Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እናመሠግናለን እህታችን ሶላርና የእጅ ባትሪ የአረብ አገሩ ይሻላል አሉ ብታሳይን
በርች እህት❤❤🎉🎉
😂ውይ ውዴ ይቅርታ እውነት ስብ አላረግሁሽም ነበር አሁን አድርጌሻለሁ❤ቤተሰብ እንሁን ውዶች❤❤
@@tsedi8996😊 ❤❤
በረች ውዷ❤❤
❤❤❤ በርቺ እኔንም ደምሩኝ እንደጋገፍ አንከፍልበትም
ጎበዝ በርቺ ደመርኩሽ ደምሪኘ
አደረኩሽ ማማየ
@@foed180 አመሰግናለሁ❤
እሽ ኢሻአሏህ
❤❤❤❤❤❤❤❤
እቺልጅየምትለቂያቸውበሙሉያስቃሉ😂😂😂😂
እኔግን 3 ሻንጣ 😂 ምን ብትሉኝ ምንጣፍና መጋረጃ ብርድልብስ ትንንሾቹን እቃ አንድም አልገዛሁ ወላሂልሄድ ወር ከ15 ቀን ቀረኝ ግን ለረፍትነዉ የምሄደዉ ቀጣይ ኢንሻአላህ ለራሴ አሁንግን ለማሚብዬ ነዉ
ግን የኔ ውድ ሀገር ከገባሸ ቆይተሻል እንዴ? አሁን እዝህ ሁሉም ውድ ነው ደሞ አቡ ሀምስ አይወስዱንም በተለይ ጠለቦች ከonline ጥለቡ ነው እሚሉን ሀገር ማስገዛቱ ሳይሻል አይቀርም እኔ ግራ ነው የገባኝ
ፔርሙዙንኮ ከዉስጥ ግዘዙን መቀየር ትቺይ ነበር አለኮ
እህቶች ኢትዮጵያ እቃ አለ ኦርጂናል እናንተ ብቻ ብር ይዛችሁ ግቡ ዋናዉ ነገር የምንገዛበትን ቦታ መመምረጥ ነዉ ከዚህ ካርጎዉም ማጓጓዣዉም ያዉ ነዉ
አሪ
ተች ተደርጎ የሚከፈት ተላጃ አይረባም መልክብቻ ንው
አወን ቻይና ነው
የጁስ መፍጫ አልመረጥሽም ቆጆ አለ
@@halimaAhmed-h2w አዎ እናንተ ግን ምረጡ
ቆጆው ስሙ ምድነው
ቤትሽን አሳይን
@@lbabamohammed3383 😊
እናመሠግናለን እህታችን ሶላርና የእጅ ባትሪ የአረብ አገሩ ይሻላል አሉ ብታሳይን
በርች እህት❤❤🎉🎉
😂ውይ ውዴ ይቅርታ እውነት ስብ አላረግሁሽም ነበር አሁን አድርጌሻለሁ❤ቤተሰብ እንሁን ውዶች❤❤
@@tsedi8996😊 ❤❤
በረች ውዷ❤❤
❤❤❤ በርቺ እኔንም ደምሩኝ እንደጋገፍ አንከፍልበትም
ጎበዝ በርቺ ደመርኩሽ ደምሪኘ
አደረኩሽ ማማየ
@@foed180 አመሰግናለሁ❤
እሽ ኢሻአሏህ
❤❤❤❤❤❤❤❤
እቺልጅየምትለቂያቸውበሙሉያስቃሉ😂😂😂😂
እኔግን 3 ሻንጣ 😂
ምን ብትሉኝ ምንጣፍና መጋረጃ ብርድልብስ ትንንሾቹን
እቃ አንድም አልገዛሁ ወላሂ
ልሄድ ወር ከ15 ቀን ቀረኝ ግን ለረፍትነዉ የምሄደዉ ቀጣይ ኢንሻአላህ ለራሴ አሁንግን ለማሚብዬ ነዉ