🎉🎉❤❤❤😢😢😢

  • @HabtshTube-j7l
    @HabtshTube-j7l 3 дні тому +42

    ተመልካቾች ግን ለምንድ ነዉ ላይክ የማታደርጉት

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 3 дні тому +5

      ፕራንክ አደለማ 🥹

    • @Mili-x9w
      @Mili-x9w 3 дні тому +5

      መንፈሱ አይፈቅድላቸውም እጃቸውን ይዞ እንዴት ?

    • @tsedallove
      @tsedallove 3 дні тому +6

      እኔማ በጣም ነው እማፍርው የህይወት የትምህርት እይታም ላይክም የለው የብልግና ነገሮች ግን😢😢😢😢😢😢

    • @ቅድስትየአብረሀሙስላሴከኔ
      @ቅድስትየአብረሀሙስላሴከኔ 2 дні тому +3

      እውነት ነው አከፈልበትብ ላክ ማርግ እሳቸው እየደገሙ ከመፍስ እየታገሉ እኛ ላክ ማርግ ይከብዳል

    • @ቅድስትየአብረሀሙስላሴከኔ
      @ቅድስትየአብረሀሙስላሴከኔ 2 дні тому +2

      እውነት ነው አከፈልበትብ ላክ ማርግ እሳቸው እየደገሙ ከመፍስ እየታገሉ እኛ ላክ ማርግ ይከብዳል

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ

    እግዚአብሔር ይመስገን😢

  • @FaxmaFaxma-n8f
    @FaxmaFaxma-n8f 2 дні тому +1

    Amen

  • @kidstቅድስትስለሽየኪዳነም

    እግዛብሔር ይመስገን አልልልልል

  • @HhfBbd-x4x
    @HhfBbd-x4x 2 дні тому +1

    ❤❤❤❤❤Elllllllllllllllllllll

  • @እሙየማሪያምልጂ-ጠ7ጐ

    የኛ ቤት😢😢😢😢ጉድ ይኸነው

  • @ftawwftwww2822
    @ftawwftwww2822 День тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢ትክክልክብርአቦና

  • @BiriEshetu
    @BiriEshetu 2 дні тому

    AmenAmenAmen igziabher yimasgen🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰

  • @HareguaGeremew
    @HareguaGeremew 2 дні тому

    Egzabhre yemsgene yesadrgoo yefeterne🤲🏾🤲🏾☦️☦️☦️☦️☦️

  • @ቃልየመንገዴመሪ
    @ቃልየመንገዴመሪ 2 дні тому

    እናቴን መሰሉኝ ንግግራቸዉ ሀሳባቸዉ ኑሯቸዉ እንደዚህ ናት ባዶ የሆነ ህይወት ነዉ የምንኖረዉ😢😢😢ኡፍ

  • @WardWw-wr2qp
    @WardWw-wr2qp 3 дні тому +2

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @GadiseDenbi
    @GadiseDenbi 3 дні тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alemtsehayethiopia5728
    @alemtsehayethiopia5728 3 дні тому +1

    👏👏👏❤❤❤

  • @AziyaHussain-nc3iw
    @AziyaHussain-nc3iw 2 дні тому

    galata Rabbii❤❤❤❤❤❤❤

  • @Yamaryam-e6u
    @Yamaryam-e6u 3 дні тому +2

    endema katangre yan abte ewdwtlew abta walte maryam

  • @Lideya-le2bo
    @Lideya-le2bo 2 дні тому +1

    አባቴ መከዳት ብቻ ሳይሆን በቁሜ ገለውኛል እኔስ

  • @MikiMiki-m9b
    @MikiMiki-m9b 2 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ftawwftwww2822
    @ftawwftwww2822 День тому

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @kedeset
    @kedeset 2 дні тому +1

    አባቴ ደከመኝ ሞት መመኘት አጥረት ነው

  • @IQuality-vp3cx
    @IQuality-vp3cx 2 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢

  • @sababekele8721
    @sababekele8721 3 дні тому +1

    Elllllllll

  • @TsehayAdane-xj1ny
    @TsehayAdane-xj1ny 2 дні тому

    አባቴ የት ነው ጉባኤዉ የት ነው ሚገኙት

  • @KumeeQtr
    @KumeeQtr 3 дні тому +1

    ❤❤❤❤🎉🎉🤲🤲🤲🏿🤲🏿🤲🏿🥲🥲

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 3 дні тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏

  • @Fatushow123
    @Fatushow123 3 дні тому +2

    ❤❤❤

  • @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ

    ❤❤❤❤❤❤

  • @ftawwftwww2822
    @ftawwftwww2822 День тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ኣደዋይይፈትወኪእየH

    ❤❤❤❤