My dear sister Jesus loves Muslim!!! He died for everyone!!! He is the only way to Heaven!!! Believe only in Jesus and you will have enteral life!!! The Bible says in John 3:16-17 በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና። 17 ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና።
Ameeen Ameeen Ameeen selhulu amilakina yemsegn 🤲🙏🏻🙏🏻🙏🏻may God bless you abundantly you are so blessed be blessed mor with your beautiful family and also your ministry's 🤲🙏🏻🙏🏻🙏🏻
Where was I the last two years? how come I didn’t listen this soul quenching mezemure? I feel sorry for my self for not enjoying this amazing gospel song for the past two years. God bless you!
እኔ ግን ሙስሊም ነኝ ግን መዝሙራቹ ውስጤ ነው
My dear sister Jesus loves Muslim!!! He died for everyone!!! He is the only way to Heaven!!!
Believe only in Jesus and you will have enteral life!!! The Bible says in John 3:16-17
በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
17 ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና።
May the lord Jesus Christ bless you abundantly dear sister Miriam!!!
ለኢየሱስ ልብሽን ክፈች እህቴ እውነተኛ አምላክ ለሆነው ለእሱ ❤
ለኔ የተዘመረ ነው ጌታ አብዝቶ ይባርክ።
ሀሌሉያያያ
ሰምቼ መቼም የማልጠግበዉ መዝሙር ነዉ ዘመንህ ይለምለም❤❤❤❤❤❤❤❤በረከታችን ነህ❤❤❤❤
ዘርማዘራችሁን በወንጌል መውረስ የምትመኙ ስንቱች ናችሁ እኔ አንደኟዋ ነኝ
Amen amen amen amen amen amen 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ኣሜንንን ወደከሳሶቼ በየሱስ ስም ተመለሰ
Qweee my God !!!!this is my real history !!!!my brother God bless you forever!!!!
አባ እወድሃለሁ አመሰግንሃለሁም you were there in every step I took
መዝሙረ ዳዊት 23:4፤
በሞት ጥላ መካከል እንኳ ብሄድ፡ አንተ ከእኔ ጋር ነህና ክፉን አልፈራም፤በትርህና ምርኵዝህ እነርሱ ያጸናኑኛል።
ያላለፍነው ምን አለ ምንስ ቀርቷል የእግዚያብሄር ምህረት ቸርነቱ ከኛ ጋር ሆኖ ኡኡኡኡኡኡ አባ ከፍ በል እስከ ዛሬ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትል እናት አባት የማይችሉትን አመሌን ችለህ ይሃው በይቅርታክ ዛሬን አየው የምህረትህን ጥግ ምገልፅበት ቃላት አጣው
ሠናይት ግርማ እውነት ነው ምህረቱ ይቅርታው ከአእምሮ በላይ ነው
አዝ፦ በውኃ ውስጥ ፡ አልፈናል ፡ አላሰጠመንም
ኦ ፡ ይገርማል ፡ ኦ ፡ ይደንቃል
በእሳት ፡ ውስጥ ፡ ሄደናል ፡ አላቃጠለንም
ኦ ፡ ይገርማል ፡ ኦይደንቃል
ባለፍንበት ፡ መንገድ ፡ የጠበቀን
ያሻገረን ፡ እግዚአብሔር ፡ ይመስገን
እስከዚች ፡ ቀን ፡ ድረስ ፡ የጠበቀን
የደረሰልን ፡ እግዚያብሄር ፡ ይመስገንልን
በሁሉ ፡ ላይ ፡ ስልጣን ፡ ያለው ፡ ጌታ
በቃልህና ፡ በስራህ ፡ የበረታህ
የጉልበቱ ፡ ጽናት ፡ የሚራመድ
ጥልቁን ፡ ባሕር ፡ አረገልን ፡ መንገድ
ያንን ፡ ባሕር ፡ አደረገልን ፡ መንገድ
አዝ፦ በውኃ ውስጥ ፡ አልፈናል ፡ አላሰጠመንም
ኦ ፡ ይገርማል ፡ ኦ ፡ ይደንቃል
በእሳት ፡ ውስጥ ፡ ሄደናል ፡ አላቃጠለንም
ኦ ፡ ይገርማል ፡ ኦይደንቃል
ባለፍንበት ፡ መንገድ ፡ የጠበቀን
ያሻገረን ፡ እግዚአብሔር ፡ ይመስገን
እስከዚች ፡ ቀን ፡ ድረስ ፡ የጠበቀን
የደረሰልን ፡ እግዚያብሄር ፡ ይመስገንልን
ምንም ፡ ያህል ፡ እሳት ፡ ቢነድም
የመከራ ፡ እቶን ፡ ቢያይልም
እግዚአብሔር ፡ የተባዥው ፡ አስተማማኝ ፡ ማምለጫ ፡ አለው
አስተማማኝ ፡ ማለፊያ ፡ አለው
አዝ፦ በውኃ ውስጥ ፡ አልፈናል ፡ አላሰጠመንም
ኦ ፡ ይገርማል ፡ ኦ ፡ ይደንቃል
በእሳት ፡ ውስጥ ፡ ሄደናል ፡ አላቃጠለንም
ኦ ፡ ይገርማል ፡ ኦይደንቃል
ባለፍንበት ፡ መንገድ ፡ የጠበቀን
ያሻገረን ፡ እግዚአብሔር ፡ ይመስገን
እስከዚች ፡ ቀን ፡ ድረስ ፡ የጠበቀን
የደረሰልን ፡ እግዚያብሄር ፡ ይመስገንልን
እንደአገኘን ፡ መከራ ፡ ብዛት
እንደነደደው ፡ እሳት ፡ ብርታት
እስከዛሬ ፡ ዘር ፡ አልባ ፡ አልቀረንም
እግዚአብሔር ፡ ግን ፡ ይልቅ ፡ አበዛን
እግዚአብሔር ፡ ግን ፡ በጤና ፡ አኖረን
አዝ፦ በውኃ ውስጥ ፡ አልፈናል ፡ አላሰጠመንም
ኦ ፡ ይገርማል ፡ ኦ ፡ ይደንቃል
በእሳት ፡ ውስጥ ፡ ሄደናል ፡ አላቃጠለንም
ኦ ፡ ይገርማል ፡ ኦይደንቃል
ባለፍንበት ፡ መንገድ ፡ የጠበቀን
ያሻገረን ፡ እግዚአብሔር ፡ ይመስገን
እስከዚች ፡ ቀን ፡ ድረስ ፡ የጠበቀን
የደረሰልን ፡ እግዚያብሄር ፡ ይመስገንልን
Thank you!
God bless you 🙏
እረጋ ያለ ሰር ሰዶ ሚገባ መዝሙር ነው ጌታ ኢየሱሰ ዘመንክን ይባርከው ያድናል ይታደጋል የዳንኤል አምላክ የአንበሳውን አፍ ይዘጋል አሚን አሚን🙏🙏🙏
በመዝሙሩተባርኬበታለሁእግዜያብሔርይባርክህ❤
አሜን አሜን ተባራክ ውንድማችን እኔ ኦርቶዶክስ ብሆንም መዘሙራችሀ ውስጤ ነዉ
Ammennnn enem tamarikehalo
Tebareku ye tewahedo ehit ena wendmochachen.
@@mekdestamiru6931 ስመ ይባረክ ወርሻ ወረሰን ገዘሁን ጠበቆ በቤቱ አኖረን
አሜን አሜን አሜን አሜን ዘመን የተባረከ ይሆ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
Haleluja
እግዛብሄር ይመስገን❤
🙏🙏🙏አግዚአብሔር ይ መ ጌኝ
Ameeen Ameeen Ameeen selhulu amilakina yemsegn 🤲🙏🏻🙏🏻🙏🏻may God bless you abundantly you are so blessed be blessed mor with your beautiful family and also your ministry's 🤲🙏🏻🙏🏻🙏🏻
እግዚአብሔር ይመስገን ! አሜን
Amen ababa kesintu asmeletikegn, simhi yikiber
Why am I crying? Oh my God you were there on my darkest moments. Thank you Jesus for carrying me until this minute.
Amen lek new wndme weletaw fikiru mehert chernetu yasleksal
God is my light and salvation unto my life.
Glory to his holyed name
የሻግራል እየሱስ ስምህ ይክበር አሜን🙏🙏🙏🙏
እውነት አልፈናል አሜን ተባረክ ወንድሜ
አሜን 🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይባርክህ
Amen amen haleluja እልልልልልል በውሀ ውስጥ አልፈናል አላሰጠመንም
በእሳት ውስጥ ሄደናል አላቃጠለንም ኦ ይገርማ አሜን አባት ሆይ ስምህ ይባረክ
wow wow
Our God is medicine for all humankind
የነብስንስ ደወና ህመም ማን የፈውሳል
ውስጥን ድምፅ አልባ ንግግር ጆሮው ያደምጣል
የስንቱን ውስጥ የሀዘን እምባን እጅህ አብሷል
🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን በውሃ ዉስጥ አልፈናል አላሰጣመንም ሃሌሉያ እልልልልልል እልልልልልል አሜን አሜን
Amen,... Uffff,.....Dessssssi alegn. TEBAREK BEYESUS
አሜን !!!! ለጌታ ለኢየሱስ ክብር ይሁንለት ላሻገረን🙏🙏🙏
ወርቅዬ ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ ለምልም
ተባረክ ሁሌም አንተ ስትዘምር በጣም እባረካለሁ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ
Where was I the last two years? how come I didn’t listen this soul quenching mezemure?
I feel sorry for my self for not enjoying this amazing gospel song for the past two years. God bless you!
እየሱስ ዘመንህን ይባርክ
እግዚአብሔር እንደ ሰው አይደለም ሙ ከፍ ይበል በሰማይ በምድር የሚመስለው የለም
We can here u from all arround the world... From eritrea in us.. We love u brother.. God bless u
Bless you our brother/ it's a song comforts us through ups and downs/ praise be to God in Jesus Christ's name, Amen
አሜን እውነት በውሀ ውስጥ አልፋነል አላሰጠመንም!
ጌታ ዪባርክህ ወንድሜ አሜን አሜን የሚደንቅ መዝሙር ነው ሁሊም ስሰማው አዲስ የሆንብኛል ማቆም አቃተኚ ጊታ ዪብዛለክ 🙌🙏
በኢትዮጵያ ለሚያሲነሳቾ አጋልጋዮቾ የጌታ የእየሱስ ሲሙየተባራከዪሁን
ታህሳስ 16/2015 7:36
ከባድ ወራት፤ የመኪና ግጭት ፤ ለሳምንት የዘለቀ የልጆች ህመም ድጋሚ(2012 ክርምት ሰምቼዋለሁ) "እኔ ነኝ ያለው"ላይ በዚህ ተስፋ ቃል ጎበኘኝ።
እግዚያብሔርይባርክ❤
እግዚአብሔር ይመስገን። ክብር ክብር ክብር ላንተ ይሁን። ተባረክ ወንድሜ። በጣም የምወደው power full ነው።
❤️❤️❤️❤️ጌታ ይ መ ስ ጌታ
ኡፉይይይይይ እርክት ነዉ ያልኩት
አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መዝሞሮችክ ያረሰርስ አሉ ዘመንክ ይለምልም
Egziabher yimesgen!!!
Werkneh my brother God bless you too much
አዎ እግዚአብሔር ታማኝ ነውና ፍቅር ነው ይደንቃል
❤️❤️❤️❤️አሜን አሜን
አሜን ክብር ለሰራዊት ጌታ!!!!!❤
🔘
GOD IS GREAT!! This song is always and the message tell something to my life
To me too
እየሱስ ያድናል። ኑ ወደ ሚያድነው ጌታ
ወርቅዬ ተባረክልኝ መዝሙሮችህ ሒወት ይዘራሉ እያለቀስኩነዉ እመሠማቼዉ
Its blessing to read all this blessing comment . praise God
Geta ehesus abzito yibarkh yemaykort yezema munch yiflekilh zemenh biruk yihun
gloriy to God Almighty thank you Jesus Christ !!!
God bless you werknah
አሜንንን አሜንንን አሜንንን እግዚአብሔር ይማስገን ሃሌሉያ እልልልልልል ሃሌሉያ እልልልልልል አሜንንን አሜንንን ጌታ ይባረክ ዛማን ይባረክ
God bless you በዉሀ ዉስጥ : በእሣት ዉስጥ ሄደናል እስከዝች ቀን የጠበቀን እግ/ይመስገን @@@@@@@@@@@@ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን Amne Amne
እግዚአብሔር ይመስገን !!!!!!!
አሜን አባት ሆይ ስምህ ይባረክ
Ewnet new be bezu chger weset alifenali gen altfanem limen eysus kengara neber ewnet zemar be mulu hiwota yezerali zemenk yibarek aman amen amen ameeeeeee amen amen ameeeeeee amen amen
Amen amen ❤❤❤❤tebarek 🎉🎉🎉🎉
Only God helped us through!
Amen Amen Amen 🤲🤲🙌🙌🙌🙏🙏ELLLLLE geta yibarek tebarek
Amen Egziabher ymesgen
በውኃ ውስጥ ፡ አልፈናል ፡ አላሰጠመንም
ኦ ፡ ይገርማል ፡ ኦ ፡ ይደንቃል
በእሳት ፡ ውስጥ ፡ ሄደናል ፡ አላቃጠለንም
ኦ ፡ ይገርማል ፡ ኦይደንቃል
God Bless You more & more
Thank you out almighty God workeye be blessed
Tank you lord
እስከዝች ቀን የጠበቀን ይመስገን
Keber le egziabher❤🙏🙏🙏
workye tebarek
Amen yimezgen
wawa jesus ❤❤💘💘💘💘💜💜💜💜💜💚💚💚💚🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥💛💛💛AMEN.amen.💛🙏🏽🙏🏽
አሜን አሜን አሜን ተባረክ 👏👏
አመን ነመንንን ይመስጌን የጠበቀን
የተሸከመን ሀለሉያ
HALLELUJAH HALLELUJAH HALLELUJAH Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen 🙌
Egziabher amlak ybarek
Ameen taga yibezalik wodim💗
አሜን ያሻግራል ክብር ይሁንለት🙏
Hamene esekezare yetbkene yezelaleme habate yebareke
Amennn Amennnn Egziyabher Yimesgen Tebarek Betifu
Get❤yebareki❤tebareki
Abetiii moges alebik geta zemen yebareki
ታበራክ ወንድሜ
Amen Amen Amen halelueya geta eysues yebarekhe
አሜን አሜን አሜን አሜን 😢😢😢😢😢😢ተባረክ
እልልልልልልልልልልልልልል ኢየሱስ
Amen Amen Amen Tebarek Eyesus Geta New Eyesus Hoy Tebarek
Wendme werkneh egzabher ywdedh lezelalem
AMEN Amen Amen Hashuuuuuuuu elelelelelelelelele Amen god bless you Amen Amen wow Amazing worship Amen
Praise God!
Amen amen yedereselinn Geta yibareki wondime tebarekiiii
Amen Amen Amen halluyyua
elelelelelele elelelelelele elelele elelelelelelelelelelelele elelelele
amen amne amen amne amen amne tabareki
Ameen yashagral geta yikibreliny.
Amen Amen 🙏
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Egziabeher yemasgen Teberak ye Egziabeher saw
wow wow amen amen🙏🙏🙏🙏🙏
Uuuuuufffff be enba new yechereskut semiche tebarek abate
Amen amen alefenale yegermahale... Ohhh a babiye eyesus ye...
Ameen ameen
Amen tabakeya tabarake