1 ወር ደሞዝ ብቻ ግዙት ሀረብ ሐገር የለፋ ሁሉ ይገባዋል ኢትዮጵያ ገብታቹ የምን መጠራበስ ነው በቃ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 715

  • @Gurage4
    @Gurage4 8 місяців тому +254

    እኛ እንኖራለን እጂ እንሞታለን አንልም😢😢😢 እህቶቼ ወጥቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቃቹ ጉሉ አሚን ጤናችን በቂነው ለቁሳቁሰ አትጨነቁ ደምሩኝ አያሰከፍልም😁

    • @semiramohaned
      @semiramohaned 8 місяців тому +5

      ትክክል ማማዬ ወላሂ እፍፍፍ አሚንንን 🤲🤲🤲

    • @Gurage4
      @Gurage4 8 місяців тому

      @@semiramohaned ❤❤❤

    • @E.ወሎየዋ
      @E.ወሎየዋ 8 місяців тому

      አሚን ያረብ

    • @Hyat-e2o
      @Hyat-e2o 8 місяців тому

      አሜንእህት

    • @vvvffff1290
      @vvvffff1290 8 місяців тому

      ሳህ

  • @Kuluweyo2
    @Kuluweyo2 8 місяців тому +225

    ዛሬ ከፉተኛል ስደት ሁኝ የወድሜ ሞት ተነገረኝ 😭😭እና ስደት ሁናቹ ኩፉ ከመስማት ፈጣሪ ይጥብቃቹ አሜን 🙏

    • @ቅዱሰገብረኤልእረዳቴ
      @ቅዱሰገብረኤልእረዳቴ 8 місяців тому +1

      አሜን አይዞሸ ወዴ ተረጋጊ እኔም ሀዘን ደረሶብኛል የመወደውን 😢😢😢😢

    • @GhGhvvg-mh7xc
      @GhGhvvg-mh7xc 8 місяців тому +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @wollo1630
      @wollo1630 8 місяців тому

      ይዞሺ እሕትሠብር አድረጊ

    • @ጦይቢነኝ.የከላላዋ
      @ጦይቢነኝ.የከላላዋ 8 місяців тому +1

      አይዞሽ💔💔💔💔😢😢😢😢

    • @jamilaja6678
      @jamilaja6678 8 місяців тому

      አብሺሪይ አሏህ ይሶብርሺ ከባድ ነዉ

  • @ወሎየዋ-ወ6ቀ
    @ወሎየዋ-ወ6ቀ 8 місяців тому +189

    የአማራ ልጆች ምንም ነገር አንገዛም የአማራ ህዝብ ነጻ እስካልወጣ ድረስ እየሞትን መቸም ፈታ አንልም💔

    • @vvvffff1290
      @vvvffff1290 8 місяців тому +2

      ክክክክያችስየከፈነውአረአየገዛነውወገኔ

    • @genetwodefraw5821
      @genetwodefraw5821 8 місяців тому +10

      እውነትሽን ነው ውድ የአማራ ህዝብ እየተሰቃየ ነው😢😢😢

    • @nadarkhan5369
      @nadarkhan5369 8 місяців тому +5

      በትከከል

    • @fatumamehamed3270
      @fatumamehamed3270 8 місяців тому +26

      ዘረኛ አትሁኝ መላ ሀገሪቷ ሰላም የላትም

    • @genetadugnaheran1328
      @genetadugnaheran1328 8 місяців тому +2

      Kkkkkkk

  • @Selamtub
    @Selamtub 8 місяців тому +57

    እቶቼ ብራቹን ያዙ እነሱ ስራቻውነው እንኒ ግዙ የንን ግዙ ሚሉት እንደኔ እረሰችን ስንገበ ብንገዛ በይነኝ እንደሁኔታሁ አይታን መለትን ገብታን እውነት እንኑር እንመለስ አነቅም ስላዝ ኮተት ሰብስበን ከማጨነቅ ብሩን መየዝ ይሻለል በይነኝ ከጣፈ ይቅርታ❤❤❤❤

    • @سونيا-ه2ط
      @سونيا-ه2ط 8 місяців тому

      አዎማርየአይተሽእናተከራክረሽቢሆንጥሩነው❤❤❤❤

    • @መዲየከላላዋይቱብ
      @መዲየከላላዋይቱብ 8 місяців тому +1

      እናእዝህሠረተሽነውአገረገብተሽ ከየትይመጣል

    • @azebfisseha7665
      @azebfisseha7665 8 місяців тому

      Ehte biru kegize gize... Wagaw eyata silehone nibret meyazu aykefam

    • @hayatabate3532
      @hayatabate3532 8 місяців тому +1

      ሳህ እያሳሳቁ ነውኮ

    • @ፍቅርከፃሃይ
      @ፍቅርከፃሃይ 8 місяців тому

      ወደሽ እምትሰርው ስራ ደንበኛን ማማረር ምን ኣመጣው እንድህ ኣርጉ እንድህ ሁኑ ባይሞላ ነው እንጂ ብሞላ ማዳም ዛሬ ነገስትል ለምነን ነው ደሞዝ ምንቀበለው እንዴ

  • @lubaba355
    @lubaba355 8 місяців тому +46

    እንደት ባአንድ ወር ደሞዝ ትያለሽ አንዱንም አይገዛ ይህን እየሰሙ ባሎች ቢተሠቦች እኛ ገንዘብ በኬሻ ያለን ይመስላቸዋል😢

    • @user-gr6sl3kq5k
      @user-gr6sl3kq5k 8 місяців тому

      😂😂😂😂azoshe aylishem

    • @tegistlebanon1544
      @tegistlebanon1544 8 місяців тому

      ትክክል እታለም
      የኔስ አላኖሩኝም

    • @ProMobilemazen
      @ProMobilemazen 8 місяців тому

      ንገሪልማ❤

    • @sofiyahussen8108
      @sofiyahussen8108 8 місяців тому

      ትክክል በአንድ ወር ደመወዝ ትላለች እዴ ደፋር

    • @nefisasemane
      @nefisasemane 8 місяців тому

      ​@soጉድ እኮ ነው ሠሙኝ ብላ አበዛችውfiyahussen8108

  • @tsehayfikertube
    @tsehayfikertube 8 місяців тому +22

    በስደት ያላችሁ ያሰባችሁት ይስጣችሁ ፈጣሪ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቀን

  • @yetmworkmelaku6549
    @yetmworkmelaku6549 8 місяців тому +16

    ስልክ የተገዛላት እናት የለበሠችውን ጃኬት ትጣለው የሶዶም ባድራ አለበት😢😢

  • @shemima5580
    @shemima5580 8 місяців тому +38

    ቅመሞችዬ ፈጣሪ የሚያሳርፍ እንጀራ ይስጣቹ😢😢❤

    • @Aer-sw5fx
      @Aer-sw5fx 8 місяців тому

      አሚን ያርብ እኔስ ደክሞኛል ወላሂ ግን ምኑም አልደማልኝ

    • @madina3828
      @madina3828 8 місяців тому

      አሚንንንን ያረብ

    • @እግዚአብሔርእርኛዬነው
      @እግዚአብሔርእርኛዬነው 8 місяців тому

      አሜንአሜንአሜን🤲🙏🙏🤲😘😘👍🙏ላችም

  • @hykelahmad1024
    @hykelahmad1024 8 місяців тому +25

    እኛ እቃዉ ቀርቶብን ቤተሰቦቻችን እያለቁ መቼነዉግን ለአማራ ህዝብ እሚነጋዉ እኛበስዴት በሀሳብ አለቅን😢😢😢

    • @AsgSha-z2k
      @AsgSha-z2k 8 місяців тому

      😢😢😢💔💔💔💔🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏💔💔💔

    • @RahmahRahmah-qd5hh
      @RahmahRahmah-qd5hh 8 місяців тому

      ትክክል

    • @tgistEshetu-tc7pi
      @tgistEshetu-tc7pi 8 місяців тому

      😢😢😢😢😭😭😭😭

    • @AmanBesher
      @AmanBesher 8 місяців тому +1

      ታራቹ ደረሰ መቅመሰ ነው እንግዲ😢😊

    • @tgistEshetu-tc7pi
      @tgistEshetu-tc7pi 8 місяців тому

      @@AmanBesher አፈር ቅመሽ የለማኝ ልጅ

  • @LobabaAhmad
    @LobabaAhmad 8 місяців тому +4

    😂😂😂ሴቶችዬ ወንድ ሰርቶ እቃ ያሟላ እንጂ እንዴ ለምን ብራቹህን ይዛቹ ገብታቹ አትሰሩበትም ተዉ ወንድ አታቅብጡ

  • @selamawitsinaanaa781
    @selamawitsinaanaa781 8 місяців тому +6

    ስልክ ገዝተሽ የሰጠሻቸው እናት የለበሱት ሹራብ ከላይ እንደኔ ያየ አለ የነዛውቹ ባንዲራ አለበት ባለማወቅ ብዙ ሰው እየለበሱ ነውኮ ልጃቸው ይሄን ኮሜንት ካየሽው ደውይላቸው 😢😢

    • @الحمدالله-ش6غ3ض
      @الحمدالله-ش6غ3ض 8 місяців тому

      የኔ ውድ እንደኔ አይተሽዋል የግብረሰዶም ባንድራ ነው ብለዋል እኔም ኮሜንት ፅፊያለሁ ልጅቷ ካየችሁ ቆሻሻ ትጣለው ልብሱን😢

    • @እኔለኔአለሁ
      @እኔለኔአለሁ 8 місяців тому

      ክክክክእኔ እናንተ ስትሉ አየሁት ግን አላቀውም ክክክ

  • @ommohmed1843
    @ommohmed1843 8 місяців тому +4

    ማሻአላህ አልሃምዱሊላህ ማለትሽኮ መልካምነትሽንና አመሥጋኝ መሆንሽን ያሳያል

  • @nuriaabdu2480
    @nuriaabdu2480 6 місяців тому

    አይዞሽ ሁለቱም ሀይማኖት ፈጣሪን ማመስገን ነው የቋንቋ ልዩነት ብቻ ነው የጠንካሮች ምሳሌ ነሽ

  • @zaynadnshukrie754
    @zaynadnshukrie754 8 місяців тому +1

    ሁሉም ንግግርሽ ልክ ናቸው ፋጠሪ ያሰከልን መልከም ምክርሽና ምኞትሽ ደስ ይላል በርቺ🎉🎉

  • @madina3828
    @madina3828 8 місяців тому +5

    ለሙየ የኔ ጀግና እኔ እራሱ ህልሜ ያረብ ያሳየሽንን ሁሉ ለማሞላት ያለኝ ጥረት

  • @ሉባባአዴም
    @ሉባባአዴም 8 місяців тому

    አላህ ቀጥተኛዉን ምገድ ይምራሽ የሁላችንንም መጨረሻ አላህ ያሳምርልን

  • @ዋሰ
    @ዋሰ 8 місяців тому +1

    እግዛብሔር ይመሰገን ሰትይ ያልሰቀጠጠጠሸ እሰላሞች ለምን የእግዛብሔር ሰም ጠራሸ ሰለማይሉሸ ነዉ
    ታድያ እህቴ ባይበላ ይቅር እንጂ ለነዚህ ሐይማኖት ጠሎች አታጎብድጂ አለቀ። ይህ እኳ መርዛሞቹን ማደፋፈር ነዉ አገራችን ሰላምና መከባበር የሚመጣዉ ሁሉም ዘብ ሲቆም ነዉ አንቺ ጥቅሜ ይቀርብኛል ብለሸ ፊት ከሰጠሻቸዉ ምን ግዜም ሰላም አየመጣም እንዳንቺዉ ሁሉ ለሆዱ አዳሪ ይሆናልና
    እነዚህ ሐይማኖት ደርሶ አጥባቂዎች ሐይማኖትን ለፖለቲካ እንጂ እዉነት ሐይማኖታቸዉን አጥባቂዎች ቢሆኑ ሐይማኖታቸዉን ቀይረዉ ከመዳም ጋራ ወላሂ አይባባሉም ነበር
    እነዚህ ጠሎች ናቸወ አገራችንን ሰላም የሚነሶት ሰለዚህ ሙሰሉሞች አትቨዘዙ ይችን ልጅ ደግፏት በገንዘብ ሳይሆን እነዲህ ዓይነቱን ኮሜንት የሚሰጡትነ በጨዋነት ትምህርት በመሰጠት

  • @SafsDadd
    @SafsDadd 7 місяців тому

    Eska yati new metdarsu lemlemyey marey edchi jigna mehon fetari yegzenya yene enate bangrshilay betam new yemwdeshi🙏❤😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @sabaasrate7210
    @sabaasrate7210 8 місяців тому

    OMG OMG OMG. You are an extremely talented 👏 smart 👏 example 👏 👍 strong 💪 👏 Ethiopian.

  • @MimiMimi-xh2lo
    @MimiMimi-xh2lo 8 місяців тому +1

    Amen amen yehunelgne yetibiye❣🙏

  • @MehbubaAwol
    @MehbubaAwol 8 місяців тому +2

    ሳህ ትክክል ነሽ

  • @Meskelebiru-mt7tk
    @Meskelebiru-mt7tk 8 місяців тому +1

    Wawuu baxem dass yilal yene konjo egzabher wada agerechin yebken ❤❤❤

  • @እዛውዋርካውስርነኝ
    @እዛውዋርካውስርነኝ 8 місяців тому +2

    ጀግናስት ትመቸኛለች ማርያምን አምላክ ሁሌም ደስታሽን ያብዛው በጣም ታማኝ ነሽ

  • @kediwollotube
    @kediwollotube 8 місяців тому +8

    ሁርያ. እምን ደረስቺ

  • @Btey-e6u
    @Btey-e6u 8 місяців тому +2

    እረ ተው ተው ተው ሴቶችየ ወዱ አምአልቶ ያግባችሁ እረ በጌታ ቤቱንም እናተ ሠረታችው እቃውንም እናተ ገዝታችው ኮራ በሉጅ ሴት ልጅኮ ውድ ናት እናተ አሟልታችዉ አገባችሁት ፌስታሉን ይዞ ይገባል ነገ ቤትሽን ተካፍሎ ያሽቀነጥረሻል ተው አታሰድቡን ብራችሁን ያዙ የተቢጋ እቃ አይቻለው ሄደህ ግዛ በሉት ኦኬ ተው አታሰድቡን

  • @PhanosLebznon-yc2gr
    @PhanosLebznon-yc2gr 8 місяців тому +4

    አሜን ማማየ

  • @እረኛዪ
    @እረኛዪ 8 місяців тому +1

    ምርጥ ጉበዝ ነሽ ወድድድድድድድ ነዉ የማደርግሽ

  • @Rahma-kf4fe
    @Rahma-kf4fe 8 місяців тому +1

    ምርጥ ኢትዮጲዊ የትቢ ማሻ አላህ እኳን ደስአለሽ ደስ ብሎኛል እህቴ

  • @Faranju
    @Faranju 8 місяців тому +2

    አሜን አሜን አሜን በጣም ነው የምወድሽ የትንቢት የኔ ውድ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @zumaiadrees2464
    @zumaiadrees2464 8 місяців тому +1

    ቅመሞችየ ለጤናችሁ ና በሥዴት ቤተሠብ ማጣት ይጠብቃችሁ በተረፍ በክሠልም በጨትም እንሠራለን ብቻ ሀገር ሠላም በሆነችልን

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 8 місяців тому +3

    አወ ለኛ ለሀርብ ሀገር ሴቶች ከዚህበላይ የገባናል ለሙየ ከዚህ በላይ እኔ አሁን ለራሴ ብቻ ናው የማሰበው ተመሰገን የምርዳው ቤተሰብ ከኔየምጠብቅ ቤተሰብ የለም ቅድሚያ ለራሴ

  • @hiwaen
    @hiwaen 8 місяців тому +1

    እዛ ሰብ ኢዚኣ ከይደነቕክዋይ ኣይሓልፊ ደግነት ኣለዋ እስኪ ሰላም ይምጸእልና ንሃገርና

  • @zinabaaa6460
    @zinabaaa6460 8 місяців тому

    የተንብ የኛ ጀግና ይገባሻል 🌹🌹🌹🌹🌹በርቺ

  • @Tiruf1219
    @Tiruf1219 8 місяців тому +9

    ለሙዬ ዬኔ ጀግና እንኳን ደሥ አለሽ ❤❤❤❤❤❤ለሙን ያምትወዱ እስክ👌👈ግጩኝ😘

  • @kidstteferra9557
    @kidstteferra9557 4 місяці тому

    በጣም ጎበዝና ጠንካራ ሴት ነሽ:ወደ ሀገር ስገባ ላገኝሽ ፈልጋለው:

  • @MimiMimi-wr1jk
    @MimiMimi-wr1jk 8 місяців тому +1

    አውነት ነው አኔ ሁልግዜ ልህመጣ ስል አትምጭ
    እባል ነበር
    ግን እግዚአብሔር ይመስገን
    የገባኝለንብረት መሆኑ ከቆየሁኝ ቦሃላ ነው
    ግ ን
    ደጋግሜ በመሄዴ የእናተማረፍ እንዳይቆጨኝ ሆኖልኛል
    እስከመጨረሻው ድረስ የምችለውን በቅንነት ማድረጌ ዛሬ የሃብት የለኝም ግን የህልና እረፍት አለኝ::

  • @malefiaabebe4389
    @malefiaabebe4389 8 місяців тому +1

    የግብረሰዶም ምልክት ያለው ሹራብ ነው የደረቡት ስልክ የሰጠሻቸው እናት አውቀውት አይመስለኝም

  • @mihretyamaru9111
    @mihretyamaru9111 8 місяців тому +1

    ልክ ነሽ እማ መልካም ማሰብ ጥሩ ነው እግዚአብሔር ይርዳን አንቺም በርቺ❤

  • @ADDISINFORMER20
    @ADDISINFORMER20 8 місяців тому +6

    ቪድዮን በላይክ እንጀምር ሰላም እንዴት ቆያችሁኝ የተንቢ ቤተሰቦች " በቀናነት ስራዬን በማየት አገዙኝ" በያለንበት አለም ዳርቻ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @Aer-sw5fx
    @Aer-sw5fx 8 місяців тому +5

    የኔ ውድ ለሙየ ይገባናል የምር እኔ 6 አመቴ ገና ቤት ልስራ ነው ለራሴ ግን ደክሞኛል ወላሂ ወድሜ ኩላሊቱ ፊል ብሎ አዱ እስካሁን በኔ ነው ያለው እኔም እሱ ብቻ ነው የማግዘው ብቻ አልሀምዱሊላህ በአላህ ፍቃድ ቤት ልጀምር ነው በዱአና በፆለት አስቡኝ የማንኛውም እምነት ተከታዮች ወድሜ ድኖልኝ ደስ ብሎኝ እድኖር😢😢

    • @ማሂማሂ-ፐ4ሸ
      @ማሂማሂ-ፐ4ሸ 8 місяців тому

      አብሺር ወንድምሺን ፈጣር ይማርልሺ 😢😢😢😊

    • @ekramtube6423
      @ekramtube6423 8 місяців тому

      ​@userዉደደምሬኚ-df7kd4ww5v

    • @ekramtube6423
      @ekramtube6423 8 місяців тому

      አላህያሽርልሽ

    • @ekramtube6423
      @ekramtube6423 8 місяців тому

      ​@user-dዉደ ደምሬኚf7kd4ww5v

    • @FreihaYaissn
      @FreihaYaissn 8 місяців тому

      አሏህ ጤናውን ይመልስለት እህቴዋ

  • @N33Natty
    @N33Natty 8 місяців тому +4

    ጀግና ጀግና አይገልፅሺም ለሙዬ💪💪💪

  • @SomaSoma-nr7qw
    @SomaSoma-nr7qw 8 місяців тому +9

    እንኳን ደስ አለሽ እሕቴ ይገባሻል የኔ ጀግና ❤❤❤

  • @elsabetyemane3145
    @elsabetyemane3145 5 місяців тому

    ማሸ አላ ጀግና ነሸ በተለይ የሰው አማና አይለወጥሸ

  • @ሊዲያሀበሻ
    @ሊዲያሀበሻ 8 місяців тому

    Amen. Amen. Amen 🙏🏽

  • @bekelechasefa8723
    @bekelechasefa8723 8 місяців тому

    ዎውውውውውው ሳምር 👍👍👍👍👍👍👍👍ላሙ ጃግና 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍ስዎድሽ የኔ ጃግና ኢትዮጵያ ስማታ ጋዛሎ ካንቺ ዕቃ 👍👍👍

  • @fikirwelloye6947
    @fikirwelloye6947 8 місяців тому +4

    አሚን የተቢየ ዛሬስ በጣም ከበደኝ መኖር አቅቶኛል

  • @MahiGrma
    @MahiGrma 8 місяців тому +4

    እልልልልልል ሰወድሸኮ ለሙዬ ❤❤❤❤ እንኳን ደሰ አለሽ እማ

  • @tgtg7068
    @tgtg7068 8 місяців тому +1

    ጋዙ ምን ያደርጋል ነዳጁ በጣም ውድ ነው

  • @saraalharazi9090
    @saraalharazi9090 8 місяців тому

    ትክክክክክል👍👍👍👍👍

  • @halwahalwa1276
    @halwahalwa1276 8 місяців тому

    ኢትዮጵያ ውስጥ የጋዙ ዋጋ ከተቻለ ጥሩ ነው

  • @aberashhune
    @aberashhune 8 місяців тому

    እንኳን ደስ አለሽ እህቴ የኔ ጀግና ❤❤❤ እውነት ነው በትክክል 😍

  • @AASemaShafi
    @AASemaShafi 8 місяців тому

    ማሻ አለህ ለሙዬ የኔ ጀግና ከዚህ በለይ የስክልሽ 💐💐

  • @መብሪጓልትግራይ
    @መብሪጓልትግራይ 8 місяців тому +3

    ለምለም የኛ ጅግና

  • @wollokocha
    @wollokocha 8 місяців тому

    ኧረ አብሽሪ በየደቂቃቃውም ማ ሻእ አላህ በይ😊አላህ በመራሽና በኖርሽበት ምኞቴ ነው😢የእስልምና ስርአትኮ በማንኛውም የየእለት የህይወት ጉዳይ ውስጥ ያስፈልጋል❤ማ ሻእ አላህ ማለት ጥቅሙ የሰውየው ንብረት የተባረከ ሁኖ እንድጠቀምበት ዱአ ተደረገ ማለት ነዉ.ከሰው አይን[ከቡዳም// ይጠበቅለታል.

  • @ቅዱሰገብረኤልእረዳቴ
    @ቅዱሰገብረኤልእረዳቴ 8 місяців тому +5

    የኔ ጀግና በጣም እወድሻለሁ

  • @LoveKedu
    @LoveKedu 8 місяців тому

    እንዴት ነሽ የዳቦ መጋገሪያ የቱርክ ፍልጌ ነበር እንዴት ላግኝሽ አመስግ ናለሁ ከላይ ያለው ነው ስልክሽ

  • @meseretgetaneh8220
    @meseretgetaneh8220 8 місяців тому +1

    Amen!!!!!! Yene Enate❤❤❤

  • @Mserakbeb
    @Mserakbeb 8 місяців тому

    አሜን አሜን😥😥😥😥🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @MeseretDeme-kn1jm
    @MeseretDeme-kn1jm 8 місяців тому

    አሜን፫ በእውነት እህታችን ጸሎትሽ ይድረሰን

  • @zehara5
    @zehara5 8 місяців тому +2

    ሰላም ሰላምሽ ይብዛ እህት ጎበዝ ጀግና ነሽ በርች ❤❤❤

  • @እግዚአብሔርእርኛዬነው
    @እግዚአብሔርእርኛዬነው 8 місяців тому

    እን ኳን ደስ ያለሺ❤❤❤ እግዚአብሔር ለሀገራችን ያብቃን ሀገራችንን ሰላም ያድረግልን

  • @ganit1132
    @ganit1132 7 місяців тому

    Mashalla👍🏻woww🎉❤🎉🎉❤❤

  • @zinetyoutube5162
    @zinetyoutube5162 8 місяців тому

    ችግሩ ጋዝ ዉዲ ነዉ ኢትዮጵያ

  • @medinaShemsu9419
    @medinaShemsu9419 3 місяці тому

    የተንቢ አትለፊኝ መልሽልኝ የኦቨርሉክ ማሽን ቡታጅራ ውስጥ ዋጋው ስንት ነው ቦታውስ???????ማር

  • @tsigeredazenebe4739
    @tsigeredazenebe4739 6 місяців тому

    እኔ የምለው ገዝተነው መብራቱስ እንዴት ነው የምንጠቀመው አምፖሉን እራሱ አልተቻለም

  • @tube-ve7ce
    @tube-ve7ce 8 місяців тому +1

    ጀግና ሉሙዬ በርች እንኮን ደሰ አለሸ🎉🎉

  • @RahmahRahmah-qd5hh
    @RahmahRahmah-qd5hh 8 місяців тому

    ለማንኛውም እንኳን ደስ አለሽ ሲስቱ

  • @sarasire9203
    @sarasire9203 6 місяців тому

    እኔምላው እስትወናው መሙያ አላ ወይ ኢ ላይ እስኪ ስላ ፎሩኑ ንገሩኝ ይቻላል ብገዘው

  • @saraalharazi9090
    @saraalharazi9090 8 місяців тому

    አሚን🤲🤲

  • @SaeaWe-c3l
    @SaeaWe-c3l 8 місяців тому

    ጀግና ጀግና በጣም እወድሸለሁ የኔ እህታችን እንኳን ደሰበለ ❤❤❤

  • @gfgv9953
    @gfgv9953 8 місяців тому

    አግቢና ውለጂ እልቅ ሁሌ ገዘብ ሁሉም ቀሪ ነው ያደግንበት ነው መበጣረሱ ነው

  • @ሰላሜነሽድንግል-ቸ9ሐ
    @ሰላሜነሽድንግል-ቸ9ሐ 8 місяців тому

    የለበሱት ሹራብ የኢሉሚናቲ አርማ አለበት 😢😢😢😢

  • @makyamd6204
    @makyamd6204 8 місяців тому

    በረቺየኒቅን አላህ አፊሺንየስጥሺ ከመላቤተሰብሺጋረ ኢሻአላህ እስኪ እኒም ብርላጠራቅምና እደውልልሻለሁ

  • @Never_gonna_give_you_up000
    @Never_gonna_give_you_up000 8 місяців тому

    ለሙዪ አንዳቺ ሺ ይወለድ ለሴቶች አበረታች እህታችን ነሽ ፈጣሪ ከዚ በላይ ይስጥሽ 🙏🙏🙏 ❤ክበሪ ተባረኪ ቅዱሳን መላህክቶች ይጠብቁሽ እንወድሻለን!! ❤

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 8 місяців тому +1

    አሜን❤

  • @ትግስትየዩቱብ
    @ትግስትየዩቱብ 8 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @mekyachannel4906
    @mekyachannel4906 8 місяців тому +7

    አልምዱሊላህ ሥትይ አላህ ቀጥተኛውን መገድ ይምራሺ እልት

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 8 місяців тому

    ማሻ አላህ ያምራል ጎበዝ በትክክል አብሸሩ እህት አልሀምዱሊላህ ያረብ የአላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ብርሃንሲሳይ-ጨ5ቐ
    @ብርሃንሲሳይ-ጨ5ቐ 8 місяців тому

    ሰላም የለሚዬ ቤተሰቦች ዋውውውውውው ደስ ይላል በርቺልን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @መብሪጓልትግራይ
    @መብሪጓልትግራይ 8 місяців тому +2

    ይገባሻል በጣም ጎቦዝ ነሽ

  • @amenamen2436
    @amenamen2436 8 місяців тому +1

    በጣም ነው የምወድሽ ጀግና ሲት❤❤❤❤

  • @Jesuslovs
    @Jesuslovs 8 місяців тому +7

    ውዶችዬ አሁን ላይ የሚያሳስበን የሀገራችን ሁኔታ ነው ሰሞኑን ጥሩ ነገር አይሰማም አገራችንንሰላም ያድርግልን ፀሎት እናድርግ ሁሉም ሰላም ሲሆን ነው የሚያምረው

  • @Israel9563
    @Israel9563 8 місяців тому +7

    ከአምላክህ ከእግዚአብሔር በቀር የሌላን አማልክት ስም አትጥራ ይላል ኦሪት ዘፀአት ላይ እና ማማዬ ባትጠሪ መልካም ነው ❤❤❤❤❤🥰

    • @salihatube8511
      @salihatube8511 8 місяців тому +1

      አረብ ሀገር ሙስሊም ነን እያሉ ነው እምነታቸውን ደብቀው የሚኖሩት ወላሂም ይላሉ ታዳ እነሱን መን ትያቸዋለሽ

    • @mednaseeit211
      @mednaseeit211 8 місяців тому

      ሳህ

  • @ሥዴትመምህሬ
    @ሥዴትመምህሬ 8 місяців тому

    ለሙየ የኔጄግና መጨረሻሽን ያሣምርልሽ ለኛም የረፍት እጄራ እድሠጠን ዱአ አድርጊልን❤❤❤❤

  • @SilloSilo
    @SilloSilo 8 місяців тому +1

    እረየስልኳባለቤትእናትየለበስችው ሚስኪን ግዝሮሰዶም ባድራአለው

  • @kenaamen8791
    @kenaamen8791 6 місяців тому

    Wayine 😢😢😢 mother yalabasut shurabe ya ግብር ሰዶም ነው እባካችሁን ለቤተሰብ ልብስ ስትልኩ ጥንቃቄ አድርጎ Please

  • @tsigeredazenebe4739
    @tsigeredazenebe4739 6 місяців тому

    ልብስ ስያጥብ ይቆጥራል አይቆጥርም የምታውቁ ንገሩኝ

  • @ዜዲነኝየስደቷልእልትእማእ

    እልቅስ አግብተሽ በወለዲሽ የትንቢ ሁሌ እምመኝልሽ ወልዶ መሳምን ማማየ

  • @efrat-x4k
    @efrat-x4k 8 місяців тому

    አራቱም በጋዝ የሚሰራ ፍርን የለም እንዴ
    እቤቴ ይለቅ እንጂ ሁሉንም ካቺጋ ነው የምገዛው
    ሌላው ነገር እናታችን የለበሱት ሹራብ 666 ነው ያውልቁት😢😢

  • @kedijahussin
    @kedijahussin 8 місяців тому

    ጎበዝ ለሙየ እኔም አስገብቻለሁ ሀገር ፍርን ግን የኔ በሲልደር ብቻ ነዉ እሚሠራዉ 5 አይኑም ኤሌክትሪክ የለዉም

  • @LubabaEshetu-d4v
    @LubabaEshetu-d4v 8 місяців тому

    ጭሱ በቀረብኝ በማንኛው መብራትና ጋዝ ነው ኢቶ😂😂😂

  • @mrramesha3328
    @mrramesha3328 8 місяців тому

    Amen,Amen

  • @AAa-gs6dn
    @AAa-gs6dn 8 місяців тому +1

    እኳን ደስ አለሽ እሙ ስሊደሩ ትልቅ ነው ወይስ ትንሽ ናት እኔ ነበረኝ ይዠው ልገባ ነበር 12 ሺ ከሆነ አሪፍ ነው ከምሸከም ከሱ ላይ ልግዝ የካርጎ ቀረጡ ከማስብ እስቲ በደብ አሳይን ትንሿ መሰለችኝ የኔ ትልቅ ነው

    • @emuemranbintshafi5856
      @emuemranbintshafi5856 6 місяців тому

      12ሺ ያለችሽ ስቶዋናውና ገመዱ ምናምን ነው ሲሊንደሩ እራሱ እኮ አይደለም እኔ ኢትዮ ነው ያለሁት ከርመዳን በፊት ገዝቼዋለው ትንሽ ነው ባለ ሶስት ምድጃ ያለው ነው ከነጋዙ መሙላት 20ሺ የገዛሁት

  • @Almas-nw5mt
    @Almas-nw5mt 8 місяців тому +1

    እውነት በትክክል

  • @ኢነኝየመዳምኦክስጅን
    @ኢነኝየመዳምኦክስጅን 8 місяців тому

    ቤት ሳይኖረኝ የቤት እቃ ምንያደርግልኛል

  • @Fነኝያለፈንናፍቂ
    @Fነኝያለፈንናፍቂ 8 місяців тому

    የሴት ጀግና ያልሺውን ሁሉ በተግባር አሳየሽን ሉሙዬ እኔ ህጋዊ ቤት እፈልጋለሁ ቤት ሰርቼ አፈረሱብኝ ድጋሚ ወደ ስደት ተመለስኩ አማራጭ በማጣቴ ትንሽም ብትሆን ዘግቼ የምከፍተው ቤት ለመግዛት አላማው አለኝ እና በአቅሜ ልክ ብትጠቁሚኝ መልካም ነበር እህቴ ሀቀኛ እደሆንሽ 100% እመሰክራለሁ ምክንያቱም ምርጥ አረብያ መጅሊስ የህቴ ልጅ አዛሽ እህቴ ቤት ፈርሸሽ አይቻለሁ ❤❤❤❤❤

  • @yuseranstub8308
    @yuseranstub8308 8 місяців тому

    በቺ ኢምናት መን ማናጋበዉ መበትሽ ናው ያኘ ጀግነ አችን ሰይ ያምሰመኝ ጢንከሬ ልናግርሽ አልችልም ያመደም ቅመሞች ያሰበቹሁን አለሀ ያሰከለቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @seni7092
    @seni7092 8 місяців тому

    ጀግና እኮ ነሽ የተንቢዬ😍😍😍😍

  • @kadija.wosantude1627
    @kadija.wosantude1627 7 місяців тому

    ❤ዝ❤❤❤

  • @Eteteitube
    @Eteteitube 8 місяців тому +1

    ለሙዬ የኔ ጀግና❤ሰልክ የሰጠሻት እናት 666 ባንድራ ለብሳለች እንደው ባለማወቅ የኛ ሰው ጉድ ወናል ኮሜንቴን ካነበብሺው ልጃ ጣዪ በያት በጌታ ስም