ለትዳር የምትሆን ሴት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 вер 2024
  • ለትዳር የምትሆን ሴት

КОМЕНТАРІ • 195

  • @djgemesa62
    @djgemesa62 2 роки тому +22

    Yes, I married beautiful woman 17 years ago in ethiopia and we came to USA. Then , we got children. Finally, she gave me Very hard times and we divorced. we couldn't understand each every time.. She was money and materialist woman . Yes , personality and behavior is the most important things for hasband and wife. I was married her because she was very beautiful girl . Even we did not studied each other's for 1 year before we married. That was my biggest misttake in My life.

    • @birhanugodana2866
      @birhanugodana2866 2 роки тому +1

      The Western world totally has no family lifestyle. Their system is built to crackdown or destroy families instead of bringing them together. They are totally driven by the spirit of an evil one !! NO fear of GOD at all.

    • @DrBahiruLegesse-SCIsurvivor
      @DrBahiruLegesse-SCIsurvivor 2 роки тому

      I feel you....now the problem is parenting the children which is not easy....&.....they deserve better......

    • @sammymanu7584
      @sammymanu7584 Рік тому

      I used to watch your show and I want to continue watching your videos talk which is educational and practical!!

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 11 місяців тому

      Don’t ever trust bitch

  • @aneshamood6033
    @aneshamood6033 2 роки тому +8

    ለመሆኑ አንቺ አግብተሻል ውይ በጣም መልካም ልጅ ነሸ ሁሉ ነገር አልተሳሳትሸም አድናቂሸ ነኘሁሉ ነገር ሰራሸ ይመቻል አንቺን ያገባ ታድሎዋል የኔ ቆንጆ በርቺ እላለሁ

  • @DrBahiruLegesse-SCIsurvivor
    @DrBahiruLegesse-SCIsurvivor 2 роки тому +12

    የምትናገሪው ነገር ያነበብሽው ብቻ ሳይሆን ስብዕናሽም ከሆነ ታድለሻል። መልካምነት ለራስ ነው።

    • @teddyzeyna4745
      @teddyzeyna4745 2 роки тому

      Yes is true

    • @hailetesfay3313
      @hailetesfay3313 Рік тому +1

      ዋናው እሱ ላይ ነው ። ዘመኑ ተናጋሪ አፍርቷል ተግባር ላይ የለም እንጂ እንደ የዘመኑ ፖለቲካ ( የአፈጻጸም ችግር )

  • @aregaayalew215
    @aregaayalew215 2 роки тому +2

    ግሩም የማስረዳት ችሎታ በዚህ ላይ ግን ሁሉም ሰው ይህን ያሟላል ብሎ መጠበቅ ምን አልባትም ቁሞ መቅረትም ይመጣል ከመሀል የጎደለውንም መሸከም ወይም መቻል ግድ የሚሆንበት ግዜ አለ በተረፈ አቀራረበሽ ግሩም ነው አስተማሪም ነው ችግሩ ባህሪ የሚገለጠው ከጋብቻ በሗላ የሚገለጥ መሆኑ ነው ጎበዝ ወደ ላይም ቀና የፈጣሪንም ችሮት መለመኑ ወሳኝ ነው ።በርች

  • @AbyatarSeyoum
    @AbyatarSeyoum 2 роки тому +5

    እናመሰግናለን እህታችን። የሆነ ሰው አሳልፈን መቆጨት የሚባለው ነገር አለ እውነት ነው። ብዙ ሰው ትኩረት ሲሰጠው ይኩራራልና አክባሪውን ያናንቃል። ያጣል

  • @سرجابنعلي
    @سرجابنعلي 2 роки тому +9

    ቢሆን ኖሮ 1000 ጊዜ ላይክ ባደረኩሽ ነበር👍👍👍👍

  • @user-wv6bg7pz8u
    @user-wv6bg7pz8u 2 роки тому +22

    ፍቅር እንኳን ሰላም መጣሽ
    ወንዶቹ ዘምተዋል ያልዘመተ ወንድ
    እኛ አናገባም ብለን ታቅበናል ሃሃሃሃሃ
    ሃገራችንን ሠላም ያድርግልን የእምዬ ወሎን ህዝብ ፈጣሪ ይርዳው !

    • @hananalzzani7550
      @hananalzzani7550 2 роки тому

      Lae wello behae sayehone lae huluem aemehra egezabhaer yerdahew

    • @darsamussa44
      @darsamussa44 2 роки тому

      Btami tru.thank you so much for this great information.

  • @mulualemgeremew6691
    @mulualemgeremew6691 Рік тому

    የሚገርም ነው ትምህርቱ ከምር ወድጄዋለሁ
    በጣም የተሻለ ገቢ ያላት ፍቅረኛዬ መቼ ነው እጇ ከኪሷ የሚገናኛው ብዬ እየታዘብኳት ነው
    በልቤ ከእሷ ጋር ያለኝን ግንኙነት እያቛረጥኩ ባለበት ወቅት ነው ይሄንን ትምህርት የሰማሁት ተባረኪ!!!!!

  • @dunateksolutions1844
    @dunateksolutions1844 2 роки тому +9

    The true man never depends on beautiful face . Behavioral is the top priority.

  • @te0B
    @te0B 2 роки тому +1

    I didn't know this so far; great advise thanks Fikir;

  • @aneshamood6033
    @aneshamood6033 2 роки тому +1

    አንቺን የመሰለ ቆንጆ የለም ሰራሸ በጣም መሸለም ያለባት ልጅ ነች ኢትዮጵያ ሰመጣ ባገኘሁዋት የዝች አይነት ሴት ነው ለትዳር የምትሆን ጎበዝ በርቺ መልክሸ እራሱ ሲጣፍጥ ሲያዬሸ ፈገ ግታሸ ያምራል

  • @hayruhussen8041
    @hayruhussen8041 Рік тому +1

    እውነት ነው አመሰግናለሁ 👍🥰❤️🌹🙏

  • @abebayehudaricho579
    @abebayehudaricho579 2 роки тому +1

    wow i am not married but i try to practice it

  • @ኢትዮጵያዊነኝ-ሠ6ቨ
    @ኢትዮጵያዊነኝ-ሠ6ቨ 2 роки тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ከማስመሰል ነፃ ነኝ ግን ከማይጠቅም ጓደኞቹ ጋር አትሂድ ውሎ ቀይ ብዬ ነበር የምመክረው ወንዳች እኮ አጥባ የምታሰጣ ሴት ነው የሚወዱ በጥቅሉ 🤔💔💔💔💔

  • @abdurahaman1859
    @abdurahaman1859 2 роки тому +1

    ፈጣሪ ሰላምሽን ያብዛልሽ በጣም ነው የተመቸሽኝ ፍቅርይበልጣል

  • @ahemadgabiru2538
    @ahemadgabiru2538 2 роки тому +2

    በትክክል አላማና እቅድ ❤❤

  • @asayesetegn6969
    @asayesetegn6969 2 роки тому +1

    በእውነት ልክ ነሽ እህቴ ወደር የለሽም አስተማሪ ነሽ

  • @eluqueen7221
    @eluqueen7221 2 роки тому +8

    አለባበስ ክርስቲያን እንደመሆንሽ አሪፍ አለባበስ ነው ስትር ያልሽ ነሽ

  • @habtamuhmariam3163
    @habtamuhmariam3163 2 роки тому +1

    ፍቅር ሠላምሽ ይብዛ ፣ ጉበዝ አስተማሪ ነሽ

  • @miftawelyu7455
    @miftawelyu7455 2 роки тому +1

    Eshi fekr betam asetemari new enamesgenalen melk nebr mayew keyershignal 10q🙏

  • @NegaAschale
    @NegaAschale 5 місяців тому +1

    Okay

  • @mehalekbelayeneh5346
    @mehalekbelayeneh5346 2 роки тому +1

    በጣም ጎበዝ በርቺ

  • @motitube9293
    @motitube9293 2 роки тому +1

    wandime konjo set agiba tsabay ba dula tastakakilale

  • @habtamuhmariam3163
    @habtamuhmariam3163 2 роки тому

    ፍቅር ሠላምሽ ይብዛ ፣ ጉበዝ አስተማሪ ነሽ። ድንቅ ነሸ፣ ብዙ ነገር ተምረብሻለሁ። ወንድም ሆነ ሴት ብዙ የተለሰኑ መቃብሮች አሉ፡፡

  • @abrahamnigusu2894
    @abrahamnigusu2894 Рік тому

    ትክክል በጣም እንደተማርሽ ንግግርሽ ይናገራል

  • @humbletube8284
    @humbletube8284 2 роки тому +1

    Too many consultants do not have their own life. I only appreciate your work considering it as a business idea. 🤔

  • @deguzewdi4034
    @deguzewdi4034 2 роки тому

    i like your education it is deem for ..............................

  • @michaelnigussie5658
    @michaelnigussie5658 2 роки тому +5

    የወንዶች ችግራችን hardware ላይ focus እያደረግን እኮ ነው ጉድ የሆነው😁

  • @alryahyahya3423
    @alryahyahya3423 2 роки тому +1

    Correct 🇪🇹💝🇪🇷👍

  • @alemaywkidane7659
    @alemaywkidane7659 2 роки тому

    Wow this days you kind of Edge you haven't forgot you culture I have hope Ethiopian the future generation you are very intelligent lady

  • @rabiarabiayesuf4819
    @rabiarabiayesuf4819 2 роки тому

    i swear to god i am glad to ethiopia has just like you girl keep it up i like you very very much about your ideal

  • @amantsegaye9735
    @amantsegaye9735 2 роки тому +1

    ፍቅር ❤ ...

  • @abebaabeba1272
    @abebaabeba1272 2 роки тому +2

    እውነትነው ፍቅር እየ ንገሪልን::

  • @asfawwassie3257
    @asfawwassie3257 2 роки тому

    Elegant lady,keep it up!!

  • @samiasgelite9350
    @samiasgelite9350 Рік тому

    ሁሉንም ትክክል ነሽ

  • @hiwotaregawi4161
    @hiwotaregawi4161 2 роки тому

    Great!

  • @kalikedan7532
    @kalikedan7532 11 місяців тому

    በትክክክል ከሴትም ከወንድም መልካየው የሚያምሩት ስብእናቸው ባዶ ነው

  • @kabtamufidenoheyi9111
    @kabtamufidenoheyi9111 2 роки тому +1

    Me new salgba befit yhenen meker betschigne

  • @ghazalaghazala4101
    @ghazalaghazala4101 2 роки тому

    Thank you

  • @አለምየባዩሽነኝየጀግኒትል

    እንኳን ሰላም መጣሽ ፍቅርዬ ❤❤❤

  • @girmaabdi182
    @girmaabdi182 2 роки тому

    Where did you get your certification, I mean by which organization?

  • @mekdimekdi3203
    @mekdimekdi3203 2 роки тому

    Your right Fikir

  • @calaadugna9035
    @calaadugna9035 2 роки тому

    thank you ,happy to given information

  • @amhabirru8646
    @amhabirru8646 2 роки тому

    This is very true

  • @LoveHub
    @LoveHub 2 роки тому +1

    ❤❤❤

  • @tegbarworku9906
    @tegbarworku9906 2 роки тому

    ጥሩ ነው።

  • @motitube9293
    @motitube9293 2 роки тому +1

    majamara lay yatsafku demo ewnetendayi maslachu
    malat konjo set...........

  • @GiasBd-lt9sd
    @GiasBd-lt9sd 2 роки тому

    መልከ ጥፉም ሁነው እኮ ፀባይ የለላቸው በጣም ብዙ ናቸው ማነው ቆጆ ብቻ ነው ፀባይ የለለው አለሽ

  • @joshuaayantu899
    @joshuaayantu899 Рік тому

    ተባሪኪ

  • @aklil_1996
    @aklil_1996 2 роки тому +2

    ጌቴ አንለይ - መልክሽ አይበልጥም..'Elias melka' yegetemelat aynet set.

  • @tesfaywoldemariam8010
    @tesfaywoldemariam8010 2 роки тому

    ውበት በፀባይ ነው የምለካው። በጣም ትክክል ብለሻል

  • @yonata5751
    @yonata5751 2 роки тому

    መለኩዎን አሳምራ አደወሎ ፈርስ ሂወት አይገባት መብላት መጠጣት ነው ነገን አታስብ እስከዛሬ ድረስ 😍😍😍 መልክ አይቺ ገብቼ የገጠምኩት ግጥም

  • @habtomgebre1523
    @habtomgebre1523 2 роки тому

    excellent idia

  • @darejehundito2940
    @darejehundito2940 2 роки тому +1

    Welcome mirx neshi

  • @wagehailu
    @wagehailu Рік тому

    Yene konjo fiqri endti yanchi erdta efalgalaw Bakshi Eni yemwdawl leji Ali gen dagim sil wadifi sasi Lani endtnshi yesamaya gi bewxi bawrshi Eni betrji dasi yelayal

  • @tekluhabtegiorgis5078
    @tekluhabtegiorgis5078 2 роки тому

    wonderful women

  • @fekaduzegeye7413
    @fekaduzegeye7413 2 роки тому

    tebarekilign konjo miker newu

  • @awelaboye4946
    @awelaboye4946 Рік тому

    ፍቅር የምታቀርበው የፍቅር ጉድዮች እውነቶችን አይቻለሁ ውስኖች የማይሆኑ ነገሮችም አሉ ለማንኛውም ይመችሽ ።

  • @mamaruabebaw2048
    @mamaruabebaw2048 Рік тому

    እውነት እውነት እውነት አልሻለሁ ሁሉም ት. ት ይመቸኛል ፍቅር!!!

  • @ma9546
    @ma9546 2 роки тому

    thank my best

  • @bisratyemariam7803
    @bisratyemariam7803 2 роки тому

    All that you said is true but I don't think if that kind of woman exists at all :)

  • @tamratmekonen9968
    @tamratmekonen9968 2 роки тому +1

    fiker betam desi yilal

  • @bunnamedia6158
    @bunnamedia6158 2 роки тому

    Just curious, # ebs mean?

  • @etihopiainbible6830
    @etihopiainbible6830 2 роки тому +4

    ፍቅራችን በጣም እናመሰግናለን ኣንች ኣፈ ማር የሆንሽ ቅመም እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ለሀገራችን ሰላመ ምህረቱን ያውርድልን ውድድድ!

    • @fikeryibeltal
      @fikeryibeltal  2 роки тому

      አሜን ሀብቴ! ክበርልኝ

    • @sabontuwalagga315
      @sabontuwalagga315 2 роки тому

      @@fikeryibeltal fkr ebakish ye wesx mesmar kalesh negargn pls falgesh new🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @safuu1014
    @safuu1014 2 роки тому

    betam melkam set hona fkruwa kalyazegnisa?

  • @lisaneworkyemataw
    @lisaneworkyemataw Рік тому

    ዋው ስወድሽ

  • @mule1321
    @mule1321 2 роки тому

    waw ameseginalew lik nesh

  • @yonasmatiyos6757
    @yonasmatiyos6757 2 роки тому

    swedsh eko betam tnx

  • @habtamutilahun5211
    @habtamutilahun5211 2 роки тому

    You are so nice Girl Fikir,

  • @amirahmed1075
    @amirahmed1075 2 роки тому

    .ይገረማል አላማ የለላት ደነዝ

  • @ahammadhabishi2331
    @ahammadhabishi2331 2 роки тому

    ደስይላል

  • @melkamumeron4303
    @melkamumeron4303 2 роки тому +1

    ፍቅር ❤️❤️❤️

  • @Davidm127
    @Davidm127 2 роки тому +1

    ግን ፍቅር ስለ ራስሽ መች ትነገሪን ይሆን

  • @ayantuwayre7114
    @ayantuwayre7114 2 роки тому +2

    ፍቅርዬ❤️❤️❤️

  • @mollabelayneh2827
    @mollabelayneh2827 2 роки тому +1

    በትልቁ ኣብራርተሺዋል ፍቅር ወንዶች ህገ-ልቦናችንን አያዳመጥን ነው!

    • @gadsagades2440
      @gadsagades2440 2 роки тому

      Lmhonume anchs agbteshal fikr lege nash

  • @mishamoalembobobeto2465
    @mishamoalembobobeto2465 2 роки тому +2

    ጥሩ አንችን ልአግባ
    B/c u (you) are good women!!!!

  • @abebawabiyu6957
    @abebawabiyu6957 2 роки тому

    አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ የምትሰጫቸው አስታየት እና ማብራሪ ጥሩ ነው ነገር ግን የጸጉረሽ ቀለም የምትጠቀሚው የከፈር ቀለም በጣም ያወርድሻል

  • @deguzewdi4034
    @deguzewdi4034 2 роки тому

    nice

  • @እናቴማርያም-ሠ2ወ

    እናመሰግን አለን እህትየ

  • @emukanasir1044
    @emukanasir1044 2 роки тому

    Wooow arife temrt nw

  • @gatisorikiwa2
    @gatisorikiwa2 2 роки тому

    What's tidar?

  • @BirhanuDagne-hk2kx
    @BirhanuDagne-hk2kx 7 місяців тому

    ባለትዳር ሴት ሆና Sister brother tebablew ከወንድ ጋር የምትቀራረብ ሴቶች አሉ ግራ ገብቶኝ ነው አስታየት ስጪበት እስኪ

  • @alewlehagerie5528
    @alewlehagerie5528 2 роки тому

    Ewunet fiker betam wossagn set nesh esh! yelib lib new yenegershin esh!!!!

  • @FikaduDemessie
    @FikaduDemessie Рік тому

    🎉🎉🎉ሳፍትዊር ማለት አንቺ ነሺ ❤❤❤❤

  • @alemengu7841
    @alemengu7841 2 роки тому

    የኔ ጥያቄ!, ምንም አለገባሁም ና አላባረርኩም!
    ሴት የሚገኝበት መንገድ ብቻ ኘገሪኝ!!!!

  • @hghuhh9796
    @hghuhh9796 11 місяців тому

    ወዶች ይሃን አይፈልጉም እደጂልነት ነው የማዮት ልቤ ተሠብሯል የስረውን ይስጠው ወንድ መቅረብ አስጠላኝ

  • @fikreselassieyensew4214
    @fikreselassieyensew4214 2 роки тому

    What about you??

  • @melakunegash7556
    @melakunegash7556 2 роки тому +2

    ኧረ ፍቅር ትምህርት በተግባር የተደገፈ ሲሆን ነው የሚገባን!አግቢ እና ለትዳር የምትሆኚ ሴት መሆንሽን በተግባር አሳዪን እንጂ!

  • @eyobeaynalem3173
    @eyobeaynalem3173 2 роки тому

    Anchi asetmri enji letedar athognim hulunm awoku new mtyew

  • @kalkidanmilkias257
    @kalkidanmilkias257 Рік тому

    Stmechigni eko berchiln anchi eyalesh wedken anodkm❤❤❤💯

  • @ewunetualemayehu1826
    @ewunetualemayehu1826 2 роки тому

    በትክክል ዉጭ ብቻ አይቶ ማግባት አሻንጉሊት እንድማጋብት ነው

  • @emebettessema7820
    @emebettessema7820 2 роки тому

    Yana fikerrr swadeshiko yana kimami

  • @amhabirru8646
    @amhabirru8646 2 роки тому +1

    መልክ ይለመዳል!!

  • @teketelwolde4890
    @teketelwolde4890 2 роки тому

    Waaa tekekele nshe txs

  • @hanaali1232
    @hanaali1232 2 роки тому

    Ewnet new wude

  • @tsehayenegash8394
    @tsehayenegash8394 2 роки тому

    Where can I get such type of Female? If you know please inform me

  • @user-yy4tv2ec8v
    @user-yy4tv2ec8v 2 роки тому

    ፍቅር

  • @kalkidanmilkias257
    @kalkidanmilkias257 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤🙏

  • @አይሻሽፈሬ
    @አይሻሽፈሬ 2 роки тому +1

    አረ ፍቅር ታማኝ ሲኮንላቸውም እዳነው እኔ ግራ አጋብቶኛል

  • @user-yw5sg8rw2f
    @user-yw5sg8rw2f 2 роки тому

    1ኛ