Ethiopia Yemaleda Kokeboch Acting TV Show Season 4 Ep 8B የማለዳ ኮከቦች ምዕራፍ 4 ክፍል 8B

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 лют 2025
  • Very funny Ethiopian Acting Competition show on EBS Tv, Created by the renown Film writer & director Fitsum Asfaw. You can find the full show on EBS Tv every Monday @ 9: pm and Tuesday 12:00 p

КОМЕНТАРІ • 1,8 тис.

  • @boxer4182
    @boxer4182 3 роки тому +91

    ፍፁሜ ለስንቱ ወጣት መንገድ ከፍተሃል እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @iaxkontn6114
    @iaxkontn6114 7 років тому +76

    እፍፍፍ የኔ የዋህ ዳኞች እራሱ ደስ ስትሉ ሰላማቹ ይብዛ ሄለን ጣፍጭ

  • @የማርያምልጅቤዛማርያ-የ4ቈ

    ፍፄ በእውነት መልካም ስነምግባር ትህትና የተሞላበት መልካም ሰው ነህ በርታ ላንተም አምላክ ለብዙዎች የምትመኘውን ሰላም እጥፍ ድርብ ያድርግልን

  • @eyuflkirhabesh6339
    @eyuflkirhabesh6339 7 років тому +28

    ዎውውው እመቤት በጣም ጎበዝ ናት እና መልሳት ፍፁም ጨዎተዎተ በጣም ደስ ይላል ደግም ችሎታው አላት እና እረዳት በናታችሁ ሄሊ እረዳት በረቱ

  • @tenad7309
    @tenad7309 7 років тому +124

    የእውነት አርቲስት ይች ልጅ ነች!! የእውነተኛ ህይወትዋን ስትናገር ከአርት በላይ ነው:: እባካችሁ እርድዋት:: ለማደግ ያላት ጥረት በጣም ያሳዝናልም በጣምም ደስ ይላል::

  • @tg2184
    @tg2184 7 років тому +193

    የኔ ቆንጆ አቦ ይመችሽ ምኞትሽን ሁሉ እግዚአብሔር ያሳካልሽ ♥♥♥♦

  • @missudadmam6184
    @missudadmam6184 7 років тому +22

    እውነት እቺ ልጅ ልብዋ ኑፁ ነው ትልቅ ቦታ ትደርሳለች እመቤት ትርዳሽ የኔ ቆንጆ ሶ ውድድድ ጣፋጭ ነገር ነሽ

    • @Hኛየደራዋ
      @Hኛየደራዋ Рік тому +2

      እንዳልሽውም ትልቅ ቦታ ድርሳለች እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤

  • @ኢስላምውስጤነው
    @ኢስላምውስጤነው 3 роки тому +31

    ደስ ስትል የምር የዋህ ናት ወላሂ እርዷት ምን አልባትም ምርጥ ተዋናይ ትሆናለች❤❤❤💕 ፈጣሪ ይርዳሽ እህቴ 😭😭❤❤😢😢

  • @ZedZTube
    @ZedZTube 7 років тому +33

    በናታችሁ እችን ልጅ ትልቅ ደረጃ ብታደርሷት አላማዋን አላህ ያሳካላት ደስስስስ ትላለች

  • @akemanu48
    @akemanu48 7 років тому +186

    በናታቹ
    ይህች ልጅ ለ ቤቶች ድራማ በጣም ትመቸኛለች።ጋሽ ጥሌ እስቲ አስብበት

  • @ሠላምየኤርሚ
    @ሠላምየኤርሚ 7 років тому +38

    ክክክክክክ የኔ ቆንጆ ዘና አረግሺኝ
    የታቸኛው መንደር ሀሀሀ

  • @ሀዪቲዩቱቢ
    @ሀዪቲዩቱቢ Рік тому +2

    ውዴ አይዞሽ የፈጣሪ ፍርድ ይመጣልሻል እነሱ ተያቸው ማጠክሪ ጡሩ ደረጃ ትደርሻለሽ ፈጣሪ ካቺ ጋ ነው የኔ ማር እናተ ግን?

  • @እግዚአብሔርየህይወቴመታመ

    የኔ ማር እውነት አስተካክላችሁ መልሷት እመቤትን የመስራት ብቃት አላት ግን እውነትም የውህ የኔ ማራኪ offffffff አፌ ቁርጥ ይበልልሽ በዚህ አጋጣሚ እንኳን አደረሳችሁ ለልደታ እና ለፍልሰታ ፆም እህት ወንድሞቼ ያሰብነውን ተሟልቶ ለሀገራችን ያብቃን ሉዕል እግዚአብሔር ወጎኖቼ

  • @alazarmulugeta2383
    @alazarmulugeta2383 7 років тому +363

    ማለፍ ያለባት ምርጥ ልጅ ነች እመቤት

  • @tsehayeticha6473
    @tsehayeticha6473 7 років тому +27

    የማለዳ ኮከቦች እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይህች ልጅ በጣም ማርካኛለች ብዙ የምታሳይን ልጅ ናት እግዚአብሔር ይርዳት

  • @የክርስቶስሙሽራ
    @የክርስቶስሙሽራ 7 років тому +69

    ደስ ስትይ የገጠር ሰው እድህ ነው ውስጡ ምንም አያውቅም ገራገር ነን

  • @ልቤበእግዚአብሄርፀናእህተ

    እንኳን ደናመጣቹ የማ/ኮኮቦች እና እመቤት ትመለሥ አሥቂልጅ ናት በተረፈ እናመሠግናለን

  • @የክርስቶስሙሽራ
    @የክርስቶስሙሽራ 7 років тому +24

    ማለፍ አለባት እመቤት ልምምድ ብታደርግ ብቃቷ በጣም ደስ ይላል ከልቧ በጣም የዋህ ስው ናት ገና እደተፈጠረ ህፃን ምንም አታውቅም ትምርት ነው እጅ እሚያስፈልጋት ትወናዋ ደስ ይላል ውነት እናንተን እራሱ እደሷ አድርጎ ያዝናናችሁ የለም ፕልስ ተባበሩአት ማለፍ አለባት

  • @RK-gh8vz
    @RK-gh8vz 7 років тому +269

    ንፁህ የገጠር ልጅ ነች እርዷት

  • @ዜድየማርያምልጅ
    @ዜድየማርያምልጅ 6 років тому +2

    Wow emebete yene yewahe gerager betam new yemetameriwe egziabher yiredash..fetseye melikam sew eridate

  • @maryammoon504
    @maryammoon504 7 років тому +131

    ክክክክክክክክ ይመችሽ የኔ እመበት ደስ ስትይ ውስጥሽ ፍክት ብሎ እኛንም ፍክትክት ዘና አደረግሽን እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ ትምርትሽንም ጠንክሪ እሽ

    • @EE-xx1mv
      @EE-xx1mv 7 років тому +1

      Maryam Moon

    • @محمدسيديأهلللخله
      @محمدسيديأهلللخله 6 років тому

      Maryam Moonክክክክክክክክክክክክክክክ

    • @woynraya2325
      @woynraya2325 6 років тому

      እመቤትዬ ፈጣሪ ይባርክሽ

    • @hdfhffh5564
      @hdfhffh5564 6 років тому

      በየዋህነትሽ በጣም ደስ ትያለሽ እመቤት አይዞሽ ጠክሪ

    • @tesfuteklu5018
      @tesfuteklu5018 6 років тому

      Waw smart gerls betam des ylal nexa ena nuxh set

  • @-Ele
    @-Ele 2 роки тому +5

    አቡ 📚 ሁሬይራ (ረ.ዐ)‎‎ እንዳስተላለፉት የአላህ መልእክተኛ🌹 (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብሏል ‹‹አላህ፡👉🏻‹ዱንያ ውስጥ ካሉ ሰዎች መካከል ወዳጁን ወስጀበት ከኔ ዘንድ ምንዳን በመፈለግ (ትዕግስት 👉🏻ላደረገ) ሙዕሚን ባሪያዬ የምሰጠው ሽልማት ጀነትን እንጂ ሌላ አይደለም› ይላል፡፡››
    👉🏻ሐዲሱን ቡኻሪ ዘግበውታል
    ‹‹ የሰው ልጅ ከሚደርስበት መከራ ሁሉ የከፋው ወዳጁን ማጣት መሆኑ፡፡
    ‹‹🌹 ወዳጅን አጥቶ የአላህን ምንዳ በማሰብ ትዕግስት ማድረግ አስፈላጊ መሆኑን፡👉🏻 ፕሩባል በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ 🌹አብሽሩ በላይክ።🌹👍🏻

  • @naredosnaredosnaredos4997
    @naredosnaredosnaredos4997 7 років тому +25

    እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርስሽ እመቤት በእውነት በጣም የዋህ
    እመብርሃን ትርዳሽ

  • @marta6335
    @marta6335 5 років тому +63

    ሁል ጌዜ እመቤትን እያሁ ፍርሥ ልል ነው ፉፉፉ እኳንም የገጠር ልጅ ሆነሁ😍😍😍

    • @melatkahsay5173
      @melatkahsay5173 2 роки тому

      ቅዱሴ የኔ ፍቅር ውፍፍፍፍፍፍ

  • @መክያወሎየዋየወንድሞቸቀበ

    እመቤትትትትትትት ሚስኪን የዋህ ነሽ አላማሽን ፈጣሪ ያሳካልሽ

    • @vtvt7585
      @vtvt7585 6 років тому

      መኪያ ወሎየዋ የኡስታዞች አድናቂ ባያት.ባይልትአልጠግባትአልኩኝ

    • @DD-kj8il
      @DD-kj8il 6 років тому

      😂😅😃😀😀😀😀😀😂

  • @meseretavrhame6191
    @meseretavrhame6191 7 років тому +8

    እመቤት ትመለስ ትመለስ በጣም ምታስቅ ናት ደስ ትላለች ከሁሉም ተወዳዳሪ ዘና ምታደርገው ምታስቀው ተመልካቹንም ሆነ ዳኞችን እመቤት ነች በእውነት ገጠር ተመልሳ እንዳትሄድ መልሷት አደራ አደራ ፍፁሜ

  • @tigisttesfanew3391
    @tigisttesfanew3391 7 років тому +13

    የማላዳ ኮኮቦች በጣም ደስ እሚል ፕሮ ግራም ዝና አርጋቹህና ይመቻቹህ ጥሎብኝ መኮመት አልወድም ማንበብ ግን ደስ ይለኛል በናታቹህ እመቤት መልሳት በጣም ነው ያሳቀችኝ እግዘዛ ብታደርጉላት ትሰራለች ተሰጦ አላት ፍፄየ አግዛት ለፕሮግራሙም ትመቅት ትሆናለች

  • @emabetabisophone8265
    @emabetabisophone8265 6 років тому +2

    እመቤት ሞክሼደስ ስትዪ ማር ፍፄ እና ሄል ሌሎችም በርቱ ምርጥ ፖርግራም ማላዴዳ
    ኮከብ ለኩላቹም አምላክ ይርዳቹ መል እድል

  • @elfuayniguslij2152
    @elfuayniguslij2152 7 років тому +42

    በጣም ነው ያናደዳችሁኝ እመቤት መውደቅ አልነበርባት ማስተማር እና መርዳት ትችሉ ነበር ግን ደሃ አይወደድም አይ ግዜ በጣም ታሳዝናላችሁ

  • @nanananu6189
    @nanananu6189 7 років тому +40

    የዋህነትዋ ውይ ደስ ስትል

  • @liliraya3435
    @liliraya3435 7 років тому +18

    ይመችሽ እመቤት ዘና አድርገሽኛል .የራሷ ውበት አላት ቀጣይ ብትስራ አሪፍ ነው ፍፄ.
    በአሌክስ ዳኝነት ሄለንን ስመለከት ምንም አልመጣልኝም

  • @fatumaibrahime7506
    @fatumaibrahime7506 7 років тому +29

    እመቤት መውደቅ የለባትም ብዙ እናቶቻችን ሳይማሩ ትምህት የተማረች ሴት ለርዳር እንደማትሆን የሚያስቡበት ወቅትም ነበር ይችልጅ ትክክ ለኛ የገጠሩን ህብረተሰብ ይዛ ነው የቀረበች እንዲያውም ከማጀት ውስጥ ተደብቀው ያሉትን እህቶቻችንን ጭምር ታስታውሳለች ይችልጅ አልፋ ለሌሎች አርያ መሆን አለባት አልተማርኩም ብላለች እኮ ስለዚህ ይህን.ይህን አስተካክይ ነውመባል ያለባት እንጅ መውደ የለባትም

  • @ሙሉስደተኝዋድግልአትለየኝ

    በማርያም አግዞት የእውነት እሶን ትልቅ ነገር አድርሱና ፈጣሬ ደሞ ለናተ ይክፈላችሁ እውነት ብቻዬን እንባዬ እስከሚያልቅ አሳቅሽኝ የኔ ጣፋጭ እፍፍፍፍ ፍቂ አደራ እርዶት የእውነት ትልቅ ደረጃ ትደርሳለች

  • @Wankooshow
    @Wankooshow 2 роки тому

    Dansaadha. Continue more language.......በርቱ አቦ እድሜና ጤና ይስጥልን
    #wankooTube

  • @መወፌቆሞች
    @መወፌቆሞች 7 років тому +13

    እረ ሆዴ በሳቅ ፍርስ አለልልሽ የእኔ ማር እመቤት ።ወይ የዋህነት ደግነት ግልጽነት ሁሉን የታደለች ውብ የገጠር ልጅ ።እፎዬ መቼም ስቄ አላበቃም ።የእኔ ምርጥ አንቺም ትልቅ ትሆኛለሽ ።አይዞሽ እመብርሃን ከጎንሽ ትሁን ።የእኔ ፍልቅልቅ

  • @uaeuaeee1100
    @uaeuaeee1100 5 років тому +2

    የኔ ቆንጆ ስወድሽ ያሰብሽዉን ሁሉያሳካልሽ ዉዴ ፍፄ ዳንሷ ተመችታኛለች አቦ ይመችህ ወንድሜ ኑሩልን ሰላማቹ ይብዛ

  • @alemassefa2417
    @alemassefa2417 7 років тому +8

    ኧረ እመቤትየ ምንአይነት የዋህነሽ ውድድድድ ማርነገር እዳንች አይነት ንፁህ ሰው ይብዛልን ሁላችሁንም ውድድድድ ሰላማችሁ ይብዛ

  • @h.m6179
    @h.m6179 7 років тому +11

    በእውነት. እመቤት.ምርጥልጅ.ኣይዞሽ የኔማር.በርች.ያምራል.ብቃትይኖርሻል.ብየ.ኣስባለሁ.የኔልዪውድድድድ.

  • @yatal5083
    @yatal5083 7 років тому +13

    እውነት የዋህነትሽ በጣም ያምራል ግልፀነትሽ በጣም።ያርካል

  • @emebetalene5489
    @emebetalene5489 7 років тому +39

    በጣም ጎበዝ ልጅ ናት

  • @Max-vy4gh
    @Max-vy4gh 7 років тому +8

    እመቤት በጣም ጎበዝዝዝ ልጅ ከዛ ሀገር ወጥተሽ ተሰጦሽን በድፉረት ማሳየትሽ በጣም ትልቅ ነገር ነው ይሄ መጀመሪያሽ እንጂ መጨረሻሽ አይደለም ገና ብዙ መስራት ትችያለሽ በርቺ እመብርሀን ትርዳሽ ትልቅ ቦታ እንደምትደርሺ አልጠራጠርም!

    • @zawdezawde6382
      @zawdezawde6382 6 років тому

      አእእመቤ እመቤትበጣምጎበዝነችበርችየነ፮ኔ

    • @rabiyayasin3769
      @rabiyayasin3769 6 років тому

      💜💜💜💜💜

    • @rabiyayasin3769
      @rabiyayasin3769 6 років тому

      Kkkkkkkkkkkkk👍👍👍👍

  • @naemahdriee9908
    @naemahdriee9908 6 років тому +3

    ፍፁም የእውነት ደስ የምትል ሰው ነህ እድሜ ይስጥልን

  • @የጥላሁንልጅ
    @የጥላሁንልጅ 7 років тому +256

    ፍፄ በእናትህ እመቤትን መልሷት በጣም እኮ ፍርስ ነው ያደረገችን!!

    • @astushumi8894
      @astushumi8894 7 років тому +1

      ሊድዬ የጌታ Qawasmeh wowwwwwwww

    • @faizahadenyemame2556
      @faizahadenyemame2556 7 років тому

      ሊድዬ የጌታ Qawasmeh ካለላየሁታደሠ ፎቃ ጠለፈኝ የገድ አትሉም

    • @faizahadenyemame2556
      @faizahadenyemame2556 7 років тому +4

      ሊድዬ የጌታ Qawasmeh ፍፁም ይመልሳታል እመቤትን ለምን ማሄየለችም

    • @rema246pp2
      @rema246pp2 7 років тому +4

      Faiza haden yemame አግዞዋት እርዶዋት ብትተባብሮት ከሁሉም ትበልጣለች አሰልጥኖት

    • @ወሎየነኝወለየዋ
      @ወሎየነኝወለየዋ 5 років тому +1

      ፍፄ ማኛ ሰላምህይብዛ

  • @robs5120
    @robs5120 7 років тому +9

    God bless you fitsume you are doing a great job please keep it up.

  • @safiyaaaa2257
    @safiyaaaa2257 7 років тому +8

    ውይ እመቤት። በሳቅ ገደልሽኝ ፈጣሪ ይርዳሽ። ክክክክክክክክክክክክ

  • @sosososo-cw6wf
    @sosososo-cw6wf 5 років тому +4

    My lovely sis really like you so much go girl Still time don't stop try it again you can Just take time be strong 🙌💪god be with you 🙏

  • @betty9094
    @betty9094 7 років тому +5

    ዋው የኔ ምርጦች ውድድድድ ታንክስ ።..! ክክክክክ እሙየ ተመቸሽኝ ስወድሽ ግን አለፈች ወይስ ወደቀች አልገባኝም መውደቅ የለባትም ትለፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ብዙ እምሰራ ልጅ ነች።

    • @amanuelreta5025
      @amanuelreta5025 6 років тому

      እማቤትን እባካችሁ እርዳት ከእግዛቤር ታገኙታላችሁ አሌክስ

  • @hananalebachew269
    @hananalebachew269 7 років тому +1

    እመቤት በጣም ተመችተሽኛል አቦ እግዚአብሔር ሠላምሽን ያብዛዉ ስወድሽ የኔ ማር ትልቅ ቦታ ዴርሰሽ እንዴማይሽ ተስፋ አዴርጋለሁ

  • @susuhassen4645
    @susuhassen4645 7 років тому +10

    ደህና ይሁን እንጅ የታችኛው መንደር😃😃😃

  • @zinashtassew4900
    @zinashtassew4900 Рік тому +3

    እሙ የኔ የዋህ እመብርሀን የበቃ የነቃ ቦታ ያድርስሽ

  • @kukuyekukusha8732
    @kukuyekukusha8732 7 років тому +306

    ምን ያደርግልኛል የቁመቱ ማማር
    ምን የደርግልኛል የጥርሱ መደርደር
    ደህና ይሁን እንጂ የትችኛው መንደር
    ክክክክክክ እውነትሽን ነው እኮ

    • @missyouoromiya1070
      @missyouoromiya1070 7 років тому +3

      kukye kukusha
      Kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk

    • @seadisusu3484
      @seadisusu3484 7 років тому +1

      kukye kukusha kkkkk ewnetuwan new

    • @xzya2494
      @xzya2494 7 років тому +1

      kukye kukusha Kkkkkkkkkkkkkkkkkkk

    • @meksebamanual6591
      @meksebamanual6591 7 років тому +1

      Kkkkkkkkkkkkkkkkk

    • @troyward9997
      @troyward9997 7 років тому +3

      kukye kukusha እሰይ እናቴ እውነትሽን ተባረኪ

  • @betitube12
    @betitube12 3 роки тому +2

    እሙየ ቆንጆ እግዜአብሔር ይመስገብ ፍፂ መልካም ስው

  • @alj9685
    @alj9685 7 років тому +39

    እመቤትን በየዙሮቹ በያት በጣም ደስ ይለኝ ነበር

  • @mahilove5428
    @mahilove5428 7 років тому +6

    እመቤት በስመአብ ደስ ስትይ ምርጥ የገጠር ልጂ መሆን መታደል መስቀልሽ ሲያምር የኔ የዋህ እፍፍፍ አሳልፏት እናንተ

  • @maseaisha1101
    @maseaisha1101 7 років тому +9

    ክክክክክክክክክ እንደዛሬ ሴ ስቄ አላውቅም በእግዚያብሄር ፍፄ አግዛት በጣም ትልቅ ደረጃብየምትደርስ ልጅ ናት ሲፈጥራት አስቂኝ ነገር ነች ወይኔ ምናባቴ ላርግሽ እውነትም እመቤት

  • @ቅምሞችነንየመዳም
    @ቅምሞችነንየመዳም 2 роки тому +1

    ደጋገሜ ነው ያየሆልሺ እኮ የኔ።ቆንጆ

  • @ኢትዮጵያሙዚቃ
    @ኢትዮጵያሙዚቃ 7 років тому +310

    በጣም ነው ምታስጠሉት እመቤትን መጣል አልነበረባችሁም አስመስላ ሳይሆን ሆና እኮ ነው የሰራችው you guys after this day I didn't see የማለዳ ኮከቦች

  • @zgetahun
    @zgetahun 5 років тому +5

    EMEBET is the best to watch. I love you Helen bedilu!!

  • @genifiker3958
    @genifiker3958 7 років тому +40

    ዉይ እመቤት የኔ ምስኪን ስወድሽ እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርስሽ

  • @selam9802
    @selam9802 3 роки тому +1

    Hahahahaha hahahahah 😂😂😂😂😂😂😂😂😂 yene konejo❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ብርትኳንየማሪያምልጅ
    @ብርትኳንየማሪያምልጅ 7 років тому +6

    ዋው በጣም ደስ ትላለች እግዚአብሔር ፍጻሜሽን ያሳምርልሽ

  • @ኢልሀምከማል
    @ኢልሀምከማል 7 років тому +1

    አሪፍ ነው ቀጥሉበት ፍፁሜ ሰላምህ ያብዛልህ

  • @balayneshalebe3426
    @balayneshalebe3426 7 років тому +4

    ምሥጊን ደሥ ሥትል
    በጣም ደሥ ሥትል አድናቂሽ ነኝ

  • @buruktaitlegessee
    @buruktaitlegessee Рік тому

    ይገርማል ከዚህ ተነስተሽ አሁን ለደረስሽበት ይህ ፕሮግራም በጣም ረድቶሻል። ጎበዝ ነሽ።

  • @sara-sq4fe
    @sara-sq4fe 3 роки тому +4

    እሙዬ ለኔ ሁሌም አዲስ ነሽ ዘመንሽን ትባርክልሽ ድንግል ማርያም የኔ ምርጥ

  • @የፍቅርእናትማርያምናትየፍ

    የኔ ማር ሰላምሽን ያብዛልሽ እህቴ በጣም ደስ ይላል

  • @merawitabebe8998
    @merawitabebe8998 6 років тому +3

    የኔ ማርርርር እመቤት ምትባይው ልጅ ደስም አልሽኝ አሳዘንሽኝም እንኳን እግዚአብሔር ረዳሽ

  • @eshacewkebede5993
    @eshacewkebede5993 5 місяців тому

    የጥረት ዉጤት ነዉ
    አሑን ያለችበት ሑኔታ
    ትዉልድን ያስተምራል

  • @seadateshome959
    @seadateshome959 7 років тому +5

    ያሲን ስላለፈ ደስስስስ ብሎኛል የምር የውስጡን አላህ ነው የሚያውቀው እንኳንም አለፍክ

  • @frwrwe3792
    @frwrwe3792 3 роки тому +1

    አይስታሳዝን ፈጣር ምኞሽን ያሳካልሽ በርቺ አበረታቷት ስታሳዝን የኒቆንዦ የገጠር ልጅ በመሆንሽ እራሱ በጣምነዉ ደስየምትይዉ ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @msertgx7120
    @msertgx7120 7 років тому +9

    ዋው ይቺ ልጅ ተመቸችኝ ቆንጆ ቀጥይበት

  • @melkamutadesse2015
    @melkamutadesse2015 2 роки тому +2

    ዋው በጣም ደሰ ይላል

  • @eyerusalemtilahun3334
    @eyerusalemtilahun3334 7 років тому +6

    Emebet you are so funny and sweet, I can see potential on you as stand up comedy ,
    judges please help her to be stand up comedy. She will be. Successful and hilarious,

  • @lilyyedengllej8154
    @lilyyedengllej8154 5 років тому

    አቦ ይመችሽ ሰላምሽን ያብዛው ገና ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ በርች

  • @mateyosmateyos2349
    @mateyosmateyos2349 5 років тому +3

    You gift god unique talent of the nature please anybody sport emabet

  • @makidaskidane9967
    @makidaskidane9967 3 роки тому +1

    በእውነት እመቤት መላት ዘሬ የተውለድ ህፀነት መላት ነው ሁሉም ስው እንደሶው ብሆን እች አላም በጠም ተድግ ነበር እመቤቴ የድንግል ማርያም የልብሽን ትፍፀምልሽ ወይኔ እሶው የእግዚአብሔርን ባግ ነት እኳ

  • @JamalJamal-dy3zh
    @JamalJamal-dy3zh 7 років тому +193

    ፍፁም እባክህ በፈጠረክ አምልክ ከፈጣሪ ታገኛለህ እመቤትን እርዳት እባክህ

  • @tsehayendra9159
    @tsehayendra9159 6 років тому

    እኔ ለትወና በጣም ከህፃንነቴ ከምጆ ልዮ ፉቅር ነበረኝ ሀረብ ሀገረ ከመጣሁም ይሄው 7 አመት አስቆጠረኩ ይሄን የማለዳ ኮኮብም እከታተለዋለሁ መጥቸ መወዳደር እፈልግ ነበር ለማንኛውም ዳኞች ላይ ችግረ አለ እስኪ መልካም እድል ለሁላችሁም ለተወዳዳር ውድ የሀገሬ ልጆች
    ከሁሉም ፉፄ አድናቂህ ነኝ በሁሉም ነገርህ በዚሁ ቀጥልበት

  • @shewafer2395
    @shewafer2395 7 років тому +5

    ወይኔ የዋህ ናት ትወናዉ ቀርቶባት የምትማርበትን ነገር አመቻቹላት ፍፄ ሰዉ ስታከብር ደስ ስትል እኮ በፍቅር ነዉ የምወድህ

  • @aminat-g2x
    @aminat-g2x Рік тому +1

    በጣምነዉእማመሠግናለን

  • @ማርያምንየጠላየለውም-ቘ7ዀ

    እመቤት ውስጤ ነሽ
    ክክክ ፍርስ አደረግሽኝ
    ማርያምን በሳቅ ገደልሽኝ

  • @najwaabdu1597
    @najwaabdu1597 Рік тому +1

    አራ ፍፄ እባክህ ወዳ ፕሮግረም ተመላስ ከስንት አመት በፊት የያሁት አሁን ዳግሜ እያየሁት ነው please come back we miss you 😢😢😢

  • @እናትለዘላለምትኑረ
    @እናትለዘላለምትኑረ 7 років тому +4

    ክክክክ የኔ ቆንጆ በጣም ነዉ የምታዝናኚ ይመችሽ ያገሬ ልጂ

  • @danyal2216
    @danyal2216 7 років тому +1

    በጣም ነው ያዘንኩኝ እመቤት በመጣላቹ ዳኞች ልክ አደላቹም
    ማሳላፍ ያላባቹ ልጅ እንዴት ትጥሏታላቹ በር በናታቹ ልጅቷ መልስዋት ዳኝነታቹ በጣም በጣም አሪፍ ነበር የሶስታቹም ዳኝነት እመቤት በመጣላቹ ግን አዘንኩኝ አዘንኩባቹ
    ቴዲነኝ ከባህርማዶ ሳውዝ አፍሪካ

  • @sweetlove1eritrean279
    @sweetlove1eritrean279 5 років тому +6

    First time Watching this show n Love it she super 💯 pure!!!!!

  • @ftvbhgg1301
    @ftvbhgg1301 7 років тому +17

    ከምንም በላይ ግልጽነቶ ነው የተመቸኝ እና ተመችተሽኛል እና ይመችሽ

  • @የአብከድሬ
    @የአብከድሬ 7 років тому +43

    የገጠር ሠው እኮ፡የዋህ ነው እግዚኣብሄር ይርዳሽ እናት

  • @SaifulRana-sc2qw
    @SaifulRana-sc2qw 7 місяців тому

    የኔ ዉድ ሄለንየ እመቤት እንዳየችሽ እኔም ባየሁሽ በጣም ነዉ እምወድሽ እህቴ በነበርሽ ላንድ ቀን እራሱ ባየሁሽ

  • @ketzergaw2593
    @ketzergaw2593 7 років тому +22

    She is very smart country side girl please help her.

  • @hawltabey928
    @hawltabey928 3 роки тому

    ብዙ የዋህ ግልፅ ሰው አለ እንደ እመቤት ግን አላየሁም በጣም የዋህ ደግ ነች

  • @habtamhabtam2823
    @habtamhabtam2823 7 років тому +4

    kkkkkkkk በጣም ነው የምትመቸው እንዴት እንዳሣቀችኝ የዋህ ጥሩ ልብ ያላት እህት ናት በርች በሏት እሥከመጨረሻው እንደምታልፍ ተሥፋአለኝ

  • @ewketbeyenbeyen2016
    @ewketbeyenbeyen2016 7 років тому +1

    ክክክክክክክ የኔ ማር እመቤትን መልሳት ፍፄ አንድ እድል ስጣት እውነት ትንሽ ልምድ ብታገኝ አሪፍ ልጅ ናት እውይይይ መልሳት ፍፅዬ

  • @alemetoabebe9708
    @alemetoabebe9708 7 років тому +16

    እግዚአብሔር እመቤትን ደግሜ ደግሜ ደግሜ ባይሽ ባይሽ አልሰለችሽ እግዚአብሔር 20 ግዜ አበቃኝም በቃ በጣም ጎበዝ ከመሰደድ በራስ መተማመን እር ምን አባቴ ላድርግሽ እኔም በ95 ሰባተኛ ክፍል ነበርኩ ግን ከማስተምር መዳር በለጠባቸው የልጂነት ህልሜን ቤተሰቦቸ አጨለሙት ልክ ያንች እጣ ነበር የገጠመኝ ይህው ዛሬ ስደት7 አመት ሁኖኝል ግን ህልሜ ስለተሰበር መጠገን አቃተኝ አንችግን እጂሽን እራስሽ አውጥተሻል በርች

    • @alemetoabebe9708
      @alemetoabebe9708 7 років тому

      አመሰግናለሁ እኔ የጎንደር ልጂ ነኝ

    • @rahelyemama7607
      @rahelyemama7607 7 років тому +3

      Alemeto Abebe አይዞሽ እህቴ ዛሬም አልመሽም እግዚአብሔር ለሀገርሽ በሰላም ያብቃሽ

    • @Mohammed-xe7im
      @Mohammed-xe7im 7 років тому +1

      Alemeto Abebe እኔም በጣም ደጋግሜ ነው ያየኃት የኔማር

    • @samirak9544
      @samirak9544 7 років тому

      Alemeto Abebe wow

    • @samirak9544
      @samirak9544 7 років тому

      Wow

  • @ኤደንአለባቸው
    @ኤደንአለባቸው 7 років тому

    በሳቅ ሞትኩ እንደ ዛሬ ስቄ አላቅም በእውነትበጣም ጎበዝ ስታወሪ ደስ ስትል
    ማለፈ አለባት ይች ልጅ ሙስና ከሌለ ማለት አስተምሯት ምከሯት በእውነት

  • @manofthemuch820
    @manofthemuch820 7 років тому +129

    የገጠር ሰው እኮ ሚስኪን የዋህ ነው የውስጡን አውጥቶ የሚናገር የከተማ ሰው ሆሳ ክፉ

  • @aminat-g2x
    @aminat-g2x Рік тому +1

    ወይኔ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ማሺአላህበርች

  • @worekeneshsolomone4638
    @worekeneshsolomone4638 7 років тому +6

    በጣም ነው የሚያዝናናው ደስ ይላል

  • @limuyegirma7567
    @limuyegirma7567 7 років тому

    emuti konjo berch betam gobez nesh yeunet 👌👌👌😀😀😀

  • @helinaasrat3186
    @helinaasrat3186 7 років тому +72

    ጎበዝ እስቲ ከእዝች ልጅ የዋህነትንና ንፅህናን እንማር

  • @MkaAyw
    @MkaAyw 9 місяців тому

    ጎበዝ ተውናዋይነሽ። ውነትም እመቤት