Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ይድረስ በጣም ለምወድህ አምላኬ እየሱስ እኔ ልጅህ በጣም እንደምትወደኝ አውቃለው የ ፍቅርህን ጥግ አይቻለው ከ ብዙ መከራ እና ቸነፈር አስመልጠህኛል ለዚ ሁሉ ወለታህ መክፈል እንደማልችል ሳውቅ ዝም ብዬ ተመስገን እልሀለው👆🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
Amen Amen
😢
እንዴት እንድያድን ያውቃል እግዚአብሔር!!! የሱ የሆኑትን ያውቃል ከመከራም ያድናቸውል። እኔን ከብዙ መከራ አድኖኝ አይቻለው! እንኳን የዚህ ጌታ ሆንኩኝ🙏🙏🙏
የዘመናት ንጉሥ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ፣ክብር ምስጋና ይድረስህ።አባ በዚህ ክፉ ዘመን ያስነሳህልን ባርያህን ዮናታን አክሊሉን በእሳት ቅጥርህ ጠብቅልን።በክፋት የሚፈልጉት ለዘለዓለም አያግኙት።ለእርሱ ያጠመዱት ወጥመድ ይያዛቸዉ።የእርሱ የሆኑትን ሁሉ ግን በደምህ ሸፍናቸዉ በኢየሱስ ስም አሜን💖
Yes amen 🙏💯
ከአመታት በፊት ከሃገሬ ስወጣ ትልቋ እህቴ ይሄንን መዝሙር ዘምራልኝና ፀልያልኝ ነበር እና ምንም እንኳን ዛሬ በገጠመኝና ባጣሁት ነገር ሁሉ በእግዚአብሔር ተስፋ ብቆርጥም ስስማው በልጅነቴ የወደድኩትና ያመንኩት ጌታን አስታውሳለሁ😢😢😢😢 በዚህን ሰዓት መዝሙርና ስብከት የሚባል ነገር መስማት ባልፈልግም የድሮ ዝማሬ ስስማ ውስጤ ይረበሻል ያዝናል😌😌😌
ጌታ ካንቺ ጋር ይሁን!
አይዞሽ እህቴ በእግዚአብሔር ተስፋ አይቆረጥም የልጅነትሽን አምላክ አትተይው
እኛ ነን እሱ ዳግም ከማይጠፋዉ ዘር የወለደን ድንቅ እና ቸር አምላካችን እግዚአብሔር አይጥልም። ድካም ሊኖር ይችላል። መዉጣት መውረድ ያለ የነበረ ነዉ። ያልጠፋነዉ ከምህረቱ የተነሳ ነዉ። ልጅነትን ያገኘነው በክርስቶስ ደም ነዉ። አይዞህ። እግዚአብሔር ይወደናል
ታካሚ ከሀኪም መሸሽ የለበትም አይደል።የገጠመሽ ሁሉ ለበጎ ይሁን እንበለው አሁንም ግን ለነገ ተስፋ የሚደረግበት እሱ ብቻ ነው እግዚአብሔርን ሲሳካልን ብቻ አይደለም ምንከተለው እና መበርታት እና መቀጠል ነውበጌታ ተስፋ አይቆረጥም
አሜን አሜን እንደት እንደምያድን ያዉቃል እግዚአብሔር ተባረክ ፓስተርዮኒኮ አሁንም ያስወርስክ ጌታ እየሱስ በርታሰጣን ገና ልጆቹን ልብሳቸዉን ያስጥላቸዋልየዛን ጊዜ ሩሩ አምላክ ደግሞ አንተን እና መሰሎችህን ተጠቅሞ ወደ መንግስቱ ይጨምራቸዋል
አሜን አሜን እንዲት ደሚድን እንዲት እንደሠሚስመልጥ ያውቃል እግዛያብኤር ያውቃል ኢየሱስ ስም ይባረክ ባተ ቀና ብያለው ሞገስ ኢየሱስ ሃሊሉያ ጌታ ፀጋውነን ያብዛሐላቹ !
ነፍሴ ጌታን ታከብረዋለች በመድሃኒቴ እፎይ ስላለች 🙏🙏🙏🙏💖💖💖💖💖💖💖💖 ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖ክብር ሁሉ ለታረደው በግ ይሁን የአለምን ሃጥያት ለማያስወግደው ለእግዚአብሔር በግ ለሱ ክብር ለስሙ ይሁን ኢየሱስ ያድናል ጌታዬ ያድናል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ተባረኩ ቅድሳን
ያዳነው ይዘምር_______ያምልከው👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋
እውነት ነው እንዴት እንዲያድን ያውቃል እግዚአብሔር ። እኔ ምስክር ነኝ።
አሜን እንዴት እንዴምድን ያዉቃል እግዝአብሔር ክብር ለስሙ ይሁን አሜንንንንንንአሜንንንንንንንንን
አሜን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ዘማሪ ወርቅነህ አላሮ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ
AMEEEN AMEEEEN AMEEEEN ❤♥ 🙏🙏
አሜን የዘመናችን ሐዋርያ ዮኒ በርታ እንደት እንደሚያድን እንደት እንደምያወርስ ያውቃል እግዚአብሔር በተቃዋሚዎች ፊት ድል አድርጎ ተቃዋሚዎችን ሁሉ አሳፍሮ እንደት እንደምያመልኩት ያውቃል እግዚአብሔር በርታ ጨዋ መሳዮች ጭምር ትሑት መሳዮች ታይታን የሚሹ አሳፍር።
ይህ መዝሙር ብሰማው አልጠግብም ምክንያቱም አሰመልጦኝ በህይውቴዬ ሰላየሁት ዘመንህ ይለምልም ውርቅዬ❤❤
እንዴት እንዳዳነኝ እኔም አውቃለሁ ክብር ለእግዚአብሄር ይሁን
አሜን አሜን ክብር ለእርሱ ይሁን ተባረክ
ተባረኩ፣ደስአለኝ፣በከፋኝሰአት፣ሰማሁት
ገታ እየሱስ ዘመንን ይባራክ
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል❤❤❤ሁሉም ታውቃለህ እግዚአብሔር ሆይ ስም ይባርክ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ዎንድማቺን ዎርቂይ እግዚአብሔር እድሜ ዘመን ሁሉ ይባርካው
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻ኢሳይ
Amen Amen Amen Egzaibher Zamanachu Yetabareke shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻
ዉዉዉዉዋዉዋዉ አሜንንንንንንተበራክ ወድድድድ ኢንዴት እንድ የድን የወቀል አበቴ አሜንንንንንንን💞💞
Amen Amen Amen Egzaibher Yemasegen La.Zamami Yegabahale Elleeeeeeeeee Elleeeeeeeeee Elleeeeeeeeee Haleluyaaaaaa Haleluyaaaaaa Haleluyaaaaaa Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻
ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ከዚህ በበለጠ ፀጋ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ🙏
አሜን::🙌#እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ::ፀጋውንም ያብዛልህ::ዘማሪ ወርቅነህ.ተባረክ::🎵🎼🎤💕👍
እልልልልልልልልልልልልልአሜንንንንንንን
Geta Eysus Geta newe Eysus yadenal Elelelllll Elelelllll Elelelllll Amen
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Tabaraki ♥️♥️👏👏👏🎻🥰
Amen Amen Amen Elellllllllelllll Elelelelllllllllllll
Eysus Geta newe Eysus yadnal Elelelelllllllllllll
So So So Bless you Very Much My Lord Chris Jesus ❤ Amen Hallelujah .Marsel Tv + U= +++❤❤❤❤❤❤❤~~
አሜን መዝሙር ቃል ህዮትን ያሰማልን 🙏
መስጠትም መውሰድምእረፍትም ያለማሳረፍምሂወትም ሞትም የሱግራን ለቀኝ ቀኝን ለግራአታማ ሁለቱም ለአንድአካል አገልጋይ ስለሆኑስሜታቸው ፍቃዳቸውበተሸካሚ አካል ማንነትስብእና ላይ የተወሳሰቡየአንድ ፈጣሪ ህገ ፍቃድናቸው እኚኚኚኚኚኚኚኚ አትበልምንም ለማታመጣው ነገር እንደ ነጨሰናጫ ልጅ
😭አሜን አሜን አዑፍፍፍፍፍ አሜንንን 😢😢😭😭😭😭😭😭አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲❤️❤️❤️🙏እግዚአብሔር ይብርክ🙏🙏🙏🎸🎸🎸✅️✅️✅️✅️✅️
በእሳት ውስጥ አልፈናል ያለፈ ያውቀዋል በውሃ ውስጥ አልፈናል ያየ ይገባዋልየመከራው ብዛት በቤቱ ተክሎናልእንደጠላት ቢሆን ዛሬ መች ኖረናልእስከዛሬ ድረስ ባለፍንበት መንገድእሱ እየደገፈን ወደሞት እንዳንሄድየውጪውን ሰምተን እንዳንወላገድስንዘል እየረዳን በተስፋው እንድንነድያ ሁሉ መከራ አልፎ ስንሞረድጌታ ዛሬ መጣ በካሳው ሊጓደድ!!!ምስጋና ይድረሰው ለአብና ለወልድታሪክ ለቀየረ በወደደው መንገድ!!!Miseak.........
እልልልልልልልልልልአሜንንንንንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen Amen Amen Amen Kiber lezelalem le Geta yhun Tbareki👉 worquye 👈 yibzalhi
Amen eyesuse yadenale yetadegale Amen Amen tebarekuuuu 😍
ጌታ አየሱሰ ይባረክ የኛ ጌቲ ከፍ ይበል። አልልልልልልልልል።
Amen amen amen halelueya Egezabeher yebarekhe tebareku
haleluyaa eyesusa geta new Woooow bless you gods tebrklgn ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏
Ameeenn Ameeenn Ameeenn Ameeenn ❤❤❤🖐🖐🙏🙏
አሜን አሜን 😢😢😢😢😢😢😢
አሜንንን 👋👋👋
እልልልልልል እልልልልልል አሜንንን አሜንንን 🎻🎻🎻አሜንንን 🤲🤲🤲🙌🙌🙌🙌🥇🥛💯
ጌታ ለእርሱ የሆኑትን ያውቃል 😊❤
ጌታ ይባረክ❤️🙏🏽❤️
ይህንን የመሰለ እግዚአብሔር የሚመልክበትን መዝሙር ጭስ እንደ ክለብ ባታጨሱ ጥሩ ነበር ዘማሪውም ምእመኑ ተባረኩ ጌታ ሆይ ቶሎ ናልን
ameeeen ameeeeen ameeeen ameeeeen ameeeen ameeeeen ameeeen ameeeeen tabareki qidsan tabaraku 🍇🍇🍇🍇🍇🍇
Ameeeennnnnn ameeeeennnnn
ዘማርውም ሰምዎቹም ጋባጁም ቸርቹም በሙሉ ተባረኩ ተባረኩ
እልልልልልልልልልል
Amennnnnnnnnnnnnnnn!! Yesssssssssssssseesessssss!! Hallelujahhhhhhhhhhhhhhhhhhhh!!! You are blessed brother. Godbless you all.
Bless u WORKINEH
Amen amen amen
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Tebareki 📖📖🙇😥🥰🙏
Amen amen amen 😭😭😭😭😭👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿🙏🏿🙏🏿🙌🏿🙌🏿
ዋው ተባረክ
thanks god blesse you more more👍👍
Enideti enmiyadini yakali egiziabher amennnnnn
Amen
Amen god bless workine mazmuroch wow
It is amazing the anointing on this Man! Wow
Amen .
እግዚአብሔር ይመስገን
እልልልልልልልልልልአሜን God is Great for ever I love you Jesus Christ so so much✝️🧎♀️🙌🙌🙌👏👏
አሜን ያሰመለጠኝ ጌታ ይባረክ
❤❤
Tebarke
Amen Amen Amen❤❤
Tebark!
Geta yibarki des sitl
ትንቢቱ ደረሰ ደረሰ ማንም እንዳያስታችሁ ተጠንቀቁ ማትዮስ 24 ተጠንቀቁ ሐሰተኞች ነብያቶች ይመጣሉ አስመሳዮች አታላዮች ተሁላወች ነጣቂወች ኑ ጌታ በዚህ አለላችሁ ይሏችሗል ተጠንቀቁ ይላል ወገኔ አስተዉል እግዚያብሔር የድንግል ማሪያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ሰይጣን የነጠቃችሁን ልቦናችሁን ይመልስላችሁ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም በእየሱስ ክርስቶስ ስም እርኩሳት መናፍስትን ገስፅልን ቅዱስ ሚካኤል በተሰጠህ ስልጣን አጋነንቱን በሰይፍህ ቁረጥልን አሜን
እንዴት እንዴት ???ወዴት ወዴት ??ምን ልትሰሩ ገብታችሁ ነው ?? ምን እግር ጣላችሁ??ለማንኛውም መልካም አጋጣሚ ነው ገባ ገባ በሉ...የተዘራ መብቀሉ አይቀርምና በትእግስት አብረን እንዘምር ❤❤
🙏🙏❤❤
AMEN AMEN🙏🙏👏👏💞💞💞
💕🥰🥰🥰🤗
💞👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏💞💞💞💞💞💞💞💞ትብርክ እግዚአብሔር ይባርክ
Er zemenhe ylmlme
❤ልልልልልልልልል
AMAN AMAN AMAN AMAN AMAN mlkame now
🙏🙏🙏
I love you
I love this song,😍😍😍
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen tabarekii🎸🎸🎸🎸🎷🎷🎤🎤🎵🎵🎶🎶🎶🔥🔥🔥🔥🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Tirkaso Godebo 351 Tirkaso 132 Tirkaso Godebo 123 prolific picture posted by Tirkaso Godebo
😲
amem amen amen amen amen amen.amen amen amen amem 🎵🎵🎵🎵🎵🎵🎵🎵🎵🎵🎵🎵🎵🎵🎵🎵🎵🎵🎵🎵🎵🎵🎵🎵🎵🎵🎵🎵🎵💞💞💞✊✊✊✊✊✊✊💞💞💞💞✅🍒✅🍒✅🍒🎸🎸🎸🎸🎸❤❤❤❤❤❤❤tabarekiiiii
😭😭😭
9
Amen amen
ይድረስ በጣም ለምወድህ አምላኬ እየሱስ እኔ ልጅህ በጣም እንደምትወደኝ አውቃለው የ ፍቅርህን ጥግ አይቻለው ከ ብዙ መከራ እና ቸነፈር አስመልጠህኛል ለዚ ሁሉ ወለታህ መክፈል እንደማልችል ሳውቅ ዝም ብዬ ተመስገን እልሀለው👆🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
Amen Amen
😢
እንዴት እንድያድን ያውቃል እግዚአብሔር!!! የሱ የሆኑትን ያውቃል ከመከራም ያድናቸውል። እኔን ከብዙ መከራ አድኖኝ አይቻለው! እንኳን የዚህ ጌታ ሆንኩኝ🙏🙏🙏
የዘመናት ንጉሥ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ፣ክብር ምስጋና ይድረስህ።አባ በዚህ ክፉ ዘመን ያስነሳህልን ባርያህን ዮናታን አክሊሉን በእሳት ቅጥርህ ጠብቅልን።በክፋት የሚፈልጉት ለዘለዓለም አያግኙት።ለእርሱ ያጠመዱት ወጥመድ ይያዛቸዉ።የእርሱ የሆኑትን ሁሉ ግን በደምህ ሸፍናቸዉ በኢየሱስ ስም አሜን💖
Yes amen 🙏💯
ከአመታት በፊት ከሃገሬ ስወጣ ትልቋ እህቴ ይሄንን መዝሙር ዘምራልኝና ፀልያልኝ ነበር እና ምንም እንኳን ዛሬ በገጠመኝና ባጣሁት ነገር ሁሉ በእግዚአብሔር ተስፋ ብቆርጥም ስስማው በልጅነቴ የወደድኩትና ያመንኩት ጌታን አስታውሳለሁ😢😢😢😢 በዚህን ሰዓት መዝሙርና ስብከት የሚባል ነገር መስማት ባልፈልግም የድሮ ዝማሬ ስስማ ውስጤ ይረበሻል ያዝናል😌😌😌
ጌታ ካንቺ ጋር ይሁን!
አይዞሽ እህቴ በእግዚአብሔር ተስፋ አይቆረጥም የልጅነትሽን አምላክ አትተይው
እኛ ነን እሱ ዳግም ከማይጠፋዉ ዘር የወለደን ድንቅ እና ቸር አምላካችን እግዚአብሔር አይጥልም። ድካም ሊኖር ይችላል። መዉጣት መውረድ ያለ የነበረ ነዉ። ያልጠፋነዉ ከምህረቱ የተነሳ ነዉ። ልጅነትን ያገኘነው በክርስቶስ ደም ነዉ። አይዞህ። እግዚአብሔር ይወደናል
ታካሚ ከሀኪም መሸሽ የለበትም አይደል።
የገጠመሽ ሁሉ ለበጎ ይሁን እንበለው አሁንም ግን ለነገ ተስፋ የሚደረግበት እሱ ብቻ ነው እግዚአብሔርን ሲሳካልን ብቻ አይደለም ምንከተለው እና መበርታት እና መቀጠል ነው
በጌታ ተስፋ አይቆረጥም
አሜን አሜን እንደት እንደምያድን ያዉቃል እግዚአብሔር ተባረክ ፓስተር
ዮኒኮ አሁንም ያስወርስክ ጌታ እየሱስ በርታ
ሰጣን ገና ልጆቹን ልብሳቸዉን ያስጥላቸዋል
የዛን ጊዜ ሩሩ አምላክ ደግሞ አንተን እና መሰሎችህን ተጠቅሞ ወደ መንግስቱ ይጨምራቸዋል
አሜን አሜን እንዲት ደሚድን እንዲት እንደሠሚስመልጥ ያውቃል እግዛያብኤር ያውቃል ኢየሱስ ስም ይባረክ ባተ ቀና ብያለው ሞገስ ኢየሱስ ሃሊሉያ ጌታ ፀጋውነን ያብዛሐላቹ !
ነፍሴ ጌታን ታከብረዋለች በመድሃኒቴ እፎይ ስላለች 🙏🙏🙏🙏💖💖💖💖💖💖💖💖 ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖ክብር ሁሉ ለታረደው በግ ይሁን የአለምን ሃጥያት ለማያስወግደው ለእግዚአብሔር በግ ለሱ ክብር ለስሙ ይሁን ኢየሱስ ያድናል ጌታዬ ያድናል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ተባረኩ ቅድሳን
ያዳነው ይዘምር_______ያምልከው👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋
እውነት ነው እንዴት እንዲያድን ያውቃል እግዚአብሔር ። እኔ ምስክር ነኝ።
አሜን እንዴት እንዴምድን ያዉቃል እግዝአብሔር ክብር ለስሙ ይሁን አሜንንንንንንአሜንንንንንንንንን
አሜን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ዘማሪ ወርቅነህ አላሮ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ
AMEEEN AMEEEEN AMEEEEN ❤♥ 🙏🙏
አሜን የዘመናችን ሐዋርያ ዮኒ በርታ እንደት እንደሚያድን እንደት እንደምያወርስ ያውቃል እግዚአብሔር በተቃዋሚዎች ፊት ድል አድርጎ ተቃዋሚዎችን ሁሉ አሳፍሮ እንደት እንደምያመልኩት ያውቃል እግዚአብሔር በርታ ጨዋ መሳዮች ጭምር ትሑት መሳዮች ታይታን የሚሹ አሳፍር።
ይህ መዝሙር ብሰማው አልጠግብም ምክንያቱም አሰመልጦኝ በህይውቴዬ ሰላየሁት ዘመንህ ይለምልም ውርቅዬ❤❤
እንዴት እንዳዳነኝ እኔም አውቃለሁ ክብር ለእግዚአብሄር ይሁን
አሜን አሜን ክብር ለእርሱ ይሁን ተባረክ
ተባረኩ፣ደስአለኝ፣በከፋኝሰአት፣ሰማሁት
ገታ እየሱስ ዘመንን ይባራክ
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል❤❤❤ሁሉም ታውቃለህ እግዚአብሔር ሆይ ስም ይባርክ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ዎንድማቺን ዎርቂይ እግዚአብሔር እድሜ ዘመን ሁሉ ይባርካው
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻ኢሳይ
Amen Amen Amen Egzaibher Zamanachu Yetabareke shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻
ዉዉዉዉዋዉዋዉ አሜንንንንንን
ተበራክ ወድድድድ ኢንዴት እንድ የድን የወቀል
አበቴ አሜንንንንንንን💞💞
Amen Amen Amen Egzaibher Yemasegen La.Zamami Yegabahale Elleeeeeeeeee Elleeeeeeeeee Elleeeeeeeeee Haleluyaaaaaa Haleluyaaaaaa Haleluyaaaaaa Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻
ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ከዚህ በበለጠ ፀጋ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ🙏
አሜን::🙌
#እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ::
ፀጋውንም ያብዛልህ::
ዘማሪ ወርቅነህ.
ተባረክ::
🎵🎼🎤💕👍
እልልልልልልልልልልልልልአሜንንንንንንን
Geta Eysus Geta newe Eysus yadenal Elelelllll Elelelllll Elelelllll Amen
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Tabaraki ♥️♥️👏👏👏🎻🥰
Amen Amen Amen Elellllllllelllll Elelelelllllllllllll
Eysus Geta newe Eysus yadnal Elelelelllllllllllll
So So So Bless you Very Much My Lord Chris Jesus ❤ Amen Hallelujah .
Marsel Tv + U= +++❤❤❤❤❤❤❤~~
አሜን መዝሙር ቃል ህዮትን ያሰማልን 🙏
መስጠትም መውሰድም
እረፍትም ያለማሳረፍም
ሂወትም ሞትም የሱ
ግራን ለቀኝ ቀኝን ለግራ
አታማ ሁለቱም ለአንድ
አካል አገልጋይ ስለሆኑ
ስሜታቸው ፍቃዳቸው
በተሸካሚ አካል ማንነት
ስብእና ላይ የተወሳሰቡ
የአንድ ፈጣሪ ህገ ፍቃድ
ናቸው እኚኚኚኚኚኚኚኚ አትበል
ምንም ለማታመጣው ነገር
እንደ ነጨሰናጫ ልጅ
😭አሜን አሜን አዑፍፍፍፍፍ አሜንንን 😢😢😭😭😭😭😭😭አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲❤️❤️❤️🙏እግዚአብሔር ይብርክ🙏🙏🙏🎸🎸🎸✅️✅️✅️✅️✅️
በእሳት ውስጥ አልፈናል ያለፈ ያውቀዋል
በውሃ ውስጥ አልፈናል ያየ ይገባዋል
የመከራው ብዛት በቤቱ ተክሎናል
እንደጠላት ቢሆን ዛሬ መች ኖረናል
እስከዛሬ ድረስ ባለፍንበት መንገድ
እሱ እየደገፈን ወደሞት እንዳንሄድ
የውጪውን ሰምተን እንዳንወላገድ
ስንዘል እየረዳን በተስፋው እንድንነድ
ያ ሁሉ መከራ አልፎ ስንሞረድ
ጌታ ዛሬ መጣ በካሳው ሊጓደድ!!!
ምስጋና ይድረሰው ለአብና ለወልድ
ታሪክ ለቀየረ በወደደው መንገድ!!!
Miseak.........