Ethiopia - ጀግናው መሪ ማነው? ምን ሰሩ?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 вер 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

КОМЕНТАРІ • 183

  • @youtubeethiopia8768
    @youtubeethiopia8768 5 місяців тому +12

    Unity is power MENGY. 🙏
    One Ethiopia one people. MENGY ❤
    Long life for MENGY 🙏❤️💪

  • @tesfayeberhe3545
    @tesfayeberhe3545 5 місяців тому +24

    መንጌ ጀግና ነው ምክንያቱም ኢትዮጵያዊ ነበር።

    • @zzeeyib3009
      @zzeeyib3009 4 місяці тому

      Mengistu hailemariam Red Terror killer naw u don't know him that's why Ethiopia u don't have good leaders u don't know ur history because u don't read.

  • @youtubeethiopia8768
    @youtubeethiopia8768 5 місяців тому +12

    Long live for MENGY. 🙏❤️💪

  • @worknshhone6204
    @worknshhone6204 5 місяців тому +10

    ለእኔ መንግሥቱ

  • @rozazouba7538
    @rozazouba7538 5 місяців тому +13

    ጀግናው ሀገር ወዳዱ ኮነኔል መንጌ ደርግ❤❤❤❤❤ 🔥👑❤❤❤❤አቢቹ ❤❤❤❤💪💪💪💪💪💞💕🐅🐅🐅

  • @shewayehaile8130
    @shewayehaile8130 5 місяців тому +17

    መንግስቱ ሃይለማርያም ዘርን ሳይሆን ፊደልን ያስቆጠረ ኢትዮጵያን ባንዲራ ያውለበለበ

  • @user-ky4mo9sg4j
    @user-ky4mo9sg4j 5 місяців тому +8

    መንግሥቱ

  • @chuchugadesachuchugadesa9607
    @chuchugadesachuchugadesa9607 5 місяців тому +8

    መንግሰቱ ሀይለማርያም ከዘር የፀዳ ለኢትዮጵያ ክብር ያለው መሪ ከሙስና የፀዳ መሪ ከጀግና ጀግና ሰው ገደለ ትላቹ አሁንስ መንግሥቱ የገደለው ስንት ገደለ አሁንስ ሰው ተዘቅዝቆ የሚቃጠል እርጉዞች ሆዳቸው በጩቤ እየተረተረ ያወጣ እና ብንናገር ጊዜ አይበቃንም ለሁሉም ጊዜ ይፈታዋል

  • @yakovisrael5000
    @yakovisrael5000 5 місяців тому +6

    መንግስቱ ሀይለማርያም
    መአይምነትን ተዋግቷል

  • @AmbachewGezahegne
    @AmbachewGezahegne 5 місяців тому +23

    መንግሥቱ ሀ/ማርያም ሀገር ወዳድ ምንም ያልሰረቀ ዘረኛ ያልሆነ መሪ ነው

  • @lubabaahmad7640
    @lubabaahmad7640 5 місяців тому +4

    የኢትዮጵያ ጀግና መንጌ❤❤❤

  • @GfgftGfgft-t9j
    @GfgftGfgft-t9j 5 місяців тому +5

    መንግሥቱ ሀይለማራም ለህዚቢ የቆመ❤❤❤

  • @youtubeethiopia8768
    @youtubeethiopia8768 5 місяців тому +7

    MENGY. 🙏❤️💪

  • @masetewal6914
    @masetewal6914 5 місяців тому +4

    እምዬ ሚኒሊክ የኢትዮጵያ ጀግና ናችው ❤️

    • @mtilahun4444
      @mtilahun4444 5 місяців тому

      እምዬ ከነዚ አይመደቡም
      ..

  • @africahaile3891
    @africahaile3891 5 місяців тому +1

    መንግስቱ ኋይለማርያም

  • @enawgawabathun3355
    @enawgawabathun3355 5 місяців тому +6

    የአሁኑ መሪ ደም ካልፈሰሰ ይፈራል ደስ አይለውም❤❤

  • @rmu1492
    @rmu1492 5 місяців тому +13

    የኛ ጀግና የአፍሪካ መሪ መለስ ነበር 😢😢

    • @addisengeda4194
      @addisengeda4194 5 місяців тому

      ገዳይ ባንዳ ነው ተገላገልን

    • @user-bh9pl3si1o
      @user-bh9pl3si1o 5 місяців тому

      ​@@addisengeda4194Ayedel😂😂😂enjoy with this one 😂😂😂

  • @AliAbdi-md9vh
    @AliAbdi-md9vh 5 місяців тому +4

    መልሲ ነው ጅግና መሪየቺን።

  • @TuruTamiru
    @TuruTamiru 5 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Abeye jagena mareyachin.

  • @solomondesta7323
    @solomondesta7323 4 місяці тому

    መንጌ ነዋ! ጀግና!ወ የኢትዮጵያ አንድነት አርበኛ እንዴት ከጎጠኞች መንደር ይሰለፋል?

  • @tamenedamte8624
    @tamenedamte8624 5 місяців тому +6

    ማን እነደ መንጌ

  • @derejebeti4699
    @derejebeti4699 5 місяців тому +5

    Meles❤

  • @zewdneshzad3532
    @zewdneshzad3532 4 місяці тому

    መንጌ❤❤❤❤

  • @cnaasirmaxamuud7790
    @cnaasirmaxamuud7790 5 місяців тому +4

    MELES ZENAWI WAS THE BEST LEADER ETHIOPIA EVER GOT IN ITS LONG TIME HISTORY

  • @izedinabrar7824
    @izedinabrar7824 5 місяців тому +3

    Thank you

  • @efremhaile-h3l
    @efremhaile-h3l 5 місяців тому +6

    meles zenawi respect hero

    • @addisengeda4194
      @addisengeda4194 5 місяців тому +1

      🪱🪱🪱🪱🪱🪱

    • @youtubeethiopia8768
      @youtubeethiopia8768 5 місяців тому +1

      ager chach banda new
      setanu meles zenawet nefesu bseol esat tekatel. 💀👎

    • @youtubeethiopia8768
      @youtubeethiopia8768 5 місяців тому +1

      banda. ager chach.
      Thanks GOD devil banda meles dead ☠️ 👎

  • @sosenaassefa9508
    @sosenaassefa9508 5 місяців тому

    ለኔ ሁሉም ነፍሰ ገዳይ ነው ሶሰቱም ህዝብ ጨርሰዋል አንሸፋፍን

  • @user-gj5qw1gc9y
    @user-gj5qw1gc9y 4 місяці тому

    Abichu king ❤

  • @henokalemu9130
    @henokalemu9130 5 місяців тому +4

    መሌ ቢኖሮ ኖሮ ኮንዶሚኒየም ይደርሰኝ ነበር።

  • @netsanetgebre2006
    @netsanetgebre2006 5 місяців тому +1

    Menga is a struggle unit of Ethiopia Abiy and Meles divided the Ethiopian ethical conflict.

  • @AhmedAlimatoalaka
    @AhmedAlimatoalaka 5 місяців тому +7

    ጀግና መለት በጦረ ሜዳ ብቻ ሳይሆን በፕሎቲካ ወንባር ለይ የኢት/ያና የአፋረካ ሰም ከፊ የደረጌ የህደሴ ድልድል የገነበው አባይን ግድብ የገነበው ኢት/ያ በህደሴ ጉዞ ያጀማረው ጀግና ብቻኛ ጀግና ማሪ መለሰ ዜናዊ ነው።

  • @አርሴማ-ዘ1በ
    @አርሴማ-ዘ1በ 5 місяців тому +2

    Meles zenawi super

  • @AbdelaahmadeAhmad
    @AbdelaahmadeAhmad 5 місяців тому +6

    ለኔ የምንግዜም ጀግናዬ መለስ ዜናዊ ነቸዉ ❤❤❤❤

    • @addisengeda4194
      @addisengeda4194 5 місяців тому +2

      ገዳይ ነው

    • @youtubeethiopia8768
      @youtubeethiopia8768 5 місяців тому +2

      Kkk. ager chach banda koshash setanu Meles ☠️👎
      nefesu bseol esat tekatel ☠️👎

    • @absh4628
      @absh4628 5 місяців тому

      ያውም የሰው ብራንድ።
      የሚያሳዝነው በአለማችን በሆነ ጊዜ እንደዚህ አይነት እስማርት ሰው ይፈጠራል የተባለውን ሰው ተወዳዳሪዎቹ የሀገር ውስጥ መሆናቸው አሳዝኖኛል። ከእጅ ያለ ወርቅ ከመዳብ ይቆጠራል። መለስ በሰለጠነው አውሮፓ ወይ አሜሪካ ወይም በምስራቁ ተፈጥሮ ቢሆን የማንም ንፍጣም በዚመልኩ ድፍን አስተያየት አይሰጥበትም ነበር። ለማንኛውም ምንም ማድረግ አንችልም ሀበሻ የሚሆነው ሰው በሞት ወይ በስደት ወይ ደግሞ በስራ ምክንያት ከአጠገቡ ይርቃል። ለህዝብ ጥሩ አገልጋይ መልካም ሰው ህዝብን ብዙ ሳያገለግል እንደተወደደ በምክንያት ይለያል። ክፍና አቆርቋዥ ግን እድሜው እረጅም ይሆንና እንደሚታወቀው እድሜልኩን እያማረረ ይኖራል። መለስን በጥቂቱ ያየሁበትና ያሳለፍኩትን ልመስክር ታድያ ከ10ዓመት በታች ለሆናችሁ ግር ሊላችሁ ይሆናልና በተለይ ለ90ዎቹ ከትዝታ ጋር👍
      በመለስ ዘመነ መንግስት በእውነት የወላጆች በተለይ የእናቶች እንባ 100% ቆሟል
      በመለስ ዘመነ መንግስት ወጣቱ 100% ተምሮ እና ሰርቶ ውጤታማ ነበር
      በመለስ ዘመነ መንግስት የትኛውም ኢትዮጵያዊ በየትኛውም ክልል ብሔር በሰላምና በፍቅር የመኖር መብቱ 100% ደንነቱ ተጠብቆ በፍቅር ከየትኛውም ብሔር ትዳር መስርቶ ልጅና ሀብት አፍርቶ ፍፁም ደስተኛ ሆኖ ይኖር ነበር
      በመለስ ዘመነ መንግስት እጅግ ጉዙፍ የሚባሉ መብራት ውሃና ቴሌ መሰረተልማት በየትኛውም የገጠር አከባቢዎች በአግሪካልቸር ግብርናን በስፋት በመጠቀም የገጠ........እና ወዘተ....ስለመለስ ሌሎች መሪዎችን ብንጠይቃቸው ጠንቅቀው ያዎቁታል። እኛም

  • @aregashmollawa7819
    @aregashmollawa7819 5 місяців тому

    Abechu kalebu yesarale

  • @militarywatch111
    @militarywatch111 5 місяців тому

    Abiy Jegna new

  • @getnettilahun
    @getnettilahun 5 місяців тому

    መንጌ ጀግና ነው

  • @SADABB-dd3je
    @SADABB-dd3je 5 місяців тому

    መንጌ የሀገር እና የህዝብ ፍቅር የነበረው መንግስት

  • @TeferiKassa-oy9yl
    @TeferiKassa-oy9yl 5 місяців тому

    መንጌ ነው ጀግና ሀገር ወዳዱ።

  • @ebro_tube-o2k
    @ebro_tube-o2k 5 місяців тому

    MENGE is the king if king

  • @eyyhhfwpeyyhhfwpp7326
    @eyyhhfwpeyyhhfwpp7326 5 місяців тому +1

    Dokeyer aney ahmed

  • @user-is5np9bi7h
    @user-is5np9bi7h 5 місяців тому

    ኧረ ተው ጀግና አትበል የሰው ጀግና የለም'ሰውበከፊል ደካም ነው በከፊል ብርቱ ነው"

  • @oddaa647
    @oddaa647 5 місяців тому +3

    በእርግጠኝነት ጀግንነቱን ትተን የመጨረሻ ደካማ መሪ ግን በኢትዮጵያ ታሪክ እንደ ዓብይ አህመድ ደካማ መሪ ተፈጥሮ የሚያቅ አይመስለኝም።ሙትቻ ትውልዱን ጎራ ለይቶ አጫረሰው ።

  • @BekaAman605
    @BekaAman605 5 місяців тому +2

    አብቹ ከሁሉም የተሻለ ጀግና ነው !!
    መለስ ዜናዊ የኢትዮጵያን ያለ ባህር በር ያሰቀረ ሀገራቱን ሙሉ በሙሉ በብሄር ፖለቲካ ጭቃ በጭቃ ያደረገ ሰው ነው 😐

    • @youtubeethiopia8768
      @youtubeethiopia8768 5 місяців тому +2

      Meles. Ager chach banda new👎☠️
      ABEY AHEMED. Butcher 👎☠️
      MENGEY 🙏❤️💪
      Unit is power MENGY 🙏
      One Ethiopia One people MENGY ❤️
      Long live for MENGY 🙏❤️💪

  • @TuruTamiru
    @TuruTamiru 5 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @josiabebe7074
    @josiabebe7074 5 місяців тому

    Geginachin abichu❤❤
    Best king of king

  • @BerhanuTadese-qc7vv
    @BerhanuTadese-qc7vv 5 місяців тому

    መሀይምነትን ገ

  • @kadirmesgan2997
    @kadirmesgan2997 5 місяців тому +1

    አብይ ጀግንነት ሳይሆን ገዳይ ነው

  • @user-bz7cj1yo2q
    @user-bz7cj1yo2q 5 місяців тому +1

    አብቹ ጀግና የኢትዮጵያ ምርጡ ማሪ 🥰

  • @yghezudenku8734
    @yghezudenku8734 5 місяців тому

    ጀግና ያአማራ ህዝብ ነው። እነዚህ ውንጀሎኞች አማራን የገደሉ የዘረፉ።

  • @addisengeda4194
    @addisengeda4194 5 місяців тому +9

    3ቱም ግዳዬች ናቸው እንደ ኣብይ ግን ሴጣን የለም

    • @militarywatch111
      @militarywatch111 5 місяців тому

      ደገ ኣረገ ፅንፈኛ... ይደመሰሳል. Viva Col Abiy

    • @addisengeda4194
      @addisengeda4194 5 місяців тому

      @@militarywatch111 ገዳይ እኮ ሲነገረው ይናደዳል ኮሬ ነጌኛ ናችሁ ሀሀሀሀሀ

    • @militarywatch111
      @militarywatch111 5 місяців тому

      @@addisengeda4194 እዛው ደንበጫ

  • @LemmaAlemayehu-s6p
    @LemmaAlemayehu-s6p 5 місяців тому

    Abichu Yezem Jegnawu

  • @eyasutade5890
    @eyasutade5890 5 місяців тому

    Abichu Abba malaa jeginachin

  • @muhammedworkumudesir3733
    @muhammedworkumudesir3733 5 місяців тому

    እንደ እኔ መንግስቱ ኃ/ማሪያ ናቸው

  • @tizitagirma2447
    @tizitagirma2447 5 місяців тому

    ኢትዮጰያ ውስጥ ጀግና መሪ የለም አልነበረምም ሁሉም ደም አፍስሶ ያለፈ እናቶችን አባቶችን ልጆችን በደም እምባ ያስለቀሰ በአንድ በኩል ግን ጀግና የሚመስል መሪ እንጂ ጀግና መሪ የለም ከቶም አልነበረም😢

  • @user-mu9ir6sb2s
    @user-mu9ir6sb2s 5 місяців тому +1

    መንጌ አንድ ኢትዮጵያ ስላለም አይደል እንዴ በምፀዕራባዉያን ሴራ ታግዞ ወያኔ ያፈናቀለዉ እዉነታዉ በትንታኔዉ ለምን እንዳልተካተተ አልገባኝም እንጂ

  • @GhiasdinAfghan
    @GhiasdinAfghan 5 місяців тому

    መንጌና አብቹ ምርጥናቸው ያ መላጣውንስ ተተው ይተኛበት ::

  • @אלעדאלמו
    @אלעדאלמו 5 місяців тому +3

    አብቹ. ጅግና❤❤❤

  • @sishugirma1770
    @sishugirma1770 5 місяців тому +1

    Meles definitely,menga is second for his love to his country

  • @alemabebe2398
    @alemabebe2398 5 місяців тому

    ሶስቱም አይረቡም አንዳቸዉም ጀግና አይደሉም።

  • @edubekri1683
    @edubekri1683 5 місяців тому

    Haile mareyam desalagnes

  • @zekariyaszeleke9016
    @zekariyaszeleke9016 5 місяців тому +1

    ማንም አይደለም ( ጀግና ጊዜ ነው ።!!! )ሦስቱም ጊዚን የበሉ በል ናቸው ።😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @yalewtesfaye738
    @yalewtesfaye738 5 місяців тому

    የኔ ጀግና ጠቅላይ ሚኒስትር ደ/ር አብይ አህመድ አሊ ነው

  • @muridyajib8584
    @muridyajib8584 5 місяців тому

    እርር በል አብይና መንጌ ጀግኖች ናቸው

  • @fafinibabu6102
    @fafinibabu6102 5 місяців тому +1

    ለኔ 3 ቱም ጀግና አይደሉም ግዴታ ከሖነ መንግስቱ ሀይለማርያምን እመርጣለው በዘረኝነት ቫይረስ የተበከለ አልነበረም የፓለቲካ ተቃዎሚዎቹን ብቻ ነበር የሚረሽነው ።

  • @AberaOtiso
    @AberaOtiso 5 місяців тому

    አብይ ሀገራችን ያበላሽ ኢንጂ ምንአይነት ጀግንነት አለው ዘረኚነት ያስፋፋ ኢንጂ ።
    ጀግና መንግስት ሀይለማርያም።

  • @SaraSara-bi7hc
    @SaraSara-bi7hc 5 місяців тому

    ቀይ ባሕራችንስ አሳልፎ መስጠቱን ረሳሀው

  • @SoljaGmari
    @SoljaGmari 5 місяців тому +2

    BETAM WUSHETAM NEH MELES JEGNA MEHONU BEZI SEAT EthiopiaWIANN TEYK

  • @anwarbeshir3044
    @anwarbeshir3044 5 місяців тому +2

    በዘረኝነት ካልታወራችሁ መለስ ዜናዊ ናቸው
    መንግስቱ ምንም ነው መወዳደርም የለበትም

  • @osmanabdulkader7648
    @osmanabdulkader7648 5 місяців тому +1

    ስልቻ ቀልቀሎ፤ቀልቀሎ ስልቻ

  • @MohammedAhmed-hk3up
    @MohammedAhmed-hk3up 5 місяців тому +1

    Abiy ahmed jegnanw🥰 Buwala yigabanal

  • @alemabebe2398
    @alemabebe2398 5 місяців тому

    መንግስቱ ስንት ሰዉ ነዉ የገደለዉ

  • @nigusambaw6737
    @nigusambaw6737 5 місяців тому +2

    You know that as well MELES ZENAWI IS SUPER HERO. Be for Meles and after Melese, Ethiopia has been the land of poverty, backwardness, war, lies and killers. Melese zenawi is exceptional during Meles zenawi the most indicators of development has been succeeded. He was a father of modern African politics he didn't compare with these backward leaders. You hate him due to his identity.

  • @gelilatefera-p7s
    @gelilatefera-p7s 5 місяців тому

    መንጌ ከዘረኝነት የፀዳና ከልብ አገሩን የሚወድ ተገፍቶ የተስደደ መሪ!!!

  • @ሆይሆይ
    @ሆይሆይ 5 місяців тому

    ፈታዎች አይ የምታቀርቡት ከመስመሩ ያለፈ ነዉ

  • @user-ev9dx5te6v
    @user-ev9dx5te6v 5 місяців тому +2

    ጀግና መንገ ነው አንድ አገር ዳር ድንበሩን የጠበቀ ከነወደቡ ክፉ መሪ መለስ ዜናዊ አገሩ ያከፋፈለ አገሪቱ ላይ ክፋ ዜር የዘራው

  • @mekiasbirahnu2423
    @mekiasbirahnu2423 5 місяців тому

    For me all of ❤❤❤❤❤jagina wudii

  • @Senait-Senait
    @Senait-Senait 5 місяців тому

    Sera fet ETV number two

  • @WasKan-bl2gl
    @WasKan-bl2gl 5 місяців тому

    አብቹ.ነዋ

  • @omy1786
    @omy1786 5 місяців тому

    ኮሜንት ሰጪው እንዳለ የደርግ ርዝራዥ አይደል እንዴ ጎበዝ😂😂

  • @TuruTamiru
    @TuruTamiru 5 місяців тому

    jagena mare Abeye becha new b Ethiopia ❤

  • @michael.T77
    @michael.T77 5 місяців тому +1

    አቢቹ 👑

  • @taybaa8158
    @taybaa8158 5 місяців тому

    መንጌ

  • @bruktadesse1832
    @bruktadesse1832 5 місяців тому +5

    የመንግስቱን ድፍረት የመለስ ዜናዊን ጭንቅላት የያዘ መሪ ይምጣልን።😂😂 💪

    • @youtubeethiopia8768
      @youtubeethiopia8768 5 місяців тому +1

      NELES ager chach banda new ☠️👎
      MENGY. 🙏❤️💪

  • @גחקסיעשרים
    @גחקסיעשרים 5 місяців тому

    መንጌ ነበር

  • @HailuHailu-tb1mb
    @HailuHailu-tb1mb 5 місяців тому

    ሥጋ ፡ ቁጠር ፡ ቢሉት ፡ ጣፊያ ፡ አንድ ፡ አለ ፡ ይባላል። የጀግነነትን ፡ ገፀ ባህሪ ፡ ከነብሰ ፡ በላ ፡ አረመኔዎች ፡ ጋር። የምታነፃፅር ፡ አድር ፡ ባይ ፡ ሆዳም።

  • @Nati102
    @Nati102 5 місяців тому +1

    None of them!

  • @tadesseelemo804
    @tadesseelemo804 5 місяців тому

    ከሞትክ በጟላ ማመስገን የእባሻ ባህርይ ነው

  • @temesgenamlak4301
    @temesgenamlak4301 5 місяців тому

    ጀግና የሚባል መሪ 4:33 የኢትዬጴያ የለም ሁሉም ጦርነት ብቻ ነው የሚያው ህዝባቸው አጠፉ

  • @user-eh4ii3ik3k
    @user-eh4ii3ik3k 5 місяців тому +1

    ማዳመጤን ተውኩት መለስ ማለት ሴጣን ልብስ ለብሶ

  • @youtubeethiopia8768
    @youtubeethiopia8768 5 місяців тому +1

    MELES. ager chach banda new ☠️👎

  • @DanielTesfagiorgis-xr3pt
    @DanielTesfagiorgis-xr3pt 5 місяців тому

    Mngs

  • @DubalaSirgafs
    @DubalaSirgafs 5 місяців тому

    Really what does it mean..........

  • @simoncarlos9437
    @simoncarlos9437 5 місяців тому

    ሁሉም እንመራለን ባሉት ህዝብ ላይ የግፍ ግፍ የሰሩ ባለጌ ቆሻሾች ናቸው ።

  • @ANANIYALEUI
    @ANANIYALEUI 5 місяців тому

    Dr abiy

  • @haftomyeibiyo8794
    @haftomyeibiyo8794 5 місяців тому +1

    አማራ እንደሆንክ ታስተውቃለህ መለስን ጀግና ላለማረግ ምክንያት አትፈልግ

  • @AbduYesuf-r7m
    @AbduYesuf-r7m 5 місяців тому

    ጀግና መሪ አብይ አህመድ አሊ ነው

  • @EndrisHusan
    @EndrisHusan 5 місяців тому

    ኢትዮጵያ ጀግና ገና አልተፈጠረባትም

  • @eyyhhfwpeyyhhfwpp7326
    @eyyhhfwpeyyhhfwpp7326 5 місяців тому

    Aferk gegen mere atwdem

  • @tesfuteshome1406
    @tesfuteshome1406 5 місяців тому

    ማንም ምንም

  • @KemalTune-eq6pt
    @KemalTune-eq6pt 5 місяців тому

    አንደቻውም ጀግና አይደሉም ።