Senselet Drama S06 EP 132 Part 1 ሰንሰለት ምዕራፍ 6 ክፍል 132 - Part 1

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 466

  • @እማየኑሪልኝለዘላለም
    @እማየኑሪልኝለዘላለም 4 роки тому +181

    ይችን ፂሁፍ የምታነቡ ሁሉ የፈጣሪ ሰላም ጤና ይሰጣችሁ ቤተሰቦቻችን ሀገራችን ሰላም ያድርግልን አሜን ሁላችንም በያለንበት እግዜአብሄር ይጠብቀን አሜን

  • @yenetube5966
    @yenetube5966 4 роки тому +261

    .ሁሌም የምናፍቀው ነገር ሰበር_ዜና ብሎ ኮሮና ከዚህ አለም ጠፋ የሚለውን ቃል ነው😌😌

  • @GodisLove-iz5lm
    @GodisLove-iz5lm 4 роки тому +139

    ሆሳዕና በአርያም በጌታ ስም የሚመጣ የተባረከ ነው ሆሳዕና ለዳዊት ልጅ በጌታ ስም የሚመጣ የተባረከ ነው 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿

  • @tub9960
    @tub9960 4 роки тому +54

    ሆሳዕና በጌታ ስም የሚመጣ የተባረከ ነው
    የዳዊት ልጅ ሆይ ማረን እንኳን አደረሰን አደረሳቹሁ እንደኔ በሰው ሀገር የምታከብሩዉ ለሀገራችን በሰላም ያብቃን እግዚአብሔር ይጠብቀን እህቶቼ

  • @መስከረምየድንግልማርያምል

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለሆሳዕና በአል በሰላም አደረሳችሁ😍 እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኘን አሜን ፫🙏

    • @apirashsotatw2835
      @apirashsotatw2835 4 роки тому

      አሜን እንኳን አብሮ አደርሰን ማር

    • @georgebejjani1769
      @georgebejjani1769 4 роки тому

      Amen ekan Abro aderesen yemtawqu ngerug xomAdi wertechemre yemibalew ewnet new 🙏

    • @tyube9004
      @tyube9004 4 роки тому

      አሜን በቅንነት ሠብስክራይብ አድርጉኝ

    • @duryewtube656
      @duryewtube656 4 роки тому +1

      መስከረም የድንግል ማርያም ልጅ አሜን እንኮን አደረሰን ሰብስክራይብ አድርጊኝ

    • @dawittsegaye9030
      @dawittsegaye9030 4 роки тому

      Amen Amen Amen enkwan abero adersen

  • @GodisLove-iz5lm
    @GodisLove-iz5lm 4 роки тому +92

    የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች እንኳን ለበዔል ሆሳዕና አደረሳችሁ አደረሰን ሆሳዕና በአርያም

    • @tyube9004
      @tyube9004 4 роки тому +1

      አሜን እንኩዋን አብሮ አደረሰን በቅንነት ሠብስክራይብ አድርጊኝ

    • @duryewtube656
      @duryewtube656 4 роки тому

      ሳምሪ tyube ሳምሪ አንቺም አድርጊኝ እኔም አድርጌሻለው

    • @weyneshetmuelat3508
      @weyneshetmuelat3508 4 роки тому

      አሜን አሜን አሜን

  • @beleteayalew8972
    @beleteayalew8972 4 роки тому +42

    ውድ የኦርቶዶኮሰ እምነት ተከታዮች በሙሉ
    እንኳን ለሆሳእና ማሪያም በአል በሰላም በጤና
    አዴረሰን አደርሳችሁ አሜን(3)

  • @enkumaryam4542
    @enkumaryam4542 4 роки тому +26

    ✞ሆሳዕና በአርያም✞
    🌿 🌿 🌿
    ሆሳዕና(፪)በአርያም
    ሆሳዕና በአርያም
    🌿 🌿🌿🌿🌿🌿🌿
    ቅድስት ሀገር ሆይ ኢየሩሳሌም
    ምስጋናሽ ብዙ ነው በመላው ዓለም
    🌿 አዝ = = = = =🌿🌿
    በአህያ ላይ ሆኖ ወደ አንቺ የገባው
    ኢየሱስ ክርስቶስ የዓለም መድኃኒት ነው
    🌿🌿🌿አዝ = = = = =
    ኃይልና ስልጣን በአንድ ላይ ስላለው
    ጠላቶች አፈሩ ህዝብሽም ደስ አለው
    🌿 አዝ = = = = =🌿🌿
    ሰውማ ቢዘምር ምን ያስገርመናል
    ሆሳዕና ሰው ቀርቶ ድንጋይ ያናግራል
    🌿🌿🌿🌿🌿🌿
    ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮

  • @adisshambel7510
    @adisshambel7510 4 роки тому +28

    ሆሳዕና በዓርያም
    እያሉ ዘመሩ ህፃናት በእየሩሳሌም ዉድ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ ትንሳዔዉ የምስራች ያሰማን

    • @etmtube5797
      @etmtube5797 4 роки тому

      ውዴ በቅንነት ሰብ አርጊኝ

  • @አስኒየድንግልማርያምልጅድ

    *ኦርቶዶክሳውያን እንኳን ለሆሳህና በአርያም አደረሳችሁ*

    • @adisshambel7510
      @adisshambel7510 4 роки тому +1

      እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ቆንጆ

  • @ሀረገወይንየገብርኤልልጅ

    እንኳን አደረሣችሁ🍁🍀🍀🍀🍀🍀💐💐💐ለሆሳእና 🌺🌺🌺🌺🌺🍁🍁🍁🍀🍀🍀🌷🌷🌷🌷🌷💐💐🌸🍁🌸

  • @ሜሪየድንግልማርያምል-ጘ4ዀ

    ሰንሰሎቶች እንካን በሰላም መጣቹ ጋጉቼ ስጠብቃቹ ነበር ውይ ፈጣሪ ሆይ ከዚ ከሚሰማ በሽታ ኣንተው ጠብቀን የሃገሬ ልጆች በበየእምነታችን ፆሎት እናርግ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ🙏🙏🙏

  • @Susu-dp6zm
    @Susu-dp6zm 4 роки тому +40

    አስሜ ብረቱ ድሮም ትመቸኛለህ ለጣሰዉ ባደረከዉ አቀባበል የበለጠ ወደድኩህ በቀልድ ዉስጥ ቁምነገር እሚባለዉ እደዚ ነዉ

    • @tyube9004
      @tyube9004 4 роки тому

      በቅንነት ሠብስክራይብ አድርጊኝ

  • @አዳማናዝሬትአዳማ
    @አዳማናዝሬትአዳማ 4 роки тому +1

    ቀለሟ የፈገግታዬ ምክንያት ኑሪልኝ የኔ ማር እናት

  • @Rahael21-r5h
    @Rahael21-r5h 4 роки тому +24

    ሰውን ለማፍቀር ጊዜው አሁን፣ ለመርዳትም ቀኑ ዛሬ፣ ይቅር ለማለትም ሆነ ይቅርታ ለመጠየቅ ዕድሉ ይህች የዛሬዋ ጀምበር ናት።
    ወዳጄ!!!
    የተሰጠን ዕድሜም እንኳን ለጠብ ለፍቅርም እንደማይበቃ አስተውል!!!

    • @tyube9004
      @tyube9004 4 роки тому

      በጣም እውነት ነው በቅንነት ሠብስክራይብ አድርጊልኝ

    • @Rahael21-r5h
      @Rahael21-r5h 4 роки тому

      @@tyube9004 እሺ

    • @duryewtube656
      @duryewtube656 4 роки тому

      ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መከራሽብዙ 212121 የሀዋህዶ ልጅ በመሆኔ እኮራለው
      ይሄን ቪድዮ እዪውና ሰብስክራይብ አድርጊኝ ቤትክርስትያን አልናፈቀሽም

    • @kidisthileselassie9663
      @kidisthileselassie9663 4 роки тому

      ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መከራሽብዙ 212121 betekekil

  • @የኤማሁስመንገደኛ
    @የኤማሁስመንገደኛ 4 роки тому +1

    አጥልዬ መልካም ሰው ትሁት ቀለሟ😁😁😁😁😎😎🙄

  • @ፀዳልየእዩኤል
    @ፀዳልየእዩኤል 4 роки тому +26

    ቀለምዬ የሰንሰለት ቅመም ናት እኮ እስኪ ቀለሞን የሚወድ

  • @አላህዬመጨረሻዬንአሳምርል

    አጥልዬ ዋው ተዋቶልካል ለነገሩ የሰንሰለት ተዋኒያኖች ሁሉም ምርጦች ብቃታቹው ዋው በሳልድርሰት

  • @nasradintube5812
    @nasradintube5812 4 роки тому +57

    አሰለም ወአለይኩም ወረመቱለ ወበረከቱ በዚህ ግዜ የመጠብንን በለ አለሀ እንድየነሰው ዱአ እነደርግ

    • @yebabalijhabeshawit8537
      @yebabalijhabeshawit8537 4 роки тому

      Ws wr wb inshallah

    • @tyube9004
      @tyube9004 4 роки тому

      እዉነት ነው በቅንነት ሠብስክራይብ አድርጊኝ

    • @duryewtube656
      @duryewtube656 4 роки тому

      Nasradin shamsadin ሰብስክራይብ አድርጊኝ

    • @ኢብቲሳምብንትሁሴን
      @ኢብቲሳምብንትሁሴን 4 роки тому

      ወአለይኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እደክፋታችን ሳይሆን እደእዝነቱ አላህ በቃይበለን እኛ ደካሞችነን እሱ ሁሉን ቻይ ጌታነው።

    • @ቲጂነኝ-በ4ቀ
      @ቲጂነኝ-በ4ቀ 4 роки тому

      ሠላምሽ ይብዛ እህታችን አሚን ይቀልልን

  • @ኦርቶዶክሳዊትልጅ
    @ኦርቶዶክሳዊትልጅ 4 роки тому +5

    ስስለት ምርጥ ድራማ በጉት የምጠብቀው።።።
    እግዚአብሔር ከመጣው መቅስፍት ከቁጥር ሳያጎል ህዝቤን ይጠብቀው

  • @jigsgsbd2911
    @jigsgsbd2911 4 роки тому +31

    እደኔ ኮሮና ከአለምጠፋ የሚል ዜና ለመስማት የጋጋ

  • @keryodtube
    @keryodtube 4 роки тому +7

    ለመላው ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ተከታዮች ለሆሳእና በዐል አደረሳችሁ
    ይህ ኮረና ይሚባለው በሽታ እግዚአብሔር ከምድራችን ያጥፋልን

  • @haadhabiyyaoromtiittilove7678
    @haadhabiyyaoromtiittilove7678 4 роки тому +24

    ውድ የ ታዋሂዶ ህዝቦች እንኩአን ለ ሆሳህና በሰላም አደረሳችሁ ፈጣሪ ይሄንን በሺታ ከ ምድር ያጥፋልን

    • @tyube9004
      @tyube9004 4 роки тому

      አሜን በቅንነት ሠብስክራይብ አድርጊኝ

    • @fetube813
      @fetube813 4 роки тому

      እንደማመር

  • @የድንግልማርያምልጅኪዲዬ

    💚💛💔ዋው የታጠው ልጅ ጎበዝ ሰው ይሳሳታል ከስህተቱ መማር ደስ ይላል

  • @Dani_Tube251
    @Dani_Tube251 4 роки тому +15

    ፋሲካችን የናተ ቢራ ማስተዋወቂያ ሳይሆን ፣የክርስቶስን ስጋና ደም የምንቀበልበት ሊሆን ይገባል።
    ሁሌ የኦርቶዶክስ በዓላትን እያስታከካችሁ ዘፈንና አልኮል የሚታስተዋዉቁ ሰዎች ፈጣሪ ማስተዋልን ያድላችሁ።

    • @etmtube5797
      @etmtube5797 4 роки тому

      ውዴ በቅንነት ሰብ አርጊኝ

  • @mqw544
    @mqw544 2 роки тому

    ቀለምየ ናፈቃችሁኝ ጀምሩልን እንጨት ሰው እንጅ

  • @yotor5576
    @yotor5576 4 роки тому +15

    እግዚአብሔር አምላክ አለም ከገባችበት ቀውስ ያወጣን ዘንድ እንፀልይ ወገኖቸ በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቸ ያልፍል እህ ክፍ ግዜ አይዟችሁ አትጨነቁ እንፀልህ

  • @bm-xi7ry
    @bm-xi7ry 4 роки тому +2

    ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለሆሳዕና በአርያ በሰላም አደረሰችሁ ለትንሳኤው በሳለም የድርሳን አሜን

  • @mhalitgirmay3064
    @mhalitgirmay3064 4 роки тому +38

    በጣም ያስፈራል በስደት ያላቹ እራሳቹን ጠብቁ

  • @samuelalemu3039
    @samuelalemu3039 2 роки тому +1

    selam senselet producers ere filmun tewachut ende ere gugut lay nen ketilut betam astemari drama new

  • @ሀይማኖትየድግልማርያ-ኀ2ኘ

    የተዋህዶ ልጆች እንካን ለሆሳና አደርሳችሁ የመጣብን ወርሽን ያጥፍልን እኛንም በሰላም ከቤተሰባችን ይቀላቅልን

  • @munasaid1722
    @munasaid1722 4 роки тому +52

    የቀለሟ አድናቂዎች እስኪ ላይክ ግጩኝ

    • @shara8900
      @shara8900 4 роки тому +1

      ቀለምዬ የኔ ቅመም

    • @duryewtube656
      @duryewtube656 4 роки тому

      Muna said ሙናዬ ሰብስክራይብ አድርጊኝ

  • @ወልድሀናገብረኤል
    @ወልድሀናገብረኤል 4 роки тому +18

    በመለው አለም የምትገኙ ወድ እና የተከበራችሁ የኦርቶዶክስ ልጆች እኳን ለሆስአና ባእል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን አሜን ፫ ከዚህ ከመጣው ወረርሽኝ ሰዉሮ ለላቱ በሰላም በጤና ያድርሰን እግዚአብሔር በያላችሁበት ይጠብቃችሁ ላይክ አርጉኝ እሲ በሰሰለት ድራማ ስም

  • @ቤቲዮቶብ
    @ቤቲዮቶብ 4 роки тому +4

    እንኮን ደህነ መጣቹሁ ስንስለቶ እር እህት ወንድሞች ሁላችንም በየሀይማኖታችን እንፀልይ ይህን ኩፍ መቅስፍት ፍጣሪይ ከምድር ገፅ ያጥፍልን

    • @duryewtube656
      @duryewtube656 4 роки тому

      ቤቲ ነኛ የM አፍቃሪይ ቤቲዬ ሰብስክራይብ አድርጊኝ በቅንነት 🙏🏼🙏🏼

  • @mululamatube8
    @mululamatube8 4 роки тому +2

    ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁንልን

  • @የማርያምነኝ-ለ1የ
    @የማርያምነኝ-ለ1የ 4 роки тому +3

    ሚኪዬ:ላስተዋይነት በጣም ክብር አለኝ። አንዳንዴም እኔን የገለጽከኝ ይመስለኛል።❤❤❤❤❤❤❤ please keep it!!!!!

  • @ቤቴልሄምየማሪያምልጅ

    በጣም ጥሩ ነው በርቱ አስተማሪ ነው

  • @arsemaenate7308
    @arsemaenate7308 4 роки тому +3

    እንኳን ሰልም መጣችሁ

  • @mekdiethio3515
    @mekdiethio3515 4 роки тому +1

    ሆሳዕና በአርያም እንኳን አደረሳችሁ መልካም በአል

  • @sameerasameera2857
    @sameerasameera2857 4 роки тому +1

    ኩሩቤል ደግ ሆክ እሰይ ይገባሀል የሰላም ግፍ ነው እሰይይይይይይይይይ አተ ስትናደድ እደት ደስ እደሚለኝ

  • @weldushstudio5890
    @weldushstudio5890 4 роки тому +30

    Stay home
    Stay safe
    We are all responsible
    ጋይስ ተጠንቀቁ !!

  • @ቲጂነኝ-በ4ቀ
    @ቲጂነኝ-በ4ቀ 4 роки тому

    ሠላም የተዋህዶ ልጆች እኳን ለሆሣና ባህል በሠላም አደርሣቹክ አደርሠን አምላክ የመጣዉን መቅሠፍት ይጠፍልን

  • @yotyofamily8652
    @yotyofamily8652 4 роки тому

    ሰላም የሀገሪ ልጄች ሰላም የሁሉም መሰረት ነው እና ፈጣሪ ሰላምችሁን ያብዛዉ

  • @እመቤትየነገርኩሺንአደራሽ

    እንኳን በሰላም መጣችሁ። እግዚአብሔር። ከዝህ በሽታ ይጠብቀን ሀገራችን ህዝቦቻችንም ይጠብቅልን ከሀገራችን ከአለማችን ያጠፋልን ፈጣሪ 😭😭😭😭😭💔💔💔💔

  • @ጉራጌአቱይናመሶየቂ
    @ጉራጌአቱይናመሶየቂ 4 роки тому +11

    ይህም ጊዜ ታሪክ ይሆናል አብሽሩ ኢነላህ ማና

    • @h.m5291
      @h.m5291 4 роки тому

      InsAllah 🌸💕

  • @senaittube502
    @senaittube502 4 роки тому

    እንኳን አደረሳችሁ የ ሀገሬ ሕዝቦች እግዚአብሄር አምላክ ከመጣብን መከራ ይጠብቀን አሜን 🙏🏼

  • @ሠላምሠላም-ቀ3ነ
    @ሠላምሠላም-ቀ3ነ 4 роки тому +15

    ሠንሠለቶች እካን ሠላም መጣችሁ የተዋህዶ ልጆች እካን ለሆሣና በአል አደረሣችሁ አደረሠን ከመጣብን በሽታ ሁላችንም በያለንበት እግዚያብሄር ይጠብቀን

    • @tyube9004
      @tyube9004 4 роки тому

      አሜን በቅንነት ሠብስክራይብ አዶርጊኝ

    • @duryewtube656
      @duryewtube656 4 роки тому

      ሠላም ሠላም ሰባምዬ ሰብስክራይብ አድርጊኝ

  • @ማርታከሸገር
    @ማርታከሸገር 4 роки тому

    ተጠንቀቁ ሰንሰለቶች እኛን እናስደስታለን ብላቹ ከቤት እየወጣቹ አትስሩ ይኤ ኮሮና እስኪኤድ ተጠንቀቁ ወገኖቼ❤😘😘ጣስዬ የኔ ምስኪን አይዞን

  • @fikerasfaw2668
    @fikerasfaw2668 4 роки тому +2

    እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ኮረና ጠፍቶ የዛሬ አመት ሀገራችን ለማክበር ያብቃን ቤተሰቦቻችንን ከቁጥር አያጉድልብን

  • @lenilusiana8635
    @lenilusiana8635 4 роки тому +5

    እኔ የካሊቡ አልበገር ባይነት ደሰ ይላል መጨከኑን ግን አልወደዉም

  • @asterasamenew9236
    @asterasamenew9236 4 роки тому +1

    እሮቤል. እና. ጎደኛው. የተረተው. ተረት. ያስለቅሳል. እኛ. ጀግኖች. ተባብራችሁ. አባታችሁን. የቀድሞው. ቦታው. መልሱት. አመሰግናለሁ. እወዳችሆለሁ ።።።።ተባረኩ
    የሚማር. ከተገኘ. አስተማሪ. ሞልቶል. እየተማርን. ነው።።
    እንኮን. ለሖሳእና. በአል. በሰላም.አደረሰን እንደዚህ. አይነት. መልክት. ላስተላለፋችሁ. አመሰግናለሁ. መልካም. ጌዜ. እንዲመጣልን. አምላክ. ይርዳን. አመሰግናለሁ ።።።።

  • @ኢትዮጲያትቅደም-ዘ7ኘ
    @ኢትዮጲያትቅደም-ዘ7ኘ 4 роки тому +4

    ሜኪ በኖርማል ህይወቱም እስማርት ይመስለኛል
    ከመጀመርያው ጀምሮ ስከታተለው ነበር በጣም ብልህና አስተዋይ ልጅ ነው
    ክሩቤል ለሰራው ግፍ ዋጋውን እያገኘ ነው
    አስማማው ያንተም ስግብግብነት ሆዳምነት መፍትሄ ማግኘቱ አይቀርም
    ቀለምዋ ነጭ ነጩን የምትናገረው

  • @merytesfay9575
    @merytesfay9575 4 роки тому

    ሆሳእና በኣርያም ሆሳእና ለዳዊት ልጅ እንካን አደረሰን ።የዳዊት ልጅ ይህ ወረርሽን ከዓለም ሁሉ ይገስፅልን።

  • @tewodorthird7398
    @tewodorthird7398 4 роки тому +6

    ግብዳው ጎን ተዋንያን ነበር እንዴ? በጣም ጎበዝ ነህ !! በርታ

  • @ሰላምሐበሻ
    @ሰላምሐበሻ 4 роки тому +11

    ኦገኖቼ በያለንበት አምላክ ይጠብቀን 😥😥😓

    • @duryewtube656
      @duryewtube656 4 роки тому +1

      ጅማ የፍቅር ከተማ 92 አሜን ያበሬዱ ጅማ

    • @ሰላምሐበሻ
      @ሰላምሐበሻ 4 роки тому

      @@duryewtube656 ወዬ ሰላም ነው

  • @iloveethiopiaghh4132
    @iloveethiopiaghh4132 4 роки тому

    ሁሳና እካንአደርሳችሁ አደርሰን ኮርናን እግዛብሄር ከምድርገጹው ያጽፍልን

  • @እናቴእወድሻለሁ-ለ9ረ
    @እናቴእወድሻለሁ-ለ9ረ 4 роки тому +3

    እግዚአብሔር ሆይ ይሄንን ክፉ በሽታ ከአለም አጥፋልን🙏

    • @adf8774
      @adf8774 4 роки тому

      አሜንአሜን

  • @zaharlovemamatube5810
    @zaharlovemamatube5810 4 роки тому

    የኢትዮጵያን ልጅ መውለድ ክበሩ ልጅ ያለው የታደለ ነው

  • @ዚዙቲዪብየሀይቋ
    @ዚዙቲዪብየሀይቋ 4 роки тому +4

    አሁንስ የናፈቀኚ ኮረና ጠፋ የሚል አድስ ነገር ረመዳን እደት እደምንፆመው ጨንቆኛል መስጂዶች ተዘግተው እህ እስኪ ዱአ ፀሎት አድርጉ የተጣላችሁ ይቅር ተባባሉ እደጥፋታችን ሳይሆን እደ እዝነቱ ይዘንልን ያረብ
    ሰንሰለቶች እናመሰግናለን እንወዳችሁዋለን ማንም ሰው ከሰንሰለት አያመልጥም👌ኪሩቤል ተበላክ እሰይ ይህ ቀን ነበር የናፈቀኚ

  • @tig4420
    @tig4420 4 роки тому +1

    ቀለሟ🤣🤣🤣😘😘😘

  • @senirobe4797
    @senirobe4797 4 роки тому +10

    እውነቱነው ጣሰው ለጥሬ ስጋ ለሆዳቸው ብቻ ነወያበሻ ነገር ጉልማና አበርብር ሆዳሞች ናቹ ቀለሟ ሰከን ብትይ መልካም ነው

  • @heregewoinenatuannafaki3686
    @heregewoinenatuannafaki3686 4 роки тому

    እንኳን አደረሣችሁ ለኦሳእና

  • @صوفياعلوي-ث6خ
    @صوفياعلوي-ث6خ 4 роки тому +2

    ቀለሟ ፍቅር ህንሽ♥

  • @muluteka5692
    @muluteka5692 4 роки тому +2

    ሮቤልን አሁን ወደድኩህ ተባረክ ልጅ ያጠፋል ጥፋቱን አውቆ ይቅርታ ሲጠይቅ ደግሞ በጣም ደስ ይላል ። ሰንሰለቶች ግ ን ሁሉም ፓርት ላይ ጭንቀት ብቻ ሆነ የተወሰነውን በጥሩ ነገር ብታስተካክሉት ጥሩ ይመስለኛል ።

  • @ኢትዮፒያዊነቴኩራቴ
    @ኢትዮፒያዊነቴኩራቴ 4 роки тому +4

    እኩዋን ደና መጣችሁ ሰንሰለቶች እናተ ግን አትፈሩምዴ በሽታውም እደድሮው ትጨባበጣላችሁ

  • @tube-io9db
    @tube-io9db 4 роки тому +8

    ሰንሰለቶች እንኳን ደህና መጣችሁ ግን አስተያየት ተቀበሉ ተመልካች እንዳይሰለቻችሁ ከቻላችሁ ያለውን ማስታወቂያ ብትቀንሱ ሀሪፍ ነው ከድራማው ይልቅ ማስታወቂያ ታበዛላችሁ እፍ ማየት እየፈለኩ ማስታወቂያውን ሳስብ ይሰለቸኛል‼

    • @duryewtube656
      @duryewtube656 4 роки тому

      Ab Cd ab ሰብስክራይብ አድርጊኝ

  • @saadaduha7527
    @saadaduha7527 4 роки тому +20

    ዉይ ማየት እየፈለኩ ግማሹ ማስታወቂያ ነው እረ ከቻላችሁ ማስታወቂያውን ቀንሱት

  • @bella-uw9oz
    @bella-uw9oz 4 роки тому

    ሚኪየ አስተዋይ ልጅ ነዉ

  • @bsinegio2333
    @bsinegio2333 4 роки тому +6

    " ከዘመኑ ጓደኛ የድሮ ምቀኛ "

  • @nathitawule2411
    @nathitawule2411 4 роки тому

    Wow bateme new dase yalen kurbel yanten sekayen makre saye bateme new dase yalen antem saleemin indaskyek new ante yetaregamke

  • @efilata7854
    @efilata7854 4 роки тому +1

    ምንድነው ከድራማው ማስታወቂያውን አበዛቹብን።

  • @betelhemgirmachew8241
    @betelhemgirmachew8241 4 роки тому +4

    Melaw ye orthodox tewahedo hezebe kirsetyan bemulu enqan le hodahena beal aderesen 🙏❤️

  • @meethiopian4425
    @meethiopian4425 4 роки тому +16

    ክሩቤ አተርፍ ባይ አጉዳይ

    • @fetube813
      @fetube813 4 роки тому

      እሙ ደምሪኝ

    • @duryewtube656
      @duryewtube656 4 роки тому

      A Love ኤ ላቭ ሰብስክራይብ አድርጊኝ

    • @meethiopian4425
      @meethiopian4425 4 роки тому

      @@fetube813 ቤተሰብ ነን ዜሮ

    • @meethiopian4425
      @meethiopian4425 4 роки тому

      @@fetube813 ግን እቢ አለኝ

    • @fetube813
      @fetube813 4 роки тому

      @@meethiopian4425 ኧረ አይደለንም አልደመርሽኝም መደር ማለት መቀነሥ ነዉ እንደ ይቀንሡብኛል እሣ😭😭

  • @tigehabesawit7489
    @tigehabesawit7489 4 роки тому +25

    በስደትም በሀገርም ያላችሁ በጣም ጭንቀት ላይ ነኝ ያስለኛል ትኩሳት ለቆብኛል ሆስፒታል እንዳልሄድ ፈራሁ ኮሮና ይዞኝ ቢሆንስ ብዬ እባካችሁ ፀሎት አድርጉልኝ እስቲ ምን ትመክሩኛላችሁ?????

  • @kaletewahedo
    @kaletewahedo 4 роки тому

    ሆሳዕና በአርያም✞
    🌿 🌿 🌿
    ሆሳዕና(፪)በአርያም
    ሆሳዕና በአርያም
    🌿 🌿🌿🌿🌿🌿🌿
    ቅድስት ሀገር ሆይ ኢየሩሳሌም
    ምስጋናሽ ብዙ ነው በመላው ዓለም
    🌿 አዝ = = = = =🌿🌿
    በአህያ ላይ ሆኖ ወደ አንቺ የገባው
    ኢየሱስ ክርስቶስ የዓለም መድኃኒት ነው
    🌿🌿🌿አዝ = = = = =
    ኃይልና ስልጣን በአንድ ላይ ስላለው
    ጠላቶች አፈሩ ህዝብሽም ደስ አለው
    🌿 አዝ = = = = =🌿🌿
    ሰውማ ቢዘምር ምን ያስገርመናል
    ሆሳዕና ሰው ቀርቶ ድንጋይ ያናግራል
    🌿🌿🌿🌿🌿🌿subscribe ua-cam.com/channels/I_OZ0YhtSN1nlbQ-8Ijs6A.html

  • @መሲየወሎልጅ
    @መሲየወሎልጅ 4 роки тому +20

    በሰፈሩት ቁና መሰፈር አይቀርም ኪሩቤል ።።
    እሮቤል ነፍስ አወቀ ጥሩ ነው ቀለምየ ይሄን ፀጉር ብትጥይው ጥሩ ነበር

    • @duryewtube656
      @duryewtube656 4 роки тому

      መሲ ፍቅር የወሎ ልጅ
      መሲዬ የወሎ ቆንጆ ሰብስክራይብ አድርጊኝ

    • @መሲየወሎልጅ
      @መሲየወሎልጅ 4 роки тому +1

      @@duryewtube656 ትምህርት አዘልና ቁም ነገር ነገሮች ልቀቂ(ልቀቅ) የላክሻቸውን( ሽውን) ለማየት ሞክሪአለው ግን ከግዜው ጋር አይሄዱም አሪፍ ስትልክ አደርጋለው ።

  • @አባይተስፋዬ
    @አባይተስፋዬ 4 роки тому

    ሠላም ለናንተ ይሁን ሰነሰለቶች ጌታ ምህረት እንዲያደርግ ሁላችንም እንፀልይ

  • @ገጠሬዋየፋኖንግስት

    አጥልዬ ቅመም ስወድህ ቆንጂዬ ነገር ነህ የኔ ችጋጎ

  • @የአርሴማልጅ-በ9ፀ
    @የአርሴማልጅ-በ9ፀ 4 роки тому +3

    በጣም ታሳዝናላቹ ህዝቡ ወደአምላኩ እዳይፀልይ ነው በዚ ሰአት ሀበሻ ቢራ ምን በልቶ ባክክ ትገርማለክ

  • @richtubeyenebaenat9069
    @richtubeyenebaenat9069 4 роки тому +5

    ውድ ያገሬ ልጆች በምንሰማው በምናየው መረበሹ ትርጉም የለውም ።እጃችንን በሳሙና ብቻ ሳይሆን ልባችንን በንስሐ አጥበን መዘጋጀት አለብን አገራችንን ምድራችንን ከዚህ ክፉ ወረርሽኝ ፈጣሪ ይሰውርልን እሱ ይታረቀን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹።

  • @mmmsss9657
    @mmmsss9657 4 роки тому +2

    ማሮቸ እንኳን ለወሳእና እንኳን አደረሳችሁ ያመት ሠው ይበለን ይህን በሽታ ያጥፋልን

  • @አባሰልYoutube
    @አባሰልYoutube 4 роки тому

    አጥሌ አምሮብሀል ችጋጎ ነው መሰል የከርምከው ብቻ ለቤተሰብህ እምሰጠብ እክብካቤ ደስ ይለኛል

  • @Asia-ii6bd
    @Asia-ii6bd 4 роки тому +4

    I like your voice samson Tadesee (Baby)

    • @duryewtube656
      @duryewtube656 4 роки тому

      Asia 123 አሲያዬ ሰብስክራክብ አድርጊኝ

    • @Asia-ii6bd
      @Asia-ii6bd 4 роки тому +1

      @@duryewtube656 አድርጌሻለሁ

    • @duryewtube656
      @duryewtube656 4 роки тому

      Asia 123 አሲያዬ አመሰግናለው

  • @wedikeshi2967
    @wedikeshi2967 4 роки тому +10

    Man tooo long advertisement

    • @duryewtube656
      @duryewtube656 4 роки тому

      Wedi Keshi ወዊ ቀሽ ሰብስክራይብ አድርገኝ

  • @zeharamohammed-5632
    @zeharamohammed-5632 4 роки тому +10

    አይ ቀለሟ ክክክክ ፍቅርኮ ነሽ

    • @duryewtube656
      @duryewtube656 4 роки тому

      Zehara mohammed - ዘሀራዬ ሰብስክራይብ አድርጊኝ

  • @ሰላሜነሽድግልማርያም

    ኮሜቶችየ እደው መቸለመቸ አያችሁት .እኳን አብሮ አደረሰን ውድ የተከበራችሁ የተዋህዶ ልጆች 🙏

  • @batooltyl781
    @batooltyl781 4 роки тому

    እንካን ደህና መጣቹ

  • @bontuusalalee2041
    @bontuusalalee2041 4 роки тому

    እወዳችአለዎ

  • @emyahmed8804
    @emyahmed8804 4 роки тому

    ሰለም ላዝህ ቤት እንዴትነቹ አለህ ይጠብቃቹ

  • @edenlema6225
    @edenlema6225 4 роки тому +1

    Kelma setastyi

  • @zainubaregazainubarega4606
    @zainubaregazainubarega4606 4 роки тому +2

    Well came

  • @sofyawase2673
    @sofyawase2673 4 роки тому +8

    ኩሩቤል እኮንም የጅህን አገኝህህህህ

  • @abebamucheye2070
    @abebamucheye2070 4 роки тому

    የኔምርጦች

  • @bettybekle1686
    @bettybekle1686 4 роки тому

    Enekan aderesacheu seneselet lewesana

  • @ewnetm6420
    @ewnetm6420 4 роки тому +3

    Yeminagerw. Sameson new?????

  • @lulishiferaw2876
    @lulishiferaw2876 4 роки тому

    Ayi kelemuwa yimchish abo

  • @mahiletbelay773
    @mahiletbelay773 4 роки тому

    Ere mastewakiya beza

  • @ኢስላምነውሂወቴኢስላ-ጰ9ነ

    አላህያመጣብንን. በላያሳልንያረብ. ያከሪም. ሰውየዘራውንያጭዳል. ኩሩቤልየስራውን. ዋጋእየተከፈለው. ነውወይአስሜብረቱቱቱቱ

  • @najatnajat8
    @najatnajat8 4 роки тому +1

    ቀለሟ ያገሬ አፍርሳታ ሰትል

  • @ሻማቲዩብ
    @ሻማቲዩብ 4 роки тому +7

    ተው እንጂ ዘንድሮም በዚህ ጭንቅ ጊዜ በዓለ ትንሳኤውን በስካር አሳልፉ እያላችሁ ነው ወገን አሁን እንኳ እንቃ እንጂ 🙄